ሲጠይቀኝ ነው እሺ ያልኩት የጓደኛዋን ፍቅረኛ በድብቅ... ድንገት ከፍቅር ወደ ድብድብ የተለወጠው የጓደኛሞቹ ሁኔታ

  Рет қаралды 201,412

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

Жыл бұрын

ሲጠይቀኝ ነው እሺ ያልኩት የጓደኛዋን ፍቅረኛ በድብቅ... ድንገት ከፍቅር ወደ ድብድብ የተለወጠው የጓደኛሞቹ ሁኔታ

Пікірлер: 1 000
@ethiomeznagna12
@ethiomeznagna12 Жыл бұрын
ቻናሉን ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቆዪን ክስ ተመስርቶብን እስከ መታሰር የደረስንበትን። ቪዲዬ ጉዳዩ በህግ ስለተያዘ ለጊዜው የማንለቀው ቢሆንም ቀጣይ ሳምንት ላይ ወደ እናንተ የምናደርሰው ይሆናል።
@user-or4er7kc7p
@user-or4er7kc7p Жыл бұрын
Esey enkuan btezga Ethiopia with yalachu wratatochi hulgzi yerasachu fetra yelachuhm lmsali yh program yenechochi new kenesu serkachu ll endrasachu fetra tawralachu
@user-vd6um2qq7c
@user-vd6um2qq7c Жыл бұрын
​@@user-or4er7kc7p ምነው አንተም አንዱ ነህ መሰለኝ
@zainabzainab2452
@zainabzainab2452 Жыл бұрын
🎉💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@zainabzainab2452
@zainabzainab2452 Жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😃😃😃😃😁😃😁😃😁😃😁😃😁😁😃😁😃😁😁😃😃😁😃😁😃😃😁🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💜💜💚💚💜💚💚💜💚💜💜💜💜💜💜💜💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤❤
@zainabzainab2452
@zainabzainab2452 Жыл бұрын
💙💙💙💙💙💙💙💙💜💜💜💜💜💜💜💜💚💚💚💚💚💚💚💚
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 Жыл бұрын
ክጓደኛ ምቀኛ እግዚአብሔር ይጠብቀን 😢😢😢
@NetsanetNega-di5fy
@NetsanetNega-di5fy Жыл бұрын
Amen
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
አሜን ደምሪኝ ውዴ
@bereketabtaye9835
@bereketabtaye9835 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f Жыл бұрын
የምወድሽ ደምሪኝ ❤❤
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f Жыл бұрын
​@@NetsanetNega-di5fyደምሪኝ ውደ❤
@zabebar3796
@zabebar3796 Жыл бұрын
ሲጀመር በዚህ ዘመን ጓደኛ የለም ብቸኝነትን የመሠለ ነገር የለም😢
@habibsaeed1936
@habibsaeed1936 11 ай бұрын
ሠላም
@user-wi8ih1bm7u
@user-wi8ih1bm7u 4 ай бұрын
Becheyenet betam yegodal
@danielk355
@danielk355 Жыл бұрын
ሁለቱም ልጆች ስለ ሕይወት የሚል ፕሮግራም ላይ ድራማ ሲስሩ አይተናል ይሄም ድራማ ነው የሚል ግምት አለኝ !!! ጎበዝ አርቲስቱች ናቸው !! ድራማ መሆኑ አይታወቅባቸውም !!!
@rechilove6490
@rechilove6490 Жыл бұрын
አፈ ቅቤ ልበ ጩቤ ይላል ያገሬ ሰው 😢😢
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
😂 ደምሪኝ እሪችዬ
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f Жыл бұрын
ደምሪኝ ውደዋ❤
@user-zo6ie3qj7g
@user-zo6ie3qj7g Жыл бұрын
በትክክል 😢😮😮
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f Жыл бұрын
@@user-zo6ie3qj7g ደምሪኝ ውደዋ❤️
@fenetikuse5944
@fenetikuse5944 Жыл бұрын
😢😢😢
@Tgi9479
@Tgi9479 Жыл бұрын
ምርጥ ሰራ ነዉ ቀጠሉት 👌😢
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f Жыл бұрын
ደምሪኝ ውደዋ❤❤
@user-zo6ie3qj7g
@user-zo6ie3qj7g Жыл бұрын
በትክክል 👍👍
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f Жыл бұрын
@@user-zo6ie3qj7g ደምሪኝ ውደ❤️
@RealmeCy-pn6if
@RealmeCy-pn6if Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@user-pj1ur8kb9f
@user-pj1ur8kb9f 11 ай бұрын
በጣም 😢
@aynalembratu2765
@aynalembratu2765 Жыл бұрын
ምርጥ ስራነው ቀጥሉበት
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f Жыл бұрын
ደምሪኝ ውደዋ❤
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f Жыл бұрын
​@queendaboደምሪኝ ውደዋ❤
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f Жыл бұрын
@queendabo እሽ🥰
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
ወይ የዘንድሮ ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቅ ከእንደዚህ አይነት ሰወች
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f Жыл бұрын
ደምሪኝ ውደዋ❤
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Жыл бұрын
ጉድ፣የዘንድሮ፣ጎዴኛ፣ጉዳችሁ፣በጣም
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f Жыл бұрын
@@hshs7s-nt9yh ደምሩኝ ውዶቼ❤️
@aschalewkewe2261
@aschalewkewe2261 Жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው ለተመልካች እእእእእእ ሰው ማመን ቀብሮ ነው አለች ቀበሮ ።
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f Жыл бұрын
ደምሪኝ ውደዋ❤❤
@yidagnumera6896
@yidagnumera6896 Жыл бұрын
ከእናቴ ልጆች ና ከልጆቼ ውጭ ማንንም አላምንም ጎደኛ እባብ ነው የአባት ልጅም ያው ናት
@yosefermias7841
@yosefermias7841 Жыл бұрын
እንዲያውም እውነቱን ማወቋ ጥሩ ነው!! የአንድ ሳምንት ግንኙነት ብቻ ሳይሆ በድብቅ ለብብብዙዙ ጊዜ የቆዬ ግንኙነት እንደሆነ ገና ስልኩን ሲያነሳ ወዬ የኔ ፍቅር ብሎ ነው የጀመረው!!
@user-id7yg3ix4d
@user-id7yg3ix4d Жыл бұрын
በጣም ጡሩ ሰራ ነዉ እዉነተኛ ጓደኛ የለም በአሁን ሰአት ከባድ ነዉ😭🙏🙏💞💞
@SalamSalam-rm5bw
@SalamSalam-rm5bw Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ስራ ቀጥልሉበት መጥፎ ሰዋች ይጋለጡ የምትሉ ላይክ
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Жыл бұрын
ድርሳንዬ ፈጣሪ ይወድሻል የወንድኑን የሴቷንም ማንነት አየሽበት ራስሽን ጠብቂ ለወደፊቱ ትምህርት ይሆንሻል።
@sishaia6875
@sishaia6875 Жыл бұрын
😢😢😢😢እርፍ ዘድሮ እማይሰማ ጉድ የለም እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እህልን ተካፍለህ ይበላን እጂ ወንድን ለሁለት መያዝ ጉድ መጨረሻየን አሻምርልኝ መድሐኒአለም😢😢😢
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f Жыл бұрын
ደምሪኝ ውደዋ❤
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
አቤት ቅሌት ጎደኛ አለመኖሬን ዛሬ ገና ወደድኩት ምን አይነት ህሊና ቢኖራት ነው
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
በጣም ባልጠፍ ወድ የጎደኛዋን
@fafia4447
@fafia4447 Жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው በርታ ወድም አስመሳይ ሴቶችን አውጣልን
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f Жыл бұрын
ደምሪኝ ውደዋ❤
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Жыл бұрын
ይከን ፕሮግራም ቀጥሉበት በማርያም ❤❤ምርጥ ፕሮግራም😂😂😂
@sofimenze4859
@sofimenze4859 11 ай бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው እውነትን መርምሮ ያወጣል ለእኔ ውስጤ ነው
@geni581
@geni581 Жыл бұрын
ውይ ከንደዚህ ጓደኛ ይጠብቀን ብችንነት የመሰለ የለም💔😥
@destawfikado6349
@destawfikado6349 Жыл бұрын
መጨረሻዉ መታወቅ ይኖርበታል አድራሻቸዉን ፈላልጋችሁ መልሳችሁ አቅርባችሁ ጠይቋቸዉ የሁለቱ ሴቶች ጓደኛሞች መጨረሻቸዉ ምን ላይ ደረሰ ?
@user-xi8ex3vm9j
@user-xi8ex3vm9j Жыл бұрын
እረ ጥሩ ነው ይሂ ነገር በርቱ 100 ጊዜ ላይክ ይገባሀል 😢😢😢😢
@user-io9gb1ux2n
@user-io9gb1ux2n Жыл бұрын
ተመስገን ጓደኛም ባልም የለኝ ለወደፊትም እግዚአብሔር የተሻለውን ይሰጠኛል
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Жыл бұрын
እኔም ነኝ አይዞን ብቸኝነት ጌጥ ነው ማር❤❤😊
@Elham-gw7gm
@Elham-gw7gm Жыл бұрын
እኔም 😢😢😢
@bbhhhh6456
@bbhhhh6456 11 ай бұрын
ጥሩ እያደረክ ነው ቀጥልበት ያተ ያልሆነ ወድ በገና መለያየት ነው
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 Жыл бұрын
በጣምደስየሚል መላነው የምታቀርብልንወድም. ጥሩትምርህትነው ከእደዚህ አይነትጓዴኛ አላህ ይጠብቀን ያረብ ምንጉድነው. እረአሁንስ ጓዴኛምለመያዝ የሚያስተማምንየለም አጀብ
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 Жыл бұрын
ምንም ብትወዷት የሴት ጓደኛ ከምትወዱት ሰዉ በጪራሺ አታቅረቡ ባፈቸዉ እየሰበኩ ዉሰጣቸዉ መጥፌ ነዉ
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k Жыл бұрын
በትክክል
@ekrm577
@ekrm577 Жыл бұрын
ወይኔ ፈጣሪ ከመሰሪ ጓዴኛ ይጠብቃችሁ ይጠብበን አኡዙቢላህ ወላህ እዬሳቀች ነዉ ዬጎዳቻት አስመሳይ አረ አፍር ብይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Msganawu
@Msganawu Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ቀጥሉበት ግን ከልጅቱ እናት መስተፋቅ ያረገው ልጅ መጨረሻው ምንሆነ። በጣም ነው ያሳዘነችኝ እናቷ ሁላችንም በልጅቷ ቦታ ሆነን ብናስብ በጣም ከባድ ።
@abezelove7365
@abezelove7365 Жыл бұрын
በርታ ወድሜ እደዚህ አይነት ጎደኛ ይሰወርን ፍጣሪ
@user-hl4kk9lk5w
@user-hl4kk9lk5w Жыл бұрын
በስመ ስላሴ ምን አይነት ጉድ ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ፕሮግራሙን ለምታዘጋጁት በእውነት በጣም ሀሪፍ ና የተለየ ነው በርቱልን
@zainabazainaba6717
@zainabazainaba6717 Жыл бұрын
ምን እጠላለሁ የሴት ጓደኛ እግዚአብሔር ይመስገን ጓደኞቸሁሉ ወዶች ናቸው ❤
@EtneshAlmanio-fj8xg
@EtneshAlmanio-fj8xg Жыл бұрын
አቤት ክፋት ውይ እኔም ጎደኛ ይቅርብኝ ብያለው 😢😢😢 ብቸኝነት ይሻላል
@agereaddis1762
@agereaddis1762 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ስራ ነዉ በርቱ
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f Жыл бұрын
ደምሪኝ ውደዋ❤
@user-ch2me1lw4k
@user-ch2me1lw4k Жыл бұрын
😢ቀጥልበት ደስ የሚል ነዉ
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f Жыл бұрын
ደምሪኝ ውደዋ❤
@saidasaida4620
@saidasaida4620 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነው የምር ህወቷ ሊበላሽ ነበር እኮ 😢😢😢
@Naniyeneal16
@Naniyeneal16 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ከደዚ አይነት ጓደኛ ጠብቀን 😢😢
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 Жыл бұрын
ሹፌርና አስተማሩ ዶክተር ወታደር ቅርት ይበል በእርግጥ የተወኑ ደና አሉ።
@user-zr7xf2dl2j
@user-zr7xf2dl2j Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ ግን እኔ የሤት ጓደኛ የለኝም አልሐምዱሊላህ ጓደኛዬም ሁሉ ነገሬ ባሌ ብቻ ነው ❤❤❤❤
@Nunutiii
@Nunutiii Жыл бұрын
ቀጥሉበት በርቱ ለየት ያለና ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ❤
@haymizina
@haymizina Жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነው ወሽካታ ሴትና ወንዶችን አጋልጥ
@resalasiraj9915
@resalasiraj9915 Жыл бұрын
ጎበዝ በርታ ይሄ ስረ በጣም አሪፍ ነው
@rorororo7967
@rorororo7967 Жыл бұрын
ጸጉረ ረጅሟ ነቀዝ ነች አቤት ውረደት እንኳን በዚህን ዘመን አልተወለድኩ።
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu Жыл бұрын
የኛ የድሮ ሰዉ ምን ይሸልሽ 😅😅😅
@asdpeh3842
@asdpeh3842 Жыл бұрын
የተወለድሺው ድሮ ነው ያደግሺው ግን በዚ ዘመን ነው 😃😃ወዴትም ማምለጥ የለም
@rabiaseid6695
@rabiaseid6695 Жыл бұрын
😂
@rorororo7967
@rorororo7967 Жыл бұрын
@@sadaMustefa-ij8fu 😂😂😂
@sarasa6443
@sarasa6443 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኅደኛ የለኝም❤
@user-qn8dm3rq8l
@user-qn8dm3rq8l Жыл бұрын
ስለዚህ በሌላ ግዜ ሁለቱን አቅርበህ ለየብቻ ጠይቃቸዉና እዉነታዉን አሳዉቀን : መጨረሻዉ የት ደረሰ የሁለቱ ሁኔታ ምን ላይ ደረሰ
@haytomer9818
@haytomer9818 Жыл бұрын
ከየት ያገኛቸዋል ከመንገድ እኮ ነዉ የገኛቸዉ
@user-qj7jv8iv3w
@user-qj7jv8iv3w Жыл бұрын
ጋደኛ የለኝም ከአሁንም በኃላ አይኖረኝም 😢😢አጂብ ነው
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
#የሴት_ጏደኛ የተውኩት የአሁኑ ባሌ የድሮው ፍቅረኛዬን የተዋወቅኩት ሰሞን ነው ይኸው 20 አመታችን በትዳር አለን..ሴቶች ራሳችሁን ጠብቁ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Жыл бұрын
ደውይለት ስትባል ፊቷ ኮሶ መሰለ 😂😂😂😂😂😂😂😂ጎራዳ ምን ትመስላለች ከምቀኛ ጓደኛ ጠብቀን😂😂
@LuLu-ii2ih
@LuLu-ii2ih Жыл бұрын
ጎራዳ ብኮንም ታምራለይ ቀይ ለባሿመም ግባቷአታምርም
@user-bu7kb5pb8b
@user-bu7kb5pb8b Жыл бұрын
ሁለቱም ልጆች ሰለ ሕይወት የሚል ኘሮግራም ድራማ ይሰራሉ ይሄም ድራማ ነው
@ramakonjooooo
@ramakonjooooo 10 ай бұрын
የሚገርመው እኮ እንደ ጥሩ ጋደኛ አብራ መሆና ነው የበለጠ የሚጎዳው አስመሳይ እህቶች ከአስመሳይ ጋደኛ አላህ ይጠብቀን
@user-xf6ur9oz4v
@user-xf6ur9oz4v Жыл бұрын
ፈጣሪ ክደዚህ አይነት ጓደኛ ይጠብቀን 😢
@asterbekele9478
@asterbekele9478 10 ай бұрын
አርቲስቶች ናቸውውውውው
@user-rb8ep3ti5r
@user-rb8ep3ti5r Жыл бұрын
በስማም ዎልድ😢😢😢የእውነት ለቤ ይሰብራል😢😢😢
@user-is7ql4hg5t
@user-is7ql4hg5t Жыл бұрын
ይሄ ነገር ግን ድራማ ነዉ ተመካክ የሚያደርገዉ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@WosiGonderewa-xx2fy
@WosiGonderewa-xx2fy Жыл бұрын
የእዉነት ጥሩ ሥራ ነዉ በርቱ
@mahigushish3862
@mahigushish3862 Жыл бұрын
ወይ ከውጭ መኮረጅ በቃ ስራች ሆነ አ 😊በራሳችን ብንቀሳቀስ ጥሩ ነበር ግን ይሳካላቹ 😊ቀጥሉበት 🥰
@sarasaralema6453
@sarasaralema6453 Жыл бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት🎉🎉🎉
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ደምሪኝ ሳርዬ❤😍
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Жыл бұрын
እኔም በጉጉት ነው የምጠብቀው❤😂😂
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f Жыл бұрын
የምወድሽ ደምሪኝ❤❤
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f Жыл бұрын
​@@user-cr3yq9kr1oደምሪኝ ውደ❤
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z Жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ስራ ነው የብዙወቻችንን ህይወት ታተርፉልናላችሁ ቀጥሉበት እኔኮ የሴት ጓደኛ አይመቸኚም ደገነቱ የለኚም እድኖረኚም አልፈልግም የሥቱ ህይወት ነው በአሥመሳዮች የተበተነው
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p Жыл бұрын
ቀጥሉበት. አሪፍነው
@hermelawolde1950
@hermelawolde1950 Жыл бұрын
አቤት ዘመን ፈጣሪዬ ከንደዚ አይነቱ ጉድ ጠብቀን ሰውረን ሚሰቀጥጥ ዘመን ሰው ከፋ
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f Жыл бұрын
ደምሪኝ ውደዋ❤❤
@yemisrachtaddese5717
@yemisrachtaddese5717 Жыл бұрын
ሁለቱን ስለ ሂወት ላይ ድራማ ሲሰሩ አይተናቸዋል አሁንም ደሞ እዚ ላይ ድራማ ሲሰሩ አየናቸው
@TgBerh
@TgBerh Жыл бұрын
እነዚህ ልጆቺ ስለሂወት ፕሮግራም ላይ አይቻቸዋለሁ ጥሩ ድራማ ነው
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 Жыл бұрын
በጥቆማ መሆን አለበት እንጅ ሁሉም አንዳይነት ሊሆን አይችልም
@MimiMimi-bc4hg
@MimiMimi-bc4hg Жыл бұрын
ይሄ ነገር እውነት ከሆነ መበረታታት አለባቹ ቀጥሉበት ማነው ግን የሚታመነው 🥺🥺
@baatirishefara6280
@baatirishefara6280 Жыл бұрын
ማንም 😏😏 አብሶ የሴት ጓደኛ❌
@abezelove7365
@abezelove7365 Жыл бұрын
ፍጣሪ ሆይ ከደዚህ አይነት ጎደኛ ፍጣሪይጠብቅህ
@elsahagose2201
@elsahagose2201 Жыл бұрын
አሜን
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f Жыл бұрын
ደምሩኝ የምወዳቹ❤
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f Жыл бұрын
​@@elsahagose2201ደምሪኝ ማር❤
@SefaKedir-wt8tx
@SefaKedir-wt8tx Жыл бұрын
አዬ ጉድ እንዲህ አይነት ቅንብር ደስ ይላል ለማን ብትሉ ድራማ ለሚሰሩ መንገድ ላይ አቁሞ የህይወት ታሪክ መዘክዘክ ለማንኛውም ይመቻችሁ ህዝባችንን በደንብ ሸውዱት
@kingdomofaxum6891
@kingdomofaxum6891 Жыл бұрын
አይ.... ጓደኝነት የድሮ ሰው በጣም ያስደንቃል በዚህ ዘመን ግን ያስፈራል ትዳርም ክህደት ጓደኝነትም ክህደት ወረ ወዴት እንሂድ ወዴት😢
@Elshu254
@Elshu254 Жыл бұрын
Betamm
@user-cv5pq7ro1p
@user-cv5pq7ro1p Жыл бұрын
ብቸኝነቴን. እወደዋለሁ😢😢😢😢
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t Жыл бұрын
ጉደንኛ እያላችሁ አትጃጃሉ በዚህ ዘመን ጓደንኛ የለም 😢😢
@user-ro1fg9qk5b
@user-ro1fg9qk5b Жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ነዉ ግግም ያለ
@user-be7pz3tr9u
@user-be7pz3tr9u Жыл бұрын
አይሰማም አላለምምም😂😂😂😂😂
@fantizeleke9899
@fantizeleke9899 Жыл бұрын
የእኔም እንደዚህ አፈቅቤ የሆነች ጓደኛ ነበረችኝ ግን ውድቀቴን ከሁሉም በላይ የምትፈልግ አይገርምም
@azmeratenange8534
@azmeratenange8534 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስንግል ጓደኛ የለኝም ሁሉም ባለትዳር ናቸዉ መንፈሳዊይም ናቸዉ🙏
@laaalolap8547
@laaalolap8547 Жыл бұрын
እኔም ደርሶብኛል የኔማ የባሰነው ሳይሳካላቸው ቀር
@asaaislam2152
@asaaislam2152 Жыл бұрын
በርታ ወንድማችን ጥሩ ስራ ነው. እኔስ ወላሂ የሴት ኃደኛ የለኝም ከእህቴውጭ
@Hayat-wz1bd
@Hayat-wz1bd Жыл бұрын
እህት ሥላለሽ እደለኛነሽ❤
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
ወላሂ እኔም
@asaaislam2152
@asaaislam2152 Жыл бұрын
@@Hayat-wz1bd በጣም ማሬ
@agereaddis1762
@agereaddis1762 Жыл бұрын
እህቴ እህትም አይታመንም የኔ ታናሽ እህቴ ከፍቅረኛየ አጣልታኛለች
@bertukanyoutube4773
@bertukanyoutube4773 Жыл бұрын
አይ ሰው ሞት ያንሳል ለሰው የእውነት ያሳዝናል በጣም 😮😮😮😮
@samiiraaxmad1451
@samiiraaxmad1451 Жыл бұрын
ወይዜድሮ አለ ኤፍ ከይር ነገር የምሰማበት ነገር ናፈቀን
@user-pu5wq9ez9s
@user-pu5wq9ez9s 9 ай бұрын
ማርያምን እኔ የሴትም የወንድም ጎደኛ የለኚም ተመሰገን በነፃ መኖርን የሚህል ነገር የለም ።
@fekerlove6881
@fekerlove6881 Жыл бұрын
አምላክ ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን ❤❤❤
@dasuyelove
@dasuyelove Жыл бұрын
ከክፉ ጓደኛ ፈጠራ ይጠብቃቸው 😢😢😢😢😢😢
@AlsiaAlsia
@AlsiaAlsia Жыл бұрын
አሜንንን😢
@mekdes9790
@mekdes9790 Жыл бұрын
አሜን
@fantafanta3408
@fantafanta3408 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አብሮ የሚበላ እጂ የልቤን የማወራዉ ጓደኛ የለኝም እኔም ሰዉ አላምን እኳን ስለፍቅሬ ስለችግሬም የማዋየዉ የለኝ ከናቴ ልጂ ብቻ
@user-yo4wz5qz8b
@user-yo4wz5qz8b Жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ስራነዉ ቀጥልበት
@hbebahb9603
@hbebahb9603 Жыл бұрын
አራ ትክክልኛ ጓደኛ ካጠፋ ቆየእኮ ሴቶችዬ ለሴት ጓደኛቹ ፍቅረኛቹን አተስተወውቁ እደ ሴት ምቀኛ ዬላም 😢ወድሜ በርቷ ቀጥልባት የውሸት ህወት የምኖሩ ሰዎች ህወተቸው እድየስተካክሉ
@diribachalaworkdena4381
@diribachalaworkdena4381 Жыл бұрын
ወይጉድ በርቱ በናታችሁ ቀጥሉበት እውነትም አይኔ ስር አለች ኡፍፍፍ😢😢😢😢💔💔💔💔
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 11 ай бұрын
😢እውነተኛ ታሪክ ከሆነ ያስጠላል ጓደኛ ማለት እንደዚህ ከሆነ ምን ይስራልኛል የቅርብ ጠላት ሁሉን እያጣራችን እስር እስርዋ እያለች ደግሞ ጠየቀኝ ትላለች እንደዬ ሆሆ ለነገሩ ሰውን ማመን ቀብሮ ነው ጥሩም መጥፎ ይኖራል
@salamselamsetotaw-zi8ou
@salamselamsetotaw-zi8ou 11 ай бұрын
ስንት ጉድ አለ በርታ የእውነት ትልቅ ስራ ነው
@berran1347
@berran1347 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ከደዚ አይነት ጓደኛ ይጠብን😥😥😥😥😥😥
@rukiyarukiya3873
@rukiyarukiya3873 Жыл бұрын
ጓደኛየ ምስጥሬ የኔዉድእህትብቻ አላህይጠብቅልኝ በደህና ያገናኘንእንጅ እማኮ የኔዋድንቡሽቡሽ እህት ናፍቃኛለች
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr 11 ай бұрын
ጓደኝነት ኦ ኦኦኦኦኦኦ ሁሉም ጓደኛ አንድ አደሉም የኔ ጓደኛ የጓደኛ ጥግ ናት የኔ ልዩ ጓደኛዬ ሰሊና ❤❤❤
@user-hl7vo2lt9mBement
@user-hl7vo2lt9mBement Жыл бұрын
እንዚህ ልጅች ስለሂወት ላይ ስተዉኖ አይሁቸዉ ድራማ ነዉ ማለትነዉ እዉነት መስሎኝ ነበር ጉድ
@ghstorchghstorch5706
@ghstorchghstorch5706 Жыл бұрын
ይሄ ምኑ ይገርማል እኔም ስደት ከመጀመሬ በፊት ጓደኛዬ ከፍቅረኛዬ ጋር ባልጋ ተጣላን እኚክ😂😂😂😂😂
@quite701
@quite701 11 ай бұрын
አሁን ላይ እህት እራሱ አይታምንም
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 Жыл бұрын
ጥሩ ስራ ነው በርታልኝኝኝኝ አይ ሴቶች ጎደኛ አያሰፈልግም 😢😢😢
@user-bw1yc7bb6d
@user-bw1yc7bb6d Жыл бұрын
ብቸኝነት ለዘላለም ይኑር
@lidiyayrgalm8495
@lidiyayrgalm8495 Жыл бұрын
ያማል ለዚ ነው ጓደኛ የሚባል ነገር የማልፈልገው አረ ብቸኝነት በስንት ጣዕሙ
@hautiyoutube4860
@hautiyoutube4860 Жыл бұрын
ጓደኛ ጉደኛ አላህ ይጠብን መከዳት ያለ ነው ግን ጓደኛ ሚሰጥር ተካፋይ መሰሎ ቀርቦ መከዳት ኤጅጉን ያማል💔💔💔💔
@hiowtagegnehu4945
@hiowtagegnehu4945 Жыл бұрын
በርቱልን ጥሩ ሀሰብ ነው ለኛ መልካም ትምህርት ነው
@fozi4569
@fozi4569 Жыл бұрын
ወይ የዘድሮ ጓደኛ ከአስመሳይ ጓደኛ ይጠብቀን😢😢😢
@MimiMimi-bf5gg
@MimiMimi-bf5gg Жыл бұрын
እኔ ባል ማግባቴንም እንጃ በቃ ሰው አላምንም ጌታ ሆይ ምን ይሻለኛል ከባድ ነው እውነት
@jinatjinat8340
@jinatjinat8340 Жыл бұрын
ይከብዳልውደ እኔምደርሶብናል
@jinatjinat8340
@jinatjinat8340 Жыл бұрын
ማግባቱንአግቢ ግን ሰውንእዳታምኝ ልብሽይሠበራል
@almaze214
@almaze214 Жыл бұрын
እንኳንም ጓአደኛ አልኖረኝ ብቸኝነቴን ወደድኩት😢
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 Жыл бұрын
እግዚኦ ምን የሚሉት ጭካኔ ነው በማርያም ከአስመሳይ ጓደኝነት ይጠብቀን።ብትችሉ ስልካቸው ተቀብለህ ሁለተኛ ክፍል ብታመጣልን መልካም ነው
@user-nd9xz5te3l
@user-nd9xz5te3l Жыл бұрын
ቀጥልበት በርታ እኛም ለማየት
@jamilaabdalrahman7474
@jamilaabdalrahman7474 Жыл бұрын
ሲጀመር ሆም ብላችሁ ሁላችሁም የተቀጣጠራችሁ ነዉ ሚመሥለዉ ከመኪና ወረደዉ ወዶንተ መጡ
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 38 МЛН
2ይ ክፋል ምድላዋት ምእታው ቢንያም ግርማይ ናብ ኣስመራ- Part2  hom coming Bini
1:06:03
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН