ባቡል ኸይር በጎ አድራጎት ድርጅት አንደኛ ዓመቱን አከበረ

  Рет қаралды 54,234

Bilal Tv

Bilal Tv

Күн бұрын

Пікірлер: 415
@ተወከልአላህ-ኸ4ኰ
@ተወከልአላህ-ኸ4ኰ 3 жыл бұрын
ማሽአላህ ሀገር ገብቸ ብችል በጎልበቴም ቢሆን ባገለገልኩ ለሰው መኖር እደት ደስ ይላን
@amenittube3506
@amenittube3506 3 жыл бұрын
እህቴ በቅንነት ኘሮፍይሌን ተጭነሺ ሰብሰከራይብ አድርጊኝ አድሰ ጀማርነኝ አበርታችኝ
@ተወከልአላህ-ኸ4ኰ
@ተወከልአላህ-ኸ4ኰ 3 жыл бұрын
@@amenittube3506 እሽ አረኩሽ በርች አላህ ያበርታሽ
@amenittube3506
@amenittube3506 3 жыл бұрын
@@ተወከልአላህ-ኸ4ኰ ጀዛኪላህ ሀያቲ
@ተወከልአላህ-ኸ4ኰ
@ተወከልአላህ-ኸ4ኰ 3 жыл бұрын
@@amenittube3506 አብሽሪ ገልቢ የአኬራ እህቴ ከፍ በይ
@leyla2445
@leyla2445 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@ዜድነኝወሄነትየገጉ
@ዜድነኝወሄነትየገጉ 3 жыл бұрын
ማሽ አላህ እዚህ ውስጥ የሚሰሩትን እህቶች ያለማድነቅ አይቻልም በጣም ጀግኖች ናቹ አላህ በዱንያም በአኼራም ያማረውን ይወፍቃቹ አድናቂያችሁ ነኝ እህታችን አላህ ያበርታሽ ጀግና ነሽ 👍💐🌹🌴
@amenittube3506
@amenittube3506 3 жыл бұрын
እህት በቅንነት ወዴኔቤትነይና ሰብሰከራይብ አድርጊኝ አድሰ ጀማሪነኝ
@mhmfmhmj7384
@mhmfmhmj7384 3 жыл бұрын
ስላምዋሊኩሞአላህይወፍቀንአብሽሩበግንችኖ
@semiratesfaw9208
@semiratesfaw9208 3 жыл бұрын
እኛ እንደት ነው የምንልከው በቴሌኮም እንደት ነው
@lewisboston6014
@lewisboston6014 3 жыл бұрын
I guess im asking the wrong place but does anybody know of a way to log back into an instagram account..? I was dumb lost my account password. I appreciate any tricks you can offer me
@እራቢነኝቢትሙሀመድ-ረ9ጰ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ-ረ9ጰ 3 жыл бұрын
አቤት የኛ ነገር ይገርማል ካልሆነቦታ ተዘፍዝፈን እየተከታተልን እዚ መልካም ስራ ላይግን ጥቂቶች ነን ለምን
@Zainab-ne8ro
@Zainab-ne8ro 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህቴ የኔ እስተዋይ ማያት ይህን ነው ወደየ
@fozeyamohamed4473
@fozeyamohamed4473 3 жыл бұрын
ምርጥ የኢስላም ጀግኖች ሱመዩቹ ቦቡውል ኽይር አላህ ሱውበሀኖው ተአላ ስራችውን ይውደድላችው جزاكم الله خير
@ኡሙሙስዓብኢንሻአላህ
@ኡሙሙስዓብኢንሻአላህ 3 жыл бұрын
እኛ ሙስሊሞች የምንከብራው 2 እድ ቢቻ ነው ላስራቹ መሻ አላ አላህ ይጨምሪለቹህ
@march1041
@march1041 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ሙስሊም መሆን እደት ያስደስታል አላህ ይጨምርላችሁ አላህ ኸይርጀዛችሁን ይክፍላችሁ
@march1041
@march1041 3 жыл бұрын
ኢሻአሏህ ለሀገሬ ያብቃኝ አቅሜበፈቀደው ኸደኋላ አልልም
@كنفيكون-ت2س
@كنفيكون-ت2س 3 жыл бұрын
ይረብ እኛም እንዴዝህ ይም ን ከባከብ ይድርገን ያረብ
@የአላህባሪያነኝ
@የአላህባሪያነኝ 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ የተራበን ማብላት ማልበስ ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ ሁላችንም እንደጋገፍ
@seadatube42
@seadatube42 3 жыл бұрын
ወላሂ ትክክል
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ 2 жыл бұрын
እስኪ ሁላችንም በየወረዳችን እንደ ባቡል ኸይር ድረጅት መስረተን በየአካባባቺን የሚገኙትን ችረተኞች እንዳቸው
@Ahmed-cg7sh
@Ahmed-cg7sh 2 жыл бұрын
አሠላም ዋለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ ባብል ሆር ጀመቅ ተደርጎ የብዙ ሰዉ ዉጤትም ቢሆን በረዝናና በፈረጅ ልጅች ስም ቢጫፋ ደሥለኛል ( L.k)
@Ali-q7j8s
@Ali-q7j8s 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ከዝህ በላይ ምን ያስዴስታል እዱኒያ አኸራያሳምረው
@gudway4438
@gudway4438 2 жыл бұрын
Assalamu Alaikum Wa Rahmatullahi Wa Barakatuh kya babu kya babu
@በለውሂልማህፉዝላይተፅፎብ
@በለውሂልማህፉዝላይተፅፎብ 3 жыл бұрын
ማሸአላህ የኔ እናት ፈገግታሽ ብቻ በቂ ነው አላህ ይጨምርልሽ። ጀዛከላህ ኸይር አብኪ
@amenittube3506
@amenittube3506 3 жыл бұрын
እህት በቅንነት እኔንም ሰብሰከራይብ አድርጊኝ አድሰ ጀማሪነኝ
@endrisseid8438
@endrisseid8438 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከሏህ ደስ ይላል አሏህ ያግዛችሁ በጣም ደስ ይላል ትንሽም ቢሆን መርዳት ለሚፈልግ በሞባይል ካርድ ነው ወይስ በአካውንት ነው ይህን ኮሜንት የሚያነብ ያብራራልኝ ጀዛኩመሏህ ኸይረን
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
ማአሻአላህ ሀናንዩ አላህ እስከ ቤተሰቦችሽ አላህ ይጠብቅሽ የደግሰው ዘር አስተዳደገ መልካም ካንች ጀርባ ያሉትንም ኽይር ሰራወች አላህ ያግዛችሁ ሀናን ረዥም እድሜ ከጤና ይስጥሽ!!!
@yassminnajumma1065
@yassminnajumma1065 3 жыл бұрын
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ماشاء الله. الله أكبر አላህ. ይጨምርላችሁ. ይወፍቃችሁ. ያረብ በጣም. ደስ. የሚል. ስራ. እንደመስጠት. ምን. የሚያስደስት. ነገር. አለ. ያረብ. ሁሉንም. ምህታጃ. አንተው. ፈርጀው. ያረብ. ሰደቃችሁ. ሰደቀቱ ጃሪያ. አላጅ. ያድርግላችሁ ያረብ በርቱ. አላህ ያበርታችሁ.
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 3 жыл бұрын
አላህ ሲመርጥ ነው መልካም ስራ ለምስራት ሱንቱ ዱንያ እያለው ጠብቅ ለማንም እንዳይሰጥ ለራስህም እንዳትበላ ይለዋል ረጂብ ነው የሱ ስራ
@عبدالحافظ-ر3ث
@عبدالحافظ-ر3ث 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ወላሂ ሰው እደማስደሳት ደስ የሚል ነገር የለም
@amenittube3506
@amenittube3506 3 жыл бұрын
እህቴ በቅብነት ሰብሰከራይብ አድርጊኝ አድሰ ጀማሪነኝ አበርታችኝ
@عبدالحافظ-ر3ث
@عبدالحافظ-ر3ث 3 жыл бұрын
እሺ
@darularqemhabeshamuslim9301
@darularqemhabeshamuslim9301 3 жыл бұрын
አላህ ምንድችሁን በዱኒያም በአኼራም እጥፍ ድርብ አድርጎ ይከፈላችሁ ውዶች
@ያርቢያርሂም
@ያርቢያርሂም 3 жыл бұрын
አሠላምአሊኩምወራህመቱላሂወበረካትሁኢሸአላህያርብእኛምበአላህፈቃድተጎናቸውነንበአላህፈቃድ
@لاالهالااللهمحمدرسولالله-ط5ل3ص
@لاالهالااللهمحمدرسولالله-ط5ل3ص 3 жыл бұрын
Masha'allah tabaarakallah Allah keyur jezachun yikfelachu የአጭር ቁሩ አጠቃቀም ንገሩኝ
@californa6827
@californa6827 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የደሃ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሃናንዬ እረ ለምን ትሞቺያለሺ ጥሩ ሰዉ ነሺ እናቴ
@senyareshad1336
@senyareshad1336 3 жыл бұрын
ዋለይኩም ወሰላም ወራህመቱላሂ ጀዛኩላሁ ህይረን ማሻአ አላህ አላህ ያበርታችሁ የኛ ጀግኖች
@ARm-xn3yg
@ARm-xn3yg 3 жыл бұрын
ማሻ፣አላህ
@suaada6004
@suaada6004 3 жыл бұрын
ማሸአላህ ተባረከረህማን እህቴ እባክሽን በካርድ መልኩ ከውጭ ብትቀበሉን እኩትራት ቤት ላለነው ጥሩነበር መሳተፍ እፍልጋለን
@ሀዘሚንፈዲሊላህ
@ሀዘሚንፈዲሊላህ 3 жыл бұрын
አወ ግሩፕ ቢከፊት
@fuhhg1808
@fuhhg1808 3 жыл бұрын
ማሻአላህ እህታችን እደመስጠት ምንደስ የሚልአለ ያአላህ ሰጪ አድርገኝ ያረብ
@sakinatube8923
@sakinatube8923 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይቀበላችሁ አላህ የላቀ ቦዳ ያድራሳችሁ እደዚህ ለየት ያለ አሳብ ያለው ሰው እራሱን ለውጦ በዙያው ያለውንም ይለውጣል ሀቂቃ ቀናሁ
@Sነኝኡሚጀነቲረቢእርሃመሁ
@Sነኝኡሚጀነቲረቢእርሃመሁ 11 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ባብል ኸይር ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ያግዛችሁ አላህ ይጨምርላችሁ አላህ አጅራችሁን ከፍ ያድርግላችሁ ማሻአላህ ላቁወተ ኢላቢላህ
@zemzemali6928
@zemzemali6928 3 жыл бұрын
ያረብ እኔም አላህ ከናንተ ይቀላቀለኝ
@zainat-s2o
@zainat-s2o 28 күн бұрын
አሠለሙአለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሑ ማሻአሏሕ ዋናውን ሚና የተጫወሼው አንቼነሼ የኔወዴ አላሕ ከየርጀዛሼን ይክፈልሼ ያረብ ምናለ አላሕ እኔንም ቢወፌቀኛ ያረብ በገንዘቤ ባይሖን በጉልበቴ ያረብ saw saw saw ሁላቸሑንም ከየርጀዛቸሑን አላሕ ይክላቸሑ ሀገራቸንንም ሠላም የደርጌልን ያረሕማንን
@አፍፍፍ
@አፍፍፍ 3 жыл бұрын
ባቡል ኸይርን በያሉበት ሆነው ለመደገፍ ★★★★★★★★★★★★★★★ የአካውንት ስም:-ባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት አዋሽ ባንክ :- 01410267076800 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:- 1000318219595 ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል:- 3466910 አቢሲኒያ:- 28381867 ኦሮሚያ ሕብረት ስራ:- 1042900004147 በስልኮ ድጋፍ ለማድረግ ★★★★★★★★★ በ7335 ከA - F ካሉ ፊደላት መርጠው በመላክ የአቅመ ደካማ ወገንዎን እምባ ያብሱ! አድራሻ:-ኳስ ሜዳ ከሀጂ ዩኑስ መስጂድ ፊት ለፊት በሚገኘው አበበ ቢቂላ ስታዲየም ጀርባ ወደ ውስጥ 100 ሜትር ተጉዘው ያገኙናል። ለበለጠ መረጃ:- **** 0923276176 📱 0911028750 0903377777 ይደውሉልን። "ኑ አብረን በቅንነት ወደ መልካምነት" ባቡል ኽይር የበጎ አድራጎት ድርጅት የበጎ ሥራችን አካል ስለሆኑ እናመሰግናለን!
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 3 жыл бұрын
ባቡል ኸይር አላህ ትልቅ ቦታ ያድረሰው ያረብ
@amenittube3506
@amenittube3506 3 жыл бұрын
እህቴ ወዴኔም ቤትነይ አድሰጀማሪነኝ በቅንነት ሰብሰከራይብ አድርጊኝ አበርታችኝ
@ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ
@ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል ይህ ድሮጅት መበረታታት አለበት
@znbabatube1990
@znbabatube1990 3 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ሀገር ስገባ በስራ ለማገዝ እፈልጋለሁ
@ኡሙለያንነኝቤተሠቤንናፋቂ
@ኡሙለያንነኝቤተሠቤንናፋቂ 3 жыл бұрын
ማሻአለሕ ሐናን አለሕ ይጠብቅሽ አለሕ ይጨምርልሽ አለሕ ይጠውል ኡምርሽ
@MonaMona-ld5xb
@MonaMona-ld5xb 3 жыл бұрын
አረ አለሀ የጀነት ሎብስ የልብሰቹ አብሽሩ የቸልነውን እነግዘለን አለሀ ለገረችን ፈረጀውኖ ምስረውን የውርድልን ሰጪ እጂ ተቀበይ አየድርገን እደው አለሀ የነብሁለ ኡስመንን ዘመን የምጠልን ለገረችኖ የሀዩ ሀቀዩም ብረሀመትክ የረመረህምን
@alialiali8800
@alialiali8800 3 жыл бұрын
Mashala mashalaa tabarakala rabin siraha hajalatu uzitaza keniya jizakumilhukeran
@SalehMAW
@SalehMAW 3 жыл бұрын
Please send me your full address and contact persons. Wish you success. بارك الله فيكم وجزاكم الله كل خير...
@መኪየሁረልኢንተማሪ
@መኪየሁረልኢንተማሪ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ኸይርጀዛችሁን ይክፈላችሁ
@selwamohamed7451
@selwamohamed7451 3 жыл бұрын
ስልክ ቁጥራችሁ አስቀምጡልን እንሻ አላህ እንሞክራለን
@hayatmohamed8152
@hayatmohamed8152 3 жыл бұрын
0923276176
@በዲናችንለይእንማማር
@በዲናችንለይእንማማር 3 жыл бұрын
አለህ ይጨምሪችሁ ዉለሂ እሄማ ታሪክ ነው ።
@abdurahman312
@abdurahman312 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰለማ ወራህማቱለይ ወበራከቱሁ ኡሱተዜ
@kedirhussen
@kedirhussen 3 жыл бұрын
Jazakumu'Allah kheir! ጥሩ ስራ ነው በርቱ። Please, let's know how to register from abroad.
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ኸይር ጀኧዛቹ በዱንያ ስኬት በአኼራ ጀነት ይወፍቃቹ ኢንሻአላህ
@MsAjah-e6j
@MsAjah-e6j Жыл бұрын
አሚንለሁሉም
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 3 жыл бұрын
MashaAllah Good job Babul keyer Bertu Allah yerdachu.
@vsjsvxvhsvsux5704
@vsjsvxvhsvsux5704 3 жыл бұрын
ማሻአሏ
@rukiya6481
@rukiya6481 3 жыл бұрын
ባቡል ህይሮች አላህ ይጨምርላችሁ
@አህለምሀሰን
@አህለምሀሰን 3 жыл бұрын
ማሻለህ እሄን ምትሰሩት እክዋን አለህ ይጨምርለቹ በርቱ
@abdulkarimkml4092
@abdulkarimkml4092 3 жыл бұрын
ማአሻላህ ጥሩ ነገር ለመስራት ጥሩ ልብ ቢቻ ነው የሚያስፈልገው
@amenittube3506
@amenittube3506 3 жыл бұрын
በቅንነት ሰብሰከራይብ አድርጉኝ አድሰ ጀማሪነኝ ወዴኔም ቤት ኑ
@djhfhdyyeer1744
@djhfhdyyeer1744 Жыл бұрын
መሸአለህ በረቱ አለህ ይጭምርለቹ አለህ መደቹን ከፍርልግለቹ
@زينبمحمد-ظ1ج5ج
@زينبمحمد-ظ1ج5ج 3 жыл бұрын
ባቡል ከይር አላህ ኸይርሥራችሁን ይቀበላችሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@tsktubeswity1510
@tsktubeswity1510 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሰራችሁን አላህ ይውደድላችሁ ዱንያችሁም አኼራችሁንም አላህ ያሳምርላችሁ
@semrasamu7911
@semrasamu7911 3 жыл бұрын
ኢሻ አላህ አላህ ይጠብቅሽ አላህ ነገሽን ሁሉ ብሩህ ያድርግልሽ
@reewzazz9317
@reewzazz9317 2 жыл бұрын
መሸአለ መሸአለ
@rabiaaragawseidrabiaaragaw327
@rabiaaragawseidrabiaaragaw327 3 жыл бұрын
ማሻ አልላህ ገና ዛሬ አየሁት ግሩፕ ካላቺሁ በየወሩ የተወሰነ የምንነይትበት ወደግሩፕ አቺሁ አስገቡኝ
@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ
@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ 3 жыл бұрын
ቁጥሯን ይዘይሽ እናግሪያት
@zhairahbntibrahim940
@zhairahbntibrahim940 3 жыл бұрын
maasha,allah
@የአላህመጨረሻዬንአሳምርል
@የአላህመጨረሻዬንአሳምርል Жыл бұрын
መአሻ አላህ አላህ ይጨምርላት ኡስታዛችን እዲሜና ጤና ይስጥልን
@ሞጣመቸምየማረሳሽየልቤስብ
@ሞጣመቸምየማረሳሽየልቤስብ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ኸይር ስራችሁን ያብዛላችሁ
@kokobekokobe3267
@kokobekokobe3267 3 жыл бұрын
Rayya Abbaa maccaa
@rahema8462
@rahema8462 3 жыл бұрын
ለባቡል ህይር ልብስ መላክ እፈልጋለሁ እንዴት መላክ እችላለሁ በአላህ ስም ንገሩኝ
@mamtube8000
@mamtube8000 3 жыл бұрын
መሽአላሕ ተባረከላሕ አላሕ ይቀበላችሑ:ደግሞ እራሡን ችሉ የሚቆም ያድርገው:
@alishuis3919
@alishuis3919 3 жыл бұрын
جزاكم الله خير
@ltsmydam7222
@ltsmydam7222 3 жыл бұрын
ኢሻአላህ በርቱ አላህይርዳቺሁ አብሺር
@zuzulove4012
@zuzulove4012 3 жыл бұрын
سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد
@ኡምፋጡማ
@ኡምፋጡማ 3 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته مشاءالله تبارك الله
@ancharotube7658
@ancharotube7658 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያግዛችሁ ግን ምነው የመንግሥት ሚዲያዎች የሉም? ከዚህ የበለጠ ለአገር የሚጠቀም በጎ ነገር ምን ይገኛል?
@amenittube3506
@amenittube3506 3 жыл бұрын
እህት በቅንነት ወዴኔም ቤትነይ ዴምሪኝ አድሰ ጀማሪነኝ
@ደረሳዉሠይድ
@ደረሳዉሠይድ 3 жыл бұрын
አላህ ኸይር ስራችሁ ያብዛላቹሁ
@omaradnan9845
@omaradnan9845 3 жыл бұрын
ماشاء الله تبرك الله اللهم احفظ مسليمن كول مكن يارب
@semeraali2142
@semeraali2142 3 жыл бұрын
አህለቢክ ያጀማአ
@zahrashamil9889
@zahrashamil9889 Жыл бұрын
Mashallah
@fatemaberhefatemaberhe927
@fatemaberhefatemaberhe927 3 жыл бұрын
ማሺኣላህ ተበረከላህ አላህ ያግዛቸው ወዴ
@نورهمحمد-ه9ل
@نورهمحمد-ه9ل 3 жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወረህመቱላሂወበረካቱ መሸአላ መሸአላ መሸአላ አላህ ይጨምርእላችሁ
@zahrazahraaa2692
@zahrazahraaa2692 3 жыл бұрын
Mashallah jegna Allah yitbkachuh Yarbiyy
@susususu586
@susususu586 3 жыл бұрын
Mashallah allah yichmrllachuh inam silqchuh askmtulin
@lailam4376
@lailam4376 2 жыл бұрын
ማሻአለህ
@bhbahabdulah5160
@bhbahabdulah5160 3 жыл бұрын
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته አሏህ ያግዛቹ በርቱልን
@reemmahmoud5737
@reemmahmoud5737 3 жыл бұрын
Masha Allah ❤❤❤👍👍👍
@ellagalentin1343
@ellagalentin1343 3 жыл бұрын
ሰውን እንደመርዳት ምን የሚያስደስት ነገር የለም አላህ ይቸምርላችሁ እኔም አስባለሁ አላህ ይሙላልሽ በሉኘ ጥሩ ስራቺሁን አላህ ይክፈላችሁ
@biologyh2613
@biologyh2613 3 жыл бұрын
ማሻአላህአላህይጨምርላቹ፣አብሽሩከጎናቹነን
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ እርጅም እድሜ ይስጣችሁ
@hayatmohammed7913
@hayatmohammed7913 Жыл бұрын
በርቱ
@ነጃትነኚሰለምቴዋ
@ነጃትነኚሰለምቴዋ 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባርክ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ
@tibebuamyoutube9971
@tibebuamyoutube9971 3 жыл бұрын
አባል መሆን እፈልጋለሁ አላህ ያግዘን
@صوفيهسعيد-ش1س
@صوفيهسعيد-ش1س 3 жыл бұрын
Mshallhe tabarekallhe bateme dasse yelale allhe ycamerelacewoe
@hadhaahangatu9224
@hadhaahangatu9224 2 жыл бұрын
Mashaa alha tabarakala rabin isini ha kenu
@amaamm3798
@amaamm3798 3 жыл бұрын
አሰላሙ፣አለይኩም፣ጀዛኪ፣እስቲ፣ቁጥርሽን፣ላኪልኝ፣
@hayatmohamed8152
@hayatmohamed8152 3 жыл бұрын
0923276176
@አሚናትሞላው
@አሚናትሞላው 3 жыл бұрын
Marsha Allah. Allah. Mlikam serachihun. Yikebelachihu
@najatalsaqaff8854
@najatalsaqaff8854 3 жыл бұрын
Mashallah Allah yiridachiw Betam des yemill new allah lekeyir sira yiridan
@እሙራሽድዩቱብ
@እሙራሽድዩቱብ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህይጨምርላችሁ
@seadatube42
@seadatube42 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ባብሩ ከዩሩ ጥሩው ስራነው እየሰራችሁው ያለው አላህ ዩጨምሩላችሁው
@ekruweloyewaallahisenoughf8605
@ekruweloyewaallahisenoughf8605 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በዘህ ያልተቀና በምንም አይቀና ያሰላምምምም
@semeraali2142
@semeraali2142 3 жыл бұрын
እናተን። እዳቅሜ። መርዳት። እፈልጋለሁ። ግን። የድረጅቱን። አካውት። አላቀውም።
@kazinataju6152
@kazinataju6152 3 жыл бұрын
Maashallah maashallah Tabarakallah 😭
@hidaytube6139
@hidaytube6139 3 жыл бұрын
masha allha
@dubaidxb6135
@dubaidxb6135 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@hadhaahangatu9224
@hadhaahangatu9224 2 жыл бұрын
Diriqama qabina gargarisa kana kesaa harka qabachu qabina anis yatimumaa kesaa gudadhe alilii keyir na gudise jirenyaa san yadadhe baye galatomaa garu akam isini ariganaa
@munanasir3493
@munanasir3493 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ሁላችንም ከችግር ያርቀን ያረብ
@merdeyamohamad2210
@merdeyamohamad2210 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@muhamamadawol4310
@muhamamadawol4310 3 жыл бұрын
ማሻኣላህተባረካላህ በጣምጀግናናችሁ እንሸኣላህ ባለንአቅም እንረዳችኀለንን
@trusttubepeace6684
@trusttubepeace6684 Жыл бұрын
አላህ ኸይር ከሚሰሩት አድርገን አሜን
@aminatabemrefae9639
@aminatabemrefae9639 3 жыл бұрын
ማሻ አላ አላህ ከይርጃኩን
@ሀዩነኝየአብነቷ
@ሀዩነኝየአብነቷ 3 жыл бұрын
በረካሁኑ ማሻአላህ እወዳችዋለው
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 264 МЛН
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
አስደናቂ ሴት ናት! || መልካም በዓል
57:49
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 243 М.
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 264 МЛН