Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ | በአምቡላንስ ነበር የመጣነው | ልዩ ቆይታ ከመድረክ በስተጀርባ ከተወዳዳሪ ብሩክ ሙሉጌታ ጋር

  Рет қаралды 73,358

Balageru TV

Balageru TV

Күн бұрын

.
እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
• የድረገፅ | www.balagerutv...
• የዩቲዩብ | www.youtube.co...
• የፌስቡክ | / tvbalageru
• የኢንስታግራም | / balageru.tv
• የቲክቶክ | / balagerutv_official
• የቴሌግራም | t.me/BalageruT...
ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ነቃ ነቃ!!!
///////////////////
Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ | በአምቡላንስ ነበር የመጣነው | ልዩ ቆይታ ከመድረክ በስተጀርባ ከተወዳዳሪ ብሩክ ሙሉጌታ ጋር‪@BalageruTV‬
/////////////////
Welcome to the official KZbin Channel of Balageru Television. Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#balagerutv
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 163
@beldatufa82
@beldatufa82 10 ай бұрын
አንተ ለሙዚቃ የተሰጠህ ልጅ ነህ። ድምፅህ ብቻ ሳይሆን ፈገግታህ እና ተመልካቹን የማዝናናት ብቃትህ ይገርማል። የሰዉ ፍቅርም አድሎሀል። በርታ። ውጤትህ ያምራል።
@AndebetGetaneh
@AndebetGetaneh 6 ай бұрын
አንተ ጀግና ልጅ ነህ ብሩኬ ። በርታ ገራሚ ድምጽ ነው ያለህ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ አልጠራጠርም
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 10 ай бұрын
ስትመጣ ቦሌ serpirs እደምታደርጋት እየዘፍንክ ከባላገሩ ሙሉ ክሩ ጋር እንጠብቃለን❤❤❤❤
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 10 ай бұрын
ብሩክዬ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን 🙏
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 7 ай бұрын
የብሩኬ እናት በጣም እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር የስደት ቅርስሽን ባርኮ ቀድሶ ለዚህ ደረጃ ስላበቃልሽ እግዚአብሔር ለሀገርሽ ያብቃሽ ብሩኬ ቀና ትህትናህ የበዛ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያድርግህ❤❤❤❤
@tanwerkitanwerki6574
@tanwerkitanwerki6574 10 ай бұрын
ብሩኬ ከድካም ቦኃላ እርፍት ስኬት አለ እና በርታ እናት እውነትም ቃል አይገልፃት
@meronyeshuas732
@meronyeshuas732 10 ай бұрын
የብሩኬ እናት ጀግና ነሽ እድለኛም ነሽ ምርጥ ልጅ ነው ያለሽ ግን በመጨረሻው ውድድር መተሽ ብናይሽ ደስስ ይለናል❤
@derejegizew7530
@derejegizew7530 10 ай бұрын
እባክህን ብሩኬ ሰልክህን ባንክ አካውንትህን ማግኘት እፈልጋለሁኝ አጣህ ብየ ሰይደለም ነገር ግን ጎበዝ ልጅ ሰለሆንክ በሰራህ በጣም ሰለ ኮራሁ ነው ልጄ በርታ በሚቀጥለውም ጥሩ ውጤት ታገኛለህ እግዚአብሔር ይርዳህ።
