"መንትዮች ስለሆንን ሚስጥር ለእሱ ጀምረው ለእኔ ይጨርሱልኛል..." //በቅዳሜን ከሰዓት//

  Рет қаралды 220,276

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 485
@betegbareneyew4331
@betegbareneyew4331 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም የ17 አመት መንታ ወንድ ልጆች አሉኝ እመብርሀን ቅድስት ድንግል ማርያም በእለተቀኗ የሰጠችኝ መጨረሻቸውን እግዚአብሔር ያሳምርልኝ
@መርየምየለገሂዳዋ
@መርየምየለገሂዳዋ 9 ай бұрын
ፈጣሪ ለጥሩነገር ያብቃልሺ
@atedeMaryam-f5c
@atedeMaryam-f5c 8 ай бұрын
እመብርሀን ትጠብቅልን
@ሃይለክርስቶስየአብ
@ሃይለክርስቶስየአብ 9 ай бұрын
እግዚአብሔር እንደናንተ ልጆቼን ለቁም ነገር ያብቃልኝ❤
@tibaremu1357
@tibaremu1357 9 ай бұрын
አሜን የእኔም ምኞት ይህ ነው❤❤🎉🎉🎉
@genayal4277
@genayal4277 9 ай бұрын
ወላጆቹም ሲያምሩ ስርዓታቸውም ደስ ሲሉ እመብርሃን ትከተላቹ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 9 ай бұрын
ልጅን የሚሠጠው አላህ ነው አላህዬ ጤነኛ መንታ ልጆች ምኞቴ ነው ከምወደው ከሚወደኝ አላህ ለኔም ለሚመኙም ወፍቀን ደስ ሲሉ ማሻ አላህ *ሚስጥር ከእሱጋ ጀምረው ከኔጋ ይጨርሳሉ ተመችቶኛል* 😀😀😂
@messirahmania3391
@messirahmania3391 9 ай бұрын
እኔም አሉኝ አድገው ለዚህ ይደርሱልኝ እስኪ ተስፋ አደርጋለው
@meazachufa5642
@meazachufa5642 9 ай бұрын
ይድርሱልሽ እግዚአብሔር ያደርሳችሁ
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 9 ай бұрын
ታዲለሺ አላህ ያሳዲግልሺ ውደ❤❤
@messirahmania3391
@messirahmania3391 9 ай бұрын
@@seadaseada-bb1og አሜን
@messirahmania3391
@messirahmania3391 9 ай бұрын
@@meazachufa5642 አሜን
@መርየምየለገሂዳዋ
@መርየምየለገሂዳዋ 9 ай бұрын
አላህ አሰብሽው ደረጃ ያድርስልሽ
@abc12452
@abc12452 9 ай бұрын
ኡፍፍ ኮሜንቶች እንዳለ ስደተኞች መንታ ልጅ ነዉ የምንመኝ እንደዉ መድሃኒአለም ይስጠን
@rrrtt6sd5lg9k
@rrrtt6sd5lg9k 9 ай бұрын
ማርያምን መንታ ልጅ ህልሜ ነው🤲🥰 ደግሞ ገና ልጅ ናቸው
@fatimaa9853
@fatimaa9853 9 ай бұрын
መንታ ህልሜ ነው እድሜየን ስደት በልቶታል የዘር አለኘ የባልም የእኔም አንድት ልጅ አለችኘ በቅርብ ከአገር እገባለሁ ለልጀ እህትም ወንድምም እድሰጠኘ በድአ እገዙኘ
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 9 ай бұрын
አብሽሪ አላህ ይስጥሽ አንቺስ ምንም ቢሆን አንድ አለሽ አለው እኔ እንኳን ትዳር ቀርቶ ብቻ አልሀምዱሊላህ
@dxb7358
@dxb7358 9 ай бұрын
እኔም ምኞቴ ነው እግዚአብሔር እንዴኔ ሀፂያት ሳይሆን እንደቼርነቱ ስዴት አመዲዱቄት አድርጎ ዬበላው እድሜዬን እግዚአብሔር እንዴነዚህ አይነት መንታ ልጆች ሰቶ ቢያካክስልኝ
@fatimaa9853
@fatimaa9853 9 ай бұрын
@@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር አብሽሪ አላህ አይቸግረውም ሶልሁን ትዳር ከሶሊሁ ልጅ ጋር አላህ ይወፍቅሽ ወዶ እህቴ
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 9 ай бұрын
@@fatimaa9853 አሚን ውዴ እዳፍሽ ያርግልኝ
@fatimaa9853
@fatimaa9853 9 ай бұрын
@@dxb7358 ኢሻ አላህ አላህ ያድርግልሽ መቸም ለሡ ቀላሉ ነው እደምኞታችን ይስጠን ያረብ
@مريماحمد-ب4د9ذ
@مريماحمد-ب4د9ذ 9 ай бұрын
አልህ ይጠብቃችሁ እኔም አሉኝ አላህ ያሳድግልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tgyegna5636
@tgyegna5636 9 ай бұрын
Amennn❤❤❤❤❤❤❤
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ 9 ай бұрын
ለምን እንደሆነ ባላውቅም ❤መንታ❤ ሳይ የተለየ ስሜት ውስጤ ለይ ይሰማኛል ❤❤❤ወደፊት እግዚአብሔር ፍፈቅዶ ብወልድ ደስ ይለኛል ❤❤❤ያሳካልሽ በሉኝ 🙏🙏🙏
@ssstttyyyyyghjsassrfcbhghbh
@ssstttyyyyyghjsassrfcbhghbh 9 ай бұрын
❤❤❤
@AmoHanan-w9g
@AmoHanan-w9g 9 ай бұрын
ኢሻላ
@hanydereje3343
@hanydereje3343 9 ай бұрын
እናት እና አባት እንኳን ደስስስ ያሳላችሁ🎉🎉❤❤❤ ይባላኝ ብሩኬን ጀንጅነሽ ቸሬን ለምታገቢ😂😂😂
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@የትግስትሸጋእናት
@የትግስትሸጋእናት 9 ай бұрын
😂😂😂 በጣም የምር ከግባሩ ቀለም እደበግ መቀባትነው😂😂😂
@hanydereje3343
@hanydereje3343 9 ай бұрын
@@የትግስትሸጋእናት አስበሺዋል..... የተቀባው ወደ ውስጥ ገብቶ ያልተቀባው ሲመጣ፣ ለምን አጠፋህ ብለሽ ምንም በማያውቀው ስትነርቺው?
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Abiselom8
@Abiselom8 9 ай бұрын
​@@hanydereje3343ተምች የሆንሽ ልጅ😅
@እናቴማርያም-ገ3ለ
@እናቴማርያም-ገ3ለ 9 ай бұрын
ታድለው እኔ ምኞቴ ነው መንታ ድምፃቸው እራሱ ይመሳሰላል❤❤❤
@MoussaFarah-py5bc
@MoussaFarah-py5bc 9 ай бұрын
ወላሒ የኔም የአክሥቴ ልጆች መንታ ናቸው ወላሒ መታደል ነው አላህ ከአይን ያውጣችሁ❤❤❤❤
@Yemareyame21
@Yemareyame21 9 ай бұрын
ደስ ስትሉ ❤እኳን ደስ አላቹ እኔንም በመንታ ልጅ ባርከኝ የድንግል ማርያም ልጅ🙏
@አላህወኪል-ፈ4ዐ
@አላህወኪል-ፈ4ዐ 9 ай бұрын
ያረቢ መታልጂ ጤነኛ የሆኑ ወፍቀኝ ሥታምሩ መልካችሁም ማሻአላህ
@hasenahasena4677
@hasenahasena4677 9 ай бұрын
ውይ ተባረኩ መውጣት መግባታችሁ ሁሉ በእግዚአብሔር የተጠበቀ ይሁን
@genialiyou4387
@genialiyou4387 9 ай бұрын
ውይ መታደላችሁ እግዚአብሔር ፍጻሜአችሁን ያሳምረው እንደ እናትና አባታችሁ ምኞት መንታ ሚስት ይስጣችሁ።
@መርየምየለገሂዳዋ
@መርየምየለገሂዳዋ 9 ай бұрын
እኔም እህቴ ወልዳለች አላህ ያሳድግላት በጣም ያሳሳሉ እውነት አላህ ለደረጃ ያብቃቼው ❤
@klovemys7062
@klovemys7062 8 ай бұрын
የኔ እህቶች ግን ምናቸውም አይመሳሰል ግን በጣም ነው የሚዋደዱት ❤
@سارهالحبشي-ش8ن
@سارهالحبشي-ش8ن 9 ай бұрын
እኔም ከስደት መልስ መታ መታውን ይስጠን እሚሳነው ነገር የለም
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 9 ай бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ዋው መታደል ነው ❤❤❤
@melakneshgerbaw7000
@melakneshgerbaw7000 9 ай бұрын
ቆንጆ መንቶች የኢትዮጰያ ስጦታዋች ተባርኩ ቤተሰባችሁን ሀገራችሁን የምትጥቅሙ ሁኑ የእግዚአብሔር ጥበቃ ካናተ ጋር ይሁን❤
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 9 ай бұрын
እናትዮወ ደስሲሉ ፈገግታዋ ማሽአላህ
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 9 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🙏🙏
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv 9 ай бұрын
እንካን ደስ አላችው የእግዛአብሔር ሥራ እፁብ ድንቅ ነው እሱ አይለያችው መታደል ነው
@txhffyxh9171
@txhffyxh9171 9 ай бұрын
ደስ ሲሉ ታድላ እናታችሁ 🙏
@ዓለምሢሳይ
@ዓለምሢሳይ 9 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@hidayanesredin4006
@hidayanesredin4006 9 ай бұрын
አአላህዬ የኔንም መንታዎች እንዲ ያስመርቅልኝ አሚን
@tgyegna5636
@tgyegna5636 9 ай бұрын
Amen ❤ ehte
@ሞረሽወገኔ
@ሞረሽወገኔ 9 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ተስፋውን ሰለአንተ በጣም ደስ ብሎናል
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 9 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ🙏🙏🙏
@benyamtesema4089
@benyamtesema4089 9 ай бұрын
What a great family the hard work paysoff Always, proud of you guys keep shining THANKS
@edgrff7506
@edgrff7506 9 ай бұрын
እኔም ማታ ነኝ ልክ እዳተ ነን እምንዋደደው እግዚአብሔር ፍቅራቹ ያብዛልን አባካቸ ሰልካቹ ሰጡን በጣም ነው ደሰሰሰ የሞሉ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጠና ይሰጣቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@f8863-z7k
@f8863-z7k 9 ай бұрын
መታደል ነው ደግሞ ሲያምሩ❤🎉
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 9 ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ከአይን ያውጣችሁ🎉❤
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 9 ай бұрын
ሲገርም ድምፃቸው እራሱ ተመሳሳይነው እኳን ደስ አላችሁ❤❤❤
@Fafi_fafi_n1llks
@Fafi_fafi_n1llks 9 ай бұрын
ማሻአላ እንካን ዴስአላችሁ ካይን ያዉጣችሁ
@rukiyadawood6999
@rukiyadawood6999 9 ай бұрын
ወይኔ ደስ ሲሉ ለኔም አላህየ እንደዚህ ስጠኝ❤❤😊
@mitiku5068
@mitiku5068 8 ай бұрын
ደስስስስ ሰትሉ በእውነት አጋዝት አለም ለላሶች. ክብር ምስጋና ይግባህ በእውነት እኔም በሰጠ ወንድሜ ወልዶል ተመሳሳይ ይሁኑ አይሁን አላውቅም እኔ ሰደት ላይ ሁኘ ነው የወለዳቸው እናቴም ወልዳለች ግን ደግሞ ለእግዚአብሔር ፍቃድ ሁኖ አላደጉልንም እና እኔም ከስደት መልስ ቢሰጠኝ ብዬ ተመኘሁ
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 9 ай бұрын
ደስ ሲሉ መታደል እናትና አባት በዚህ ደረጃ ልጆችን ማየት❤❤❤❤
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 9 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁንም በሰላም ይጨርስላቹ ለሃገርም ለቤተሰብም ጠቃሚ ያርጋቹ እንኳን ደስ ያላቹ 🎉🎉🎉🎉🎉
@zahraliban5714
@zahraliban5714 9 ай бұрын
አላህ ይባርካችሁ ደስ የምትሉ መታዎች ናችሁ 🎉🎉❤❤
@AgeeMulm
@AgeeMulm 9 ай бұрын
❤❤ሥታምሩ አምላክይባርካችሁ ፀባይሠናይናችሁእሥከናትናባታችሁ ጋር
@eexx4513
@eexx4513 9 ай бұрын
መታ ልጂ ስወዲ አላህ ይስጠን እናተንም አላህ ያሰባችሁን ሁሉ ይስጥልን ወዲሞቼ❤
@martasila5996
@martasila5996 9 ай бұрын
Congratulations to all the graduates of this year. You are blessed.
@lidudxb8764
@lidudxb8764 9 ай бұрын
እንዴት እንደምያምሩ ምንም የማይጠገብ ናቸው ሲወሩ አፋቸው ሲጣፍጥ❤❤ አምላክ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ለክብር ይብቃችሁ!❤❤
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 9 ай бұрын
ኡፍ አንዴት ደስይላል መንታ የማዕረግ ተሸላሚ በህክምና ሙያ አቦ አብዝቶ ይባርካችሁ አነደ አነ አየሩስ ሌላ መንታ ሀኪም ስላገኘን ደስይላል ከአይን ያትርፋችሁ❤❤❤❤❤
@NeutiNeuti-l7p
@NeutiNeuti-l7p 9 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ ሲሉ እኔም መንታ መውለድ ምኞቴ ነው መልካቸው ሀሳባቸው ሁሉ ነገራቸው ተመሳሳይ
@AminatOusman
@AminatOusman 8 ай бұрын
ሱበሀነአላህየፈጣሪታምርጌታይጠብቃችሁ❤❤❤
@sisyaneshwoldgiorgis451
@sisyaneshwoldgiorgis451 9 ай бұрын
ዘመናችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁንላችሁ።
@መቅዲ19
@መቅዲ19 8 ай бұрын
ዋው ደስ ሲሉ ፈጣሪ እረጅምና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MusratM
@MusratM 9 ай бұрын
ፈጣሪን መታ ውስጤ ነው ከስደት መለስ 😊
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 9 ай бұрын
ወይኔ ታድለው እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ መንታ ነበር መንታው በአጋጣሚ ሲሞት እኔ ተወለድኩለት ለዚ ክብር ያበቃቹ እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰብ እንዴት ደስ ይለው❤❤
@Tsionov1xs
@Tsionov1xs 9 ай бұрын
ከስዴት መልስ መንታ ልጂ ምኞቴ ነዉ ያሳካልሽ በሉኝ እስኪ 👌👌👌👌💞💞💞
@RukiRuki-vj7di
@RukiRuki-vj7di 9 ай бұрын
ያሳካልሽ
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 9 ай бұрын
አላህ ይስጥሺ ውደ
@SofiAbdo-io2ox
@SofiAbdo-io2ox 8 ай бұрын
Yasakaleshe fetari hasabeshen yemula
@mulualene9763
@mulualene9763 8 ай бұрын
Fetari yasakalesh mare❤
@ቤቲነኝ-ጸ2ቀ
@ቤቲነኝ-ጸ2ቀ 9 ай бұрын
የጎጃም ፈርጦች እንኳን ደስ አላችሁ
@marthakefela271
@marthakefela271 9 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ተባረኩ 💐
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd 9 ай бұрын
What a wonderful parent. Even though the gift is book. People give phone or any electronic this day for their children.🙏🙏🙏🙏🙏
@powtoon266
@powtoon266 9 ай бұрын
ቃላት የለኝም ምን እንደምል አላውቅም ብቻ እንኳን ደስስስስ አላችሁ ቆንጆዎች
@AberaEbabu
@AberaEbabu 9 ай бұрын
በእመ ብርሀን ሲያምሩ❤❤❤
@Zemensh
@Zemensh 9 ай бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ደስ ይለል እንኳን ደስ አለችሁ🎉🎉🎉
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 9 ай бұрын
በጣም ደስ ይላሉ፣እግዚአብሔር ይመስገን።
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 9 ай бұрын
ሱበሀን አላህ አላህየ ልጄን ቁም ነገር ላይ አድርስልኝ
@hadrayesuf2495
@hadrayesuf2495 9 ай бұрын
ማሽ አላህ ታምራላቹ እኔም የወድም ልጆች አሉ መንታ ምወዳቸው
@ነጠሩጎደሬዋዩቱብ
@ነጠሩጎደሬዋዩቱብ 9 ай бұрын
እኔም መታ ናቸው ከስደት መልስ እግዚአብሔር የሰጠኝ እንዲህ ደረጃ ላይ ደረሰው መዳኒያለም ያሳየኝ ❤
@HZYEtube61125
@HZYEtube61125 9 ай бұрын
እንኳን ደስ ያላቹህ Teacher ተስፋሁን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ልጆችህ ይባረኩ
@ገብርኤልአባቴ-ሠ1ቘ
@ገብርኤልአባቴ-ሠ1ቘ 9 ай бұрын
መንታ እህቶች ስላሉኝ ሰጥቻቸዋለው
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 9 ай бұрын
አረ😂😂😂😂😂😂
@eigdic5352
@eigdic5352 9 ай бұрын
ወልደስ ስጭ አንጂ በሠዉ ልጂ ሠጭ ነሽ ማን አደረገሽ😅😅😅😅😅😅
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 9 ай бұрын
በይ ከወላጆችሽ ልጆች ላይ ወረድ በይ ወልደሽ ዳሪ😀😀
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 9 ай бұрын
@@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ እኮ እህኔየ የራሱ ልጂ ቢሆኑ አሰጥም😂😂😂😂😂
@ገብርኤልአባቴ-ሠ1ቘ
@ገብርኤልአባቴ-ሠ1ቘ 9 ай бұрын
@@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ አቤት ምቀኝነት!!!
@TgMulugita
@TgMulugita 9 ай бұрын
ዋው ደስስትሉ ዋው በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ይባርካችሁ
@eyerusdagnaw
@eyerusdagnaw 9 ай бұрын
Congratulations both of you and all family🎓🎓🎓🎓🎓
@melesetadesse303
@melesetadesse303 9 ай бұрын
ድንቅ እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻቹዉም ይመር
@rimuty7696
@rimuty7696 9 ай бұрын
Masha Allah endet des yelalu congratulations 🎉🎉🎉
@ElsaAssefa-q1d
@ElsaAssefa-q1d 9 ай бұрын
መታደላተሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@kanchanjiya8246
@kanchanjiya8246 9 ай бұрын
ደስ ሲሉ ❤❤
@DufjffgWuryhj
@DufjffgWuryhj 9 ай бұрын
ግን ለምን ሚዲያ ላይ ወጡ እኔ ልጆቸ ቢሆኑ ድብቅ ነበር እማረጋቸው ለሰው አላሳይም
@HiwotEseye
@HiwotEseye 9 ай бұрын
ፈገግታቸዉ ደሰ ሲል እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ 9 ай бұрын
መንታ ልጂ ምኞቴ ነው ወላሂ ማሸአላህ እናትና አባቶች ደስ ሲሉ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 9 ай бұрын
እንኳን ደስአላችሁ❤❤❤መታደልነውእኔ ፈጣሪ ከሰጠኝ መታነው የምወልደው❤❤❤❤
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 9 ай бұрын
ወይ መታደል እግዚአብሔር ይባርካሽምችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@edgrff7506
@edgrff7506 9 ай бұрын
እኔም ማታ ነኝ ደሞ በጣም ነው እንዋደደው ልክ እዳተ እግዚአብሔር ፍቅራቹ ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤
@martasila5996
@martasila5996 9 ай бұрын
Congratulations to the parents. You are the most blessed parents.
@saragetahun7648
@saragetahun7648 9 ай бұрын
ደስ ሲሉ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃችሁ ለቤተስቦቻችሁን እንኳን ደስ አላችሁ ❤️
@HanaDejen
@HanaDejen 9 ай бұрын
ዋውውውውውው❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@romanmergia7618
@romanmergia7618 9 ай бұрын
ዋዉ ጌታ ለኛም መንታ ይስጠን
@kalkidantomas4881
@kalkidantomas4881 9 ай бұрын
እንኳን ደሰ ያላችሁ 🙏🙏🙏🙏
@meseretademe9813
@meseretademe9813 9 ай бұрын
እንኳን እንኳን ደስ አላችሁ...!!!!
@Burte-d5r
@Burte-d5r 9 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ተባረኩ
@RufjjFjcoo-in7wn
@RufjjFjcoo-in7wn 9 ай бұрын
Wow congratulation booth brothers🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Degmo betam tamralachu enatina abatochum konjo nachu egziabher ftsamiyachun yasamrlachu ❤❤
@tgay5642
@tgay5642 9 ай бұрын
ያአሏህ ለኛም መታታመታ ስጠን
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 9 ай бұрын
እንኳን ደሥ አላችሑ🎉🎉🎉🎉
@zenatali7913
@zenatali7913 9 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 9 ай бұрын
እውነት በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤
@seadafethi8615
@seadafethi8615 9 ай бұрын
masha allah endet new yemimrut subehan allah
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 9 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ዶክተር ቡሩክና ዶክተር ቸርነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፋዘርና ማዘር እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤
@TibebMedia-ui4ql
@TibebMedia-ui4ql 9 ай бұрын
እንኳን ለነነዌ ጾም አደረሳችሁ🙏
@mhiretabay9942
@mhiretabay9942 9 ай бұрын
እኔም ሴት መንታ የ11አመት ልጆች አሉኝ ጌታ ለወግ ማረግ ያብቃልኝ
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 9 ай бұрын
ዋው እዴት መታደልነው እንኳን ደስ አላችሁ❤
@zinatzinat-b4r
@zinatzinat-b4r 9 ай бұрын
ማሻ አሏህ ደስ ሲሉ
@gfj5233
@gfj5233 9 ай бұрын
ወይ ሲያምሩ በጌታ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቺሁ ምኟቴነው መንታልጂ
@haweFekerReem
@haweFekerReem 9 ай бұрын
ማሻአላህ ሲያምሩ አላህ ይጠብቃችሁ
@kaltube6243
@kaltube6243 9 ай бұрын
ደሥ የሚሉ መታ ናቸው ሢምሪ
@mirthim4633
@mirthim4633 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመገን
@kidistbelay9072
@kidistbelay9072 9 ай бұрын
እኔ ግን ከፀጊ ሁላ የተቀመጠዉን ወደድኩት😂😂😂❤❤
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 9 ай бұрын
እኔም ቆጂዬ ነው 😂😂😂
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ 9 ай бұрын
አንድናቸው😂ሲያምሩ
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 55 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 3,4 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 37 МЛН
🔴Haymitube01# የብሩክ ከባድ ውሳኔ😱 አላዳምጥሸም አላት😭
4:57
𝙎𝙖𝙣𝙞 𝘼 𝙏𝙪𝙗𝙚(የሙሽሪት ልጅ)
Рет қаралды 3 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН