ብዙዎች አልተረዱኝም አላወቁኝም | ሐዋርያው ጃፒ በምኩራብ ሾው ክፍል ሁለት| Interview with Apostel Japy part two

  Рет қаралды 17,488

ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media

ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media

Күн бұрын

Пікірлер: 139
@Wassie12
@Wassie12 Жыл бұрын
Wow, እኔ በግሌ ዛሬ ንስሃ ገብቻለሁ! ሸዉደዉን ነበር..ምንም አይነት የተወሳሰበ መልስ የሌለበት ቀጥተኛ ምላሾችን ዛሬ ሰምተናል..ይኼ ድንቅ ቅንነትህ መቼም ካንተ አይወሰድብህ..ሰው መንፈስ ብቻ ነው..በስጋችን ምንም ብናደርግ ችግር የለውም እያለ ስሁት ትምህርት ያስተምራል የቃለ እምነት አስተማሪ ነው ሌላም ሌላም እያሉን ሲያሙኽ አምነን ነበር.. በእውንት በንግግሩ ጌታን መውደዱ ቅንነቱ..በደንብ ያሳብቅበታል! እግዚአብሔር ይመስገን! ዝም ብዬ ነበር የጠላሁህ ማለት ነው? ተባረክ ጃፒ መልካም የአገልግሎት ዘመን ይሁንልህ!
@wondwosengetachew207
@wondwosengetachew207 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ🙏ሁሉም እንዳንተ ቢረዳው ይጠቀም ነበር
@J4Lminstries
@J4Lminstries Жыл бұрын
Omg…. I repent! I was like you …. Now am going to learn from his teaching a lot… thank you Apostle Japi
@bamlaksisay-pi4zg
@bamlaksisay-pi4zg Жыл бұрын
እደዚ አይነት ሰው አመስለኝም ነበረ ተባረክ ይቅረታ አፖስትል ጃፒ ዘመን ይባረክ
@alexoawol
@alexoawol Жыл бұрын
ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ አላውቅህም ነበር ስላንተ አፉን ሞልቶ የነገረኝም አያውቅህም ጠልቶ ፈርቶ አስፈራራኝ ።ትምህርትህንም ሰምቼ አላቅ ግን ሳያውቁ ከመፍረድ ጌታ ይሰውረን !!
@maniyeayano9397
@maniyeayano9397 Жыл бұрын
ሐዋርያ ጃፒ ፊት ለፊት ከምታገለግላቸው በላይ በየቤታችን የምታገለግለን እጅግ ብዙ ነን ጌታ ይባርክህ አንተ ብቻ በርታ የቀባህ ጌታ ነው አሜን!!
@ritahagos8928
@ritahagos8928 Жыл бұрын
ዋዉዉዉ ተባረክ የምወድህ ሐዋርያው ጃፒ እውነት የገባው ትክክለኛ ወንጌላዊ ረጅም እድሜ በጣም እወድሐለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 Жыл бұрын
ጃፒ በጌታ ፍቅር ይቅርታ አድርግልኝ😭 ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከአንተ ጋር ይሁን እወድሀለሁ🥰🥰🥰🙏
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe Жыл бұрын
እኔ ብዙ ቃለምልልስ አይቻለሁ እንደዚህ ግን እያለቀስኩ ያየሁት የለም ልቤ እንዴት እንደተነካ የትህትናው ያልተረዱትን ሰዎች እንዲረዱት የተናገረበት የትህትና ቃል በእውነት እንዴት ውስጤ እንደተነካ እየሱስ ክርስቶስ አሁንም በደሙ ይሸፍንህ እኔ ባንተ አፖስትል እዚህ ምድረበዳ ላይ ህይወት የዘራሁት ባንተ ትምህርቶች ነው እኔ ፀጋውን እንዲያበዛልህ እፀልይልሀለው ልምላሜህ በጣም የሚገርም ነው አሁንም ይብዛልህ ይጨምርብህ እኛ ከልብ እንወድሀለን ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NebiyouTesfaye-w8p
@NebiyouTesfaye-w8p Жыл бұрын
ኧረ ቃለምልልስ አይተሽ አታቂም አባቴ
@kh9689
@kh9689 Жыл бұрын
እውነት ነው በጥርጣሬ ነበር የማይህ ስሰማህ ግን በእውነት ጥሩ ሰው ነህ ጌታን የሚወድ ሰው እወዳለሁ በንግግርህ አወቅኩህ ተባረክ ወንድም ጃፒ
@dagmawibelay5034
@dagmawibelay5034 8 ай бұрын
አፖስትል ጃፒ በጣም ትሁት ያወቅከውን ሳይሆን በህይወትህ የተለማመድከውን የምታስተምር በእግዚአብሔር ያለህ ትምክህት የሚያስቀና እውነተኛ አባት እና የፍቅር ሰው ነህ ከትውልዱ ላይ የተጋረደበትን ድቡልቡል ያለ ጭፍን ፍረጃ እና ትችት በእግዚያብሄር ቃል እውቀት አብራርተህ ገልጠሀል ካንተ ብዙ ተጠቅመናል ወንጌልን ሰምተን አምነን ድነናል የኢየሱስ ከመሆን በላይ ምን ብልፅግና ይገኛል ስነጠፋ ደውለህ ፈልገህ ስናጠፋ ገስፀህ ከጌታ ቃል እንዳንጎድል መክረህና ጠብቀህ በትምህርትህ ብዙዎች ተጠቅመን እውቀታችን እና እምነታችን አድጎ ኢየሱስ ቀይሮን ከዛ ከተልከሰከሰ ስፍራ እና ከውዳቂ የሱስ እስረኝነት ተፈትቼ ኢየሱስ አክብሮ እንዳገለግለው እድል ሰጥቶኝ በቤቱ በክብር ድሮኝ ልጆችን ባርኮ ሰጥቶኝ ቤት ይሁን መኪና አንዳች ሳይጎልብኝ የሚያኖረኝን ወንጌል የእኔና የአንተን ታላቅ አምላክ ውዱን ኢየሱስ የሠማሁት ካንተ አንደበት ነውና እኔና ቤተሠቤ ብቻ ሳይሆን የእኔን ለውጥ በቅርበት የሚያውቁ ሁሉ ያከብሩሀል አንተ ምትገርም ሰው ነህ ምስክርህ የናዝሬቱ ኢየሱስ ነው ዘመንህ ይባረክ አፖስትል እወድሀለው
@samrifekadu8427
@samrifekadu8427 Жыл бұрын
The most humble, confident, bold pastor I ever know personally I learn a lot from him since the day I know him may God bless you more apostle 😍
@papya547
@papya547 Жыл бұрын
ጌታ የሱስ ዘመንህን ይባርከው በጣም እናመሰግናለን
@natnaelkidane3310
@natnaelkidane3310 Жыл бұрын
The most humble person i ever know is Apostle Japi. You are blessed. Aklile you are wonderful be blessed & thank you.
@Praise-k1u
@Praise-k1u Жыл бұрын
ጃፒ ወንድማችን አንተ ዝም ብለህ ወንጌልን ሰበክ ይቅርም ብለንሀል እኛንም ሁላችንም ይቅር በለን። እንወድሀለን በግሌ እወድሀለሁ ። ተባረክልን። የመፀሀፍህ ምርቃት ቀን ይቅርታ ሰትል በእምባ ነበር ያየሁህ ። ዘመንህ ይለምልም ። የይቅርታን ጥግ ና የልብህን ትሁትነት ነው ያየሁብህ ። እንወድሀለን ተከናወን
@tesfayehailu6041
@tesfayehailu6041 Жыл бұрын
በጣም ብዙ ልንማርበት የምንችለው ነገር ያለበት ኢንተርቪው ነው ተባረኩ
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub Жыл бұрын
Apostle Japi, may the Lord Jesus bless you abundantly, I have benefited greatly from your teachings.
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 Жыл бұрын
ተባረኩ፤ ሀዋርያዉ ጃፒ ትእግሥት በተሞላበት የምትናገራቸዉ ሁሉ ድንቅ ናቸው አይዞህ በርታ። እግዚአብሔር ብዙ ጥንካሬ ይጨምርልህ።
@meronfikadu1708
@meronfikadu1708 Жыл бұрын
ለኔም በሩቅ ሆኜሰማሁን ልክ ያልሆኑ ነገሮችን አጠራህልኝ ጌታ ይባርክህ አፖስቶል ።
@LukeGeta
@LukeGeta 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ሐዋርያው ጃፕ፣ ብዙ ስለአንተ ስላሉኝ ጥያቄዎቼ መልስ አግኝቼበታለሁ፣ ስለ ቅንነትህና እውነተኛ ልባዊ ግልጽነትህ አድናቆት አለኝ።
@Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
@Kidestgirmaኢየሱስይመጣል Жыл бұрын
ሰው ማን ነው በሚለው ቃል እየሰማው ነፃ ውጥቻለው ተባረክ አፓስትል ጃፒ
@Beryaa
@Beryaa Жыл бұрын
ሰው መንፈስ ነው?
@Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
@Kidestgirmaኢየሱስይመጣል Жыл бұрын
@@Beryaa አጣርተህ ሽ ስማ ስሚ ሰው መንፈስ አለው ነብስ አለው በስጋ ውስጥ ያድራል ሰው መንፈስ ብቻ አይደለም
@Beryaa
@Beryaa Жыл бұрын
@@Kidestgirmaኢየሱስይመጣል እንዴ ጥያቄ እኮ ነው የጠየኩት ምነው ተቆጣሽ 😂😂ገለቴ
@meronfikadu1708
@meronfikadu1708 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አሁን እራሱ ትትናህ የሚገርም ነው ። ሐዋርያው ጃፒ።
@abishuwogari4284
@abishuwogari4284 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችው በጌታ ወንድሞቼ ስድብና ነቀፋ ቢሰማ ኖሮ ነህምያ የጀመረውን ቅጥር ጥሎ በሄደ ነበር :: ሰማያዊው መንግሥት አሰራር ለምድራዊው መንግሥት ስለማይመቺ ከፍ ባለ አመለካከትና አተሳሰብ ሩጫን ለመጨረስ ቆራጥ መሆን አስተዋይነት ነው::🙏🙏❤️
@Praise-k1u
@Praise-k1u 8 ай бұрын
We love you Apostle and we understand you. That’s enough. They did on purpose .Your haters know what you teach and knew what you say forget them and focus on your path . Stay shining ✨
@jiphthahel
@jiphthahel Жыл бұрын
apostle you are bold and faithful keep preaching the good news
@TesfaDiriba-iv4zw
@TesfaDiriba-iv4zw 2 ай бұрын
Jappiye Man of God 🎉 I respect you 💯 👏 🙏
@yonathnemekonen1926
@yonathnemekonen1926 Жыл бұрын
አክሊል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እዉነቱን እንደዚህ ስላሳየህ
@tsehaydesta3521
@tsehaydesta3521 Жыл бұрын
በብዙ የተባረክንበት ኢንተርቢው ነው የእግዚአብሔር ሰው ዘመን አገልግሎት ይባረክ ❤❤
@TigestAnteneh
@TigestAnteneh Жыл бұрын
Amen
@tsionhailemeskel2605
@tsionhailemeskel2605 Жыл бұрын
Apostle Japi, may God bless you. I can testify that you leave what you preach. Stay blessed! We love you!
@amhawsessna362
@amhawsessna362 Жыл бұрын
APOSTLE JAPI, GOD BLESS YOU MORE AND MORE, 🙏
@wubshetderibe6009
@wubshetderibe6009 Жыл бұрын
Very informative interview. Thank you Aklilu for bring up pressing issues to the table. And, most of all thank you Japi for clearing the air. We are blessed and you too both be blessed!!
@ASura46
@ASura46 Жыл бұрын
ሊማር የተዘጋጀ ንፁ አእምሮ ይማራል! እግዚአብሔር ይባርካቹ!
@aschukorra9680
@aschukorra9680 Жыл бұрын
I appreciated both the interviewer and the interviewed! Both tried to make balance
@woderehordofa2440
@woderehordofa2440 Жыл бұрын
ተባረኩልኝ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯
@biniamghebresilassie2093
@biniamghebresilassie2093 7 ай бұрын
Good question and good answer
@noahnoah6012
@noahnoah6012 Жыл бұрын
Apostle Bisrat you are so humble and blessed 🙌 May God with you 🙏
@winydemssie
@winydemssie Жыл бұрын
እፓስተል ጃፒ የተወደደ የእግዚአብሔር ሰው ነው በተለይ ሰው ማነው የሚለውን ት/ርት ብዙ የክርስትና ህይወቴን የቀየረልኝ ት/ርት ነው እግዚአብሔር የወደደውን ማን ይቃወመዋል የኛ ህዝብ ችግሩ ስንወድም ስንጠላም በአድማና በሰማነው እንጂ ጠጋ ብለን መርምረን አይደለም የእግዚአብሔር ን ሰው መግፋት ዋጋ ያስከፍላል በወሬና በጫጫታ ግን ማስቆም አይቻልም አሁንም የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ❤🙏ደስ የሚል Entervy ነበር 2ታችሁም ተባረኩ 🙏
@ananakebede5398
@ananakebede5398 Жыл бұрын
Sew man new?
@ananakebede5398
@ananakebede5398 Жыл бұрын
Sel sew memar new ways sele JESUS memar hiwoten yemikeyirew?
@abdiyuministry
@abdiyuministry Жыл бұрын
Waw man of God jappi God bless you.we love you so much.
@abatemengistu9153
@abatemengistu9153 11 ай бұрын
አዘጋጁም ጃፒም ተባረኩ። ይብዛላችሁ
@tamirubelachew2461
@tamirubelachew2461 Жыл бұрын
ድንቅ የሆነ ቃለምልልስ ነው። ተባረኩ።
@gospelsingersamueladelloof7369
@gospelsingersamueladelloof7369 Жыл бұрын
apostle I proud of you 💪💪💪
@yodittezaz1419
@yodittezaz1419 Жыл бұрын
ጃፒየ ፀጋ የብዛልህ አዋቂ ሰዉ ነህ ተባረክ
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq Жыл бұрын
ጃፒየ በጣም ነው የማከብርህ ብርክ በል
@frehiwotterefe8957
@frehiwotterefe8957 Жыл бұрын
May God bless both of you and increase His grace in your life time. I personaly got a lesson in this interview .
@konjitgetahune9843
@konjitgetahune9843 Жыл бұрын
You understand very well biblical knowledge. You understood all round Christianity!
@RomanGirmaGirma
@RomanGirmaGirma Жыл бұрын
My spiritual father apostale japi love you ❤❤❤❤❤❤
@desueleda7845
@desueleda7845 8 ай бұрын
wowww apostel love you zemnhe tedare hulu yebarke ewedhalhu betammmm!!!
@Dr.SebsibeTeshale
@Dr.SebsibeTeshale Жыл бұрын
japi lovely Apostle ....May God Bless You!
@mikiastefferra5460
@mikiastefferra5460 Жыл бұрын
Varrelgeba aba bless apostle japi I proud of u my spiritual father!!!
@abrehetbiset1301
@abrehetbiset1301 Жыл бұрын
Thank you Jesus for this man!
@dagmawitwakayo1651
@dagmawitwakayo1651 Жыл бұрын
Love your teaching Jappy keep preaching they don’t understand you eko ❤
@solomonyiheyis1623
@solomonyiheyis1623 Жыл бұрын
ጃፒ የወንጌል ጀግና ነህ❤❤❤❤❤❤❤ አንድ ቀን ይረዱሀል። ሰው መንፈስ ብቻ አይደለም እየሱስን ሲያምን ግን መንፈሱ ሙሉ ለሙሉ ይድናል።
@alemhaile376
@alemhaile376 Жыл бұрын
ጃፒዬ ተባረክልኝ
@sonofgod3190
@sonofgod3190 Жыл бұрын
እውነት ነው ብዙዎቹ የስተት አስተማሪዎች የስህተት ትምህርት እንደሚያስተምሩ አያውቁም ለዛ ነው የስህተት ትምህርት ሲባሉ የሚከብዳቸው ግን አክሊለ አንተ ለምን አትጠይቃቸውም የስህተት ትምህርት ለእነሱ ምን እና የቱ እንደሆነ??? ምክንያቱም የትም ቦታ ህዝቡ ከስህተት ትምህርት እንዲጠነቀቅ አያስተምሩትም ምክንያቱም እነሱም የስህተቱንና ትክክለኛውን ለይተው ስለማያቁት። ብዙዎቻችን የኬኔት ሔገንን፣ የዶ/ር ማይልስን ፣ የዶ/ር ዳግን፣ የኮፕላንድን እና የመሳሰሉትን በማንበብ ስለሆነ የጀመርነው የነሱ ጠባሳ ነው አሁን ቤተክርስቲያንን የሚያምሳት ስለዚ ስትጋብዛቸው እነሱ የስህተት ስተማሪ የሚሉትን እንወቅ ጠይቃቸው??
@Jabidesi
@Jabidesi Жыл бұрын
The good journalist
@yosefkuma8039
@yosefkuma8039 Жыл бұрын
Bezu teyake temelesolegnale, keep pressing
@msiganasisay4977
@msiganasisay4977 Жыл бұрын
አፓስትል ጃፒ የእዉነት ትሁት ነው ።
@weinshetseleshi5493
@weinshetseleshi5493 Жыл бұрын
Man of God u r so blessed
@BetelhemBeta-s4j
@BetelhemBeta-s4j Жыл бұрын
Woooow like new ena yesu temari negn hulam kerasuga eyatamere lidereseben michelewn yenegerenale zemeneh yebareke
@wongelyoh
@wongelyoh Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@astutadesse8559
@astutadesse8559 Жыл бұрын
Apostle Our Blessing you are Blessed 😊😊
@NebiyouTesfaye-w8p
@NebiyouTesfaye-w8p Жыл бұрын
ጠያቂው እንዲሰብክ ጋበዘው እንጂ የእውነት እና የስህተቱን ልዩነት እንድናይ ክሪቲካል ጥያቄ አላቀረበለትም ጭንቅላታችንን እየበላን እግራችንን ማከክ አፍረጥርጠን እንጠያየቅ ቃሉን ማወጅማ ቀላል ነው ቃሉን መታዘዝ ነው ከባዱ
@72469
@72469 8 ай бұрын
ጃፓ ማለት አምቦ ነዉ የኑረዉ በጣም ኩራተኛ ፉቱ የማይፈታ ደሰታ የማይታይበት ጆሮ ዉሰጥ። ጥጥ የማይጠፉ ሰዉ አንድ ወንድሙ (አዲሱ) በጣም ተጫዋች ቀላጁ ነበር ። አሁን አብሮ አደጉቹን or የአምቦ ልጅችን በዉጫገር ሲያገኝ ሰላምታ እንካ ይከብደዋል አሁንም በጌታ ቤት ሆኖ አሮጋንት ነዉ
@Erbikayisahak
@Erbikayisahak Жыл бұрын
Tihuti ye geta sewu geta yibariki asitemari yehone qali mililis
@yeselamhasabmenged8643
@yeselamhasabmenged8643 Жыл бұрын
የጃፒ ደቀመዛሙርቱ በኮሜንት መሰለፋቸው ገረመኝ።
@divinewisdom1990
@divinewisdom1990 Жыл бұрын
God bless you both
@eleniterefe5528
@eleniterefe5528 Жыл бұрын
አንተ የተባረክ ታላቅ ሰዉ ነህ
@TemesgenKefyalew-z3l
@TemesgenKefyalew-z3l Жыл бұрын
Japi❤❤❤❤❤
@messyhale9040
@messyhale9040 Жыл бұрын
Wow ተባረኩኩኩኩ❤❤❤
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 Жыл бұрын
ዘመናችሁን ይባርክ ተባረኩ
@Dait1402
@Dait1402 Жыл бұрын
Our blessing
@senaittecle5178
@senaittecle5178 Жыл бұрын
Apostle ante le kdusan hulu beraket neh ❤❤❤
@azeblencha4812
@azeblencha4812 Жыл бұрын
Bless you
@gedionaschalewofficial1921
@gedionaschalewofficial1921 Жыл бұрын
It's true man of God ilove
@Deborah0629
@Deborah0629 Жыл бұрын
ጃፒየየየ ❤❤❤❤
@SebleAbera-ok1cl
@SebleAbera-ok1cl Жыл бұрын
እውነት በኢንተርቪው አይገለጥም በአኗኗር በአገልግሎት በአላማ እኛ ኢንተርቪው መልስ ቀርቶብን ቤተክርስቲያንን መንጎችን በእውነተኛ ወንጌል መልስ ወንጌል ብቻ ይሰበክ ስትሰብክ ምድር ምድር ብቻ ነው የሚለው ልክ ኢንተርቪህን ወደ ስብከት ቀይረው አሁን ያልከውን መቼ ሰብከህ ታውቃለህ? እውነተኝነት ከኑሮ ምልልስ የሚወጣ ነው እንጂ ከንግግር አይደለም አስቲ ንፁህ ወንጌል ብቻ ስበክ የመኪና መንጎችህ ይመነምናሉ ሰውን የመኪና የቤት የገንዘብ እርባታን ስለምትሰብክለት ከቦሀል ይከብሀልም እስቲ አሁን ባወራኸው በዚህ ማንነት መንፈስ አገልግሎትህን ጀምር ያንን ተወው ስር የለውም ስሩ የምድር አፈር ላይ ስለነበር እስቲ የኢየሱስን አገልግሎት ብቻቻ ጀምር ያምርብሀል
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
በትክክል
@LilyTilahun-nv1dq
@LilyTilahun-nv1dq Жыл бұрын
Well said!!!
@azeblencha4812
@azeblencha4812 Жыл бұрын
Tebarek
@yandabatlijochshow
@yandabatlijochshow Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ ተባረኩ አጥቢያዎችስ አሉአቸው ወይ?
@WengelawitAssefaLewengiyeyesus
@WengelawitAssefaLewengiyeyesus Жыл бұрын
of course he preached all. what he said is true
@denekealembo840
@denekealembo840 Жыл бұрын
አክልለህ ከተልኮ አንፃር መጠየቅህ ጥሩነው በጣም የሚያስነቅፈን እሱነው ወደሌላ ቦታ ወጌልን ይዞ የሚኤድእና ቸርች የመትከል ተግባርላይ አይታዩም እዚላይ አንክረ ጠይቅ ሌሎችንም ጃፒም በዚላይ አልመለሰም የመለሰው እዛው ቸርችውስጥ ብቻነው አሳድጊያለው ያለው ይልካልወይ ሚሽነሪ
@SebleAbera-ok1cl
@SebleAbera-ok1cl Жыл бұрын
አንተ ደሞ ሚሽነሪ ሳትሆን ሚሽነሪ ትልካለህ??ሚሺነሪነት የሚያስከፍል ብዙ ዋጋ ስላለ መከራ ፈተና ስላለ መላክ ነውር ነው አንዱ ችግሩ እኮ መከራ የለም ፈተና የሚባል የለም ወጋነው ምናምን ነው ነገሩ ግን በስሙ ማመን ብቻ ሳይሆን በስሙ መከራ መቀበል እንዳለ ማወቅ አይፈልጉም ለኢንተርቪው መልስ መስጠት ቀላል ነው እኮ
@denekealembo840
@denekealembo840 Жыл бұрын
@@SebleAbera-ok1cl ሰብልዬ እኔ ምን አልኩኝ አገልግሎቱንእኮ አልነቀፍኩም እኔ ለምንድነው በቅርብጊዜ ከቆዩት ቸርች ውስጥ አድገው ስለሚሸነሪ ተልኮን አውቀው ወተው ዋናውን ተልኮ ዘንግተውት በሌላውላይብቻነው ትኩረት ያደረጉት እዬነው በጣም ሚያስነቅፋቸው
@denekealembo840
@denekealembo840 Жыл бұрын
@@SebleAbera-ok1cl ምናልባት አገልግሎታቸው በየሩሳለምብቻነው የተሰጣቸው
@SebleAbera-ok1cl
@SebleAbera-ok1cl Жыл бұрын
@@denekealembo840 እኔ ለማለት የፈለኩት እነሱ ስላልሆኑ ሚሽነሪ ከየት ያመጣሉ ማለቴ ነው አንተ ስል አንተን ማለቴ አይደለም ለምሳሌ ነው
@denekealembo840
@denekealembo840 Жыл бұрын
@@SebleAbera-ok1cl እሽ እህቴ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ
@beletebeyene8412
@beletebeyene8412 Жыл бұрын
በሽምጠጣ እና በድፍረት የተሞላ ንግግር ብቻ !...አክሊለ አላስተዋለውም እንጂ 'አላልኩም'...'እንዲህ አላስተማርኩም' ይልና ትምህርቱን በሌላ መልክ ይለዋል። በዚህኛው ክፍል(ክፍል 2) አክሊለ ከመሞገት ይልቅ ዝም ብለህ መስማት ሆነ....ትንሽ 'ዓይናፋር' ሆንክ !...ቃለ መጠይቁን ከመስራትህ በፊት ተቋማቸው ድረስ ሄደህ ማሰናዳት ነበረብህ....'ይሉሃል'፣'ትባላለህ'...ወዘተ ከማለት የራስህ ማስረጃ ልኖርህ በተገባ ነበር !
@MelkeCr7
@MelkeCr7 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏
@ashenafigadhaw755
@ashenafigadhaw755 Жыл бұрын
❤❤
@senaithabte7178
@senaithabte7178 Жыл бұрын
ጌታ ይባርካቹ። ታድያ ለምን ድነው ከኬነት ኮፕላድ ፓርትነር መሆኑ በface book ኣስታውቀዋል። የኬነት ኮፕላድ ትምህርት ደሞ : ኣዳም በስጋ የተገለጠ ኣምላክ ነው የሚል ነወ። ስለዚ እዚ የምትናገረው ሌላ የምታደርገው ሌላ መሆኑ የተሸፈነ ነገር እንዳለ ያስታውቃል
@tube4545
@tube4545 Жыл бұрын
ጠማማ አእምሮ ከሳሽ መንፈስ ከዚህ በላይ ምን ይበል ይመልስልህ
@hirityesak1229
@hirityesak1229 Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@zaidkidane9005
@zaidkidane9005 Жыл бұрын
ስለ ሚራክል የተናገርከው ተረተረት ይመስላል
@betsegawYohannis
@betsegawYohannis 8 ай бұрын
Jappi ye ante mastemar menfes kidus endale sense anadergim gin btm miyasazenew miteyik lij endet ena mn endemiteyikik algebakim mikiniyatum libik tedefno new yemetakew mejemeriya libin keft aderg
@alemayehumengistu9644
@alemayehumengistu9644 Жыл бұрын
Sel mutan tinsay lmen astemro endmyaqe betyeqw tru neber
@selamutekeba3960
@selamutekeba3960 Жыл бұрын
sorry Japy
@Abenezer1100
@Abenezer1100 8 ай бұрын
ተሳስተሃል ሉቃስ 11 ላይ ያለው ለምኑ ይሰጣችሁማል የሚለው ስለ ማቴሪያል ሳይሆን ስለ መንፈስ ቅዱስ ነው ሚያወራው ቁጥር 13 ላይ እናንተ ክፉዎች ሆናችሁ ለልጆቻችሁ መልካም ማድረግን ካወቃችሁ በሰማይ ያለው አባት ለሚለምኑት እንዴት አብልጦ መንፈስ ቅዱስን ይሰጣቸው;
@johnwelday1283
@johnwelday1283 Жыл бұрын
ደሞዝህን ሃርድ ከረንሲ ቀየርኩት ማለት የምን ትምህርት ነው።
@azebtsehaye6530
@azebtsehaye6530 Жыл бұрын
Anedegha nehe ye emenete abate nehe yanete ayenete emenete be eyesusem yagegheghe !!!
@fireart54
@fireart54 Жыл бұрын
ግብዣ
@FrehywetEshetu-z1r
@FrehywetEshetu-z1r 8 ай бұрын
እኔም የምለው ሰው ማን ነው የሚለው ትምህርትህ አሻሽለኸው ነው?????????ከሆነ እንደገና ከዚህ በፊት ያስተማርከው ተሳስቼ ነበር ማለት የለብህም???????? አረ አሁን ያልከውና ያስተማርከው አንድ አይደለም ወንድሜ ስለትምህርት ትጠየቃለህ በጌታ ፊት ምህረት ያድርግልህ
@nathanielejeta
@nathanielejeta Жыл бұрын
እላምንህም ልምን ስው መንፍስ ነው ብለህ እስተማረክ ? እንደገና ደሞ እንድ ግዜ ስትፀልይ በዬቲዪብ እይቼክ በጣም እዝናለው ብራቺሁን ወድ ከረንሲ ቀየርኩት ስትል ስምቼሀለው ለምን ?
@tekleabyetneberk2375
@tekleabyetneberk2375 Жыл бұрын
እንዴት ጎዳሀው በናትህ 🙄
@kebelegese4034
@kebelegese4034 Жыл бұрын
ወንጀል ነው በህግ ያስጠይቃል
@ts3909
@ts3909 Жыл бұрын
ትምርቱን ሁሉንም ክፍል ስማው ፀሎቱም ብቻውን አይደለም ከትምህርት በሁዋላ ነው ሙሉውን እንድትሰማው አበረታታሀለሁ
@tube4545
@tube4545 Жыл бұрын
ታድያ ምን ይፈጠር
@asresbitew7105
@asresbitew7105 Жыл бұрын
If this Wtness true is, then he is a Lier,. And he had said that he had preached some years without any payment (salary), having a car and family. For me such talking is untrue. It means that he was being paid from his hidden Bosses (org.).
@betsegawYohannis
@betsegawYohannis 8 ай бұрын
Gin mejemeriya menfes kidusen mekebel ena frewochin yemiyasayu sewoch mehone yikedmal mastemaru yimetal
@sinkebirhanu8265
@sinkebirhanu8265 8 ай бұрын
Yheco laleloch gid yelegnm aybalm abatotachn yenen inat chemro lesewoch tetenkkew new yenorut sew bemiyayew bemisemaw slemiwesed
@yoditpetros858
@yoditpetros858 Жыл бұрын
JESSUS IS REAL
@firezerzerfu
@firezerzerfu Жыл бұрын
yetwededk ye GETA aglgay bekenent aglglotehn ketl GETA kante gar kal beki new! miss understand medrgen awkewalew yamal
@thomasteferadr.official7019
@thomasteferadr.official7019 Жыл бұрын
በአዲስ ኪዳን የቁስ ብልፅግና አለ ወይ??????
@gohitommehari6826
@gohitommehari6826 6 ай бұрын
ገንዘብ ካለህ አቅም አለህ። አሜሪካዊ ና አውሮፓዊ ብዙ ትምህርት ወደ ደሀው የ አፍሪካ ህዝብ እየፈጠሩ ይለቃሉ። የአፍሪካ አገልጋይ [ ተገልጋዮች ] ደግሞ ምስኪኑን መጫወቻ ያደርጉታል።
@jimmydavidson1077
@jimmydavidson1077 Жыл бұрын
ይሄ ፓስተር እኮ ካለሁበት መንጭቆ ያወጣኛል ፡፡
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 Жыл бұрын
Brother Eyesus Kristosim Hone Hawariatochu Sile Midrawi Habt Alasfelaginet Bizu Bolewal. Midrawi Habt Kaleh Ke Ajire Seytan Naw Tenkek Brl Wodaje Libe
@tube4545
@tube4545 Жыл бұрын
የድህነት መንፈስ ክርስቶስን መከተል በድህነት የሚኖር ባህታዊ መሆን ማለት አይደለም
abiyyii ✅✅✅✅
0:45
Zedii you tube
Рет қаралды 1,5 М.
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 38 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 105 МЛН
ኤፍሬም አለሙ ተጭበረበረ  23 December 2023
1:39:24
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 356 М.
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 38 МЛН