🔥በጣም በቀላሉ እንዋብ 🔥ምርጫው የኛ ነው‼️ | EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 80,908

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Күн бұрын

Пікірлер: 290
@nekdosalmoun7274
@nekdosalmoun7274 3 жыл бұрын
Elsy እውነት ለመናገር እዚህ ጋር ግን ቀድሜማለት የምፈልገው የማወራው ስለራሴ ነው 😃Diet ማድረግ የሰውነትን ቅርፅ ብቻ አደለም የሚያስተካክለው Elsy እንዳልሽው የጤናችን ነገር እንዳለ ሆኖ ትልቁ ነገር ጥሩ አቁዋም ሲኖረን በራስ መተማመን ይኖረናል ማህበራዊ ህይወታችን ይስተካከላል እዚህ ጋር ማህበራዊ ህይወትን ምን አገናኘው ልትሉ ትችላላችሁ ግን especially ለኛ ለሴቶች ምን ለብሼ ልሂድ ቦርጬን የማያሳይ ወዘተ...... የሚባሉ ነገሮች የብዙዎቻችንን ጭንቅላት የሚያስጨንቅ የድሜ ዘመን ችግራችን ነው so the solution is healthy Diet ! እናመሰግናለን Elsy you look gorgeous as usual 😍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Nekdoye 😅😅😅Exactly እንደኔ ቁምሳጥን ከፍቶ የመአት ልብስ እያለ ግን በብዛት ስለጠበቡኝ 👉ምን ልልበስ ብዬ የማጠፋው ሰአት 🤣🤣🤣የተነካ ብቻ ነው የሚገባው 😅😅😅😅🙏🙏🙏
@nekdosalmoun7274
@nekdosalmoun7274 3 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 ለዛም ነው የሀበሻ ልብስ አፍቃሪ የሆንኩት እንዳልሽው የተነካ ያውቃል 😃😃
@biruktekluto3966
@biruktekluto3966 3 жыл бұрын
ዘሮቻችን (Our ancestors) የበሉትን መብላቱ የበለጠ safe and healthy ይመስለኛል :: ለምሣሌ ከሩዝ ይልቅ ለሀበሻ ጤፍ ይስማማዋል : ለቻይናው ደግሞ ከጤፍ ይልቅ ሩዝ ይስማማዋል:: ሀገር በቀል ምግቦችን መመገብ ኃላ ቀርነት አይመስለኝም ውድ ኤልሲ 😊
@loveislifeanchor3633
@loveislifeanchor3633 3 жыл бұрын
ጀግና ነሸ እኔም በእውነት እራስን ማታለል ብዬዋለሁ! የእግሬንም በናቹራል ቦርጬንም በወክና በምግብ አስተካክዬአለሁ!በዲዬን በማዳመጥ ሳልጠግብ መተው ቤተሰብ ይገርማቸዋል ዶክተሬም ጥሩ አያዜን ያበረታቱኛል ይሄ ሰውነቴን በማዳመጥ ጌታ ረድቶኝ ያደረግሁትን በደም ታይፔ አረጋግጫለሁ በተጨማሪ መጽሐፍ ሰለምወድ አንድ ቀን ከ50 አመት በፊት የተጻፈ food is medissin የሚል አገኘሁ ! አዎ ለዶክተር ከመክፈል ለምግብ!!!
