No video

Ethiopian Food "How to Make Tikil Gomen/Cabbage" የጥቅል ጎመን አሰራር

  Рет қаралды 248,462

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 552
@Saad-fw2kk
@Saad-fw2kk 8 жыл бұрын
ማምየ አሰራርሽ ፀባይሽ ለዛሽ ሁለተናሽ ደስ ትይኛለሽ እድሜ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን
@sintayehugutta4415
@sintayehugutta4415 6 жыл бұрын
What a beautiful mother. So down to earth. I love the way she explains things. Very very collected personality. We love u and God bless you mother.
@zedgeremew9266
@zedgeremew9266 8 жыл бұрын
ቆንጆዋ ማሚዬ በጣም ነው የምናመሰግነው። ሳልሞክረው አስተያየት አልሰጥሽም ብዬ ነው ሚጥሚጣ የለኝም በሱ ቦታ ግን በጣም ትንሽ በርበሬ ነው ያደረኩት ሌላው ሁሉንም ባሳየሽን መሰረት አድርጌ ሰርቼ ቀምሼዋለሁ እጅግ በጣም ልዩ እና ጣፋጭ ነው ያለማጋነን እስካሁን ከበላሁት የጥቅልል ጎመን ወጥ ይህን የሚተካ አላየሁም።በጣም ልዩ ነው #እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን እናታችን!♥#አዴ ሼር ስለምታደርግልን እናመሰግናለን!።
@tesgemariyamgeni9763
@tesgemariyamgeni9763 8 жыл бұрын
ማዘሪዬ አሁንስ እማዬን አስታወሱኝ..! እናቴ ልክ እንደሶ ምግብ መስራት ትወዳለች....ኡፍፍፍ የእምዬ ምግብ ናፈቀኝ..! በጣም ነው የምወዶት ልክ እንደ እናቴ..! ኑሩልን..!
@user-di2zl9ky3i
@user-di2zl9ky3i 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እናታችን አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@muhamdehasneendragalaxyss781
@muhamdehasneendragalaxyss781 8 жыл бұрын
እማ ትዝታየ ሁሌም እወድሻለሁ በመጀመርያ ከዛ በጣም ነው ይሚያምርው እኔ ከምግቡ ይልቅ አንችን ለማየት እጉጉለሁ ወላሂ አቆምሽ እናቴን ትመስልኛለሽ እማ ሁሌም ስላምሽን አላህ ያበዛው ዘንድ የሁለየም ዲአየ ነው ስወድሽ ካንጀቴ ወላሂ ሳከብርሽም እንደዛው ውድድድድድድድድድድድድድድድድድ
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 5 жыл бұрын
እኔም እናቴን ያስታውሱኛል የኔም እናት ጭም ጭምር አቶድም ቀስ ብላ እደስዎ ነው የሚሠሩት
@user-uz7hl6py6k
@user-uz7hl6py6k 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ እንየ ረሱ በጥም ደስ ተለኛለሽ 💕💕💖💕💕💕💋💌💌💌💋💌💌💌
@habibaislam3842
@habibaislam3842 8 жыл бұрын
ማሻላህ ከአቀራረብወ አንሥቶ እሥከአሠራርወ በጣም ደሥይላል አላህ እሥልምናን ቢሠጠወ ደሥይለኛል
@misternew7048
@misternew7048 8 жыл бұрын
Thank you.God Bless YOU. sweet MoM.
@user-gf1cf5pu7b
@user-gf1cf5pu7b 8 жыл бұрын
እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይሥጥልን ያላወቅነውን ሥላሣወቁን እናመሠግናለን
@mariamm4725
@mariamm4725 7 жыл бұрын
በጣም.የምወደው.የምግብአሠራርነው.በጣም.እድሜጤናይሥጥልን
@aminakedir7829
@aminakedir7829 8 жыл бұрын
tebareki enate
@user-sm9gr5rc4s
@user-sm9gr5rc4s 6 жыл бұрын
እጅዎት ይባረክ ማሚ በጣም እናመሰግናለን በጣም ነው የምወዶት እድሜና ጤና ይስጥልን ማሚዬ
@ramshidkuwait8602
@ramshidkuwait8602 7 жыл бұрын
enate geta idimena tena yechemer tebareku
@rakeb6029
@rakeb6029 8 жыл бұрын
I'm in love with you, emamaye, even if I know the process I still like to watch your video. tebareku
@ggj154
@ggj154 8 жыл бұрын
እማ ማ ደና ዋልሽ ልክ እንደናቴ ፀድት ይልሽ እናት ነሽ እናመስግናለን አላህ እድሜሽን ይጨምርልሽ
@hannazeethiopiainenglish9405
@hannazeethiopiainenglish9405 8 жыл бұрын
Thank you mommy እንወድሻለን በሚቀጥለው ደሞ ቡና እንዴት እንደሚፈላ አስተምሪን ! 🙏🏾🙏🏾🙏🏾😍😘💚💛❤️
@tsahaylove7355
@tsahaylove7355 7 жыл бұрын
እናት ፈጣር እድሜሸን ያርዝምልን ከትምህርትሸ አደበትሸ ሥጣፍጥ😘😘😘
@hawawikaleyewtyasemalen1594
@hawawikaleyewtyasemalen1594 7 жыл бұрын
Tsahay love
@user-yz4sj2zt8e
@user-yz4sj2zt8e 8 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ምግቡንም ተይዉፈገግታሽ ብቻ ያጠግባል እድሜሽይርዘም
@user-hl4ho6dh5v
@user-hl4ho6dh5v 7 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይሥጥልን እናት ያረብ ደሥሥትይ አቤት ለዛነትሽ ደሥሢል 😘😘😘😘😘
@user-zb1tv9ku6n
@user-zb1tv9ku6n 8 жыл бұрын
በእዉነት በጣም አሪፍ ምግብ እዴት እደምናዘጋጅ ሀረብ ሀገር ላለነዉ እያስበማርሽን ነዉ እናትችን እድሜ ናጤና እግዚአብሄር ይስጥሽ ከክፍ ሁሉ መዳኒአለም ይጠብቅሽ
@jcjcj3271
@jcjcj3271 8 жыл бұрын
ማሚ በጣም ነው ምወዶቶ እማምዬ አላህ ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን
@zobaidaa
@zobaidaa 8 жыл бұрын
wowww Egzybher. edemena tena yesetwet enatachn weddd des sel
@luchia301
@luchia301 7 жыл бұрын
can you show us how to prepare berberai from the scratch, thank you! God bless!!!
@user-rm7jz2hp5e
@user-rm7jz2hp5e 8 жыл бұрын
እውነት በጣም ነው የምናመሰግነው ማዘር ብዙ ነገር ተምረናል ሹክረን
@zwyenbaendrs6514
@zwyenbaendrs6514 7 жыл бұрын
ሁሉም.ያምራልማዘርየ.እናመሰግናለን
@hayatmohamed8956
@hayatmohamed8956 7 жыл бұрын
ማሚ በጣም እናመሠግናለን ጥሩ መሥራት ጥሩ ነው በሁለቱም አለም ያወድዳል
@fasikaasmare3554
@fasikaasmare3554 8 жыл бұрын
እድሜ ጽጋውን እግዚአብሔር ይስጥልን በጣምነው የምናመስግን ማማየ.እውነት እኔጃ.ምንማለት እንዳለብኝ እውነት ከፍገግታ.ጋር.ንጽነውት. እንዴት ያስደስታል.እውነት ማነው.ዛሬ.ይህንን ትምህርት የሚስጥ እውነት በሉበት.የእግዚአብሔር ስላም.ይብለውት እማማየ ከዛሬ.ጅምሬ ተከታየ.የምግብ.አስራራውትን እየተከታተልኩ እግኛለው እማየ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ
@semariamahammed6598
@semariamahammed6598 8 жыл бұрын
ማሚ መሽ አላህ በጣም አመሠግናለሁ አላህ እድሜ ጤና የሥጥሽ እማየ
@asiya866
@asiya866 8 жыл бұрын
እማም በጣም ነው የምናመሰግንሽ አላህ እድሜሽ ንእናጤ ናይስጥሽ ማማየ ውድድድ ዋናውጤናነ ው አላህ ጤናይስጥሽ
@officialhenokaddis6421
@officialhenokaddis6421 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ እናት ብዙ ሙያ ተምሬአለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@3stube771
@3stube771 8 жыл бұрын
ኩሩ ኢትዮጲያዊ ስራወን ብቻ ሳይሆን አነጋገረውንም አደንቀወታለሁ በቲቪ አይተው በእንግሊዘኛ ይውረገረጉብናል እርሰወ ግን እዛው ሁነው አንድት ቃል እንኳ ሲናገሩ አልሰማሁወትም እጀወ ይባረክ
@lwamkifle9607
@lwamkifle9607 6 жыл бұрын
You teach me a lot my dear mamaye,i feeling always like my mama, አግዚኣብሄር አድመን ጥዕናንን ይሃብኪ ኣደይ መዓረይ
@tigistlove2964
@tigistlove2964 8 жыл бұрын
የአዳነ እናትን ዳቦ ጋግሬ ጠጅ ጠምቄ አሥገረምኩ በእውነት እጅሽ ይባረክ ባለሞያ እናታችን ዛሬ ጥቅል ጎመኔን yes i do
@user-ez2rz6dw5m
@user-ez2rz6dw5m 8 жыл бұрын
እማማ ምስጋናየ ከልብ ነው እድሜና ጤና ይስጠዎት
@user-cy7xu7lp1v
@user-cy7xu7lp1v 2 жыл бұрын
እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ማም
@user-vd3eg1lf6k
@user-vd3eg1lf6k 8 жыл бұрын
ዋው ጥቅል ጎመን በጣም እወዳለሁ በተለይ በድንችና በካሮት ይሄንም በጣም ወድጄዋለሁ ከለሩም በጣም ያምራል። እናመሰግናለን
@mameewedishalew1553
@mameewedishalew1553 8 жыл бұрын
betam enamseginalen mather edimana Tena yistoti
@tsegeredateweld3436
@tsegeredateweld3436 8 жыл бұрын
Very very very sweet mom god bless you
@hayatali608
@hayatali608 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ያምራል
@fawziaseeed2157
@fawziaseeed2157 7 жыл бұрын
ይው ማያዘርየ እድሜና ጤና አላህ ይስጥሁ ፍገግታሁ በጣም ደይስ ትላለሁ
@CodeCadet15
@CodeCadet15 7 жыл бұрын
GBU MOTHER. you best mother ever
@munaberhe1367
@munaberhe1367 Жыл бұрын
Thank you for sharing this helpful video
@negesetm7874
@negesetm7874 7 жыл бұрын
You are the best I never seen like you I tried teff injera it is very soft I am going to try this next time thanks
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 5 жыл бұрын
ቀልድዎት ምክርሮት ሙያዎት ፈገግታዎት እዴው ሁሉ ነገራችሁ ያምራል እፍፍፍፍ እረጂም እድሜና ጤና ፈጣሪ ያድልዎት
@kalthomomer361
@kalthomomer361 7 жыл бұрын
እነመሰግናለን እናታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት ማማየ
@selamethiopia905
@selamethiopia905 8 жыл бұрын
እናምሰግናለን የኔ እናት እጅሽ ይባረክ
@FF-ne8eg
@FF-ne8eg 8 жыл бұрын
በጣም እናሰግናለን
@makeim6913
@makeim6913 7 жыл бұрын
ማዘርየ በጣም ነው የሚመቹኘ ጀዛኪላህ ስላመውት ይብዛ
@zenushow9019
@zenushow9019 7 жыл бұрын
Egziabeher tena edime yesitish mamaye
@selamselam4052
@selamselam4052 8 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ እግዚሐቤር እድሜ እና ጣና ይሥጥልን
@user-qn6zj7mb6q
@user-qn6zj7mb6q 7 жыл бұрын
እናመስግናለን ማዘረየ
@degenshdegafu7286
@degenshdegafu7286 7 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን እናታችን በእውነት ምዝጋና ያጥረኛል እድሜና በጸጋ ያቆያቹሁ እናቶች ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ
@user-ms4hv4hy8y
@user-ms4hv4hy8y 7 жыл бұрын
እናት አለምዬ ጎመን ውስጤ ነው ማዘርዬ እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጠዎት
@hananabdi6412
@hananabdi6412 8 жыл бұрын
enameseginalen
@lovesara2469
@lovesara2469 7 жыл бұрын
betam enanesegenalen mom edema ena tena yesetelen fetare emmppuuaa
@user-ev3eh1kj3i
@user-ev3eh1kj3i 7 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ይስጥልን እማየ እናመሰግናለን አዳነ ጉልበታቸውን ሳምልኝ
@gfy4847
@gfy4847 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማዘር
@muzeym2663
@muzeym2663 8 жыл бұрын
woooooow mazeriye betame inamesegenalene
@merimabdu80
@merimabdu80 8 жыл бұрын
እማየ አች ወዷ እናት በጣም ደስ ይለላ አድ አባባል አለ መልክ ሰጠኝ እጅ ሙያ ከጎርቢት ሲሉኝ አሰማ ነበር ግን በጣም ደስ ይላላ ፈጣሪ እድሜውን ይጨመሮለህ
@fyddgedgxtyg.b.u.7756
@fyddgedgxtyg.b.u.7756 7 жыл бұрын
God bless you thank you so much mama. you are very clean I like your organisation.goodjob.
@subahanallaalailaahaailala2714
@subahanallaalailaahaailala2714 7 жыл бұрын
waaaw betam des yilal ya Adane inat inamesegnalen
@elmega5259
@elmega5259 7 жыл бұрын
Hey i love the recipes it would be great to have english subtitles. Much Love
@user-xc9gc5ux2g
@user-xc9gc5ux2g 7 жыл бұрын
በጣም አመሰገናለሁ
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z 5 жыл бұрын
Good idea
@mamamode1312
@mamamode1312 3 жыл бұрын
English subtitles currently show for me.
@rozamohammed3191
@rozamohammed3191 8 жыл бұрын
betam konjo zemenawi tiru ena deg enat nachew betam enameseginalen!edimena tena yistot
@bettyreta2561
@bettyreta2561 8 жыл бұрын
wow Very Nice Enate Ejot Yibarek Enaten Astawesugn Yene Balemoya Mother
@muluemebetketete8869
@muluemebetketete8869 6 жыл бұрын
Made this tikil gomen for dinner and it was good. Thanks!
@ethadriyadh2341
@ethadriyadh2341 8 жыл бұрын
wow betam yamiral enat bizun gize Gomen betam endibesil aymekerim ymitmew gin ybeselew nw miknyatum nitrenger yminagegnew tirew lay silehone...enamesegnalen rejim edimena tenan emegnilshalehu enaten astaweshegn stsery
@sabotuuoromoo533
@sabotuuoromoo533 8 жыл бұрын
Thanks you so much
@almu4293
@almu4293 5 жыл бұрын
እናመስግናለን ማሚእዬ
@suzijeshwa1734
@suzijeshwa1734 4 жыл бұрын
Tebareku
@ebbek6065
@ebbek6065 10 ай бұрын
Thank you beautiful Mom, you remind me of my home when I was a kid. Stay blessed
@eminetbegeta4743
@eminetbegeta4743 5 жыл бұрын
Yene Enat !! Yene tihut!! Ejot , betot, betesebot nurowot yerso yehone huuuulluuu yibarekilign Rejim edime ena tenam yistot❤️🙏🏽
@bezuayehuemun625
@bezuayehuemun625 7 жыл бұрын
you are very very good.
@selamgetaneh1915
@selamgetaneh1915 8 жыл бұрын
egziabher edmena tena yistwot mother
@sgsh3942
@sgsh3942 5 жыл бұрын
እድሜሺን ያርዝምልን እማ
@adenmm3660
@adenmm3660 6 жыл бұрын
ማማየ ፈጣሪ እረጅም ድሜ እና ጤና ይስጠወት ሁሉ ነገርወት ደስ ይላል ጠባይወት ከምንም በላይ ደስ ይላል
@fnoteloza190
@fnoteloza190 7 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ማሚዬ😍😘
@user-ch1ri6hq7x
@user-ch1ri6hq7x 8 жыл бұрын
ማሚ በጣም እናመሰግናለን አላህ እድሜዎትን ያርዝምልን
@haimanotbelete5636
@haimanotbelete5636 8 жыл бұрын
wow mameyyyy betame enamsegnalne
@user-sz6wg3tc4j
@user-sz6wg3tc4j 8 жыл бұрын
ማም በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያድልልን አዳነ በዚህ አጋጣም ላመሰግንህ እወዳለሁ በጣም ጥሩ ነገርን ስላስተላለፍክልን ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 8 жыл бұрын
+Hdvvd Bdhshsh አሜን ብያለሁ እኔም እናቴን ስላከበራችሁልኝ እግዚአብሔር ያክብራችሁ
@fesshaalme9107
@fesshaalme9107 8 жыл бұрын
+Adane hi adane it's me alme say hi for ur mother please I want to talk to her iam in france this is my face book ok almenati@gmail.com please Wright me back
@betibeti7411
@betibeti7411 8 жыл бұрын
እማ በጣም ነው የምናመሰግነው ከስራዎት ንፅእናዎትና ጥንቃቄዎት ውድድድድድድ ነው የማረጎት ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@gebeyehubogale594
@gebeyehubogale594 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ
@meronabera6159
@meronabera6159 7 жыл бұрын
Emma u good i like it whatever you meak God bless you
@hannasolomon7739
@hannasolomon7739 8 жыл бұрын
I love this woman betam des emilu andebetachew emitafeft enat
@fozifozi3137
@fozifozi3137 7 жыл бұрын
እናት በጣምነው የማመሠግለው አላህ እድሜወን ያረዝመው ያረብ
@monamano9679
@monamano9679 4 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ምርጥ እናታችን
@user-zc1es2by4x
@user-zc1es2by4x 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ማሚዬ
@jamemohammed442
@jamemohammed442 7 жыл бұрын
welahe mameya betame naw enamesegenalen erejemedema yesetelene 😙😙😙😙😙
@user-uz7hl6py6k
@user-uz7hl6py6k 4 жыл бұрын
እማየ በጥም እወድሻለሁ እናመሰግናለን እጂሺ ይባረክ ፈገግታሺ ራሱ ደስ ይላል እደንየ ደስ ያሎ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 ላይክ
@sofialemayew6795
@sofialemayew6795 7 жыл бұрын
እርጅም እድሜና ጤና። አላህ ይሰጥሽ
@hayukonjo785
@hayukonjo785 8 жыл бұрын
mameya betam enamesegenalen ewedesalew
@netsanetisaac6873
@netsanetisaac6873 8 жыл бұрын
thank you mamiye edme yestilighn. Please fosolia aserar laschegrot
@jvfijgjfhffkkfjfhfhxyd1224
@jvfijgjfhffkkfjfhfhxyd1224 7 жыл бұрын
wawwwww betam yetftale mamaye betam enamesegnalene
@user-wu6gg5bj8y
@user-wu6gg5bj8y 7 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@giovannaiamele8782
@giovannaiamele8782 2 жыл бұрын
Everything you make is great!
@user-tt5wq9pn1g
@user-tt5wq9pn1g 8 жыл бұрын
ማዘርዬ በጣም አመሠግናለሁ እድሜ ይስጥልኝ አቦ ሺ አመት ኑሩ ማም😘
@omanwerhlma5679
@omanwerhlma5679 7 жыл бұрын
መሸአላ.አላህ.ይጨምርልሽ
@wubetbersh5585
@wubetbersh5585 7 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትይ እናት ነሽ እናመሰግናለን.
@muluraya7756
@muluraya7756 7 жыл бұрын
waww betam emewadow Megeb nw e r amelk Edema.eysteln emamay
@SaraSara-vz9nu
@SaraSara-vz9nu 8 жыл бұрын
ወይኔ ግን ታድለሀል አቦ እረጅምምምምም እድሜ ከጤና ጋ
@aminhthankey6722
@aminhthankey6722 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን።ማሚ
@mesisedel2534
@mesisedel2534 5 жыл бұрын
Wow Mather idimena Tena yisitote
@user-if6ic1gr6u
@user-if6ic1gr6u 8 жыл бұрын
ዋው እማየ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሺ
Ethiopian Drink "How to make Tela " የጠላ አሰራር
55:05
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 524 М.
а ты любишь париться?
00:41
KATYA KLON LIFE
Рет қаралды 3,4 МЛН
How to Make Ethiopian Cabbage and Potatoes (Tikil Gomen)
5:17
MesobRestaurant
Рет қаралды 205 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 2,4 М.
ETHIOPIAN / ERITREAN Tikil Gomen (Cabbage)
6:14
Reda Habte
Рет қаралды 22 М.
Gomen Kitfo ጎመን ክትፎ
8:02
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 21 М.