"ባለጌን ቋሚ ባለጌ የሚያደርገው ደጋፊው ነው" ሰለሞን መንግስት Mengizem Media Teborne Show With Solomon Mengist Part 1

  Рет қаралды 45,983

Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ

Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ

Ай бұрын

#ethiopia

Пікірлер: 128
@suzankahsay6673
@suzankahsay6673 Ай бұрын
እኔ ትግራወይቲ ሙስሊም ነኝ እውነት ለመናገር የዚህን ኣይነት ለህዝቦች ሃይማኖትን ከኣንዱ ሃይማኖት ከፍና ዝቅ ቤሄርን ከንዱ ቤሄር ዝቅና ከፍ ሳያደርግ በተለያዩ ሚዲያዎች ቀርቦ ኣስተያየቱን ሲስጥ ስከታተለው ኣሉ ከሚባሉት ተንታኝ ነን ባዮች የተለየ ተስጦ ያለውና ለኣገራችን ለወደፊት ኣገራችንን ከገባችበት ወጥንቅጥ ስትወጣ ተስፋ ከማደርግበት ጥቂቶች ኣንዱ ነው ፡ በርታ ጎበዝ ነህ ቀጥልበት
@agewamhara
@agewamhara Ай бұрын
ጋዜጠኛ ሰለሞን መንግስቴ በጎጃም በጎንደር ህዝብ ታንፃ የወጣ ጀግና ነው።ባለከዘራው ጀኔራል ሻምበል በየነ ጋር ታየ ተብሎ ስም ማጥፍት ሲደረግበት አስታውሳለሁ።ይህ ጀግና ጋዜጠኛ ለአማራም ለኢትዬጵያም ይጠቅማል፣እጅግ የማከብረው ጀግና ጋዜጠኛ ነው።
@user-sf5qy6dz4p
@user-sf5qy6dz4p Ай бұрын
True
@berhanunegussie6155
@berhanunegussie6155 Ай бұрын
Very true!
@wondwasenayele4303
@wondwasenayele4303 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰሌ
@sefimedi
@sefimedi Ай бұрын
እኔም የጋይንት ልጅ ነኝ የሁለቱን ጋይንቴዎች ወሬ ደስ እያለኝ ነው የሰማሁት።። እረጅም እድሜ ተመኘሁ
@birhaneazazh6109
@birhaneazazh6109 Ай бұрын
ግም 7 gotegnaw Biaden
@lulitwogderess6440
@lulitwogderess6440 Ай бұрын
This man ( Solomon mengist is one of the Amara’s the cream of the society so he is our precious. No one against Solomon. So please keep going one day you may lead Amaras to a great Nation.❤❤❤❤❤hearts and prayers with you🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@MelekamZerihun
@MelekamZerihun Ай бұрын
ሰለሞን እግዚአብሔር እንኳን አተረፈህ።ብዙ ጊዜ በመገናኛ ብዙሃን ላይ ሳይህ እንደሌሎቹ ወንድሞች እንዳትሆን እፈራ ነበር። ለሁሉም ጊዜ አለው ራስህን ጠብቅ!!!!!!!!!!!
@mattibeyene
@mattibeyene Ай бұрын
ሰሌዳ ሚዛናዊነት...ጥልቅ ንባብ...ጨዋታህ አይጠገብም።ተቦርነ እናመሰግናለን!
@AhmedMuhamed-um5lt
@AhmedMuhamed-um5lt Ай бұрын
ሶል አድናቂህ ነኝ እንኳን ከቂመኛው ገዳዩ ፋሽስቱ አብይ ወጥመድ አመለጥክ አልሀምዱሊላህ።
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 Ай бұрын
አንድን ነገር ስትተነትን ፍሰቱ, የምታነሳው ቁምነገር, አቀራረብህ ሁሉ ምርጥ ነው። ሶል በርታ
@agewamhara
@agewamhara Ай бұрын
ከአንድ ጋይንት ሀምሳገአጋንንት የተባለው በጀግንነቱ ነው።አንድ ጋይንት ከ፣50 ሰው በላይ ነው የሚፈራው፣የሚከበረው ጀግና ስትሆን ስምህን ያጠፍሉ።
@kidestsimma1067
@kidestsimma1067 Ай бұрын
Egziaber yebakek,For the first time ,you are a real speaker.God bless you
@confimasresha1748
@confimasresha1748 Ай бұрын
Gashe Gebre Selassie Fentie ...My English Teacher ....RIP! Thanks for remembering !! Gashe Abuye Demasu our sport teacher I remember Chekile Teshager!!! Cafteria akababi Awroplan Bomb yetalebet akababi ...eza sefer awukewalehu!! Dershebetalhu ..am 37 nowThanks Teborne
@user-du7rm6ij1g
@user-du7rm6ij1g Ай бұрын
እዉነትም ሰለሞን ። መጨርሻህ ግን እንደሰለሞን እንዳይሆን ፀሎቴ ነዉ። love and respect ❤
@solomondeyu3262
@solomondeyu3262 Ай бұрын
የሰሌ ምርጥ አባባል አንዳንድ ሰው አለ እራሱና መቀመጫው የተመሳሰለበት ያልከው ሰሌ ተምችቶኛል ይመችህ አቦ!!!
@SisayAlemu-dh5kk
@SisayAlemu-dh5kk Ай бұрын
Big respect to Solomon Mengiste ….. you are just real and legit …… proud of you !
@fasilgebreselassie6988
@fasilgebreselassie6988 Ай бұрын
ሰለሞን ሁሌም አድማጭህነኝ ነገሮችን የምታይበት መንገድ ይደንቀኛል እንዲህ እውነት ተናግረን ለሁሉም የሚሆን ሀገር መፍጠር ካልቻልን እንዲሁ እየተባላን እኖራልን ። ወደ ቀልባችን መመለስ አለብን።
@MekonnNegashNegash
@MekonnNegashNegash Ай бұрын
ርዕሱን ወደድኩላችሁ ... ባለጌን ቋሚና ጠንካራ ባለጌ የሚያደርገው ደጋፊ ነው ... የኔ ብጤው መናጆ ነው እነጅሌን እዚህ ያደረሳቸው
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 Ай бұрын
ጀግናው ሰሎሞን መንግስት ሰው ጀግና የሚባለው በጦር ሜዳ ብቻ ሳይሆን በሳል የፖለቲካ ተንታኝ በመሆንም ነው 🟩🟨🟥👋👋👋
@Efriemfe
@Efriemfe Ай бұрын
እኔ የምለው ይህ ልጅ የሚያንባቸው መፃሕፍትና የማስተዋል አቅሙ ሚዛናውይነቱን ብቻ ምን ልበላችሁ ይለያል ከምር ፈጣሪ ይጠብቅህ በእውቀትህም ቀንተው እንዳይገሉህ
@laketana7060
@laketana7060 Ай бұрын
እውቀትን : ማንበብን: መማርን በመረጃ እና በማስረጃ እንደዚህ ፈትፍቶ ደስ በሚል አገላለጽ ለህዝብ ማካፈል ማለት እንደዚህ ነው:: ክፍል 2, 3, እና 4 እንጠብቃለን:: thank you all 🙏
@tilahunshiferaw4936
@tilahunshiferaw4936 Ай бұрын
ይገርማል ትዝታዎች ጋሺ መንግስቴ ጎብጎብ ሙዚቃ አስተምሮኛል ተውልደ ነፋስ መውጫ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አንድ ክፍል ነበርን ይገርማል እሰማርየ አበራን ሳታነሱት የካሱ ውበት ሲደግፍ እነጌጡ ገትነት ደረጀ የአ.አ ልጅ ስንቱን አየን.
@teddyteddy2182
@teddyteddy2182 Ай бұрын
Very knowledgeable and mature person! I can listen to you guys for next 24 hours without break
@abiybk
@abiybk Ай бұрын
Great comment,I totally agreed.
@habtishak1985
@habtishak1985 Ай бұрын
ተባረክ ሰሎሞን
@mekashtesfaw8338
@mekashtesfaw8338 Ай бұрын
WOWW! Good conversation
@agazitube3982
@agazitube3982 Ай бұрын
Solomon ታላቅ ሰው
@alexbihon6080
@alexbihon6080 Ай бұрын
ተቦርነ ተናግሮ የማይጠገበውንና አንደበተ ርቱዕውን ሰሎሞንን ስለጋበዝክና ሁለታችሁም በኢትዮጵያዊነት መንፈስ አስተማሪ ውይይት ስላደረጋችሁ በመልካም ኢትዮጵያውያን አምላክ ስም አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤
@teddybest02
@teddybest02 Ай бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም
@geremew8126
@geremew8126 Ай бұрын
Thank you!!!
@RoobaaMilkii1234
@RoobaaMilkii1234 Ай бұрын
እወንት አሁን ላይ እንደዚ አይነት ሰው ነው ሀገሬ የሚስፍልጋት
@KiendeDemisse-ju2hc
@KiendeDemisse-ju2hc Ай бұрын
❤You are real ethiopian. big respect
@gelawdeosasfaw5365
@gelawdeosasfaw5365 Ай бұрын
Good boy I appreciate you 🎉
@saidFeleke
@saidFeleke Ай бұрын
ዋዉ የሚገርም ትውስታ ነው ኢትዮጵያውያን ይህን ያህል ልዮነት መጠላላት በመካከላችን ይፈጠራል ብዬ አስቤውም አላውቅ እኔ ወሎዬ ነኝ ነገር ግን ጎረቤታችንን በጌምድርን ጎጃምን ትግራይ ኤርትራን እንጅ ሌላውን ከደቡብ ከሸዋ ሮቢት በታች ወሎ የሚመጣ ሰው የሸዋ ሰው ብለን ነበር የምንጠራው ንንም ይሁን ማለቴ ኦሮሞ ጉራጌ ከምባታ ሀድያ መባሉንም አላውቅም ነበር በጠቅላላ ኢትዮጵያዊ ሰው ነው ዛሬ ግን በውሸት ትርክት አማራ ጨቃኝ ተብሎ የአማራ ህዝብ የሚደርስበትን ከግፍ ግፍ በላይ የሆነ ጅምላ ግድያ በጅምላ ማፈናቀል ባልሰራው ወንጀል ይህን ሁሉ መከራ እንድከፍል ተደርጋል አሁን ደግሞ ጭራሽ በአውሮፕላን መጨፍጨፍ ውስጥ ተደርሳል ግን ኢትዮጵያውያን ከዬትኛውም ህብረተሰብ የምንሄድበት መንገድ ትክክል አይደለም የሚል ሰው ኢትዮጵያዊ ሰው እንደት አጣን ?በግሌ ጎንደርን እወዳለሁ የጀግና ሀገር ነው ጎንደር ላይ የተቀጣጠለው የአማራ ነፃነት ሁሉንም አማራ አስነስታል አማራ ነፃነቱን ያስከብራል !!
@hanzemi13
@hanzemi13 Ай бұрын
ሁለት የሀገሬ የራስ ጋይንት ልጆች ❤ ደስየሚል ውይይት ነው ።
@birhaneazazh6109
@birhaneazazh6109 Ай бұрын
😂😂😂😂ጎጥ
@OumerDessie
@OumerDessie Ай бұрын
Wow desse setlu
@teddyk1589
@teddyk1589 Ай бұрын
Solomon good bless you!
@tsegayeyitayew5327
@tsegayeyitayew5327 Ай бұрын
የሚገርም ልጅ ነው ሰለሞን ከክፉ ይሰውረን!
@Fano2129
@Fano2129 Ай бұрын
አሪፍ ውይይት ነበር። አማራ አኪላ ስለሚባል የወያኔ አሽከር በዚህ ሚዲያ ማንሳት እሱ ለሚፈለገው ታዋቂ መሆን እውቅናን መስጠት ነው። ሌላው መከላከያን ስታመሰግን ለሁለንተናዊ ግፍ እየተፈፀመበት ያለው አማራ ምን የሚሰማው ይመስልካል???
@solomonkassa1738
@solomonkassa1738 Ай бұрын
አገሬን ኢትዮጵያ በጋይንት የትውልድ ቦታቹ እንዲሁም እኔ በተወለድኩባት ማይጨው እና ስራ በጅመርኩባት ጊምቢ (ወለጋ) የኖርኩትን ሂወት ነው። አብሮኝ ኖሮ አብሮኝ ይቀበራል። አመሰግንሃለሁ
@demelashgirma5066
@demelashgirma5066 Ай бұрын
ስላም የ90ወቹ ከተሳሳትኩም አርሙኝ የሁለታችሁ ታናሾቻችን ያደረጋችሁት ውይይት እጅግ ውብ ነበር ብዙ የሚነሱ ጉዳዮች ነብሩ ለምሳሌ የመቶ አለቃ አክሊሉን ጉዳይ አልፍችሁታል የደሮ ገብርኤል ድረስ የሮጥኩት ትዝ ይለኛል ስሜን ጎንደር ወደ ጭልጋ አካባቢ አለ ይባላልና ተቦርነ ፈልገህ አቅርብልን ስለሞን በጣም ይመቼኛል ጎበዝ ነው ግን ዋለልኝን በተዛባ ትርክት የተገነዘባችሁት ይመስለኛል የመጀመሪያዉን የዘውግ ወይም የብሔርን ስይፍ የመዘዘዉባሮ ቱምሳ ነዉ
@Sulealidessie
@Sulealidessie Ай бұрын
This Solomon is wow
@Yumie4you
@Yumie4you Ай бұрын
Selam❤❤
@yimamAbdu-he8oy
@yimamAbdu-he8oy Ай бұрын
wow ምርጥ ልጅ አቀረባችሁ
@hailesemaetzewdie6636
@hailesemaetzewdie6636 Ай бұрын
የሁላችንም የአስተዳደግ ዘዬና የዚያ ዘመን ልጆች ሀገራዊ ግንዛቤ በዚህ ፕሮግራም ላይ በአስደማሚ አቀራረብ ተተርኳል!! ክብረት ይስጣችሁ!!!
@AbusulayemanAhemad
@AbusulayemanAhemad Ай бұрын
አላህ ይጠብቅ እንዴት ተደሰትኩብህ
@Dagi-man
@Dagi-man Ай бұрын
Teborene and Solomon💪
@getachewmekonnen7241
@getachewmekonnen7241 Ай бұрын
ተወልደ እባክህን ሐይሌ ገሪማን ፈልገህ ኢንተርቪው አድርገው የቀረፀው ቪድዮም አለው ስለ ጎንደር በጣም የተከበረ ሰው ነው።
@tamrattekle9671
@tamrattekle9671 Ай бұрын
ይህን ልጅ ፈጣሪ ይጠብቀው ?ደጋግመው ቢያደምጡት አይሰለችም?
@solocmc
@solocmc Ай бұрын
የት ነው የሚኖረው
@user-bf1zo2ng2c
@user-bf1zo2ng2c Ай бұрын
ሠሊየ አላህ ሂዳይሥጥህ
@user-qd5oe1is8u
@user-qd5oe1is8u Ай бұрын
ከአንድ ጋይንት አምሳ አጋንንት የሚባለዉ በጀግንነቱ ነዉ የጋይንት ህዝብ የሚገርም ሕዝብ ነዉ ሌላዉ ሶል እንዳለዉ አማኝ ሕዝብ ነዉ ሙስሊሙ ክርስቲያኑ ተዋዶ የሚኖርበት ሐገር ታሪካዊ ሐገር ነዉ ።❤❤❤❤❤
@adanezeru7118
@adanezeru7118 Ай бұрын
ጋዜጠኛ ሰለሞን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ገና ብዙ ትሠራለህ
@Salmon-ex3ce
@Salmon-ex3ce Ай бұрын
ሰሌ ሰላምነህልን
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 Ай бұрын
ትክክል እኛማነን ችግራችንምንድነው የሰውን ስህተት ስንመርጥ የእኛንም እያየን የእኛን ሲሆን ቅዱስ የሌላ ብልግና ሲሆን እርኩስ እያደረግን ጥንብርኩስ እያወጣን ለብሔራችን ጠራት ምናደራጅ ትውልዶች
@elsabethgessesse8899
@elsabethgessesse8899 Ай бұрын
አቤ ጉበኛ👍
@tadlotesfaye3328
@tadlotesfaye3328 Ай бұрын
ሰሌ ሾርት ይመችሽ
@user-mb6iu7te2k
@user-mb6iu7te2k Ай бұрын
solomon mengest betam asetewayina mehur menal endat ayinetun shi biyaregwe
@sewhune6978
@sewhune6978 Ай бұрын
God bless you ❤
@EthpSira-ng5ec
@EthpSira-ng5ec Ай бұрын
Yes❤
@debesayteklay4985
@debesayteklay4985 Ай бұрын
Tewelde beyene selayhuh betam des bloghal begil bawerak des yileghal ke 30 amet behwala
@user-iq9em7vi3d
@user-iq9em7vi3d Ай бұрын
ሰለሙንንስለየሁደስአለኝአለህሰላምነህእያለኩነበር
@eyobaabush5954
@eyobaabush5954 Ай бұрын
ቀጣይ ክፍል እባክህ
@yeshewasalene2432
@yeshewasalene2432 Ай бұрын
እኔም ከእብናት በምትሉት መንገድ አድጌ ኢዚችው ኢትዪጵያ ውስጥ ነው ያሉሁት። ይህንን የምትሉትን ታሪክ በእምነት በብሄር እና በሌሎች ማንነት ተከብቤ አድጊያለሁ። ነገር ግን ይህንን ታሪክ ለልጆቸ እና ለታናናሾቸ እንዴት ላስረዳቸው? ምክንያቱም እነሱ ያሉበት ሁኔታ ፈፅሞ ተቃራኒውን ነው። መለወጥ ካለብን መንግስትን ለውጠን የነበረውን የጋራ ማንነት መፍጠር እንጅ ታሪኩን በማነብነብ መፍትሄ ይሆናል ወይ? ሌላው ደግሞ አሁን እየተጠቃን ያለነው እኛ ነን። የሚያጠቁን ደግሞ ሌሎቹ ናቸው። ታድያ ይህንን አይነት ውይይት ከነሱ ጋር ለምን አታደርጉም። እነሱ ላይ በጎ ተፅእኖ መፍጠር ካልቻልን ታሪክ ብቻ አይሆንብንም ወይ?
@hirutwondemagegnehu5746
@hirutwondemagegnehu5746 Ай бұрын
ከትልቅ አክብሮት ጋር ልጅ ሰለሞን መንግስት በሁሉም ፕላትፎርም መጥተህ ያንተን ትውልድ ሞግት አለበለዚያ ከወቀሳ አትድንም። የሚያበራን ጧፋ በመቅረዝ እንጂ በጋን አያኖሩቱም
@adanezeru7118
@adanezeru7118 Ай бұрын
ታማኝ የት ጠፋ?
@jemalsani8111
@jemalsani8111 Ай бұрын
ሰለሞን የእውነት በጣም ወደድኩህ ፈጣሪ ይጠብቅህ በአቋምህ በአስተሳሰብህ ያፅናህ
@19Movies
@19Movies Ай бұрын
You need to change your background
@Ethiopiawinet123
@Ethiopiawinet123 Ай бұрын
ግን አንዳንድ ወጣ ያሉ ለአማራው የማይጠቅሙ attitudochachhu ሊታረሙ ይገባል፡፡ይሔ generation ምን እንዳበቀለው ለእናንተ አልነግራችሁም::because አሁን ያለነው generationoch አማራ እየተገፋ የኖረ ብሔር እንደነበር ያየን እኛም በዛ way የመጣን ትውልዶች ነን፡፡ብዙም ሌላውን ታሪክ አናቅም፡፡ም/ቱም እየተረገጥክ ማንበብ አትችልም፡፡
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi Ай бұрын
ሶል ያገሬ ልጅ ጀግና ከፎገራ ወረዳ
@hirutwondemagegnehu5746
@hirutwondemagegnehu5746 Ай бұрын
ይሄ ፕሮግራም በተገቢው መንገድ የቀረበ አይመስለኝም። የአማራ ህዝብ እንደ እንስሳ እየተጨፈጨፈ እንዴት በአማራ ትግል ሰርገው ስለ ገቡ ፀረ አማራ(አኪላ) ይወቀሳል። የምታወሩት ሀሳብ ከማር ቢጣፋጥም ጊዜውን ያማከለ አይመስለኝም። እስቲ የህዝበችን ሞቱ እና እንግልቱን የምናቆምበትን መፋትሄ እናስብ። ሌላ ቋንቋ ችላችሁ ለቤተሰቦቻችን እየተደገሰ ያለውን በሰማችሁ እና እንደኔ በጨነቃችሁ
@girmahaile9118
@girmahaile9118 Ай бұрын
"ራስና መቀመጫቸው የተቀያየረባቸው።" ሰለሞን መንግስት ። በአግባቡ ገልፆታል ።
@woredeture8553
@woredeture8553 Ай бұрын
ምነው ቁዋሚ ሚዲያ ላይ ሁሌም ባገኘንህ
@user-pm1oi9mk4l
@user-pm1oi9mk4l Ай бұрын
TBARKU❤🎉❤🎉FANO
@mengizemmedia
@mengizemmedia Ай бұрын
gofund.me/55db3063
@user-fe8kj7sx6q
@user-fe8kj7sx6q Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢
@asresiehunegnaw5426
@asresiehunegnaw5426 Ай бұрын
ሶልየ አሁን የት ሆነህ ነዉ የምታወራዉ ከገዳዩ ፋሽስቱ አብይ ወጥመድ ዉስጥ ሆነህ ነዉ ወይንስ ከሱ ወጥተሃል ? ወጥተህ ከሆነ በጣም ደስታየ ነዉ
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Ай бұрын
Weregnane quwamii yemiyaregew admachuuu naw !!!
@netsanetbelay5451
@netsanetbelay5451 Ай бұрын
ተወልደ የምወድህ የማከብርህ ሰው ነህ
@hfhgdjf9418
@hfhgdjf9418 Ай бұрын
💚💛❤️✝️✝️✝️✝️🥰🥰🥰
@AlemuAyelign
@AlemuAyelign Ай бұрын
ስራበት እባክህ ሰሎሞን አቅም አለህ ሞት አይቀርም ሁሌም አትፍራ
@user-yy1ev6hl6h
@user-yy1ev6hl6h Ай бұрын
አይይይ ግጥም ይገርማል ለሙስሊም ያሰብክ መስለህ ስለ ራያ ና ወልቃይት ማወራት የፈለከው ክክክክክክክክ
@fentawkefyalew7183
@fentawkefyalew7183 Ай бұрын
ጋይቶች ሲበዛ ጀግኖች ናቸው ወያኔን ደ/ታቦር ሳይገቡ እያስፈሱ መቄት የከተታቸው የጋይንት ገበሬ በቁመህ ጠብቀኝ ነው። እውነት ነዉ ሰሎሞን የተናገረው ወያኔ ከጨጭሆ መድኃኒያለም መሻገር አልቻለም በወሎ በኩል ግን ወያኔ ደ/ሲና ለአ/አበባ መቶ ኪሎ ሜትር እስኪቀራት ደርሳ ነበር
@zegebriel
@zegebriel Ай бұрын
ሁለታችሁንም አከብራለሁ ግን ዝግጅቱ ወቅቱን የጠበቀ አይመስለኝም!
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 Ай бұрын
ሁለታችሁም ትክክል ናችሁ እናንተ የ60 አይመለከታችሁም እኛ የ21ኛው ክፍለዘመን ትውልዶች ስለሆንን ትክክል ነን ይልሐል እችሐገር ሐገር ያሰኞት በሐገሪቱ ውስጥ ያሉብሔር ብሔረሰቦች ናቸው የሁለትና የሦሥትመቶ ዓመት ወደፊት እያመጣን ትውልድ ማፋጀትም ትክክል አይደለም ነገስታት አልፈዋል ይሄ ትውልድሌላ ነው ስለዚህ ወጠን ሐገራችን ሕዝባችን እንዲአርፋ አምርቶ ወልዶ ተጠቃሚ እንዲሆን መሥራት ይጠበቅብናል
@adanezeru7118
@adanezeru7118 Ай бұрын
ራስ ጋይንት የሚባል መጽሐፍ አለ ያ መጽሐፍ ሲመረቅ ዶክተር አምባቸው ፣መቶ አለቃ ደራሴ አንዳርጌ መስፍን የጥቁር ደም ደራሲ ነበሩ እና ስለ ጋይይንትና አጋንንት ሲያወሩ ጀግና ስለሆን ነበር ብለው ነበር።መጽሐፍ የጻፉት በፊት የኢህአዴግ ሰው ነው
@user-oe4vq4ll1o
@user-oe4vq4ll1o Ай бұрын
አረሰለሞንመፅሐፉለታሪክይጠቅማልይታተምታማኝትግልዉጤት ነው
@mesfinayele4337
@mesfinayele4337 Ай бұрын
ታማኝ ለምን አያሳትምልሀም በሱ መሆኑን ካወቀ
@user-xn2nv3hu5q
@user-xn2nv3hu5q Ай бұрын
እን ግን ለሁለታችሁም ያለኝ አስተያየት ተወልደ(ተቦርነ) ወንድምህ ታማኝ በየነ ለአማራ ብሎም እደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ለሀገሩ የቻለውንና ይጠቅማል ያለውን ሲለፋ ኖሮ ዛሬ መንግስትን በጌዜው እሱ ብቻ የደገፈ እስኪመስል ድረስ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ይወርዱበታል ስለዚህ ከፖለቲካ ብትወጣ ባይ ነኝ ሰሎሞን ደግሞ የሆነ ጊዜ ስለ አፄ ቴዎድሮስ ታሪክ ስታወራ ጭራሽ ሌላውን አማራን እርስ በርስ የሚያቃቅር ታሪክ ስተነትን ነበር ስለዚህ ሌሎች ፖለቲካ ወይም ቅራኔ ሲያዎሩ ለምን አትበል የራስክንም ስተት እያየህ ሲቀጥል መግለጫ የሚሰጡት ፋኖዎች እንኳን እናንተ ስለፖለቲካም ይሁን ስለምንም እውቀት የሌለው ሰው ምን ለማለት ፈልገው ነው ማለቱ የማይቀር ነው ለምን ተተቹ ከምትሉ እዲያስተካክሉ መንገር ይሻላል
@TedrosTumizgi
@TedrosTumizgi Ай бұрын
እንኮን አደረሳችሁ ተቦረነ (ተወልደ)
@AbiyAhmed-li1hi
@AbiyAhmed-li1hi Ай бұрын
ትለያለህ
@adanezeru7118
@adanezeru7118 Ай бұрын
ሰሎሞን ግን ከሀገር ወጣህ if so እንኳን ።
@mohammedadem2869
@mohammedadem2869 Ай бұрын
ወንድም ሰለሞን ለሚዛናዊ ትንታኔህ አድናቆቴ ይድረስህ
@abdulazizemohammed7996
@abdulazizemohammed7996 Ай бұрын
ቀረፃው በጣም ይደብራል
@A.A6480
@A.A6480 Ай бұрын
ሰዉ በጠፋበት ጊዜ ሰዉ ሆኖ የተገኘ የልጅ ትልቅ ወጣት።
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 Ай бұрын
እንዴት ነው ይከኸ ሰው?
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Ай бұрын
😂😂😂ባለከዘራዉ ሴት እየቀረበለት የተቀመጠ ሴሰኛ ነው ድሮ ነበረ ጀግንነቱ
@penafrica4321
@penafrica4321 Ай бұрын
ዛሬ ሁሉም ጋዘጤኛ በሆነበት ጊዜ መርጠን ካልስማን እኛ አዳማጮች ነን ግብረገብነት የጠፋብን።
@Muses-2741k
@Muses-2741k Ай бұрын
በትክክል 👏🏼👏🏼👏🏼🤞🏾
@akeabebe2578
@akeabebe2578 Ай бұрын
የጎንደር ባታ እስርቤት ?አብትህ ኪነት ወይስ ?የምድር ሲኦል የሆነ ቦታ ነውኮ።
@user-pm1oi9mk4l
@user-pm1oi9mk4l Ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉💞💞💞💞
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 Ай бұрын
ሶል ያንን በሽተኛ የውሸት ጠቅላይ ሚኒስቴር በሽታውን ነግረኸው መድሀኒቱን ሳትነግረው ጠፋኸው:: ያው መድሀኒቱ የፋኖ ክንድ መሆኑ ግልፅ ነው!!!!
@WesenAlemu-pj6jt
@WesenAlemu-pj6jt Ай бұрын
ተቦርነ ቤተክርስቲያን ኖራ ይህ ሁሉ እስረኛ እንዴት ኖረ ላልከው ቤተክርስቲያን ባትኖር ኖሮ ምን ያህል እስረኛ ይኖር ነበር ብለህም ብታየው ጥሩ ነው። ሰለሞን ስለነውረኛው ሰው ስታቀርብ ጥፋተኛ ያደረግኸው ማኅበረሰቡን ነው። ግለሰቡ የመንግሥት ተላላኪ ሆኖ ሳለ ጥፋቱን በሕዝብ ማሳበብ ልክ አይደለም። መንግሥት ራሱ ሊናገራቸው የማይፈልጋቸውን ነገሮች በሌሎች በኩል ሲለፍፍ ይስተዋላል። ይህን እያወቅህ ሕዝቡ ግብረገብነት የጎደለው ስለመሆኑ ማሳያ ማድረግህ ተገቢ አይደለም። ሕዝብ አይወቀስ እያልኩ ሳይሆን የወቀስከው ወካይ ሊሆን በማይችል የመንግሥት ተላላኪ ንግግር ነው ለማለት ነው። ሰለሞን ጥሩ እይታዎች ቢኖሩህም ለማቻቻል ስትል ብቻ የምትሰጣቸው አስተያየቶች እውነተኛውን ምስል እንዳናይ የሚጋርዱ ናቸው። ትንሽም ስህተት ትልቅም ስህተት የሰሩ ሰዎችን ሁለቱም ስህተት ሰርተዋል ብሎ በአንድ መደብ ማስቀመጥ ይቻላል። ይህ ግን ትክክለኛውን ምስል ማጥፋት ነው። ሁለታችሁም መሀል ሰፋሪነት ያጠቃችኋል። ስለሚዛን መጨነቅ ይኖርባችኋል። አንተም ተው አንተም ተው ለማለት ስትሉ ብቻ መሀል ላይ ሆኖ ሁሉንም መተቸት ልክ አይደለም። ትችት መጥፎ ሆኖ አይደለም። ግን የሰው ልጆች ውስን ጊዜ ነው ያለን። በዚያች ጊዜ ውስጥ ሁሉንም መዳሰስ አንችልም። ስለዚህ ትኩረታችን የበዛ ሊሆን የሚገባው ቅድሚያ ለሚሰጠው ነው። ስለዋለልኝ ያነሳኸው ገዳይን መሞሸር ሆኖ ነው ያገኘሁት። ዋለልኝ ምን አጥቶ ነው ከማለት ይልቅ ምን ፈልጎ ነው ማለት ያስፈልጋል። አማራው እና ትግሬውበጨቋኝነት እንዲታዩ መርዝ የዘራን ሰው ምንም አልጎደለውምና ልናወድሰው ይገባል ማለት ስህተት ነው ባይ ነኝ። ዋለልኝ ሺ በጎ ነገሮች ቢኖሩት እንኳን ያስተጋባው ትርክት እስካሁን ድረስ ሚሊየኖችን ለፍዳ የዳረገ በመሆኑ ዋጋ ሊሰጣቸው የሚችል አይደለም። ሚዛን የምለው ይህን ነው። ስንዴንም ገለባንም በተመሳሳይ ከረጢት ብትሞላቸው እኩል ሚዛን አላቸው ልትል እንደማትችለው ሁሉ ሚዛን የሚደፋው ገጽታ ላይ ማተኮር ሰዋዊ ውስንነት ያመጣው ግዴታችን ነው። በጥቅሉ በንግግርህ ብመሰጥም ከይዘት አንጻር ግን መሀል ሰፋሪነት የሚያጠቃቸው ንግግሮች ሆነው ነው የሚታዩኝ
@Muses-2741k
@Muses-2741k Ай бұрын
ተደነቅኩብሆት ክብር ይበሉልኝ እድሜ ከጤና ተመኘሁለዎት 🙏
@Al-sasTana
@Al-sasTana Ай бұрын
የመንግስት ሰው ላልከው ማስረጃ ወዲህ በል?
@WesenAlemu-pj6jt
@WesenAlemu-pj6jt Ай бұрын
@@Al-sasTana ንግግሩ ብቻውን በቂ ማስረጃ ነው ወዳጄ። የበለጠ ማስረጃ ከፈለግህ ደግሞ ብልጽግና ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በንቃት እንዲለጥፉ እና ኮመንት እንዲያደርጉ ያሰማራቸው ብዙ ተቀጣሪዎች እንዳሉት BBC የዘገበውን ዘገባ መልከት በለው። ይህም ካልበቃህ ሰውዬው በንግግሩ የአብይ ደጋፊ እንደሆነ ከማንጸባረቁም ባሻገር የሀገሪቱን ንብረት በሙሉ ዘርፎ እንዲሄድ ነው የሚመክረው። ጋዜጠኛን እያደነ የሚያስረው መንግሥት ለእንዲህ አይነቱ ጥፋትን ብቻ ለሚያነሳሳ ቪዲዎ ቢያንስ ስህተት ነው የሚል ምላሽ መስጠት ነበረበት። እሺ ይህ ሁሉ የማይሆን ነው ቢባል እንኳን 1 ሰው ተነስቶ ስላቀረሸ ማኅበረሰቡን እንደሚወክል አድርጎ መውቀስ ልክ ሊሆን አይችልም። እንዲያው ዝም ብለህ ነው እንጂ የምታለፋኝ ተናጋሪው ሰው የመንግሥት ተላላኪ ስለመሆኑ አንተም አጥተኸው አይደለም። ያው የአብይ ደጋፊዎች መካድና መዋሸት ልማዳችሁ ስለሆነ ሥራችሁ ልብ ማድረቅ ነው።
@Al-sasTana
@Al-sasTana Ай бұрын
@@WesenAlemu-pj6jt ጭራሽ እኔንም ንግግርህ ጭብጥ ስላልነበረው ነው የጨየኩህ። bbc ያቀረበው ዘገባ እና እሱን የሚያገናኘው ነገር የለም። bbc ቡድን አለ እንጂ የሁሉንም ስም ዝርዝር አልጠቀሰም። ሌላው መንግስት አላሰረውም ከሆነ ተመስገን ደሳለኝ ከ10 አመት በላይ ሲፅፍ ያሰረው አልነበረም። ከስራ ተባሮ በምን ህይወት እንደሚገኝ መረጃው ያለህ አይመስለኝም። ለማጠናቀቅ ያክል ለትግል የቆሙትን የሚተቹ ሰዎች ፈሪዎች፣ ሰነፎች ወይንም አስመሳዮች ናቸው። እውነት ካለህ live ግባና ሞግት በተቀር እኔም ሆነ እሱ ለመንግሥት ከምንሰራ ፀሀይ በምዕራብ ብትወጣ ይቀላል።
@WesenAlemu-pj6jt
@WesenAlemu-pj6jt Ай бұрын
ማንበብ እንደማይችል ሰው አትሁንብኝ። የመንግሥት ተላላኪ ያልኩት ቪዲዎው ላይ የሚታየውን ሰው እንጂ ሰለሞንን ወይም ተቦርነን አይደለም። እነሱን የተቸሁት ምን ብዬ እንደሆነ ተመልሰህ ማንበብ ነው። ላይቭ ግባና ሞግት ስትል የፕሮግራም አዘጋጅ ነው የምትመስለው። ላይቭ መሞገት ትችላላችሁ ተብለን እኔ እፈራለሁ ብዬ የቀረሁ አስመሰልከው። ደግሞ ላይቭ ገብቶ የማይሞግት ሰው ኮመንት ማድረግ አይችልም ልትል ነው? የሚታገል ሰውን እንዳይታገል ያደናቀፍኩ ያስመሰልከው በጣም ገርሞኛል። እስቲ የትኛውን ታጋይ ነው እኔ የተቸሁት? ደግሞስ ሚዲያ ላይ ያለ ታጋይ ቢተች ምንድን ነው ችግሩ? መሬት ላይ ያሉትን ስንተች ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ አለብን። ሚዲያ ላይ ያለ ሰው ግን ቢተች ትግል ማደናቀፍ ነው የሚባል አይመስለኝም። እኔ ከተቸሁት ውስጥ ግን ራሱ እንኳን ታጋይ ነኝ የሚል ያለ አይመስለኝም። ደግሞም ሌላ ሚዲያዎችን እየተቸ ያለ ሰው እኔን እንዳተቹኝ ሊል አይችልም። ስለራስህ ለነገርከን እናመሰግናለን። እኔ አንተን አላውቅህም። ተግባርህ ግን የመንግሥት ደጋፊ እንደሆንክ ነው የሚናገረው
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 3,8 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 141 МЛН
#ethiopia #አገሩ ሰላም ነው? April 28, 2024
50:10
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 57 М.
Simple maintenance. #leddisplay #ledscreen #ledwall #ledmodule #ledinstallation
0:19
LED Screen Factory-EagerLED
Рет қаралды 4,6 МЛН
Что не так с LG? #lg
0:54
Не шарю!
Рет қаралды 95 М.
How To Unlock Your iphone With Your Voice
0:34
요루퐁 yorupong
Рет қаралды 27 МЛН
#miniphone
0:16
Miniphone
Рет қаралды 3,6 МЛН
Best mobile of all time💥🗿 [Troll Face]
0:24
Special SHNTY 2.0
Рет қаралды 714 М.