በወንድሜ ሞት ምክንያት የመንፈስ ጭንቀት አጋጥሞኝ ነበር...በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ተናግሬ ላስከፋኋችሁ ይቅርታ!!! ዮኒ ማኛ ( ክፍል 2)

  Рет қаралды 580,082

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Жыл бұрын

በወንድሜ ሞት ምክንያት የመንፈስ ጭንቀት አጋጥሞኝ ነበር...በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ተናግሬ ላስከፋኋችሁ ይቅርታ!!! በሶሻል ሚዲያ ተፅእኖ ፈጣሪው ዮኒ ማኛ ክፍል 2 | Seifu on EBS
#yonimagnawife #yonimagnason #yonimagnabrother #yonimagnadaughter
Yoni Magna married and father of two children
On seifu fanatahun talk show - what he said
How he got out of Ethiopia
About his marriage
About the people he admires
About his personal character
About his faith
About the work he intends to do when he comes to Ethiopia from America
About His Family
About his Brother
#yonimagna #ዮኒማኛ #habeshatiktok
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 2 200
@UMUYAHAYYOUTUBE
@UMUYAHAYYOUTUBE Жыл бұрын
አብነትን አቅርብልን ሰይፉ መልካም ስራን የሚሰራን ሰው ልናበርታታ ይገባል አብነት ይቅርብ የምትሉ በላይክ አሳዩ አብነት የድሆች አባት የሚስኪኖች አባት
@sirakmekuria5728
@sirakmekuria5728 Жыл бұрын
ሰይፉ ዮናስ ወደ ኢትዮጵያ መምጣቱ አይገርምም ክፉ ጉድለት ቢኖረውም ግን አንተ ሆዳም ስለሆንክ ለፕሮግራምህ ብለህ አምጥተኸው ብዙ ነገር መጠየቅ ስትችል ዮናስን ልክ ህብረተሰብን ማስተማሪያ ነገር ያለው ይመስል ፕሮሞት አደረከው በጣም ፈሪ እና ሆዳም መሆንህን ነው ሳታውቀው ያስታወከን ታስታውሳለህ በአንድ ወቅት እኔ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡትን ሁሉ ገንዘብ አልጠይቃቸውም እንጂ የማውቀውንም የሰማሁትን ሁሉ እጠይቃለሁ ብለህ ስትቦተረፍ ታድያ አሁን ስለ ዮናስ አላውቅም ነው ወይስ ምን? ዮናስ እኮ አንተን ጨምሮ ከትንሽ እስከ ትልቅ ጥንብ እርኩሱን ሲያወጣ ብሎም ሀይማኖቶችን መንግስትን ሲያብጠለጥል የኢትዮጵያነት ባህልና ወጉን እረስቶ በማናለብኝነት ሲዘልፍ የኖረን የምትጠይቀው አተህ ነው ጀማሪ ጋዜጠኛ የማይጠይቀውን የወረደ ጥያቄ እየጠየክ የምታደናቁረን ወይስ አስተማሪ ነገር ይዞልን የመጣ ይመስል ስትወተውት ሰአትህን የጨረስከው የምትገርመው ጥሩ ለሰራ ጥሩ መጥፎ ለሆነ መጥፎ እናገራለሁ ሲልህ እኔ ምን አጥፍቼ ነው ያጥረገረከኝ እንድማርበት እስቲ ንገረኝ እንኳን ብለህ ለመጠየቅ አንደበትህ ተያይዞ እንደ እከካም በግ ጥግ ጥጉን ትሄዳለህ please የጋዜጠኛ ሙያን አታርክሰው እስከ ዛሬ ስትሸውደን ነበር ዛሬ ግን ተሸወድክ ስለዚህ ለሙያህ ክብር ስጥ ብዙ ቀንበር የተሸከመን ሰው መጠየቅ የሚገባህን ሰው በፈሪነትህ promotion ሰራህለት እንጂ ቃለ መጠየቅ አደረኩ ብለህ እንዳታስብ ህዝብም አንቅሮ እንዳይተፋህ ለሙያህ ክብር ስጥ።
@Hakmoni
@Hakmoni Жыл бұрын
sifu is on the next leavel of journalist …belive me….don’t judge a person by some mistakes that you think it’s…. believe he got to much hard works & potential…he is s s great man ….
@killoalqattan9287
@killoalqattan9287 Жыл бұрын
እውነት ነው 🥺
@king_maker9285
@king_maker9285 Жыл бұрын
gelemota
@wasetube7653
@wasetube7653 Жыл бұрын
Mindinew tikemu karba Alkeraba
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын
ማስተር አብነት ይቅረብልን ምትሉ 😍❤❤❤❤
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰
@destatamenehabte
@destatamenehabte Жыл бұрын
👍😍😍😍😍
@user-cx6bt3on4b
@user-cx6bt3on4b Жыл бұрын
አጨብጫቢ ያቀረባል እጅ መች መልካምይሚሰሩትንያቀረባል እሂ ሸልጠለጥ
@omoomoro3707
@omoomoro3707 Жыл бұрын
ቦይ ፍርንዴሽ ነው እንዴ?
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын
@@omoomoro3707 ስርአት የተልከሰከስኩ እሴት አይደለሁም በመልካምነቱ ያልኩት ምትናገሩትን እወቁ እኳን ባለትዳር የምመኝ አይደለሁም አስተውይ🙄😅
@sewasew
@sewasew Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን ለታመመ ጤንነትን ላላገባ ትዳርን ላልወለደ ልጅን የተሰደደውንም ወገናችን ለሀገራችው ያብቃልን። አገራችንን ሰላም ያድርግልን። አሜን🙏🙏🙏
@meer6395
@meer6395 Жыл бұрын
Amennn
@sefiyayesuf1098
@sefiyayesuf1098 Жыл бұрын
አሚን ያረበለአለሚን
@sefiyayesuf1098
@sefiyayesuf1098 Жыл бұрын
አሚን ያረብ ኢንሸአላ
@gabrellagebrel2566
@gabrellagebrel2566 Жыл бұрын
Amen 🙏
@user-nx2cc4wm5p
@user-nx2cc4wm5p Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን 🙏🙏
@sumayatube-5687
@sumayatube-5687 Жыл бұрын
ስም ፡ ሙሐመድ ﷺ ✔︎ የአባት ስም ፡ አብደላህ ✔︎ የእናት ስም ፡ አሚና ✔︎ የትውልድ ቦታ ፡ መካ ✔︎ የሞቱበት ቦታ ፡ መዲና ✔︎ የሞቱበት ቀን ፡ ረቢአል አወል 12 ✔︎ ዕድሜ ፡ 63 ✔︎ የመጀመሪያ ሚስታቸው ፡ እመት ኸድጃ ✔︎ የመጀመሪ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ ዕድሜቸው ፡ 25 ✔︎ የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው ዕድሜቸው ፡ 40 ስሞቻቸውና ሙሉ ተሪካቻውን እንመራለን ኑ ቤቴ
@hayatmustefahayat7222
@hayatmustefahayat7222 Жыл бұрын
Hi sayfuya indat nah
@gezenaw
@gezenaw Жыл бұрын
I am a Muslim but your message has nothing to do with this interview
@asdasdf2050
@asdasdf2050 Жыл бұрын
Rasullallha .s a w
@user-zh1gu6dk9p
@user-zh1gu6dk9p Жыл бұрын
Sullellahu aleyihi wosellem
@danidhabesha
@danidhabesha Жыл бұрын
ለሴት ልጅ ክብር የሚሰጥ ወንድ አንደኛዬ ነው። 🙌
@aziserak4743
@aziserak4743 Жыл бұрын
Yes specially wify
@rodasgetachew2612
@rodasgetachew2612 Жыл бұрын
አንተ ትሰጣለክ
@ebrahit55
@ebrahit55 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰❤❤❤
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын
ኧረ የመዳም ቅመሞችም ይቅረቡ አገር ሲገቡ ብዙ ትምህርት ብዙ ገጠመኝ ይኖራቸዋል🙏😂💞💞
@yoaki565
@yoaki565 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/aaLVhX2wepeKbbc
@ethiopialove2158
@ethiopialove2158 Жыл бұрын
Ene eqeribalew tebkig
@Adi-xx9wm
@Adi-xx9wm Жыл бұрын
በጣም ማርያምን ስት ገጠመኝ እዳለ
@sofimhoameb9454
@sofimhoameb9454 Жыл бұрын
እኔ እቀባለሁ አብሽሩ የሁላችንም ገጠብውኝ እገራለሁ
@monalezamohed3932
@monalezamohed3932 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@sabakassa2363
@sabakassa2363 Жыл бұрын
ሰይፉ እንዴትነህ እኔግን አንድ የሚገርመኝ ነገርአለ ሰይፉማለት ከኢትዮጵያ 1ኛ ነህየምታስተላልፋቸው ነገሮቺሁሉ ሰላምያላቸውናቸው ነገርአትወድ ሁሌም ሰላም ታድለህ ነገለሚያልፍነገር የትምቦታ የማትንቦራጨቅ ጨዋሰውነህ ተባረክ ዮኒማኛም ከአሁንቧሐላ አትሳደብ ሌላነገር ጀምር በለው
@helidegu
@helidegu Жыл бұрын
ስለ ልጆች የተናገርከው ተመችቶኛል።ዮኒ
@user-gw7pp8oi5k
@user-gw7pp8oi5k Жыл бұрын
እንደ ልቡ ተናግሮ በህይወት የሚኖር ይኸ ሰውዬ ብቻ ነው
@user-kc3tj7vd1i
@user-kc3tj7vd1i Жыл бұрын
እደልብመናገርጥሩነውልበል
@tgbulcha3381
@tgbulcha3381 Жыл бұрын
ይገርማል 😭😭😭😭
@betty4jesus
@betty4jesus Жыл бұрын
It's called freedom of speech!
@yesorno7631
@yesorno7631 Жыл бұрын
​@@betty4jesus freedom of speech doesn't include insulting. I can't considered it as a speech.
@yanicyoda4762
@yanicyoda4762 Жыл бұрын
@@yesorno7631 ከመሬት ተነስቶ ሲሳደብ አይቼው አላቅም
@enjoryentertainment
@enjoryentertainment Жыл бұрын
ይሄን ኮሜንት ለምታነቡ ሁላ አምላክ ያሰባችሁት በፍጥነት ያሳካላቹ የጎደለው ይሙላ 🙏🙏🙏
@eyobandualem1633
@eyobandualem1633 Жыл бұрын
Amen
@wondesenabebe3181
@wondesenabebe3181 Жыл бұрын
Men ayent mekina nw yemtshetew. Wegachewes akefafelu endet nw antes mekinochun ket nw yemtegezachew yemkinochu sem seyefu yhenen betyekew arief nber magawen selayhut Des belogale
@Bethlehem598
@Bethlehem598 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
አሜን
@omoomoro3707
@omoomoro3707 Жыл бұрын
ስራ ፈት
@user-dj9gg5hg5b
@user-dj9gg5hg5b Жыл бұрын
ሰይፋ ለኛ ለሰብስክራይቦችህ ክብር ካለህ ማስተር ከብነትን አቅርብልን👍👍👍👍👍
@ethio_top10
@ethio_top10 Жыл бұрын
ሰይፍ ትክክል አይደለህም። ይህ ልጂ ክፍት እንጂ ደግነት የለውም። ስንት መልካም ሰዎች እያሉ ይህን ወጠጤ መጋበዝህ ያሳፍራል።
@shetatube12340
@shetatube12340 Жыл бұрын
ኑሮን ለመሸነፍ ብለቹ ከሀገር ለተሰደደቹ አለመቹ ተሰክቶ በሰለም ለሀገረቹ የብቀቹ አሚን በሉ
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
አሜንውዴ
@vipvp4386
@vipvp4386 Жыл бұрын
አሚንን ለሁላችንም
@davidalemu9304
@davidalemu9304 Жыл бұрын
AMEN🙏😘
@takileermias9215
@takileermias9215 Жыл бұрын
amen
@EmudawudTube
@EmudawudTube Жыл бұрын
አሚን
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
ማስተረ አብነትን አቅረብልን እባክህ ሰይፉ ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@abrehamtesfaye7278
@abrehamtesfaye7278 Жыл бұрын
ምነው ፎቶ እየተነሳ ስለሚረዳ ነው?
