♦️ማሕሌት ደምሴ (ከ አውስትራሊያ)♦️ስለ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ

  Рет қаралды 39,458

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

3 ай бұрын

ተናገሩ ድንቅ ሥራውን መስክሩ

Пікірлер: 191
@ሀበሻክችን
@ሀበሻክችን 3 ай бұрын
የበርሜሉ ጊዬርጊስ ለደጅህ ያብቃኝ ናፈቄሀለው🙏🙏🙏
@Amen2216
@Amen2216 3 ай бұрын
እኔም!!❤
@tezaLove
@tezaLove 3 ай бұрын
እንኳን ተወለድክልን ዘማሪ ዲያቆን ልዑል ሰገድ 🙏 እንኳን አደረሳችሁ ለሰማዕቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሃዊ በዓል 🙏 ለደጁ ያብቃን በስደት ያለንውን ልጆቹ 🙏 አሜን ፫
@kelemuaabebe9893
@kelemuaabebe9893 3 ай бұрын
⛪️❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼❣️⛪️
@amiwoldeyesus2304
@amiwoldeyesus2304 3 ай бұрын
እመቤቴ ሆይ እባክሽ እናቴ እመቤቴ ሆይ ለዝህ ቅዱስ ቦታ አብቂኝ ቅዱስ ጎርጊስ ሆይ በመቤትህ በፈጣሪህ እናት በድንግል ማርያም ለደጅህ አብቃኝ ቤተሰቤን ሁሉ አስብልኝ የተጨነቁበት ብርቱ አለብኝና 😭😭😭
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 3 ай бұрын
እማዬ እናቴ ድንግል ማሪያምዬ ክበሪልኝ ተመስገኝልኝ አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ላንች የደረሰች ድንግል ማሪያምዬ ለኛም ትድረስልን ሰማአቱ ቅዱስ ጎርጊስ ክብርና ምስጋና ይድረሰው ድንግል ማሪያምዬ ክበሪልኝ ተመስገኝልኝ❤❤❤
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u 3 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዝአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረሰን ደስስስስስስስየሚል ልብ እርክት የሚያረግ ስብከት ነበር ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን እመበቴ አንቺ ሁሉን ታውቂያለሽ እኛንም ጎብኝን አሜን እንደው ድንቅ ብቻ ሳይሁን እፁብ ድንቅ ነው እህቴ
@webet2273
@webet2273 3 ай бұрын
በእዉነት ይሄን አገላለፅ ማን ችሎ ይገልፃልእግዚህአብሄር መንፈስ ቅዱስ ሲገልነዉ እግዚህአብሄር ይመስገን ቃለህይወት ያስማልን ሉሌም እግዚህአብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ ❤❤❤🙏🙏🙏
@frehiwotsahele3862
@frehiwotsahele3862 3 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ እባክህ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ የኔንም የልጆቼንም ቋጠሮአችንን ፍታልንና በጆሮዬ የሰማሁትን በአፌ ለመመስከር አብቃኝ ከጠላት እስራት ፍታን።
@letube5960
@letube5960 3 ай бұрын
amen Amen Amen
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 3 ай бұрын
አሜን
@yibeltalabie5340
@yibeltalabie5340 3 ай бұрын
ዋው ልዑሌ መልካም ልደት እንኳን ተወለድህልን::
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 3 ай бұрын
እመብርሃን ለዚህ ድንቅ ቦታ ተብቃን በእውነት
@nesaykeyo132
@nesaykeyo132 3 ай бұрын
አለማመኔን እርዳኝ ጌታዬ……አንተነህና መታመኛዬ
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 3 ай бұрын
ልዑሌ እንኳን ተወለድክልን 🙏 ሺህ ዓመት ኑርልን 🙏🙏🙏
@kitawgebrewold584
@kitawgebrewold584 2 ай бұрын
ታምሩን ተናገሩ ከሚለው ፕሮግራም ያስተዋልኩት ነገር 100% ሁሉም በቤቱ ፀሎት ያደርጋሉ ሁሉም ነገር የፀሎት መልስ ነው። ሰማዕቱ ለኔም ከበረከትህ ከተአምራት አድለኝ
@user-rd7uu2im2w
@user-rd7uu2im2w Ай бұрын
Ewnet nw. Tselot kefetari yagenagnal. Egna gn tegniten Hulu endihonlen entebkalen, endeneneka fekadu yihun
@fereyabereko2841
@fereyabereko2841 3 ай бұрын
ማህሉ አንቻ የብዙአችን ምሳሌ እና የጥንካሬያች ምልክት ነሽ ፈጣሬ ሰላደረገልሽ ነገር ክብር ምስጋና ይድረሰው እኛም ለባታው እንዴያብቃን የእግዚአብሔርን ፍቃድ ይሁን ስላሴ ሁሌም የታመኑ ናቸው
@manuel2445
@manuel2445 2 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💚 💛 ❤Amen Amen Amen 💚 💛 ❤Amen Amen Ame🌹🌹🌹🌹
@Rita-nd4zr
@Rita-nd4zr 3 ай бұрын
Mahiye, I wish I was with you when you were at Bermel Giorgis. I'm Rahel Hailu (your childhood friend) living in Addis. I'm really sorry for your loss. Nefs heer!
@user-kd4vo1hc9i
@user-kd4vo1hc9i 3 ай бұрын
ቋንቋዬነሽ ሚዲያ በመጋቢት 26--27 በሀዋሳ መታችሁ የመድኃኔዓለም ቤ/ክ ብትመጡ እና Live ብታስተላልፍ ደስ ይለናል በሀዋሳ መታችሁ አታቁም እባካቹ እንዳትቀሩ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@eskedaralemu781
@eskedaralemu781 3 ай бұрын
ለደጁ ያብቃኝ ጊዮርጊስ አባቴ አገሬ ምገባበት ቀን ጨንቆኛል አባቴ ፈቃድክ ሆኖ ደጅክን እንድረግጥ ለዚ ጉዞ ፈቃድክ ሆኖ አገሬ አስገባኝ
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 3 ай бұрын
መልካም ልደት ወንድሜ ዳቆን ልኡል ሰገድ እንካን ተወለድክ ቀሪው ዘመንህ የተባረከ የተቀደሰ ይሁንልህ❤❤❤❤ 48:53
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes 3 ай бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ እኔንም ከነቤተሰቦቼ ለዚሕ ቅዱስ ቦታ አብቂኝ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ጥራኝ ከደጅሕ እኔስ በየዩቱብ የበርሜል ቅዱስ ጊወርጊስን ምስክርነት እየሰማሁ በቅናት ሞትሁ
@user-rh9hi6tu8i
@user-rh9hi6tu8i 3 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን እኔንም ባለቤቴንም ልጄቼንም ለዚህ ክብር ያብቃን
@tadelakidane101
@tadelakidane101 3 ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@TimnitWeldehiwet
@TimnitWeldehiwet 2 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ደስስ የሚል በጣም የሚገርም ተአምር የሆነ ምስክርነት መሀሊትዬ ቃለ ሒወት ያሰማልን
@astertekle9320
@astertekle9320 2 ай бұрын
kale hewete yesemalen
@baysuhbirhanu7983
@baysuhbirhanu7983 3 ай бұрын
ሰማእቱ ቅድሱ ጎርጊስ የበርሜሉ ለደጃቸው ያብቃች በረከታቸው ይድረሰን እህታች እንዳለችው በጸሎት ጠይቀን ለቤታቸው ያብቃል አሜን!
@user-pj9hw4hr9y
@user-pj9hw4hr9y Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
@tesgaweldaslasse835
@tesgaweldaslasse835 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን. ቃለ ህይወት ያሰማልን
@adeytube2249
@adeytube2249 Ай бұрын
አምላከጊዮርጊስ ለቦታው ያብቃኝ
@user-ik3eu3gf4y
@user-ik3eu3gf4y 2 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እኛም ለደጁ ያብቃን
@habtegebreab4531
@habtegebreab4531 3 ай бұрын
"ኦ ብእሲቶ ዐቢይ ሃይማኖትኪ ይኩንኪ በከመ ተአመንኪ"
@Lemiyat-vs2wb
@Lemiyat-vs2wb 3 ай бұрын
እካን❤ተወልዲክል መምህር ቀረዘብንሀ በጤና በደስታ ያኑርህ ያገልግሎትዘበንህይባልክ ያርዝመዉ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እካዳሺ እኝንምይማርን ሀጣትቺንን የፈዉሰን አሜንአሜንአሜን
@user-pj9hw4hr9y
@user-pj9hw4hr9y Ай бұрын
እልልልልልልልልል ላንች የደረሠችው እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን ❤❤❤❤❤❤
@ababaababa310
@ababaababa310 3 ай бұрын
በርሜል ቅዱስ ገዎርግስ በሰላም እንኳን ደረሳችሂ
@asteryimer
@asteryimer 2 ай бұрын
Betam dess yelal Mehelet LEKU EYESUSE setrje new awekesh neber,Tebarki.
@gebresilassiedestaferede6089
@gebresilassiedestaferede6089 2 ай бұрын
የአለም መዳሀኒት እየሱስ ክርስቶስ ለሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 3 ай бұрын
ሰማእይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንደምወድህ ታውቃለህ የአንተን ትእግስት ስጠኝ ያለሁበትን ታውቃለህ ጓደኛዬ ወደ አንተ ልትወስደኝ አስባለች ፍቃድህ ይሁን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ማህሌትዪ እንኳን ለዚህ አበቃሽ በረከቱ ይድረሰን ለደጁ ያብቃን። ሉሌ እንኳን ተወለድክልን።
@zebenaygruendling8224
@zebenaygruendling8224 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰማአቱ ቅድስገውርጊስ ለኔም መዳኒቴ ነው አተም እኳን አደረስህ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tarikewoldyes8942
@tarikewoldyes8942 3 ай бұрын
❤❤❤እንኳን ተወለድክልን❤❤❤ተመስገን የበለጠ በሰላም በጤና ኑርልን
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zertihundesse1656
@zertihundesse1656 3 ай бұрын
እግዚአብሔርይመሥገን😢😢😢😢😢
@thhghh745
@thhghh745 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለኛም ህደረግልን
@user-rl8hn2jr4u
@user-rl8hn2jr4u 3 ай бұрын
አሜን እመቤቴ እኔንም አፅያተኛ ባራሽን ባርኪኝ አገራችንን ባርኪልን የቅድስ ጌዎርጌስ በረከት ይደርብን ባታውን ለመርገጥ ያብቃኝ
@serkalemyosef7288
@serkalemyosef7288 3 ай бұрын
አምላከ ጊዮርጊስ የልቤን መሻት ፈፅምልኝ ሰማዕቱ ጊዮርጊሰ ለደጅህ አብቃኝ ቋጠሮዬን የቤተሰቤን ቋጠሮ ፍታልኝ ሀገራችንን ቤተክርስቲያንን ጠብቅልን አሜን
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u 3 ай бұрын
ዘማሪ ሉሌ በጣም እምወድህ የማከብርህ ወንድሜ ነህ እግዝአብሔር ይስጥልንእጅግ በጣም ደደስስስስስየሚል ነበር እግዝአብሔር ይርዳን እኛንም በጣም ነ የምናመሰግንህ ተሰፋ ሰጪ ፕሮግራም ስለምታዘጋጅልን ወደ ውስጣችን እንድናይ ነው የምታረገን እናም በድጋሚ እግዝአብሔር ክብር ይስጥልን
@MasteMaste-rv1em
@MasteMaste-rv1em 3 ай бұрын
ማህዬ እንዴት ናችሁ በሰላም ደረሰችሁ ቤተሰቦቻችሁን በሰለም አገኘችኋቸው የዳና እናት ነኝ
@mahi9508
@mahi9508 3 ай бұрын
የዳናዬ እናት እንዴት ናችሁ እደውልልሻለሁ ሰሞኑን በፀሎት አስቡን እመቤታችን እናንተንም በዛ ጥሩ ጎረቤት አድርጋ ሰጥታን ነበር ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይምስገን
@fetyemaryamlj
@fetyemaryamlj 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድልን ከቤቱ አያርቀን 😢ለንስሀ ሞት ያበቃን 🤲ግን ባሁኑ ጊዜ ሚድያላይ በጣም በዛ የመገለጥ ማለት ትንሽ? እግዚአብሔር ቸርነው በፆም በጸሎት ብንበረታ ከቅዱሳን አባቶቻችን ፀጋቸው ተጋድሏቸው አስተማሪ
@HelenA-jv6yn
@HelenA-jv6yn 3 ай бұрын
Enkeanim Teweledkilign yelijem ldetu new zare Yeldaw Kdus Giyorgis ledeju yabkan Ybarken Amen
@elsatewelde7858
@elsatewelde7858 3 ай бұрын
ኣምላኬ ሆይ ፈቅደክልኝ ይህን ቅዱስ ቦታ ኣየው ይሆን ኣፈሩንስ እረግጥ ይሆን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማእቱ የልዳው ንጉስ ሰማእቱ ለኛም ድረስ በማሪያም ለኛም ድረስና ልመስክርልክ ኣባቴ
@addisietafere1918
@addisietafere1918 3 ай бұрын
ተመስገን አምላከ ጊዮርጊስ
@debritubelete3165
@debritubelete3165 3 ай бұрын
በዝህ አስቸጋሪ ግዜ እንኳን ያልተቅወን ፈጣሪ ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን የሰማእቱ በረከት አይለየን::
@user-fz9jg3pn2u
@user-fz9jg3pn2u 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ::እኛንም ለቦታው ያብቃን :: እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ፍቅሩ ድንቅ ነው
@negatwaasrat9935
@negatwaasrat9935 2 ай бұрын
thank you very mach. Ethiopian betayech.
@genetdubei9894
@genetdubei9894 3 ай бұрын
ይፍቀድልን አደራህንተመስገን
@tsigeyimer2034
@tsigeyimer2034 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው አንቺን የሰማ የኛንም በጭንቃችን ይድረሱልን።
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላቺ የደረሰች እመቤታችን ቅዱስ ጊዎርጊስ ለሁላችንም ይድረሱልን ሁላችሁም እናት አባቶቼ እህት ወንድሞቼ ህፃናትም ሃብተ ጊዎርጊስ እያላችሁ በጸሎታችሁ አስቡት ወንድሜን በሳኡዲ መገድ ላይ እድበር ሲደርስ ታሞብኝ ነው ጸሎታችሁ እንደሚያግዘኝ አምናለሁ
@addisa7408
@addisa7408 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይሜስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይሜስገን እናታችን እመአምላክ ትሜስገን የመልአክት ሁሉ አለቃ ቅዱስ ሚካኤል እና ቅዱስ ዑራኤል ይሜስኑ ።ማህ ደህና ነሽ ወይ ? በበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ በአደራሽ ጎን ለጎን የነበርን ነኝ ምልክት ይሁንሽ ስትመለሱ እኳ ከልጅ እናት ጋር ዕቃችሁን ስናስተካክል አብረን የነበርን እዚያው የቀረውት ነኝ ። እንኳን ለዚህ አበቃሽ ደስ ብሎኛል
@mahi9508
@mahi9508 3 ай бұрын
በሰላም ተምለስሽ
@addisa7408
@addisa7408 2 ай бұрын
ማህ ደህና ነሽ ወይ ? ልጆችሽ ሁሉ ደህና ናቸው ወይ ? እኔ የድንግል ልጅ ቸሩ መድኃነዓለም ይመስገን በጣም ደህና ነኝ
@sosaso4562
@sosaso4562 3 ай бұрын
Qiyooti asamale Qidis gogisi basalami baxen ichinya Bata hibaqanyi banti baxami hamsagiloo wadaloo akarabaloo Amen Amen Amen💚💛❤️⛪️🤲🤲🤲😢😢😢😢😢❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@tesgaweldaslasse835
@tesgaweldaslasse835 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሉሌ
@user-cs4nq9qr8i
@user-cs4nq9qr8i 3 ай бұрын
እህታችን ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@menbereargaw3084
@menbereargaw3084 2 ай бұрын
በረከቱ ይድረስኝ የእምላክ እናቱ ምልጃዋ የስማቱ በረከት እይለየን: ቃለህይወት ያስማልን እኔንም ለመመስከር ያብቃኝ ... ከ እሜሪካ
@user-kv4ik6xh4g
@user-kv4ik6xh4g 2 ай бұрын
Ledejeh yabkagn Amlake StGeorgis Amen!!
@user-wo4xb3ml4t
@user-wo4xb3ml4t 3 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ ወድማችን
@yoditbelachewbekele3557
@yoditbelachewbekele3557 3 ай бұрын
ሰማእቱ ቁድሰ ጊዮርጊሰ ለደጅህ አብቃኝ ❤❤
@zdkebede-su6qg
@zdkebede-su6qg 3 ай бұрын
እንኳን ተወለድክልን ዘማሪ ልዑል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@belayneshgebremedhn107
@belayneshgebremedhn107 3 ай бұрын
Zemenkn Egzihabhar ybarklhlh ye matuselem edma ysth 🙏ebkhn enan betelot asbugn!!?❤
@yodtesfa2000
@yodtesfa2000 2 ай бұрын
አቤቱ እኔንም ለደጂህ አብቃኝ።
@hanokfisahaye7097
@hanokfisahaye7097 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Yesusey KRSTOS AMEN Temesgen Amlakey mearey shmka nzelalem ykeber goytay Jesusey Kristus Amen Jesus Kristus Amen Jesus Kristus Amen
@selammiss9358
@selammiss9358 3 ай бұрын
ማህሉ የኔ ውድ እህት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@wubalem6806
@wubalem6806 3 ай бұрын
Happy birthday🎉🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂❤️❤️❤️❤️❤️
@makdabekele8833
@makdabekele8833 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መግቢያው ሳይንዛዛ በስመአብ ብለህ መጀመትህ ትልቅ ነገር ነው አድናቂህ ነኝ::
@fannygebre8061
@fannygebre8061 3 ай бұрын
Endet tadleshal emebet mareyam le hulachinem bereketewa yederegelen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 3 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እመቤታችን ለእኛም ትድረስልን 🙏🙏🙏
@Frewe771
@Frewe771 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲🤲🤲
@letube5960
@letube5960 3 ай бұрын
what a beautiful interview ❤❤❤
@user-tg2rl3bu2e
@user-tg2rl3bu2e 3 ай бұрын
Leanchi indemaresh kudus gergis legnam wede betu adrso ymaren❤❤❤❤❤
@abrhetaregay9131
@abrhetaregay9131 3 ай бұрын
Happy birthday lule 🎉🎉
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h 2 ай бұрын
ጸሎታችሁ ያግዘኝ
@yehualashetwoubshet5099
@yehualashetwoubshet5099 3 ай бұрын
Happy Birthday Lule wendimalem. Enkwan teweledklin. Yehiwot zrmenhi yibarek. Libonahin aylewethibh. Berta tebarekiligne.Yoshi
@Meshginov
@Meshginov 3 ай бұрын
🎉🎉🎉 Happy birthday.
@tsehayhagos1491
@tsehayhagos1491 3 ай бұрын
ሐፒበርዝደይ ሉልዬ መልካም ልደት እድሜና ጤና ዪስጥህ ተባረክ።
@hodiyeyalew7572
@hodiyeyalew7572 3 ай бұрын
መልካም ልደት
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 3 ай бұрын
ሉሌ እንኳን ተወለድክልን
@tadelakidane101
@tadelakidane101 3 ай бұрын
Happy birthday 🎂 🥳 🎉
@stotaye1215
@stotaye1215 3 ай бұрын
Anchin yesema amlak eganm ysman
@user-yj3ei7xh9g
@user-yj3ei7xh9g 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@meazatadese6926
@meazatadese6926 3 ай бұрын
አሜን
@27Dagmawit
@27Dagmawit 3 ай бұрын
Amen 🙏🏽 Amen 🙏🏽 Amen 🙏🏽
@hiwot2442
@hiwot2442 3 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@kibinishdagu4575
@kibinishdagu4575 3 ай бұрын
Amen amen amen
@ShewtShewt-yv7xb
@ShewtShewt-yv7xb 3 ай бұрын
Amen Amen ❤❤❤❤
@lulatesfamichael5899
@lulatesfamichael5899 3 ай бұрын
Kidus Giorgis le deju yabkan 🙏🙏🙏
@frehiwetweldemhret3111
@frehiwetweldemhret3111 3 ай бұрын
Happy birthday lula🎉🎉🎉
@yeneneshmekonne4457
@yeneneshmekonne4457 3 ай бұрын
Happy birthday 🎉
@yeshimesele2105
@yeshimesele2105 3 ай бұрын
Happy birthday amn amn amn
@sarabirhane1594
@sarabirhane1594 3 ай бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን !!! እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን እሱ ይውሰድ🙏🙏🙏
@user-ob7kk1pz2p
@user-ob7kk1pz2p 3 ай бұрын
Anchun yesemu amalkut enyenhum ysmun
@Nardos-of8pj
@Nardos-of8pj 3 ай бұрын
Happy birthday ❤❤
@fikerbecha
@fikerbecha 3 ай бұрын
Enkuwan tewledk Dyakon Lule seged
@user-re2cd4gc1s
@user-re2cd4gc1s 3 ай бұрын
እኳን ተወለድክልን ሉሌ 🎉🎉🎉
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 35 МЛН
♦️በቃ በለኝ ጊዮርጊስ ♦️ከስዊዘር ላንድ ወለተ ማርያም🎈
40:53
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 15 М.
ለጠንቋይ ብር ካልሰጠው ያመኛል 16 ጀበና ሰበርኩ  Memehir Girma Wondimu 671 #subescribe_now #like ትውልድ ይዳን በጣሊያን ሮም
19:54
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 21 М.
መንፈሳዊ የጦር ዕቃ ይዛችሁ አጋንንትን ለምን መዋጋት አቃታችሁ?
11:39
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 19 М.
"እራሴን ላጠፋ"....ወሰንኩ    ....       መ/ር ምትኩ እና ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን
59:16
♦️ሠናይት ትባላለች ♦️ ድንቅ ምስክርነት (ከጣልያን ፓርማ)
2:00:08
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 35 М.
Do you like icecream?
0:21
dednahype
Рет қаралды 11 МЛН
Papa yeh dila do ajse mein aapki behen 😢😊 #shorts
0:30
Sikha shorts and vlogs
Рет қаралды 120 МЛН
Достали существо из под земли
0:29
RICARDO
Рет қаралды 1,7 МЛН
ToRung short film: 😭i'm not blind😢
0:58
ToRung
Рет қаралды 109 МЛН
Love Challenge With Mellstroy And Mrbeast
0:19
BigSchool
Рет қаралды 6 МЛН