@Tube-cy8gl
@Tube-cy8gl 10 ай бұрын
ይገርማን ከሰዎች ሳቅ ጀርባ ብዙ ውጣ ውረድም አለ ለካ በተለያዬ ቤተሰብ ውስጥ ያደክ አትመስልም። እኔ እኮ ማስታወቂያ ላይ ሳያት እናትህ ታላቅ እህትህ ነበር የመሰለችኝ ገና ወጣት ነች የቤተሰብ መለያዬት ለልጆች ከባድ ቢሆንም አንተ ጎበዝ ነህ እናትህም ለዚህ ያበቃችህ ጀግና ነች ትልቅ ደረጃ ላይ ደርሰህ የምታኮራት ያድርግህ የአረብ ሀገርን ስቃይ የሚረዳው እንደኛ ኑሮ ያዬው ነው እኛ እዬቀለጥን ነው ለቤተሰብ የምናበራው ,እህት ወንድም እያስተማርን ያለነው😢 ደግሞ የተደከመለት ነገርእንደዚህ ውጤታማ ሲሆን ያኮራል 👏 የአብዘሀኛዎቹ ልጆች በሚላክላቸው ገንዘብ አልባሌ ቦታ እዬዋሉ ዱርዬ ሁነው የእናትን ድካም ገደል የሚከቱ አይቻለሁ አንተ ግን እናትህን የምታኮራ በስነምግባር የታነፅህ ምርጥ ልጅ ነህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ለሁለቱም እረጅም እድሜ ይስጥልህ በርታ 😍🙏
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 10 ай бұрын
አንተ ልጅ ሰወድህ ፈገግታህ ልጅነትህ ሁሉ ነገርህ ብታሸንፍ ደሰ ከሚለኝ አንዱ ነህ መልካም እድል❤❤❤
@tayalemu9311
@tayalemu9311 10 ай бұрын
ብሩክ ችሎታ አለህ የባላገሩ እና የአብረሃም ወልዴ አስተወሎነት ይታያል 👍👌ቤተሰቦችህ ለዚህ ሰለአበቁህ ምሥጋና 🙏🙏🙏🌷መልካም ዕድል👏
@addisyelma4218
@addisyelma4218 10 ай бұрын
መልካም ልደት ብሩኬ:: እግዚአብሔር በጥበብ በመልካምነት ወደ መንፈሳዊነት እንድትለውጥ ደግሞ የዘወትር ፀሎቴ ነው:: እደግ እድግ በልልኝ ተባረክ
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 7 ай бұрын
አንተም የምትወደድ ነህ ፍፃሜውም ስላማረ እንኳን ደስ አለህ ብሩክዬ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@alemaywld6120
@alemaywld6120 10 ай бұрын
አይ እናት ህይወቷን በሙሉ እንደ ሻማ አቅልጣ ለልጆቿ ግን ደረስክላት ደስተኛ እንደምታደርጋት ቀሪ ህይወቷን አልጠራጠርም
@fikeryashenfal5768
@fikeryashenfal5768 10 ай бұрын
ብሩኬ ሁሉም ሰው እንዲወድህ የሚያደርግ ፀጋ እግዚአብሔር ሰጥቶሃል በእርግጠኝነት ደግሞ አንደኛ ትወጣለህ❤።የእናትህ ልፋት እና ድካም በአንተ ስኬት እግዚአብሔር ይከፍላታል 😢 በርታ ጠንክር ቸልተኝነት እና መዘናጋት እንዳያድርብህ ተግተህ ስራ።
@Ale-do6bn
@Ale-do6bn 10 ай бұрын
በልጅነት ብዙ ውጣ ወረድ ያየ፣ ፈተና ያልበገረው፣ የአላማ ፅናት፣ የሚገርም ትጋት፣ ከውስጥ የመነጨ የጋለ ፍላጎት፣ የሙዝቃ ፍቅር፣ ትህትና የተላበሰ፣ ለወጣጦች ምሳሌ የሚሆን ጀግና ልጅ። እግዚያብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ። የኢትዮጵያን ሙዚቃ እንደምትቆጣጠረው ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ እርግጠኛ ነኝ። ብሩካን የሆኑ ቤተሰቦችህን እንደምታስደስት አምናለሁ። በጣም ትችላለህ ወንድሜ ታሪክህን ስሰማ ደግሞ አንጀቴን በላኸው። እግዚያብሔር ይባርክህ መንገድህን ያቅናልህ።
@mintesenotteshome7656
@mintesenotteshome7656 10 ай бұрын
Bro በርታ ብዙ ልፅፍ ነበር ሁሌም ለእናትህ ምትኖር ልጅ ያድርግህ!
