KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia - ‹‹መንግስት በኤርትራ ርምጃ ይውሰድ›› ኮሎኔሉ፣ ስለሱሌማን የተሰማው፣ በሶማሌላንድ አስደንጋጭ የውሳኔ ሀሳብ፣ አደራዳሪው አዲስአበባ ሊመጡነው
17:43
ምርጥ የሀሪስ አሰራር 🤗👌 በመዳም ቤት አረቦች የሚወዱት ምግብ 👌
12:00
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
00:34
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
We Attempted The Impossible 😱
00:54
ልብስ ማጠብ እደት ምርር ይላል🥺 የኢትዮ ንሮ እዲህነዉ በቃ አይይይይ
Рет қаралды 267
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 4,6 М.
Tsehay geragrwa ፅሀይ ገራገሯ
Күн бұрын
Пікірлер: 56
@astersimatube
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣችሁ ዋውውውውውው በጣም ደስ አቀራረብ ነው በጣም አረፍ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ በርችልኝ ውድ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን በርችልኝ ውድ
@ensratube
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፃህዬ እኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ የሀገር ቤት ትዝታችን ወንዝ ሄዶ ማጠብ ደስ ይላል በጣም ያደክማል እንጂ ደስ ይላል በተፈጥሮ በወራጅ ወሃ አጥቦ መምጣት ደስ ይላል የወሃ ክፍያ የለ 😍😍👍👍
@madina0955
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣሺ እህቴ አይዞሺ ምን ይደርግ የኢትዮጵያን ኑሮ ማሺንም ብንገዛም ማብራት የለም ስለዚህ ሃገራችነን አንድ ሁነን ተባብረን ማሣደግ አለብን ወይ ትዝታ የወንዝ ትውስታ ያለባችሁ በላይክ ግለጹልኝ እናመስግናለን ጸሃይየ
@ሰላምሀበሻ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን በሰላም መጣሽ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቾ ይሁንልን አሜን ዋውው በጣም ደስ ይላል ያገር ነገር ስሞት ነው የምወደው
@bzuyebzuye5614
Жыл бұрын
ሰላም ላች ይሁን ፂሀይዋ 😍እሷ ወንዝ ትዝታየን ቀሰቀሽብኝ 🤔የኔዉዲ ጎበዝነሽ እኮ በርችልኝ 😍😍😍😍
@yegeterljtube925
Жыл бұрын
ሰላም ውዴ እዴት ነሽልይ የውነት በጣም ነው ትዝታየን ያመጣሽው ውዶ እናመሰግናለን
@Tezatatube
Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ዉድ እና የተከበራችሁ የፀሐይ ቤተሰብ ሰላምሽ ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው ደስ ሲል የሀገሬ ውሀው ይምራል እመጣለሁ እኔም ላጥብ በቃ እናመሰግናለን በርችልን
@tube-yi6vt
Жыл бұрын
ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሆናችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ እዝነት ጥበቃ አይለያችሁ ውድ እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ በጣም አሪፍ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን በቀጣይ በሌላ በአድስ ቪድዮ እንጠብቃለን አላህ ሀገራችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን ፍቅር አንድነታችንን ይመልስልን አሚንንንንን
@amarechtube6625
Жыл бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን ፅሀይዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሺ በጣም ጥሩ ሥራ ነው የኔ ውድ በርችልኝ 🥰🥰🥰
@muluneshzewude300
Жыл бұрын
ወይ ደስ ስል ማርያምን ትዝታይን ቀስቀስሽው 😊😊 በርችልኝ የኔ ውድ
@gmeentertainment137
Жыл бұрын
እገዚአብሔር ይመስገን እንኳንን ደና መጣሽ ፀሀይ ሰላምሽ ብዝት ይበል ወይይይይይይይ እር አላጠብኩም በዚህ ድንጋይ ላይ ነው ያጠብኩት😂😂😂😂😂 አይይ ትዝታ መጣሁ በቅርቡ እኔም ልቦጫርቅበት ነው በአደኩበት ሜዳ እና ባህር🌸👈👈🌸🌸🌸
@mimitube1977
Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሸ በጣም ደስ የሚል ነገር ያሳየሺን ትዝታዬ ቀሰቀሰብኝ ፈጣሪ ሀገራች ሰላማን ያብዛልን አሜን
@tgtgtube5346
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እውነት በትዝታ ጭልጥ ነው ያልኩት እንዴት ያምራል ውሀው እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን ህዝባችን ይጠብቅልን
@Zgoratube
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ፀሐይ ወይኔ ወንዙ ሲያምር ፅድት ያለች ውሃ ይመችሽ ዘና በይበት ሰላም ፍቅር አንድነትና መተሳሰብ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ለህዝቦቿ ይሁን ለምለሚቷ እምዬ ኢትዮጵያ 💕💕💕
@Tsehay27
Жыл бұрын
_እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ውድ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽልን ዋው ምንጭ በስንት ግዜየ አየው ጎበዝነሽ አንች ከሆንሽ የምታጥቢው በርችልን_
@MrsHawa
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ፀሀዬ በጣም ነዉ ደስየሚለው ወንዙ በጣም ደስ ነው ያገራችን ወንዝ በጣም ነው ደስ የሚልዉ
@Yenantwtube.
Жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ ።ወይይይይ ቴዝታዬን ቀሰቀሽብኝ።😍😍😍 ለምታቀርቢልን መልካም ሀሳቦች ሁሉ በጣም እናመሰግናለን ክበሩልን ።💕💕🕊🕊 እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያለችን እናታችን ዞሮ መግቢቻችን እሷ ናትና ።💚💛❤️💞💞💞💞
@ETENESH
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን በሳለም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ስለ ነበርን ቆይታ ክልብ እናመሰግናልን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን እንድሁምለህዝቦቻችን ይሁንልን አሜን አሜን
@kidistTafyaTube
Жыл бұрын
ሠላም ለአንቺ ይሁን አህታትቶች በጣም ቆንጆ ሰራ ነው ጎበዝ ናቸው❤❤❤❤👌👌👌❤❤ ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ አህታች ❤❤❤
@emunuradistube304
Жыл бұрын
ሰላምሺይብዛ ማማየ እኮን ሰላም መጣሺ ዋውውውው በጣምደስየሚልቴዝታ እናመሰግናለን ሰላምፍቅር አድነት ለሀገራችን😍😍
@seni7092
Жыл бұрын
ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እህት ከባድ ብሆንም ግን ደስ ይላል ትዝታ አመጣሽብኝ ለዛዉም እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ኢትዮጵያ ከክፉው ሁሉ ይጠብቅልን 💚💛❤🇪🇹🇪🇹
@zewdneshtadese
Жыл бұрын
እንግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ፀሀየ ጂርት ሔዶ ማጠብኮ በጣም ነው ደስ የሚለው እሚያስጠላው እቤት ማጠብ ነው ውሀ ማምጣቱ መድፋቱ ይኸ ወራጂ ውሀነው አር እንዴት ደስ ይላል በይ ቀስ እያልሽ ልበሽ በየቀኑ አትቀይሪ😂😂😂
@fekr21tube82
Жыл бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እህት አለም ምንም ምርር አይልም ያደግንበት ነው የሰው ቤት ስራ ቢሆን ሳንወድ በግዳችን እንሰራለን
@yenutube21
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ እንኳን ደና መጣሽ ስለ መጣሽ ደስ ብሎናል የኔ መልካም በርችልን በጣም ደስ ትላላችው ዋውውውውውውው ትዝታን አመጣሽብን ገጠር እኮ ውቤ ነው ሁሉም ነገሩ ደስ ይላል በርችልን ስለ ምታካፍይን ሁሉ እናመስግናለን በሌላ ቪዲዮም እንጠብቅሻለን ካንችህ ገና ብዙ ነገሮችን እንጠብቃልን በርችልን
@ደሴ
Жыл бұрын
ሰለም ምዉድሽ በጠም ደስ ይለል ልብ መጠብ በርቱልኝ
@3MeeryChannel3487
Жыл бұрын
ያግርቤት ትውስታ አስታውሽኝ አግረችን እዴህ ነው ምናጠበው ዋውውው ስላምሽ ይብዛልኝ ስላም ለአገረችን ፍቅሩን ይስጠን በሌላ ቢደይው እስንግናኝ መልካም ቀይታ ነበርን በረቺልኝ በጣም ደስ ይላል ትውስታ ቅስቅሽብኝ
@rezantube2355
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ፀሀዬ ዋውውውው
@Hayati-f8h
Жыл бұрын
ውድ የተወደዳችሁ የዜህ ቤት ቤተሰቦች እና ቤተሰቦቸ ሰላማችሁ በፈጣሪ ውደታ እና እዝነት ብዝት ብዝዝት ይበልላችሁ እያልኩ መልካም ምኛቴን እገልፃለሁ ውድ የሀገሪ ልጆች የኢትዩጲያ ልጆች ስወዳችሁ ከልብ ነው👍👍👍
@abayneshbrhanu
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህትየ እንኳን ደህና መጣሽልን እህታችን ሀገራችን እህት ሀገራችንን እኮ በጣም ደስ ነው የሚል በእውነት በርችልን ወራጂ ውሀው ሲያምር
@mesi2112
Жыл бұрын
ዋውውውው ገጠር ውስጤ ነው
@ዝናሽቱዩብz
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እህታችን ከን መጣሽ እፍፍፍ የልብስ አጠባ ገባቹበት አይዞአቹ አገራችን አድቀን ታድጋለች ገጠር ሆኖነው እጂ በሁኑ ሰአት ከተባ በማሽነው የሚጣጠበው ያው ድሀ መሆናችን እይይይይ እዴት እዴት ሚያስጠላም ማጠብ
@askelachitube23
Жыл бұрын
Selma tenayesitlgn ethat wude Enkuwn dena matashe wowo betam dessi yemal egziybhar ymesgen des yemli koyta nber thtachin fetari lehagerachin selam fikir yawurdiln Ameen🥰🥰🥰🥰
@fekermedia870
Жыл бұрын
ፀዬ ውዴ ሰላም ነሽ አይ ደስ ይላል እረ ውዴ
@almaziisalalee32
Жыл бұрын
Nageenyii waaqayoo manaa Kanaa haa Taa uu Bayyee namatii tolaa Badiyaa Keessatii Akkanatii wayyaa michunii
@roman_roman
Жыл бұрын
ልብስ ዶሮ እንድ ነበር የምያጥቦ በጣም ጋርም አተጠብ ነው አርፍ ደግም ከመሽ እሄ ነው እኮ ነው ያምያፀዳሁ በርችልኝ እረፍ አተጠብ ነው
@KiyaየኔTube
Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችን አሜን በጣም ደስ ይላል ከምር ግን የኢትዮጵያ ስራ አድካሚ ቢሆን ደስ ይላል በሃሉ እኮ እምዬ ኢትዮጵያ እናመሰግናለን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ይሰጠን አሜን በርቺ ጎበዝ🕊❤👏
@baletube4641
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም የኔ ቅን እንኳን በደህና መጣሽ ጥሎብኝ በጣም ነው የምወድሽ❤👈ግን አይዞኝ ውዴ ቀስ እያልሽ ትለመዳለሽ ገና የኔም ነገር አሰሰበኘ ደግሞም ቪድዮ ቶሎ ቶሎ ልቀቅሁ
@hayuti_819
Жыл бұрын
ፅሀይ አጠማዙም ጠፋሽ 😂 እኔን ውደ
@mamIOfficialflavour6
Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን በሰላም መጣሽ ውድ እህቴ እደምን ከረምሽ እግዚአብሔር ይመስገን በእኔ ሁሉ መልካም ሁሉ ሰላም ነው ያችም ሰላም ባልሽበት ብዝትትት ይበል ውድ ብዙ ትዝታ ቀሰቀስሽብኝ አይይ ናፍቆቴ።
@TadeluTube27
Жыл бұрын
Baga nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu wow biyya kenyaa nuu yaadachiste akkami bareda
@LomeiታደስYOUTUBE556
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ግን እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት መጣችሁ ሰላም አሁን ባለንበት ሁኔታ ለማስተናገድ የሚጠይቃቸው ማን ነው ያልን የድሮትዝታ አቶ ጉታ ይዘምር ቀይታ ነበረ እናመሰግንሃለን
@jameelatube782
Жыл бұрын
ሠላም ሠላም እህታቾንፅሀይዬ እንኳንበሠላምሠጣሽ ዉድአምሮብሻል አይዝ ኢትዮጵያ ቸስማቱሻልአገራችንሠላም ያግልኑ
@ሀበሻነኝ-ነ2ተ
Жыл бұрын
❤❤❤
@batitube3367
Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽ ገጠር መወለድ ምንኛ መታደል ነው ደስ ይላል ፏ ብትን በይበት ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይላክልንንንን በሌላ ቪዲዮ እስከሜንገናኝ ቸር ተመኘሁሁሁሁሁሁ
@mesiyoutube11
Жыл бұрын
Salem steye ere libisi matebi bewn arifi new gibaz nashi gi. Samune sit gaba kkkkk steye nigerinyi 🤣🤣👌👌👌👌
@mishaatube5249
Жыл бұрын
Salme laze betee ukanii baselamii maxashee Salme yebezaleshii uuuuuuffff agarii betii asatawesenyi wayenee arii fii siraa yee agarachenii👍👍✅✅✅❤
@hawiitube765
Жыл бұрын
Naga waqayoo sifaa bayatuu baredu koo wwww akm das nama jedhaa badiyaa ta'u kotii gamadee dhugaa wwww baxm des yilali🥰🥰
@sifaantube1230
Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ና በሰላም በጌና በድታ መጣች ዉዴ ፈጣሪ አምላክ ሰላሙን ያብዛ ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ቦታ አገራችንን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር አምላክ ምርጥ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን በርችNagaa waqayyoo bakka jiraatu kallatti sif bayyatuu wow bayyee nwma tola yadaa baredaa jabbafamu qabdhu gorsa baredaa qabate dhufte jabbadhu bayyee nama tola jabbadhu bareduu koo mataa duree nama barsumsa qabate dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa 🥰
@enaenaqale
Жыл бұрын
selam selam tana yestelegh beteseb selamacuhe yebzalegh beteseb selamacuhe bezet yeblelegh aref new teru tezta new aref new betam des yemil new
@romanethiopia
Жыл бұрын
Egziyabhar ymesgen wegenocha beyalachihubet selamachihu ybzalgn ehtachin tztayen kesekeshibgn wenzu wufff betam new yemiyamrew
@lffiituuoromotube6555
Жыл бұрын
Bagaa nagaa dhufte kode nagaa waqayyoo sif bayyatu bakka jiru kallatti bagaa nagaa waqayyoo sagalee jireenyaa sin dhagasuu kodee umrii dheeradhu kodee ebbifama Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen
@umomohamad
Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሰላም አንድነት መተሳሰብ መከባበር መፍቃቀር መቻቻል ፍቅር ለሀገራችን ሀገር ከሌለ ምንም የለም እና ሀገራችን ለዘላለም ትኑር
@GaniiFiche
Жыл бұрын
Selam selam lezi beti enkwan dana metashi wude ehetachin wwww dessii yemali koyeta nebera wude agerachin desii seli uuuuufffff berachi egiahber agerachin selam fikir yisten Amen
@shebeezaawol.
Жыл бұрын
Wowww Baxami yamerle barchee videos daselea like share aglate barchee weddd hi Selma new yene mar wudi thanks you wudohche Ethiopia yzenale tenure weddd bashe azoshe yene mar Akkkkkk like share aglate azoshe Amen Amen Baxami daselea ysegale kkkkkkkk wowww
17:43
Ethiopia - ‹‹መንግስት በኤርትራ ርምጃ ይውሰድ›› ኮሎኔሉ፣ ስለሱሌማን የተሰማው፣ በሶማሌላንድ አስደንጋጭ የውሳኔ ሀሳብ፣ አደራዳሪው አዲስአበባ ሊመጡነው
Feta Daily News
Рет қаралды 26 М.
12:00
ምርጥ የሀሪስ አሰራር 🤗👌 በመዳም ቤት አረቦች የሚወዱት ምግብ 👌
Tsehay geragrwa ፅሀይ ገራገሯ
Рет қаралды 9 М.
00:39
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
Devil Lilith
Рет қаралды 67 МЛН
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 6 МЛН
00:41
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 26 МЛН
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 52 МЛН
59:44
ያልሞላሁት ክፍተት ነበረኝ! ጀግና መፍጠር ሐረገወይን! #comedianeshetu #donkeytube #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 334 М.
30:04
ግራ የሚያጋባ ሀገር ገባሁ | ማሳጅ | ወሲብ ንግድ | ቡዲሂዝም | ንጉሱ Bangkok vlog
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 271 М.
13:28
መኮረኒ በሸመሊ አሰራር ለየት ያለ ዋው ነው
Helen Media
Рет қаралды 2,9 М.
25:00
🛑ጉድድ ስማዕ በል ! ከይቀተልዎ ተታሒዙ | ብዛዕባ ሚኪ ሓበሻዊን ሮዳስ ዝበሃል ዘሎ | ናይ ቲክ ቶክ ጽላለ
Maggy Show
Рет қаралды 29 М.
12:16
እደጉድ ተጨፈር አቤት ደስማለቱ የዘዱሮዉ😍 ወሎ
Tsehay geragrwa ፅሀይ ገራገሯ
Рет қаралды 471
15:48
Гоголь: тайны биографии, о которых не рассказывают в школе
Загадки истории
Рет қаралды 293 М.
13:04
ከቀረጥ ነፃ ወረቀት ለማፃፍ ምን ምን ያስፈል ጋል መርጃ ብዙ ወጭ ሳታወጡ
Tsehay geragrwa ፅሀይ ገራገሯ
Рет қаралды 2,6 М.
10:21
የዙበይዳ ቤተሰብ አገኘዋቸው በጣም ያሳዝናሉ😭
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 72 М.
13:44
ቤት ስናሰራ ኪሳራ ውስጥ ምንገባበት 3 ዋና ዋና ምክንያቶች እመኑኝ ከነዚህ አንዱን ካጎደላቹህ..
usmi tube ኡስሚ ቲዩብ
Рет қаралды 16 М.
12:04
አስተሪዮ ማሪያም
Tsehay geragrwa ፅሀይ ገራገሯ
Рет қаралды 181
00:39
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
Devil Lilith
Рет қаралды 67 МЛН