ባልና ሚስት ከአንድ ፍሪጅ እየበሉ.,,,$50,000 ክፍያ ቴዲ አፍሮ ግዴታውን የሚያውቅ ብልህ ከፋይ ነው

  Рет қаралды 91,349

Chebe Media

Chebe Media

4 ай бұрын

#artstvworld #seifushow #chebemedia

Пікірлер: 122
@jelo3241
@jelo3241 4 ай бұрын
አቶ መኩሪያ ከምነግራችሁ በላይ በእውነት እጅግ መልካም ስው እና ኢትዮጵያዊያንን በቅንነት የሚያገለግል እውነተኛ ጥሩ ስው ነው ለረዥም አመት ነው እሱ ጋር ያስራሁት በዚህ ፕሮግራም ላይ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተስብህን ይባርክ ። ቸቤ እናመስግናለን ለወቅቱ የሚጠቅመውን ነገር ስላቀረብክልን።
@thomastsegaye7227
@thomastsegaye7227 4 ай бұрын
ይሄን የመሰለ መረጃ እዉቀት የምንሰማበት ሶሻል ሚዲያ ነዉ የባለጌ እና ስድ መጫወቻ የሆነዉ
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 4 ай бұрын
ትክክል
@Summer-wr3lf
@Summer-wr3lf 4 ай бұрын
ቾንቤ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው የሰጠህን ሌሎችንም የኮሚኒቲውን ችግርና ከእውቀት ነፃ የሆንባቸው ብዙ ነገሮች አሉ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መረጃ እንዲኖረን ስራልን Thanks 🙏
@leulmillion
@leulmillion 4 ай бұрын
Mekuria has been handling my taxes for the past 17 years. He is a very professional and honest man, and all his staff members are also highly professional. Thank you, Mekuria (MARK TAX SERVICE).
@leulafework3815
@leulafework3815 4 ай бұрын
Sir Accountant you are super qualified on what you do. thank you i live on the west coast, But people who lives in the east coast you have this Guy.
@helusalema3536
@helusalema3536 4 ай бұрын
I think He also provides services for other states, too. I heard him saying you can fax/email your documents to his office, then they will prepare and send it to you.Right chebe?😉
@user-gx5rz2ni8c
@user-gx5rz2ni8c 4 ай бұрын
ችግሩ የመኩሪያ እሱ አይሰራም አየመረጠ ነው 5 ሺ ብር በላይ የሚያስመልሱ እሱ ጋር የሚገባው እኔና 3 ጋደኞች ሌላ ቦታ ሔደናል በዛላይ ይቆጣል
@suadahmed9561
@suadahmed9561 4 ай бұрын
Betam betam yekotal seteteyekewe erasu yememelesew meles des ayelem fetu lekesetemer betam yechenekal ejeg betam
@barcontube1216
@barcontube1216 3 ай бұрын
Tikikil , betam customer service zero . Be Habesha sim nw yekberu. You cannot ask questions, and get answer from him. Seretegnochu betam minim ayakum. Betam fair yalhine service charge nw yemiadergut.
@Dena.E
@Dena.E 4 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ነው ለኛ ኮሚኒቲ። በተለይ የግል ስራ እየሰሩ ሎ ኢንካም ለሚኖረው ማሀበረሰባችን። 401k (retirement ) social security ያስፈልጋል። ቢቻል ባል ወይም ሚስት wage w2 ስራ ያስፈልጋል። ቸቤ በዚህ ጉዳይ ስራበት ብዙሀኑ ሎ ኢንካም ሀውስ ከገባ ስራ ትቶ ትንሽ እየሰራ በአመት አንዴ ታክስ እየተቀበለ ነው የመኖር ፍላጎቱ😌
@helusalema3536
@helusalema3536 4 ай бұрын
Thank you Chebe.Ato Mekuriya Egzer yistot
@calebsfamilyofficialpage7601
@calebsfamilyofficialpage7601 2 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ጉዳይ ነው ያቀረባቹልን እናመሰግናለን
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 4 ай бұрын
በሚቀጥለው ጥያቄ ጡረተኛ 401k ያጠራቀመውን ገንዘብ እንዴት ማውጣት እንዳለበት ካወጣስ በሆላ የት ባንክ እንደሚያስቀምጥ ጠይቅልን ቸቤ ባለፈው አመት አባቴ ጡረታ ሲወጣ መስሪያቤቱ ያጠራቀመውን $180.000 አለህ ባንክ አዘጋጅ እና ዲፖዝት እናረግልሃላን አሉት እሱም የራሱን ነባር ባንክ አካውንት ላከላቸው ፌዴራል ታክስ ወደ $40000 ሲወስዱ እንደጋና ታክስ ሪተርን 2022 ላይ ለ IRS ወደ $15000 እንዲመልስ አደረጉት እና ይህ ችግር የብዙዎች ሊሆን ሰላሚችል እስቲ በቀጣይ ይህን ጥያቄ ጠይቀህ ልትመልስልን ሞክር ለዛሬው እናመሰግናለን
@chebemedia
@chebemedia 4 ай бұрын
Thanks I will do that.
@user-cj8xv8oo2g
@user-cj8xv8oo2g 4 ай бұрын
Lvlllwlwl2roooooo😊
@user-ue4xz3mn1v
@user-ue4xz3mn1v 3 ай бұрын
@@chebemediaI live in dmv area I’m looking for a job please can you help me thanks
@ambaw1004
@ambaw1004 4 ай бұрын
እጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነዉ በትክክለኛዉ ሰዓት እራትና መብራት ይስጥልኝ
@zerihunbalta5636
@zerihunbalta5636 3 ай бұрын
ጠቃሚ ዕውቀት ነው ያገኘሁበት አመሰግናለሁ::
@hiwotdinkale16
@hiwotdinkale16 3 ай бұрын
Thanks, Chebe, Mekuria. Very useful information
@MeryMekuriya-ep9cv
@MeryMekuriya-ep9cv 4 ай бұрын
ፈጣሪ ያክብርልን አቶ መኩርያ ትህትናቸው እራሱ በጣም ደስ ይላል 🙏🙏🙏
@viva8589
@viva8589 3 ай бұрын
በእውነት
@frehiwotkefle6519
@frehiwotkefle6519 4 ай бұрын
thank u chebya
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd 4 ай бұрын
Thank you bro. Your videos teachable and informative.❤❤❤🙏🙏🙏
@ermiasmulleta2557
@ermiasmulleta2557 4 ай бұрын
The best advice. Thank you.
@Menbimar
@Menbimar 4 ай бұрын
Thank you. It's very informative interview. I wish if you choose a better and appropriate title.
@oneethiopialove4826
@oneethiopialove4826 3 ай бұрын
Thank you, both of them it's teachable information wishing a long life, and thank you again.
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen 4 ай бұрын
Thank you so much for your information 🎉🎉🎉
@user-fc3my9or8r
@user-fc3my9or8r 4 ай бұрын
Great info thanks
@kedirbushera3511
@kedirbushera3511 4 ай бұрын
His integrity and politeness is a selling point for me to use his service for a long time.
@zufanghermai7459
@zufanghermai7459 3 ай бұрын
I came to know many things!! I thank you!!!
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 3 ай бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነው ለጥያቄዬ መልስ አገኘሁኝ እኛ ሀበሾች greedy ከመሆናችን የተነሳ አጭበርብረን መኖር እንፈልጋለን ሲስተሙን ሁሉ እያበላሸነው ነው ችግረኛ ሳይሆኑ ችግረኛ ነኝ ይላሉ ህክምናውን ሳሲስተም ያበላሻሉ ቤት እንዲሰጣቸው ያጭበረብራሉ ግን የዛ ውጤት ህጉ እንዲጠብቅ አስደርገውታል
@adebe4130
@adebe4130 3 ай бұрын
Thank you very much for all important information
@senekonjo069
@senekonjo069 3 ай бұрын
ለህብረተሰቡ እሚጠቅም ብለክ ማምጣጥክ ሳላደንቅህ አላልፍም ። ቀጥልበት ተባረክ ለበረከት ሁን ።
@user-wz2ui7sj6o
@user-wz2ui7sj6o 4 ай бұрын
Mark center!!! He has well experience long time experience has it he did well
@eskedaradmassu1603
@eskedaradmassu1603 4 ай бұрын
Great information on the right time.
@user-nu4ns9zt1d
@user-nu4ns9zt1d 4 ай бұрын
ሁሌም እራስን መሆን ጥሩ ነገር ነው አሪፍ መረጃ ነው
@heywetgebremedhin4048
@heywetgebremedhin4048 4 ай бұрын
ቸቤ እናመሰግናለን 🙏
@abeltefera7013
@abeltefera7013 2 ай бұрын
thank you
@lueal30
@lueal30 4 ай бұрын
Adis meten lemnor sewoch edezh aynet mereja ytekmenal please buzu edezh aynet entebkalen thank you brother
@derejeabebe8401
@derejeabebe8401 4 ай бұрын
Nice info. እሱ ምን ያህል እንደሚያስከፍል: የተገኘ return ለሚቀጥለው አመት እንደገቢ ስለመቆጠሩ ወዘተ ቢታከልበት መልካም ነበር።
@user-gm3ub7bx7z
@user-gm3ub7bx7z 4 ай бұрын
ቸቤ እባክህ ላወራህ የምችልበት መንገድ አለ
@nuriaabdu2480
@nuriaabdu2480 4 ай бұрын
እናቀዋለን ለመስተንግዶው እንኳን ጥሩ ምላሽ አይሰጥም እናንተ አሁን ልታስተወሰውቁለት ለምን አስፈለገ???? መጀመሪያ ከስተመር ሰርቪስ፣፣፣፣፣፣፣ሲጠይቁት እንኳን ሰው ላይ ይንቀባረራል ከስተመር ንጉስ ነው
@Menbimar
@Menbimar 4 ай бұрын
በነፃ እያደረቃችሁት ይሆናል 😂
@nuriaabdu2480
@nuriaabdu2480 4 ай бұрын
እሱ ይሆናል እንደ እናንተ አይነቱን አሽቃባጭ እየጠቀመ ?
@suadahmed9561
@suadahmed9561 4 ай бұрын
​@@Menbimargedeta k$2000000 belay magenet aleben esun manager manem sew serawen betemelekete keteteyeke yememeles gedetaw alebet manem sera teto yalemekeneyat ayeteyekewem
@tolaatamrat1772
@tolaatamrat1772 4 ай бұрын
Wow!! we miss you chebe.😢😢😂
@nuriaabdu2480
@nuriaabdu2480 4 ай бұрын
ትንሽ ትንሽ ደጎም ይደረጋሉ ይላል አንዱን ሀይ እያስከፈለ አነዱን ደግሞ እንዲመለስለት እያስደረገ ነው የሚሰራው ቸቤ ለእሱ ለማስተዋወቅ ነው እንዴ የምትሰራው ብዙ ታክስ ሰሪዎች አሉ ፀባያቸው ብቻ ይበቃል
@ProGamer-bs6kv
@ProGamer-bs6kv 4 ай бұрын
Please recommend me. I am tired too.
@suadahmed9561
@suadahmed9561 4 ай бұрын
Betam yedeberal baherew betam yechenekal
@wondwossenyimer9696
@wondwossenyimer9696 3 ай бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት በባለሙያ
@techawatch
@techawatch 3 ай бұрын
ጥሩ የሆነ ሙያዊ ማብራሪያ ነው እናመሰግናለን።የኔ ጥያቄ ልጆች እያሏቸው በአሜሪካ ሜሪድ ያልሆኑ ሰወች እንዴት ነው ፋይል የሚያደርጉት?
@mekdesbekele2867
@mekdesbekele2867 3 ай бұрын
Good information for people who want to bring business to this tax office. That being said, no introduction and information on the tax office address or phone number. Where could people bring their tax documents?
@melber7957
@melber7957 4 ай бұрын
I can give him 5⭐⭐⭐⭐⭐! Mark is the best and a great business man! He is a wonderful customer supporter! Also he doesn't care what ethnic you are or where you are coming from/ his office is free from this new disease and I encourage all ethnic for this office! this is Len..
@elezabethayele4280
@elezabethayele4280 3 ай бұрын
የሚያሳዝነው ነገር ቢኖር ጋሽ መኩሪያን ለማግኘት ስልክ ቁጥራቸውን አላስቀመጥክልንም በርቀት ላለን ከቻልክ በውስጥ መስመር ቴክስት አርገን🙏🏽
@chebemedia
@chebemedia 3 ай бұрын
Google Mark tax and accounting then u can find the phone #
@girmakebede7871
@girmakebede7871 4 ай бұрын
ወንድሜ ይህን ጠቃሚ መረጃ በማቅረብህ እጅግ እናመሰግናለን!! ሰፊ እውቀት ነው ያስጨበጥከን። አንድ ጥያቄ ሳይጠየቅ ያለፈና እባክህ ጠይቀህ መልሱን ጀባ በለኝ። አንድ የአሜሪካ ዜጋ ያልሆነ እንዲሁም የአሜሪካ ነዋሪ ያልሆነ ፣ነገር ግን አሜሪካ ( ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ) አንድ መኖሪያ ቤት የገዛና ለግዜው ቤቱን በኪራይ ያዋለ አንድ ሰው ለፌዴራል ታክስ የሚከፍል ቢሆንም ለስቴት ታክስ መክፈል ይኑርበት አይኑርበት እርግጠኛ ያልሆነ አንድ ሰው ምን ትመክረዋለህ? በወንድማችን ገለፃ ላይ ዲሲን ጨምሮ ሌሎች 7 ወይም 8 ስቴቶች የስቴት ታክስ እንደማይቀበሉ ቢገልፅም ፣ዜጋ ላልሆነ እና ኗሪ ላልሆነም ሰው ይህ ያለመክፈል ህግ አፕላይ ይደረጋል?
@chebemedia
@chebemedia 4 ай бұрын
I definitely ask about that
@girmakebede7871
@girmakebede7871 4 ай бұрын
​@@chebemediaBro when would you leave the answer for my Q? I am still waiting for his advise. Thanks
@tengnemelka4007
@tengnemelka4007 3 ай бұрын
ስለተሠጠን ማብራሪያ በጣም እናመሠግናለን ይኼ የተሠጠው ማብራሪያ ለሁሉም የUSA state ይሆናል? በጣም የሚጠቅም መረጃ ሁሉንም ማህበረሰብ ያማከለ በተለይ አዲስ ለመጣነው ትልቅ መረጃ ያገኘን ይመስለኛል እናመሠግናለን
@user-mp7lt4tt9v
@user-mp7lt4tt9v 4 ай бұрын
yasa fesa lu?
@EagleEye4118
@EagleEye4118 3 ай бұрын
🙏❤️✅
@hiwotgezaw3326
@hiwotgezaw3326 4 ай бұрын
አንድ፡ሰውጡረታ፡ወጥቶ፡በተጨማሪ፡ሙሉ፡ሠአት፡ሥራ፡ቢሠራ፡በታክስ፡ላይ፡የሚመጣው፡ችግር፡ወይስ፡መልሶ፡ለመንግስት፡የሚከፍለው፡ገንዘብ፡አለ?ይህን፡ጥያቂ፡ጠይቅልኝ፡ወይ፡መልሱልኝ?አመሰግናለሁ
@Hiwww2323
@Hiwww2323 3 ай бұрын
አቶ መኩሪያ ውድ ወንድማችን ክበርልን
@lukewarm170
@lukewarm170 4 ай бұрын
የተናገራችሁት ጥሩ ነው ግን በሚዲያሆናችሁ የምታወሩ ሳይሆን እቤታቸሁ ሆኖ አይደለም እና ጠያቂው ስፒከርህን ቀይር
@DMV_Habesha
@DMV_Habesha 4 ай бұрын
Do your own taxes guys it’s easy!!!!
@thomastsegaye7227
@thomastsegaye7227 4 ай бұрын
ጋዜጠኞዉ ጥሩ መረጃ ነው ያደረስከን ግ በረስ መተማመን የለህም 100%
@victorious.5394
@victorious.5394 4 ай бұрын
Rather than being fault finder please just focus on what you have benifited.
@Meabel
@Meabel 4 ай бұрын
what do you mean?
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 4 ай бұрын
ምን ማድረግ ነበረበት?
@Menbimar
@Menbimar 4 ай бұрын
ለአንተ በራስ መተማመን ማለት ሰዉ ማንጓጠጥ መሆን አለበት 😩
@Misguun
@Misguun 3 ай бұрын
ምን ማለት ነው?? ይሄን ፕሮግራም መስራት ምን ያህል በራስ መተማመን እንዳለው ማሳያ ነው።
@dynamicgeotechnics6404
@dynamicgeotechnics6404 4 ай бұрын
Money transfer k riayg yemengest new besu atelaku
@user-np8ko9hs2z
@user-np8ko9hs2z 4 ай бұрын
አድራሻ ጻፍልን
@chebemedia
@chebemedia 4 ай бұрын
Mark tax and accounting 6715 little River turnpike Annandale va 703-256-9113
@markcomputertaxandaccounti4522
@markcomputertaxandaccounti4522 4 ай бұрын
6715 little river tnpk 204 alexandria va 22003 & 5215 georgia AVe NW Washington DC20011
@elsabethk8036
@elsabethk8036 3 ай бұрын
Thank u
@nebyatgebretiensae9421
@nebyatgebretiensae9421 4 ай бұрын
ሲትዚን አፕላይ ማረግስ
@sifansafi9579
@sifansafi9579 4 ай бұрын
Thanks 🙏 for your support
@sdneif
@sdneif 3 ай бұрын
ወንድሞቼ ssi ታክስ ይደረጋል ወይ?
@ydidiyaabera-cf4nz
@ydidiyaabera-cf4nz 4 ай бұрын
ተው.ግን
@yohanesa7728
@yohanesa7728 4 ай бұрын
After you’ve your tax done there, they charge you so so much and still charge you for any other documents you needed. $25.00 for print outs and again $25.00 for emailing your tax files. Ridiculous! I never recommend to anyone! I’m sorry!
@besaqneber
@besaqneber 4 ай бұрын
But the information is useful? Ain't it?😊
@Yetenbi114
@Yetenbi114 4 ай бұрын
There’s nothing free so u have to pay for any service u need. You would understand him if you were him
@mesaybimrew9750
@mesaybimrew9750 4 ай бұрын
@@Yetenbi114understand what he said first, he didn’t talk about free service . He just mentioned only about service charge is high . Please understand comment before you 🏃to comment. I hope you learn smth from this comment
@Yetenbi114
@Yetenbi114 4 ай бұрын
@@mesaybimrew9750 the tax service fee is normal. For any additional service has to charge.
@yohanesa7728
@yohanesa7728 4 ай бұрын
@@Yetenbi114: Really? $25.00 for just forwarding my OWN documents ain’t expensive? C’mon pls….well btw, if u thing it’s fair so ur business with him. But I ain’t go there nor tell anyone to go there. Peace…!!!
@seidjila838
@seidjila838 4 ай бұрын
We’re is the location?
@chebemedia
@chebemedia 4 ай бұрын
6715 little river turnpike Annandale va 703-256-9113
@seidjila838
@seidjila838 4 ай бұрын
@@chebemedia , some comment Mekorya is agressieve he didint lesson it Chebea pls find the truth
@user-ue4xz3mn1v
@user-ue4xz3mn1v 3 ай бұрын
እባካቹ DMV አካባቢ ያላችሁ እረ ስራ ፈልጉልኝ እስኪ
@kemeriakadir8674
@kemeriakadir8674 4 ай бұрын
KK. How are you comparing Ethiopia to the USA? In Ethiopia, corruption is part of the government business. Please don't (TAX) innocent people. In addition, I don't trust Dr.Abiy government. Ethiopia has a long way to go to clean corruption. I wish you good luck with CPA ( certified public accountant). I hope our people will get the benefit. Great job. Thanks.
@edenzerfu1830
@edenzerfu1830 3 ай бұрын
Address please.
@chebemedia
@chebemedia 3 ай бұрын
You can Google Mark tax and accounting then you will find the address
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 4 ай бұрын
አርስቱ እና ያቀረባችሁት ምንም አይገናኝም አትዋሹ !
@Danielsema393
@Danielsema393 4 ай бұрын
አድራሻውስ?
@chebemedia
@chebemedia 4 ай бұрын
6715 little river turnpike Annandale va Or 5215 Georgia ave nw Washington DC Tel 202-541-7979 703-256-9113
@hiwotgezaw3326
@hiwotgezaw3326 4 ай бұрын
ስልካቸዉ፡እፈልገዋለሁ
@chebemedia
@chebemedia 4 ай бұрын
703-256-9113
@hiwotgezaw3326
@hiwotgezaw3326 4 ай бұрын
@@chebemedia አመሰግናለሁ
@tesfalidetgetachew4126
@tesfalidetgetachew4126 4 ай бұрын
Hi where is DC address
@chebemedia
@chebemedia 4 ай бұрын
5215 Georgia ave Nw Washington dc 20011. Tel 202-541-7979
@tesfalidetgetachew4126
@tesfalidetgetachew4126 4 ай бұрын
Thank you
@moonahaile6154
@moonahaile6154 4 ай бұрын
What’s the address
@chebemedia
@chebemedia 4 ай бұрын
6715 little river turnpike Annandale va Tel- 703-256-9113
@runa1251
@runa1251 4 ай бұрын
US stress is hardship, bro annual $50,000 dollars tax independent contractor ስለሆነ ነው ትላለክ :በጣም :ደነገጥክ :ቸፔ: መርካቶ :ዲሽ የሚሸጥ :እንኳን :በአመት :ከ$50,000 በላይ ይከፍላል ::
@millionermias3001
@millionermias3001 4 ай бұрын
Dollar not comparable wz birr
@tayesolomon7658
@tayesolomon7658 4 ай бұрын
Specific address please
@chebemedia
@chebemedia 4 ай бұрын
6715 little river turnpike Annandale va 703-256-9113
@markcomputertaxandaccounti4522
@markcomputertaxandaccounti4522 4 ай бұрын
6715 little river tnpk 204 alexandria va 22003 & 5215 georgia AVe NW Washington DC20011
@Dandyo884
@Dandyo884 4 ай бұрын
ስለህጋዊነት እየነገረ ባይሆኑስ ቢሆኑስ ይላል አበሻ በተገኘው መንገድ ሁሉ ወንጀል ሰርቶ ዛሬ በልቶ መሞት የሚወድ እንደሰው ተፈጥሮ እንደእንስሳ የሚኖር
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 4 ай бұрын
😂
@adfresptariku5909
@adfresptariku5909 4 ай бұрын
በእርግጥ እንደምትለው መልካም ያልሆኑ ብዙም ወይም ጥቂት እበሾች ይኖራሉ። ግን በጅምላ መልካም የሆኑትን እበሾች ሁሉ መሳደብና መንቀፍ ጋጠ ወጥነት ነውና ታረም።ባለጌ።
@user-yy2ud8iu2f
@user-yy2ud8iu2f 4 ай бұрын
Ene gra yegebagn neger work permit saynor endet tax yaserslu yelal?
@yeshiyerege9954
@yeshiyerege9954 3 ай бұрын
Enazhe ba DV yamatu nachawe eyametatu manore yamefalegute
@tadfiaabebe7120
@tadfiaabebe7120 4 ай бұрын
I leaving another state can I get his phone number please for transfer money to Ethiopia?
@chebemedia
@chebemedia 4 ай бұрын
703-256-9113
ДЕНЬ РОЖДЕНИЯ БАБУШКИ #shorts
00:19
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
The delivery rescued them
00:52
Mamasoboliha
Рет қаралды 6 МЛН
They RUINED Everything! 😢
00:31
Carter Sharer
Рет қаралды 11 МЛН
ሓቂ መዓልታ ሓልያ ትወጽእ ኣላ:: 06|06|2024
Alena Walta Hager
Рет қаралды 361
🍁 Последний звонок
0:11
Ка12 PRODUCTION
Рет қаралды 7 МЛН
BRUSH ONE’S TEETH WITH A CARDBOARD TOOTHBRUSH!#asmr
0:35
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 81 МЛН
Озвучка @itsQCP  Нагетсы в постели @cookingwithkian
0:51
BigXep. Канал озвучки
Рет қаралды 5 МЛН
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
0:19
KITAYKA
Рет қаралды 1,5 МЛН
Хотел парализовать друга😅 #freekino
0:20