@Adugenete
@Adugenete 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ኤልሲ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ሁልግዜም የምታመጫቸው ነገሮች በጣም አስተማሪ እና ጠቃሚ ናቸው በጣም ጎበዝ ነሽ ከምር በርቺ ክበሪልን ላይክ ሼር
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Aduye ተባረክልኝ ወንድሜ 🙏♥️🙏
@bona2318
@bona2318 3 жыл бұрын
Hulem commentochihin ewedalehu tebarek wendim
@qadriyanoor8195
@qadriyanoor8195 3 жыл бұрын
@@bona2318 ገበዝ,,እ
@hiwel9209
@hiwel9209 3 жыл бұрын
ኤልሲ ተባረኪ ትልቁ ችግራችንም ጠግበን መብላትም ነው ቀኑን ሙሉ በስራ ተወጥረን እንውልና በራበን ሰአት አንመርጥም ያገኘነውን ረሀብ ማስታገሻ መብላት እራሱ ችግር አለው የፈጣሪ ቃል እራሱ ጠግቦ መብላት ሀጢያት ነው ይለናል።
@destakeremela3591
@destakeremela3591 2 жыл бұрын
ከሚገርም ትህትና ጋር የተለየ ጠቃሚ ትምህር እናመሠግናለን ።
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 3 жыл бұрын
ብዙ ግዜ አይሻለው ስነምግባርሽ ያስደስተኛል እራስሽን ዝቅ አድርገሽ ነው የምታስተምሪው ❤️🙏
@rezantewelde5279
@rezantewelde5279 3 жыл бұрын
ኣቀራረብሽ ስነ-ምግባር የሞላበት ድንቅ ፕሮግራም ስለሆነ ማራኪ ነው ብዙ ነገር ይስተምራል እና በርቺቺቺቺ ውዴ Thank u
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 3 жыл бұрын
ተባረኪልኝ። ቆንጆ ትምህርት ነው
@mohammedjamal574
@mohammedjamal574 3 жыл бұрын
ተባረኪልን የኔ ቆንጆ ንግግርሽ ሁሉ እውነት ነው
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Mohammedye ተባረኩልኝ 🙏♥️🙏
@ልእልቲትግራይኢትዮጵያ
@ልእልቲትግራይኢትዮጵያ 3 жыл бұрын
የኔ መልካም ሴት እውድሻለው የሴት ጠንካራ ሳይ ደስ ይለኛል በርቺ
@LIZ91317
@LIZ91317 3 жыл бұрын
All is so important, thank you for sharing your experiences, moderate consumption with exercise is a key.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Exactly 👏👏👏Elsabetye ማሬ 🙏♥️🙏
@sintayehutube2871
@sintayehutube2871 3 жыл бұрын
ይሄ ለእኛ የመዳም ቅመሞች ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን እማ
@zeewegd905
@zeewegd905 3 жыл бұрын
ኤልሲዬ እናመሰግናለን ግን ፓስታ የዚህ ሁሉ አይነት መኖሩን አላቅም ነበር እባክሽ የተወሰውን ብታሳይን ፈቃድሽ ከሆነ
@aberashayele66
@aberashayele66 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ተባረክ
@rahmaethopia9267
@rahmaethopia9267 3 жыл бұрын
Wollahi goboz nash ine 70 nabaruk yachin mekir samiche 63 gabichelo Allamdulilahi duro sawinate yamagnal xutem yamagnal gin ahun titognal👌👌❤❤❤
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 3 жыл бұрын
የኔ ምርጥ በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር ይባርክሽ another useful video 👌🏾👍🏾💯💝
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ተባረኪልኝ ቆንጅዬ 🙏♥️🙏
@hiwott
@hiwott 3 жыл бұрын
ለመረጃው እናመሰግናለን የኔ ውድ ሁሌ አለባበስሽ ይማርከኛል 😍😘
@MettiJewellery
@MettiJewellery 3 жыл бұрын
ኤልስዬ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ የአፕል ሳይደሩን ዳይት ከጀመርኩ ዛሬ አምስት ቀኔ ነው በጣም ነው ደስ ያለኝ በውጤቱ ለ አምስት አመት ወፍሬ የማልለብሰውን ልብስ መልበስ ጀምሬአለሁ በጣም ነው የማመሰግንሽ ስለምት ሰጭን ሁለገብ እና መልካም ምክር እግዚያብሔር ቤተሰብሽን ትዳርሽን ዘመንሽን ይባርክ 🙏🏾😍💕
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ጀግኒት ብዬሻለሁ 👏👏👏👏👏በጣም ጎበዝ እኔም ተያይዜዋለሁ በሞሬል ሁላችንም ሰውነታችንን እንጠብቅ 🙏♥️🙏
@mikayoop-relaxingmusic672
@mikayoop-relaxingmusic672 3 жыл бұрын
በተቻለሽ አቅም የሀገርሽን ምርት ለመጠቀም የምታደርጊውን ጥረት በጣም አድርጌ አደንቃለው! አድናቂሽ ነኝ!
@yemiyemi8930
@yemiyemi8930 3 жыл бұрын
ኤልሲ እጅግ በጣም ቅን ስው ነሽ እኔ መቼም በጣም ነው የማደንቅሽ የምታነሽው ሀሳብ ሁሉ ጠቃሚ ነው ተባረኪ
@hasabeshiferaw355
@hasabeshiferaw355 3 жыл бұрын
Welcome 🙏 my lovely sister and I like the idea you are sharing with us.❤️❤️❤️
@Hope20437
@Hope20437 3 жыл бұрын
ኤልሲዬ እንደምንዜውም እምር ብለሻል😍 የምትመክሪን ነገሮች በጣም ጠቃሚዎች ናቸው በርቺ
@Mimi-bl3st
@Mimi-bl3st 3 жыл бұрын
ወይ ሄልሲዬ ይመችሽ ሁሌ ምቾትሽ ነው የሚታየኝ ከዚህ በላይ ድልት ይበልሽ
@tigistlemma3135
@tigistlemma3135 3 жыл бұрын
አቀራረብሽ ብቻ ሳይሆን የሚደንቀኝ የምትነግሪንን ነገሮች ሁሉ ለራሳችን ፍላጎት በጨው ደንብ ሁሉን ስለምተይልን አመሰግንሻለው ብሩክ ሁኚ።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Tigistye ተባረኪልኝ 🙏♥️🙏
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 3 жыл бұрын
የእኔ ውድ ስወድሽ ኣብሶ የምታቀርቢያቸው ነገሮች እና የሰውነት ቁመናሽ 👌👌❤️❤️❤️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Selamye ተባረኪልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@merdiidres719
@merdiidres719 3 жыл бұрын
ስታይልሽ በጣም ነው የምወደው WoW🥰
@KidestEshitu
@KidestEshitu 2 ай бұрын
አንቺ ጀግናነሺ ማርያምን ብዙነገር የምትለቂያቸው ጠቅመውኛል
@mimiderese2222
@mimiderese2222 3 жыл бұрын
በስማም ትምህርትሽ ፐርሰናሊትሽ እንዴት ደስ እንደምትዬ ጎበዝ ።
@arsemabefrdu5530
@arsemabefrdu5530 3 жыл бұрын
ኤልሲ በጣም ጉበዝ በተረጋ መንፈስ ነው የምታስረጅው በርቺ
@ghenetkidane8311
@ghenetkidane8311 3 жыл бұрын
This is what I want to hear! Right timing yenye konjo!!!!! All the blessings for you and your family! 🙏🙏🙏😘
@naninilsson8015
@naninilsson8015 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ከጠቃሚ ምክርሽ ጋር ተባረኪ። ጥሩ ነው የምትይው oliv oil recommend ብታረጊኝ ጊዜ ስታገኝ ደስ ይለኛል ስዊድን ስለምኖር ተመሳሳይ ነገር ነው ያለን ብዬ እገምታለሁ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ🙏😘
@Marthi723
@Marthi723 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤልሲዬ ተባረኪልን።
@tsehaymeshesha3950
@tsehaymeshesha3950 3 жыл бұрын
Thank you very much for your kind words. Socially about self-care and lifestyle. 🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Tsehayiye thank you so much 🙏♥️🙏
@tgcot431
@tgcot431 3 жыл бұрын
Thank you beautiful most of the time you talk to the truth ❤
@kidistamare8781
@kidistamare8781 3 жыл бұрын
I started it today.i have been thinking your video almost the whole day.i feel great.apple cider tastes hard though.thank you dear.
@gradofantastic6721
@gradofantastic6721 3 жыл бұрын
ትክክል በሆነ አመርኛ ስለምትገልጭው ደስ ብሎኝ ነው የማዳምጥሽ … brava ti voglio bene
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Grazie tesoro 🙏♥️🙏
@haregselam6045
@haregselam6045 Жыл бұрын
AS always you are so amazing Elsie. Keep up the good job. God bless you.
@eyerusalemtegene8288
@eyerusalemtegene8288 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የምታቀርቢው ነገር በጣም ለየት ያሉ እና ጠቃሚ ነገር ነው ተባረኪ
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 10 ай бұрын
ጠቃሚ ትምህር እናመሠግናለን
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 3 жыл бұрын
Amore ስወድሽ የኔ ወይዘሮ አንችን ያሳደገች እናት ትባረክ
@fetiyanuri1107
@fetiyanuri1107 3 жыл бұрын
Thanks 👍, berchi "atidrisibigni alidersibihin" bilachu alish kkkkkkklol so funny!
