ውብ የሆኑ በጥራት የተሰሩ የፈርኒቸር እቃዎች እንዳያመልጦት || Furniture

  Рет қаралды 3,945

ከድር ሰዒድ ፈርኒቸር || Kedr Seid Furniture

ከድር ሰዒድ ፈርኒቸር || Kedr Seid Furniture

Күн бұрын

Пікірлер: 67
@ktube8920
@ktube8920 7 ай бұрын
ከሚሴዎች ማሻ አላህ የሥራ ሰው ናችሁ ማሻ አላህ
@Kedrfurniture
@Kedrfurniture 7 ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 7 ай бұрын
ማሻ አላህ ትለያለህኮ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ ቃላት የለኝም
@Kedrfurniture
@Kedrfurniture 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 7 ай бұрын
❤❤ ዋዉ ሲያምር
@Kedrfurniture
@Kedrfurniture 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ
@ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ 5 ай бұрын
ቁጥር አስቀምጥ
@Kedrfurniture
@Kedrfurniture 5 ай бұрын
0920363634
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln 7 ай бұрын
እህቶቼ በድአችሁ የዋህ ልቤ ሁሉን እያመነ በላኩለት እቃብር ሚስቱን አግብቶ ላሽ አለኝ 😢ለቤተሰብ አልናገር ሁለተኛ ችግር
@KedirKedirseid
@KedirKedirseid 7 ай бұрын
አላህ የተሻለ ይተካሽ እህቴዋ
@Kedrfurniture
@Kedrfurniture 7 ай бұрын
አላህ ሶብሩን ይስጥሽ የተሻለም ይተካሽ
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln 7 ай бұрын
@@Kedrfurniture አሚን ያረብ አላህ እንደሰው አይደለም ፍርድን ከእሱ
@MKl-zu9tpseada
@MKl-zu9tpseada 7 ай бұрын
አላህሶብርይስጥሽያረብ
@alinaalina212
@alinaalina212 7 ай бұрын
ያኡሙሪ አብሽሪ አላሕ የተሻለውን ይውፍቅሽ
@tetr4232
@tetr4232 6 ай бұрын
ቴሌግራም ክፈት
@Kedrfurniture
@Kedrfurniture 6 ай бұрын
እሺ እከፍታለሁ
@مدينهمحمدالامين
@مدينهمحمدالامين 7 ай бұрын
ዊዉሲምር❤❤
@Kedrfurniture
@Kedrfurniture 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤❤❤
@ali-tt5om
@ali-tt5om 7 ай бұрын
ማሻአላህተባረከላህ በጣምነዉየሚምረወ ኢንሻአላህእኔምአዞህአለሁ ዋጋዉአሥተያየትካረክልኝ ቢፌ አልጋ ቁምሣጥን የቴሌብጂንማሥቀሐጫ አርጌአዝህአለሁ መጂልሥከሠራህምአዝህአለሁኢንሻአላህ
@Kedrfurniture
@Kedrfurniture 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ ኢንሻአላህ ሁሉንም በአስተያየት እንሰራልሻለን
@BizuWork-j7h
@BizuWork-j7h 6 ай бұрын
አዲስ አበባ ትልካለህ
@Kedrfurniture
@Kedrfurniture 6 ай бұрын
እዛው ሂጄ እገጥምልሻለሁ
@MTUbe-p5x
@MTUbe-p5x 7 ай бұрын
ኦረ የት ነዉ እሥከ ዋጋዉ ቁጭ አድርግ
@Kedrfurniture
@Kedrfurniture 7 ай бұрын
ይቅርታ ቪዲዎው አጭር ስለነበረ ዋጋ ሳልናገር አለቀ በቅርቡ ሌላ ቪዲዎ ስለምለቅ እዛላይ የሁሉንም ለመንገር እሞክራለሁ
@alinaalina212
@alinaalina212 7 ай бұрын
@@Kedrfurniture የት ነሕ ኮቻ ነሕ እዴ
@Kedrfurniture
@Kedrfurniture 7 ай бұрын
ከሚሴ ነኝ ጎረቤትሽ
@tayuba1015
@tayuba1015 7 ай бұрын
ማሻ አላህ ወንድሜ ዋጋውንም ንገረን 👍👍👍👍👍
@Kedrfurniture
@Kedrfurniture 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ ደቂቃው ስላነሰ ለመናገር አልቻልኩም ይቅርታ
@tayuba1015
@tayuba1015 7 ай бұрын
@@Kedrfurniture አብሽር ወንድሜ
@Kedrfurniture
@Kedrfurniture 7 ай бұрын
@@tayuba1015 መርሃባ
@مدينهمحمدالامين
@مدينهمحمدالامين 7 ай бұрын
የትነዉባታዉ
@Kedrfurniture
@Kedrfurniture 7 ай бұрын
ወሎ
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 2 ай бұрын
ዋጋውስ?
@Kedrfurniture
@Kedrfurniture Ай бұрын
እሺ 0920363634
@እናትሀገርA.YouTube
@እናትሀገርA.YouTube 7 ай бұрын
ቁጥራችሁን ላኩልኝ
@Kedrfurniture
@Kedrfurniture 7 ай бұрын
0920363634
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 7 ай бұрын
ወሎ ወልደያ ታደርሳለህ ወንድም
@Kedrfurniture
@Kedrfurniture 7 ай бұрын
አደርሳለሁ
@Rahmna-h7w
@Rahmna-h7w 7 ай бұрын
ቁጥርህንን
@Kedrfurniture
@Kedrfurniture 7 ай бұрын
0920363634 ከድር ሰይድ ፈርኒቸር
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 7 ай бұрын
የት ነዉ
@Kedrfurniture
@Kedrfurniture 7 ай бұрын
ወሎ ከሚሴ
@እሙኑረድን-ኰ2የ
@እሙኑረድን-ኰ2የ 7 ай бұрын
የት ነህ
@Kedrfurniture
@Kedrfurniture 7 ай бұрын
ወሎ
@እሙኑረድን-ኰ2የ
@እሙኑረድን-ኰ2የ 7 ай бұрын
@@Kedrfurniture ወሎ የት እኔም ወሎነኝ እቃወችህ ማሻአላህ
@hhhhh-zl6yg
@hhhhh-zl6yg 7 ай бұрын
ኧረ በአላህ የኔ ሀልጋ እምን ደረሰ ከድር
@Kedrfurniture
@Kedrfurniture 7 ай бұрын
እየጨረስኩ ነው ምን ላይ እንደደረሰ በኢሞ ፎቶ እልክልሻለሁ
@hhhhh-zl6yg
@hhhhh-zl6yg 7 ай бұрын
@@Kedrfurniture እሽ የኔ ወድም ወላሂ ብዙ ሰው አይቻለሁ እዳተ ትህትና ያለው ሰው አላየሁም ወድሜ ሽኩራን
@Kedrfurniture
@Kedrfurniture 7 ай бұрын
ኢንሻአላህ በጥሩ ስራ እክሳለሁ
@ያአላህባሪያ-ፀ9ዀ
@ያአላህባሪያ-ፀ9ዀ 7 ай бұрын
የትሀገርነው
@Kedrfurniture
@Kedrfurniture 7 ай бұрын
ወሎ ከሚሴ
@MTUbe-p5x
@MTUbe-p5x 7 ай бұрын
ለምን አመልሡም
@Kedrfurniture
@Kedrfurniture 7 ай бұрын
መርሀባ ምን እንታዘዝ
@seadibistimatube7136
@seadibistimatube7136 7 ай бұрын
የቴሌግራም ወይም የዋትሳፕ ቁጥር ካላችሁ አስቀምጡልኝ
@Kedrfurniture
@Kedrfurniture 7 ай бұрын
0920363634 ከድር ሰይድ
@MTUbe-p5x
@MTUbe-p5x 7 ай бұрын
የት ነህ ሠፈር
@Kedrfurniture
@Kedrfurniture 7 ай бұрын
ወሎ
@MKl-zu9tpseada
@MKl-zu9tpseada 7 ай бұрын
ወቡከሚሴብሏል ላለፈው
@MKl-zu9tpseada
@MKl-zu9tpseada 7 ай бұрын
እኔኮአይዋዥሆንኩምኑልምረጥምነልተው😊
@Kedrfurniture
@Kedrfurniture 7 ай бұрын
ለቀረፃ ብዙ አይመቺም ነበር ፀሀዩ እቃው በደንብ እንዳይታይ አድርጎታል
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН