በሳቅ ሞትን

  Рет қаралды 71,076

Frie Dagi Family

Frie Dagi Family

Күн бұрын

Пікірлер: 329
@edudu7970
@edudu7970 2 жыл бұрын
በቀጣይ ቶንዴ ፓስታ 🍝 በአትክልት ይስራልን የምትሉ ላይክ አርጉ
@tigestfeshia6551
@tigestfeshia6551 2 жыл бұрын
not
@selambakala9979
@selambakala9979 2 жыл бұрын
ቶንዴ ግን ፈታ ነው ምታረገኝ ጌታን ስታምሩ ፈጣሪ ፍቃራችሁን ይባርክ የኔ ምርጦች ውድድድድ💋❤❤
@naaminico
@naaminico 2 жыл бұрын
ፍርዬ ታድለሽ!!!! ቶንዴን ስለሰጠሽ ብቻ ሳይሆን ፈጣሪ እንደዚህ ጥንቅቅ ያለች ሴት ስላደረገሽ
@riyakosnahom794
@riyakosnahom794 2 жыл бұрын
ያላገባቹህ እህቶቸ ፈጣሪ በእንዲህ አይነት ትዳር ይባርካቹህ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እንዴት እንደምታስቀኑ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ ወድሜ ለሌሎች ምሣሌ ትሆናለህ ቀጥልበት ደሥ የምትሉ ቤተሠቦች ናችሁ
@abayneshfekadu9091
@abayneshfekadu9091 2 жыл бұрын
የምትገርሙ ቤተሠቦች ናችሁ የምታነሷቸው ሀሣቦች ሠውን ሊያሥተምር የሚችል ነው በርቱልን እምብርሀን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቃችሁ ረጅም እድሜና ጤና ትሥጥልኝ
@yordim1240
@yordim1240 2 жыл бұрын
ሼፍ ቶንዴ ምርጥ አባት መርጥ ባል ነህ ተባረክ ።ፍሪታዬ ብዙ ግዜ ምግብ ስትመገቢ ገፅሽን ብቻ ነው የምታማትቢው ምግቡም በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ቢባልበት መልካም ነው ይቅርታ ግን ።
@በረካበኪ
@በረካበኪ 2 жыл бұрын
ደስ የምትሉ ባለትዳሮች ረጅም እድሜ አብራችሁ ኑሩ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ሁሉ
@ሁሉ 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ከኢቱ በሮቹን የሚመቸኝ እነዚህ ናቸው😘😘😘😘በራሳቸው አይዲያ የሚመጡ ጀግኖች
@ksaksaksaksa1853
@ksaksaksaksa1853 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እጅህ ይባረክ ሸፍ ክንድ ትትናህ እራሱ በቂ ነው ይጎንደሬ ዘር አለብህ መስል ፀባዬ ስናይ ነህ ለሚቀጥለው ፓን ኬክ
@GLOVE1205
@GLOVE1205 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ ማማዬ ቆንጆ ፈጣሪ ያሳድግሽ
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 2 жыл бұрын
ይሄ የዛሬው ፕሮግራም ብዙ ሰውን ያስተምራል ምክንያቱም እኛ አገር ያሉ ባብዛኛውወንዶች ሚስት ብቻ እዳ ያለባት የሚመስላቸው ወንድም ሴት የምትሰራውን ሁሉም ወንድምመስራት ይችላል
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተሰቦች 👨‍👩‍👧 ናችሁ 🥰 በፍቅር ሆናችሁ ስላየናችሁ ደስ ብሎናል ለልጃችሁም ፍቅር መከባበርን እያስተማራችሁ ነው 💕🙏💕🤗 💚💛❤️ 😁 👏👏👏
@weynatube21
@weynatube21 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ቤተሰብ ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን❤️ ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️
@mimisimrat963
@mimisimrat963 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ሁል ነገራችሁ ደስስስስስስስስስስ ይላል እግዚአብሔር ፍቅር ሰላሙን ጤናውን ይብዛላችሁ ።🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aziza7702
@aziza7702 2 жыл бұрын
ከልብህ እንደምትሰራ ያስታውቃል ታፀዳለህ አላህትዳራቹን ይባርክላቹ ለቤትህ ቅድሚያ ሚሰጥ ወንድ በጣም ደስ ይላል
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹሁ ምርጥ ባለ ትዳሮች ለብዙዎች ምሳሌ ናቹሁ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ 2 жыл бұрын
አይለያችሁ ማማም እድግ ምድግ ትበል ኢሻአላህ ሌላም ጨምሩ ዉዶች 😘❤😍
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh 2 жыл бұрын
የኔ ምርጣች የምታስቀነ ባልና ሚስት ናቹህ እግዚአብሔር ይንባርካቹህ ኑርልን እድሜ ጤናይስጣቹህ ለስጋው ለደሙ ይብቃቹህ ልጅችህን ይስድግላጅ እወዳቹሀለሁ
@tigisttesfaye-f5f
@tigisttesfaye-f5f 2 жыл бұрын
Amennnnn
@azeb2686
@azeb2686 2 жыл бұрын
በጣም ነው ምወዳችሁ ፍርዬ, ዳጊና ማሚቶ❤❤❤❤❤ የዛሬው ቪዲዪና ሀሳቡ በጣም የሚደገፍ ነው!!!! ቀጥሉበት ግፉበት እንላለን!!! ቶንድዬ የኔ ጌታ አንተን የመስለ አይነት ባል ለሁሉም ኢትዮጵያዊት ሴቶች እህቶቻችን ይስጥልን!!! ለሚቀጥለው ደግሞ ቤት ውስጥ ፒትዛ ጋግረህ ፍርዬ ደግሞ ቆንጆ ቡና አፍልታ ጋብዙን!!! አንድ ትንሽ ቅሬታ የምለው ሁል ግዜ ቡና ሲኒ ቀርቦ ሁሉም ነገር ተዘጋጅቶ ቆልታችሁ አፍልታችሁ ቤቱን ሞቅ ደመቅ አድርጋችሁ ስትጠጡ ግን ሁል ግዜ አታሳዩንም. እባካችሁ የቡናውን ስረሞኒም ስትጠጡም አክሉበት እንላለን. ሌላው ቶንድዬ እንደምንወድህ ታውቃለህ ግን እባክህ ቀሚስ ኤፕሮን ምናምን አትልበስ:: ዘመኑን ታውቅ የለ የኔ ጌታ እንዲሁም እንዲሁ ነው:: ስትቀርፅ ደግሞ ብዙ ካሜራህን አታንቀሳቅስው ቆንጆውን የቤታችሁን ምንወደውን የቀን ተቀን ውሎአችሁን ያበላሽብናል:: በተረፈ በርቱልን የኛ የጥሩ ትዳር ምሳሌዎች!!! ፍርዬ ቆንጆ ሴት ሁሉ እንዳቺ ቢሆን ይቺ አለም ለባሎች ሁሉ እንዴት በበራች ነበር:: ኑሩልን!!! አይለያችሁ!!! ማሚቶንም ለቁም ነገር ያብቃላችሁ አምላከ እስራኤል❤ እመቤቴ ድንግል ሁሌም በህይወታችሁ ትኑር! አሜን! ❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️♥️♥️♥️💚💛❤️We love you all! 💖💝💞
@AA-kt5zj
@AA-kt5zj 2 жыл бұрын
ወይኔ ባሌን አስታወስከኝ beautiful family ❤
@WebealemGoshwome
@WebealemGoshwome 11 ай бұрын
እድሜና ጤናይሥጣቹ ልክናቹ አሥተማሪ ነው ለወዶች አይሼፍ አደኛ ፍሬ ምንግዜም ደሥ ይበልሽ ምርጥ አሥተዋይ ባል ሥላለሽ አመሥግኚ ሠላማቹ ብዝት ይበል
@ራቢአዩቱብ
@ራቢአዩቱብ 2 жыл бұрын
ሰላም ላገራችን ለሰው ዘር በሙሉ በስደት ያላችሁ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቃችሁ
@wubneshsisay8812
@wubneshsisay8812 2 жыл бұрын
ለሰው ልጅ ከምንም በላይ ትትና (ስብና) አደንቃለው በርታ
@mehserhmn4909
@mehserhmn4909 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳቹ ማርያምን ቅመሜን በልዩ ሁኔታ
@hgh8912
@hgh8912 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፍሚሊ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 😍😍😍
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ 2 жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን አሜን፫ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@adismulugeta9984
@adismulugeta9984 2 жыл бұрын
So beautiful family በጣም ታምራላቹ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይሰጧቸው ❤️❤️❤️❤️😍😍
@mekanmenkire9479
@mekanmenkire9479 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ አስተዋይ ነክ ሼፍ ቶንዶ የማቱሳላን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለብዙ ሰወች ምሳሌ ናችሁና
@eyerusalemmmoges8768
@eyerusalemmmoges8768 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ የሚደገፍ ነው በርታ ቶንዴ የሀገራችንን የወንዶች አስተሳሰብ ይቀይራል !!!!! ዘመናቹ የተባረከ ይሁን
@mahderk8288
@mahderk8288 2 жыл бұрын
I like it when your daughter laughs. She enjoys it God Bess you all.
@JayJay-zk4by
@JayJay-zk4by 2 жыл бұрын
ፍቅር ሰላም ይስጣችሁ ምርጥ ቤተሰቦች። ሼፍ እጅህ ይባረክ።
@mimit-h2418
@mimit-h2418 2 жыл бұрын
We love this video! My husband is the same way. We’re blessed as well like you guys.
@banchialemu3292
@banchialemu3292 2 жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ :ሼፍ ቶንዴ ጎበዝ በርታ 👍👍👍👍ሌሎች ካንተ ብዙ ይማራሉ : ማሚቶ የእኔ ማር እድግ በይ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እርጋታሽ ደስ ይላል ተባረኪ ማር😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👈ውድድድድ
@hani6647
@hani6647 2 жыл бұрын
ሼፍ ቶንዴ በርታ በዚሁ ቀጥል ፍርዬ ማማዬ የያዘቻት አሻንጉሊት ታምራለች 🤣🤣🤣🤩🤩
@habibaseidyoutube3435
@habibaseidyoutube3435 2 жыл бұрын
ታየኚ እኮ ፍርየ ብታረግዝ እክብካቤ እደት እደሚያደርጋት💯💜💜
@zewdineshhaile196
@zewdineshhaile196 2 жыл бұрын
ወንዴ በጣም ያምርብሃል የሰው አክብሮትህ ደስ ትለኛለህ ፍቅር ቤተሰብ ናችሁ❤😮
@alawyasuleyman7199
@alawyasuleyman7199 2 жыл бұрын
አብሮ ያቆያችሁ!!!ሚጣዬም እድግ በይልኝ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@meru5678
@meru5678 2 жыл бұрын
Wuyyyy Maryamn lenante mnm kal yelegnim🥰🥰🥰Egziabher abzto yibarkachihu……beketay chef Tonde Genfo yisra😅😅
@meazaseyfu580
@meazaseyfu580 2 жыл бұрын
አይ ሼፍ ቶዴ አንደኛ እኮ ነህ🙏
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
Betaseb Enihun Mar
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew 2 жыл бұрын
በጣም ደስ እምትሉ ቤተሰቦች ጠጡ የተባረከ ይሁንላችሁ
@hareggebre
@hareggebre 2 жыл бұрын
በእውነት ሼፍ ቶንዴ ምርጡ ገበታላይ ሄደህ ቢላውን እንደምትወስድ እርግጠኛ ነኝ
@jerryzewedie1927
@jerryzewedie1927 2 жыл бұрын
ፍርዬ ተባረኪ ጥሩ አስተምረሺኛል ባልየው በጣም አሪፍ ማማዬ ጩጬዋ ተባረኪ
@samsunggrandprimepro5373
@samsunggrandprimepro5373 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ምርጥ ቤተስብ
@senaygebremedhin3789
@senaygebremedhin3789 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ዋው ስወዳችሁ
@ayelechzkarige29
@ayelechzkarige29 2 жыл бұрын
ውይ ቶንዴ እንዳተ አይነት ሺ ይፈጠር የኒው አይደለም መስራት ስራ ደርቦ ማዘዝ እስካሁን አልደረሰም ወይ ማለት በቀረ ድካምን እንኳን መረዳት አንድ ነገር ነው የፍሬ ፋምሌ ሰላማችሁ ይብዛ
@mehserhmn4909
@mehserhmn4909 2 жыл бұрын
ቶንዴ ጎበዝ ምርጥ ባል ምርጥ አቦት
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዕድሜና ጤና ይስጣቸው
@ZzZz-mz9ql
@ZzZz-mz9ql 2 жыл бұрын
ጀግና ባል ወድም ባል አባት ይሆናል
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ Жыл бұрын
Gobez that's what I do too, so I don't have to use ice cube, Gen ergo ke pineapple gar metekem symekerm
@ነኝወሎየዋየመዳምአቡላስ
@ነኝወሎየዋየመዳምአቡላስ 2 жыл бұрын
ካህረባና ማንኪያ ባንድአትጠቀም ማስቴርሸፍ ካህረባ አለው
@yecoleyahaddis3686
@yecoleyahaddis3686 2 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን በርቱ ጠንክሩ ቆንጆ ነው ያሳያችሁን አስተማሪና አዝናኝ ነው ማሚቶዪም ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃሽ እውነት በጣም ነው የተዝናናውት በዚው ቀጥሉ ሼፍ ቶንዴ እባክህ ምርጡ ገበታ ላይ ተወዳደር እናም በጣም ጎበዝ ሼፍ ነህ በዚሁ ቀጥሉ የኛ ጎበዞች🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🥰🥰
@ሰውመሆን-ኘ9ቨ
@ሰውመሆን-ኘ9ቨ 2 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል ሁሉም ነገር በፍቅር ነው
@shalushalu58
@shalushalu58 2 жыл бұрын
እናተ ምርጥ ጥንዶች እንዴት እንደምወዳችሁ😍😍😘😘
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 2 жыл бұрын
Very sweet, it's a good teaching thought.
@queenzuzu710
@queenzuzu710 2 жыл бұрын
አስደናቂ ባል ❤❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@kedijabalcha7342
@kedijabalcha7342 2 жыл бұрын
ትህትናችሁ ስርአታች እጅግ በጣም ደስ ይላል በርቱ ምርጥ ጥንዶች ናችሁ
@SemuGrace45
@SemuGrace45 2 жыл бұрын
አሪፍ ቤተሰቦች አይለያችሁ ፍቅር የሆነች ልጅ
@aynalemmarsha8227
@aynalemmarsha8227 2 жыл бұрын
Fetarii fikerachu eske zelalem yanurulachu betam tamralachu❤❤❤
@nefsneshfeteneashene3871
@nefsneshfeteneashene3871 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ጥረትክ ግን !!!ማንኪያ መጨመሩ ግን ጥሩ አይደለም ምክንያቱም ብዙ ጉዳት አለው እናንተም እያልክ ነው ማይክሮዎይቨ ውስጥ ና እንደነዚህ አይነት የኤሌትሪቅ እቃዎች አደጋ አላቸው በናትክ ተጠንቀቁ
@yesusgetanew5095
@yesusgetanew5095 2 жыл бұрын
Ewey ...Geta eyesus zmenachu tedrachu yebark ..
@azebmengistu9629
@azebmengistu9629 2 жыл бұрын
ቶንዴ ለሌላ ግዜ በረዶ ከስር ቢሆን ይመረጣል ጎበዝ ነህ
@evanathomastubeeve658
@evanathomastubeeve658 2 жыл бұрын
Betachu siyamir yefikir yeselam yebereket bet yihunilachu
@salamontube
@salamontube 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ 🙏🥰 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ወደ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤
@mesajordan3439
@mesajordan3439 2 жыл бұрын
Amen
@meseretsemeru8919
@meseretsemeru8919 2 жыл бұрын
Egziabher Yibarkachihuu Betamm Ejig Betammm Ewedachiwalehu 👪
@rorosunmax8801
@rorosunmax8801 2 жыл бұрын
ቶዴ እጅህ ይባረክ 💖💖💖💖💖💖💖💖💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🍁🍁🍁🍁🍁🍁💐💐💐💐💐💐💐👑👑👑👑👑👑🙏🙏🙏🙏🙏
@aaaass2462
@aaaass2462 2 жыл бұрын
ልዩ ደስትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
@mesimesi5465
@mesimesi5465 2 жыл бұрын
የእኔ ውዶች አይለያችሁ ሸፍ ቶንዴ ብርታልን ለቤተስብህ ግዜ መስጠትህ እጅግ ደስ ይላል ትልቅ ትምህርት አለው
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@22lijaddis11
@22lijaddis11 2 жыл бұрын
Chef love the outfit. Funny at the same time educational. Can you make pizza 🍕 next time.
@ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ
@ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ 2 жыл бұрын
የኡነት በጣም ነዉ የምወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
@nardosehabesawettube1996
@nardosehabesawettube1996 2 жыл бұрын
ምርጥ ባል ምርጥ አባት የማሚቶ አባት በጣም ነው የምወዳችሁ ለሁላችንም ፍቅር የተሞላበት ትዳር ያድለን ውድ ኢትዩጵያውያን እባካችሁ ስብስክራይብ አድርጉኝ እኔም ላላችሁ መልሴ በፍጥነት
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@hannabiruagiz4927
@hannabiruagiz4927 2 жыл бұрын
Shef Tonde 👌👍🏼melkam sew nehe tehetnah becha yebekal gobez 👍🏼💚💛❤
@rahelagerierichell8408
@rahelagerierichell8408 2 жыл бұрын
Mariyamn kal yelgnim lenate yemihone egziabher kekefu ngr hulu yetebekachehu🙏
@sofiyayemame9019
@sofiyayemame9019 2 жыл бұрын
ሼፍ ቶደ እኔ ፍርፍር ስለምወድ እጀራ ፍርፍር ይሰራልን 😅😅😅 በላይክ አሳዮኝ
@mennibeke2912
@mennibeke2912 2 жыл бұрын
ዋው ቶንዴያችን ምርጥኮ ነህ። አንደኛዬ። በነገርህ ላይ የባለፈውን ጥብስህን ለቤተሰቦቼ ጠብሼ በላነው ልዩ ነበር እጅህ ይባረክ።
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@trhastsige2295
@trhastsige2295 2 жыл бұрын
Esye sewdachu lovely family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇺🇸
@nejatahmed5434
@nejatahmed5434 2 жыл бұрын
Best 👌 kehulu nager das yamelag mestehen takebraleh gobez mert abat wayem bale 👌 Addis semata agegachuhalehu
@alemneshwondie4451
@alemneshwondie4451 2 жыл бұрын
Wow Exsclent Family Endaw zeme beya semeleketachu yerasa Family new yemetemeselug Mamiton yasadgelachu Enantem yetbarek fekerachu yemaylewete yrgelachu Amen!!!
@selamwitolivia7752
@selamwitolivia7752 2 жыл бұрын
Waynnn dse setlwww God bless you guys 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍 le bale aseywalw est. Ke anta bemarelgn.😃
@asterzeleke9459
@asterzeleke9459 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ 2 жыл бұрын
ቶዴ ሺፍ ነህ እዴ ግን መልስልን ደግሞ በጣም ነው የምታምሩት ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ ለሌሎች ተምሳሌት የምትሆኑ ናችሁ💖💖
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@kidistgirma260
@kidistgirma260 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ይዛቹ የመጣችሁት ሁላችሁንም ውድድድድድድ
@melay222
@melay222 2 жыл бұрын
ቶንዴ መልካም ሰው።
@nejatmohammed7606
@nejatmohammed7606 2 жыл бұрын
Fireya ketay ye tmhrt bet msaka btseriln yesamnt program betam desilrganl ketalak akbrot gar teykalew sakachuuu bzzztttt ybel
@frehiwothmariam9744
@frehiwothmariam9744 2 жыл бұрын
I love all your shows, keep the good job. By the way, where do you keep banana slices ? In the deep or in the middle of compartment ? Thanks
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
In the deep dear.
@oromiyaanyaalaliftuu1064
@oromiyaanyaalaliftuu1064 2 жыл бұрын
edet eda modachu 😍😍😍
@mismtg5829
@mismtg5829 2 жыл бұрын
Benatachhu attfu betam kemwedachew sewoch mekakel nachhu wdddddd shef tonde tenak Hulu negerachhu ybarek
@mekiyahaile7452
@mekiyahaile7452 2 жыл бұрын
መተጋገዝ ደስ ይላል የኔምውድ ያግዘኛል ደሞ እሚሰራው ሲጥም
@fekernehelave7884
@fekernehelave7884 2 жыл бұрын
Arif program new gin ,ligachu besmh kmtrh Papa malt aslmdat
@berkaetdebritu9375
@berkaetdebritu9375 2 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌👌መልካም ቤተሰቦች 💚💛❤️
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew 2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይቭ
@nejatahmed5434
@nejatahmed5434 2 жыл бұрын
Pasta yesra yebakawal lemajemerya
@emu477
@emu477 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምውዳቹ ከኔ በላይ የቅዱሳን አምላክ ይውደዳቹ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ
@bazakason8474
@bazakason8474 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ ምርጦቼ 😍😍😍😍😍
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 2 жыл бұрын
Chiefu, I love your jokes!👏🏾
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew 2 жыл бұрын
ሰብስክራይቭ በቅንነት
@frehiwotteshome1905
@frehiwotteshome1905 2 жыл бұрын
እኔ እደ አንተ አይነት ባል እየጠበኩ ቆሜ መቅረቴ ነው በጣም ነው ደስስስ ምትሉት
@behaylwatefera4976
@behaylwatefera4976 2 жыл бұрын
እኔ የጠጣሁት ነዉ የመሰለኝ ተባረኩልኝ😘😘😘😘😘😘
@kelemm8046
@kelemm8046 2 жыл бұрын
ውይ መታደል የማላቀው ባሌ ምን አይነት። ትሆን
@hanamulugeta7405
@hanamulugeta7405 2 жыл бұрын
Ere,frye mashnuna shukawn bayeshw?
@saradezi8588
@saradezi8588 2 жыл бұрын
Thank you.
@dawitkassa8789
@dawitkassa8789 2 жыл бұрын
Amazing family! Great skills, Dagi!!
@selinatadesse3544
@selinatadesse3544 2 жыл бұрын
የኔ አንደኞች 👏👏👏👏👏♥️♥️♥️♥️♥️
ፍሬ ሰክራ ቤተሰቡን በጠበጠች
21:50
Frie Dagi Family
Рет қаралды 173 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 61 МЛН
ምሳ ግብዣ በቤታችን
25:37
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 328 М.
ሊያ ከ EBS የተባረረችበት ምክንያት ስሙ
1:37
Winner tube ዊነር ቲዩብ
Рет қаралды 929
House Blessing + House Tour 🏠😍
5:10
Boy Tapang Vlogs
Рет қаралды 420 М.
OMN: ODUU MUDDEE 18, 2024
23:33
OMN
Рет қаралды 15 М.
የማማዬን ፀጉር ቆረጥኩት | ደነገጠች
28:22
Frie Dagi Family
Рет қаралды 97 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН