"በዚህ ልንሸበር አይገባም!" የመምህር ፈንታሁን ዋቄ መልእክት!

  Рет қаралды 18,205

ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media

ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media

Күн бұрын

Пікірлер: 69
@cdkdk2597
@cdkdk2597 6 ай бұрын
መምህር መባል የሚገባህ ሰው! መምህር ፈንታሁ፣ ቃለህይወት ያሰማልን። እንደዚህ መዘጋጀት ያለብንን እና መለየት ያለባቸውን ሰዎች እንድናውቃቸው እርዱን። ብንፈራም መሞታችን አይቀርም እና ለክብር ሞት እግዚአብሔር ያዘጋጀን ዘንድ ፈቃዱ ይሁን ።
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 6 ай бұрын
💚💛❤👏
@MISTEREMARYAMFASIL
@MISTEREMARYAMFASIL 6 ай бұрын
መምህር ፋንታሁን አክባሪህ ነኝ ።ሰላምታዬ ይድረስህ እላለሁ ።ዘውድነሽ ነኝ ።እጅግ አድርጌ አመሰግንሀለሁ ።ረጅም እጅሜና ጤና ከመላ ቤተሰቦችህ ጋራ እመኛለሁ ።
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 6 ай бұрын
ክብር ለመምህር ተባረክልኝ
@Adisu-i3u
@Adisu-i3u 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ጸጋችሁን ያብዛላችሁ።
@Lilina-12
@Lilina-12 6 ай бұрын
መምህር ፋንታሁን ዋቄ ጋዜጠኛ ዲን ዮሴፍ ከተማ እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይቀበልላችሁ።
@TetenaTetena-v8x
@TetenaTetena-v8x 6 ай бұрын
መምህር ፋንታሁን እግዜአብሔር ከነቤትስቡችህ ጤናና እድሜ ይስጥልን
@መሶበወርቅ-ከ3ደ
@መሶበወርቅ-ከ3ደ 4 ай бұрын
ኑሩልን
@SegenetDebasu
@SegenetDebasu 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 6 ай бұрын
መምህር ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እግዚአብሔር በጎውን ጊዜ ያምጣልን አሜን አሜን አሜን
@aderaaddis8902
@aderaaddis8902 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@edenkinfe6323
@edenkinfe6323 6 ай бұрын
በርቱልን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏
@TekleTsadk
@TekleTsadk 6 ай бұрын
መምህር ፋንታሁን ዋቄ ክብር ለአንተ ይሁን የሩፋኤልን መሀይምነትም ግለፅ እንጁ መምህር
@Alem-e1p
@Alem-e1p 6 ай бұрын
መምህር ፋንታሁን ና ዲያቆን ዮሴፍ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ያድላችሁ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@ElizabethDesta-l5v
@ElizabethDesta-l5v 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@MISTEREMARYAMFASIL
@MISTEREMARYAMFASIL 6 ай бұрын
ለቱምቢ ሚዲያም እጅግ አክባሪህ ነኝ።ሰላምታዬ ይድረስህ የትጋትህን የልፋትህን መጠን እጅግ አመሠግናለሁ።
@selamselam-er5lt
@selamselam-er5lt 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቸር ያሰማን
@yohanishabite
@yohanishabite 6 ай бұрын
በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aleneagegnehu7438
@aleneagegnehu7438 6 ай бұрын
በርቱልን መምህሮቻችን
@1Hagere
@1Hagere 6 ай бұрын
መምህር ፈንታሁን አንደበተ ርቱዕ መልካም አስተማሪ ተባረክ ቤተሰብህ ልጆችህ ይባረኩ::
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 6 ай бұрын
ያኑርልን
@mesismart1332
@mesismart1332 6 ай бұрын
የተከበራችሁ መምህር ፋንታሁን ዋቄ ፣ ዲ/ን ዮሴፍ ከተማ ፧ እንደምን ሰነበታችሁ እንደምን ከረማችሁ ለበዓሉ ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይሰጥልን
@NegeseTesfa
@NegeseTesfa 6 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ክብር ይስጥልን እኛ ምዕመናን ቤተክርስቲያንን መጠበቅ አለብን
@alemitujabi5671
@alemitujabi5671 6 ай бұрын
መምህር ዕድሜ ጤና ይስጥልኝ ያቆይልኝ
@Mashquke
@Mashquke 6 ай бұрын
መምሕርን ሌት ተቀን ብሰማዎ አይጠገቡም ።መልካም ጤና ይስጥዎ።
@wubeshetmulugetatessema5711
@wubeshetmulugetatessema5711 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን። በጣም እናከብራችለን።
@negasenshew7085
@negasenshew7085 6 ай бұрын
"የተጠሩት ሁሉም የተመረጡት ጥቂት ናቸው" አይደል ቃሉ ስለዚህ የኢትዮጵያውያን ካድሪና ኮርማ ጳጳሳት ለእውነት አማኞች የፈጣሪን በረከት አይጋርዷቸውም ነገር ግን አቶ እገሌ አንዲት ሚስት በሕግ በማግባት ፈንታ ቆብ አድርጎ ሺህ ሲት እየደፈረና ከክብር እያሳነሰ ክርቲያኑ ጫካ መደበቂያ መሆን የለበትም በአንዲት ሴት ይወሰን እንደ ምእመን ያስቀድስ ካልሆነ ምእመኑ በነአቶ መስቀል ያለ ክሕነት መባረክ የለበትም ሁሉም ሳይሆን በብዛት ክርስቲያኑም ምን እንደ ነካው ግራ ያጋባል ለመነኩሴወቹ ጥፋት ሴቶቹ ተጠያቂ ናቸው መምህር ፋንታሁንና ዲያቆን ዮስፍ ክበሩልን በድል ለሀገራችሁ ለመመለስ ያብቃችሁ
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 6 ай бұрын
መምህራኖቻችን በረከቱን ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏
@ተስፋምካኤል
@ተስፋምካኤል 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@birumesfin9439
@birumesfin9439 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰሰማልን በእደሜ በጤና ያኑርልን!!! ወንድሞቼ! ቤተክርሰተያን በዚህ መከራ በበዛባት ወቅት ደራሸ በመሆን ያቀረባችሁትን ትንታኔ ፣ለአድማጭም ሆነ ከሀ -ፐ ያሉትን የቤተክርስቲያን አገልጋዋችን ያልነቁትን እንያነቁ የነቁትንም የበለጠ አነቃቅቶ በቤተክርሰቲያናችን ለይ የተተበተበውን መረብ የበጣጥሰልነ !!!✝️ እግዚአብሔር ልፋታቸውን እደጸሎት ተቀብሎ በትንሳኤው ጮራ ወደተሰተካከለ መንገድ የመልሰን። አሜን! አሜን !አሜን! ✝️🇪🇹♥️
@degolabraha9972
@degolabraha9972 6 ай бұрын
ሰላም መምሕር በረከትዎ ይደርብን ድንቅ መልእክት ማበረታቻ እነመሰግናለን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ዘረኝነት ይውደም
@Adi-p7b
@Adi-p7b 6 ай бұрын
Long live 💥
@DemozDd
@DemozDd 6 ай бұрын
መምህር እረጅም እድሜ ያድልዎት
@alexet12
@alexet12 6 ай бұрын
መምህር ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተን ይጠብቅልን 💚💛❤️✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 6 ай бұрын
መምህር ፋንታሁን ሁሌም ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!
@tamiruabdissa8914
@tamiruabdissa8914 6 ай бұрын
እውነት ነው መምህር ለእኛም ለምእመኑ ሰሚ ጆሮ ይስጠን
@weyesus2000
@weyesus2000 6 ай бұрын
Memehir Fantahun endihum diakon Yosef qale heywot yasemalin.
@Blacklion1888
@Blacklion1888 6 ай бұрын
Edma ena tena yestelen mamerher Fantahun
@tigisttadesse7702
@tigisttadesse7702 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርካችሁ❤❤❤
@andualemsolomon2826
@andualemsolomon2826 6 ай бұрын
❤መምህር ፋንታሁን እግዚአብሔር ፅጋውን ይብዛላችሁ ዲያቆን ዮሴፍ እንቁአችን በርታ
@hagereethiopia77
@hagereethiopia77 6 ай бұрын
መምህር ፋንታሁን ዲያቆን ዮሴፍ ጤናውን እና እድሜውን ይስጥልን በእውነት ትህትና ን እውቀትን ቤተክርስቲያን ከሰጠቻችሁ ልጅነት ጋር አዋህዳችሁ ለእውነት የቆማችሁ ቃላት የለኝም :: አባታችን አቡነ ሉቃስን በማንኛውም ቤተክርስቲያን አገልግሎት እንዳይሰጡ ሲከለከሉ ማየት በእውነት ያማል በጣም አዝነናል ግን ለምን በእውነት ቤተክርስቲያኔ የአቡነ ፋኑኤል ቤተክርስቲያን ቢሆን ኖሮ ሄጄ ማስቀደስ አልችልም ነበር አወ መስቀላቸውንም አልሳለምም ያሳዝናል አይ መነኩሴ 😞 አይ ዻዻስ😞 በቃ ማን ከማን ጋር እንደሚቆም ግርዱ ከምርቱ የሚለይበት ጊዜው እየመጣ ነው የአባታችንን የአቡነ ሉቃስን እድሜ ሳብ ያርግልን እናንተንም ይጠብቅልን ካጠፋሁ ይቅርታ 🙏
@mimia7202
@mimia7202 6 ай бұрын
የአቡነሩፋኤልን ጉድ ንግግር ሰምቼ ልቤ ተሰበረ 💔💔 አረ ወዴት እየሄድን ነው ምንጉድ ናቸው😡😡 ኦርቶዶክስን ሊያምሱ ቆርጠው ተነስተዋል ኦርቶዶክስ የተባልክ ንቃ አንድ ሁኑ
@Alem-e1p
@Alem-e1p 6 ай бұрын
በእውነት ያሳዝናል እንዴት ከእግዚአብሔር ክብር ይልቅ ለሆድና ለብሄር ያድራሉ እንዚህ ቤተክርስቲያንን ሊያፈርሱ የተነሱ ይሁዳዎች ናቸው በርትተን በንስሃና በፆም በፀሎት የቤተክርስቲያን ፀላቶች ማጥፋት አለብን።
@zenitsige4182
@zenitsige4182 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር ፋንታሁን ቀን ከለሊት እየለፉ ነው እግዚአብሔር ብድራቱን ይክፈል እንዲሁም ቱንቢ ሚዲያ እናመሰግናለን
@Selamawit-t3k
@Selamawit-t3k 6 ай бұрын
መ/ም ፋንታሁን ዋቄ የዘመናችን ኤልያስ ብቸኛ ሰው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ከብርታት ይስጥልን ፀጋያድልልን
@globalsciencesquad
@globalsciencesquad 6 ай бұрын
Memihir Fantahun Wakie, you are my mind, my mentor. May God bless you.
@AndinetDidumu-ge7ou
@AndinetDidumu-ge7ou 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 6 ай бұрын
መምህር ጤና እና እድሜ ይስጥልን
@yamitsega4189
@yamitsega4189 6 ай бұрын
This is real Christianity like teacher Fanta who thought it before. words with out dead is like belief with no dead is dead. " God Bless Us , Keep up ".
@yeshiwasewshiferaw7726
@yeshiwasewshiferaw7726 6 ай бұрын
መ/ር ፋንታሁን!ዲ/የወሴፍ ዘወትር ህዝባችን ማስተዋል ቢኖረው የምታቀርቡት ውይይት(እውነታ)ትምህርት ሰጭ ነው=
@YeneneshMekonen
@YeneneshMekonen 6 ай бұрын
Selam memihirachini nurilini
@ethiopia8344
@ethiopia8344 6 ай бұрын
በትክክል እኔም አውቀዋለው
@fikirtetakele3350
@fikirtetakele3350 6 ай бұрын
ይህ ነው እውነትም ዘረኛ ሀይማኖት የለውም የዘረኝነት ምልክትም ያለው እውነትም ሀይማኖት የለውም።
@hageryibeltal574
@hageryibeltal574 6 ай бұрын
... በመቅለስለስ በማስመሰል አንድንም...
@Yahwe-tube
@Yahwe-tube 6 ай бұрын
💚💛❤️🙏🙏🙏
@Lilina-12
@Lilina-12 6 ай бұрын
የምሥራቁ ኮኮቦች ሆይ፥ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።
@staypostive6611
@staypostive6611 6 ай бұрын
We need more like this and solution based perspectives ! thank you both!!!
@elsad1086
@elsad1086 6 ай бұрын
👋👋👋🙏🙏🙏
@abisiniaethiopia7673
@abisiniaethiopia7673 6 ай бұрын
ወቅታዊ ዝግጅት ነው እናመሰግናለን
@Amenberuk-tn1md
@Amenberuk-tn1md 6 ай бұрын
እውነት መመሕር
@tamitamiteshale4242
@tamitamiteshale4242 6 ай бұрын
Egezabar yesetlgne
@MebatsionKahsay-pp3cz
@MebatsionKahsay-pp3cz 6 ай бұрын
Ewnt new
@ethiopia8344
@ethiopia8344 6 ай бұрын
I was shocked when he became bishop at the time he wasn’t qualified even interns of his age
@seifealmaw4531
@seifealmaw4531 6 ай бұрын
Great preacher and genuine man Let him speak to Oromo people or listener by Oromo language please please by the sake of God. This helps to all Orthodox Tewhado Christians followers. Down to Abune Rufeal and racist and Facists others !!! Down racists!!!
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 6 ай бұрын
👏🙏❤️👍👏🙏❤️👍👏🙏❤️👏❤️👍👏🙏👍💚💛❤️
@GetachewTesfaye-jp5lc
@GetachewTesfaye-jp5lc 6 ай бұрын
መምሕር በቤተክርስቲያናችን ውሥጥ ቀደም ብለው የነበሩ አባቶች እርስ በርሥ የተወጋገዙ መሆኑ ይታወሣል ቤተክርስቲያን ይሕን ውግዘት የምትፈታበት ሕግ የላትም ወይ ? ለምሣሌ አባ ጳውሎሥ አባ መርቆርዮሥን አባ መርቆርዮሥ አባ ጳውሎስን አቡነ ማቲዎሥ አባ ጳውሎሥን አባ ጳውሎሥ አባ ማቲዎሥን አባ ማቲዎሥ አባ ጳውሎሥን አለቃ አያሌው አባ ጳውሎሥን አባ ጳውሎሥ አለቃ አያሌውን
@kidusmengesha3659
@kidusmengesha3659 6 ай бұрын
Endante aynet asmesay qoshasha say yetgray abatochachnn yebelete endwedachew new miyaregegn
@Selam-t3i
@Selam-t3i 6 ай бұрын
በቤተክርስያን ክቡር ቦታ ላይ የንግድ መንደር /ህንፃ/ መገንባት ልንታገለው የሚገባ ስህተት ነው፡፡ ህዝቡም የቤተክርስቲያንን ክፍተት መሙላት አለበት፡፡ ምነናውም ወደ ከተማ እየሆነ ነው፡፡ ከቤተመንግስት ያነሰ ቤተክርስሪያን ሊኖር አይገባም፡፡
@samihussen9414
@samihussen9414 6 ай бұрын
ገና ትጠፋላቹ ሱማሌን እትንካ
አባታቸው ስላልሆነ አጠገብሽ አታስደርሺው
12:12
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 2,2 М.
Кто круче, как думаешь?
00:44
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
Masomka
Рет қаралды 3,5 МЛН