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
@@abrehamtesfaye7278 ፈጣሪ ሆይ ተናግሮ አናጋሪን ያዝልኝ 😏😏😏😏😏😏🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤫🤫🤫🤫🤫🤫
@hirutgebre3715
@hirutgebre3715 Жыл бұрын
ባላደራው ፡ መልክተኛው ማንነታቸውን ደብቀው ነው በጓ ሚሰሩት የታይታ አይደለም
@keneanfekadu2005
@keneanfekadu2005 Жыл бұрын
የመጨረሻ ዘመን ሲቃረብ ብዙ ምልክቶችን ታያላችሁ ። ከነዚህም መሀከል ዮኒ ማኛ ይመክራችኋል ።
@yetina7144
@yetina7144 Жыл бұрын
ዮኒዬ እራስህን ጠብቅ አላእ በሰላም ከቤተሰቦችህ ጋር በሰላም ያገናኝእ🙏🏾💪🏽🇪🇹🥰
@judietariku612
@judietariku612 Жыл бұрын
Allah??????? Don't mention Allah for this type individual.
@d.w8602
@d.w8602 Жыл бұрын
He should be arrested fir what he was saying about our country, his all blog are exhibit.
@meryyedengellej1448
@meryyedengellej1448 Жыл бұрын
ማኛው እንኳን በሰላም ላገር በቃህ አባቴ 🥰🥰
@bityrana
@bityrana Жыл бұрын
እኳን ደና መጣህ ማኛው
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
እንደው አምነኸው ነው ይሄ የአብይ ካድሬረው እንደዛ ሲሳደብያስታውሳሉ??? እንዴት አይኑንበጨው ታጥቦ ይገባል?????
@sinemariamashenafi3193
@sinemariamashenafi3193 Жыл бұрын
@@welansatesfaye5384 ወረኛ መብቱ ነው ሀገሩ ነው መግባት መውጣት ይችላል ካድሪ ሚያስብል ነገር አለው ብየ አላስብም
@Bosstube90
@Bosstube90 Жыл бұрын
ሰበር ዜና ዮኒ እና ሰይፉ ተገናኙ የአመቱ big show ሰይፉ እናመሰግናለን ወንድማችንን በክብር ስለጋበዝክልን።
@hayathayat5823
@hayathayat5823 Жыл бұрын
😂😂berk new enda
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 Жыл бұрын
ተሙዬዬ አባቴ በትክክል ብለሀል የጠበኩት ነበር ዬኒ በሰላም እስከሚመለስ ጉጉቴ ነው ልደትዬ ትጠብቀው
@user-dy8zh1pr1z
@user-dy8zh1pr1z Жыл бұрын
ቂቂቂቂቂቂ
@marakiye7986
@marakiye7986 Жыл бұрын
ዘ ማሽቃበጥ pro max😂😂😂😂
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
ለምኑ 😂😂 በእናንንተ አካባቢ እሱን በሆንኩ እያላቹ ለኖራቹ 😂😂 እሱ ነዎ ተፅእኖ አሳዳሪያቹ😂😂 ኢትዮጵያ ላይ መሬት ላይ ያለውን እውነት ዮኔ በ ፒ ፒ sponsored ተደርጎ ከቀባጠረው ይልቅ EBS ዛሬ በ አዲስ ህይወት የቀረበችው ሴት ታሪክ ማየት ነው። የቱ ነው የህዝብ ኑሮ የቱ ነው ኢትዮጵያ ላይ ያለው የፖለቲካ መከረሠ እውነት የሚለውን ለማወቅ!
@Hafiza834
@Hafiza834 Жыл бұрын
ቢያጠፊም ኢትዬጰያዊያዊ ወንደማችን ነዉ እንወደዋለን
@fatiafatia7420
@fatiafatia7420 Жыл бұрын
wandmsh new Abu haydrrin gidalut yale sew new wandmsh 😂
@memarbsrat
@memarbsrat Жыл бұрын
ዮኒ ወድሜ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ወድምየው እንኳን ለሀገርህ ሰቷል በድጋሚ እንኳን ደስ ያለህ በርታልን ከጎንህ ነን ሴፉሻ ሰላም ነው👌
@bereket1823
@bereket1823 Жыл бұрын
መስቴር አብነት ከበደን አቅርብልን🙏🙏🙏🙏
@selenahaile1027
@selenahaile1027 Жыл бұрын
ዬኒዬ አተ ትለያለህ በተለይ ለሚስትህ ያለህ ክብር እግዚአብሔር ያክርህ❤❤❤❤❤👌👍
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 Жыл бұрын
Bayakebrat bepolis taskefededewalha man abatu ehi yelwal .abhama yehen kebt
@tesfayedebele3955
@tesfayedebele3955 Жыл бұрын
ዮኒ ማኛ እንኳን ደህና መጣህ ወደ እናት ሀገርህ።ሴፍዬ ዮኒን በፕሮግራምህ ላይ ስላቀረብክልን አመሰግንሀለው።
@mfmmamd6002
@mfmmamd6002 Жыл бұрын
ዮኒ በጣም ተመችተከኛ አባቴ ልክ ነክ አገራችን ዞሮ መግቤችን ነው ነው ነው
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g Жыл бұрын
So happy Yonye እኛ ሀገር እውነት የሚናገር መች ይወዳሉ እነሱ ባሉት መንገድ ካልሄድክ ይሰድቡሀል this is how it’s enjoy your time ❤
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
ለምኑ 😂😂 በእናንንተ አካባቢ እሱን በሆንኩ እያላቹ ለኖራቹ 😂😂 እሱ ነዎ ተፅእኖ አሳዳሪያቹ😂😂 ኢትዮጵያ ላይ መሬት ላይ ያለውን እውነት ዮኔ በ ፒ ፒ sponsored ተደርጎ ከቀባጠረው ይልቅ EBS ዛሬ በ አዲስ ህይወት የቀረበችው ሴት ታሪክ ማየት ነው። የቱ ነው የህዝብ ኑሮ የቱ ነው ኢትዮጵያ ላይ ያለው የፖለቲካ መከረሠ እውነት የሚለውን ለማወቅ!
@tgnegn3879
@tgnegn3879 Жыл бұрын
እረ ወዲያ
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Жыл бұрын
ዮኒ እንኳን ሰላም መጣህ ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን ከነ መላ ቤተሰብህ
@michaelbejiga4604
@michaelbejiga4604 Жыл бұрын
Kuncha
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 Жыл бұрын
በጣም ያማል በስድስት አገር ሀዘን በታረፈ ንስሐ ግባ በስድብ አንድኛ ስለሆነክህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍
@azmerahyamanot1811
@azmerahyamanot1811 Жыл бұрын
ሁሌም እደዝህ ስርአት በተሞላበት በታወራ በራስህ ሚዲያ ላይ ዬናስ የዛሬው የተለየ ነው ስርአት
@Addistoday
@Addistoday Жыл бұрын
ዮኒ ትልቁ ነገር ያደረከው በይፍ ሁሉንም ይቅርታ መጠየቅህ ነው! 🏆🏆 አገሩን በደንብ ሳታየው የምታወራቸውን ነገሮች ላይ አሁንም ሰው እንዳታስቀይም ተጠንቀቅ! ብዙ አቧራ አታስነሳ! ብዙ አይነት ነገሮች ከግራ ቀኝ የሚወጣጠሩበት ሁኔታ አለ ! ዝም ማለቱ ከሁሉ ነገር ይጠብቅሃል! ከውጭ ካሉትም ጋር እሰጣ ገባ አትግባ! አትርሳ ሁሉም ነገር አላፊ ነው!
@MarkenMedia369
@MarkenMedia369 Жыл бұрын
በትክክል
@genethailu7355
@genethailu7355 Жыл бұрын
Yoni mad
@yetnayety5060
@yetnayety5060 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነው የሚሆነው ሁለት ያራድዬ ልጆች ሲገናኙ እንዲ ነው መግባባት ዮኒዬ ሴፍዬ ይመቻቹ 👍👌
@igo1071
@igo1071 Жыл бұрын
የማትረቡ
@sandflove
@sandflove Жыл бұрын
አወ ትክክል ሠይፋሻ የኢትጵያ አይን ነዉ ሁለ ነገሩ ይመቻል
@igo1071
@igo1071 Жыл бұрын
@@sandflove really?
@zewdittaddese7003
@zewdittaddese7003 Жыл бұрын
እንኩን ላገርህክ አበቃህ ጀግና
@abeyk4516
@abeyk4516 Жыл бұрын
ያውም የልደትዬ አራዶች
@hayatkonju261
@hayatkonju261 Жыл бұрын
ቀጣይ ጅጅክያን እንጠብቃለን ዮኒ ምንግዜም እወድሃለሁ በሰላም ፈጣሪ ለልጆችህ ያብቃህ
@saharazuz7945
@saharazuz7945 Жыл бұрын
muslim meseleshigne neber tesasechalew
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ እናት ሃገራችን በስላም ገባህልን እንኳን በስላም መጣህ ዮኒዬ እንወድህ ሀለን ወንድማችን❤️❤️🙏
@danidhabesha
@danidhabesha Жыл бұрын
ጆሮ ቢቆረጥ አልሰማህም 😅 ሽጎራ 😅 ዱቄት 😅 ፉን ፉን 😅 ክብር ለእናትና ልጁ 🙏🏿 ማኚዛ 🤟
@meronabdissa9017
@meronabdissa9017 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge Жыл бұрын
ፉን ፉን 😂😂
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ክብር ለእናትና ልጁ👌😊
@tegestejade2671
@tegestejade2671 Жыл бұрын
🤔😅🤣😎✌
@memevlog586
@memevlog586 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Жыл бұрын
እኔ ግን በጣም ነው ምዎደው ዮኒ ይመችህ
@fetihyaendrse2340
@fetihyaendrse2340 Жыл бұрын
ዮኒ የሚገርመኝ በነፈሰበት የሚነፍስ ነዉ ተስተካክለህ ለማየት ያብቃን
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 Жыл бұрын
ዮኒዬ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ የሚወዱትን ማጣት ከባድ ነው የውስጤን ቁስል ነካኸኝ
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 Жыл бұрын
ማኛ የሚለዉ ስም ይገባሀል ምርጥ ያራድዬልጅ❤❤❤❤
@user-fh2cv1wz7d
@user-fh2cv1wz7d Жыл бұрын
ዬኒ 👌👌እንኳን ለሀገርክ አብቃ ስላይክ ደስ ብሎኞል
@helmedia6703
@helmedia6703 Жыл бұрын
ማየት ማመን ነው ዮኒዬ ።ሀገራችን እንዲ ነች በውጭ የሚወራውና መጥተህ ምታየው አይገናኝም።
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 Жыл бұрын
ጽድቅ በክርስቶስ ኢየሱሰ በማመን ነዉ ዮኒ የትኛው ስራችን ነው እኛ የሚያጽድቀን ።ጽድቅ በክርስቶስ ነዉ በመስቀል ስራነው
@SarahS-qo4wt
@SarahS-qo4wt Жыл бұрын
እንደኔ ጠብቆ የነበር ስይፉ ጋር እንደሚቀርብ እጅ አውጡ በላይክ
@classclass3379
@classclass3379 Жыл бұрын
Ere befteum
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያዬዬ social media መንጋ ያጀገነው 😂😂 ስንቱ ኢትዮጵያዊ በህይወቱ በጤናው በቤተሰቡ በኑሮው ዋጋ በከፈለባት ሀገር እነ ዮኔ እንደ ጀግና ተቆጥረው ሲጨበጨብላቸው ማየት ?😂😂 ያውም በ ኦሮሞ ፒ ፒ sponsored ተደርጎ ለገፅታ ግንባታ 😂😂 እንግዲህ ኢትዮጵያ መሬት ላይ ያለውን የፖለቲካ ቀውሰ እውነት ዛሬ በ አዲሰሰ ህይወት EBS ላይ የቀረበችው ማየት ይበቃል😡😡
@omnaassefa3467
@omnaassefa3467 Жыл бұрын
Next time he will invite a s'''t, tigemalh alu is it true?
@maki--tube2858
@maki--tube2858 Жыл бұрын
Ene 😂😂
@tshethi1805
@tshethi1805 Жыл бұрын
እንኳን እሱ እኔ ነገ ከማዳም ቤት ስገባ ሰይፉ ያቀርበኛል መገመት አይከብድም😀😀
@merrypam1376
@merrypam1376 Жыл бұрын
Wow በጣም ደስ የሚል ጥያቄና መለስ ነው ዮኒ ማኛ እውነትም ማኛ ነህ 👍😍 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሁላችንም 🙏
@messsimesssi2869
@messsimesssi2869 Жыл бұрын
እማማ እትዮፒያዬ
@SillaTsonemjj77
@SillaTsonemjj77 Жыл бұрын
ሠይፉ ከእውቀት ነፃ የሆንክ ሰው። ይህን የዋህ ህዝብ ተጫወትበት። ካንተ በርግጥም ዩኒ ይሻላል። በህዝቡ እንደተጫወትክ የሚያሳዝነው የሚከፍሉት ልጆችህ ናቸው።
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 Жыл бұрын
ዮኒዬ ሴፉጋ እንደምትቀርብ እርግጠኛ ነበርኩ ይመችህ ማኛው ❤️
@user-oc2np1vm1t
@user-oc2np1vm1t Жыл бұрын
ወላሂ ዩኒ መልካም ሠው አላህ በሠላም ወደ መጣህበት ይመልስህ ምንም ነገር እንዳያገኝህ ዱአየ ነው
@yoaki565
@yoaki565 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/aaLVhX2wepeKbbc
@hadamudeki4966
@hadamudeki4966 Жыл бұрын
ማስተር አብነት ይቅረብ።😍😍😍😍😍
@abrehamtesfaye7278
@abrehamtesfaye7278 Жыл бұрын
ምነው ፎቶ እየተነሳ ስለሚረዳ ነው? እረ እናስተውል ጎበዝ
@hiwotdebebe6356
@hiwotdebebe6356 Жыл бұрын
የሥድብ ሱሠሰ አለበት
@hanawodajo6395
@hanawodajo6395 Жыл бұрын
ሀዘን የደረሰበት ስለሀዘን ይረዳል እኔም ወንድሜን ሳላየዉ በማለፉ የእግር እሳት ሆኖብኛል 😭😭😭😭 በስደት ያላችሁ ሀዘን አያግኛችሁ ወደ ሀገር ቤት ለመሄድ ምክንያት ሰርግ መታመ ም ሞት ብቻ መጠበቅ የለበትም ። እንደ የ እለት ስራችን ፕላን አድርገን መቅደም አለብን
@khalilcell8560
@khalilcell8560 Жыл бұрын
አይዞን። ናፍስ ይማር
@newaysolomon1972
@newaysolomon1972 Жыл бұрын
Ayzon ihit
@Gelila67
@Gelila67 Жыл бұрын
አብነት ደጉ ወጣት ይቅረብልን ለወሬ የምኖረውን ሰው ትተህ ለሕዝብ የሚኖረውን ሰው የደሀዎች አባት የሆነ ልጅ አቅርብልን ሰይፉ እበክ የአብነት አድናቂዎች በላይክ አሳዩኝ please🙏
@ageraasmer1921
@ageraasmer1921 Жыл бұрын
ነብስ ይማር እግዚአብሔር መጽናትን ይስጥህ 🥺🥺
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t Жыл бұрын
ማኛዬ በሰላም ለልጆችህ እና ለቤትህ ያብቃህ❤️❤️🙏
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያዬዬ social media መንጋ ያጀገነው 😂😂 ስንቱ ኢትዮጵያዊ በህይወቱ በጤናው በቤተሰቡ በኑሮው ዋጋ በከፈለባት ሀገር እነ ዮኔ እንደ ጀግና ተቆጥረው ሲጨበጨብላቸው ማየት ?😂😂 ያውም በ ኦሮሞ ፒ ፒ sponsored ተደርጎ ለገፅታ ግንባታ 😂😂 እንግዲህ ኢትዮጵያ መሬት ላይ ያለውን የፖለቲካ ቀውሰ እውነት ዛሬ በ አዲሰሰ ህይወት EBS ላይ የቀረበችው ማየት ይበቃል😡😡
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@mesimeseret-lb2rj
@mesimeseret-lb2rj Жыл бұрын
ተዋናይ ቲቪ ላይ የሚሰሩትን ልጆች አቅርብልን
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳካልህ እንኳን ለዚዓበቃህ ሰላም ፍቅር ለሁላችን ይሥጥህ
@KunaVenue
@KunaVenue Жыл бұрын
ማኛ ዝዌ እንኳን በሰላም ለሀገርህ አብቃህ በድንብ ዝዌዝዌ ተጫወት ወዳጅነት ፓርክ ሄደህ😂😂😂
@shitureshad9861
@shitureshad9861 Жыл бұрын
የሴይፉ ጥያቄ ተመቸኛ ዮኒ የሚዲያው ድምቀት ይመችህ 👍👍
@yasinsiraj9256
@yasinsiraj9256 Жыл бұрын
moxan adenkewalew
@zehara605
@zehara605 Жыл бұрын
​@@yasinsiraj9256 😂😂 ይመጣል ብሎ ነበር
@yoaki565
@yoaki565 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/aaLVhX2wepeKbbc
@yoaki565
@yoaki565 Жыл бұрын
@@yasinsiraj9256 kzbin.info/www/bejne/aaLVhX2wepeKbbc
@agewtv
@agewtv Жыл бұрын
ዬኒዬ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ። እጅግ የማከብርህ በሶሻል ሚድያ ብቻ የማውቅህ ምርጡ ወንድሜ ነህ። ወደ ወንድሞችህ ወደ አገው አዊ፣ወደ አገው ዋግ ኽምራ፣እና አገው ቅማንትን ሳትጎበኝ እንዳትሄድ አደራ‼ 💪❤💋👏🙏
@nuriaabdu2480
@nuriaabdu2480 Жыл бұрын
አይ ሰይፉ ለዚህ ኡንኩቶ ይህን ያህል ሰአት መስጠትህ በጣም ይገርማል
@user-armacheho
@user-armacheho Жыл бұрын
ማኝዚ ይመቸው ምርጥ ሰው ነው
@yoaki565
@yoaki565 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/aaLVhX2wepeKbbc
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Жыл бұрын
ፍትህ ለጅጅ ዝሆን ተጨረጨረች 🤣🤣🤣🤣🤣🤣ዩኒዬ ይመችህ 🥰🥰🥰👍👍👏👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለዘላለም ትኑር 🤲🤲🤲
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀😀
@yoaki565
@yoaki565 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/aaLVhX2wepeKbbc
@meseretd3805
@meseretd3805 Жыл бұрын
🙄🙄🙄🤔
@ethiopia7697
@ethiopia7697 Жыл бұрын
ተቃጥላላች የሆነ ፊደወ እያየሁ ነበር ታምሜለሁ አለች😂😂😂😂
@mekdibayu1874
@mekdibayu1874 Жыл бұрын
ዮኒዬ እንኳን ሰላም ገባህ😍❤🥰
@ተዋሕዶሚዲያTewahedoMedia
@ተዋሕዶሚዲያTewahedoMedia Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын
ዬኒ ማኛ ወንድሜ አንተና ቤተሰቦችህ እናት ና ልጅ ይጠቡቁህ
@etopeyamycn4228
@etopeyamycn4228 Жыл бұрын
ምርጥ ሰው የምወደሰዉ።
@tomfre
@tomfre Жыл бұрын
እውነትን መከተል ጥሩ ነው ፣ የግድ አንድ ቦታ ላይ ሆኖ መድረቅ የለብንም ሰውም ይቀየራል ይለዋጣልም ሊገርመንና ሊደንቀን አይገባም የሀሳብ መንዠዋዠውም ቢኖር ፣ አንዱ ትናንት ዮኒ ማኛ በተገኘበት እንዲገደል ሞት ፈርዶበታል የአበሻ ነገር ከኔ ጋር ካልቆምክ ብሎ እንቧከረዮ ይላል ፣ ለማንኛውም ዮኒ መልካም ይግጠምህ ሰይፍሻም እንደዛ።
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Жыл бұрын
ደስ ፣የሚል ፣አስተሳሰብ ፣
@nebattube9895
@nebattube9895 Жыл бұрын
ስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች ሀሳቦችሁ ሞልቶ አላማችሁ ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ❤❤❤
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
አሜን
@abcdabcd5059
@abcdabcd5059 Жыл бұрын
Almola eko
@cakocakocako4432
@cakocakocako4432 Жыл бұрын
Amen🙏
@cakocakocako4432
@cakocakocako4432 Жыл бұрын
Amen🙏
@cakocakocako4432
@cakocakocako4432 Жыл бұрын
Amen🙏
@salamsalami4381
@salamsalami4381 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ማኛው በሠላም ውጣ ለልጆችህ ውዴ
@titimohammed-if8rh
@titimohammed-if8rh Жыл бұрын
ዩኒ ጎበዝ አንጫጫካቻው😅🥰
@theodrosasfaha4160
@theodrosasfaha4160 Жыл бұрын
ወይ ማኛ ለካ normal ሰው ነህ። ቀጥልበት እንደዚህ ነው የሚያምርብህ።
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x Жыл бұрын
በሽተኛ መስሎህ ነበር እንዴ ወይ ጉድ
@user-ce4si7ib9e
@user-ce4si7ib9e Жыл бұрын
😂😂😂😂 ዩኒ ማኛ አዉቆ አበድ እኮ ነዉ
@ftumaassefa5501
@ftumaassefa5501 Жыл бұрын
አንዳንዶቹ ከዚህሰዉ ምንእንማር ይላል ያማለት ሚድያላይግልፅ ሥለማወራ ሥለሚጫወት ለመማር ግደታሥሬሥመሆንየለበተም እኔ የተረዳሁት ሀገሩን እንደሚወድ እስቲልዜግነቱን አልቀየረም በዛላይ ኮፊደንሱ ለሚሥቱ ያለዉ ክብር ልጆቹን የማሥተምርበት መንገድ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ዮኒዬ እንኳን ሰላም ገባሕ ወደ እናት ሐገርሕ🇪🇹❤😘ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ በድርቅ በርሐብ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፈጣሪ ይድረስላቸው 🙏
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያዬዬ social media መንጋ ያጀገነው 😂😂 ስንቱ ኢትዮጵያዊ በህይወቱ በጤናው በቤተሰቡ በኑሮው ዋጋ በከፈለባት ሀገር እነ ዮኔ እንደ ጀግና ተቆጥረው ሲጨበጨብላቸው ማየት ?😂😂 ያውም በ ኦሮሞ ፒ ፒ sponsored ተደርጎ ለገፅታ ግንባታ 😂😂 እንግዲህ ኢትዮጵያ መሬት ላይ ያለውን የፖለቲካ ቀውሰ እውነት ዛሬ በ አዲሰሰ ህይወት EBS ላይ የቀረበችው ማየት ይበቃል😡😡
@salam9960
@salam9960 Жыл бұрын
የኒ ማኛው እንኳን በሠላም መጣህ ወንድሜችን 💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘
@yeserashmalede1687
@yeserashmalede1687 Жыл бұрын
ዮኒዬ እንኳን ደና መጣህ እናትና ልጁ ከፊትህ ይቅደሙ
@user-sj5tp8lb4d
@user-sj5tp8lb4d 8 ай бұрын
ዮኒ አንደኛ ነህ ለሴት ልጅ ትልቅ ክብር ስላለህ🎉🎉❤❤
@yedingil
@yedingil Жыл бұрын
ጠብቄ ነበር ዮንዬ እንኳን ለህገርህ አበቃህ💚💛♥️👍🏼እውነትም ማኛ👌🏼
@ermiermi6541
@ermiermi6541 Жыл бұрын
እናቱ ለብልፅግና ሊያሽቋልጥ ነዉ የገባዉ ሀገሩ ናፍቃዉ ሳይሆን በብልፅግና እስፖንር ሀገሩ የገባዉ
@yoaki565
@yoaki565 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/aaLVhX2wepeKbbc
@tihutshow633
@tihutshow633 Жыл бұрын
የድንግልዬ እኔም ደስ አለኝ ቤተሰቡን ሀገሩን በማየቱ ወድሻለው ቆንጅዬ♥♥♥
@yedingil
@yedingil Жыл бұрын
@@tihutshow633 ትሁትዬ በጣም የኔ ፍቅር መልካም ልብ ስላለሽ መልካም ነገር ተመኘሽ የኔ ቆንጆ ኑሪልኝ እኔም ውድድድ የማረግሽ የኔ ምርጥ♥️💕😘😘🙏🏼
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube Жыл бұрын
*አዳሜ ስትንጫጫ ማኛዬ በተግባር ሰይፉ ላይ ቀርቦ ቁጭ እንድህ ነው ጠላትን ማንጫጫት ይመችህ አባቴ ክብሩ ይስፋ ለእናትና ልጁ በሀገርህ ላይ ዘና በል የኔ ቀብራራ*
@Alpha-eh7ec
@Alpha-eh7ec Жыл бұрын
ዮኒ ማኛ ራሱን ለገበያ አቅርቦ ብልግና ፓርቲ ገዝቶታል ደሬ ዘ ሐረሩ በቀጣይ የሚገዛ ነው ይህ ነው የሆድ ፖለቲካ
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 Жыл бұрын
@@Alpha-eh7ec ማንም ሠዉ በተረዳዉና በተመቸዉ መንገድ መኖር መብቱ ነዉ እኔ የወደድኩትን ዉደድ አይባልሞ
@khalilcell8560
@khalilcell8560 Жыл бұрын
አበሸ። ምድራ ምቀኛኖ ዋኒዬ ይማች
@user-lg7cv8pt1g
@user-lg7cv8pt1g Жыл бұрын
እህቴ ሙስሊም. የናትናልጁ. አይባልም ከብር ያልው. አንድ. አላህ ብቻናበቻነው
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын
እኔኮ ዮኒ ማኛን ሰይፉ ebs ላይ ቀርቦ ማዬቴ በሕልሜ ነው የመሠለኝ 🤣🤣🤣
@asitube7934
@asitube7934 Жыл бұрын
ለኢትዮጵያ የጥቅም ምርጥ ኢትዮጵያዊያን እያሉ ዮኒን ታቀርባለህ ሴይፉ እኔ የጠበኩት ማስቴር አብነትን ታቀርበዋለህ ብዬነበር በአሁን ሰዓት የሚያስፈልገን እንደ አብነት ያሉ ወጣት ኢትዮጵያዊን ናቼው 👌
@karimasedetube
@karimasedetube Жыл бұрын
እደልቡ አላህ በሰላም ይመልስህ እኔ ስረዳህ የኔ አይነት ባህሪ አለህ ግን የሰው ልጅ ሲጎዳ ሲሞት በጣም ታዝናለህ ለሴት ልጅ ትልቅ ክብር አለህ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ
@desstadessta
@desstadessta Жыл бұрын
ልጅን ማስተማሪያዉ ዘዴ አንደኛ ነዉ። ልጅ ስወልድ እጠቀምበታለሁ💖
@hanankedir4255
@hanankedir4255 Жыл бұрын
ማኚቲ ያራድዬ ልጅ እንኳን ለሀገር አበቃክ 🙏 ማኚቲ ተከፍሎኝ እንደማልጠላክ ታውቃለክ ፏ ..ብት በልልን ❤❤🙏🙏 እስካቦኛ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
🤣🤣
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v Жыл бұрын
ዮኒ እንኳን ደሆና መጣህ 🙏 ክብሩ ይስፋ ለናትና ልጁ🙏
@ribkazenebe
@ribkazenebe Жыл бұрын
በዉነት እድሜና ጤና ይስጥልን ትልቅ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን
@fatumaseid288
@fatumaseid288 Жыл бұрын
ሙሀጅሩን አቡከውሰርን ይቅረብልን የምትሉ ላይክአርጎኝ
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 Жыл бұрын
በእውነት እንደዚህ አይነት ጎበዝ ሰው ነህ እኔ እንደዚህ አልጠቅም ነበር
@hant342
@hant342 Жыл бұрын
ሌቦች
@merr219
@merr219 Жыл бұрын
በቀጣይ አብነት ይቅረብልን ምትሉ የአብነት ወዳጆች በላይክ አሳዩንን ሴፉሻ አቅርብልን መልካም ሰው ነው ❤❤❤❤❤
@amydenekew3854
@amydenekew3854 Жыл бұрын
ዬኒዬ እሱ ይጠብቅህ በጥላው ይከልልህ በሰላም ተመለስ ወንድም አለም
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 Жыл бұрын
ዬኒዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@Vg-ji7pb
@Vg-ji7pb Жыл бұрын
አንበሳ ብዬሀለው ጀግናው
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
ስይፉ ፋንታሁን... እባክህ እባክህ በፈጠረህ... የደግነት ጥጉን.. ማስተር አብነት.. ስው በጠፋ ግዜ ስው ሁኖ.. የተገኘ ወጣት ነው... ያውም በቦረና ጉዳይ ላይ... እባክህ .... እያለ ነው... ብትችል የምስጋና ቀን ብለህ.. በባንዶችህ ... አሽብርቀህ... አመስግኑት... ማንም ያላረገውን... እያጎረስ.. እያጠጣ... እግር እያጠበ አረ ስንቱን ልዘርዝረው... የማስተር አብነትን... አቦ ይባረክ...🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@hailutafere8996
@hailutafere8996 Жыл бұрын
To give him this amount of time on this program shows you how this guy is influential in good or bad way.Sadly this is where we are as society.
@mahlettekabe1269
@mahlettekabe1269 Жыл бұрын
Very true bro!
@meshegemekonen7365
@meshegemekonen7365 Жыл бұрын
very true
@temesgenMA2023
@temesgenMA2023 Жыл бұрын
እኔ የምፈልገውን ብቻ እንድታወራ አልጠብቅም ዮኒ እንኳን የኢትዮጵያን ምድር ለመርገጥ አበቃህ ቆይታህ ያማረ ይሁንልህ ✅❤✅
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Жыл бұрын
የገባህ፣ነኸ፣ችግሩ ፣ሰው ፣የሚፈልገው ፣እኛ ፣የምንፈልገውን ፣አውሩልን፣
@tiazone3655
@tiazone3655 Жыл бұрын
መኛው እንኳን ጌታ ለአገርክ አበቀህ ከእንግዲህ ጥሩ ጥሩ ስራ ነው እንጅህ ጥለቻና ስድብ እዝያው ይቆይ
@yoaki565
@yoaki565 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/aaLVhX2wepeKbbc
@samson1991
@samson1991 Жыл бұрын
እስከዛሬ በሀገሬ ተስፋ አልቆረጥኩ ነበር
@tsehtseh8267
@tsehtseh8267 Жыл бұрын
ዮንየ እደዝ አልጠበኩም በጣም ነው ያስገሬምከኝ እጂግ በጣም ተደንቅያለው አስተዋይና ደግ ሠውነህ አትመስለኝም ነበር አመሠግናለው
@mekdibelete3611
@mekdibelete3611 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ቴድ ትልቅ ጥበበኛ ነዉ ማረያምን እኔም በጣም ነዉ ምወደዉ 🤴🏿🇪🇹
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
በእውነት የስይፉ,show ይደነቃል!🙏🏾 💚💛❤️✌🏽🕊💓
@mamimylove8905
@mamimylove8905 Жыл бұрын
በራስ መተማመንህ በጣም ትመቸኛለህ🥰
@salama9761
@salama9761 Жыл бұрын
ይኤን መልካም ሰውን አብነት ይቅረብልን 🙏🙏
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 Жыл бұрын
ዩኒ ማኛው እንዲ የተረጋጋ ሰው አይመስለኝም ነበር ለባለቤትክ ያለክ ቦታ ማሻአላህ ያሰብከው መልካም ነገር አላህ ያሳካልክ
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l Жыл бұрын
እንኳን ለሀገርህ እበቃህ ዬኒ
@hamudi_Hubi
@hamudi_Hubi Жыл бұрын
የሰው ልጅ ያጠፋን ይሳሳታል ደስ የሚለው ግን ከጥፋቱ ከስህተቱ ሲማር ነው!!
@aprime9998
@aprime9998 Жыл бұрын
ውይ ዮኒ እደዚህ አሥተዋይ አትመሥለኝም ነበር ዛሬ ግን ከአንተ ትምህርት ወሥጃለሁ ወላሂ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነህ ለካ
@birhanjembere5758
@birhanjembere5758 Жыл бұрын
ማኛው ስለ ጂጂ ሲቀልድ በጣም ያዝናናኝ ነበር ፓለቲካ ሲጀምር ላሽ አልኩ
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 27 МЛН
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 6 МЛН
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 17 МЛН
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 13 #9Gnaw Shi Part 13
32:17
EBC Entertainment
Рет қаралды 370 М.
Понимает язык людей  ))) @gsdamur
0:15
GSDAMUR
Рет қаралды 4,1 МЛН
Добейти 100000 подписчиков | Тгк- @Rom4ik539
0:28