KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Anchor Media በትግራይ ሌላ ዙር ጦርነት? የIMF የድጎማ ገንዘብ የት ገባ? የፋኖ አንድነት ተጠናክሯል፡ የአብይ ጀነራሎች ጥሪ ''ደክሞናል''
1:08:11
አስገራሚው የፍራኦል የህይወት ምስክርነት|ከ8 ወር ፀሎት በኋላ ሰው አጠገቤ ይወድቅ ነበር!|አሜሪካ ውስጥ መጀመሪያ በ20$ ነው ቢዝነስ አካውንት የከፈትኩት!|
2:35:19
Their Boat Engine Fell Off
0:13
НОВЫЙ AMONG US в РЕАЛЬНОЙ ЖИЗНИ! Масленников против Джарахова челлендж
57:18
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
በብር ማጣት አብደዋል ተብለው የተጣሉ እናት ጌታ እየሱስ አነሳቸው
Рет қаралды 986
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 15 М.
Jfro 2024
Күн бұрын
Пікірлер: 189
@AtinafsAtinafs
3 күн бұрын
ያያል እግዝአብሔር ያያል ያያል በዉነት ያያል... መዝሙሩን ጋብዜአቹዋለው ተባረክ ፍሮ ፀጋዉን ያብዛል ከዚ በላይ
@elsabethdeneke1835
3 күн бұрын
ይህውልህ ጃልዬ መረዳት ያለበት እንዲህ እንዲህ አይነት ሰው ነው በተለይ ትልልቅ ሰዎች ሰርተው መብላት የማይችሉ ማ/አብነትን ካወከው ከየት እንደሚያገኛቸው ትገረማለህ በተረፈ እግዚአብሔር አንተን መርጦሀል ተባረክ🙏🙏🙏
@samtekeba3520
3 күн бұрын
💥“እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።”🙌 - ኢሳይያስ 40፥31
@herodakinfe699
3 күн бұрын
አዎ አይቻለው😭😭እግዚአብሔር አንተን አስነሳላቸው ተባረክ ከዚህ በላይ አይንህ ይብራ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@salamsalamm7264
3 күн бұрын
የውነት የውነት ትክክለኛ ሰው ነው የርዳከው መጨርሻዬን አሳምርልኝ ማለት እንዲህነው ፍጣሪ ሰው ይሰጣል🙏🙏🙏ክበርልኝ ወድም አለም 🙏🙏የሰራከው የነካከው ሁሉ ይባርክ🙏🙏🙏አምላክን አአምኖ ያፍር የለም🙏🙏የኛ የመዳም ቅመሞችንም ታሪክ ቀይርልን🙏🙏አምላኪ ምንም ማንም በሊለበት አንተን አምነን ወጣን ተመስገን🙏🙏አሁንም መጨርሻችንን አሳምርልን 🙏🙏ከእርዳትክ ትምህርቶችክ በጣም በጣም ተምራለሁ ወድሜ 🙏🙏አልቅሺ ነው ያየሁት 🙏🙏
@bilisumadadi-k8v
2 күн бұрын
አወንት ነው ፍራኦል በረታ ለ አናቶች የ መታደረገው የ መደገፍ የ መበረታታ ነው ጌታ ቸመሮ የስተህ 🙏🙏🙏
@HanenTedd
2 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏ይህ ነው የሚፈለገው ፍራውል በጣም የሚያሳዝኑ ጥርስ የለኝም ስጋ አልበላም ሲሉ የኔ ትህዝ አለኝ
@Netsanetgebru-p6e
2 күн бұрын
ጨክነህ ከእግዚሐብሄር ቁም ነዉ ያልከዉ እኔም እሱን እየጠራዉ ሳልደክም አንዱ በር ሲዘጋብኝ ሌላዉን ሳልሰለች ሳንኳኳ ደረሰልኝ አሁን በ6ዓመቴ ተመስገን
@sosinaeshetu6219
2 күн бұрын
ፍላዉረዬ ጌታ ይባርክህ ምን እደምል አላውቅምጌታዬዬዬዬዬዬዬ በእጥፍ ይጨመርልህ ሐሌሉያ ❤❤❤
@ergoyeyeshiwas5984
3 күн бұрын
ዘመንህ ይበረክ ወንድሜ ለንደነዚህ አይነት እናቶች እንድትሆን ስለረዳህ እግዝአብሔር ይመስገን፡፡
@Raheldestes1
3 күн бұрын
እየሱስ እኮ ለእንደዚህ አይነት ነው የመጣው ሰው እኮ ግብዝ ነው ፓስተሩ ስትል ሌላውም ገንዘብ ያለውን ይወዳል ምንም የሌለውን የሚወድ እየሱስ ብቻ ነው በእውነት አኔ አድናቂህ ነኝ ግን ደግሜ የምመክርህ ራስህን ጠብቅ አሁን ያለው አቋምህ እንዳይቀየር የሰውን ምክር መዝን እኔ ብዙ ተጎድቻለሁ ክርስቲያን ነው ብዬ እውነቴን ነው የምለው ማለቴ መልካም መስሎህ ያደረከውን ነገር ስታቆም ጠላት ይሆንሃል ስለዚህ ጌታን የሚሰማ ጆሮ ብቻ ይኑርህ የሰውን ምክር አትስማ ሰው ቢመክርህ ኖሮ የወደቁትን አታነሳም ነበር ምክንያቱም ብዙ ነገር ስለሚባል እና ፊራ በርታ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@WeseneTelila
2 күн бұрын
ይችላል ጌታ❤❤❤❤❤
@Saron202
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ቸሩ አንተን የመሰለ ሰው አስነሳልን ጌታ ይባርክህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ በደሙ ተሸፈን የቃሉ ፍቺ ይብራልህ ❤❤❤❤❤
@MarsimoiAschalow
18 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@mesidev2114
3 күн бұрын
እና ፈራ ታዲያ የእኔን ኮሜንት መች ነው ሚታያው የእውነት ስላ እኔ እግዚአብሄር ያስነሳህ🎉🎉🎉
@GadeseNemera
3 күн бұрын
Eebbifamii Dhugaa Waaqayyoo Umuurri kee Haa Dhereesuu Nuufi Jiraadhu Jabaa koo ❤️❤️❤️❤️🙏🙏
@salamsalamm7264
3 күн бұрын
እመነቴ ተስፍዬ የድግል ማርያም ልጅ የዘላለሜ🙏🙏🙏የውስጤን አንተ ታውቃለክ 🙏🙏🙏ሚስጥሮቺን አንተ ታውቃለክ ካወራውት ያላወራውት ይበልጣል ችግሮቺን አንተ ፍታልኝ 🙏🙏🙏እድሜ ጤና ይስጥክ ወድሜ ተባርክ 🙏🙏ፍቅር ሰላም ጤና ፀጋ በርከት በቤትክ ይሙላ🙏🙏ጠላትክ ከእግርክ በታች ይውደቅ ወድምዬ
@RitaRita-mb6yt
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው እሽ እናመሰግናለን ፍራኦል❤❤❤❤❤
@BezawitZozo
3 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ ❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉
@NaniTeshome-e7b
2 күн бұрын
እ/ር እኮ ድንቅ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sosinaeshetu6219
2 күн бұрын
እውነትነው ጌታ ታማኝ ነዉ ያረጋል እኔ ምስግር ነዉ
@TrehaseChernet
3 күн бұрын
እውነት ነው🎉🎉🎉🎉
@AzebWolday-i3i
2 күн бұрын
Feray qal gternal tberk geta bnt swon selaychwi yberk amlkay akberkt❤❤❤❤🎉
@melegnagize6694
3 күн бұрын
ተፅኖ ፈጣሪ ወንድማችን በርታልን ፡
@MestiGared
3 күн бұрын
የሚታመን በእግዚአብሔር ይታመን
@LeLeSolution
3 күн бұрын
ግታ ይባረክ እዉነት ነው እስክ ዘሬ እብድ ነኝ
@AmhaWerdofa
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@herodakinfe699
3 күн бұрын
የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ❤❤❤❤❤
@MesiGaje
3 күн бұрын
እየሱስ
@nardostu
3 күн бұрын
ሰው ሲረሳ እግዚአብሔር ያስባል ሰው ስጥል እግዚአብሔር ያነሳል አሜን አሜን መኖር ከአልቀረ ለእግዚአብሔር መኖር በቃሉ መታመነ 🙏አምላክ ሆይ ተመስገን እንኳንም አማኝ ይሆን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@maedotzeleke1984
3 күн бұрын
አሜን ድህነትን እበቀለዋለው።
@RaniRani-br9gh
2 күн бұрын
አዎ አይቻለሁ እግዚአብሔር ቀን አለው ለሁሉም ተመስገን ጌታ ሆይ
@PeacefullRain-g4g
2 күн бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ አንተን አይቼ ጌታን ተቀበልኩ❤
@stellar568
3 күн бұрын
አሜን በ እግዚአብሔር ሁሉ ነገር ይሆናል ያልፋል ለጊዜው ተስፋ ሊያስኮርጥ ይችላል እንጂ እግዚአብሔር የሁሉ ተስፋ ነው 😊
@DaniKassa-gl1hl
2 күн бұрын
ጌታ ይባርክክ
@AmhaWerdofa
2 күн бұрын
❤
@kedirmohammed9392
2 күн бұрын
አሜን
@ruthyadesa3272
3 күн бұрын
የጌታ ሠላም ከአንተ ጋር ይሁን !!!❤❤❤❤
@MaskaramAbabba
3 күн бұрын
Waqayoo saa ebbisuu firaa ebbifamii barii kee jirenyii kee manii kee goftadhan haa ergamuu firaa koo🎉
@MakbsMk-h2n
3 күн бұрын
እግዚአብሔርን አሜነው አለሁ አንድቀን ይመጣል አያረፍድም አሜን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MissZahara
3 күн бұрын
አወፈጣሪ አንተንይሥጥህአንተን ሠጣት❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MissZahara
3 күн бұрын
አንተንአሥመሥሎተንከባከባት አይኗንገለክላትሠውአረካት አንተንእሥከዘረህ ሠውያርግህ ፊራቃልየለኝም
@MissZahara
3 күн бұрын
ፊራ አንተን ምንቃል ይገልፅሀልቃል አጣሁልህ ፈጣሪአብዝቶያኑርህ እዲሜጤና ያበርክትልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@NigistWorku-g9i
2 күн бұрын
ሁሉን አድራጊ ፈፃሚ እግዚአብሔር ነው!
@DagnachewDesalegn
3 күн бұрын
ሁሉም በረሳኝ ጊዜ ትዝ ያልኩህ ላንተ ነው2x አስተዋሼ 2x ልበልህ አስተዋሼ ኢየሱሴ!!!
@WudWork
2 күн бұрын
እውነት ነው እዝሐብሄር ያነሳል።
@MaronTadess
3 күн бұрын
አዎ ልክነህ በጌታ አሳክመኝ እኔም እግዚአብሔር እንደሚያድነኝ አቃለው ለልጆቼ መኖር አለብኝ ከፈቀድክ እርዳኝ ካንሰር ስሙነው ያሳመመኝ
@BeabMayet
2 күн бұрын
ተባረክ ፀጋውን ያብዛልክ
@Hiyoti-h3t
3 күн бұрын
እግዘአቤርሕ ይበርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ShalomWariso
3 күн бұрын
Balbala Waaqayyoon bane eenyullee cufuu hin danda'u Eebbifami Firaol 🙏🙏
@abebaseyiume8949
3 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክልን ፊረ ኮ
@AregashTeshale
2 күн бұрын
Egziabher Yawukale🥰🥰🥰
@ruthyadesa3272
3 күн бұрын
አሜን😢😢😢😢
@madinamadin3541
2 күн бұрын
ለእኔ ያሲነሳልኝ በአረብ ፊቅ ገፈኝ ልጆቸም ናፈቁኝ😊😊😊
@KenaTefera-e3c
2 күн бұрын
Waqqayyo barra jirenya kee haa ebisu🙏🙏🙏🙏
@ChaltuWakgar
14 сағат бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው
@GenetAbrha-i2y
3 күн бұрын
አሜን ተባረክ
@AshagiretilahunDemise
3 күн бұрын
Amazing god bless you ❤❤❤
@WeseneTelila
2 күн бұрын
እግዛብሄር ስሙ ይባረክ
@AbdiNguse
Күн бұрын
Firo nagaa ketii namako🎉🎉🎉
@TEMESGENTEMU-d4u
3 күн бұрын
እረ ተው ተው በጌታ አትለፈኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@danielbalcha-v9l
2 күн бұрын
Fira teberek zemenh yberek sra asjemregn sra mesrat yfelgelew bakn
@TesemaKenan
3 күн бұрын
Dhugaa waqayyo si Ebbisuu 🙏🙏🙏🙏Firo ❤❤
@SintayehuAdmasu-s6w
3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Emebetshadey
2 күн бұрын
ፈራኦልዬ እኛ እኮ ትዕግስት ስለለን ነው እንጂ እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ አለው መቼ እንደሚያነሳን አናውቀውም
@EYUTUBE-my3kv
3 күн бұрын
4:20 ዘመንኽይባሮ
@abdleazizmohammed
2 күн бұрын
thanks a lot bro for helping poor person do always like that only god bless you and your family and your frends like me and you are giving thre poor person i love you bro and i like more and more
@sebleyilma-dp6fq
2 күн бұрын
ተባረክ❤
@BirhaneOjoj-h1n
3 күн бұрын
Ewunat nw gata kayelign beki nw adirashaheye maskalu sir nw 🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MedhanitTeshome-u5l
3 күн бұрын
ay matat egzhbhar yesetk ahuneme kfe kfe bele egzhbhar ychemerlke ❤❤❤
@BirhaneOjoj-h1n
3 күн бұрын
Ameeen geta yibarkik yetbaraki geta hoy la firaoli edimena Xena six ba dami shafini siwoxa sigaba kasuga huni tabarkilign 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️
@mamitasgedom
3 күн бұрын
ሽልማቱ ግን ለሚታወቁ ብቻ ነው እንዴ አረ ተው የኔ ልጅ❤
@natanalemayehu3974
3 күн бұрын
ሰውን ተስፋ ያደረገ ያፍራል ልቡ ይሰበራል ሞራሊ ይተካል ክፉ ይወጣዋል ቦዬ የማልጠብቀው ወንድሜ ከሩምሪካን ሙጥቶ ውጣ ጡቤቴ ብሎኛል ሠው ሱው ነው እግዚኣብሄር ግን እግዚኣብሄር ነው❤❤❤❤❤❤
@WubagerDemeke
3 күн бұрын
ለሁሉም ጊዜ አለ ❤️
@KalkidanTsegaye-x6k
2 күн бұрын
ተየባረክ
@HanenTedd
2 күн бұрын
አይቸዋሀለው❤❤❤❤
@kassayehaile8637
3 күн бұрын
ለብዙዎች ሼር አድርጌአለሁ
@MedhanitTeshome-u5l
3 күн бұрын
Egzhabhar tarke ykyerale amen enaneme egzhbhar tarkan ykyerlge. Amen
@wegenwegen-n5j
3 күн бұрын
ወንድሜ አላህ እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን 🙏🙏
@PeacefullRain-g4g
2 күн бұрын
ፅጋውን ይጨምርልህ
@mihret6812
3 күн бұрын
Sew biresa egzihber ayi resam😢😢❤
@SaraAbera-d5w
Күн бұрын
isachewun yaye medani alem enmi irdagni 😢😢😢
@Aberashe-nt9kl
Күн бұрын
የማያዳላ፣አምላክ፣ለአንተ፣ጨምሮ፣ጨማምሮ፣ይስጥህ፣ለደሀ፣እንደምታስብ፣እሱ፣ያስብህ፣እድሜና፣ጤና፣ይስጥህ፣ሰጪ፣ያርግህ፣እንጂ፣ተቀባይ፣አትሁን❤🎉😊
@Arefatarefo
3 күн бұрын
Firaa dhuga rabii joollee 2 qaba hefu raku kesa jira nagargari 🙏🙏🙏🙏Please rabiif jacha
@AbiyotAtumo
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢tebark fira
@mubehd6
3 күн бұрын
ፈጣሪ አንተንም ይጠብቅህ
@GenetJabir
3 күн бұрын
ቸርች እንደዚህ አይነቱን ሰው ካላየች ወንጌል የትነው 😊 እምነት ከስራ. ጋር😮
@GenetJabir
3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Beemenet
3 күн бұрын
ይሄ ትውልድ እኮ ከባድ እንኳን እሳቸው በስረአት ልብስ ለብሼ እየስራው የማኖራቸው ስወች ልክ ብር ሳጣ አርብ ሃገር አብዳ መጣች ተብያለው ከ10 አመት በፊት ሃገሬ ለመኖር ነበር የሄድኩት ግን ተፅኖ አሳደሩብኝ አሁን ስደት ለይ 10 አመት ሆነኝ ሃገር መግባት ፈራለው😢 😢😢 እናቴ ሃገሩ ሁሉም ነገር ናፍቆኛል 😢
@TigistTesfaye-s4d
3 күн бұрын
Amen❤❤❤
@DrZewduDegefa
3 күн бұрын
አይቻለሁ
@meronkassahun4852
3 күн бұрын
Gata eysuse semue yebarke bajoda tanbarkekahe yanagarkawene badababaya yakaberhale tasefahe amelakehe kadarake ende nawe yabeyakaberehe gata eysuse yazalalame hiwote erafete daseta gata eysuse becha bake nawe faraya aneta yegezabehare anebasadare nahe yesentuene eneba yatarake gata eysuse abezeto abezeto yebarkehe zarehe zamanehe yebarke lameleme lemederachene yatasatahe yadehawoeche enba yatarke yegezabehare maleketaga nahe yechamarelehe gata ateraferefo yesetehe enda semehe feraole nahe berkkke balelege❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@TsagaMegra
2 күн бұрын
Amen 🙏
@Dawitaresu
3 күн бұрын
EGaber yibarike❤❤❤❤❤
@mamitasgedom
3 күн бұрын
አየናቸው ላንተ ዕድሜና ጤና ይስጥህ❤
@Fantusiyum
3 күн бұрын
በስዳት እንዳ ኤኔ የዳካማዉ ማነዉ የምራዳዉ ሰዉ ያሌላዉ 😢😢😢😢😢እራዳኝ አምላኬ አዳራ ልጅ ኔኝ ና
@LeyilaMohammed-jh6gw
3 күн бұрын
Firaa kenya umrii rabbin sihaa dhereysuu yaa gaarii nama
@BirtukanBekele-l9q
3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 dhugaa jete firoal ebifami waqayoo sii yaa ebisu
@hanachimdessa8755
2 күн бұрын
Waaqayyoo kan adda isa godhu inni akkanama mitti. Waaqayyoo wayya nama mitti kaliningrad ilaalu inni gara nama ilaala. Waaqayyoo gaariidha
@ShalomWariso
3 күн бұрын
Blessings 🙏🙏
@KhalidKhalid-c3g
3 күн бұрын
Amne amne amnee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BulchaDaraje
2 күн бұрын
Waaqayyo akkuma lafarratti SI dibe lubbuukeefillee akkasuma wabii siif haatahu dhaaltu mootummaa isaa SI haagodhatu
@fedlunasir770
3 күн бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ፊራኦል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
1:08:11
Anchor Media በትግራይ ሌላ ዙር ጦርነት? የIMF የድጎማ ገንዘብ የት ገባ? የፋኖ አንድነት ተጠናክሯል፡ የአብይ ጀነራሎች ጥሪ ''ደክሞናል''
Anchor Media
Рет қаралды 15 М.
2:35:19
አስገራሚው የፍራኦል የህይወት ምስክርነት|ከ8 ወር ፀሎት በኋላ ሰው አጠገቤ ይወድቅ ነበር!|አሜሪካ ውስጥ መጀመሪያ በ20$ ነው ቢዝነስ አካውንት የከፈትኩት!|
Blessing Tube
Рет қаралды 29 М.
0:13
Their Boat Engine Fell Off
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН
57:18
НОВЫЙ AMONG US в РЕАЛЬНОЙ ЖИЗНИ! Масленников против Джарахова челлендж
Дима Масленников
Рет қаралды 8 МЛН
52:18
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
1:01
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
31:40
🔴 ብዙዎችን ያስደነቀችው አርቲስት ሀናን ታሪቅ እና ማለቂያ የሌለው የመንሱር ጀማል ሳክስ
YD Tube
Рет қаралды 29 М.
26:32
ቢሾፕ ዳዊት ሞላልኝ ባለቤቱንና ልጁን አስተዋወቀኝ! ከባድ የቦክስ ፍልሚያ አደረግን!#gizachewashagrie#love
Maraki Weg
Рет қаралды 502 М.
3:31
YOUTUBE ሰብስክራይብ በማድረግ ታላቅ ሽልማት አሸንፉ SUBSCRIBE | fraol eticha
Fraol Eticha
Рет қаралды 570
34:11
🔴"ስግደት " የፕሮቴስታንት ፓስተር vs ፈለገ ጆሲ ውይይቱን ጥሎ ወጣ ፓስተሩ ኦርቶዶክሳዊ ወጣት
Rama Tube - ራማ ቲዩብ
Рет қаралды 12 М.
17:36
🔴ላይቭ ላይ የተፈጠረውን ጉድ ተመልከቱ ያሳዝናል
fehad ENTERTAINMENT
Рет қаралды 41 М.
26:14
ስውሩ እና ምስጢራዊው ከተማ በኢትዮጵያ | "በእንጦጦ ዙሪያ ያሉ ስውራን አባቶች...| "በእብድ የተመሰሉ ባህታዊያን..." | Bahtawi Gebremichael
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Рет қаралды 53 М.
43:37
🔶 እባክህን ኤርሚ አግዘኝ እና ኦርቶዶክስ ልሁን | ለጥያቄዎቹ ኤርሚ አጥጋቢ መልስ ሰጠው | በመልስህ ተደስቻለሁ ፣ በደንብ መማር እንዳለብኝ አምናለሁ
አሐቲ ድንግል - Ahati Dingle
Рет қаралды 20 М.
40:08
jesus christ ስንቸገር ፈጣሪ ለምን ዝም ብሎ ያየናል #fraol #habesha #ethipia #onthisday #protestantmezmur
Jfro 2024
Рет қаралды 2,3 М.
44:17
🛑 ጓድ ሊቀመንበር ደወሉ ዶ ር አብይ ሊዚች አገር አመራርነት አይመጥኑም በፈጣሪ ተሳልቀው ያመጡት ጣጣ
BENJA ቤንጃ
Рет қаралды 102 М.
11:18
ሰበር ሰበር:ከመሸ ፈነዳ ኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግስት ተደረገ?አብይ አስቸኳይ ስብሰባ ጠሩ? 10 ሺ ጦር ተላከ!የእስራኤል ጦር ተለበለበ አሜሪካ በሱናሚ ተመታች
Balageru Media
Рет қаралды 12 М.
0:13
Their Boat Engine Fell Off
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН