በጣም ቆንጆ ሽሮ አዘገጃጀት ልክ እንደ ሀገር ቤት💯✅

  Рет қаралды 113,880

Enat - Ethiopian food

Enat - Ethiopian food

Күн бұрын

Пікірлер: 289
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
ማድረቂያው (Dehydrator) amzn.to/3txrn6F መፍጫው amzn.to/3s6rMwQ 22 ኩባያ (5ኪሎ ከግማሽ) የሽሮ እህል 33 አውንስ (1ኪሎ) በርበሬ 8 ኩባያ ነጭ ሽንኩርት 1ኩባያ ዝንጅብል 1 ኩባያ ቀይ ሽንኩርት ቤዝል (እርጥብ በሶ ብላ) ትንሽ ጤናዳም ካለ እርጥቡ ትንሸ 1/3 ኩባያ አብሽ 1/2 ኩባያ ድንብላል 1/4 ኩባያ ኮረሪማ 1/2 ኩባያ ነጭ አዝሙድ 1/2 ኩባያ በሶ ብላ 1 ኩባያ ጨው ትንሽ ጥምዝ የሩብ ግማሽ ኩባያ ከሙን ማድረቂያው(Dehydrator) amzn.to/3txrn6F በሶ ብላ amzn.to/3bZYxpQ ጥምዝ amzn.to/2Nst45Z ኮሰረት amzn.to/3bVcIwi ከሙን amzn.to/2P7DZCt ኮረሪማ amzn.to/30WmCas ነጭ አዝሙድ amzn.to/2OObF8t ጥቁር አዝሙድ amzn.to/3eZC9OW አብሽ amzn.to/30ROHj9 ቤዝል amzn.to/3vBdCG3 ነጭ አዝሙድ amzn.to/3s0MduL
@ያዳህመዳኔ
@ያዳህመዳኔ 3 жыл бұрын
እቃዉን ከየት እንግዛዉ ሊንክ ብታስቀምጭ ተባረኪ
@luchiateklebrhan950
@luchiateklebrhan950 3 жыл бұрын
Yisheyetal
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
@@ያዳህመዳኔ አሁን ከፃፍሽበት ላይ አለልሽ አስቀምጫለሁ እኮ
@ruthabraha1837
@ruthabraha1837 3 жыл бұрын
I cannot thank you enough! Betam amesegnalehu.
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 жыл бұрын
ማድረቂያውን በጣም ወደድኩት 👍👍
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 3 жыл бұрын
ምርጥ ባለሞያ በእውነት ትገርሚያለሽ።እጅሽ ይባረክ።
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የሽሮ አዘገጃጀት ነው ከግልፅ አነጋገር ጋር እጆችሽ ይባረኩ እናትዬ የኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@lalaside9094
@lalaside9094 3 жыл бұрын
አንቺም ጎበዝ ባለሞያ ነሽ ሁላቹሁም በርቱ
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እናት። ጎበዝ በርቺ በጣም እናመሰግናለን 🙏 ተባረኪልኝ 😘😘
@የፍቅርእናት-ኸ9ጘ
@የፍቅርእናት-ኸ9ጘ 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ የሆነ ሽሮ በሚገርም ሁኔታነው ያዘጋጀሽው ከምር ባለሙያ እጅሽ ይባረክ እናትዬ
@sinafikshtadesse7057
@sinafikshtadesse7057 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ምርጥ ማቴሪያል ፣ ባለሙያ ቅመም ነሽ እጅሽ ይባረክ ጉበዝ እናመሰግናለን ።
@gtaddesse8748
@gtaddesse8748 3 жыл бұрын
You are very well organized, clean and gifted to give very clear instructions in all your food preparations. Thank you. You are a blessed woman.
@-wibhabeshochi5097
@-wibhabeshochi5097 3 жыл бұрын
ምርጥ አገላለፅ ጥርት ያለ ባጠቃላይ ነጭ ነጭዋን እውነት እውነትዋን ነው ዱቅ ምታረጊው 🙏🏾 ( በአጠቃላይ ሙያሽን አሰስቺም ) አቦ ክፉ አይንካሽ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏽❤️
@asratdegefu7921
@asratdegefu7921 3 жыл бұрын
የመጨረሻ ድንቅ ኢትዮጵያዊት ነሽ!!!አንቺን ለማድነቅ ቃል ያጥረኛል የማስረዳት ችሎታሽ፣ንፅህናሽ ፣ ዕቃዎችሽ ብቻ ድንቅ ብዬሻለሁ። You are the best 👌 👍 😍
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ እዘገጃጀት ።መሸከምም ቀረ። እጆችሽ ይባረኩ እናትዬ
@abebechbayou267
@abebechbayou267 3 жыл бұрын
ዋው ከ ኢትዮጵያ በርበሬ ሽሮ ላኩልኝ ማለት ቀረ በተለይ ማድረቂያው ገላግሌ ነው እጅሽ ይባረክ በጣም ነው የማመሰግንሽ 🙏
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እሚያምር የሽሮ አዘገጃጀት ነው እናትየ እኔም ሰሞኑን ሽሮ እያዘጋጀሁ ነበር ማድረቂያ ቦታ እና መፍጫ ካለ እዚህ ማዘጋጀት ቀላል ነው እጆችሽ ይባረኩ🥰🙏
@lulitayalew5833
@lulitayalew5833 3 жыл бұрын
ልጄ ልበልሽ፣ በጣም ባለሟያ ነሽ አንችን ያሣደገች እናት ትባረክ። እኔም እስቲ እሞክረዋለሁ ያበርታሽ በይኝ። ተባረኪልኝ።
@lulabelay4927
@lulabelay4927 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉድህን አልሰማህም ለ አንድ ሻንጣ 250$ አስከፍለውኛል ለብቻዬ ስለሆንኩ ባልሰራም ባል ሳገባ እሞክርዋለው የኔ ቆንጆ በጣም በጣም ባለሜሞያ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ !
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 3 жыл бұрын
Waw betam balmuya neshe adenakishe negne be Ewunte enamesegnalen merci 👍🏻💖
@hnegussie
@hnegussie 3 жыл бұрын
ሰላም.. አሪፍ ስራ ነው። የkitchen እቃውችሽን በተመለከተ አንድ ክፍለ ጊዜ መድቢልን።
@senutesfay8880
@senutesfay8880 3 жыл бұрын
Wawwww that’s amazing May God bless ur hands I wish I will be there to try it how it’s delicious ...thanks so much GBU
@ውድስጦታ
@ውድስጦታ 3 жыл бұрын
ኧረ ተባረኪ እህቴ በእውነት ባለሞያ ነሽ ያሳደጉሽ እናት እድሜና ጤና ይስጣቸው. ሽሮ ላኩ በርበሬ ላኩ በዛላይ ሰው ልመና ገላገልሽኝ እሞክረውለሁ እጅሽ ይባረክ:: ሽሮ lover 😆❤️
@letigebrekristos3282
@letigebrekristos3282 3 жыл бұрын
Very smart woman I like everything you do. I think you are very good teacher To most habesha women God bless you and your family🙏🙏🙏!!!
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@rahel1976
@rahel1976 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ስንዱ እና አስታሪ ነሽ። በርቺ
@eleniabay6970
@eleniabay6970 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ሙያ እጅሽ ይባረክ ብያለሁኝ። ❤
@zenebejemaneh9777
@zenebejemaneh9777 2 жыл бұрын
ተባረኪ እጅሽይባረክ የእውነት ባለሞያነሽ የእንጀራ አሳይን እባክሽ
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 3 жыл бұрын
ባለ ሞያ በጣም ቆንጆ እጅሽ ይባርክ!!!
@EmanEman-x1h
@EmanEman-x1h 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ወላሂ ሙያሽን ሳላደንቅ ማለፍጨ ይከብደኛል ጎበዝዝዝዝዝዝ👏👏👏👏👍👍👍👍❤❤❤❤❤
@betelhem2636
@betelhem2636 3 жыл бұрын
Betam gobez balmuga nesh . Thank you for sharing
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 3 жыл бұрын
አይ ባለሙያ ጎበዝ አይን ያየውን መብላት ለጤና አሰፋፈርሽ ደሞ ልክ እንደአገርሽ
@merongebrekidan5792
@merongebrekidan5792 3 жыл бұрын
Amezing% I couldn't believe it thanks for sharing the best experience, we need this, thanks sis 👏👏👌
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል ልክ እንዳገርቤት አርገሽ ንው የስራሽው በጣም ቆንጆ ነው ቤተስብ ማስቸገር ቀረ 👍❤️❤️
@truthteller9493
@truthteller9493 3 жыл бұрын
እኔም እሞክራለው ብዬ ነበር ግን ቤት ያሸታል ልጆች ካሉሽ በተለይ ከባድ ነው እኔስ ላኩ ብል ይቀለኛል ገንዘብ ልኬ 😅
@habeshamomkitchen51
@habeshamomkitchen51 3 жыл бұрын
ዋዉ፣ሙያሽ በቃል አይገለጽም። እናመሰግናለን ስላካፈልሽን።
@edenyohannes4499
@edenyohannes4499 3 жыл бұрын
No words just well done and perfect thank you sister enat!!
@Amany1213
@Amany1213 3 жыл бұрын
ዋው ልዩ ነው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ በርቺ
@winawina4119
@winawina4119 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አገላለፅ ነው እንዴት የሚያምር ሽሮ ነው በጣም ባለሞያነሽ ለወደፊቱ ትንሽ ባቄላ አድርጊበት ውሀ እንዲያነሳልሽ 10% ሽንብራ 6% አተር 3% ባቄላ You will see the results good job 👍👏👏👏👏
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
እሽ አመሰግናለሁ❤️
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 2 жыл бұрын
የት አገር ነው ያለሽው የኔ ባለምያ እጅሽ ይባረክ ይህን ለማዘጋጀት ትእግስት በጣም በጣም ይጠይቃል እኔ ሽሮ በጣም ነው የምወደው እግዚአብሄር ይባርክሽ 🙏🏻👏😘💕
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ መልኩ እራሱ ያስታውቃል 👌👏😍
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አዝእገጃጀት ነው ተባርክልን👍👍👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እናትዬ 👏👏😍
@wadancraft2015
@wadancraft2015 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እህቴ በርቺ💕🙏🙏🙏🙏
@fevenaraya6368
@fevenaraya6368 3 жыл бұрын
Well done wow amazing women I will try it. God bless you 🎉🎉🎉
@bagerlayendale6782
@bagerlayendale6782 3 жыл бұрын
Ejesh Yebarke Betam Arife New
@lovebd4701
@lovebd4701 3 жыл бұрын
WOW anbesa set. 👍👍👍👍👍 thanks
@munaali2129
@munaali2129 3 жыл бұрын
It’s very hard to get a pure shero in the market now days, this is organic and healthy. I wish I could make it for my family, thanks looks great 👍👏
@maricresmaemoreno9929
@maricresmaemoreno9929 3 жыл бұрын
More spiciest..i like the dryer machine also grinder so high-tech no need to dry outside ,prevent any insect and dirt so nice ...very clean processing . Thanks for sharing.
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 3 жыл бұрын
I can say you are really an expert making "Shiro Mitin". It is much better method, even better than back home. The drying machine very extraordnary. If you put broad beans and sunflower (safflower) seed it would be very good. Gobeze!Gobeze! Bravo!
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ዋዉ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ🙏👍🏽😍😍
@nazarethghebreiwet4285
@nazarethghebreiwet4285 3 жыл бұрын
Selam sister betam konjo sira new (mafchaw yet new yegezashew)
@gy8086
@gy8086 3 жыл бұрын
Be blessed my dear sister you are the woman every man wants!!
@hawitube1393
@hawitube1393 3 жыл бұрын
Wwwoo Masha'Allahaa Vary Vary God job 💋💋💋❤️❤️❤️❤️❤️
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ዎው እናትዬ የኔ ቆንጆ በጣም ባለሞያ እኮ ነሽ እጅሽ ይባረክ 🥰🥰
@emityroman6776
@emityroman6776 3 жыл бұрын
Enatye you prepared amazing 👌thank you for sharing stay blessed 🙏🏾🥰
@azebgimichale4672
@azebgimichale4672 3 жыл бұрын
Ejeshe ybarek ehte btam tru nger new yasayshen eski ywefchowenena ymadrkiyaw linkun btlkingne amsgnalhu
@lidu3065
@lidu3065 3 жыл бұрын
Waw betam konjo egish ybarek
@hayulovetube1053
@hayulovetube1053 3 жыл бұрын
አንችን ሳያደንቁ ማለፍ ይከብዳል በእውነት ልዩ ነሽ ሙያሽ ወደር የለውም!!!! 🙏🙏🙏 የሀበሻን ኑሮ እንዴት በዘመናዊ መልኩ ቀለል አድርጎ እንደሚኖር እያስተማርሽን ነው ለዚህ የፈጠራ ችሎታሽ ሽልማት ይገባሻል!!!! I appreciate your talent keep going 👏
@meirafw5419
@meirafw5419 3 жыл бұрын
ለእኔ አንደኛ የአበሻ ምግብ ዩቱበር ነሽ ከአንቺ ብዙ ተምሬያለው! Thank you 🙏
@saraalmedon7080
@saraalmedon7080 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን ይህን ሁሉ ለመስራት ባይበላስ ጊዜ የለም። አንቺን ግን እናመሰግናለን በርቺ።
@azebhabte69
@azebhabte69 3 жыл бұрын
ምርጥ አገላለጽ ። new subscriber
@godislove.6411
@godislove.6411 3 жыл бұрын
nice .....berber yasfelgewal ssera weys enough now
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 3 жыл бұрын
Entye erashi eko qemimi neshi ejeshi yebareki thank you for sharing
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነው ተባርኪልኝ
@shewithintsa
@shewithintsa 3 жыл бұрын
Enat goboz I like your all work 💪👍🥰❤️❤️❤️💕💕💕
@fazamusa2693
@fazamusa2693 3 жыл бұрын
Mashaala allha beautiful thank you for sharing this Ethiopia 🇪🇹 tigidhaam
@RK-rd9nb
@RK-rd9nb 3 жыл бұрын
Thank you so much for sharing this, Enatye!!
@hanatadese2333
@hanatadese2333 3 жыл бұрын
Wow betam arif new ehnamesegenalen ehne betam techegere neber 👌👌👌👌👌
@almaz0aklilu886
@almaz0aklilu886 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግንሻለሁ እባክሸ የኔ እህት የምኖረው አዲስአበባ ነዉ በጣም አደንቅሻለሁ እባክሽ እባክሸ መፍጫሽን እና መቁያሽን የማገኝበትን መንገድ እርጅኝ የኢትዮጵያ 220 ዋት ነው ገንዘቡን እዚያ ልጆች ስላሉ ይልኩልሻል እባክሽ የኔ እህት እርጅኝ
@רותאנילו
@רותאנילו 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እጅሽ ይባረክ
@yemesrachmoltotalwoldegior4002
@yemesrachmoltotalwoldegior4002 3 жыл бұрын
Thank you Enat! You make life easy for us in America, no excuse to prepare our traditional food after your video 😀
@winnie21kitchen10
@winnie21kitchen10 3 жыл бұрын
ምርጥ ባለ ሞያ ተደምሜብብሻለሁ 🙏👍👌😍
@aminaalnorahmed5371
@aminaalnorahmed5371 3 жыл бұрын
በጣም ሀመስግናለው ከአንቺ ብዙ ነገር ተማርኩኝ ህልም ስራሽ ጥሩ ነው በተለይ ስር ህና በርበሬ ያስየሽን ሞክሬው ጥሩ ነው ለኔ በጣም የጠቀመኞ ኮመት የምታስቀምጫው እንድንጓዝ ጠቅሞኛል ውለታሼን እህል ይክፈልሽ ሀመስግናለው
@aidaberhane7769
@aidaberhane7769 3 жыл бұрын
You are so amazing thank you so much🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@nouramussa7400
@nouramussa7400 3 жыл бұрын
ብታዕሚ ደሶ ዝብል ሽሮ ❤️🇪🇷🌹😄
@belayzelekyoutube2047
@belayzelekyoutube2047 3 жыл бұрын
አረ ሽሮ አዘገጃጀት ሲያምር ባለሙያነሽ ቀጥይበት
@seblemariamtesfaye6802
@seblemariamtesfaye6802 3 жыл бұрын
Thank you madam this vidio is important for my life ,
@amsalegebrehiwot8993
@amsalegebrehiwot8993 2 жыл бұрын
የምትገርሚ ባለሞያ ሴት ነሽ ተባረኪ እህቴ
@eyerusalemjiru
@eyerusalemjiru 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል በረበሬዉን ኬት ነዉ የምት ገዚዉ
@mohammedjamal574
@mohammedjamal574 3 жыл бұрын
ጎሽ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ
@tirhasawlachew1394
@tirhasawlachew1394 3 жыл бұрын
Betam gomez nesh balemuia. Tebarki
@nigistmeku1276
@nigistmeku1276 2 жыл бұрын
I want to buy it
@gch752
@gch752 3 жыл бұрын
እናትየ የኔ ባለሙያ እጆቾሺ ይባረኩ ውዴ
@samorayesus7465
@samorayesus7465 3 жыл бұрын
I love your beautiful presentation, but you to quick for me , it will be nice if you put down your recipes 😘😘😘😘😊😊😊🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@luliya6032
@luliya6032 3 жыл бұрын
Betam konjo aserar new ejish ybarek yene konjo 😍😍💖💖🙏🙏
@takeitez3246
@takeitez3246 3 жыл бұрын
Hey Queen! Thanks for showing us this!!
@melkamkassa5721
@melkamkassa5721 3 жыл бұрын
Wow perfect thank you sis👌❤️!
@emebettilahun7789
@emebettilahun7789 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እግዛብሔር እጅሽን ይባርከው በዛላይ እርግት ያልሽ ነሽ ስታስረጅ ማድረቃውን ከየት ገዛሽው
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
amzn.to/3txrn6F
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 3 жыл бұрын
እናት በጣም ጎበዝ ተባረኪ።
@brhanehaile7813
@brhanehaile7813 3 жыл бұрын
የምድረቅ ማሹኑ ስሙ ምን ይባላል የት ኢስቶር ነው የሚገኝ ፡በጣም ቆንጆ ነው ጎበዝ ነሽ።
@meazamesele5733
@meazamesele5733 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 2 жыл бұрын
ማድረቂያው አዲስ 🌸🌸🌸 አለወይ ካለ ቦታውን ንገሪኝ ተባረኪ ሙያ አንደኛ
@meseretwolde263
@meseretwolde263 3 жыл бұрын
Egezabeher ybarkeshe ena madereku neber yekebedeg💚❤️💜🙏
@arayawedikeshi1540
@arayawedikeshi1540 3 жыл бұрын
ዋው ልዩ ነሽ😍
@AaAa-pb9kb
@AaAa-pb9kb 3 жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الله
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ ነው እናትዬ ቆንጆ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽውዋዉ ያገርቤት ነው የሚመስለው እጆችሽ ይባረኩ👌👍👏👏😍😍❤️❤️
@eyerusalemjones8226
@eyerusalemjones8226 3 жыл бұрын
You should start selling it
@emuyemckay1187
@emuyemckay1187 3 жыл бұрын
Betam gobez
@asmera-rx4wv
@asmera-rx4wv 3 жыл бұрын
እዉነትም እናት ❤በጣም በለ ምያ ነሽ ማር በጣም ነዉ የምናመሰግንሽ ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
@asmaithabte5677
@asmaithabte5677 3 жыл бұрын
I love the work you are doing !! Keep up But I have one thing to say, it will be very good if you add English subtext for those can’t understand Amharic like me. Thanks for your hardworking
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
ok i.will.try.. thank you
@habeshamomkitchen51
@habeshamomkitchen51 3 жыл бұрын
Watching you
@le1785
@le1785 3 жыл бұрын
እናትዬ በጣም አመሠግናለሁ የኔ ባለሞያ ከልብሽ ሴት ነሽ እጅሽ ይባረክ ነጭ አዝሙድ ከየት አገኘኘሽ ? ስሙንስ ምን ይባላል አመሠግናለሁ😘😘😘❤❤❤
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Watching-2👍❤️❤️❤️
@genetbirsh1242
@genetbirsh1242 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ባለሙያ
@semyteddy2260
@semyteddy2260 3 жыл бұрын
Thank you for sharing sis
ቅዱስ ጳውሎስ እና ነብዩ መሃመድ
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu
Рет қаралды 9
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
ልዩ ቀላል የምጥን ሽሮ አዘገጃጀት ✅
33:37
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 646 М.
ሕልበት ስደዱለይ ምባል ተሪፉ
19:01
Kishine Mama
Рет қаралды 119 М.
ቁርስ ምሳ እና እራት
17:35
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 167 М.
Kuruluş Osman 99. Bölüm @atv
2:15:39
Kuruluş Osman
Рет қаралды 6 МЛН
Kardeşlerim 62. Bölüm @atv
2:13:03
KARDEŞLERİM
Рет қаралды 4,6 МЛН
ТИПЫ ЛЮДЕЙ в САМОЛЕТЕ !
29:26
A4
Рет қаралды 12 МЛН