@almazbati2519
@almazbati2519 3 жыл бұрын
ኤልሲዬ የእኔ ጉልበት እግዚሐብሄር ይባርክሽ ቤትሽን ልጅችሽን አምላክ ብርክ ያድርግሽ
@afomiaafomias4950
@afomiaafomias4950 3 жыл бұрын
🙌🙏 grazie mille ‼️ com'è sempre BRAVÒ è Bellissima ♥️🥂
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Grazie infinite tesoro 🙏♥️🙏
@freedom8691
@freedom8691 3 жыл бұрын
I really admire you my dear sisters. 1 question, Could you please tell me the difference of olive oil for-exam what Kind off olive oil is good for cooking? Thank you
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Ok I think I have to make a Video to make things very clear for all of you ማሬ . Olive oil is the most healthiest oil for everything but the problem is which one ? How do they prepare it? How much does it cost ? Where is it from? …….. we have to make attention on all this factors 🙏♥️🙏
@selamawitdada6751
@selamawitdada6751 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምትመቺኝ ጎበዝ አስተማሪ ሴት ነሽ:ዘመንሽ ይባረክ ።
@banjaminseid569
@banjaminseid569 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏🏽
@shewaabebe2561
@shewaabebe2561 3 жыл бұрын
ትክክለኛ ነገር ነው ኤልሲ /የሮም እባላለሁ ከአዲስ አበባ
@bethlehemarega2392
@bethlehemarega2392 3 жыл бұрын
Elsy, you are real person and very appreciate your important videos and suggestion.
@JerryHabeshaTube
@JerryHabeshaTube 3 жыл бұрын
Selam Elsye, wow... very helpful video thank you for sharing my dear 😍🙏🏾❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Jerrye thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@sanithutler7063
@sanithutler7063 3 жыл бұрын
Thank u elsie konjo🥰
@mariaqibttiya1405
@mariaqibttiya1405 3 жыл бұрын
ኤልሲ እናመሰግናለን ጎበዝ ሴት ነሽ pleas ቶሎ ቶሎ ስሪ video
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Mariaye እሺ ማሬ አምላክ ይርዳኝ 🙏♥️🙏
@astukitchen4347
@astukitchen4347 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤልስዬ :: በጣም ጠቃሚ ሀሳብ ነው:: በተለይ ስለወይራ ዘይት የተናገርሽውን እተገብረዋለሁ ::
@saraali7593
@saraali7593 3 жыл бұрын
All your topics it’s amazing thank you so much
@asmerethabtu6860
@asmerethabtu6860 3 жыл бұрын
Thank you !!!❤️
@selamawitwondimu9880
@selamawitwondimu9880 3 жыл бұрын
Thank you konjo
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤልሲ ጥሩ ምክር ነው
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ተባረኩልኝ 🙏♥️🙏
@helenbaltina2196
@helenbaltina2196 3 жыл бұрын
You really inspired me
@KuKu-vd6be
@KuKu-vd6be 3 жыл бұрын
Thank you sis 🙏🙏🙏💕💕
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
🙏♥️🙏
@lamriwondem5764
@lamriwondem5764 3 жыл бұрын
Thanks Elsy berchi
@bezib2580
@bezib2580 3 жыл бұрын
I love all your advices Elsye ehte tebareki !!! How about barbecue Elsye? What is your view ? is it safe to eat when it comes to cancer prevention?
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Bezaye this is a very important question 👉አንደኛ እና ዋነኛ እንዳያርብሽ 👉ሁለተኛ በኤሌክትሪክ ነው የሚሰራው ከሆነ ችግር የለውም በክሰል ወይንም በእንጨት ከሆነ ጥንቃቄ ይፈልጋል 🙏♥️🙏
@bezib2580
@bezib2580 3 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 Thank you so much Elsye🤗❤❤❤
@getuhaile3923
@getuhaile3923 3 жыл бұрын
ኤልሲ ሰላም ነሽ ሁል ጊዜ የምታቀርቢያቸው ጉዳዬች በጣም አስፈላጊና በጥሩ ሁኔታ ስለምታቀርቢያቸው ግልፅ ና ጠቃሚ ናቸው እናመሰግንሻለን
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ተባረክልኝ ወንድሜ 🙏♥️🙏
@workneshalemu4543
@workneshalemu4543 3 жыл бұрын
Thank you Else
@senayetedema5238
@senayetedema5238 3 жыл бұрын
ኤልሲ እባክሽ ስለ ፀጉር አያያዝ አንድ ነገር በይን ፀጉርሽ በጣም ያምራል ከነ ከለሩ እኛ እህቶችሽ በኢውማን ኤር አለቅንልሽ
@Feriha_de
@Feriha_de 3 жыл бұрын
Yes please
@EthiopicMedia
@EthiopicMedia 3 жыл бұрын
ኤልስዬ እውነትሽን ነው የኛን የምግብ ባህል ሌሎች እየወሰዱብን ነው ጤፍ እያመረቱ ነው
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ሰብልዬ እረረረረ ተቃጠልን 😞♥️🙏
@arsiiarbaagugu7628
@arsiiarbaagugu7628 3 жыл бұрын
ኤልሲ ኢትዮጵያ በሃዝራፍ ሞልቶ ግን ጥቅም ያለው አይመስለንም እና የቦርጩ አገላለጥሽ ደስ ሲል 😁😁አሳቅሽኝ !
@rahmaethopia9267
@rahmaethopia9267 3 жыл бұрын
Timirtish kalibish new yagagnish hulu yibarak hulem yisqmaloooooooo♥️
@specialfamily1140
@specialfamily1140 3 жыл бұрын
Thankyou for your information
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
🙏♥️🙏
@vdrribler8722
@vdrribler8722 3 жыл бұрын
Tebarekilij
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏
@etsubendale7694
@etsubendale7694 3 жыл бұрын
Elsye endet nesh betseb hulu selam nw betam adnakish negn thank you for sharing
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Etsubye thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@metasebiakassaye3747
@metasebiakassaye3747 3 жыл бұрын
Elsiye, I really do like your contents as usual. I can’t agree more with all your points I am a health enthusiast and do believe in healthy living as much as I can , but when it comes to using oils I ham always confused which ones to use for like light sauce and something like our traditional cooking staffs . Can you suggest what kind of olive oil to use for cooking?
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
I received a lots of questions on which? When ? What kinds of Olive oil we need to you so let me prepare a short video on this topic. Because their are a lots of confusion ማሬ🙏♥️🙏
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 3 жыл бұрын
Thanks my dear love you.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Tigistye thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@natanteshome4275
@natanteshome4275 3 жыл бұрын
Ewenetshen new eyako bebezat yemnebelaw firfir ena shero new enamesegenalen
@ድልለኢትዮጵያሀገሬ
@ድልለኢትዮጵያሀገሬ 3 жыл бұрын
ስወድሽ ጣፋጭ❤😘💋🌹 ስለሁሉም ነገር ከልብ እናመሰግናለን በርቺ።
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
Great idea Elsi tanks for sharing i like it
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Rahelye ተባረኪልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@kalderse8689
@kalderse8689 3 жыл бұрын
ኢሊስዬ ቆንጆ ብዙ አመለካከትሽ ከእኔ ጋር ይመሳሰላል እና በጣም ገብቶኝ ነው ምሰማሽ ግን አንቼም እንደ እኔ ስታወሬ እጂሽን በደብ ተጠቀሚያለሽ እኔ እና የሰዋች አስተያየት አንቼ ጋር ምን ይመስላል እኔ እኮ ግራ ያጋብኝል እስቴ ባፍሽ ብቻ አውሪ እጂሽ ይረፍ ይሎኝል እኔ ደግሞ ከእጂ ጋር ልክ እንዳንቼ ነው ማወራው እና ተገቢ አደለም ተገቢ ነው በሚለው አስተያየት ስጭን እንዴ አደረቆኝ እኮ🙊🙈
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 3 жыл бұрын
Thanks nice messages
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@eyerusalemeyerusalem9010
@eyerusalemeyerusalem9010 3 жыл бұрын
You are very nice women and you are strong God bless you 🙏 ❤
@MeskeremAyinalem-q6d
@MeskeremAyinalem-q6d 8 күн бұрын
የኔ እናት እንዴት እንደምወድሽ
@laelnaam7539
@laelnaam7539 3 жыл бұрын
Elisey Thank you for sharing ❤️🙏🥰
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
🙏♥️🙏
@haregebezabh3108
@haregebezabh3108 3 жыл бұрын
I'm strongly agree 👍 👌
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Haregeye thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@saraabebemulgeta4931
@saraabebemulgeta4931 3 жыл бұрын
sister qui Tea Tree oil Essen👍🏻👌 ❤️🤗
@alemtsehayeshetueshetu8123
@alemtsehayeshetueshetu8123 Жыл бұрын
Thanks so much ❤
@yoditafework
@yoditafework 3 жыл бұрын
Your life is like celebrity.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Yoditye ማሬ እንደምንም ብለን እንዳቅማችን እጅ አንሰጥም 😅♥️🙏
@bmltoro
@bmltoro 3 жыл бұрын
Thanks!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
🙏♥️🙏
@suzy1523
@suzy1523 3 жыл бұрын
Tebarki ehetachen enamsgenaln 🙏
@milenamilu9206
@milenamilu9206 3 жыл бұрын
Elsy kongi ti ringrazio tanto sei grande ,🥰🥰
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Yordiye grazie infinite ማሬ 🙏♥️🙏
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 3 жыл бұрын
እዴት ነሽ እህቴ በጣም ጎበዝ በርች እህቴ ምርጥ መርጃ ነው"'':::::::::
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ተባረክልኝ ወንድሜ 🙏♥️🙏
@selniስልኔ
@selniስልኔ 3 жыл бұрын
ተመስገን!!! አምሰግናለሁ 👏♥
@ainiaini3794
@ainiaini3794 3 жыл бұрын
ኤልሲዬ እንኳ ደህና መጣሽ የኔማር አምላክ ይመስገን በጣም አከብርሻለሁ
@selamyoutube1753
@selamyoutube1753 3 жыл бұрын
አረ ወደ ገደለዉ ግቢ ምድነዉ አዛዛሽዉ
@prorobel8424
@prorobel8424 3 жыл бұрын
Elsy thanku for sharing your experiences yene konjo
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Edenye thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@jerusalemtola1033
@jerusalemtola1033 3 жыл бұрын
Elisiye yene konjo hulem mitaneshiw Hasab lene tekami new Berichi anchin kesemaw behula dait jemiralw fetari yitibeikish tebareki❤❤❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Eyerusye ጀግኒት ብዬሻለሁ 👏👏👏👏
@jerusalemtola1033
@jerusalemtola1033 3 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 ❤
@enatleenat7764
@enatleenat7764 3 жыл бұрын
ኤልሲዬ የምታቀርቢያቸው ሁሉ ጥቅም ያለው ነው አመሰግንሻለሁ🙏❤️ሼር
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ተባረኪልኝ ውዴ ምነው ሰሞኑን አስጠበቅሽን እባክሽ ነይልን እንጠብቅሻለን 🙏♥️🙏
@HcTx-n7n
@HcTx-n7n 2 ай бұрын
የምር የምትገርም ሴት ነሽ በርቸልኝ❤
@maithakhamis6786
@maithakhamis6786 3 жыл бұрын
ተባረኪ እናመሠግናለን
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 3 жыл бұрын
Thank you God bless you 🙏👌
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Amen 🙏 ♥️🙏
@adeymekonnen7087
@adeymekonnen7087 3 жыл бұрын
I really like you keep it up.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Adeyiye thank you so much ማሬ 🙏♥️🙏
@dawitwk4271
@dawitwk4271 3 жыл бұрын
አንቺ ጀግና ጎበዝ በጣም ነው ምወደው ፕሮግራምሽን። ያበሻ እርሾ ምንድንነው የትስ ነው ሚገኘው? Thank you!
@haregewoyinbelayneh538
@haregewoyinbelayneh538 3 ай бұрын
ስላም ኢልስዬ ስላ ምሽብዝት ይበልልኝ እባክ እኒእግርስለምቆም ያመኛል ተርክዚን እባክሽመልሽልኝ ❤❤
📌እኛን ይመለከተናል ❓❓| EthioElsy | Ethiopian
8:05
EthioElsy LifeStyle
Рет қаралды 26 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН