KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ለመጀመሪያ ጊዜ ልደት ኢትዮጵያ ዉስጥ አከበርን
6:18
ዲያስፖራ አግብቼ ከሀገር ወጣለሁ ናሂ ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ
22:06
Сестра обхитрила!
00:17
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
00:59
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
00:41
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
የተንቢ ቶንዴን ልክ ልኩን ነገረችው | በጣም ደነገጠ | የኔ ባል ከሚሊዮኖች አንድ ነው
Рет қаралды 75,715
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 189 М.
Frie Dagi Family
Күн бұрын
Пікірлер: 594
@FrieDagiFamily
Жыл бұрын
ፍሬ በጣም ደነገጠች | ምግቡ ተበላሸባት kzbin.info/www/bejne/oGmTdJljbbiVgrM
@mabeetothman
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tirhasasefa640
Жыл бұрын
❤❤❤እኔ ራሱ በጣም ነው ምወዳቹ እኛም ፀልዩልን እንዲኣይነት ፍቅር የሞላበት ትዳር እንዲኖረን
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
እኔምሰመለሰአሰትምራለሁባሊን
@iui44i22
Жыл бұрын
😂❤❤❤❤😊
@rehmaemam571
Жыл бұрын
❤❤ ፍርየ ቶደ የኔ ድብሸ ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤ፍቅር የሆነ ቤተሰብ
@AnunRahma
Жыл бұрын
ያ አላህ ለዚ ቤተሰብ በመልካም ልጆች ባርካቸው የሰጠሀቸውን ሺ አድርግላቸው
@FrieDagiFamily
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
Жыл бұрын
@@FrieDagiFamily 🥰🥰 ፍርየ የኔ የሰት በላይ አንችን ሳይ ሴትነቴን እወደዋለሁ በተለይ ፅዳትሽን ስወደው የቤትሽ የራስሽ የልጅሽ ና ለባለቤትሽ ያለሽ ክብር አለ ማመስገንም አለ ማድነቅም ንፍግነትነው የምር ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር በፍቅር በሰላም ቤት ሙሉ ልጅ ወንዳችሁ ለማርጀት ለመጦር ያብቃችሁ ፈጣሪ🥰🥰🥰🥰
@userenter2635
Жыл бұрын
ምርጥ ባል እና ሚስት መቼም የጨዋ ልጅ ጨዋ የልጃቸው ስርአቱ እንግዶችን በክብር ሰላም ብላ ምርጥ ሕፃን እግዚአብሔር ያሳድግሺ የኔቆንጆ❤👌😍
@saradezi8588
Жыл бұрын
እንግዳ ተቀባዯች ባልን ሚስት ፍቅር ናችሁ ❤❤❤❤❤🙏🏾
@FrieDagiFamily
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ❤🙏
@ensratube
Жыл бұрын
ፍርዬ እና ቶንዴ እስከ ልጃቹ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ቤታቹ የበረከት ቤት ይሁን አይጉደልባቹ ሁሌ መሶባቹ ቤታቹ ሙሉ ይሁን ማማዬ ትደግላቹ ሺ ትሁንላቹ 💚💛❤❤❤❤
@FrieDagiFamily
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️ እናመሰግናለን ❤❤❤
@melonimarkon1813
Жыл бұрын
በጣም ልዩ ባል እናት አባት ሁሉ ነገር ነው ቶንዴ በጣም በጣም ልዩ ሰው ነው ጨዋ ያሳደገው❤❤❤❤❤ፍርዬም እኮ እናት ነሽ እሱ ለምን እንደዚ ጥሩ ሆነ ስትይ ያንቺ መልካምነትሽን እይበት❤❤❤❤
@mekanmenkire9479
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ አዲስ አበባ ላይ ዘመድ ከሌለ ይከብዳል ለአንድ ቀን አዳር ኤምባሲዉም ነፃነት የለዉም በካሜራ የተከበበ ነዉ ሁሉነገር እና ስቀዉ ተጫዉተዉ ተደስተዉ በነፃነት ስላዬዋቸዉ ፍርዬና ሼፍ ቶንዴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ❤
@FrieDagiFamily
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️
@ብትአብዱሠኢድ
Жыл бұрын
ደሥ የምትሉ ቤተሠቦች አላህ ይጠብቃችሁ ሚጣየ የኔ ጣፋጭ አላህ ያሣድግሽ የኔ ፍቅር
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
Жыл бұрын
የኔ ቆጆ ህፃኗ አላህ ያሳድግሺ ልጅ አስተዳደግ ፍሬና ቶደ አንደኛ ሺ ትሁንላቺሁ ያረብ
@FrieDagiFamily
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️ እናመሰግናለን🙏❤️
@sablekassaye3751
Жыл бұрын
ቤታችሁን እግዛቤር ይባርክ ይደግነው እኮ እንደዚህ ነው ብዙ ጊዜ እንግዳ አይጠፋም ከቤተሰቦቻችሁ የወረሳችሁት ነው ሊመሰገኑ ይገባል ተባረኩ ማማዬ የማሪያም ፍሬ ሺ ትሁን ትልቅ ደረጃ ትድረስ❤❤❤❤❤❤❤
@FrieDagiFamily
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️ እናመሰግናለን ❤️
@alemgebremeskelbza9356
Жыл бұрын
ፍሬ ስሞትልሺ ስልክሺን ላኪልኝ በቲክቶክ ማሚቶ ፈቅር ይዞኛል ልጄን ነው ምትመስለኝ
@alemgebremeskelbza9356
Жыл бұрын
ቲክቶኬ maki 4444 new ehsi
@ማሪያምየአበርችኝ
Жыл бұрын
እናተ እደዉ እደሳራና አብርሀም እግዳ ተቀባይ ናችሁ እግዛብሔር በብዙ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤
@FrieDagiFamily
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤️🙏😍
@رهيمةبنتبابا
Жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ ከዚህም በላይ ይጨምርላችሁ ምግቡ ግን ሆደን አጮካችሁት እኔ ከማዳም ቤት በሳሞሌ ደረኩኝ ኡፍ
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
Жыл бұрын
እረ ለሚ በሳቅ😄😃😃😂 የሼፍነት ሞያ የለዉምዴ አላለችም ደሰ የምትለዉ ነገር ሰትበላ ከልቧ በቃ ደሰ ትላለች አሉ አንዳዶች ወይ አይበሉ ወይ አያሰበሉ
@emutube9137
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ትክክል
@fatumafatuma870
Жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@ራቢራቢ-ኰ9ገ
Жыл бұрын
ፈጣሪ ይስጥሽ ለምለም የኚ ጀግናገሩን እርህ ሩሁን እነፍሪኜ ደግሞ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አንድጋ አርጁ ከቶዴጋ
@ማርያማዊት
Жыл бұрын
ለሚ ኮንፊደሰ ሲበዛ ያሰጠላል ምግብ ሰትበዪ እንደ ሴት ብዪ ወሬ አታብዢ አድንቂ አቃቂር አታውጪ እነፍሬ ለሰው ያላቹ ክብር ደሰ ይላል ከነባለቤትሸ ማማዬም ለቁም ነገር ትብቃላቹ❤❤❤
@soso-ji9np
Жыл бұрын
ፍርዬ እና ቶንዴ እግዝያብሄር አምላክ ይባርካችሁ ልጃችሁን ድንግል ታሳድግላችሁ ለእመቤቴ የሚሳናት የለምና በሁለተኛ ልጅ በረከት ትጎብኛሽሁ ስወዳችሁ ኑሩልኝ ❤❤❤
@ጎሳልበየቃለሰናየ
Жыл бұрын
ቤት የእግዚአብሔር ነው ፍርየ ጎበዝ የኔ እግዳ ተቀባይ ደስስ ስትሉ የተባረከ ይሁን❤
@Selamtube-t2r
Жыл бұрын
ፍርዬ ጌታ እየሱስ መንታ ልጆች ልጆች ይስጥሽ ተባረኩ ቶንዴ ምርጥ የቤቱ እራስ ተባረኩ❤❤❤❤❤
@massimassi8646
Жыл бұрын
ፍርዬ የኔ ልበ ቅኖች በጣም የምወዳችሁ በተለይ ልጃችሁ ስታምረኝ ጨዋ ትልቅ ደረጃ ፈጣሪ ያድርስላችሁ የኔ ማሮች
@hiwathabti1620
Жыл бұрын
እንግዳ ተቀባዩ ደሰ ሰትሉ ፍቅራችሁ ይጨምረላችሁ❤❤❤❤
@sifenshume7726
Жыл бұрын
ቶንዴ በጣም የሚከበር እና የሚመሰገን ባል ነው እውነት ፍርዬም ድንቅ ሴት ነሽ እውነት ለቤትሽ ለባልሽ ያለሽ ክብር እና ፍቅር ልዩ ነው እውነት እግዚአብሔር ማሚቶን ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤ለምለም ምርጥ ሴት ተባረኪልኝ 🥰
@malikmajid2034
Жыл бұрын
የኔ ምርጦቺ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ፍሬ ና ለምዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ ሩሩ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZainabZeynu
Жыл бұрын
ዋው ፊሬ ግን ሀገር ልገበ እጂ አድቀን አችቤት እግዳ መሆኔ አይቀርም። ሌላው ቢቀር ቡና ለመጠጣት
@FrieDagiFamily
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሀገርሽ ያብቃሽ ቤት ለእንግዳ 🙏❤️
@Faeza852
Жыл бұрын
ቡናውን ይዘሽ ባይሆን😂😂
@ZainabZeynu
Жыл бұрын
@@Faeza852 ችግር የለውም ግን መስፈርት አለው ቡና ይዞ መሄድ ለምሳሌ ፍሬ ወንድ ልጂ ከናቃጭሉ አላህ ብያስቅፋት ቡና ብቻ አይደለም ጋንፎና አጥሚትም ይዤ ሄዳለው ትኩስ ቅቤ አናቱዋላይ አረግላት ነበር ምክንያቱም የኛ በህል እድዝህነው ፍሪየ ወጣም ወረደ አድቀን እግዳሽነኝ ቤት ለግዳ ብለሻል ።
@MixMix-tv7xe
Жыл бұрын
ፍርዬ ልክ ነሽ ብዙ ሴቶች ትዳር ዬሚበተነው ከሴቷ ችግር ነው በርግጥ ሁሉም ሴት አንድ አይነት አይደለም ነገርግን ሴት ብልህ መሆነ አለባት ከምንም በላይ
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
Жыл бұрын
እንደዚህ ያሉ ባለትዳሮች እያሉ ባምሳ ልብ አድርቅ እያየን እንደርቃለን በርቱልኝ የሚጣየ ቤተሰቡች አደገች የኔ ማር እድግ በይ በሉልኝ ለምለምየ የሴቶች ተምሳሌት ጄግና በራሷ የምትተማመን በጣም ነው የምወዳት
@AzemeraGetenete
Жыл бұрын
ወይ አገላለፅ እግዚያብሄር አምላክ ከዚ በላይ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ምን አለ የናተን ግማሽ ለእኛም ቢሰጠን❤❤❤❤
@GrDgg
Жыл бұрын
ማሻአላሀ ሄር ነገር ቤታቹ ይግባ አላሀ በውድ ልጅ ያብሽብሻቹ አሚን በሉ
@FrieDagiFamily
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️
@enanu7590
Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@mengistubirhan87
Жыл бұрын
የተንቢ የህፃኗን ከንፈር ለምን ትስሚያለሽ? በጣም ብልግና ነው።ወላጆች እንደዚህ አይነት ህፃኗ እንዳትፈቅድ ማስተማር አለባችሁ።
@netsanethagos261
Жыл бұрын
ቤታችሁን እግዛቤር ይባርክ ምርጥ ባል እና ሚስት
@አላህወኪል-ኈ7ዘ
Жыл бұрын
ለሚ የኔ የዋህ በጣም የምወድሽ የማከብርሽ ብቻ አላህ ይጠብቅሽ ሌላው ደሞ ከነዚህ አይነት ቤተሰቦች በመተዋወቅሽ በጣም ተጠቃሚ ነሽ እነፍሬ ሰለሁሉም ነገር መማር ትችያለሽ እኔ በጣም ነው የማከብራቸው የምወዳቸው ለመጀመርያም ጊዜ ነው ኮሜንት የፃፍኩት
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
Жыл бұрын
ፍርዬ የኔ ቆጆ እንግዳ ተቀባይ❤❤❤❤ ደስ ስትሉ
@SilloSilo
Жыл бұрын
ማሻአሏህ በጣምታስቀናላችሁ አሏህ ይጨምርላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
@tgtigu1516
Жыл бұрын
ተባርኩ እንዲህ ነው ኢትዮጵያውነት🎉🎉❤
@FrieDagiFamily
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏❤️
@Senait-gu4nz
Жыл бұрын
@@FrieDagiFamilyትለያለሽ እማዬ❤❤❤
@feventesfaya-g9t
Жыл бұрын
የኔ መልካሞች እጅግ ደስ የምትሉ መልካም ቤተሰቦች ኑሩልን አንድ ጥያቄ አለኝ ፍርዬቪዲዮቻችሁን በስልክ ሳየው ጥራቱ ኖርማል ነው ግን በቲቪ ሳየው ለምሳሌ አሁን ይለቀቃችሁት ቪዲዮ በጣም ከለር በዝቶበት ጥራቱ ልክ አይደልም በስልክ ሳየው ደሞ ኖርማል ነው እስኪ አንቺም በ ቲቪ እይውናሞክሪው መልካም ፈቃድሽ ከሆነ 🙏
@FrieDagiFamily
Жыл бұрын
እሺ እናመሰግናለን እህቴ አየዋለሁ 🙏❤️
@frehiwotkidane2963
Жыл бұрын
ትክክል ነው ጥሩ ባሌቤቷ ነህ ግን የምታናደኝ እሳን prank ስታደርጋት እኔም አለቅሳለው ለዚህ ነው አታስለቅሳት እባክህን prank አታድርጋት በእመቤቴ እኔ ደስ አይለኝም በእመቤቴ ጥሩ ባል ነህ ግን አደራ You can prank different people but not her she has light heart like me that’s why she’s crying
@Angel-rg3xn
Жыл бұрын
ወይኔ ፍርዬ እመብርህን መልካም ሴት ትዳርሽን ያብርሀም የሳራ ያርግላቹ አሁንም በዝ ትጎብኝሽ እመብርሀን እርግጥ ነዉ ማማዬም 1000 ሺ ነች ግን አሁንም ትጨምርላቹ በጣም ነዉ የምወዳቹ ግን ችግሬ ኮመት መፃፍ ሰነፍነኝ በዛነዉ እጂ ሁሌ👍የምከታተለዉ በጣም ነዉ የምወዳቹ ደሞ ቴዴን የሰጠሽ እግዛብሄር የልብሽን መልካምነት ቅንነት አይቶነዉ እደዚ አይነት አጋር የሰጠሽ አሁንም የልብሽ መሻት ከሀጣት በስተቀር ሁሉንም ይፈፅምልሽ እህቴ❤
@abayabay3382
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችው ማሮች❤❤❤❤❤❤ ወይኔ አጀራ አማረኝ 😢ምራቄን ዋጥኩት እኮ ለሚ እር አጉርሽኝ 😂 አስደት አይኑ ይጥፋ😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiwot8978
Жыл бұрын
አምላከ እስራኤል ይህን ቤተሰብ በመልካም ልጆች ይባርካችው የሰጠሀቸውን ሺ አድርግላቸው❤❤❤🤲🙏
@directeroffice
Жыл бұрын
ፍሬዬ ከነባለቤትሽ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ እግዚአብሔር ❤❤❤
@haregmak1519
Жыл бұрын
ማሚቶ እኮ ስርሀቷ በሞገስ በክብር እድግ በይ የኔ ወርቅ❤❤❤ የፍሬ ዳጊ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካቹ
@tsehayfikertube
Жыл бұрын
ፍሬዬ ከነባለቤትሽ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ❤
@naniejigu7658
Жыл бұрын
ፍርየ የኔ መልካም እግዚአብሄር በብዙ ይባርካችሁ ማሚቶን ያሳድግላችሁ እናም ባለፈዉም ጠይቄሽ ነበር የፈጢራዉን አሰራር አሳይን
@FrieDagiFamily
Жыл бұрын
አሜን 🙏❤️ እሺ ❤️
@AminaAmina-dw1lq
Жыл бұрын
እንደ ፉንጋ በጣም ነውኮ የምንወዳት የኔ ልእልት
@TsiTsi1111-h8u
Жыл бұрын
ትክክል ነው የበትሰብ ምርቃት ይጠቅማል በተለይ በባል
@ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
Жыл бұрын
ፍርየ አላህ ይጠብቅሺ አቤት አገላለጽ አብራችሁ አርጁ ያሰባችሁትን ይሰጣችሁ የኔ ውድ
@sasjjbxnxnxjxj951
Жыл бұрын
ፍሬና ዳጌ የኔውዶች አላህ ከደረጃዉ ያድሪስላችሁ ማሜቱን የኔ ጣፍጭ ማሜቱ ያድት ሺ ያድርግላችሁ
@FrieDagiFamily
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😍❤️
@ሪሀናአሊ
Жыл бұрын
ለሙ ኮ ስበላ ጥርግ ነዉ No ፈረሀት😅😅 አይይ ለሙ
@emufrdowesyoutube5922
Жыл бұрын
ብል አፊያ ማሻአላህ ነው የሚባለው ማማየ የሆድና የግባር ሽሽግ የለውም ይባል የለ ግልፅ ሰው
@ሪሀናአሊ
Жыл бұрын
@@emufrdowesyoutube5922 ማሻአላህ
@saradezi8588
Жыл бұрын
ፍርዬ እንኳን አንቺ እኛ ተመልካቾቹ የምንመሰክረው ነው ባልሽ ስለሆነ አይደለም ያመሰገንሽው እውነትሽን ነው የተናገርሽው ያስታውቃል❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ረድኤት
Жыл бұрын
ለሙ ደስ የምትለይ ግልፅኝነቷ ትበላ እቤቷም ሆነ እሰቤት አደነው ለሙዪ ብልይ ፈሬ ቶዴ እኔም አገሬ ትገባ እመጣለሁ ፍሬዪ❤
@FrieDagiFamily
Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@yshetsfaya1323
Жыл бұрын
የፍርየን ቤተሰብ እንደኔ የሚወደው ሰው አለዴ በስመአብ ውስጤ በደስታ ተሞልቶ አይኔን ሰክቸ የነሱን ቢድዮ ሳይ ቢያርዱኝም አልሰማ ፍርየ የዋህ ንፁህ እመብረሀንን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lemlem5091
Жыл бұрын
ለሙ እና ፍርዬ መልካም እህቶች በታም ነው የምውዳችው ለሙ ❤
@habhabshi1493
Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ፍርዬ እኛ ሽዋዎች ደግ ነን እስኪ ሸዋ የት ናችሁ ዉዶች 😊❤❤❤
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ
Жыл бұрын
ደብረብረሀን ነኝብላለይ እኮ
@ቅዱስሜካኤልዋስጠበቃዬ
Жыл бұрын
ፍርዬ የኔ እንግዳ ተቀባይ ለሙዬ የኔ ሳቂታ የኔ ሁለገብ ማሚቶዬ የኔ ተወዳጅ እንዲሁም ዘፍ ቶንዴ ❤❤❤❤እወዳችኋለሁ ኑሩልኝ
@yoditmekonen3379
Жыл бұрын
ትልቅ ሰው ማለት እንግዳ የሚቀበል ነው ተባረኩ. አጋእዝትነ ስላሴ ሁሌ ቤታችሁን ይባርክ . አይለያችሁ. ❤❤❤❤
@yemarshetlegese368
Жыл бұрын
ፍሬ በጣም ነው ያኮራሽኝ እንዲሁም ቶንዴ በጣም አስተማሪ ነሽ በቃ ቃላት የለኝም ስለ ትዳር ...... ብትሰሪ
@FevneAberhim-ks1wu
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤታችሁ በረከት ፍቅር ጤና ይብዛላችሁ ደስ የምትሉ ባለትዳሮች ናችሁ የባለቤትሽ ቤተሰቦች ም በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው እና ልጅ የአባቱን እና የእናቱን ይወርሳል ለሚ መልካም ልጅ ነሽ አንችልም ጡሩ ህይወት ትዳር ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@galzamgal7940
Жыл бұрын
ለናተ ቃል የለኝም በማሪያም ምልበል አቤት ቸርነት ❤❤❤❤❤
@ያልተኖረልጅነትአለቀበስደ
Жыл бұрын
ፍርየ አላህ ሌላ ልጅ ይስጥሽ ለማሚቶ ወንድም ያረብ
@amutube2400
Жыл бұрын
ምርጥ ቤተስብ እንሻ አላህ ሀገር ስመጣ እንግድነት እቤተቸዉ ትጋብዙኛለችሁ🙂💝
@FrieDagiFamily
Жыл бұрын
ለሀገርሽ ያብቃሽ እህቴ ቤት ለእንግዳ❤
@HayimFiker
Жыл бұрын
@@FrieDagiFamilyፍርዬ ለገና እመጣለሁ እንግዳሽ መሆን ተመኘሁ ከሳውዲ❤
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ
Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች ለሙዬ የኔ ጀግና ፍርዬና ዳጊ የኔ ምርጦች ምርጥ እግዳ ተቀባዮች ናችሁ❤❤❤❤ ፍርዬ ደብረብረሀን የአማቶቼ አገር ነው ምርጥ አገር ነው❤❤❤
@selamawitwondimu-yu5pr
Жыл бұрын
ፍርዬ እንዲሁ አንዳላችሁ እግዚያብሔር ይባርካችሁ::ፍርዬ የኔም ባል እንዳንቺ ነው የኔማ ጭራሽ ባልሰራ ደስታዉ ነው ::ፀጉሬን በየሣምንቱ ካልተሰራው እንኳን የኮርፈኛል::
@sablacell1012
Жыл бұрын
ፍርዬ የኔ ማር አንችምተመርቀሻል እሱም ተመርቆል ትለያላችው እኮ የአብርሃም የሳራ ቤት ይሁን
@emuyahya9351
Жыл бұрын
ጎበዝ ፊሚሊ❤ ትንሿ ቆንጆ❤ አቤት የተቢ አድ የሳውዲ ፖለቲካ አና አቺ ምን አገናቹ ሳውዲዎች ዝም ብለው ሰው ገዳዮች አረግሻቸው አካበድሽ😊 አዳድ ሰዎች የሆኑን ሰዎን ለማመስገን የሆኑትን ዝቅ ማረግ አለብን ይመስላን😊
@bettyaddisethiopia8537
Жыл бұрын
ፍርዬ እና ቶንዴ ቤታችሁ ከበረከት አይጉደል ማደጎዋችሁ ሁሌም ይሙላ የመአድ ገበታችሁ ይትረፍረፍ የነካችሁት መልካም ነገር ሁሉ በእጥፍ ያፍራ የሰው ፍቅር ይብዛላችሁ እወዳችዋለሁ።❤ ዱባይ የመጣችሁ ጊዜ ግን ስላላገኛችሁ አዝናለሁ😢
@ShibreSis-ir2uy
Жыл бұрын
ቤታችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ❤❤እንግዳ ተቀባዮች❤❤ ባልን ሚስት ፍቅር ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ታምራላችሁ ለሙዬ የኔ ወድ ፍሬዬ እና ቶዴ በጣም ደሰ ተላላች❤❤❤❤
@bethelehem4989
Жыл бұрын
ዋውውውው ደስ ይላል እንግዳ መቀበሉ ባህላችንንም ነው ግን ለተንበይ ጥያቄ አለ አዎዎ በጉራጌ ባህል አፍ ይሳማል መሰለኝ ቢሆንም ግን የማርያምፍሬን አፎን ስትስሚ አየኃት ደስ አይልም ሊያውም በዚህ ክፉ ዘመን ልክ አይደለሽም እንዳትደግሚው ያስጠላል በተረፈ ታምራላችሁ ስጋው ግን ስትበሉ ተጠንቀቁ የምን እንደሆነ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@ፍቅርነኝእናቴንናፊቂ
Жыл бұрын
ያገራልጂ ደብረብርሀን ማነውእንደኔየናፈቀው❤❤❤❤❤ለሚእናመሰግናለን
@MB-wn1ym
Жыл бұрын
አረ ላምላም ሰቤት እንዲዚህ አይበላም ሴት አባላሏንና አነጉገራን እረጋ ትላለች ብዙም ገንዘብ አትውደጅ
@bethelehem4989
Жыл бұрын
እኔ በግሌ እንደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይነቴ አዝናለሁ 💔 የቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ ሲጠጣ እኛ አንጠጣም ብለን ብንል ፍብሪካውም በገፍ እያመረተ አይሸጥም ነበር ወይም በሌላ ስም ቀይሮ ይሸጥ ነበር እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ
@TayuG-n3j
Жыл бұрын
ፍሬ የምወድሽ በምክንያት ነው።ምክንያቱን አንድ ቀን ደውዬ እነግርሻለሁ።
@atsedaatseda8208
Жыл бұрын
ፍሬ በጣም ጥሎብኝ እወድሻለው ጤናና እድሜ ይስጥሽ ከመላው ቤተስቦችሽ ጋር ❤እንግዳ ተቀባይ
@ethiopiaagere5699
Жыл бұрын
ፍርየ የኔ ቆጆ ከነባልተቤትሽ የተባረከ ትዳርና ህይወት እድኖርሽ እመኝልሻለው ልጂሽንም ፈጣሪ ያሳድግልሽ የኔ ፈገግታ እወዳቺሁለው ❤❤❤🙏
@Tube-kk2vt
Жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@AminaWorake
Жыл бұрын
SAW❤
@MinaJemal-vc2ky
Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉
@HawaAhmed-n2p
Жыл бұрын
ትክክል ፍርዬ
@FrieDagiFamily
Жыл бұрын
❤️🙏❤️🙏
@tgtg3001
Жыл бұрын
ፍሬን ግን ማግኘት ምችልበት መገድ በምን ይሆን🤔 ከምሬነው በጣነበር ምፈልጋት አድርሱልኝ ይሕን መልክት አመሰግናለሁ
@makeiawerkenh9671
Жыл бұрын
ፍሬዬ የኔ መልካም እንግዳ ተቀባይ ሰው ሰው በመሆኑ ሰው አክባሪ 🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹
@FrieDagiFamily
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ ❤️🙏
@layelaalayelaa6282
Жыл бұрын
ዋው ፍቅራቹህ ደስ ሲል እንዳቺ አይነት ባል ይስጠን ያረብ ❤❤❤❤❤
@MadeenaAli-r6w
Жыл бұрын
አስላሙአለይኩም የመዳን ቅመሞች አላህ ሰላማችንን ያብዛልን ማነዉ እደእኔ በልጅናፍቆት እሚቃጠል በላይክ አሳዩኝ
@Semir71166
Жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም እኔ አለሁ አላህ በሠላም ያገናኘን
@ቅንልብFano
Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አማራ ክልል ከየት መጣህ አይባልም ጠብ እርግፍ ብለን የምናስተናግድ ከምር የኔም የሽዋ ልጅ ነኝ ጥር ላይ ንግስ ሰው ሳንጠራ በገፍ ነው ድግስ የምንደግሰው ምክንያቱም የምናውቀውም የማናውቀውም ሰው ሰለሚመጣም እንጀራ ጠላው ውጡ በገፍ ይሰራል ሰው ይመጣል ቤት ለቦሳ ብለን ተቀብለን እናስተናግዳለን ማደር ከፈለጉም ያድራሉ ካልፈለጉም አስተናግደን እንሸኛለን ናውቃቸውም ግን እናስተናግዳለን ከየት መጣችሁ አንልም ኢትዮጵያዊነት በቂ ነው 😢😢😢😢ይህን የዋህ ህዝብ ጦርነት ከፈቱበት ሰው በልቶ ይጠግብ የማይመስለው ገበሬ ያረሰውን የደረሰውን ሰብል በትላልቅ መሳሪያ አቃጠሉበት😢😢😢😢የዋሁ ህዝቤ 😢
@Ty23r
Жыл бұрын
እረ ምርጥ ሰውናችሁ የምር አላህ ይጨምርላችሁ አቀራረቡ ራሡ ያጠግባል
@FrieDagiFamily
Жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏❤️
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
Жыл бұрын
ዋው ሁለት በተለያየቦታ የምወዳቸው በአንድ ላይ ሳያችሁ ደስ ብሎኛ ላይቨ የገባችሁትንም እያየሁ ነበር ሁለት መልካም እህቶች በአንድ ላይ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
@FrieDagiFamily
Жыл бұрын
እናመሰግናለን❤
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
Жыл бұрын
አንድ ነገር ልንገርሽ ፍሬ ያናደደኝን በጣም ነው የምወዳችሁ ግን አገርቤት የመጣን ግዜ ማማዬን ልጄ በጣም ስለምትወዳት እኔም እንደዛው ብናገኛችሁ እንወድ ነበር ግን ምንም ፍንጭ የለንም የት እንደምትኖሩ እና ግን አሁን ጎሮ ስትይ ተናደድኩእኛ ያረፍነው ሲሲዲ ገስት ሀውስ ስለነበር ጎሮ ለሲሲዲ ቅርብ እንደሆነ ከዛ መተው የነበሩ ሰዎች ነግረውኛል ሳመር ላይ መጥተንነበር ለሁለት ወር እና ግን አለፈ
@FrieDagiFamily
Жыл бұрын
@@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ አይዞን እግዚአብሔር ስላልፈቀደ ነው እንጂ ስልክ ቁጠሬ እኮ ብዙ ቪዶዮዎች ላይ ነበረልሽ ለማንኛውም እግዚአብሔር ሲፈቅድ ሌላ ጊዜ ስትመጪ እንገናኛለን
@ወሎየነኝየወልዲያልጀ
Жыл бұрын
ፍርየ ኡፍ ስለቶንዴ የተናገርሽው ልብ ይነካል ጓዳየ አልሽው 🙏ያረብ አብራችሁ አርጁ ማማየን ድራችሁ የልጅ ልጅ አይታችሁ በልጅልጅ የምትጦሩ ያድርጋችሁ ከሼፍ ቶንዴ ጋር በነጭ ሽበት በፍቅር ኑራችሁ በምርኩዝ ቆዳችሁ ሽብሽብ ብላችሁ እንያችሁ በይቱብ 😂😂😂😂
@hilinagebeyehu2183
Жыл бұрын
ደስ ስትሉ አዎ ቶንዴ ቅን ሰው ይመስለኛል አንቺም ግን እንቁ ነሽ አልገባሽም
@Debrebizen-w8m
Жыл бұрын
ከሁሉ የማረከኝ የእንግዳዋ የጉርሻዋ አጠቃለል እና አጎራረስ ❤👍በጣም ማራኪ ናት
@neima
Жыл бұрын
ፈጣሪ በፍቅር ያኑራቹሁ ማሚ ሺ ትሁንላቹ የበረካ ልጅ አንዱ ይበቃል በፍቅር አርጁ ተባረኩ
@yeshumethiolove275
Жыл бұрын
ለሙኮ አዎ ነጭ ነጮን ነው😊ወይኔ ኢቺ ነጭ ነጮን ግን ዘመዴ በኮፒ ራይት እንዳይከሰን የሱናትኮ😂❤ፍርዬ ይመቻቹ❤
@FrieDagiFamily
Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@ejigayehuashine3843
Жыл бұрын
ፍርዬ እባክሽ እንደዚህ አይነት አስተማሪ ቪዲዮ ስሪ
@EnatTube-cr9fj
Жыл бұрын
እውነት እውነት ነው የሸዋ ልጅ ሰው በልቶ የጠገበ አይመስለውም❤❤❤
@selambougale9614
Жыл бұрын
ፍርዬ ሰወድሺ የሀገሬ ልጂ በፍቅር የተሞላቤት የኔ ጀግና 😍😍😍 ለሚ ሰወድሺ እናመሰግናለን ሀገራቺንን ስለምትወጂ ልን 👍👍👍
@FrieDagiFamily
Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@selamselam918
Жыл бұрын
እግዝአብሄርን ፍረየ የዛሬ ምክር እንዴት ሰርስሮ ዉስጤ እንደገባ አትጠይቂኝ እግዝአብሄር ይስጥሽ ልጅሽ መድሀኒአለም ብርርርርክክክ ያድርግላችሁ🙏 ግን ፍሪየ እንዴት ታድያ ለኛ ላላገባን እህቶችሽ በሳምንትም ይሁን በሁለት ሳምንት ምክር ጣል አታድርጊልንም 🙏
@zainabyzz
Жыл бұрын
ማሻአላህ ፍቅር የተሞላበት ቤተሰብ አይለያቹህ ለማማየም ወንድም እህት አላህ ይስጣት ማማየ የኔ ጣፉጭ አላህ ያሳድግሽ አገር የምትገዥ ያድርግሽ ለማማየ አድርሱልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Faeza852
Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ከክፉ ከምቀኛ ከሸረኛ ይጠብቃቹ ፍቅራችሁን ይባርክላቹ
@FrieDagiFamily
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️
@gwmateiwerku
11 ай бұрын
ፍርየ የኔም ባል እንዳች ባል ነው አዛኝ እሩሩ የሚረዳ የሚያስብ ኧረ ስቱ ብቻ ሌሎች ወንዶችም ሎቦና ይስጣቸው
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
Жыл бұрын
ፍርየ ሽፍ ቶን ቤታችሁ ሙሉ ይሁን አይጉደልባችሁ እውነት ነው እኛ ሽዋወች ስው በልቶ የጠገበ አይመስለንም ማይ ሽዋ 💚💛❤😍😍😍😍😍😍
@yeshichekole6302
Жыл бұрын
እነዚህ ጥንዶችን ሥወዳቸው❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
Жыл бұрын
ፍርዬ የሴትበላይ እወድሻለሁ ትዳራችሁን አላህ ይባርክላችሁ እማ
@FrieDagiFamily
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️ እናመሰግናለን 🙏❤️
@melekamufamilies6740
Жыл бұрын
Feriye yene konjooo yene setwoyzero sewodeshi eko bagegneshi endet des endemilegn
@hysuhuzeyfa3400
Жыл бұрын
ምርጥ ባልና ሚስት ማማዬንም አላህ ይጠብቅላቹህ ምግቡ የተባረክ ይሁን እኔም ሀገር ገብቼ እንግዳ ምጋብዝበት ቀን ነው የናፍቀኝ
@FrieDagiFamily
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን ❤ አንቺም ለሀገርሽ ያብቃሽ ❤
@nacciitdasalew8238
Жыл бұрын
Gobazii neshii ye mamaye enatii Good Luck ❤❤❤
@meserettesfu85
Жыл бұрын
የኔ ውድ ፍርዬ አንች ትለያለሽ ከነ ቤተሰብሽ አይ ለሚ ደሞ ማማ የኔን ንግስት ፉጋ እዳትይ እምምም ❤❤❤❤
6:18
ለመጀመሪያ ጊዜ ልደት ኢትዮጵያ ዉስጥ አከበርን
Lion Mother TV
Рет қаралды 279
22:06
ዲያስፖራ አግብቼ ከሀገር ወጣለሁ ናሂ ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ
Nahi Tube
Рет қаралды 85 М.
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 906 М.
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 7 МЛН
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
29:12
ፍሬ በጣም ደነገጠች | ምግቡ ተበላሸባት
Frie Dagi Family
Рет қаралды 69 М.
27:34
ሩታ እና አብርሽ ፍቅረኛሞች አደለንም አሉ.የማይታመን ነገር😱😭
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 177 М.
25:53
ጥዬሽ መሄድ አለብኝ እዚ መኖር አልቻልኩም 🥹
Helu Tube
Рет қаралды 44 М.
28:29
ከፍሬ ጋር ተለያየን | ማማዬ ከት/ቤት ስትመለስ ፍሬን አጣቻት | አልቅሳ አስለቀሰችኝ
Frie Dagi Family
Рет қаралды 132 М.
1:37
ሊያ ከ EBS የተባረረችበት ምክንያት ስሙ
Winner tube ዊነር ቲዩብ
Рет қаралды 984
24:07
PRANK |ፍሬ ለመጀመሪያ ጊዜ Prank ተደረገች !!!!!!!!! Frie Dagi Family #Ethiopia #YemariamFrie
Frie Dagi Family
Рет қаралды 352 М.
1:00:13
በጣም ነው የምወደው!! አርቴፊሻል ከተጠቀሙት ውስጥ አንዷ እኔ ነኝ !! #amlesetmuchie #amleset DrSelamawitMoges
Amleset Muchie
Рет қаралды 150 М.
18:22
ሃዋሳ እየሄድን መሃል በረሃ ብቻችንን ቀረን!🥺
Nahi Tube
Рет қаралды 251 М.
11:43
🟤 ዘደንቅ ናይ ቡን ጠቅሚ/ Home made Coffee scrub
Heri love
Рет қаралды 15 М.
23:41
የአንካራው ስምምነት ትልቅ ሚስጥር አወጣ ተረክ ሚዛን Salon Terek
salon tube
Рет қаралды 3,4 М.
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 906 М.