በድንገት ስራ ፈጣሪ የሆነውና አለም አቀፍ ዕውቅና ያለው ኔትወርክ ኢንጂነር! ባዶዬን ነው የመጣሁት ባዶዬን እሄዳለሁ! መርዕድ በቀለ!

  Рет қаралды 168,615

Maraki Weg

Maraki Weg

Күн бұрын

Ethiooian network engineer Meried Bekele founder of I E network solutions lifestyle on marakiweg with journalist Gizachew Ashagrie

Пікірлер: 314
@Lily-yg4dl
@Lily-yg4dl Ай бұрын
So proud of both the interviewer and the guest. 🎉🎉
@newjourney5096
@newjourney5096 10 күн бұрын
@maraki Best questions and thanks for listening quietly most interviewers don’t listen .Thanks
@yehiwotm3991
@yehiwotm3991 Ай бұрын
ወይኔ መርዕድን ግቢ ቅዱስ ገብረኤል ሰንበት ትምህርት ቤት አቀዋለሁ በጣም ጎበዝ ተማሪ ነበር እንዲሁም ሌሎች የ ሰንበት ተማሪዎችን ሰብስቦ አለማዊ ትምህርት ያስተምር ይደግፍ ነበር እኔም ተምሬአለሁ እሱ ይሄን ረስቶት ይሆናል በጣም በጣም ጥሩ ስብእና ያለው ጨዋ ነው መላአኩ ቅዱስ ገብርኤል ይሄው እዚህ አደረሰው :: እኔም ሃብታም ባሎንም ቅዱስ ገብርኤል ረድቶኝ በሕግ ተመርቄአለሁ ጥሩ ስራ መስራት ችያለሁ ማስተርስ ሰርቻለሁ ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት የተማረውን አይጥልም ይደግፋል ያነሳል ያከብራል
@Enat-o1z
@Enat-o1z Ай бұрын
Selam genbi ehte❤❤
@ethiopia7825
@ethiopia7825 29 күн бұрын
Where r u now?
@abebechzeleke4568
@abebechzeleke4568 Ай бұрын
መርእድ በቀለ መቀሌ ዩኒቨርሲቲ እያለን አውቀዋለሁ በጣም ጎበዝ የግቢ ጉባኤ አስተማሪ እና በአካዳሚክም ሰቃይ በመንፈሳዊ ህይወቱም ምስጉን እና ሁሉም እንደሱ ለመሆን የሚፈልገው አይነት ልጅ ነበር
@kidusgirma7909
@kidusgirma7909 Ай бұрын
መርእድ ከመቐለ university በከፍተኛ ማእረግ የተመረቀ ጀግና በዛ ላይ ዲያቆን 👏🏽👏🏽👏🏽 እንዳየሱስ ቤተ-ክርስትያን ስታገለግል አቀሀሎሁ ሓወይ May God bless you Abundantly with his Love and Grace Amen🙏🏻
@birukasressie4312
@birukasressie4312 Ай бұрын
አሁን ገና ሀገር ወዳድ የተማረ እግዚአብሔር ሞገስና ፀጋ የሰጠው ሰው አቀረብክልን 🙏🙏🙏🙏🙏 ዲያቆን መርድ ✌️✌️✌️
@lullitwoube8869
@lullitwoube8869 Ай бұрын
እውነትም ያብኩትን ነው የተባለልኘ
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku Ай бұрын
​@ሠላማዊት_ኩኪስeshi ayezosh ❤🎉
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r Ай бұрын
ወንድማችን መርዕድ አንተ አስገራሚ ሰው ነህ ስነምግብራህ በተለይ ልጆችህን እየቀረፅክበት ያለው መንገድ እጅግ ያስደንቃል እያደረክ ያለው ሀገርንም የሚጠቅም ግንባታ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ኢትዮጵያ ውስጥ እንድህ አይነት ትጉህና የበቁ ሰዎች መብዛት አለባቸው ስለዚህ አንተ የአገር ኩራትም ነህ በርታ እናመሰግናለን ማራኪ ወግ ድንቅ ነው እናመሰግናለን