@hanaabraham4619
@hanaabraham4619 7 ай бұрын
ብሩኬ እግዚአብሔር ከዝህ በላይ እናትህን ታኮራታለህ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ሁሉም ብርኮች እንደስማቸው የተባርኩ ናቸው።
@rosabirku5757
@rosabirku5757 10 ай бұрын
ብሩኬ እንወድሀለን የምንጊዜም ምርጥ በርታልን የኢትዮ ተስፋ ነህ 🥰🥰
@Hiwww2323
@Hiwww2323 10 ай бұрын
ብሩኬ እናትህን ሳያት በጣም አለቀስኩ በርታላት እመቤቴ የድል ባለቤት ታድርግሕ እናትየው አይዞሽ ድካምሽ ከንቱ አልቀረም ከስደት መጥተሽ ከቤተሰቦችሽ ጋር ለመሆን አምላክ ይርዳሽ ምንም ቀርቶብሽ የመጨረሻው ውድድር ላይ ብትገኚለት ገንዘቡ በሐገርም ቢሆን ተመልሰሽም መስራት ትችያለሽ የብሩኬ ትልቁ ደሰታ አንቺ ስትገኚ ነው አምላክ ይርዳሽ የብሩኬ ውድድር መቼም አይደግመውም አንቺም ነገ በምንም መልኩ ድጋሚ አታገኝውም ገንዘቡ ልፋቱ ነገ ያንቺው ነው ይሕ ደስታ አያምልጥሽ ለአንዴና ለሠጨረሼ ግዜ ነው ችግር ካለ ችግሩን አምላክ ይፍታው
@shewitetensh2153
@shewitetensh2153 7 ай бұрын
የወንድ ልጅ ምርጥ ጓደኛው እናቱ ናት እናትክን የምታሳርፋት ያርግክ ፈጣሪ
@kaleabgeneme
@kaleabgeneme 10 ай бұрын
10ጊዜ እናቴ ይላል 100000 ጊዜ በል❤❤❤ ደስ ሲል እናት እናት ❤❤❤❤❤❤
@Gutene7199
@Gutene7199 10 ай бұрын
ብሩኬ እያኮራህን ነው እግዚአብሔር ይከተልህ
@saraethiopian4801
@saraethiopian4801 10 ай бұрын
ብሩክ በጠም ጎበዝ ትልቅ ቦታ ላይ እንደምትደርስ ተስፋ አደርጋለሁ
@masinkoproduction4918
@masinkoproduction4918 10 ай бұрын
Biruk, you have such a beautiful & strong mother. You should be proud of her!! Congrats mama, you raised talented, disciplined and humble young man 👏👍
@Mitu564
@Mitu564 10 ай бұрын
አብሬት አለቅሳለዉ ሲል አልቻልኩም በቃ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አንበሳ ነክ ❤❤❤❤
@erkikenew8219
@erkikenew8219 10 ай бұрын
እናትህ ስታምር ብሩክየ. የዎሎ ቆንጆ
@meronyeshuas732
@meronyeshuas732 10 ай бұрын
ብሩኬ በመጀመሪያ እንኳን ተወለድክ መጨረሻህን ያሳምርልህ የኔ ትሁት ❤❤❤
@Abeba285
@Abeba285 10 ай бұрын
ብሩኬ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት መልካም እድል እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GezahegnDagim
@GezahegnDagim 10 ай бұрын
አንተ ጨዋ ልጅ ይቅናህ 🙏 ደሞም ምትገርም አዚያሚ ነህ , ትችላለህ ❤
@zekariasmulualem5408
@zekariasmulualem5408 10 ай бұрын
አብርሽ ዋጋህ ብዙ ነው!!ሰው እያፈራህ ስለሆነ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏
@abayneshfekadu9091
@abayneshfekadu9091 10 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ አንደኛ እንደምትወጣ ብሩኬ መልካም እድል
@nunu2408
@nunu2408 7 ай бұрын
እናትህ ቆጆ አተ አተ ቆጆ ብሮክዬ❤ ለናትህ ደረሰህላታል👍👍💪💪🤴🏻🤴🏻🤴🏻🥰🌺
@serguteselassiekebebushelw7559
@serguteselassiekebebushelw7559 10 ай бұрын
የኢትዮጵያ እናቶች የፊደል ገበታወች ናቸው። አናባቢም ናቸው። ደክማችኋል ትውልድ ለመመሥረት። እግዚአብሄር ይስጥልን የትውልድ ካስማወቻችን። ❤❤❤❤🎉🎉🎉 መልካም ድል ለእናት!!!🎉🎉🎉
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 8 ай бұрын
የሰቆጣ ፈርጦች በርቱ
@meskeremberhanu4024
@meskeremberhanu4024 10 ай бұрын
🙌 slam 💚💛❤️☝️ ekanetewledike beruka melekam ledite🎉🎂 melekame edile yehuneleki yeqinah 👏👏
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 10 ай бұрын
እናቲቱ መልኳ ትለያለይ ተከባከባት ትንሹየ❤❤❤
@hagaresime8058
@hagaresime8058 10 ай бұрын
ብሩክ ዛሬ እናትክ ስላንተስታወራና አተ ስለስዋ ስታወራ ልቤን ነው የሰበርከው Yene Mari edegi emebete ke hulachihu yihun ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dagmawiselemon5558
@dagmawiselemon5558 10 ай бұрын
happy birthday
@alemaywld6120
@alemaywld6120 10 ай бұрын
ውይ እናትህ አንጀት ነው የምትበላው
@zene1221
@zene1221 10 ай бұрын
ብሩኬ በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ኮንፊደንስክን በጣም ነው ምወድልክ እናትክን በሰላም ያምጣልክ🙏🙏🙏
@serguteselassiekebebushelw7559
@serguteselassiekebebushelw7559 10 ай бұрын
❤❤❤ ሳኒ ቦይ እንዴት ነህ የእኛ ብርቱ። እንደማከብረው ሄኖክ ብርሃኑ ታሸንፋለህ ብዬ አስባለሁኝ። ባላገሩ በእጁ የሡራህ የጥረቱ የህሊና ውጤት ነህ እና። ዓለም ዓቀፍ የትውልድ ቀረፃወችን እከታተላለሁ። ሰብዕና፣ መሠረት አስይዞ ኮትኩቶ ማሳደግ ምርጫቸው ነው። ሂደቱን ታሟላለህ ብዬ አስባለሁ። የእኔ ድንግል ትቅናህ። አሜን።❤❤❤ ሌሎች ክብረቶቼ ተወዳዳሪወችም ውስጤ ናቸው ይቅናቸው። አሜን። ባላገሩ ምርጥ እስከ የኔዋ ፍልቅልቅ ረዱም ይባረኩ። አሜን። ❤❤❤ ትልቅ ትልም በስኬት! ትውልድን ማበርከት ማየራከት ማስባረክ።❤❤❤
@kalkidangetahun6469
@kalkidangetahun6469 10 ай бұрын
ሰፈር መተህ ቮካል ስሰራ ትዝ ይለኛል እናቴ ያልጅ መጣ ትል ነበረ አሁን አድገህ ትልቅ ሠዉ ሆንክ
@debrituwake4621
@debrituwake4621 7 ай бұрын
የብሩክ እናት ጀግኒት ነሽ እግዝያብሄር እክዋንለዚህች ደስታ ቀን እደረስሽ እማምዬ❤️❤️❤️
@EmebetMekonnen-q1r
@EmebetMekonnen-q1r 10 ай бұрын
ብሩኬ አንድኛ ነህ በርታለን በጣም ነዉ የምውድህ እመብርሃን ትጠብቅህ
@AD-st2bi
@AD-st2bi 10 ай бұрын
ብሩኬ አሁን ያለህበት ደረጃ አንደኛ እንደመሆን ነው እርግጥ ነው ከሰባታችሁ አንደኛ የሚሆን መኖሩ ግድ ነው ያ ማለት ምንም ልዩነት የለውም አንተ አሁን ፕሮፌሽናል ሆነሀል ማስብ ያለብህም እንደዛ ነው ጠንክረህ ለሀገርህም ለእናት አባትህም ትልቅነትህን በስራ ማሳየት አለብህ!
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 10 ай бұрын
አሁን ደርስልሀታን እደዚህ አልመሰለኝም ነበር ስትመጣም በዚሁ ሚድያ ትቅረብልንንን❤❤❤
@colfaxwireless
@colfaxwireless 10 ай бұрын
Wow, የብሩክ ሙሉጌታ performance on ባላገሩ ምርጥ was truly outstanding! His talent and passion shine through, making him a strong contender for the win🏆. I'm rooting for him all the way!"
@UmerWako-z2y
@UmerWako-z2y 7 ай бұрын
Biruk endet tafache leje neh fetare yelbonahn yemulailh❤❤❤
@rozinahailu9513
@rozinahailu9513 6 ай бұрын
Brukeye yene geta adgehe lezihe selebekahe betam des belognale desetaye weder yeleum enatehen yemetakora ena yemetasarefat yadergihe
@alemaywld6120
@alemaywld6120 10 ай бұрын
ከመጀመሪያው ጀምሮ ነው ቀልቤን የሳብከው
@genetmelaku2693
@genetmelaku2693 6 ай бұрын
እናት ትክበር ከፍ ትበል በአንተም እንድትኮራብህ እግዚአብሔር ይርዳህ!
@hananadem5921
@hananadem5921 2 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ ልጅ አይዞህ ደርሰህላታል እናትህ ገና ወጣትና ቆንጅዬ ናት
@meseretfitawek7249
@meseretfitawek7249 10 ай бұрын
ትንሽ ልጅ ሆነህ አይተንህ ዛሬ ደግሞ አድገህ ስላየንህ እግዚአብሔር ይመስገን :: ብሩኬ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ የቤተሰብህ ብሎም የሀገርህ ተስፋ ነህ እና ለቁም ነገር ያብቃህ እንወድሃለን::
@erkikenew8219
@erkikenew8219 10 ай бұрын
እናቱ ስታምር
@ሰያ-አ7ጨ
@ሰያ-አ7ጨ 5 ай бұрын
እኔ በአተእድ እህልታወቅቀርቶ የማናግረኝ የለም እወድለሁ የኔ ወድሜ አደኛነህ
@brhanuasefa4154
@brhanuasefa4154 10 ай бұрын
በርታ ብሩኬ የኢትዮጵያ ህዝብ ካንተ ብዙ ይጠብቃል ትችላለህ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ
@amibeti1329
@amibeti1329 10 ай бұрын
ብሩኬ ድሮም እወድሃለሁ ዛሬ ደግሞ ባሰብኝ❤ እንኳን ተወለድክ አንተ የልጅ አዋቂ❤❤
@gashdegefu4749
@gashdegefu4749 10 ай бұрын
​Happy birth day to you and many more to celebrate. More blessings in life Brucke
@michaelwebb6529
@michaelwebb6529 10 ай бұрын
What a production! Thank you for sharing your Biruk, his family, friends, and his upbringing with us. Please continue to guide him and help him achieve his dream. As for Biruk, If you get to read this, I wanted to tell you that I heard every word you said. Specially impressed that you have continued your studies. Please force yourself to complete your business & marketing studies. It may seem to be in the way of your music, from time to time, but, I promise you, when you become a successful artist, your education is going to be more useful than you could have ever imagined! Good luck, and may God bless you! Michael, USA
@LemiNima
@LemiNima 10 ай бұрын
Happy birthday biruke gobez lij nek bereta tilek bota endemitederes tesifa aderigalewu.....
@selamfranklin3930
@selamfranklin3930 7 ай бұрын
You are a blessed kid! May God protect you and make your future bright and help you fulfill your dream! Love you❤️ You are very unique and very talented musician🙏keep it up!
@birtu_can
@birtu_can 10 ай бұрын
ብሩክ በአንድ ቃል ሲገልጥ = ቅመም። ይቅናህ ብያለሁ አንበሳው
@marlonguterberg1359
@marlonguterberg1359 10 ай бұрын
EGZABHARE telke dergaa adrsohe Enathen kebreree arghe emtanor lije yarghee .
@AsmaA-uf9kn
@AsmaA-uf9kn 10 ай бұрын
ብሩኬ በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ኮንፊደንስክን በጣም ነው ምወድልክ እናትክን በሰላም ያምጣልክ
@kaleabgeneme
@kaleabgeneme 10 ай бұрын
Yebruk enat gin wow tichilibetalech nigigirun andebetuwa beka betaaam des yilal WoW enat uuuuuufffffffff fetari becher yagenagnachu ❤❤❤❤❤
@ebz1040
@ebz1040 10 ай бұрын
በርታ በርታ ውሎተዋን ለመክፈል ያብቃህ
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 10 ай бұрын
አብሩሽ ተባረክክ❤❤❤
@MikiMiki-j4q
@MikiMiki-j4q 10 ай бұрын
አንደኛ ነው ሚወጣው
@aminnasetotaw5227
@aminnasetotaw5227 10 ай бұрын
እናት ኢትዮጵያዬ እንኳን ደስ ኣለሽ
@reppinethio
@reppinethio 10 ай бұрын
I wish yall were more advanced on the hill top scenes. You could've done drone shots while they were singing on top of the mountain and it'd be more interesting. Kinda lacks good cinematography
@mamimerawi3590
@mamimerawi3590 10 ай бұрын
Balageru Mirt, a couple of weeks ago, I made a comment to reduce the volume of the background music that’s playing in the background of your “Liyu Koyta” programs. Thank you for considering my comments; the music is running perfectly in this interview. Much appreciated!!
@elshadayyilma7739
@elshadayyilma7739 10 ай бұрын
Thank you for your sincere comments!Thanks again for noticing!
@mamimerawi3590
@mamimerawi3590 10 ай бұрын
Thank you!
@zelalemhaile7942
@zelalemhaile7942 7 ай бұрын
Thank you for your observation and nice comment.
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 6 ай бұрын
አናትና ኣባት የሚናግሩት ይለያያል
@eliyasmarufa2746
@eliyasmarufa2746 10 ай бұрын
ብሩኬ በባም አስተዋይ ልጅ❤❤❤❤❤
@hananadem5921
@hananadem5921 2 ай бұрын
ልጅ ሆኜ ድሮ ይላል😂 ገና ልጅ እኮነህ
@aynalemkassaye6930
@aynalemkassaye6930 7 ай бұрын
ብሩክዬ የኔ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ፈጣሪ መጨርሻህን ያሳምርልህ አይዞህ የኔ ቆንጆ በርታ ፈጣሪ ከእናትህ በሰላም ያገናኝህ የኔ ጀግና❤ ሳይህ ልጄ ነው ምትመስለኝ ውድድሩን ሳይ ልጄን እያየው አይነት ስሜት ይሰማኝ ነበር ብሩክዬ በእርግጠኝነት ወደ አሜሪካ ስትመጣ አገኝሀለው 😘 እናትህን ሳይ በቃ መናገር አልችልም
@ማሕሌት
@ማሕሌት 7 ай бұрын
ብሩኬ የኔ ጨዋ ስወደው አምላክ ትልቅ ደረጃ ያድርስሕ ቆንጅዬ እናት አለችሕ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልሕ ለቤተሰቦችሕ ከባድ ነው በተለያዩ ቤተሰብ ማደግ አቀዋለሑ ግን ፈገግታሕ አትመሥልም❤
@hagaresime8058
@hagaresime8058 10 ай бұрын
የልብን መሻት እግዝያብሄር ይፈፂምልክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@agartj5579
@agartj5579 10 ай бұрын
ዋዉዉ በጣም ምርጥ ድምፅ ነው። ያለህ ወንድሜ በርታ ❤❤❤❤❤
@samrubelgu2113
@samrubelgu2113 7 ай бұрын
Gobez yene anbesa emamlak trdah
@emuye4756
@emuye4756 10 ай бұрын
Setamir bedengel Edeme yestelik ❤ ayzok delu ye sekota new
@derejegizew7530
@derejegizew7530 10 ай бұрын
አብረሐም ወልዴ ለሀገርህ ቅርሰ እያሰመጥክ ነው እንደዚህ ነው ሰራ እንደዚህ ነው ኢትዮዽያዊነት። እግዚአብሔር ይባርህ !! ዋጋህን ይክፈልህ።
@mt-tube21
@mt-tube21 10 ай бұрын
Biruke berta, Good luck!!!
