"በዚህ በረሃ የመጨረሻዬ ነው" የብፀዕ አቡነ ቀውስጦስ መልእክት

  Рет қаралды 5,277

Lij Bini Tube

Lij Bini Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 40
@جنااثيوبيا
@جنااثيوبيا 2 жыл бұрын
አሜን ሁላችንንም ይቅር ይበለን ታሪክህን ነው ያካፈልከን በነገራችን ላይ ሲቆጡን ምግብ አለመብላቱ ነገር እኔም ጋር አለ አልበላም ብልም እሐታለሁ እና ልጅነት ጥሩነዉ በዛሬው ሳይሆን በድሮው!!
@جنااثيوبيا
@جنااثيوبيا 2 жыл бұрын
እጅግ እጹብ ድንቅ ድንቅ የማይታመን ቢኒዬ እኔ የገመትኩት 4 ወይም5 እያልኩኝ ነበር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🇪🇹🔶
@raheltsigu1371
@raheltsigu1371 2 жыл бұрын
እግዛብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏💚💛❤
@جنااثيوبيا
@جنااثيوبيا 2 жыл бұрын
ወይኔ እኔን እኔን ወይ እኛ ትተነዉ ለምናልፈዉ እንጨነቃለን እናስዉባለን የእግዚአብሔር ቤት እምንገለገልበትን እንደዚህ በእኒ ታላቅ አባታችን ተጠይቆ ማንም ሰዉ ተዋህዶ የሆነ አይቶ አያልፍም ያማል እንዲህ ፈርሶ የእግዚአብሔር ቤት ተዋህዶ ለዚህ ወደኋላ አያዉቅ እንሰራለን ቢኒ አይዞህ 🔶🕯🇪🇹
@የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
@የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል
@liamickael5242
@liamickael5242 2 жыл бұрын
Selam biniye
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 2 жыл бұрын
ወድማችን ልጅ ቢኒ እግዚአብሄር ይጠብቅህ በርታልን
@yemisrachjenbere4932
@yemisrachjenbere4932 2 жыл бұрын
Lig bene machem bemetsarwe sera egezyabhare yebarkhi anyam baslothi asban wolt yuohans ebalalho
@hadushasfahale7374
@hadushasfahale7374 2 жыл бұрын
Egziabher yetemesgen ykun selan nen
@millionberhanu6691
@millionberhanu6691 2 жыл бұрын
Abun zera biruk
@genazbsesay47
@genazbsesay47 2 жыл бұрын
Selam.lanet.yihun.biniyeeee💞💞💞💞💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤
@sofanitepilupader2424
@sofanitepilupader2424 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላቹ አንተጋ ሀሉሌም ቢዋጣ ደስ ይላል ተሰርቶ እናያለን ለራሳችን ቤታችንን እየሰራን እኮ ነወ መርዳት ደስ ሲል እናመሰግናለን የበረከቱ ተካፋይ ስላደረከን
@ያዘመንቲዩብ
@ያዘመንቲዩብ 2 жыл бұрын
የጎንደሩ ሰከላ ኪዳነምረት ፈር ቀዳጅ ነበር ለአንተ ስራ አሁንም በርታልን ወንድማችን
@جنااثيوبيا
@جنااثيوبيا 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ለሌሎችም ትምህርት ነው የምታስተላልፈዉ መታነቅ ደግሞ ጥንት ጠላታችን ዲያብሎስ ነው ወደ ሞት የሚያሳስበን እግዚአብሔር ይገስጸዉ
@abebecherku978
@abebecherku978 2 жыл бұрын
❤❤❤
@abebebelay1584
@abebebelay1584 2 жыл бұрын
ይሰማል
@mimiayele8337
@mimiayele8337 2 жыл бұрын
ሠላም ነው
@helenabraham3012
@helenabraham3012 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመሰገን
@ቤሩታዊት
@ቤሩታዊት 2 жыл бұрын
ቢኒዬ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@ወለተሰማእት
@ወለተሰማእት 2 жыл бұрын
ሰለምክ ይብዛ ቢኒ የተዋህዶ ልጂ ሰለም ለሁላችሁ ይሁን
@mulusewhailu7767
@mulusewhailu7767 2 жыл бұрын
Beneye wendme egziyabehar yebarkeh, fikir neh
@እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
@እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ 2 жыл бұрын
እቴቴን በጣም ነው የምወደት ራጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጣት
@hiwotmereba5694
@hiwotmereba5694 2 жыл бұрын
selehulum negre egzeabhre yemesgen
@ወለተስላሴ-ደ6ጐ
@ወለተስላሴ-ደ6ጐ 2 жыл бұрын
Amen
@meronyemariyamlijjj7767
@meronyemariyamlijjj7767 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🤲🤲🤲😘😘😘
@makew4620
@makew4620 2 жыл бұрын
አኡንም ኤድሜ አና ጤና የስታችው
@asayebirhanu7422
@asayebirhanu7422 2 жыл бұрын
መልካም ሥራ ዘለዓለማዊ ነው።
@እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
@እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገጽጽ የሰይጣን ስራ ነው
@samritube645
@samritube645 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ቢኒ ከትናት ወድያ ብዮህ ነበር እኛጋ ስለሚውሉው ይደክማቸዋል የብጹህ አባታችን አቡነ ኤፍሬም ስርአተ ቀብር ስለነበረ ስለዚህ ከቻልክ አርብ አርገው ብዬ ጽፌ ነበር
@helinagleyesus2783
@helinagleyesus2783 2 жыл бұрын
ሰላም
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 2 жыл бұрын
ምንም አልተሳሳትክም ቢኒ እግዚአብሔር የመረጠህ እንዴት እንደምታስቀና ምንም ይሉንታ ሚባለውን የሚሉትንም ትተህ ባሌንም አሳትፋት
@yemisrachjenbere4932
@yemisrachjenbere4932 2 жыл бұрын
35
@yemisrachjenbere4932
@yemisrachjenbere4932 2 жыл бұрын
38
@millionberhanu6691
@millionberhanu6691 2 жыл бұрын
Direct eza yaletun agenhLew ymiseraw bchecka nw
@jenberworetaw1496
@jenberworetaw1496 2 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነህ ቢኒ በሚዛን ቴፒ ዩንቨርሲቲ የሾንጋ መንበረ ንግስት ቅድስት ቁስቋም ማርያም ቤተክርስቲያን በግንባታ ላይ ነበረች የመሰረተ ድንጋይ ከተጣለ 4አመት አልፏታል ነገር ግን የመሠረት ስራው አላለቀም ም/ቱም ያሉት ምእመናን ከ40የማይበልጡ ናቸው ቤተ/ኗ የምትገነባው በዩንበርሲቲ ተማሪወች በቁርስ ዳቦ ነው እና ከተቻለህ የማስተዋወቅና የማስተባበር ስራ ብታግዘን ይህን የምልህ በዚህ ግቢ ጉባኤ በስራ አስፈጻሚነት በቆየሁበት ቆይታ ውስጥ ተማሪወች ማህሌት ቆመው ቅዳሴ አስቀድሰው የእጣኑን ማዛወር አጣጥመው መውጣት እየፈለጉ በቤ/ንጉሥ ጥበት ምን/ትልቅ በውጭ ቆመው ይመለሳሉ ለዚህም ነው ለሌሎች እስካሁን የምታደርገውን እከታተል ነበር ለሱ ባማክረው ብየ አሰብኩ ቢኒ ከተቻለህ በዚህ ስልክ ደውልልኝ 0929426119ጀንበር
@millionberhanu6691
@millionberhanu6691 2 жыл бұрын
DWro zone nw
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
ቢንዬ ወንድማችን አለክ ጠፋክ
@جنااثيوبيا
@جنااثيوبيا 2 жыл бұрын
ወንድማችን ልጅ ቢኒ ሰዉ ተቀምቶ ብዙ ብሎ ተናግሮ ያሳዝናል ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው እና ከዚህ የበለጠ ምን ያማል የሰው ምላስ አጥንት ይሰብራል እና እንዳላዬ እለፋቸዉ ማስታወሉን ይስጠን እሺ ወንድማችን🔶🇪🇹
@askualh2360
@askualh2360 2 жыл бұрын
Egizabher Melikaminetihin ayiwusedibihi Egizabher bante adiro tilik sira Eyesera newu. Berita Egam Egizabher kemiseten ke 100 asiran (10)biniseti. Egizabher Endiniset yirdan. Abatachin Bedime betena yakoyilon .biniye yelibihin meshat yifetsimilihi. Berita
@millionberhanu6691
@millionberhanu6691 2 жыл бұрын
Ymiflgew tenesh nw eske 500000 nw
GERE EMUN PART 201 | ገሬ እሙን ክፋል 201
33:59
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 35 М.
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 16 МЛН
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17