የሳምንቱ እንግዳ: "የኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያዊነት ፖለቲካ፣ የአማራ ህዝብ ትግል እና ያልጠሩ ጉዳዮች፣ የአቶ ልደቱ ምክረ-ሀሳብ"

  Рет қаралды 65,222

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ

Ай бұрын

በወቅታዊ እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ከአቶ ሰለሞን መንግሥት ጋር ቆይታ ይኖረናል። ይከታተሉን፣ ይደግፉን።

Пікірлер: 300
@-buffetofideas
@-buffetofideas Ай бұрын
እባክዎ የሀሳብ ገበታን ይርዱ👇 www.gofundme.com/f/stop-here-to-join-a-community-of-reason
@weyewweyew
@weyewweyew Ай бұрын
@1:05:50 Moges, you made a huge mistake.
@etheth5034
@etheth5034 Ай бұрын
የኢትዮጵያ ታለቲካ ችግሩ በምርጥ ምርጥ ተሳዳቢዎች የተሞላ ነው አንዳንዴ እንዲህ እውቀትና ስክነት ያላቸውን ሰዎች ስናይ ደሞ ደስ ይለናል እናመሰግናለን ሞገስ ❤
@habteshyeshi3881
@habteshyeshi3881 Ай бұрын
አቶ ሞገስ ዛሬ ገና ሰው ሰው የሚሸት ምርጥ እንግዳ ጋበዝክ ክፋት፣ ምቀኝነት፣ተንኮል እና አድላዊነት የሌለበት አስተዋይ ሰው ጋብዘካል።
@ThThTh40
@ThThTh40 6 күн бұрын
ፅንፈኛ ጎንደሬ
@user-ns6yv9fi2i
@user-ns6yv9fi2i Ай бұрын
ይሄ ልጅ በጣም ችሎታ አለው አስተዋይ ነው አዋቂ ነው። ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን በአማራ ህዝብ በጣም የሚወደድ እና የሚደነቅ ሰው ነው። እንደውም ብዙ የኦሮሚያ ወጣቶች አማራ ናቸው ብለው ነው የሚያስቡት ።
@zelalemadmassu62
@zelalemadmassu62 Ай бұрын
ደስ የሚል ውይይት ሰለሞን እና ሰለሞንን የመሰሉ ወንድሞች እንዲበዙልን እመኛለሁ
@rev.terefediriba3023
@rev.terefediriba3023 Ай бұрын
እንደዚህ አይነት በጎ ህሊና ያላቸውን ሃገር ወዳድ ወጣቶችን ስናይ፣ ሃገር አፍራሽ ክፉዎችን እንረሳቸዋለን። ሁለታችሁንም እናመሰግናለን!
@itsmeageri
@itsmeageri Ай бұрын
ጋዜጠኛ እና የህክምና ባለሙያው ሰለሞን መንግስቴ የውሃ ልክ እንዴት ነው የሚያዘንበው የዕውቀት ጥግ ከስረአት ጋር❤
@fekaduwodajo6034
@fekaduwodajo6034 Ай бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ።ጥሩ ኢትዮጵያዊያን ናችሁ።
@chalaalemu6710
@chalaalemu6710 Ай бұрын
I always wonder how could Solomon has gained such amazing talent at his young age,more over the way he expresses his thoughts also astounding,simply he’s a very gifted young man
@lucy-lf3ko
@lucy-lf3ko Ай бұрын
This is due reading
@girmagikidan350
@girmagikidan350 Ай бұрын
ስለሞን በምትስጣቸው በሳል አስተያየትና ሂስ በጣም በጣም አድናቂህም አክባሪህም ነኝ በዘመናችን እንዲህ ያለ ስው ስለማይወደድ የእግዚአብሔር ጥበቃው አይለይህ ወንድሜ።
@dawitaweke3685
@dawitaweke3685 Ай бұрын
ጎበዝ ወንድሞች👏
@ejigueguale9709
@ejigueguale9709 Ай бұрын
አቦ ተባረክ ሰሌ! ምን ዓይነት ወላጅ ነው ያሳደገህ? ኢትዮጵያ በእንዳናንተ ዓይነት ሰዎች ፍጹም ተስፋ አላት። የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብካችሁ!
@ThThTh40
@ThThTh40 6 күн бұрын
ፅንፈኛ ጎንደሬ።
@mekdelawithaile7714
@mekdelawithaile7714 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ዉይይት ነዉ 🤙🏽 እላችሖለሁ ወገን the only way out from this mess is unity as one . የኢትዩጽ ነፃ አዉጪ ትዉልድ የሚል ድርጂት መፈጠር አለበት ሁሉም ኢትዩጽያዊ የሚወክል አዎን እደግመዋለሁ የኢትዩጽያ ህዝብ ነፃ አዉጭ ድርጂት። ኢ. ህ. ነ. ድ. በቃን በዘር መደራጀት በቃን ተነጣጥለን መሞት በቃን !!!መሳርያ ሳይሆን ሀሳብን ይዘህ ! ጎጥህን ሳይሆን ህዝብን ይዘህ ተነስ!! ጦርነት በቃን መገዳደል በቃን። ከድሮን ከመትረጌስ ከድሺቃ የበለጠ ሀይል በህዝብ አንድነትና በህዝባዊ ክንድ ዉስጥ አለና። ህዝብ ያሸንፋል!!!
@ambaw1004
@ambaw1004 Ай бұрын
ግሩም ሀሳብ ነዉ
@etheth5034
@etheth5034 Ай бұрын
ድንቅ ውይይት ነው ጨዋነት የተሞላበት ❤❤
@SirakMulugeta-vz6ul
@SirakMulugeta-vz6ul Ай бұрын
It is you gonna change our country, our smart and brilliant children's
@assefaesegenet9012
@assefaesegenet9012 28 күн бұрын
ተሰምቶ የማይጠገብ ጨዋነት የተሞላበት ከስሜት የወጣ በእውነት ላይ የተሞረክዘ በማስረጃ የታጀበ የ እኩዮች ጨዋታ! ተባረኩ ይባርካችሁ
@yohanishabite
@yohanishabite Ай бұрын
ጥሩ ነው።ከእውነት አለመራቅ ከራስም ከሌላ ሰው ህሊና ያስታርቃል።በርቱ።
@tadessegetachew6617
@tadessegetachew6617 Ай бұрын
,ይህ ሰው በጣም ያስፈልገናል ጎበዝ!!
@sagesamel962
@sagesamel962 Ай бұрын
Honest, educational and at the same time very entertaining and pleasant to hear. Thank you both! ❤️🕊🇪🇹
@-buffetofideas
@-buffetofideas Ай бұрын
Glad you enjoyed it!❤
@KanGatluakKeat
@KanGatluakKeat 26 күн бұрын
It's a great discussion platform. Keep it up...
@yusufmohammed4958
@yusufmohammed4958 Ай бұрын
አልሆን ያለ ጊዜ መጉላትና መግዘፍ ከትልልቅ መሀል አንዱን መርጠህ ዝለፍ ኑረዲን ኢሳ እጅግ አጅግ በጣም የማደንቀዉ ድንቅ ገጣሚ ነዉ ሰላሙን ያብዛለት።
@belayk.8924
@belayk.8924 Ай бұрын
ወይ ፈጣሪ እንዲህ ተደማምጦ መነጋገር እንደሚቻል ለመንግስት እንደ መማሪያ ቢሰጧቸው ብዬ ተመኘሁ።
@ATKAWFitsum
@ATKAWFitsum Ай бұрын
thank you solomon
@zenebaregeta2631
@zenebaregeta2631 5 күн бұрын
በጣም ትምህረታዊ የሆነ ውይይትነው
@abnetzena9546
@abnetzena9546 Ай бұрын
ሰለሞን፣ 1.በጣም ትሁት እና ሚዛናዊ መስሎ ለመታየት የምታደርገው ጥረት የሀሳብ ፍሰትህንን እያሳጣህ ይመስለኛል። 2. ምሳሌ ማብዛትህ ሀሳብህ እንዲበታተን እና ከመወያያ ከአንዃር ሀሳቡ እያስወጣህ ነው።
@user-ns6yv9fi2i
@user-ns6yv9fi2i Ай бұрын
ሚሳሌ ማብዛቱ በሚለዉ እስማማለሁ ግን ሚዛናዊ እና ቀና ሰው መሰለህ ለመታየት ያልከው አልገባኝም ሰለሞን መጥፎ ሰው ነው እያልክ ነው? አስመሳይ ሰው ነው እያልክ ነው?
@KMI-qi5sw
@KMI-qi5sw Ай бұрын
እባካችሁ ቅንሁኑ መጥፎ አትሰቡ
@henoktesfaye9100
@henoktesfaye9100 27 күн бұрын
@@user-ns6yv9fi2i zim belew ye gid andun wegen sikonin ena sisadeb mesimat feligo kalhone ke mizanawinet belay min yemikeber neger ale ?
@bekkiman7359
@bekkiman7359 Ай бұрын
Waw what a discussion Kudos to you guys
@yeabeshamedhanit1359
@yeabeshamedhanit1359 16 күн бұрын
ምርጥና ኢንጌጂንግ እንግዳ🎉
@loveethiopia8132
@loveethiopia8132 Ай бұрын
Absolutely free from conspiracy politics; based on facts and deep knowledge’s of history. Thanks you both of you. You’re precious Ethiopian. Thanks again.
@MaezaAbisalat
@MaezaAbisalat Ай бұрын
የሚገርም አእምሮ ድንቅ ውይይት የሚገርም ጠያቂ 🙏 በእንባ ነው የሰማሁት ከፕሮፌሰር መሰፍን ውጭ አክብሬ የሰማሁት ሌላ አንድ ኢትዮጵያዊ አገኘሁ 🙏
@lulubeyene3806
@lulubeyene3806 Ай бұрын
ይሄ ልጅ በጣም የሚስበኝ ጎበዝ ግልፅ ጥሩ ተንታኝ ግልፅ ፖለትካ የገባው: በጣም ድንቅ!!!
@luistrotube
@luistrotube Ай бұрын
Thank you so much Mr Moges. Keep it up !
@davidvsgoliath01
@davidvsgoliath01 Ай бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን እናንተን ስላየን እንደዚ እሚያመዛዝን
@Titi2gizawe
@Titi2gizawe Ай бұрын
ሞገሴ የዛሬ እንግዳክ አንደኛ ነዉ ይመጥንካል ጥሩ ሀሳቦችን አግቼበታለሁ
@pauloswondimu491
@pauloswondimu491 Ай бұрын
እንደናንተ ሰፋ ያለና መልካም ሃሳብ ያላቸውን ያብዛልን
@tigisttasew899
@tigisttasew899 18 күн бұрын
Solomon amazing human being I can’t stop listening to you 🥰🥰🥰👌🏾👏🏾🔥
@mdalihosen1492
@mdalihosen1492 Ай бұрын
ሰለሞን ጎበዝ ሀሳብ አፍላቂ ታታሪ ወጣትነህ በርታ
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 Ай бұрын
በጣም አስተማሪ እና በሳል ውይይት ነው
@nunuyota9965
@nunuyota9965 Ай бұрын
በጠም የወደድኩት ዝግጅት !! ❤
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 Ай бұрын
ሰለሞን ድንቅ ሰው ነህ እኔ አድንቄ የማልጨርሰው ብልህ ልዩ የሆንክ ሰው ነህ💕 ለምን ካንተ እንደማንማር ግራ ይገባኛል እውነት ነው የምትናገረው ሁሌም ሳፈምጥህ በጣም ሚዛናዊ ነህ 🙏❤ አማራ ኢትዮጵያዊ ነው100% እስካሁን እኔ በጎሳ ስጦታ ውስጥ ገብቼ በጎሳ መጠራት ብዙዎቻችን እየከበደን ነው 🙏💕 ምን እንደምል እግዚአብሄር ይርዳን🙏❤ በእውነት ግን ግራ የገባው ዘመን ደርሰናል ምን ይሻለናል💚💛❤🙏💚💛❤🙏💕😍🌷
@aleaaxx7239
@aleaaxx7239 Ай бұрын
Wow this Guy is really brliant !!!ተስፋ እንዳልቆርጥ በሃገሬ ሰው ፣ እንደዚህ አይነትም ዎጣት አለ !!!!
@misrakgirma2295
@misrakgirma2295 Ай бұрын
I'm glad to see you, Solomon.
@henokmerhatsidk4892
@henokmerhatsidk4892 Ай бұрын
Great ideas as usual!! Great to see you solomon
@zenebaregeta2631
@zenebaregeta2631 5 күн бұрын
ዋው እውነትነው
@bieregewBeregew-hh1nb
@bieregewBeregew-hh1nb Ай бұрын
To day iam happy,both are wounderful
@fekaduwodajo6034
@fekaduwodajo6034 Ай бұрын
Amazing expression !! Am proud of you.
@user-qk6bg9jo1o
@user-qk6bg9jo1o Ай бұрын
Thank You Moges & Solomon for Wonderful Analysis!
@-buffetofideas
@-buffetofideas Ай бұрын
Thank you too!
@mahletmulugetta255
@mahletmulugetta255 24 күн бұрын
ማሮች
@anugumziya4337
@anugumziya4337 Ай бұрын
የሁለት ጀግኖች ውይይት። አሪፍ ጥምረት።
@yusufmohammed4958
@yusufmohammed4958 Ай бұрын
ሞገስ እጅግ እጅግ በጣም ድንቅ ሰዉ አቀረብክ እጅግ እጅግ የሚያስመሰግን ነዉ ዶክተር ሰለሞን መንግስት በጣም አንባቢ ብሪሊየት የሆነ ሰዉ ሰዉ በዚህ አጋጣም ከፅንፈኛ አክራሪዎች ጋር ብታከራክረዉ ጥሩ ነዉ ብዬ አስባለሁ።
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 29 күн бұрын
He is a nurse, not a doctor
@user-pc4oq7cv8t
@user-pc4oq7cv8t Ай бұрын
I like your guest. His ideas are based on truth and facts so we need more people like him to keep our country.
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 29 күн бұрын
Soloye, I am so glad to see you. We love you. እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው ኦ.ዘፃ 15÷3
@abela6426
@abela6426 Ай бұрын
የዘወትር ተመልካች ነኝ የዛሬው ዉይይት በአራዳ ቋንቋ ይነፋል ምርጥ ነው
@danielassefa7015
@danielassefa7015 Ай бұрын
የዛሬው እንግዳ ይለያል ሰለሞን እጅግ የማከብረው ሰው ነው በአማራ ህዝብ የፖለቲካ ትግል ውስጥ አንድ አቅም የጨመረ ሰው ነው ለሚዲያውም ያለኝ ክብር በጣም ጨምሯል
@ThThTh40
@ThThTh40 6 күн бұрын
የሁለት ፅንፈኛ አማሮች ወግ።
@user-zc8sr1sh9j
@user-zc8sr1sh9j Ай бұрын
አሥቦ ወድምቼ በዘር ተከፉፍለን ከምንበላላ የበፊት መሪዎቻችን ያጠፉትን እየቀየር በጎደለ እየምላን ጥሩውን እያሥቀጠልን ተግተን ሠርተን ቢሆን ዛሬ የትነን። በህዝብ ሥም በዘር እየከፉፈሉ ፖለቲከኞች በጭቅላታችን ላይ እየጨፈሩና እየዘረፉ ድሀውን ህዝብ መድረሻ አሣጥተው ይጨፈጭፉሉ።
@wondwessenseyfu1042
@wondwessenseyfu1042 Ай бұрын
ምርጥ አተያይ ነበር
@gezunegash789
@gezunegash789 28 күн бұрын
ገራሚ ነው ሞገስ ሰለሞን መንግስቱን ልዩነት ቢኖረኝም አድናቂው ነኝ አመሠግንልኝ
@eliaseyasu6739
@eliaseyasu6739 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ድንቅ ውይይት
@greateview.4366
@greateview.4366 12 күн бұрын
wow ነው ይህ ሰው ❤❤❤
@anurye
@anurye Ай бұрын
I am so impressed with this guy I have been listening to him since the day he came out to the tv show
@wossenaraya
@wossenaraya 15 күн бұрын
Sell love u👍👍👍👍👍👍
@Mimi_Petros
@Mimi_Petros Ай бұрын
The content and guests of your show make this channel unique and worth following.
@girumshimelis2074
@girumshimelis2074 Ай бұрын
ብዝሐ ዕውቀት።
@esubalewgetnet9215
@esubalewgetnet9215 12 күн бұрын
❤❤❤
@ElsaGebrtadik
@ElsaGebrtadik Ай бұрын
❤🎉wow very good compression
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 Ай бұрын
እንኮን ደህና መጣህ ስለሞን ጠፍተህብን ነበር ኦባማ የአባቱን አግር ልማሳደግ የሚስራው ጥረት ነው ለረጅሙ እቅዳቸው እኛን ለማጥቃትና ኬንያን ለማሳደግ እናን ልመገነጣጠል አልተመቻቸውም ለዚህ ነው የሚያደርጉትን ያሳጣቸእ ደህና መንግስት ሲመጣ ሁሉንም እንቀይረዋለን በርቱልን ❤❤፡
@tilahuntariku935
@tilahuntariku935 Ай бұрын
Moges Z ....EEXCSE....U ARE BRILIANT JORNALIST
@user-lh8vn6mi8y
@user-lh8vn6mi8y Ай бұрын
በስነምግባርና በዕውቀት የበለፀገ ውይይት ነው፣ በርቱ
@fayyineeseedaa798
@fayyineeseedaa798 Ай бұрын
@Lifeinethiopia223
@Lifeinethiopia223 Ай бұрын
አሪፍ ነው ሞገስ
@VictorSaid-lc7or
@VictorSaid-lc7or Ай бұрын
ሞገስ በጣም ትልቅ ስራ እየሰራህ ነዉ የተለያዪ እይታ ያላቸዉ ሙሁሮች አክቲፊስቶች እያቀረብ የተለያየ እይታ እንድንሰማ እያረከን ነዉ ቡዙ ዎች ሜድያዎች በዘረኝነት ህዝቡን እያመሱት ነዉ አንተ ብቻ ነዉ ወደመሀል እንዲመጡ እያረክ ነዉ እነ እዝጌል ጋቢሳ ሄኖክ ዶክተር ሄኖክ እና እነ አሉላን ሰለሞን ዶር ዮናስ ልደቱ ሱማሌ አፋር እያቀረብ ነዉ በርታ you're the voice of voiceless all Ethiopian around the world
@mesfinteferi225
@mesfinteferi225 Ай бұрын
ስለሞንን ደግመህ ብትጠይቅልን ደስ የሚለኝ ፀጋዬ ኦሮሞ ብቻ ነው ወይ ? ወይስ የእናቱ አማራነት ለስሚዎቹ ለመናገር አይመችም?
@bayuman1028
@bayuman1028 Ай бұрын
A wise discussion respectful to these 2 respected brothers
@smenehkebedea.7395
@smenehkebedea.7395 29 күн бұрын
Can i say "You ,Mr. Solomon the doctor of Modern politics !" ? We all Ethiopians are Expecting more than this from you Solaaaaaaaaaaaaaa! Stay blessed !
@solomontadesse3727
@solomontadesse3727 Ай бұрын
ሞገስ የዛሬው እንግዳክ በጣም ጥሩ አመለካከት ያለው ይዘቱ ከአንተ ጋር የሚስማማና የሚመች ነው፣ ለወደፊቱ አብራችሁ የምትሰሩበት ሁኔታ ብታመቻች መልካም ይመስለኛል፣በተረፈ በርቱ ከሁሉም ቀላይ የሀሳብ ትግል ብዙ ዋጋ ቢያስከፍልም እነደ ሀይምሮ ህመምተኛ ሆስፒታል የስሜት አብዮተኞችን ግልብ ፖለቲከኞችን ሁሉ ሠብስቦ የሚያክምና የመጨረሻው አሸናፊ መፍትሔ ሰለሆነ።
@BiniyamGaredew
@BiniyamGaredew Ай бұрын
Tankew enamesgnalene tebareku
@davidvsgoliath01
@davidvsgoliath01 Ай бұрын
ሞገስ፣ሰለሞን እና እያስፔድ ሆናቹ ትላንት፣ዛሬ እና ነገበሚል ፕሮግራም ብሰሩ። የለም ያልነውን ያሁን ትውልድ እና ምክንያታዊነት በውቀት መነፅር መመዘን በኢትዮጵያ ህይወት ትዘሩበታላቹ ብይ አስባለው። በጣም ደስ የሚል ተስፋ ሰጪ ውይይት ነው የነበረው። Thank you
@teddyestifanos
@teddyestifanos Ай бұрын
❤❤❤❤
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 Ай бұрын
የሞገስና የሰለሞን ውይይት ስንቱን ሜዳ ላይ አሰጣው በተለይ ጋዜጠኛ ነን ብለው የሚበጠረቁትን እንዲህ አይነት አስተማሪ ውይይት ይጠቅማል ሰዎችም ከስህተታቸው ይማሩበታል
@RoobaaMilkii1234
@RoobaaMilkii1234 Ай бұрын
Thanks Moges for having him for us
@birukkassa893
@birukkassa893 Ай бұрын
ፁፉን ሀታች ብታረጉልን
@EshetuChabo
@EshetuChabo 14 күн бұрын
አፋሮች "እንግዳ እንግዳን ይጠላል በለቤት ኹለቱንም,
@user-wm3gc9up4o
@user-wm3gc9up4o Ай бұрын
ሞገስ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ነህ እንደገና ዛሬ ጨዋ ና አንደበቱ የታረመ ሰው ስላቀረብክ ያኑርህ።
@henokmerhatsidk4892
@henokmerhatsidk4892 Ай бұрын
Moges is underrated you tuber .berta !
@degolabraha9972
@degolabraha9972 Ай бұрын
ሰለሞን መንግሥት ይሔ የሰይጣን መንግሥት አላደለውም እንጂ አንተ እኮ በእግዚአብሔር የተቀባህ ሰው ምርጥ የኢትዮጵያ ፈርጥ ነህ ወጥር ጀግን ዘረኝነት ይውደም ሞት ለኦነግ የቆሪጦች እና የጥቁር ናዚና ፋሺስቶች ስብስብ
@MaezaAbisalat
@MaezaAbisalat Ай бұрын
ሞገስን አላውቀውም የት ተደብቆ የቆየ ልጅ ነው ለማመስገንም ለመውቀስም ጊዜ መውሰድ አለብኝ ።ነገርግን በዛሬው ውይይት በነበረው ሚና 🙏❤ እናመሰግናለን ሁለታችሁም በርቱ
@getushewangezaw2097
@getushewangezaw2097 Ай бұрын
ምርጥ ሰው ይደገም በአንዴ መቆም የለበትም
@yosefbelete3952
@yosefbelete3952 Ай бұрын
ሰሎሞን ህክምና ተምሬያለሁ ይላል።እኔም አሜሪካ አገር 29 ዓመት በህክምና ሥራ ሰርቻለሁ። አንድ ሐኪም ህክምና ከመስጠቱ በፊት በሽታውን መርምሮ ማወቅ አለበት።የምርመራ ውጤቱ ከተሳሳተ የሚሰጠው መድኃኒት በሽታውን አያድንም። ፖለቲከኛም እንዲሁ ያለበት ህዝብ ውስጥ ያለኽውን ተጨባጭ ሁኔታ በትክክል መረዳት አለበት። social, political and economic conditions. ይህን ተጨባጭ ሁኔታ ከተረዳ በኋላ የፖለቲካ ፕሮግራም ይነድፋል። ድርጅት ይፈጥራል ወይንም የተዘጋጀ ድርጅት ውስጥ ይታቀፋል።የትግል ታክቲክና ስትራቴጂ ቀይሶ ይታገላል። ሰሎሞን በንግግሩ በብዛት ኢህአፓን ያነሳል። ከከተማ ትግል እስከ ትጥቅ ትግል በኢህአፓ ታግያለሁ።ትትግራይና ጎንደር ለ4 ዓመት ።አንድ ቀን ፣ አንዲት ቀን የብሔር ፖለቲካ ገበሬውን ቀስቅሰን አናውቅም። ጎንደሬ ነኝ ብሏል። ኢህአፓ የነበረን የጎንደር ታጋይ ይጠይቅ። ኢህዴን ከኢአፓ ተገንጥሎ ሲወጣ የራሱን የፖለቲካ ፕሮግራም ቀርፆ ነው የታገለ። በኋላም የብሔር ፖለቲካ ውስጥ ገባ። ብርሃኑ ነጋ ኢህአፓ ውስጥ ታገለ ከዚያ ወጥቶ የሚመስለውን ድርጅት ፈጠረ።እኔ ኢህአፓን የለቀቅሁት በ1980 ነው ።ኢህአፓ ብሔረተኛ እይደለም ።ህብረ ብሔር ትግል ነው ያካሄድነው። አገሪቱ ውስጥ የነበሩ ለውጥ የሚያስፈልጋቸው ጉዳዮች ስለነበሩ ፖለቲካዊ መፍትሄ እንዲሰጣቸው ታግለናል። የመሬት ላራሹ፣ የዴሞክራሲ ጥያቄ ። የዴሞክራሲ መኖር የብሔር እኩልነት ፣የሴቶች እኩልነት፣የኤርትራ ጥያቄ እንዲፈታ ጠይቀናል። ሥልጣኑን የያዙት መንግሥታት ችግሩን አልፈቱትም። ወያኔ ደርግን ስለጣለ የብሔር ፖለቲከኞችን ሰብስቦ ህገመንግሥት ቀይሶ አሁን ባለበት ደረሰ። ኢህአፓን ተጠያቂ ማድረግ የሚፈልግ የፖለቲካ ሀሁ የማያውቅ በጠባብ ብሔርተኝነት የናወዘ ምሁር ነው ። የዛሬ ኦነግ መሪወች ብዙወቹ ደርግ ባቋቋማቸው ኢጭአት፣ወዝ፣ሰደድ ወዘተ ውስጥ ተሰግስገው የነበሩ ምሁራን ናቸው። ዲማ ነገዎ የመሬት ሥሪቱን ለመቀየር ከተመደቡት ምሁራን አንዱ ነበር። ሀይሌ ፊዳ የመኢሶን መሪ ነበር። የኦሮሞ ብሄርተኛ አልነበረም። ሰለሞን በርካታ መጻሕፍት አንባቢ ይመስለኛል።የብሔር ፖለቲካ ያደረሰውን ቀውስ ያውቃል። የብሔር ፖለቲካ ላይ ጥናትና ምርምር ያደረገ አይመስለኝም ።የብሔር ቅራኔን ማነብነብ እይደለም ቁም ነገሩ ። ችግሩን እንዴት ይፈታ ነው ቁም ነገሩ ። Political science ያጥና። የሚመራበት የፖለቲካ ራእይ ይኑረው። Ideology. ፖለቲከኛ ያለ አይዲወሎጂ በትሩ የጠፋበት አይነ ሥውር ነው ። ስለዳያስፖራ የምታወሩት አስገርሞኛል። በጅምላ ፍረጃ ተክናችኋል። ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ህብረተሰብ ውጭ ካለው ህዝብ አስተሳሰብ ጋር ማወዳደር ጅልነት ነው ። አርሶ አደሮችን እንደምሳሌ ደጋግመህ ታቀርባለህ።ጎንደር ገጠር ውስጥ በኢህአፓ ሠራዊት ለ3 ዓመት ታግያለሁ።ጎጃም ገጠር ነው ትውልዴ። የብአዴን አስተዳደር 30 ዓመት ክልሉን ሲያስተዳድር የአማራ ብሔርተኝነትን በህዝቡ አእምሮ ሊያሰርጽ አልቻለም። የብሔር ፖለቲካ የምሁር ፖለቲካ ነው ። የብሔር ፖለቲከኛው ሰለሞንና ይህን ፕሮግራም አቅራቢወች ናችሁ። የጎጃም ገበሬወችኮ ብሔር ብሔር እያላችሁ አገራችንን ታስወስዱብናላችሁ ብለን እንፈራለን ብለዋል። ልደቱ በወያኔ ጊዜ የተፈጠረ ፖለቲካ ነው ። መአእድ ፣ኢዴፓ ውስጥ ተደራጅቶ ታግሏል ብሔርም ህብረብሔርም ውስጥ ። በበኩሌ አንድ ፖለቲከኛ ሁለቱን የማይታረቁ አቋሞች ሊከተል እንዴት እንደሚችል አላውቅም።
@Gudubeza
@Gudubeza Ай бұрын
ኢህአፓና ፋኖ አባትና ልጅ ናቸዉ “ፍሬዉ ከአንጨቱ ርቆ አይወድቅም” ይላሉ ፈረንጆች።
@Al-sasTana
@Al-sasTana Ай бұрын
አድምጠው
@Al-sasTana
@Al-sasTana Ай бұрын
@@Gudubeza ስለምንድን ነው የምታወራው?
@bluelife6722
@bluelife6722 Ай бұрын
የኢትዮጵያ ፓለቲካ የእንኚህን ልጆች መልክ የሚመስልበት ጊዜ ናፈቀኝ
@teferakereta1006
@teferakereta1006 Ай бұрын
በአሉሽ አሉሽ ሳይሆን በማስረጃ የተደገፈ ድንቅ ሚዛናዊ ውይይት
@muleagidaw6426
@muleagidaw6426 29 күн бұрын
ዋዉ ሰለሞን መንግስቴ በጣም በሳል ሰዉ
@fekaduwodajo6034
@fekaduwodajo6034 Ай бұрын
ፕሮግራማችሁ በቀጣይነት የሚናፈቅ ነው።ሰፊ ዳሰሳ ነው፣አስተማሪ ነው።
@addisweldu8989
@addisweldu8989 Ай бұрын
Hi Solomon, well, come .❤
@aregaabate5321
@aregaabate5321 Ай бұрын
ወላሒ አለመዋቃችን አውርዶ ፈጠፈጠን ዘረኝነት ጥብ መሆኖን ዘግተናት እንደብላስቲክ ለጠጥናት መቸ ታደልን
@Userb223
@Userb223 5 күн бұрын
ይሄን ሰው ዝም ብዬኮ አደለም የምወደው፣ pharmacy ተማሪ ነኝ፣ ትምህርት ቤት እየተማርኩ ከአንድም ስንት ጊዜ ፖርላማ ሰምቻለሁ😄፣ ጥሪዬ social ትምህርት ነበር 😢
@EshetuChabo
@EshetuChabo 14 күн бұрын
men and nations behave wisely once they have exhousted their options!
@fentekebede5099
@fentekebede5099 25 күн бұрын
ዘግይቼ ነው ያዳመጥኩት ውይይቱ እጅግ ደስ የሚል የኢትዮጵያን ፖለቲካ ውስጥ ገብቶ የነገረን በዚሁ ቀጥሉ።
@WoldeM-jf9yc
@WoldeM-jf9yc Ай бұрын
I have appreciation for Solomon. He has a bright mind. Unfortunately our people don’t understand this kind of mindset. A hostage of bad boys!
@yimamAbdu-he8oy
@yimamAbdu-he8oy Ай бұрын
ልደቱ ተክቷል ምከኒያትአዊ አማራ!!!
@Danielasham
@Danielasham Ай бұрын
ሰለሞን መንግስት ሲያወራኮ ባላለቀ እያልኩ ነው የምሰማው አንድ ጠብ የሚል የለውም እያንዳንዱ ቃል ንግግሩ ጥቅስ ነው ። ተባረኩ አቦ
ፐርፐዝብላክ  እግዱ እንዲነሳለት ጥሪ አቀረበ።
1:01:33
#የበጋሻው_ደሳለኝ_ውሸት_ተጋለጠ! #ተሳዳቢ_ፓስተሮች@NEGASHMEDIA
51:47