የኛ ሰው በአሜሪካ-15 ቀን ሙሉ በር ዘግቼ አለቅስ ነበር ,ወዮ ምላስ.ሰንበር ከቡታጅራ እስከ.ከስጋ ቆራጭነት ከአነጋጋሪው ስጋ ቤት ባለቤት ወጣት እንዳለ ጋር

  Рет қаралды 93,915

Chebe Media

Chebe Media

Жыл бұрын

#ethiopiantiktok #seifuonebs #zehabesha #seifufantahun #ebs

Пікірлер: 141
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g Жыл бұрын
ከሀገር ሲዉጣ ለማንም ሰው ይከብዳል ምንም ተቀባዩ መልካም ሰው ቢሆን ሰው ቤት ስትኖር ትሳቀቃለክ ግን ሁሉም ያልፋል። እኔ 🇺🇸 አትምጡ አልልም ከሰራቹ ያልፍላችዋል በተለይ ለደሀ ይሆናል
@elroe6259
@elroe6259 Жыл бұрын
ወገኖቼ ተመስገን ማለት ነው ለፍቶ ሰርቶ መለወጥ የሚቻልበት አገር ላይ መኖር እራሱ ጥሩ ነገር ነው
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s Жыл бұрын
ጥርስ ላይ ሲቀር ማዲያት ስለሚያለብሰን ነው መለወጥ አይደል
@betelhemkassaye6709
@betelhemkassaye6709 Жыл бұрын
አይ ኤልሮኢ ብትለፋ ብትለወጥ ናፍቆቱ ሰላም እንቅልፍ ማጣቱ ድካሙ ብርድ ሙቀቱ በረዶው ባይተዋርነቱ አረ ስንቱ ሆዴ ማን እዳገር የሚለውን ጋብዠሀለው
@ethioland4938
@ethioland4938 Жыл бұрын
@@betelhemkassaye6709 👌👌👌
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Жыл бұрын
@@betelhemkassaye6709 ቤቲና ሲኖርሽ ነው አገርም በርቺ የትም ቻሌንጅ አለ ሳትሰሪ ውጣ ውረድ የሌለበት የት ም የ ለም።ተባረኪ
@zaharahussen1151
@zaharahussen1151 10 ай бұрын
Ewunt new
@yohannesdemess8701
@yohannesdemess8701 Жыл бұрын
ምርጥ ኦርጋኒክ ስጋ ከእንዳለ ቤት (ጎተራ ማርኬት) ከጥሩ መስተንግዶ ጋር:: የቀመስነው ምስክር ነን:: ስለ እንዳለ መልካምነት እና ጥንካሬ ተነግሮ ተዘርዝሮ አያልቅም:: ምርጥ ሰው አራት ነጥብ
@user-fh4vs4yx4j
@user-fh4vs4yx4j Ай бұрын
thanks
@SuperMakasha
@SuperMakasha Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል። 30 አመት ሙሉ የስጋ አይምሮቴን የምወጣው ኢትዮጵያ ስሄድ ብቻ ነው መጥቼ ለማየት እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ፈቃዱ ከሆ ወንድሜ በርታ ባህላችንን ስለ አመጣህልን እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ። ከፍሎሪዳ።
@tadekebe2270
@tadekebe2270 Жыл бұрын
በርታ መስተግዶህ አድናቂ ጥቁር አንበሳ በምትሰራበት ጊዜ እንኳን ቸሩ እግዚአብሔር ረዳህ። ረዳህ።
@hofx8182
@hofx8182 Жыл бұрын
እንድዬ በዚህ ደረጃ ላይ ስላየሁህ በጣም ደስተኛ ነኝ ። ቅን ልጅ ነህና እግዚአብሔር መጨረሻውንም ያሳምርልህ ቃለመጠይቁ ላይ አድራሻህ ቢገለጽ ጥሩ ነበር ፣እኔ ግን ለአድራሻህ ደውዬ እመጣለሁ ።
@MulunaLewi
@MulunaLewi Жыл бұрын
Me too great person....
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b Жыл бұрын
እግዜኣብሔር ይባርካችሁ አገራችሁን በስራ የምታስተዋውቁ ባህላችንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
@lily-qz4mm
@lily-qz4mm Жыл бұрын
he keeps saying "challenging, challenging, challenging" but he is not willing to openly talk about it lol. it'd be so nice to have a guest who's honest to their audience. I was super stunned & inspired by Tilahun Gugsa's ex wife's testimony/interview (in Seifu show) about her struggles in america. She was so open, educational and inspiration to so many Ethiopians!!
@addislij3053
@addislij3053 Ай бұрын
You can see how “ challenging “ it was for him to talk about his past you can assume it was “ challenging “ enough not to want to open up more about it. Take it for what it is and filled the gaps…. I am glad he persevered through it and him and his family are in a better place today. We did learn regardless of the “ challenges” if you work hard enough, you can still come out on top. Congrats to him and his family!
@zobleselam5695
@zobleselam5695 Жыл бұрын
አሜሪካን ውስጥ ኦርጋኒክ ስጋ የሚባል የለም። የዚህ አገር ከብት ኬሚካል እየበላ ነው የሚያድገው አያውቁም ብላችሁ አትዋሹን። ለምንኛውም በርታ ወንድማችን ።
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s Жыл бұрын
ይህ ቀላል ውሸት ነው ስንት እና ስንት ውሸት አለ የምን ዋሸው አሜሪካውያን እንኳን ያላዩትን እና የማያውቁትን እኛ እንቀደደው አለን
@gedag5658
@gedag5658 Жыл бұрын
ስጋ ተጠቃሚ የሆነ ሰው ምን ለማለት እንደፈለገ ይገባዋል ውሸት አይደለም አሜሪካ ስጋ ሁሉ አንድ አይነት አይደለም ሁሉንም ሞክሮ ማረጋገጥ ይቻላል በደፈናው ውሸት ነው ከማለት
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s Жыл бұрын
@@gedag5658 እስቲ ማል
@tilahuweldesemayat9373
@tilahuweldesemayat9373 Жыл бұрын
ኤርሚ ስለእኛ በጣም ነው ከነባለቤቴ የምናመሰግንህ ።መልካም መስራት ለህሊና ምግብ ነው
@user-he9to2uv3y
@user-he9to2uv3y Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ኢትዮጵያዊ ነው እውነት በርታ ወንድሜ
@Fun-7803
@Fun-7803 Жыл бұрын
ቸቤ እንዴት ነህ በዚህ ሰለመጣህ ደሰ ብሎናል በጣም እንወድሀለን ኢትዮጵያ እንደመጣህ ሰሜን ሸዋ ጅሩ አካባቢ አይቸሀለሁ ልበል እሰኪ ከቻልክ መልሰልኝ
@chebemedia
@chebemedia Жыл бұрын
አዎ ልክ ነው
@saradezi8588
@saradezi8588 Ай бұрын
ሁሌም እምታመጣው ነገር በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 Жыл бұрын
በሕይወቴ ብዙ ስቃይ ና መከራን አይቻለው::አሜሪካ መጥቼ የጨለመብኝ የመከራ ጨለማ ግን በአይነቱ ለየት ያለ ነበር:: እኔም በዲቪ ነወ የመጣሁት:: ውስጤ ግን ፍረሐት ነበረ::የፈራሁትም መከራ አልቀረልኝም::ለመመለስም አስቤ ነበር:: ነገር ግን ስራዬንም ለቅቄ ስለመጣሁም መመለስ ቀላል አይደለም::አሜሪካ ብዙ ሰው እንደሚያስባት ምቹ አይደለችምና ብዙ ልፋት ይጠይቃል:: ጥሩ ነው በርቲ::
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 Жыл бұрын
ማለት ስራ አተሽ ነዉ በሰዉ ነዉ የተፈተንሽዉ
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s Жыл бұрын
አብዛኞቻችን ሳንመለስ የቀረ ነው ወደዚህ ስንመጣ ያለንን ነገር በሙሉ አርስግፈን ነው እዛ ስንመለስ በምን እንኖራለን ብለን ነው በተጨማሪ ደግሞ የሰን አፍ ፈርተን ነው በባዶ ተመለሱ መባልን ለዛ እኮ ነው ወደ አገር ቤት ስንመለስ ስንት አመት ደም ተፍተን ያመጣ ነውን ለሰው እይታ ብለን ደልቶን የኖርን ለማስመሰል የምንበት ነው ከስደት ትርፉ እድሜና ጉልበትን ማባከን ነው ብር ብር ብቻ ብለን ከኦነ ጊዜ በዋላ ቆም ስንል እድሜያችን ሞልቶ ፈሷል አሜሪካን ትለወጣለክ ማለት ይህ ነው
@abentekelly9387
@abentekelly9387 Жыл бұрын
አዎን አሜሪካ ካልተሰራ የሚኖርበት አገር አይደለም ግን እኛ ኢትዮጵያውያን ቶሎ መክበር በአቆራጭ ማደግ ስለምንፈልግ አሜሪካ ግን you start from bottom ያንን ማንም አይፈልገውም :: አሜሪካ ከተሰራባት የምድር ገነት አገር ናት When I first came here I worked warehouse now I have my own Business. ማንም አረዳኝም ሎተሪ አልወጣልኝ ሰርቼ ነው አሁን ያለሁበት የደረስኩት please some time we should be grateful. God bless USA 🇺🇸
@liasol8518
@liasol8518 Жыл бұрын
Enem rehabin yawekut America nw.
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 Жыл бұрын
@@abentekelly9387 አንዳንዱ እንደመጣ መክበር ይፈልጋል ጊዜ ይፈልጋል የተገኘዉን ስራ ጠንክረን መስራት አለብን የሰዉ ሀገር እስከሆነ ድረስ በአንዴ ወደ ሲስተም መግባት አይቻልም
@hiwot9662
@hiwot9662 Жыл бұрын
እግዚአብሔር። ይመስገን
@MulunaLewi
@MulunaLewi Жыл бұрын
Endalk I wish you all the best very good person...
@jesusway3790
@jesusway3790 Жыл бұрын
ቸቢዬ አንተኮ መልካም ሰው ነህ
@chebemedia
@chebemedia Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@worke7270
@worke7270 Жыл бұрын
wow congratulation he inspired me
@redibeyan8777
@redibeyan8777 Жыл бұрын
Ende Mirt wendime gena bizu tilk bota endemitders minm tirtir yelegnim korchebhalew...keep it up bro !!
@alemtadesse1697
@alemtadesse1697 Жыл бұрын
Wow berta egezabehare yerdake
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ችግር ገጠመኝ አልክ አልቀረብህም መውጣት መግባት ደግሞ ምን ችግር ነው ? እኔ ደግሞ ልጆቼ ናፈቁኝ እና ታመምኩ የምትል መስሎኝ ጠበቅሁኝ ቸቤ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በርታ ወደ አትክልቱ አጋድል ያልመጣ ኢትዮጵዬ ብቻ
@lily-qz4mm
@lily-qz4mm Жыл бұрын
exactly!! haha. i thought he would say he was starved or something similar haha
@martha1043
@martha1043 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው ቀጥልበት እንደዚህ አይነት ሱቆችም ሆነ ምግቤቶች ከሌላ ቦታ ለምንመጣ ሰዎች ይጠቅማል የትኝው ሱቅ እንዳምንሄድ እናውቃለን ግን አድራሻውን አስቀምጥልን
@chebemedia
@chebemedia Жыл бұрын
8709 Flower ave silver spring MD
@zizitino6797
@zizitino6797 Жыл бұрын
አንተ ጨቤ የእኛ ሰው በአሜሪካ የአስፋው መሸሻ ሾው ነበር አስፈቅድሃል?
@suleymanabdelaali6003
@suleymanabdelaali6003 Жыл бұрын
ፈጣሪ ኢርዳህ ጎበዝ
@NazirTube
@NazirTube Жыл бұрын
Good Job guys
@airmeyasabyehoy3451
@airmeyasabyehoy3451 Жыл бұрын
ቸቤ ወንድ የአራዳ ልጅ በርታ ቀላል ነገር አይደለም የምትሰራው ስራ በዚሁ ቀጥል
@mekonnen74
@mekonnen74 Жыл бұрын
ሰላም ቸቤ እንዴት ከርመሀል.የጋሽ ጣሰው ሱፐርማርኬትን ይመስላል ሸጡት እንዴ ጋሽ ጣሰው?
@muluemebetdegefe7394
@muluemebetdegefe7394 Жыл бұрын
እንዳለ መልካም ሰው ነው ሥራህ ሁሉ የተሳካ ይሁን ትንሽ ራክብን እንጂ
@hiwot9662
@hiwot9662 Жыл бұрын
ጨቤ እንዴት ነክ እንካን ደሕና መጣሕ
@zolzol7995
@zolzol7995 Жыл бұрын
ሰላም ቸቤ እኔ የምኖረው uk ነው እዚ አልተመቸኝም እንዴት ወደ እናንተ መምጣት እችላለሑ
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i Жыл бұрын
Uk ምን አረገህ ያልተመቸህ?
@freferede7274
@freferede7274 Жыл бұрын
አበሻ ከፍ ከፍ ሲል ደስ ይላል
@elamyosef243
@elamyosef243 Жыл бұрын
ስኬት ማለት እንዲህ ነው! እድሜና ጤና ይስጥህ
@haymanotbehailu8832
@haymanotbehailu8832 Жыл бұрын
ጨርጨር ጎረቤቶቼ😘😘👍
@travelwithberok7639
@travelwithberok7639 Жыл бұрын
እኩዋን ደስ አለክ። ኮርቼብአለዉ! ሕግዚብሔር ኢርዳክ።
@EtuGe-bj1ic
@EtuGe-bj1ic 9 ай бұрын
Berta egzeabher belabu serto yemetader gare new ahunem melkameneteh ketel 👍🙏🙏
@elroe6259
@elroe6259 Жыл бұрын
ቸብዬ ቅን ወንድማችን እንወድሀለን ሁሉም ሰው እንዳንተ ቅን ቢሆን የት እንደርስ ነበር
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 Жыл бұрын
ቸቤ ተባረክ ይሄን የመሰለ ኘሮግራም በማዘጋጀትህ እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብህ ይሁን በተለይ በተለይ የወገኖቻችንን ሥራ ማንነት ለማስተዋወቅ የተቸገረ ወገንን ለመርዳት ይረዳል ከኢትዮጵያ ለሚሰደዱ ወገኖች ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ኘሮግራም ነው እንዳለ እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብህ አማኑኤል ይስጥልን፡፡ ግልፅ ሆናችሁ ስለ አሜሪካ በመናገራችሁ በርቱ በርቱ ስራችሁ ይባረክ የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳችሁ፡፡በተለይ በተለይ መላው ዓለም ላይ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያኖች ወገኖችን ስለምትረዱ አምላክ በኑሯችሁ ሁሉ ይባርካችሁ፡፡
@dawittesfaye829
@dawittesfaye829 Ай бұрын
Great work and innovation’ I liked the fact that one can see the meat and get a cut from what they like! Keep up the good work,,
@jordanos3792
@jordanos3792 Жыл бұрын
ቸቤ እንኳን ደህና መጣህ
@chebemedia
@chebemedia Жыл бұрын
Thank you እንኩዋን ደህና ቆየሀኝ እንኩዋን ደህና መጣህ ቻናሉን ሼር በማድረግ ተባበር 🙏
@ashebirsaketa1370
@ashebirsaketa1370 Жыл бұрын
Great work dear brother. Keep up a good work . Ashe from Seattle 👍
@chebemedia
@chebemedia Жыл бұрын
አመሰግናለሁ አሹ
@fedilaabdlgni5644
@fedilaabdlgni5644 Жыл бұрын
@@chebemedia yebutajera tweld neh wendme
@zdayoutub3287
@zdayoutub3287 Жыл бұрын
እረ ዲቪ ሞልቼ ነበር እንዴት ነው አሜርካ ሜሄድ እፈልጋለው እረ አስረዱኝ
@zdayoutub3287
@zdayoutub3287 Жыл бұрын
@@chebemedia አሜርካ መሄድ እፍልጋለው እኔ የብታጀራ ልጅ ነኝ እስቲ አሥረዱኝ
@chebemedia
@chebemedia Жыл бұрын
Dv ሙዪ
@EtuGe-bj1ic
@EtuGe-bj1ic 9 ай бұрын
Gotera market is good quality food and excellent costumer service ❤️👍👍👍
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s Жыл бұрын
ቻሌንጅ አይደለም አፈር ድሜ የሚበላው አውንም ያው ነው
@edlawitworku2287
@edlawitworku2287 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@alexhailu355
@alexhailu355 Жыл бұрын
ቼቤ ማኛ
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Жыл бұрын
ኢንተርቪው ነው የደሃ ቀብር አሯሯጥከው እኮ ምንድን ነው ጥድፊያው???
@senaittsegaye2241
@senaittsegaye2241 Жыл бұрын
Where is this please
@tabezawalemayehu8663
@tabezawalemayehu8663 Жыл бұрын
Pany branch and flower avenu.
@tewodrosfekade9233
@tewodrosfekade9233 Жыл бұрын
Chebe betam des yemil program new gobez berta eshi ? Thank you
@chebemedia
@chebemedia Жыл бұрын
Thank you
@birukbeshah2739
@birukbeshah2739 Жыл бұрын
በቀን አምስት በሬ፣ ትንሽ አልበዛም?
@yemariam2110
@yemariam2110 Жыл бұрын
💚💛❤️
@Ms-bg8qm
@Ms-bg8qm Жыл бұрын
በታም ነው እሚያምረው
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 Жыл бұрын
🥰🥰💐💐💐
@fasilkidane6031
@fasilkidane6031 Жыл бұрын
ብርታ መተን እንገዛለን .....
@mesganawbiru2920
@mesganawbiru2920 3 ай бұрын
Iስጋ ቤት እንጂ ስጋ ቆራጮች የሉትም። ከአንዴም ሁለት ሶስቴ ሄጄ አይቻለሁ የሚያረካ ስጋ አልተሰጠኝም። ከዚያ በኋላ መሄድ አቁሚያለሁ። እና ቢያስተካክል ጥሩ ነዉ ለማለት ነው።
@fikryonatanfikr8973
@fikryonatanfikr8973 Жыл бұрын
Please leave the address መጥቼ መግዛት ፈልጋለው
@chebemedia
@chebemedia Жыл бұрын
8709 flower ave silver spring md
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 Жыл бұрын
Bravo 👍🏾 monsieur c'est lui de patronne Ethiopian restaurant et miné super marché . Il est très courageux et intelligent professionnel personnes . nous sommes très heureux et fier d'être Habechan Ethiopian 💯 vrai de vrai ❗ Bon courage et continuations.👍🏾👏🏾😃
@Me.me1239
@Me.me1239 Жыл бұрын
What’s the address?
@chebemedia
@chebemedia Жыл бұрын
8709 Flower ave silver spring MD 20901
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
ጎተራ አድራሻው የት ነው?
@chebemedia
@chebemedia Жыл бұрын
8709 Flower ave silver spring MD
@hiwot9662
@hiwot9662 Жыл бұрын
አረ እንዳለ ወንድሜ
@zerfiedejene8802
@zerfiedejene8802 Жыл бұрын
አድራሻውን ለጥፍልን
@chebemedia
@chebemedia Жыл бұрын
8790 flower ave silver spring md
@mensur5689
@mensur5689 Жыл бұрын
ምነው ቸቤ ኢንተርቪውን አፈጣጠንከው?
@tigistdinbru2249
@tigistdinbru2249 Жыл бұрын
woy btame mwotate mgebate amerkan kbade now yckale btley sra lmflige 😔😔
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx Жыл бұрын
ሰላም ሳላም ❤❤❤❤በራት ገበዘ❤❤
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 Жыл бұрын
አልገባኝም ስራ ሳትይዝ ከስፓንሰርህ ቤት ማን ዉጣ አለህ :
@Me.me1239
@Me.me1239 Жыл бұрын
Andandi sponsor tolo erasihin chal yilihal
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 Жыл бұрын
@@Me.me1239 እሱ እስፓንሰር አይባልም
@Tewahido567
@Tewahido567 Жыл бұрын
አንዳንድ ስፖንሰሮች ሰው ላይ በር ቆልፈው እየወጡ የአእምሮን ይጎዳሉ::ባይመቸው ነው በ15 ቀን ለቆ የወጣው::እባካችሁ ሰውን ስትቀበሉ ከልባችሁ ይሁን::አለበለዚያ ለታክስ tax dependent ሪፈንድ ለማግኘት ብቻ ከሆነ ስህተት ነው::
@moabra7567
@moabra7567 Ай бұрын
We want to learn the challenges and opportunities, otherwise don’t let them come to your program. The point is to learn from their experience and apply their advices.
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 Жыл бұрын
ጉራጌ ክልል?
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Жыл бұрын
ምኑ ?
@gedag5658
@gedag5658 Жыл бұрын
@@tameratgutema9834 😂😂
@amlesetmuchie1316
@amlesetmuchie1316 Жыл бұрын
Ke ethiopia nuro mechem yeshalel
@007eakonchu3
@007eakonchu3 Жыл бұрын
Say hello to Teddy.
@dashentv6556
@dashentv6556 Жыл бұрын
He was not telling us something.
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s Жыл бұрын
እንደ እኛ ኢትዮጵያዊያን ደንቆሮ የለም በስደት መኖራችንን እንደ ጽድቅ እና እንደ ስልጣኔ የምንቆጥር ማንም የለም ማፈሪያ ደንቆሮ ነን
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
😭😢
@ephremwodajephremwodaj6102
@ephremwodajephremwodaj6102 Жыл бұрын
Denkoro atebel edelun betagegne roteh yemetehedew ante neh atefoger atasmesel!!!!!!!!
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 Жыл бұрын
አንተ ደንቁረህ ይሆናል ኢትዮጵያውያንን በሙሉ ደንቆሮ ስትል አለማፈርህ ወሬህ የቅናት ወሬ ነው ቢሳካልህ እድሉን ብታገኝ ቅሌን ጨርቄን ሳትል ከንፈህ ትወጣ ነበር እድሉን ሁሉም እንደማያገኘው ግን ማወቅ አለብህ
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s Жыл бұрын
ቡታው ላይ ተገኝቼ ነው የማወራው ዲያስፖራ ተብለን ስንጠራ ልክ ፕሮፌሰር የተባልን ያህል ነው የሚሰማን መለስ ዜናዊ ሲላጥብን ያወጣልን ስም ነው. ግን ያልገባን ዲያስፖራ ማለት የተበተነ የተሰደደ በስደት በመንከራተት የሚኖር ማለት ነው. እኛ መላላጫ እኮ ነን አሜሪካን ውስጥ ሲትዝን ሲሰጡን አሜሪካዊ ኦንን ብለን በሀይለኛው የምንደግስ እኛ ብቻነን መልሰው ደግሞ where are you from? ብለው ይጠይቁናል እኛ አሜሪካውያን ነን ብለን ስናስብ ከዚያ በላይ መደንዘዝ አለ
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i Жыл бұрын
@@user-xv8bk6oo3s ወንድሜ አይቲንክ በጣም ችግር ሳይደርስብህ አይቀርም በአሜሪካ ኮመንትህ ሁሉ የንዴት ነው አይዞህ ባለህበት ተመስገን ማለት ነው ስደት ከባድ ነው ሁላችንም ብዙ ችግር አይተናል ግን ከኛ የባሱትን በማየት ተመስገን ማለት ነው
@nathnailfantaye8541
@nathnailfantaye8541 Жыл бұрын
Pls adrashawen
@seweruhakim2472
@seweruhakim2472 Жыл бұрын
Looooong commercial ነው የሰራህው
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
ቸቤምነው ሰንሰለትን አቋረጣችሁት ኮረና ልጅ አይውጣልክ
@dashentv6556
@dashentv6556 Жыл бұрын
Min aynet agelalets new!
@dashentv6556
@dashentv6556 Жыл бұрын
Marwat maychl saw ataqrb. min abera?
@etaferahusima9819
@etaferahusima9819 Жыл бұрын
እንኳን ለዚ አበቃው ግን ጥቁር አንበሳ ሲሰራ ሌላው ሰራተኛ ይበድል ነበር! እሱ የቤቱ የበላይ ስለነበር
@menelkerimahmed7969
@menelkerimahmed7969 2 ай бұрын
በአሜሪካ-15 ቀን ሙሉ በር ዘግቼ አለቅስ ነበር ara meneshaa yidaberale batame batame bamalate chegeru yiha nawe
@kristinetamaskin3472
@kristinetamaskin3472 Жыл бұрын
ኤርሚ ዘድሩ ዲቪ ስለሞላው ከወጣልኛ የናተ እርዳታ እፈልጋለው ካልውጣልኛ አሱ ካፌ ቦና ማሰፈላት ከፈለገ አኒ አለው
@chebemedia
@chebemedia Жыл бұрын
Good luck. ይድረስሽ እንጂ ሌላውን በምንችለው እናግዛለን
@user-lp7un5ub7y
@user-lp7un5ub7y 7 ай бұрын
ግልፅ አይደለም ንግግሩ
@gelilademeke9447
@gelilademeke9447 Жыл бұрын
Des sil
@musseandemichael2619
@musseandemichael2619 Жыл бұрын
ወደድሽ ገሉዬ
@rjcnkjhjjjfbj
@rjcnkjhjjjfbj Ай бұрын
Go straight to the point..don't circle around the bush..I m tried
@minty1188
@minty1188 Жыл бұрын
ቸቤ ግን ስታወራ ከጀት ትፈጥናለህ ።ጎተራዎች ደግሞ እንደከፈታችሁ ጥሩ ነበራችሁ አሁን ዝርፊያ ላይ ናችሁ ። ዳቦቆሎ እናንተ ጋ 7፣99 ነው ያው 8በሉት ተሻግራችሁ ግን አዳራሽ እራሱኑ በስድስት ብር ይሸጣል የሚገርመው እራሱን እንደከፈታችሁ። አካባቢ 5 ሸጣችሁታል ።እቃላይ ዋጋ አትለጥፉም ለምን ስትባሉ ሬጅስተር ላይ ስካን ነው እሚደረገው ትላላችሁ ባር ኮድ የሌለው እቃ ለመሆኑ ምኑ እስካን ይደረጋል? ደንበኛ በአንድ ቀን እስከ መቶ ብር አውጥቶ customer service ዜሮ ናችሁ ልጆቹን አሰልጥኑእቸው። በእርግጥ ቤቱን ቀይራችሁታል አሁን ያምራል ግን ለሪኖቬሽን ያወጣችሁብን ለመመለስ እቃው ላይ ዋጋውን ቆለላችሁት ።
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 Жыл бұрын
C'est pas les missions De Monsieur " A M " 📌 Laif in 🇺🇲 📌 ❓🤔 🤨
@danielzKebena
@danielzKebena Жыл бұрын
So whats new? Same boring stuff
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ጥቁር አንበሳ ግሮሰሪ አውቀዋለው ዲሲ የት ሄደ ስንል የራሱ ከፍቶአል ሲባል ደስ ብሎናል
@David-tc6hn
@David-tc6hn Жыл бұрын
He is not the owener the is black n lione market oener pleas dont do say this
@birhanabrhame5491
@birhanabrhame5491 Жыл бұрын
ይህ ቢዝነሰ የ4 ሰዎች ነዉ። ቀወጥከው እኮ… መጮሁ ??
@ymkbe5952
@ymkbe5952 Жыл бұрын
ወሬ ብቻ ውስጡን ለቄስ አሉ it’s bulshit why try to make show up on the other shoulder አይ እንዳለ ወሬ the owner for Gotera market is Mohammed and senait ምነው እንደ ሴት እያልክ ታወራለክ
@HD-dr1cy
@HD-dr1cy Жыл бұрын
My suggestion for Chebe is before you published anything on your channel please do your research. You just misinformed your audience by saying this store is the first store to sell Siga in the mirror window like back home. Well you are absolutely wrong sir. That is a lie. SHALLA ETHIOPIAN RESTAURANT in Silver Spring not too far from this store opened for business ONE YEAR before GOTERA, and guess what?? they are the one started selling Siga in the mirror window for the first time in DMV. You just lie in social media and said “ this is your first time seeing this” shame on both of you. All Habesha around Silver Spring knows this including you Mr. Endale I live in Silver Spring MD not too close to Gotera. Don’t get me wrong I like this market. My only problem is parking.
@nebt9215
@nebt9215 Жыл бұрын
its the first one in window. shalla copy from gotera
@HD-dr1cy
@HD-dr1cy Жыл бұрын
@@nebt9215 Shalla open one year before Gotera. All silver spring knows that even the owner of Shalla and Gotera. Like I said for Chebe…. Do your research
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 682 М.
Sigma Girl Education #sigma #viral #comedy
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 119 МЛН
100❤️
00:20
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 64 МЛН
Hot Ball ASMR #asmr #asmrsounds #satisfying #relaxing #satisfyingvideo
00:19
Oddly Satisfying
Рет қаралды 28 МЛН