በተደጋጋሚ በአባቱ የሚደፈረው ታዳጊ ህፃን አሳዛኝ ታሪክ

  Рет қаралды 54,882

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Күн бұрын

Пікірлер: 301
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ወይኔ ገና ሳልሰማው ሰቀጠጠኝ ሱበሀን አላህህህ 😢😢😢😢
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
አምላኬ ልጄን ጠብቅልኝ 😢 በስደት ነኝ አባቱ ጋ ነው ፈራሁ ለኔ ቤተሰብ አልሰጥም አለ የንጀራ እናት አታሳድገዉም አለ ግን ያስፈራል ቅዱስ ሚካኤል አደራ አባቱ አንተ ነህ ያለንቅፋት ከክፉ በክንፎችህ ጠብቅልኝ
@mercybayissa
@mercybayissa Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅልሽ እህቴ::
@dawitselemon8731
@dawitselemon8731 Жыл бұрын
ሁሉም አባት አንድ አይደለም ደሞ አች
@የወንዝዳርማር
@የወንዝዳርማር Жыл бұрын
ያልሰማነው እንጂ ያልሆነ የለም የዝሙት መንፈስ እደጉድ ተበትኖዋል እራስ ወዳድ ሲኮን ጭፍን እንሆናለን ለስሜታችን እንገዛለን ልበ ስውር መሆን እጀምራለን አባት በገዛ ልጁ ላይ እዲህ አይነት የዝሙት ሰይፍ ሲያነሳ ያማል እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን
@ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ
@ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ልጄን ጠብቅልኝ😢በሰዉ አገር መከራየን የማየዉ ለልጄ ነዉ 😢😢😢😢😢😢😢
@bezalove558
@bezalove558 Жыл бұрын
Egzihebher ytebkewal. 🙏🙏🙏
@werikneshTube
@werikneshTube Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይጠብቃቸው😢😢😢😢
@rakdig7095
@rakdig7095 Жыл бұрын
😢😢amin
@yemsida1758
@yemsida1758 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅልሽ ነገር ግን ልጃችሁን ከአጎት አባት ከዘመድ በአጠቃላይ ከወንዶች ጠብቁ የሴት እናት አያት ጋር አስቀምጡ
@helenesayes9649
@helenesayes9649 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልንሽ
@Hayutiwolloyewa
@Hayutiwolloyewa Жыл бұрын
የምናዬውም የምንሰማውም ከባድ ነው አላህ ይጠብቀን😢😢
@yusrahabesha5612
@yusrahabesha5612 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@bezalove558
@bezalove558 Жыл бұрын
Amen
@NabiyatTube
@NabiyatTube Жыл бұрын
አሚን🥰🥰
@maqdashabtamuu3288
@maqdashabtamuu3288 Жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ልጆቻችንን ጠብቅልን ሰዉ አገር እየተቃጠልን
@emuzerihun761
@emuzerihun761 Жыл бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ ከክፉ ሠዎች አይን ልጆቻችንን ጠብቅ ለመስማት የሚዘገንን የሚያስፈራ ነገር ፍርድ የእግዚአብሔር ነው እሱ ይፍረድበት 😢😢😢
@mesiyenatan9054
@mesiyenatan9054 Жыл бұрын
ወይ አምላኬ አደራ ልጆቻን ይጠብቅልን ድንግል አደራሽን በሰው ሀገር የምከረተተው ለእሱ ነው
@SamsungA-zs9mj
@SamsungA-zs9mj Жыл бұрын
አላህ ይጠበቅልሽ💔💔💔💔
@mesiyenatan9054
@mesiyenatan9054 Жыл бұрын
@@SamsungA-zs9mj አሜን ውድ እህቴ
@elsajefter5596
@elsajefter5596 Жыл бұрын
Fetari yitebkkis ❤
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Жыл бұрын
ከእናትየው ህፃኑ ልጅ ተሻለ ህመሙን ለሃኪሙ አሳወቀ ጎበዝ ነው ህፃኑ
@adaecnh5992
@adaecnh5992 Жыл бұрын
ለሙስልም እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለታላቁ ጾሞ ረመዳን አደረሳችሁልን
@hduud4995
@hduud4995 Жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
እናመሰግናለን😊
@hdbnokjul
@hdbnokjul Жыл бұрын
እና መሰግናለን እንኳን አብሮ አደረሰን
@hayatabate2636
@hayatabate2636 Жыл бұрын
እኳንአብረንአደረሠን
@الحَمْدُِلله-ح6ح6ي
@الحَمْدُِلله-ح6ح6ي 9 ай бұрын
እካን አብሩ አደረሰን ወዴ🎉❤❤❤
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 Жыл бұрын
እግዝዮ ማሃረና ክርስቶስ ምን ጉድ ነው ፈጣሪ ልጆቻችን ጠብቅልን 🥺🥺🥺🥺🥺
@adanechworknieh67
@adanechworknieh67 Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን የሚያስደነግጥም ነገር ነዉ በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ ስለ ገብረ ሰዶማዊነት ይናገራል እግዚአብሔር የሚፈየፈዉ ነገር ነዉ ሀጢያትም ነዉ ግን በዚህ ልክ አባት በልጁ ላይ ያስደነግጣል እናመሰግናለን ብስሪና ሜሪ
@rozaroza381
@rozaroza381 Жыл бұрын
እንደዚ ዐይነት ሠወችን መታሰር ሳይሆን መገደልአለበት
@helutube9275
@helutube9275 Жыл бұрын
ፈራን ልጆቻችን ለማን ነዉ አምነን ትተን የምንወጣዉ አምላኬ በቸርነትህ አስበን 💔😭
@bezalove558
@bezalove558 Жыл бұрын
le Egzihebher. 🙏🙏🙏 ayzoh.
@helutube9275
@helutube9275 Жыл бұрын
@@bezalove558 እዉነት ነዉ ዉዴ 😌
@aminahassen7831
@aminahassen7831 Жыл бұрын
እንደነዚህ አይነት አረመኔ ሰዎች በሞት ቅጣት ካልተቀጡ ድርጊቱ መቼም ቢሆን አይቆምም
@geniyeselam4375
@geniyeselam4375 Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ የኛ ህግ ሆሆ 20 አመት ምን አላት ምናለ እድሜ ልክ ቢፈረድበት ህጉ ነውኮ ያበላሻቸው ደፋሪዎቹን😢
@kedist1978
@kedist1978 Жыл бұрын
እረ ዕቃውን መቁረጥ ነበር
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ እረ በስመአብ ምኑን ታሰማናለህ 😭😭😭😭
@ועח
@ועח Жыл бұрын
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ 🙏 💔😭🇪🇷
@rediat
@rediat Жыл бұрын
I can’t believe this omg 😢 this person should be illuminated I’m scared of for my son too god please protect our children’s
@Lemlem7682
@Lemlem7682 Жыл бұрын
አቤት እዝጎ መሀረነ ምኑ ጉድ ነው የምንሰማው😢አቤት ኢትዮጵያ 😢እግዚአብሔር አምላክ የኢትዮጵያ ህዝብን ይጠብቅ።
@robelwamisho2982
@robelwamisho2982 Жыл бұрын
@Silehiwot team: Wonderful presentation as always! By the way, such a wild human behavior can only happen when someone is under the influence of evil spirits. This is not of human. The person represented by አዕምሮ needs to be delivered from such spirits.
@samiyob19
@samiyob19 Жыл бұрын
right
@ramadanhassan6044
@ramadanhassan6044 Жыл бұрын
የፍርድ ጊዜ መናገር መጀመራቹ አሪፍ ለውጥ ነው👍👍
@Lemlem7682
@Lemlem7682 Жыл бұрын
አገሬ እኮ የለችም አቤቱ ጌታ ምን አይነት ሰውች ናቸው አሁን ያሉት በኢትዮጵያ?እኛ በሐይሌሥሳሴ ግዜ መጥፍ ነገር እንኮ ስንናገር ነውር ነው እሚባል የነበረ አሁን ግን ሕዝብ ሁላ ሰይጣ እና የሰይጣ መጋለብያ ገዳይ ጨካኝ ሆነዋል። ማረነ ጌታ ሆይ ፈውሰነ አገሬን ፈውስ ጌታ ሆይ 🙏ባልሰማው ይሻለኝ ነበር። አባቴን ፍቅሩን ሳስብ ያስለቅሰኛል አባቴ የእግዚአብሔር ሰው ነበር ተኝተን ካልፈሳን ልጆቼ ጠግበው አልበሉም ይል ነበር😅 ግን ደርጉ ገደለው።
@eminetemahos1615
@eminetemahos1615 Жыл бұрын
ምን ጉድ ነው ጆሮ አይሰማው የለም!!!
@zyefat
@zyefat Жыл бұрын
እኔ ብሆን ቆርጨ ወይም መርዝ ግቼ ነበር የምገለው እንዲህ ያለው አባት ሰው አይደለም ሰይጣን 😡😡😡
@Petruspetrus1
@Petruspetrus1 Жыл бұрын
እግዝኦ መሐረነ ክርስቶስ ☝☝☝ በፍቅር ያሳደከኝ ኣባቴ ነብስህን ይማር🙏🙏🙏
@keiryhuncanal6227
@keiryhuncanal6227 Жыл бұрын
20 አመት🙄 ሲሞት እሬሳውን ማውጣት ነው እንጂ የምን ሀያ አመት ፈጣሪ ይፍረድላቸው
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
እግዚሆ የሚሰማው የሚወራው ይዘገንናል
@aserlopwle
@aserlopwle Жыл бұрын
እኔ የናፈቀኝ በተለይ ስደት ያለን ሰዎችአይምሮአቾንንየሚያሳርፈን ነገር ነው የምንፈልገው በማዳም ሥራ ላይ ይሄ ተጨምሮ ከባድ ነው ፈጣሪ መጨረሻችን ያሳምርልን
@haymaonttesfaw3622
@haymaonttesfaw3622 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hdbnokjul
@hdbnokjul Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@eyuveggie
@eyuveggie Жыл бұрын
እግዚኦ ወገን ኢትዮጵያ ፈተናዋ የበዛው የዚህ ግፍ 1 ነው እግዚኦ እረ እናልቅስ ወደየእምነታችን በሞት የሚቀጣ ህግ ያስፈልጋል
@chefgeni7700
@chefgeni7700 Жыл бұрын
አፈር ቢ እራሷ ተበልታ ልጇን አስበላችዉ አትፍረዱ አትበሉ ግጥም አድርጌ እፈርዳለሁ ደጋግሞ ሲደፍረዉ ለዉጥ ይታያል ልጆቻችን ላይ ሰምታ ደብቃለት ነዉ የከረመችዉ ቱ በጣም ታናዳለች
@mamijimma5414
@mamijimma5414 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ልጆቻችንን አንተ ጠብቅልን 😥😥😥😥😥😥
@mercybayissa
@mercybayissa Жыл бұрын
አሜን
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን 😭😭😭😭😭😭
@tigisttigi5811
@tigisttigi5811 Жыл бұрын
ወይ ፈጣሪ😭😭😭😭😭ያሳዝናል ይዘገንናል በጣም!!
@tsionsileshi5735
@tsionsileshi5735 Жыл бұрын
የተፈረደበት ጊዜ በጣም ትንሽ ነው😢😢😢😢
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 Жыл бұрын
የእሷ አልበቃ ብሎ የ6 አመት ልጅ ለአዉሬ ጥላ ትሄዳለች? 😢😢😢 እንዴት አመነችዉ?
@dawitselemon8731
@dawitselemon8731 Жыл бұрын
እረ እሶላይ ሲያደርግ ዝም ማለትም የለባትም ነበር ልጆን ገደለችው
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 Жыл бұрын
ኦፎፎፎ የሜሰማው ሁሎ ያስፈራል አድነን ጌታ ሁይ
@asfawgessesse9401
@asfawgessesse9401 Жыл бұрын
የፍርድ ውሳኔ ማሳወቃቸው ደስ ብሎኛል። ቀጥሉበት ።
@rawdaali8287
@rawdaali8287 Жыл бұрын
ያረብ አላህ ሆይ እንደ እዚህ ያሉትን ሰዎች ወደ አእምሮአቸው መልሳቸው😢😢😢
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub Жыл бұрын
😢አይ ኢትዮጵያ በርኩሰትና በክፋት. ከአለም #1 እንደሆነች ሀገራችን አትርሱ በስመ ኢትዮጵያ??😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@elsabetebocho1531
@elsabetebocho1531 Жыл бұрын
ይሄንን እድሜ ልክ እንጂ 20 አመት አሁን ፍርድ ነው🤔😏
@meskremtesfaye2350
@meskremtesfaye2350 Жыл бұрын
ፈጣሪዬ ልጆቻችንን ጠብቅልን
@meazagenet4428
@meazagenet4428 Жыл бұрын
ሥሙ አዕምሮ የሚያደርገው ድርጊት አዕምሮ የሌለው ነው። አቤቱ ጌታዬ ሆይ ምህረትህን አብዛልን ልጆቻችንን በጽኑ ክንድህ ጠብቅልን 😢 ለሰማነውም ይቅር በለን😢
@yididiyamekonnen1592
@yididiyamekonnen1592 Жыл бұрын
አባት ሆይ ይቅር በለን ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው ያለነው😢🥺
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
አቤቱ ማረን ታደገን😢😢
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ Жыл бұрын
አጥያታችንና ክፋታች ስለበዛ ለዚህም ነው አምላክ ፊቱን ያዞረብን ቁጣውም የበዛብን፡ እየሆነብን ያለው ነገር ሲያንሰን፡ነው፡ ሰው ከክፋቱ ካልተመለሰ አሁንም እግዚሃብሔር ይቀጣናል፡ ወደፈጣሪያችን እንመለስ በፀሎት እንትጋ
@roseb6753
@roseb6753 Жыл бұрын
እረ ሀበሾች ልጆቻቹን ጠብቁ ባሎቻቹ ለናንተ መጥፎ ከሆኑ ልጆቻቹን ይዛቹ ውጡ አትጃጃሉ
@almajaber2074
@almajaber2074 Жыл бұрын
መዳኒዓለም ጠብቋት ነው ሴቷን ህፃን
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 Жыл бұрын
Thank you so much Slie Hewot 👍🙏
@ትግራይትግይናጌታሆይካበዚ
@ትግራይትግይናጌታሆይካበዚ Жыл бұрын
በትግራይ ህዝብ የትፈፀመ ግፍ ከዚይ ዪበልጣል ገን እግዚአብሄር አለ ለሁሉ😢😢😢😢
@حياهمحمد-غ2ن
@حياهمحمد-غ2ن Жыл бұрын
እግዝኦ መሀረነ ክርስቶስ /3
@sosna8660
@sosna8660 Жыл бұрын
እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ ስንቱን ነው ሚያሰማን አረመኔ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው Жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ዜና አሰማን
@hanhabshi5415
@hanhabshi5415 Жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ😭😭😭😭
@sasab2001
@sasab2001 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ሀገራችን የጠባዉን ሴጣን አንተ አዉጣልን የምንሰማዉ ሁሉ ልብ ይሰብራል
@EeEe-mi8tbebrhim
@EeEe-mi8tbebrhim 11 ай бұрын
የአላህ
@sifanhh6171
@sifanhh6171 Жыл бұрын
አምላኬ እንዴት ይከብዳል ስንት ጉድ አል በየቤቱ
@sameeramohamed2580
@sameeramohamed2580 Жыл бұрын
እግዚኦማህርነክርስቶስ እረወደይትእየሄድንነው
@zeyneba3439
@zeyneba3439 Жыл бұрын
እየመጣሽ ተኚ አይደቀኝም ኢትዮ እኮ የአዉሬወች የሠጣኖች ሥብሥብ ነች
@الحَمْدُِلله-ح6ح6ي
@الحَمْدُِلله-ح6ح6ي 9 ай бұрын
ወይኔ በአላህ ገና ሳላየው ሰቀጠጠኝ😢😢😢
@ajeba3191
@ajeba3191 Жыл бұрын
ሱበሀን አለሀ ማመን አቃታኝ 😥😥😥😥😥😱
@ekru1965
@ekru1965 Жыл бұрын
የአላህ ምን አይነትጊዜ ደረስን ያረብ አንተ ጠብቀንንንንንን
@nebiyathaile2718
@nebiyathaile2718 Жыл бұрын
እፍፍ እንዴት ያማል አቤቱ ማረን
@ermiasg.g3197
@ermiasg.g3197 Жыл бұрын
ወይኔ የሰው ነገር😢
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 Жыл бұрын
ከደፋሪው በከፋ እናትተብዬዋ ለራሷም ለልጆቿም ዋነኛጠላት ነች ። ሰውሲሰማ ምንይለኛል እሚልቢሂል የቁም ሞት ከመሞት አያድንም አይታደግም ።
@yasinredi1523
@yasinredi1523 Жыл бұрын
ምንድነው ምታሰሙን ቢቀርስ ይሄ እኮ ትምህርት አይሆንም 😮😢😢 ወይስ ከንግዲህ ምንም ማለት አይደለም እያለማመዳችሁን ነው ? 😢😢😢
@سارةمحمد-ج1ن
@سارةمحمد-ج1ن Жыл бұрын
ይሄኮፊልም አይደለም ትክክልነው ምክንያትም የመናፍትሤራነው
@meretfeker4110
@meretfeker4110 Жыл бұрын
This is true story 😢
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት Жыл бұрын
😏😏ውይ ሀበሻ እውንቱን ሲነግረው ይማይነግር 😏😏ይላል በዚ ትምርት ይማታግኝ ክዎን ደንዝ ነሽ 😏😏ስንቱን ስማን እና በ ጎረቤት በ አባት የትድፍር እጽናት 😏😏😏ውንድ ሴት 😏ካልግባሽ እናቶች ልጆችን በ ጎርቤትም ኦነ በ ዝምድ በ አባት ትታችው አትህዱ ነው 😏😏አዑንስ ትምርት ኦንሽ 😏😏
@sobetube5052
@sobetube5052 Жыл бұрын
ፕሮግራማቹህ አስተማሪ ነው ነገር ግን በጣም ብዙ የቃላት ግድፈት አለው የቃላት አጠቃቀማቹህን ትኩረት ብትሰጡትእላለሁ አመሰግናለሁ❤
@tube-gf2fk
@tube-gf2fk Жыл бұрын
.
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ሠ1ገ
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ሠ1ገ Жыл бұрын
ሰዉዬዉ ስጋ ለበስ ግን ሰይጣን የሰፈረበት ነዉ ግን እናተ እድህ አይነቱን ሌላዉንም ለማነሳሳት ማስታወቂያ እዬሰራቺሁ ነዉዴ ይሄ አስተማሪነትም የለዉ ቅጣቱን ያግኝ የሚሠማም አይደል ለሌላዉም
@OneloveJesus
@OneloveJesus Жыл бұрын
የኔ እህት ችግሩ ካለ መወራቱ እና ጥንቃቄ ማድረጉ ነው የተሻለው፣ መሸፋፈን ምንም መፍትሄ የለውም፣ የሰይጣንን ስራ መግለጥ እና መዋጋት ነው በእግዚአብሔር ሀይል! የተረገሙ
@semiramohammed-hl1qb
@semiramohammed-hl1qb Жыл бұрын
የማይወራ እንጂ የማይሰራ ነገር የለም 😓
@zyefat
@zyefat Жыл бұрын
ልብ ሰባሬ ወይ እንደዚህ ያለውን ክትፍትፍ አድርጎ ማቃጠል😡😡😡
@birukgidey8805
@birukgidey8805 Жыл бұрын
እረ በስመአብ አባት ለልጅ እንደዝህ ጭካነ ታድያ ማን ይታመን እረ ፈጣር ማስተዋልና ልቦና ስጠን ለመኖርን ፈራን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
ማረንክርስቶስ፣፣አቤቱጌታሆይ፣ማርን
@NigatGezahegn-ed8rm
@NigatGezahegn-ed8rm Жыл бұрын
ይሄ ትምህርት ብላችሁ መቅረባችሁ ያሳዝናል ወዴት አየሄድን ነው?
@kamilaramatokamilaramato8812
@kamilaramatokamilaramato8812 Жыл бұрын
Always we wait u
@messimessi7609
@messimessi7609 Жыл бұрын
ምን ጉድ ነዉ. እግዞ. እማይታመን ነዉ😢😢😢😢😢😢😢
@sergutgebru1362
@sergutgebru1362 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭እንደው እነዚህ ህጻናት ወዴት ይሂዱ እምላኬ ከቤትም ከውጭም እንደው መሀን ባረገው ኖሮ እግዚአብሔር ሆይ እረማረን ይቅር በለን እግዞዎ ማህረ ነ ክርስቶስ
@Lemlem7682
@Lemlem7682 Жыл бұрын
አባት ልጁን ከክፉ ይጠብቃል እንጅ እደዚህ ያለ ቆሻያ ያደርጋል?እች አገር የት እየሄደች ነው።
@rahelhirut3347
@rahelhirut3347 Жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው እሱ ይፈታል ይብላኝ ለልጃ እና ለራሷ አምላኬ ሆይ በምህረትህ ተመልከተን
@ሪያልማድሪድነኝ
@ሪያልማድሪድነኝ Жыл бұрын
እስልምናዬዬዬዬዬዬ
@NatsnetEyob-n8n
@NatsnetEyob-n8n Жыл бұрын
Ewey ane besmam bewldmnfes kudus kemey zeblkum shiytwnte ekum enke etiopiewet aykonku ufff mesknay hitsan dyablos😢😢😢😢
@ישלםאיילין
@ישלםאיילין Жыл бұрын
מצער מאוד נקרע הלב 😢😢😢😢😭😭
@sabamesgun1077
@sabamesgun1077 Жыл бұрын
Sile hiwot teams you gave us good education thank you I am sorry for little kids I hope he gets all prayers and medical attentions this man he should stay in jail the of this life because he dangerous for the society this thing should gave education gave at school and police 👮‍♀️ like another country god bless
@dawitselemon8731
@dawitselemon8731 Жыл бұрын
እሶን ሲያደርግባት ዝም ባትል ልጅ እደዚህ ባልደረሰበት ልጆን ገደለችው ለምን እናቶች ዝም ትላላቹህ እናቴም ዝም ትላላች አባቴ እደፈለገ ሲናገር ዝም ትላለች በቃ ብዙ ጊዜ ታለቅሳለች እሱ ደረቱን ገልብጦ ሲወጣ ሲገባ ይናገራታል እና በዝምታ የእኔም እናት ተጎድታለች ከዛ ሁሉም ነገር የሚስተካከለው እናቶች ስትናገር የልጆቻቹህንም ሂወት ትጠብቃላቹህ የእኔም እናት በቃኚ ብላ ተናግራው ፍታኚ ብላ በሀይል ተጣልታው አሁን ፈታው የእራሶን ሂወት እየኖረች ነው በጤና በሰላም እዲያውም ስትፈታው አማረባት ደስተኛ ሆነች እናቴ ምን ያህል ተጎድታ ነበር እላለው እና እናቶች ለልጅ ብላቹህ አትጎዱ መወሰን ጥሩ ነው ወስኑ በቃ በሉ አሁን ላይ እናቴ ደስተኛ ናት እሱ እንታረቅ ቢላት በፍፁም አሻፈረኚ አለች ማንን ባል የተባለ ነገር አልፈልግም ለካ ሰላሜን ያጣሁት ባንተ ነው ብላ እቢ አልፈልግም ብላ በሰላም እየኖርን ነው እናቴ ሳያት ይገርመኛል ሰው ባል ሲኖረው ያምርበታል እጂ ሲፋታ ያምርበታል በቃ የማይሆናቹህን ነገር በቃ ይብቃ በሉ ሴቶች እናቶች እና ይሄ ልጅ የደረሰበት በደር በእናቲቱ ምክኒያት ነው በሶ ሲያደርግ ዝም ባትል ልጅም ሂወቱን ባልተበላሸ ነበር ዘገየች እናቴን እወዳታለው የመጨረሻ ወንድ ልጆ ነኚ አባቴን ግን እናቴን ደስታ አሳጥቶት ነበር ማለት ነው እኛን ለማሳደግ አንገቶን ብዳፋ እደፈለገ መናገር ጅመረ አሁን ፈተንዋል እናቴንም ሰላም እቅልፍ ተኚታ ትነሳለች ስትፈልግ 3ሰአት 5ሰአት ከእንቅልፎ ትነሳለች እሱ እያለ 11.30.ተነስታ ቁርስ ትሰራለች ትቆጥርለታለች ወደስራ ሲሆድ እረ ስንተ አሁን ሰላም ጩህት የለ እጄን አስታጥቡኚ የለ እግሬን እጠቡኚ የለ ብር ጨረሳቹህ የለ አገኜንም አጣንም ሰላም ኡፍፍፍ አዛ ሲለቅህ ደስ ይልሀል ገና ቤት ሲገባ 6.ኩንታል ጤፍ ትከሻየ ላይ ያርፍብኛል እናቴን መገልመጥ ምን አደረገች በተከባከበችን መሸሸጊያ ገበናችን ስለሆነች እናት ሚስት ለምን ትገልመጥ ለምን ትሰደብ ለምን ትመታ ብቻ እደዚህ አይነቱን ሰው አትታገሱ ሴቶች እናቶቻችን ያላውን ነገር ተካፍላቹህ ፍቱት አለቀ ውሳኔ ያስፈልጋል ካልሆነ በሽተኛ ትሆናላቹህ እናቴ ጨጓራ በሽተኛ ናት ተልጦ በሰውየው የተነሳ ቆይ ግን ሚስት 4ልጆቹን እናት መገልመጥ መሳደብ ምን የሚሉት ነው ሚስት ናት እጂ ባሪያህ ናት እዴ ለደዚህ አይነቱ ሰው ምንም ትግስት ነው እናቴ የሚቆጫት ነገር ምን እደሆነ ታውቃላቹህ እስከዛሬ ባህሪው ከተቀየረ በሆላ አለመፍታቶ ይቆጫታል አሁንም ግን ተላቃለች ውሳኔ በቃ ይብቃ
@rediettsegaye5412
@rediettsegaye5412 Жыл бұрын
Awo betam yasazenal endezeh aynet neger. Ante gin lemistek teru sew new yemetehonew endezeh enateken yemetewed kehone
@zytunadawwod9921
@zytunadawwod9921 Жыл бұрын
ከባዱን ነገረ እያከበድን የምንሄደው እኛው እራሳችን ነን አሁንስ አደባባይ ሲወጣ ለምን አልከበደንም
@ሩታሩታ-ሠ1ወ
@ሩታሩታ-ሠ1ወ Жыл бұрын
በሰምአም በውልድ በመንፍሰ ቁዱሰ ይሄ የእርኩሰ መንፍሰ ከምድራችን ያጣፍላን ጌታ ሆይ
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Жыл бұрын
ፅጌ በጣም በጣም ጥፋተኛ ናት እናት ለልጆችዋ ጠር ሆነች ያኔ ለህግ ማሳወቅ ነበረባት ለህክምናም ማሳወቅ ነበረባት ልጁ ሳይሆን እስዋ ነበረች የሽፋፈነችለት ለባልዋ ስትገርም መብቱ ነው ብላ መመለስዋ
@zekariashadgu6536
@zekariashadgu6536 Жыл бұрын
ኣውሬ ይሻላል ከዚህ ሰው
@adaecnh5992
@adaecnh5992 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ በጣም ያሳዝናል ያሳፍራል
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢 አቤቱ ምን ዘመን ደረስን
@weyni24
@weyni24 Жыл бұрын
ብስሬ አሁን ላይ ብዙ ወንዶች በመቀመጫ በኩል ካላረግን እያሉ ነው የዘንድሮ ወንዶች
@yeshidemelash9316
@yeshidemelash9316 Жыл бұрын
😢😢😢 betam yasazenal
@selam6047
@selam6047 Жыл бұрын
Besmeam gena salsemaw feraw yhes ykrbgni Egziabher kekifu ytebken
@roseb6753
@roseb6753 Жыл бұрын
ሞት ለደፋሪ!!! እኔ ሴት ብሆንም እዛው ነበር ምገለው
@giwentalaqu5560
@giwentalaqu5560 Жыл бұрын
እሄን ስዉ መሰቀል አለበት
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 Жыл бұрын
ይቅርታ ጥያቄ የሆነብኝ የመጀመሪያ ቀን ሲሞክር የማትፈልግ ከሆነ ጥላው ብትሄድ ጥሩ ነበር
@poonilavilum8404
@poonilavilum8404 Жыл бұрын
በጣም ያስፈራል ሰጋሁ ለልጄ
@gwapomoto4215
@gwapomoto4215 Жыл бұрын
Bageta beyesuse simi batami yesazinale mini ayinatti zamanow geta hoyi mareni 🙄🤭😭😭😭😭😭
@mesi5948
@mesi5948 Жыл бұрын
በስመአብ ይዘገንናል😢😢😢😢
@tomfre
@tomfre Жыл бұрын
ሴቶች ልጆቻችን እንዲሁም እናቶቻችን በአጠቃላይ ሴቶች መብታቸውን እኩልነታቸውን ሳይቀር ጠንቅቀው ማወቅ እንዲሁም ሊተገብሩ ይገባል አለባቸውም ። ሲበደሉ ችግርም ሲደርስባቸው ልንፈቅድ አይገባም ልጆቻችንን እንደዛ።
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Жыл бұрын
እናት እራስዋ ላይ ሲፈፅም ለህግ ብታሳውቅ ቢያንስ ልጅዋን ታድን ነበር ጥፋተኛ ናት ፅጌ
@Lemlem7682
@Lemlem7682 Жыл бұрын
ጥላው ለምን አልሔደችም ሰው እዴት ብሎ ነው እደዚ እምትኖረው?
@genetsamuel6434
@genetsamuel6434 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ በጣም ያማል ያሳዝናል
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 Жыл бұрын
ምንድ ነው ምንሰማው
Do you love Blackpink?🖤🩷
00:23
Karina
Рет қаралды 23 МЛН
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 48 МЛН
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 24 МЛН
SIZE DOESN’T MATTER @benjaminjiujitsu
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 7 МЛН
አከራዮቿ ላይ ጥቃት ያደረሰቸው ተከራይ
34:12
Do you love Blackpink?🖤🩷
00:23
Karina
Рет қаралды 23 МЛН