@tsehayarbesie4751
@tsehayarbesie4751 7 ай бұрын
ብሩኬ አሁንም ካንተ መዝሙር ነው ምንጠብቀው የኔ ውድ በተሰጠህ ፀጋ አመስግንበት ❤❤
@ameletafa2612
@ameletafa2612 10 ай бұрын
Beruka berta telke derja dershe demo enatehen kedekame endematsarfate tesfa algn ye sedeten dekame selmawekew new berta melkame ledete🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AselefechShimels
@AselefechShimels 10 ай бұрын
ብዙ ኢትዮጵያዉያንን ባተና በእናትህ ዉስጥ አይቻለሁ እምነትህ,ለመማር ያለህ ፍላጎት,አመስጋኝነትህ በጣም ያስደስታል ፈጣሪ ካሰብክበት ያድርስህ በመጨረሻው ዙር እደምታሸንፍ እርግጥ ነው
@marthamande
@marthamande 10 ай бұрын
Birukiye gobez berta. Egziabher yibarkih ❤ ❤️ 🙏
@EAZy-Bzy
@EAZy-Bzy 10 ай бұрын
አንተንማ በርታ ሳይሉ ማለፍ እንዴት ይቻላል? አስተዳደግህን ሁሌም አትርሳ 🙏
@nurilgnhagere1808
@nurilgnhagere1808 10 ай бұрын
በርታ ብሩኬ ጎበዝ ነህ ትችላለህ❤
@bettyw205
@bettyw205 7 ай бұрын
Bruke jegna neh you deserve better keep shining I remember chuche honeh cinema betu ga demtsehen semche ynberechegnegn 10 birr ena 10 birr tebedere 20 birr seshelmeh😂 lene bzu nbr , betam dess yilal ye sekota and Ethiopia enku neh❤❤❤❤
@mulualemfeleke875
@mulualemfeleke875 7 ай бұрын
አብርሽ አግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያድርግህ የኛ ልዩ ስጦታ
@asteryimam3687
@asteryimam3687 10 ай бұрын
መልካም እድል ቡሩክ
@hagaresime8058
@hagaresime8058 10 ай бұрын
ብሩክየ ጎበዝ እደግ ትልክ ቦታ ትደርሳለክ happy birthday ❤😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉mare enkwan tewelediki melkami edili ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@NahomGe-cr3pg
@NahomGe-cr3pg 10 ай бұрын
Abo bruke mitmegnewn yadrglik ye enatkn ngr sisema alqshalw kante bzu slemixebeq nw dagnochm asteyayet miabezubk be fitsame endemitasgermen ergexegn ngn yiqnak❤❤
@millicentsandmann7991
@millicentsandmann7991 10 ай бұрын
Bruke fetari yerdahe dmo btam techlalke.happy birthday 🎉🎉❤❤❤
@ዶናት
@ዶናት 7 ай бұрын
I have a big respect for his mother she sacrifices a lot ❤❤❤❤❤
@YeshiMengstu
@YeshiMengstu 10 ай бұрын
Gobez yena jegna
@yeneneshfantaye2749
@yeneneshfantaye2749 10 ай бұрын
Well done Bruk.keep going.happy birthday am your fan.you will win balageru
@Abinet1616
@Abinet1616 10 ай бұрын
😢let's go PLS👂👈
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 10 ай бұрын
Yename enate merte memeherte neche gn betame hayilga temari betame yemiwodate yemikeberte merte memeherte neche enata selhonche sayihon bezu temari ymimesgenate yemikberte nate ena yememeher lji setehon temehertena temherte becha new ymeteflgew ❤yna melkame gobeze enate yache lji selhonko ekoralhu ewdeshalhu mom kna edme kneso yiseteshi nurilge
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 38 МЛН
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 71 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 78 МЛН
ተጠነቀቀልኝ!! TETENEEKELEGN EBENEZER TAGESSE #AZEBHILU #KALKIDANTILAHUN NEW SONG 1 October 2024
9:33
9ኛው ሺ - ምዕራፍ 3 ክፍል 8
24:08
EBC Entertainment
Рет қаралды 130 М.
Spot The Difference, Win $10,000
0:58
MrBeast
Рет қаралды 43 МЛН
小丑牌ATM提款机?#short #angel #clown
0:14
Super Beauty team
Рет қаралды 8 МЛН
😂😂😂 #humor #прикол #юмор
0:22
trilimon
Рет қаралды 1,6 МЛН
Терпилу унизили на работе 😂#Сериалы #Фильмы #Нарезки
0:53
MixFilm | Фильмы и Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН