No video

በዩኒቨርስቲ በስህተት ትምህርት ተጎድቻለዉ ምንም ዘመድ የለኝም Memehir Girma Wondimu

  Рет қаралды 22,806

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

በዩኒቨርስቲ በስህተት ትምህርት ተጎድቻለዉ ምንም ዘመድ የለኝም Memehir Girma Wondimu #subescribe_now በሮም የተሠራ ትውልድ ይዳን
Join this channel to get access to perks:
/ @nkutamirtsion
የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? Religious teaching by priest Girma Wondimu - የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Пікірлер: 190
@GezachewGeza-ib5zp
@GezachewGeza-ib5zp Ай бұрын
ሰውን ሰው የሚያደርጉ አባታችን ረዥም እድሜን ያድልልን
@fyry8481
@fyry8481 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ❤❤❤❤
@Tugg-pz2xz
@Tugg-pz2xz Ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጥልን😢😢😢በረከታችሁ ይደርብን😢😢😢😢😢😢😢
@promobile83
@promobile83 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@tifit589
@tifit589 Ай бұрын
እግዚአብሔር አባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AnanjSnje
@AnanjSnje Ай бұрын
አባቴ እወደወት አለሁ ❤❤❤ሺ ዘመን ኑሩልን አሜን፫❤❤❤
@melesedesalegn
@melesedesalegn Ай бұрын
እናንተን ያሥነሣልን የድንግል ማርያም ልጅ መድሐኔዓለም ምሥጋና ይድረሠው
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no Ай бұрын
Amen
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏
@fevengetnet5352
@fevengetnet5352 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ ምንድነዉ ❤❤❤
@Tugg-pz2xz
@Tugg-pz2xz Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤እሽ እናረጋለን❤
@asterkidane9963
@asterkidane9963 Ай бұрын
Talefon eba nay aba germa xehafulay wathspp way imo bajakum befatari,🙏
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o Ай бұрын
እኔ ደግሞ ለመጀመርያ ግዜመቁጠርያ ስጠቀም ለብዙ ግዜ የተጠቀምኩትን የጡት ማስያዣ ያረፈበትን ቆዳየን ሲፈልግ በጣም ነጭ ሲፈልግ ደግሞ በጣም ጥቁር ያረገዋል ።ባለቤቴ ደግሞ አለርጅክ ሆኖብሻል እያለ ይነግረኛል ።ሌላ ብቀይርም ያው ነው ።ከዛ አንድ ቀን የእሱ ምልክት እንደሆን ገባኝ ።ከዛማ ስንያያዝ ፊልምያው ተጀመረ።ምችለውን አደርጋለሁ ግን ማሰር እንዳለብኝ አላቅም ነበር። በሄድኩበት ሁሉ በቤተሰብ ፣ በስራ እና በልጆቼ እየመጣ እየፈተነኝ ሁሌ መውደቅ ሆነ ።አሁን ግጥም አድርጌ እስሬ እንደፈለኩ መቀጥቀጥ ፣ማሰገድ ፣ማዘዝ በቅድስት ስላሴ እርዳታ ከእግሬ ስር አድርጌዋለሁ።ተመስገን አምላኬ
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@srawotleges
@srawotleges Ай бұрын
😊sbgrm nurlen​@@Tugg-pz2xz
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል❤❤❤❤ሁሉን ይችላል
@user-mw6qr2zx2s
@user-mw6qr2zx2s Ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤❤❤
@HaregHaraka
@HaregHaraka Ай бұрын
የኔ አባት እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-of7rm7pr5z
@user-of7rm7pr5z Ай бұрын
ኣባታችን ለእርስዎ ያለኝ ፍቅር ለመግለፅ ቃላት የለኝም ብቻ እግዚአብሔር በፀጋ ይጠብቅልን በእርስዎ ትምህርት ብዙዎች ሃይማኖታችን ኣውቀን ከወደቅንበት ተነስትን እርስዎ የሰጠን ጌታ ይክበር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf Ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
@MarrySharou
@MarrySharou Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን የእግዚአብሔር ቸርነት ከሁላችጋ ይሁን🙏🙏🙏
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud Ай бұрын
እግዚሒያብር ይመስገን ውድማችን ከዛር መፍስ ፍጣርያችን እንኳን ገላገለህ እኝንም ከዛር መፍስ ይገላግለን አሜን አሜን አሜን
@user-ek3hw6nf5h
@user-ek3hw6nf5h Ай бұрын
የኔ የህወቴ አባዬ እንኳን ደና መጡልን እግዚያብሔር ፀጋዉንና ሞገሱን ያብዛሎት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tugg-pz2xz
@Tugg-pz2xz Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@FremaryamTeklehaymanot
@FremaryamTeklehaymanot Ай бұрын
Adresse sdedley bejakum
@asterkidane9963
@asterkidane9963 Ай бұрын
​Nay entalay sedadulay🙏
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf Ай бұрын
የኔ አባት የኛ እቁ ወርቅ አባት እድሜ ጠናይስጥልን😢😢😢😢
@fyry8481
@fyry8481 Ай бұрын
መምህር ግርማን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@tesfsh27
@tesfsh27 Ай бұрын
ፍቅር የሆኑ አባት!!! እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥወት!!
@kedeset
@kedeset Ай бұрын
አባቴ እድሜ ጤና ይስጦት
@user-yc9ej4zu7u
@user-yc9ej4zu7u Ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎታችሁ አስቡኝ አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 Ай бұрын
አሜን 🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️ትክክል እምነት ከሁሉም ይበልጣት አባ እድሜ ይስጥዎት ኑሩልን!!!!
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Ай бұрын
አልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን. እግዚአብሔር ምንሳኗል 💞. አባታችን ሽ ዓመት ኑርልን. በርክታችው አይልይን አባታችን 💞
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@teweldezinabu9712
@teweldezinabu9712 Ай бұрын
እግዚብሄር እዴሜና ይስጥልን አባታችን
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋው ያብዛሎት
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 Ай бұрын
የፍቅር አባት ርዥም እድሜ ይስጥልኝ የማቱሳላ እድሜ ይስጦት ።🤲🤲🤲
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔር ይመስገን❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ለአብረሐሙ ስላሴ አመታዊ በአል አባታችን ኑሩልን
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d Ай бұрын
አሜን እካን አብሮዎ አደረሰን
@mametohem7990
@mametohem7990 Ай бұрын
እግዚአብሄር እድሜና ጤናይስጠወት አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z Ай бұрын
እግዝያብሄር አምላክ ክብሩን ይውሰድ። እግዚአብሔር ስለወደደን አዳነን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@samiaman442
@samiaman442 Ай бұрын
አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሄር አምላክ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጦት🙏
@savannasav2609
@savannasav2609 Ай бұрын
እውነት ነው የእውቀት መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው። አባታችን እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን።
@Ethiopia928
@Ethiopia928 Ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@TestPhone-l6n
@TestPhone-l6n Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ላንተ የደረሠ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን በፆለት አሥቡኝ ወለተ መድን
@wibrest7265
@wibrest7265 Ай бұрын
አባታችን በዕድሜ ያቆየልን እግዚአብሄር ይስጥልኝ 🎉🎉🎉💐💐💐🙏🙏🙏👍👍👍❤❤❤
@user-fk8xq9qg6n
@user-fk8xq9qg6n Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን
@user-pz6ur8ow6l
@user-pz6ur8ow6l Ай бұрын
ለኣባታችችን የሰጠን ኣምላክ ክብር ምስጋን ይግባው❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m Ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል
@user-bf1yt1ff1x
@user-bf1yt1ff1x Ай бұрын
ፀ❤❤❤❤❤እግዚአቤሔር ይመሰገን አባታችን የሰጠን አምላክ ክቡር ምስጋና ይገባው አባታችን ሺሺሺሺአመት ይኑርልን ጠላታቸውን የግራቸው መረገጫ ያርገልን ያባታችን ጠላቶቸ ማስተዋሎን ይስጣችው ❤❤❤❤❤❤አባቴ ይባርኩኝ ይፍቱኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senaitgmariam3743
@senaitgmariam3743 Ай бұрын
እልልልልልልል እግዚአብሔር ትልቅ ነው ስሙ ነፃ ያወጣ ልወንድሜ እንኳን ነፃ ወጣህ አባ ለእርሶም እድሜና ጤና ይስጦት
@FremaryamTeklehaymanot
@FremaryamTeklehaymanot Ай бұрын
@@senaitgmariam3743 abey bota alewu
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Ай бұрын
እኔም ይቆጨኛል ሳይንስ ከምማር ምነዉ አንድ ገፁ መዝሙር አንቢቤ ብሆኖ😢😢😢
@tesfamariamukubaezghi3135
@tesfamariamukubaezghi3135 Ай бұрын
እዝጋብሔር ይጠብቓቸው ቀስ እያለ ትምህርቱ ይሰርጻል ትእግስት እደሜ ጤና እዝጋብሔር ያደላቸው ለአባታችን መለእከ መንክራት ግርማ ወንድሙ
@gidu-em1sq
@gidu-em1sq Ай бұрын
እናቴን አሟታል እህተ ማርያም እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡልኝ😢
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራቸው
@gidu-em1sq
@gidu-em1sq Ай бұрын
@@user-ws6wu4du7d አሜን
@user-ol9nr9cn6t
@user-ol9nr9cn6t Ай бұрын
እመብርሀን አንቺ ጠብቂን❤❤❤
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለቅድሰት ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በአል አደረሰን የስላሴዎች በረከት በሂወታችን በቤታችን የግብሉን አሜንንን🙏❤🙏
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እካን አብሮዎ አደረሰን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን ውድ አባ አባታችን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ውድ አባ አባታችን
@Samiman422
@Samiman422 Ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን
@user-io8uo2zj8t
@user-io8uo2zj8t Ай бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚኣብሔር ኤፍታህ ይበለን ጌታ ❤❤❤
@maryamenat8287
@maryamenat8287 Ай бұрын
አባቴ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤
@user-pk8oi4jl8b
@user-pk8oi4jl8b Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🙏
@user-pk8oi4jl8b
@user-pk8oi4jl8b Ай бұрын
እልልልልልልልልል 🙏
@berkutitadess
@berkutitadess Ай бұрын
አባታችን በረከታችሁ ይደርብን!
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@eyerus9893
@eyerus9893 Ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ኪዳን 😢
@user-bf1yt1ff1x
@user-bf1yt1ff1x Ай бұрын
ቃለይህወት ያሰማልን ወድማችን ጨርሱ ይማርህ ❤❤አባታችን እረጅም እዲሜና ጠና ይሰጥልን ❤❤
@user-mz4fk8ro7p
@user-mz4fk8ro7p Ай бұрын
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@zenebechassena8120
@zenebechassena8120 Ай бұрын
Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤
@Eyob797
@Eyob797 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። በታላቁ በእግዚአብሔር ሐይል ህዝብ ሲድን ደስ ይላል።
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ተባረኩ ምስክሩ ደስ ይላል አሜን ❤❤❤
@MenaYsegaye-uq8ma
@MenaYsegaye-uq8ma Ай бұрын
አባታች እድሜና ጤና ይስጦት እባኮትን አፀደ ማርያም እና ፍቅረ ስላሴ ብለው በፀሎት ያስቡን
@belayneshdegemu8037
@belayneshdegemu8037 Ай бұрын
አባታችን እድሜዎን ያርዝምልን እባክዎ ወለተ ማርያም ብለው ፀልዩልኝ
@besufikad8924
@besufikad8924 Ай бұрын
አባታችን በኡነት የአብርሀም የይስሀቅ የያቆብ አምላክ እርሱ እድሜና ጤና ይስጥልን :: የባህራን ነኝ እናቴ በጣም ታማብኝ ስቃይ ውስጥ ነን ፀሎትዎ አፀደማርያም ብለው ያስታውሱን እርሶ ብቻ ያመልክትሉን ወደ አምላክ እናቴ ትድናለች :: ከዚህ በፊት እንደፃፍኩት ዶክተሮች ተስፋ አስቆርጠውናል እግዚአብሔር ደግሞ ምህረቱ ብዙ ነው እንዳልኩት ለእግዚአብሔር ንገሩልን እርሱም ይሰማል :: በትምህርቱ በኩል በውግያ በፀሎት በእግዚአብሔር እምነት ይሀው አለን :: እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን ::
@fyry8481
@fyry8481 16 күн бұрын
@@besufikad8924 እመቤታችን ትፈዉሳት
@debritutulu5126
@debritutulu5126 Ай бұрын
አባቴ እሬጅም እድሜ እና ጤና ጋር ይሰጥል ኑኑኑ ልጐኝ
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Ай бұрын
.በእዉነት ልኡልእግዚያብሔር ክብርምስጋና ይግባዉ እኝህ መልካም አባት ስለሠጠን በእዉነት እግዚያብሔር ይመስገን አንተን የፈወሠ እኛንም ይፈዉሰን በጣም ደስስስስ ብሎኛል ስለተፈወስህ እልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል አማኑኤልሆይ ወደሐገሬ መልሠኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሠመአት እያላችሁ በምግብ የገባ መተት ቢወጣ ቢወጣ አያልቅም የምጠቀመዉ ፀበል አባቶቻችን በአስተማሩን መሠረት በትንሽየ ሀይላድ ፀልየበት እጠጣለሁ 2ኛ አመት ሊሆነኝ ነዉ አረብ አገር ላይ ነዉ ያለሁት አባቶቻችን በእድሜ በፀጋ በሞገስ ይጠብቅል
@alexjijo9080
@alexjijo9080 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@dawitwondosen4809
@dawitwondosen4809 Ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 Ай бұрын
በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ይመሰገን እዉነት ነዉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልል
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 Ай бұрын
እግዚአብሄር አገዘህ እምነትአንድናት
@Sara-is7dl
@Sara-is7dl Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f Ай бұрын
የኔ አባት እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን❤እግዚሐብሄር ይመስገን ኢቶዮፒያን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Ай бұрын
አባዬ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q Ай бұрын
የእግዚአብሔር ስሙ የመስገነ ይሁን❤❤❤❤
@user-bw4er8by7i
@user-bw4er8by7i Ай бұрын
አባታችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 Ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Ай бұрын
እልልልልልል ❤❤❤
@ghenettesfalem269
@ghenettesfalem269 Ай бұрын
ኣባታችን፡እረጅም፡እድመ፡ይስጦት፡መዳናላም፡እባኮት በግዛብሕር፡በጾሎት፡እርዱኝ፡ገነት፡ከእንግልዝ
@abouethiopia7533
@abouethiopia7533 Ай бұрын
Amen amen amen ❤❤❤🙏
@user-bi3vg6oq7b
@user-bi3vg6oq7b Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ባዉናአት ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏ልልልልልልልልል 🕊️💐💐💐💐💐💐💐💐🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️💐💐💐💐💐🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️💐
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል አባታቺን ሸ ዓመት ኑርልን 🙏🥰🥰🥰🥰ዋንድማቺን ዬ አገላላፅ 🙏🙏🙏🙏ዋዎ ባሁነት እማ አምለክ የመቸረሻ መዳን ታድርግልክ 🤲🤲🤲
@EMUkIFLU
@EMUkIFLU Ай бұрын
እግዚያብሄር ይባርክህ
@tamitom3905
@tamitom3905 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ጨምሮ ይስጦት የኛ አባት❤❤❤
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Ай бұрын
እኛንም ከስራታችን ይፍታን ቅድስት ሥላሴ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@kalkidantefera8091
@kalkidantefera8091 2 күн бұрын
የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን ለአባታችን ፀጋውን ክብሩን ያብዛልን!!!
@raheelraheel1543
@raheelraheel1543 Ай бұрын
Yene luyyy abatttt edme Tena ystott
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g Ай бұрын
የኔ አባት እረጅም እድሜ ይስጦት❤
@user-bq3il6vb4v
@user-bq3il6vb4v Ай бұрын
አባታችን የርሶ ፀጋ ና በረከት ሰላም በኛ ይደር
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-rt8bz9pv1z
@user-rt8bz9pv1z Ай бұрын
ተመስገን ተመስገን አሜን አሜን አሜን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@alembrehanestart7543
@alembrehanestart7543 Ай бұрын
መም ግርማ የተዋሕዶ ማር እኮ ኖት ማር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EAGurmu
@EAGurmu Ай бұрын
Ye Abbaa temariyochii ehita meriyam bilachu be tselot asibung 😢😢😢
@ermiyaseenyew6104
@ermiyaseenyew6104 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባተችን ዕድሜና ጤና ይጨምርሎት ጠለቶት ይፈሩ
@user-mw6qr2zx2s
@user-mw6qr2zx2s Ай бұрын
አባታችን የት ነዉ ሚገኙት ምታዉቁ የተዋህዶ ቤተሰቦቼ❤?
@kidanetekle5831
@kidanetekle5831 Ай бұрын
Abatatene Keber yestelene Amelake
@BalteYshi
@BalteYshi 28 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር በፀሎቶዎ ይባርኩን። ፈጣሪ ዕድሜና ፀጋን ያብዘሎት።
@user-ye9mf8ln9k
@user-ye9mf8ln9k 7 күн бұрын
ኣባታ እንዳንቶ የብዝህልን ❤🤲🤲🤲
@shewayesileshi708
@shewayesileshi708 15 күн бұрын
Amen Amen Amen
@aregusisay-hx5pz
@aregusisay-hx5pz Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Ай бұрын
አባ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 39 МЛН
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 42 МЛН
"አቤቱ፥ በድንኳንህ ውስጥ ማን ያድራል? በተቀደሰውም ተራራህ ማን ይኖራል? Memehir Girma Wondimu 670#subescribe_now ትውልድ ይዳን
40:42
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 20 М.
ወደ እግዚአብ ሔር የቃል በረከቶች. በጣሊያን ሮም ካስተማሩት  Memehir Girma Wondimu 668#subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙ አሰሙ
49:51
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 32 М.
የወንዶች ዓይነ-ጥላ.በትዳር ውስጥ የሚፈጥሩት ችግር Memehir Girma Wondimu 660#subescribe_now
20:16
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 21 М.
Memeher Girma Wondimu Video 25 B "እርሱም ታላቁን ካህን ......ሰይጣን ይከሰዉ ዘንድ በስተ ቀኙ  ቆሞ ነበር" ት/ዘካሪያስ 3፡1
1:07:17
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 66 М.
እግዚአብሔር  የለም ብዬ  ሳማርር  በሰይጣን ተሰቃየሁ #memehir girma wondimu#subescribe_now #like #share ላልሰሙት አሰሙ
25:39
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 58 М.