@Selameta912
@Selameta912 Ай бұрын
ግሩም ውይይት ነበር እናመሰግናለን ግዜ ድያቆን መርዕድም የዘመኔ ጀግና ነህ ትልቅ ክብር ይገባኻል እድሜ ጤና ይስጥህ እናመሰግናለን
@Danielasham
@Danielasham Ай бұрын
መርእድ በቀለ ከልቡ የቃሉ ሰው ። ትሁት አድማጭ ሰው አክባሪ ፕሮጀክቶችን በድንቅ ብቃት የሚያጠናቅቅ ካምፓኒ ባለቤት ነው። አርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ድንቅ ዳታሴንተር አምና ሰርቶ አጠናቆ አስረክቦልኛል❤❤❤
@merydan
@merydan Ай бұрын
ጽድት ያለ ፕሮግራም በእውነት በጣም ኮርቻለሁ፡፡ ግዛቸው ጎበዝ ጋዜጠኛ መሆንህ የታየበት ቃለመጠይቅ ነው፡፡ ብዙ ተምሬበታለሁ ተባረኩ፡፡
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq Ай бұрын
እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ። ስራህን ሁሉ ይባርክልህ። አገሩን እና ኃይማኖቱን የሚያከብርን እግዚአብሔር ይረዳዋል
@dr.kassahungashu
@dr.kassahungashu Ай бұрын
መርድን መቀሌ ዩኒቨርስቲ እያለው በቅርበት አውቀዋለው እጅግ በጣም ቅን ሠው ነው በተለይ እንደ ብርቅ ነበር የምናየው ጎበዝ ነው ። በተለይ እንዳየሱስ ቤ/ክርስቶስ ያገለግል ነበር። እግዚአብሔር ለታላቅ ክብር ያብቃህ ኮራውብህ
@YoditNigatu
@YoditNigatu Ай бұрын
በጣም መግለፅ ከምችለው በላይ ብዙ መልካም ነገር ጀግና ባህሪው ዲሲኘሊን ያለህ ሰው እድሜ ጤና ይስጥህ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ
@ethiopiaagere6761
@ethiopiaagere6761 Ай бұрын
እድለኛ ነን ❤እናንተን የመሰሉ ሰዎች ባሉባት ሀገር ስንቱን አየን ስንቱን ሰማን 🤔እንደ ሀገር ኮርቻለሁ ❤እድሜ ከጤና ይስጥህ ወንድማችን✌️
@danielabel6643
@danielabel6643 Ай бұрын
እናመሰግናለን በእውነት ደስ ይላል በእውቀት ላይ የተመሰረተ አገላለጽ ! ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቃችሁ አሜን
@TESFAYETADDSE
@TESFAYETADDSE Ай бұрын
ከአንድ ዜጋ የሚጠበቀው ይህንን የመሰለ በጥረት የተገኘ ተግባር የተሳካለት ሰው ለማህበረሰቡ አስተማሪ በተለይ ለወጣቱ አርያ ስለሆንክ ደስ ይላል እግዚአብሄር ይባርክህ!!
@BetelhemSitotaw
@BetelhemSitotaw Ай бұрын
ዲያቆን መርዕድ በቀለ የመቀሌ ዩንቨርሲቲ የግቢው ኔትወርክ አስተባባሪ፣የግቢ ጉባኤ መምህር ፣የተማሪዎች አርአያ እናመሰግናለን
@ninigetaneh2634
@ninigetaneh2634 Ай бұрын
ምርጥና አስተማሪ ጨዋታ ነበር። አቶ መርድ “እድልን” የተረጎምክበት መንገድ በጣም ማርኮኛል። ከዚህ በፊትም ባደረከዉ ቃለመጠይቅ እዉቀትህን ለማካፈል የምታሳየዉ ቅንነት፣ የስራ ዲሲፕሊንህ….እንዳከብርህ አድርጎኛል። ለብዙወች ምሳሌ እየሆንክ ነዉና በርታ! I can’t wait to read your book. I can’t wait to buy stock and join your company.
@mulualemmhretu
@mulualemmhretu Ай бұрын
Mr Merd your story is so inspirational. thank you for sharing with us.
@አንዲትኢትዮጵያ
@አንዲትኢትዮጵያ Ай бұрын
እጅግ ትልቅ ሰው አቀረብክ!! ዲ/ን መርእድ አንድ አመት ሲኒየሬ ነበር። እናም በቤተክርስቲያን እውቀት እና በአለማዊ ትምህርት እጅግ ጎበዝ ነበር። ፍሬሽ ተማሪዎችን በሁለቱም መስኮች ያስተምር ነበር። የምክር አገልግሎትም ይሰጥ ነበር። እጅግ ይገባዋል.....እረጅም እድሜ ይስጥልን
@weldekirosaregawi6969
@weldekirosaregawi6969 Ай бұрын
Thank you Marki Weg for bringing Mr. Merid. Merid, I truly appreciate your leadership style. I love that you focus on discipline and great work ethic. I hope this work ethic and discipline spills over to other companies including government offices in Ethiopia.
@Springspring2020
@Springspring2020 Ай бұрын
ጌታ እግዚአብሔር አሁንም ይጠብቅህ ይባርክህ ለብዙዎች አርአያ የምትሆን ነህ ❤❤❤
@ሳያቹሳያቹተሾመ
@ሳያቹሳያቹተሾመ 8 күн бұрын
በጣም ጎብዝ ሰው ነው ትልቅ የህይወት ስኬት ላይ ደርሶዋል የትልቅ ድርጅት ባለቤት ነው ከልጅነቱ ጀምሮ የቴክኖሎጂ ሰው መሆኑ ጠቅሞታል ማንም አላወላከፈውም ጥሩ መጠበቅ ነው የተጠበቀው ለሀገርም ሚጠቅም ሙያ ነው የያዘው እግዚአብሄር ክዚ በላይም ይጨምርለት ደስ የሚል የህይወት እና ለሙያ በተለይ ለዝንባሌ የተከፈለ መስዋእትነት በጣም አስደሳች እና አስተማሪ ነው በተለይ ለልጆች ፡፡
@TGEnglishlesson
@TGEnglishlesson 29 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ይህንን ፕሮግራም ለሁሉም ታዳጊና ወጣቶች ማየት አለባቸው ። ራሱ በየትምህርት ቤቶች እንደትምህርት የሚነቃቂያ ኮርስ ተደርጎ ቢሰጥ ትዕቅ ግንዛቤ ይሰጣል ። ወጪ መውጣት ብቻ የማደግ መፍትሄ ነው ብሎ ለሚየሰብ ትውልድ አስፈላጊ ነው። ልጆቹም በሀገራቸው እንዲህ ውጤት ማምጣት እንደሚችሉ ብዙ ብዙ ያስተምራል ወይ አገሬ ኢትዮጵያ ለካ ዛሬም የሚናከብርሽ የሚሰራልሽ ዜጋ አለሽ ነው ያልኩት አቶ መርድ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ። ማራኪ ወግም ተባረክ :. ባጠቃላይ ከአይምሮ በላይ ነው ። ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Ай бұрын
በጣም የምታኮራ ኢትዮጵያዊ ነህ። እምብርት ማርያም የተባረኩ ሴት ልጆች ትስጥህ።
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 Ай бұрын
anchi ye tenquai lij ahunim weyane tiyalesh weyane eko yelem lezelalem kanchi tenquai lij gar lalemenor wesno yelem oromo gash gar ezaw tgafechi eshi ye tenquai lij denkoro 😊😊
@melkamwubie2930
@melkamwubie2930 Ай бұрын
Humble መርድ as always. He should be a role model for many.
@ZeynuMohammed-gs7yy
@ZeynuMohammed-gs7yy Ай бұрын
ግዛቸው እሚገርም ሰው ትህትናው የጥያቄ ችሎታው ያስገርመኛል programu des yilal 🎉🎉🎉
@fasilabebe7457
@fasilabebe7457 Ай бұрын
መልካም ቃለመጠየቅ መርዕድ የሚናገረውን የሚኖር ምርጥ ሰው። እግዚአብሔር ሁሌ ይጠብቅህ በቤቱ ያኑርህ
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 Ай бұрын
I am glad he decided to stay in Ethiopia and help his nation. He should be admired for that alone.
@tenaadam1896
@tenaadam1896 24 күн бұрын
`💯
@hamelmalworku5575
@hamelmalworku5575 Ай бұрын
እግዚአብሔር በሚያውቀው በጣም ኮራሁ አገሬ ለካ ልጆች አሏት በርቱልን በጣም ትሁት ሰው ነህ የአንተን አይተው ብዙ ወጣቶች ይማሩበታል ለአገር አኩሪ ነገር ስለአበረከትክ በጣም አመሰግናለሁ ከቶሮንቶ ካናዳ ሐሚ ነኝ እመቤቴ ማርያም ከነቤተሰቦችህ ትጠብቃችሁ። ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር። 🙏🙏🙏💚💛❤️
@hayutibest
@hayutibest Ай бұрын
ማሻአላህ ደስየሚል የተረጋጋ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ነዉ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ❤❤❤
@fikerteseyoum9944
@fikerteseyoum9944 Ай бұрын
እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥህ! በጣም የምንሳሳልህ ውድ የሀገራችን ልጅ ነህ መርድዬ።
@yenayena8676
@yenayena8676 Ай бұрын
የትምህርት እድል አላገኘሁም እድሜዬን በግዜ አግብቼ ወልጄ ልጅ በማሳደግ አለፍኩ በባህሬን በስራ ላይ እድሜዬን ጨረስኩ የትምህርት ጥማቴን ስለማውቀው እንቅልፌን ስውቼ በፈረንጆች አዲስ አመት ዋዜማ አዳመጥኩ በእውነት ኮራሁብህ ተባረክ ለሀገርህ ለህዝብህ ለወገንህ የምትጠቅም ሁን
@tesfayeberhe3545
@tesfayeberhe3545 Ай бұрын
እውነት በእድሜዬ ያደነቅክሁት ምሁር ኢትዮጵያዊ ነህ ጋዜጠኛውም አኩርቶኛል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እኔ ኮራህ በእና ንተ ።
@habtamudemissie4630
@habtamudemissie4630 26 күн бұрын
መርዕድ አንተ አስገራሚ ሰው ነህ ስነምግብራህ , ልጆችህን እየቀረፅክበት ያለው መንገድ እጅግ ያስደንቃል እያደረክ ያለው ሀገርንም የሚጠቅም ግንባታ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ !!
@yemisrachdessalegn3053
@yemisrachdessalegn3053 Ай бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ ምን መጠየቅ እንዳለብህ የምታውቅ እድናቂህ ነኝ ተባረክ It's an inspiring interview thank you so much God bless you! በትክክል ዓላማ የለው ሰው መሆን፣ እራስን መግዛት ትኩርት ማድርግ ጠንካራ ሰራተኛ መሆን ስኬት ላይ እንደሚያደርስ ማሳያ Role model ነህ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ እንኳን ተወለድክ።
@mareshetkebede7697
@mareshetkebede7697 Ай бұрын
He is very Humble well educated and Blessed. God Bless your Life. We need to see more people like him. Very inspiring. Stay Blessed
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku Ай бұрын
ዳቆን መረድ እግዚአብሔር ይትብቅህ ላሃገራቼን ስላርጉለን እናምስገናልን 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐
@YordanosAsfaw-p7y
@YordanosAsfaw-p7y Ай бұрын
በጣም ጎበዝና ያደክበትን ማህበረሰብ መልካምነትና ኢትዮጵያዊነት ያየሁበት የተማርኩበት ድንቅ ሰው ነህ። ቤትህ ውስጥ የፀሎት ቤት ወይም ክርስቶስን የሚገልፅ ነገር አለማየቴ እና ልጆችህ በቤተክርስቲያን ትምሀርት ውስጥ አለመካተታቸው ትንሽ ቅር ብሎኛል።
@nejatali7088
@nejatali7088 Ай бұрын
Wow I'm happy for Merid. You got opportunities in your country and you build your network design. Thanks you payed by work for our country. God bless you 🙏 more ❤.
@MulugetaShibabaw-v9m
@MulugetaShibabaw-v9m Ай бұрын
ግዞ በጣም ደስ የሚል ሾው ነው። ደግሞ በሰው ደስታ የሚደሰት ሰው በጣም ደስ ይለኝን!!! በቃ አኔም ጠንክሪ ሰርቸ ትልቁ የቲቪ ቻናልህ እንደምቀርብ ተስፋ አደርጋለሁ 🎥🖥🎥⌚️
@selamawitgirma-m5z
@selamawitgirma-m5z Ай бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይጨምርልክ መርድ የሰፋሬ ልጅ ቤተሰብክን ይጠብቅልህ ዛሬ ድንቅ እንግዳ ያመጣክልን ።
@mogesb1
@mogesb1 Ай бұрын
You are one of the iconic role model for the brothers and sisters who pass through Gibi Geberal Amde haymanot Sunday School. May St. Geberal be with you in your endeavors
@rutajohn8039
@rutajohn8039 Ай бұрын
እጅግ የምትደንቅ አቶ መርህድ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክር🙏🏽 የልብህን መሻት ይፈፅምልህ🙏🏽 የሚገርም ስብእና ያለህ ነህ ክፉ አይንካህ🙏🏽 ግዞም አንተም ተባረክ እንደዚህ አይነት ሰው ስላቀረብክልን🙏🏽💝🙏🏽💝🙏🏽
@ShoeDesigner4778
@ShoeDesigner4778 29 күн бұрын
ምንድነው ይሄን ያህል የሚገርምና የሚደንቅ ፕሮግራም ለመስራት ያበቃህ ወንድሜ? በእውነት በጣም ደስ የሚል አስተማሪ አዝናኝ እና ክብሩን የጠበቀ የትልቅ ሰውነት ያለው የተከበረ ዝግጅት ነው። በጣም አመሰግናለሁ በርታ እንደዚህ አይነት ሰዎችን በማምጣት አስተምረን። የአንተም እርጋታና ለሰው ንግግር ያለህ ክብር ደስ ይላል በርታ።
@liyuworkchanelegesse7396
@liyuworkchanelegesse7396 Ай бұрын
Very inspiring! Respect to you Merid! Thank you Maraki Weg!
@ErmiasHailegiorgis-i8v
@ErmiasHailegiorgis-i8v 13 күн бұрын
wow በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ዲያቆን , በዛላይ ኢንጅነር እናመሰግናለን ኢንጅነር መርድ ስላካፈልከን የህይወት ታሪክ እነዲሁም ግዛቸው እናመሰግናለን......
@ggghhhhk5163
@ggghhhhk5163 Ай бұрын
እንደዉ እንደዚህ ሙህር ሰዉ አለ ወይ ሀገሬ ምን ብንረገም ነዉ ከዘርረኞች የወደቅሺዉ ይህ ሰዉ ታማኝ ጨዋ ግለሰብ ነዉ ያየዉ ላገሬ በዚህ ሰዉየ እጂ ብወድቅ ተመኘሁ ለአፍሪካም ጪምር የሚተርፍ እዉቀት ቤተሰብህም ስራህም አላህ ይባርክልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@YoditNigatu
@YoditNigatu Ай бұрын
አቶ መርድን ስላቀረብከው አስተማሪ ነገር ስላቀረብክልን ሁለታችሁም እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ
@solomonyosef6768
@solomonyosef6768 Ай бұрын
I am proud of you, my brother, የዓምደ ሐይማኖት የግቢ ገብርኤል ልጅ!!
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 Ай бұрын
አቶ መርድ ‼‼ አንበሳው ኢትዮጵያዊ 👏👏👏👏 እድሜ ይስጥህ ከእውቀት ጋር ብዙ ተምረናል 👏👏 አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏 ግዛቸው ምርጥ ፕሮግራም ነበር ‼‼ አመሰግናለሁ ሁሌም እከተልሀለሁ ጥሩ አስተማሪ ነገሮችን ነው የምታቀርበው 🙏🙏🙏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይርዳህ በርታ 🙏🙏🙏👏👏👏👏👏 23/4/17
@abebagirma6287
@abebagirma6287 2 күн бұрын
በጣምጀግና እግዜሀቤርይባርክ መስማት የምፈልገዉ እንዲህአይነት እዉቁትያለሰዉ ነበር 🎉❤
@BrookLives11
@BrookLives11 Ай бұрын
This was such an incredible interview! Thank you so much Gizachew, and Maraki Weg. And my deepest appreciation to Mr. Meried for sharing such incredible insights!
@BedruMuhamed
@BedruMuhamed 28 күн бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደሰ የሚል ቁይታ ነበር የምር ብዙ ነገር ነው የተማርኩበት አሆንም ሀገራችን ውሰጥ እንደምንለወጥ መንገዱን ሰጠህናል እናም መርዕድ በጣም እናመሰግናለን አዘጋጁ ግዛቸውም በርታ ብዙ እንጠብቃለን አንድ ቀን እኔም ለሀገሬ አሆን ባለሁበት ዘርፍ ወጤታማ ሆኜ አንድ ቀን ባንተ ፕሮግራም እንደምቀርብ ተሰፈ አረጋለው
@YET64
@YET64 Ай бұрын
It's truly wonderful and inspiring. Amazing work, Merid Thank you- I couldn't stop watching and feel so happy to see something so remarkable.
@Selom-p7r
@Selom-p7r 27 күн бұрын
በህይወቴ እንደዚ አይነት inspire የሚያደርግ እውነተኛ ተጀምሮ እስከሚያልቅ አስተማሪ የሆነ video አይቼ አላውቅም love it በጣም 🥺💙💙💙 አራያ ሊሆነኝ የሚችል ነገር አጊኝቻለው thanks maraki🙏
@menenstat
@menenstat Ай бұрын
በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው። እናመሰግናለን። ከጀረባ ያልው ድምጽ በጣም አዋኪ ነው። የሰው ንግግር እያለ አስፈላጊነቱም ምን እንደሆነ አይገባም።
@emawayeshelulie
@emawayeshelulie 6 күн бұрын
ደስ የሚል ቁይታ ነበር እጅግ አስተማሪ የሆነሰው ነው ያቀረብክልን እ/ብሔር ይባርክህ እናመስገናለን ግዜ፡፡
@Nebexnz
@Nebexnz 29 күн бұрын
Great interview. I know his name around 17 yrs ago. He set up a networking course (additional course) in Arba Minch University back then, and he used to give lectures for a few people. A few of my friends took that course. He sounded a humble guy, and his quite an inspirational. I'm glad we have someone like him. Good interview questions as well. He got him to share all the important experiences. He didn't focus much on his possessions ( the beautiful house, cars, etc). Im definitely buying his book from Amazon. 😊
@ETHIOUNITY-pr3js
@ETHIOUNITY-pr3js 27 күн бұрын
መእርዴ በጣም ጎበዝ ተማሪ ከሴክሽን አንደኛ የሚወጣ አለኝም አወኩም ብሎ የማይኮራ እግዚአብሔርን የሚፈራ ለትንሹም ለትልቁም ጥሩ ምሳሌ ነው::
@NgoseHaregot
@NgoseHaregot 14 күн бұрын
ይሄ ሰው ይገበዋል ቡርክ ሰው ፈጣሪይ የምወዶው ነው የሃገር ክራት ይሄ ነበር ሃገር ምራ ባደራ የሚሰጥ 🥰🥰🥰🥰ዕድሜ ይስጥህ ማራክይ ወግም thankyou🙏🙏🙏
@californa6827
@californa6827 Ай бұрын
ማሪኪ ወግ ትክክለኛ አሰተማር ነው እኔ ሰራዬን አቁሜ ምከታተል ወግ ነው በራታ አሰበከዋል በሰልከንቫሊው ኑሮ ሰራ አቁሜ ማየው ምን ያህል አሰተማራ ቢሆን ነው
@ዳንኤልሙላቱ
@ዳንኤልሙላቱ Ай бұрын
Mr Meried is a Sandy Lerner and Leonard Bosack of Ethiopia. Very inspiring interview for young Ethiopians.
@KiburSewTv
@KiburSewTv Ай бұрын
ደስስ እያለኝ በፈገግታና በአድናቆት የጨረስኩት ኢንተርቪው። አምላክ አሁንም እንዳንተ አይነቱን ለሃገራችን ያብዛላት🙏
@adisuMolla-z8y
@adisuMolla-z8y Ай бұрын
መማር ለሚችል ጥሩ መምመምር የሆነ ሰዉ ነዉ የጋበዝከዉ ግዛቸዉ።በሌላ ፕሮግራም ላይ መሳጭ ዕዉቀቶችን ሲያጋራ አድምጨዋለሁተ
@amanealyedinglelijekidye7643
@amanealyedinglelijekidye7643 Ай бұрын
አለማዊ እውቀት መንፈሳዊ ብቃት አቤት ጨምሮ ይባርክህ ዕንቁ የኢትዮጵያ ልጅ❤🙏
@FasilAredo
@FasilAredo 22 күн бұрын
wow በጣም ኢተረስትድ የሆነ ትውውቅ ነው ያረግነው ከመርድ ጋራ ማራኪ ወግ እናመሰግናለን ብዙ ኢትዬጵያዊኖች የስራ ዲስፒሊን የሚማርበት የጉብዝናን ጥግ የሚያይበት በጣም እውቀት የሚቀሰምበት ኢንተርቢው ነው እናመሰግናለን ።
@AbushWes
@AbushWes Ай бұрын
0:24 IE ምን እንደሆነ አላውቅም ነበር ነገር ግን አንድ ቀን በአጋጣሚ ቢሮአችሁ ያለበት ሕንፃ ስዘዋወር IE ገብቼ አንዲት ልጅ በትህትና ስለ ድርጅቱ እያስረዳችኝ አስጎበችኝ: ሁሉ ነገር የምደነቅ ነበር ለካ ምስጥሩ ከfounder ነው!!! በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከዚህም የሚበልጠውን ፀጋ ያድልልን: ጊዜ 10q በርታልን!
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 Ай бұрын
በጣም የሚደነቅ ጎበዝ እንግዳ ነው ያቀረብክልን ማራኪ ሁላችሁም ተባረኩ
@birukasressie4312
@birukasressie4312 Ай бұрын
Comment የምታነቡ ሰዎች ከዚህ ሰው ብዙ ትማራላቹህ በሚገባ አድምጡት
@leulgeta7667
@leulgeta7667 Ай бұрын
Bewunet selante Egziabher yemesgen ketenesh anseto segenet lay seladereseh yante dekam binorem ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 17 күн бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ታሪክ እናመሰግናለን ለአቅራቢው 🙏🏾🙏🏾
@negasy25
@negasy25 Ай бұрын
ስደት ያለነው አገራችን ሰላም ሆኖ በህብረት ከፍ የምንልበት ጌዜ ይስጠን አምላክ❤
@elaybright8884
@elaybright8884 Ай бұрын
Amen but now
@LeulMekonnen-u2q
@LeulMekonnen-u2q 5 күн бұрын
በጣም የሚገርም ሰው እናመሰግናለን ማራኪ ወግ እውነትም ማራኪ ወግ።
@fz8520
@fz8520 Ай бұрын
Today you brought us amazing person. Please bring on more exemplary professionals like MerEd.
@ashumar470
@ashumar470 Ай бұрын
What amazing and all rounded person is he!! 🎉🎉🎉❤❤❤
@habetamubond8813
@habetamubond8813 26 күн бұрын
ለዚህ ዘመን የተዘጋጀና የተሟላ ግንዛቤ ያዳበረ መልካም ስብዕና የገነባ ሰው ሆኖ አግኝቼዋለሁ ። የተለየ ስልጡን ግን ደግሞ ኢትዮጵያዊ ቀለሙ በልዩነት የሚታይበት ተቋም መገንባቱን ነው የተረዳሁት ። ምርጥ ሠው በርታ !!!
@kulenmohamedibrahim-wx1ux
@kulenmohamedibrahim-wx1ux Ай бұрын
He is a very strong and talented person who can be a role model for our children. His respect for his work, his family, his faith, and especially for all people is very nice. He is a good role model for the youth of our country. He is a very nice and instructive guest. We thank you and him🙏🙏
@AbebawHabene-d2r
@AbebawHabene-d2r Ай бұрын
˱++
@Beniyam-bk9kb
@Beniyam-bk9kb Ай бұрын
Magnificent interview and awesome guest with deep insights. Keep it up Gizachew 👌🏾
@Tinka_15
@Tinka_15 Ай бұрын
በጣም አስተማሪ ጨዋነት ከእዉቀት ጋር እናመሰግናለን
@frehiwotbizuayehu5186
@frehiwotbizuayehu5186 10 күн бұрын
So proud of him he is hero and a good example for young generation his family would be so proud of him specially his wife nd children
@WapeOno
@WapeOno Ай бұрын
ብሩክ ፍቅር የIE Network Solution የጀርባ አጥንት የነበሩ ያሉ።
@hareguabanti3262
@hareguabanti3262 Ай бұрын
መጨረሻሕን እግዚአብሔር ያሣምርልሕ ወንድሜ
@davidodav
@davidodav Ай бұрын
I am truly happy to see your success! You are a role model for many young professionals in the country. However, I worry that the system might not allow others to excel as you have. Your success is truly exceptional-God bless you even more! Many of us were forced to leave the country, despite our potential to contribute in meaningful ways. Fortunately, we’ve found success abroad, but it’s always heartbreaking not to be able to help our beloved country. One day, when there’s a better government, I’m confident we will return and make a difference. I’m certain you’ll make your company internationally competitive, just like Ethiopian Airlines! Good luck, and may you continue to be blessed!
@AgegnehushDagnew
@AgegnehushDagnew Ай бұрын
Wow I am proud of you! You are exceptional! I am happy my country have outsmart person like you! God bless your journey.
@alembuji2937
@alembuji2937 Ай бұрын
Great lessons, God bless you , Thank you
@BeletuKifetew
@BeletuKifetew Ай бұрын
በአጪር ሰዓት ቃለ መጠይቅ በጣም ብዙ ነገር ተማርን እናመሰግንሀለን
@serguteselassiekebebushelw7559
@serguteselassiekebebushelw7559 Ай бұрын
#መርዕድለኢትዮጵያ! ተመስገን! "አድርገህልኛል እና አመሰግንኃለሁኝ።" ቃል አፍርሺ ነው ብቅ ያልኩት። ደግሞም ይገባል። ልዩ የአዲስ ዓመት #የምስራች። #ቅንነት #በቅኔ! #መሪነት #በቅብዓ #በመሰጠት! #ጥረት - #በጥራት! #የትውልድ #አብነት - #በአናባቢነት። #ተስፋ #ለፈላስፊት #ኢትዮጵያ። ተመስገን። ሥርጉትሻ አገልጋይ። 01/01/2025 ተመስገን!🙏🙏🙏
@fikrudaniel8540
@fikrudaniel8540 Ай бұрын
Thank you Gizachew for sharing experienced Iconic Engineer and leader ! 🎉 IE network Solutions ለ3 አመት የመስራት ዕድል ነበረኝና ለማደግ ፣ ለመለወጥ ፣ለመማር ለስራ የተመቸ ጥሩ Company ነው። Recommended for disciplined, smart & hard employees
@dnemero
@dnemero 29 күн бұрын
So wonderful and mind blowing experience. Thank you Gizish and Mered. I loved your extrovert approach which is not commonly known as Ethiopians.
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 Ай бұрын
እንዴት ያኮራል 👍🏾❤️ ግዛቸው እናመሰግናለን 👍🏾
@MiMoNa-NL31
@MiMoNa-NL31 Ай бұрын
Congratulations Ethiopia ! Privileged to have this special person.
@muluatnafu4753
@muluatnafu4753 Ай бұрын
ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@raheladinewu411
@raheladinewu411 Ай бұрын
The best interview ever, may God bless him. I am his admirer.
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 26 күн бұрын
He is an exemplary for young people.የአኢትዮዽያ ወጣት የአንተና የአንቺ የወደፊት ማንነት የሚወሰነው ፈጣሪ በሰጠህ ጭንቅላት በሠራህበት መጠን ነው።ልብ በል። ከሱስ ራቅ። ፈጣሪ ምስክሬ ነው ከራስህ አልፈህ ለሠው ለአገር ትተተርፋለህ።
@AbelChakaDebela
@AbelChakaDebela Ай бұрын
What a wonderful career journey and perspectives! Thank you for sharing.
@mulugerbi2831
@mulugerbi2831 Ай бұрын
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ለልጆቻችን ትልቅ ተስፋ ነው
@Koki1993
@Koki1993 Ай бұрын
Best interview! Thank you Maraki!
@ወለተ-ሠንበት
@ወለተ-ሠንበት Ай бұрын
ነገ ቅዱስ ጊወርጊስ ነዉ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🎉🎉❤❤
@Kasa-u1v
@Kasa-u1v Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@effort9649
@effort9649 Ай бұрын
Wegegna
@ወለተ-ሠንበት
@ወለተ-ሠንበት Ай бұрын
@effort9649 👹👹👹👹👹
@jajah7767
@jajah7767 Ай бұрын
ሀላ ቀር
@jajah7767
@jajah7767 Ай бұрын
እንዲህ የተሳካላቸው ሳይ እንዴት እንደምደሰት .... አረ ጎበዝ አብረን እንብረር
@samuelabera8262
@samuelabera8262 4 күн бұрын
Thank you maraki we are getting a lot of information.
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
በአስቸጋሪ ሁኔታ ዉስጥ ሁሌም እድል አለ | ሀይሌ ገ/ስላሴ _ Haile Gebrselassie
21:05
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН