በእንግሊዙ የንግስና በአል ላይ ሰይጣን በገሀድ ታየ! | የሙት መንፈስና የእንግሊዝ ወዳጅነት | የተገኙ እንግዶችንና አለምን አስደንግጧል! | Haleta Tv

  Рет қаралды 98,450

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 208
@haletatv
@haletatv Жыл бұрын
ዘመን ቲዩብን ሰብስክራይብ አድርገዋል? 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 youtube.com/@zementube3787
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት Жыл бұрын
አደረኩ ስብ ስክራይብ
@LISHANlT7156
@LISHANlT7156 Жыл бұрын
አደረኩ እንጠብቃለን
@jeribini5969
@jeribini5969 Жыл бұрын
አድርግያለው
@Yutaokkutsku
@Yutaokkutsku Жыл бұрын
​@@LISHANlT7156 ¹11 er r9l no
@tigistsabria4902
@tigistsabria4902 Жыл бұрын
ኢኦኢኤ
@ethioethio8898
@ethioethio8898 Жыл бұрын
እነወርቃፈራውን አይነት መዳኒያለም ያብዛልን እድሜና ጤናይስጥልን
@menberebekele2374
@menberebekele2374 Жыл бұрын
ወንድሞቼ ስላቀረባችሁልን እውነታ በጣም አመሰግናለሁ በርቱልን በኢትዮጵያ ላይ ይሄ ሁሉ በጭካኔ የሚጨፈጨፍ የዚህ ውጤት ነው
@EnyewGetenet-pt5oe
@EnyewGetenet-pt5oe Жыл бұрын
hi ወርቅሸ ለዚህ ዘመን እንደእናተ አይነት አንቂ ሠው ያብዛልን እግዚያቤር ይጠብቅልን
@ወርቅነህ
@ወርቅነህ Жыл бұрын
ወርቅነህ እባላለሁ
@ሰማርያyouTube
@ሰማርያyouTube Жыл бұрын
በርቱ የእምነት አርበኞች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏❤
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 Жыл бұрын
ምድረ ወረኞች ካልተመቻቹሁ ወጣወጣ በሉ እኛ እንሰማቸዋለን ሀሌታዎች እንኳን ደና መጣቹሁሁሁሁሁ😘😘😘
@ESAYASCHANE458
@ESAYASCHANE458 Жыл бұрын
ወርቅ አፈራው እውነትም ወርቅ አፈራው ከየኔታ ጀምሮ ነበር የምሰማህ ኘሮግራምህ የተኛነውን እየቀሰቀስከን ነው የምወድህና የማከብር ሰው ነህ ❤
@tekureanbesa1427
@tekureanbesa1427 Жыл бұрын
የተናገርከው ሁሉ እውነት ነው ,ውድ ኢትዮጵያውያን እንንቃ , በኛ ሐገር በየቤታችን ተደብቆ የሚመለኩ ባእድ አምልኮ ን ከሒወታችን ነቅተን ማስወገድ አለብን
@mindayemuluneh4731
@mindayemuluneh4731 Жыл бұрын
የጥልቅ መንፈስ ሚስጥራዊ ስራዎችን ለመዋጋት የምትሰሩት ሥረ መልካም ነው። በርቱ!
@EmebetZ-si2pd
@EmebetZ-si2pd Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጥሩ ትምርት ስጪ ነው ወንድሜ በጣም ጠንካራ ነህ እግዜር አሁንም ያበርታህ ሀይል የእግዝአብሄር ነው።
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ፡
@etalemahukebede7881
@etalemahukebede7881 Жыл бұрын
በጣም በጣም ጥሩ ነው ምክንያቱም በጣም ድብቅ የሆነውን ታሪክና እማናውቀውን ስለምታሳውቁን እናመሰግናለን
@mekedsalemayehu7123
@mekedsalemayehu7123 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜን ይስጣችሁ ዘምኑን እንድንዋጅ እንድናስተውል እናንተን ለሰጠን ልኡል እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው በርቱ ከጎናችሁ ነን❤
@asmarech591
@asmarech591 Жыл бұрын
በረቱ የመንፈሰ ሴራ እያጋለጣችው ለምታደረሱን መረጃ እናመሰግናለን ወረቅአፈረው ምረጥ ጋዜጠኛ
@mahlet
@mahlet Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታቹ እድሜ ከጤና ጋር ያቆያቹ
@LISHANlT7156
@LISHANlT7156 Жыл бұрын
ይገርማል ፈጣሪ ይጨምርልህ ሁሉን ስላሳወከን በርታልን
@tarikuatamirat894
@tarikuatamirat894 Жыл бұрын
ቸሩ መድሐኒያለም ጤናና የረጅም እድሜ ይስጥኸ
@callmesamry7777
@callmesamry7777 Жыл бұрын
ያረጀ ዘመን ላይ ቆመናል ፈጣሪ ይርዳን እንጂ😢😢😢
@fitsahtube6334
@fitsahtube6334 Жыл бұрын
ይሊቅ መልካምነትን ከእግሊዞች ተማር እዛ የምንኖረው እናቃልን
@hanonmera8092
@hanonmera8092 Жыл бұрын
Exactly. He thought that he lives on holy land and others are evil
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
የኛ ሰው መጥፎ መጥፎውን ነው መውሰድ ሚፈልገው 🙄በተለይ እኛ ሀበሾች 😢ስለዚህ ማንቃት አለበት መስማት ካልፈለክ ማለፍ ነው ወይስ ከነሱ ነህ 😮
@amsaleandarge2824
@amsaleandarge2824 Жыл бұрын
ገለፃው እጅግ ድንቅ ነው!!! ታሪካዊ! ከፍተኛ ትምህርት የሚሰጥ ነው:; ቢቻል ይህ የዛሬው ማብራሪያ using video ተሰርቶለት በስምህ! ቀኑ ተገልፆ ለትውልድ ቢቀርብ! በየልዩ ሀገራት በየላይብረሪው! በይመጽሐፍ መደብሩ ቢቀርብ ትውልድን ያስተምራል!!! እንዳንተ ያለ ምሁር ኢትዮጵያ ስላላት እኮራብሃለሁ:: ልዑል እግዚአብሔር ዕውቀትህን ለትውልድ የምታስፋፋውን መንግድ ያዘጋጅልን!!! ተባረክ!!!
@rosamelaku4363
@rosamelaku4363 Жыл бұрын
I have a huge respect for Mr. Workaferahu, your knowledge is amazing and knowing isn’t enough but you are sharing it with the world and I know that takes a lot of courage specially now a days. The truth costs a lot but it will pay you some day in this life or after life. May God bless you and all your abundantly. I gained a lot from your interview a lot as always!!!! Again I respect you Sir!!!! Keep up the good work .
@noorai-nn8dl
@noorai-nn8dl Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን 😪🙏🙏🙏
@alemayehuengida-nt4bb
@alemayehuengida-nt4bb Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣቹህ ይጠብቃቹህ።
@biruktesfaye7
@biruktesfaye7 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን ይጠብቅልን አሜን በርቱልን እራሳችሁን እየጠበቃችሁ ከፈጣ ሪ ቀጥሎ
@mbd8317
@mbd8317 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገስፃችሁ ነፍስን መግደል የማይቻላቸውን አትፍሩ
@ኣደክርስቶስድንግልማርያም
@ኣደክርስቶስድንግልማርያም Жыл бұрын
ምን ትላለህ ሰው ኮ ከጸሎት ከስግደት ከቤተ ክርስትያን ርቆ በሱስ በመጠጥ… ተገድሎ ኣለቀ
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ በርቱልን እራስችሁን እይጠበቃችሁ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ወርቅዬ ወርቃችን ነህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿 በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🥰🥰
@sunnights6561
@sunnights6561 Жыл бұрын
ወድሞቼ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@habeshawitnegn4505
@habeshawitnegn4505 Жыл бұрын
በርቱል እግዚአብሔር ጥበቡን ፀጋውን ያብዛላችሁ🥰🥰🥰
@KenanLand-mb2xh
@KenanLand-mb2xh Жыл бұрын
እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ ወደኔ ኑ እኔም አሳርፋችኃለሁ፡፡ጌታ ዘመናቹን ይባርክ💙ማቴ 11:28
@EskuAbrha-zc9nu
@EskuAbrha-zc9nu Жыл бұрын
አይዞህ በርታ ወንድሜ
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 Жыл бұрын
ወገኖቸ በምነታችን በርቱ እንበርታ ነገሩ ከባድነው
@azebmokonnen9702
@azebmokonnen9702 Жыл бұрын
የስልካችሁ አድራሻ አልታየንምና በተለይ ወርቃፈራው ብናገኝህና ብዙ ኢንፎ ሼር ብንደራረግ ጥሩ ነበር። keep up the good work.❤❤
@haletatv
@haletatv Жыл бұрын
0940375719
@Asmi715
@Asmi715 Жыл бұрын
I was wating for this explanation
@keleteasfaha1931
@keleteasfaha1931 Жыл бұрын
የሰይጣን እምነታቸዉ ወደ ኢትዮጵያ እያሰራጩ ናቸው🙏🏻
@tesfuking6039
@tesfuking6039 Жыл бұрын
በርታ ትልቅ ስራ እየሰረህ ነው
@luladaid9912
@luladaid9912 Жыл бұрын
Thank you very much For everything
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት Жыл бұрын
😔ለምን ግን በ ትቪ አታስተላልፉም 😔😔ማህበረስብ እንድያይ
@kidusefrem896
@kidusefrem896 Жыл бұрын
አይችልም በእንግሊዝኛ ፕሮግራም ቢያቀርቡት ይቲዉብን ያዘጉታል በጣም ጉልበት አላቸዉ በአለም ሀብታም ናቸው የዳቢሎስ ልጆች በምድር
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት Жыл бұрын
@@kidusefrem896 😔😔አምላክ ኢትዮጵያ ይጠብቃት 🤲🤲ምን እንበል
@kalkidanabate984
@kalkidanabate984 Жыл бұрын
መንግስት አይፈቅድላቸውም
@kidusefrem896
@kidusefrem896 Жыл бұрын
@@kalkidanabate984 መንግሥት ኢትዮጵያ ዉስጥ አለ ወይ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ Жыл бұрын
በርቱልን😍😍😍
@haileyesusgeremew2340
@haileyesusgeremew2340 Жыл бұрын
You are doing great keep it up❤❤❤
@tigisttg12
@tigisttg12 Жыл бұрын
አሜን
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@abdullahalsubaihi9169
@abdullahalsubaihi9169 Жыл бұрын
በሳቸዉ የሚል የክብር ሥም የሚገባቸዉ አይደለም ለእድሜ ክብር ቢሰጥም
@milan8639
@milan8639 Жыл бұрын
ወይኔ ይሄ ሰውየ የአፈ-ታሪክ አባት የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ መሀይም ይመስለሀል እንዴ?!😢 ምን አይነት ልብ ወለድ ነው የምታወራው? ሁሉንም ነገር, ስልጣኔን ሳይቀር አውሬ አውሬ ይላል. ያልተበላበት ርእስ አገኘህ ይሄን ህዝብ ተጫወትበት 😢😢
@lulahailu4700
@lulahailu4700 Жыл бұрын
ትክክል
@fitsahtube6334
@fitsahtube6334 Жыл бұрын
ወይ ጉድ የተገልጠ ክፋት ያለው እኛው ሃገር ነው መተትና ድግምት የህፃናት ግድያ የወጣቶች ሱስ ክፋት ምቀኝነት አረ ወደራስህ እይ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
መስማት ካልፈለክ እለፍ 🙄😮ጥንቁልና መተት ደህና ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ማን አደረገው?? መገዳደል ም እንዲሁ በ ዓለም ላይ አለ 😮
@etsegenetlemma4898
@etsegenetlemma4898 Жыл бұрын
እንድንነቃ አርጋችሁናል እናመሰግናለን
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
አምላኪ አድነኝ በጣም አስከፉነገረ ደረሰናል😢😢😢😢
@גויתואלם
@גויתואלם Жыл бұрын
ሰይጣን እኮ ጠራቹሁኝ መጣሁ ኖው ያለን አሉ አባ መም ግርማ በእውነት በጣም ያስደነግጣል
@YezabnshAlmu-fq8ih
@YezabnshAlmu-fq8ih Жыл бұрын
በርቱልን
@DG-iw4jy
@DG-iw4jy Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ግንቦት
@Hana-3838
@Hana-3838 Жыл бұрын
💚💛❤ትክክል
@yourgraceshorts8696
@yourgraceshorts8696 Жыл бұрын
ፕሮግራምህ ጥሩ ነው ቪዲዮ ስናይ ሳይዙ በጣም ያንሳል ።
@abinetbejiga
@abinetbejiga Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አውጣን አንተ ታደገን።😭😭😭🙏🙏🙏
@ferdosousman9649
@ferdosousman9649 Жыл бұрын
እንደዚ አይነት ሚስጥራትን በደንብ ብታሳውቁን መልካም ነው እናመሰግናለን
@edengirmay7697
@edengirmay7697 Жыл бұрын
የምኖረው ለንድን ነው የንግሥናውን ፕሮግራም በሙሉ በላይቭ አይቻለሁ የምትሉት ሰይጣን ግን እዛ አልታደመም!! ምናልባት እርቦት ምሳ ሊበላ ሄደ ይሆናል!!! ወንድሜ ሰይጣን መንፈስ እንጂ እንዳንተ አካል የለውም፡ ምን አለበት ቁጭ ብለህ ሰዎች ስተህ ባታስት!!!! እስከ መቼ ነው ቁጭ ብላችሁ የምትቀደድት!!! በዚህ ዘመንቴክኖሎጂ እንኩ ይህን ሌላም ያደርጋል!!! ፈሬ ፈርስኬህን
@እመቤትእንደግ
@እመቤትእንደግ Жыл бұрын
አህ አንችም ተጋባዥ ነበር ሽማለት ነው ?😂አላስተዋልሽም እንጂ በአንቺ አጠገብ ነበር ያለፈው ይህንን ድፍን ጭንቅላት ይዘሽ እነሱን መተቸት አይከብድም ?
@edengirmay7697
@edengirmay7697 Жыл бұрын
@@እመቤትእንደግ አንቼ ያልተገራ አንደበት ያለሽ!! ህይወትሽን የሚያሻሻል ላይ ብታተኩሪ የሚሻል ይመስለኛል። አይ ካልሽ እዛው የሰይጣንን ትምህርት ለጭቅላትሽ መግቤው!!!! ስለማስብልሽ ነው ይህን ያልኩኑት!! መልካም ቀን
@edengirmay7697
@edengirmay7697 Жыл бұрын
@Yonas Abebe አንተ ያልተገራ አንደበት ያለህ!! ህይወህን የሚያሻሻል ላይ ብታተኩር የሚሻል ይመስለኛል። አይ ካልክ እዛው የሰይጣንን ትምህርት ለጭቅላትህ መግቤው!!!! ስለማስብልህ ነው ይህን ያልኩኑት!! መልካም ቀን
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 Жыл бұрын
አይነ ልቡናሽን ያብራልሽ እህቴ ! አለም የዘገበውን ሰው ያየውን አንቺ አልታየሽ ይሆናል እህቴ ንቂ።
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 Жыл бұрын
በስማም ወይ እግዞ የመጨረሻው ዘመን 😢
@24surprised7
@24surprised7 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ😮
@Sara-f2j9i
@Sara-f2j9i Жыл бұрын
የምትሳደቡ ሰወች ግን ጤንነታቹ ያጠራጥራል ቅርባቹ ወዳለው ሆስፒታል ጎራ ብትሉ አሪፍ ነው
@raheltesfasion
@raheltesfasion Жыл бұрын
Xebele
@24surprised7
@24surprised7 Жыл бұрын
የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጰያን አንብቡ 😢
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 Жыл бұрын
እኔአሰሪዎቼበቲቪእያዩትነበርግንእንደባህልወግነገርነውያሰቡትእናእኔምአይቼውለሰአታትምንምአልገባኝምእግዚኦከመሰናክሎችጠብቀን😢
@DG-iw4jy
@DG-iw4jy Жыл бұрын
ጠያቂው የተደበቅከው ምን ፈርተህ ነው?
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 Жыл бұрын
Workaferhahu really I appreciate you
@woldu100
@woldu100 Жыл бұрын
ምንድነው የሚያወራው? አርፈህ አገርህ የሞላውን የጥንቆላና የዛር መንፈስ የት ትተህ ነው ስለ እንግሊዛዊያዊያን የሚተነትነው?
@lulahailu4700
@lulahailu4700 Жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን 🙏
@mesafint44
@mesafint44 Жыл бұрын
እኔ በላይቭ በአይኔ አይቻለሁ በሩ ከጀርባ ሳይሆን ወናው መግቢያ በር ነው።የሚታየው ሰው ለበአሉ ከተለበሱት ጋዋን መሰል ልብሶች የለበሰ ሰው ዋናውን በር አቋርጦ ወደጀርባ በር ሲያልፍ ነው ።ልብሱ ከውስጥ ወደውጪ ስለተቀረፀ በሩቅ ስለሆነ እንጂ ከለር ያለው ነው።ደግሞም አንድ ብቻ አልነበረም ተከታትለው ነበር የሚሔዱት።ከውጭ የነበረው ካሜራ በግልፅ አሳይቶዋቸዋል
@muntehakedir627
@muntehakedir627 Жыл бұрын
የኛም ሀገረር ኑጉስ ቤተሰብ ቅንድቡ የገጠመ ወንድ ልጅ ይባላል የሴጣን ስራዉ በእየሱስ ስም ይፍረስ
@እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው
@እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው Жыл бұрын
✝ የማለዳ የህይወት ቃል ✝ 🍃🕊🍃🕊🍃🕊🍃 ሮሜ 13 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ ከእንቅልፍ የምትነሡበት ሰዓት አሁን እንደ ደረሰ ዘመኑን እወቁ፤ ካመንንበት ጊዜ ይልቅ መዳናችን ዛሬ ወደ እኛ ቀርቦአልና። ¹² ሌሊቱ አልፎአል፥ ቀኑም ቀርቦአል። እንግዲህ የጨለማውን ሥራ አውጥተን የብርሃንን ጋሻ ጦር እንልበስ። 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 መልካም ቀን አይሁንላችሁ
@chonbelawbirhanu8791
@chonbelawbirhanu8791 Жыл бұрын
ሲጀመር እግዚአብሄርን የምያቀርብ ምን ስራና እመነት የታላቸውና የሰው ለጅ ለአግዚያብሄር ሰያጣን እደሳተው ካወቀ ወደፈጣሪው ስለምያደላበት ሁሌም የፈጣሪን መለያ ያስመስላል(ሰያጣን ትልቁ ጥረቱ ሁሌም እራሱን ደብቆ እኛ ምሰራው መስመሰል ነው
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Жыл бұрын
Werkiye Robi Tebareku Nurulin!yigermal!
@bharadam550
@bharadam550 Жыл бұрын
የሙት መንፈሱን ከሙሉ እንግሊዝ ወታደር ጋር ወደ እኔ ላከው 😂😂😂 እኔ እዛው እንግሊዝ ነኝ ይህን ስፅፍ መቼስ እንደሚነበው እርግጠኛ ነኝ የሞት መላኩም እነሱም 😂 አባቴ ዲያብሎስን አታግኑት ግንነት ይወዳል እናም ወደ ክርስቶስ ተመለሱ
@mtem.e5442
@mtem.e5442 Жыл бұрын
EBKHE wendeme Be geta Jesus seme yetaser yehun kefu serawe hulu masere newe yalbhe lelawe Betenekakena betelote newe megadele .❤
@nuhaminteshome3698
@nuhaminteshome3698 Жыл бұрын
Weregna hula, tewat betekrsiyan Mata tenkuay bet aydel ende yihe hizb yemigegnew. Yetenkuay betu kutir ke betekrstiyanu bemibeltibet hager, sinimetsadek yegna kidisina yeteleye yimeslal. Tenkuay hula.
@messiessi3635
@messiessi3635 Жыл бұрын
Selam werku🙏🙏🙏🙏🙏
@eiyobabiyot3939
@eiyobabiyot3939 Жыл бұрын
አድረገናል
@መሠረት-ዘ7ረ
@መሠረት-ዘ7ረ Жыл бұрын
እንደኢትዮጵያውያን ግብዝ ህዝብ ያለበት አይቼ አላውቅም በራሱ እይን ውስጥ ያለውን ትልቅ ግንድ እያለ በሌላው ላይ ያለውን ጉድፍ ለማውጣት የሚሮጥ ነው:ታዲያ ጥቁር የለበስው እና በራሱ ላይ የጫነው እናንተ ቤት የለም ማለት ነው???ግብዝ
@ኢትዮጵ-ኀ6ወ
@ኢትዮጵ-ኀ6ወ Жыл бұрын
ስለ እንግሊዝ ድራጎን መረጃ ስጡን ዛሬም ድረስ ሀውልቱ አለ በዋናዋ ከተማ ላይ
@ሶልያናየማርያም
@ሶልያናየማርያም Жыл бұрын
መፅሐፍ ኤኖክ ብለሺ ግቢ አለ በቦታው ተገኝተው መግለጫ ሰተውበታል
@aratkilo1808
@aratkilo1808 Жыл бұрын
Where about?
@martaabraha1305
@martaabraha1305 Жыл бұрын
Werkafraw hero 🦸‍♀️ 👑🤴🌹❤️💯👏 betsam new mednkh Egzabhir edmina tsena yestseh ke Ne betsabh ❤❤❤ Ye embitachen tselot ena kudusan tselot ayelyh ❤❤❤❤
@hiwiabebe7495
@hiwiabebe7495 Жыл бұрын
እኛ ሀገር ነው ሰይጣን ያለው ዝም ብላችሁ አትቀደዱ
@baro1528
@baro1528 Жыл бұрын
እባክዎትን አምላክ ስንት አይን አለው?
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 Жыл бұрын
እንዲህ ካለማወቅ መሰልጠን በመሰለን ስይጣናዊ ስራዎችን ከመቀበል መድህን ያድነን።
@enochenoch524
@enochenoch524 Жыл бұрын
በእውነት ምንም አይነት አስተያየት የመስጠት እቅድ አልነበረኝም ሊያልቅ ሲል ግን ደውሉን በማብራቱ ምክንያት😅😂😅 የምር ሁሉንም ለማጋጨት የበቃሁት እዚጋ ነው ወደ መዝጊያው አካባቢ ላይ... ባላንድ ዐይኑንና ብሎ ሲጀምረው በለው በግራና በቀኝ አውልቀው ወይም ዞረው ካሎነ በስተቀር በቀጥታ እንጂ በፍጹም የማይታይበት የማገቻ ልጓም የቆለፈው ከጥቁር ካባው ጋር በጥድፊያ ነው "የሙላቱ ተሾመ ምልልስ የበራበት😉 የሚገርመው ሁሌም የሚለው አባባል ነው! ይመቻቸው "አንዱ ላንዱ የመጣመር ደዌ" ከታሰበ የትም አያስኬዱም🤔'`💭 በቅሚያ ግን በዚ ክፍል ላይ ኦርቶዶክስን ለመቃዋም ሳይሆን እውነትን ለመነጋገር ነው! ...ምን ያህል በግሪክና በግብጽ ይመለኩ ነበሩ ጣወቶች? ከነዚህ ያምልኮ ስፍራወች ተነካክተው (ሆነ) ተቀያይጠ ው የገቡ እርኩስ መንፈስ ተያይዘው አልገቡም ነው ግጥሚያው??? ወይስ ከሚኖራቸው ጫናና ውትወታ የተነሳ ልኡካኑን በጸጋ ተቀብለው ለማስገባት እርግጠኞች ስለመሆናቸው በግልጽ ያቀረቡት የመጨረሻዋ ውሳኔያቸው አልሞት ባይ ተጋዳይነት መብታችን ነው እያሉ ነው? 🤷🏿‍♂️🤔 በቀና አስተሳሰብ ለኔ ምንም ግልጥ አይደለም?
@azebhadera857
@azebhadera857 Жыл бұрын
Never heard him talking about juses who saves life's but wasted his Golden time advertising about the the darker world. revile the light by the name of Juses then the dark disappeared by the Glorious of God.
@lulahailu4700
@lulahailu4700 Жыл бұрын
ቤተሰብ ነው
@amytube1986
@amytube1986 Жыл бұрын
ሰላም እኔም እንደሚቀየሩ ሴትየዎ ስትናገር ሰምቻለሁ ።
@tegegntesfaye172
@tegegntesfaye172 Жыл бұрын
ወንድሚ ስለ መንፈስ ነዉ የምታወራዉ መንፈስን በመንፈስ ነዉ የምትለየዉ በዉነት አልገባክም እኔ ዉስጥ ያለዉ ምንድነዉ ብለክ መጠየቅ አለብክ
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 Жыл бұрын
ሰይጣንና የሙት መንፈስ አንድ ነውን?
@abezanteneh3592
@abezanteneh3592 Жыл бұрын
ይህ ምስል አሜሬካ ውስጥ በአንዳንድ ሱቆች ውስጥ ተንቀሳቃሽ ምስል መስሎ ሰዎች እየሄዱ ያዋሩታል በትክክል የሞት መንፈስ መሆኑን ይታወቃል።
@የዬካውቅዱስሚካኤል
@የዬካውቅዱስሚካኤል Жыл бұрын
ይች መርዘኛ ሀገር መርዝዋ ቀላል አይደለም እግዚአብሔር ፍርዷዋን ይስጣት🙏
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 Жыл бұрын
ማ ነ ች
@miserachewoledesnbet7504
@miserachewoledesnbet7504 Жыл бұрын
ሠርቷል እምቢ ያለኝ የሆነ ነገር የምነካ መስሎኝ ነው
@ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለጋሀነም እስት ቀጠሮ ይዛላቸዋል ክቶ እያመልጡም ክምድር በታች ክተማ ስርተው ሌለውን የእለም ህዝብ ለብቲን USSR እና ለቻይና ኒኩለር እስልፈው ሊስጡ እንደሆነተደርስበታል ህዝብ ንቃ እራስህን ጌታን በመቀበል እድን እዛው ምድር ውስጥ ይቀበራሉ ክእግዚእብሄር እያመልጡም !!የምእራብውያውን መንግስታት ሁሉ!!!!!! ንቁ እራሳችሁን እድኑ !!!! እየሱሱ ይመጣል ይፈርድባቸዋል ዋጌቸው ገሀነብ እሳትነው ክባታቸ ክዴቢሎስ ጋራይቃጠላሉ😢
@abebemekonnen3956
@abebemekonnen3956 Жыл бұрын
ገና ለገና ብዙ ሰዎች ያይሉኛል በሚል የማይጨበጥ ውሸት ከምታሰራጩ ምናለበት ትምህርት ሰጭ ወይም አዝናኝ ፕሮግራሞችን ብታቀርቡ? ግን ችሎታ እና እውቀት ይጥይቃል።
@afartoday
@afartoday Жыл бұрын
🤝🤝🤝👍
@hanadejene6472
@hanadejene6472 Жыл бұрын
ለአራተኛ ጊዜ ልጠይቃችሁ በላይ መንገሻ የት ገባ???
@Edenthekid97
@Edenthekid97 Жыл бұрын
እናተ እርኩሶች ስለምን መንፈስ ነው የምታወሩት እንግሊዝ ሀገር በሰላም የምንፈልገውን ሀይማኖት መብታችን ተከብሮ እየኖርን ነው እንኳን የሰው ልጅ መብት የውሻ መብት የሚከበርባት ሀገር ናት መጀመሪያ የሰውን ስጋ ከመብላት ውጡ እና ስለ ሌላ ሀገር ማውራት ትችላላችሁ በኦሮሚያ ምድር ያአማራ መብት ከውሻ ያነሰ ነው የእርጉዝ እሴት ተቀዶ ህፃን ወጦ ከሚጣልበት ሀገር ቁጭ ብለህ በአቅማችሁ ብታልሙ ጥሩ ነው!!!!
@getahunhaile-vg1fe
@getahunhaile-vg1fe Жыл бұрын
ወድንድሜ! በዚህ ጉዳይ ሌት ክቀንትስራለህ ነገሩ ግን በራስህ አይን ውስጥ ያለውን ግንድ ከማውጣት ይልቅ በሌላው አይን ያለውን ጉድፍ ታወራለህ እጅ ከውርች ያስረንን በአገራችን ስለአለው ደብትራ ጥንቆላ ሞራ ገላጭነት በእመት በመቶ ሺዎች በባሊ ስለሚከበረው የሴጣን ኮንፍረስ ብታውራ ራስህ ተተብህ ስሌላው አገር ብታወራ ምን ይጠቅመናል በአሜሪካ ንግሱን ከመቶ ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ተመልክቶታታል ታዲያ ፍክ ሽን እያነበብክ አጠገብህ በየእስር ሜትሩ ትከፍተው ስላሉ መጠንቆያ ቤቶች ላይ ምርምር እድርገህ ብትነግረን ስሌላው አለም ማውራት ምን ይጠቅመናል አዝናለሁ ራሳችን እንገታችን ድረስ ተውጠን ጻድቅ ለመምስል ስንሞክር ለኔ ግን የስጣንን ተልዕኮ ሌት ከቅን ታስምራላችሁ
@wedaj2000
@wedaj2000 Жыл бұрын
ይህንንስ ታውቃለችሁ? የኪንግ ቻርለስ የንግስናው ቀን ንግስቲቷ በሞተች ከ6 ወር ከ6ሳምንት ከ6 ቀን በሁዋላ ነበር 6month 6 weeks 6 days after the Elizabeth funeral
@nuhaminteshome3698
@nuhaminteshome3698 Жыл бұрын
Abet ewuket.
@destazeru
@destazeru Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐💐
@misikernigatu6787
@misikernigatu6787 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ዉስጥ የግልም ይሁን የመንግስት በጣም ብዙ የ television station አለ አብላጫዉ ህዝብ ግን ንቃተ-ኅሊናዉ ገና ነዉ። እናንተም tube አታብዙ በስነ-ልቦና ባለሙያ የታገዘ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለበት የሰዉ ስብስብ ይዛችሁ አመርቂ ለዉጥ ለማምጣት ያብቃችሁ ። ሞባይላችንን ከፍተን KZbin ላይ በገባን ግዜ ስለ ኳስ የሚያወሩ ቲዩቦች አንድ አይነት ፣ ስለ ሰይጣን የሚያወሩት ቲዩቦች አንድ አይነት ፣ ስለ movie የሚያወሩት ቲዩቦች አንድ አይነት ኡፍፍፍፍፍ ሲሰለች ገበሬ እንኳን መሬቱ ላይ በአመት የተለያዩ ዘር ነዉ የሚዘራዉ
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
ሀውልት ለማፍረስ የሚጠመደው ለምንድነው?
30:39
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 51 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН