"እጇ" በመሐል ፡ ክፍል 1 ተከታታይ የቴለቪዥን ድራማ Bemehal part 1

  Рет қаралды 375,712

EBC Entertainment

EBC Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 440
@MekonenMoked
@MekonenMoked Жыл бұрын
ለሀረገወይን አሰፋ ይሄ ቀላል ነው ሀረግ ትልቅ ቲያትሮች እረጃጅም መነባነብ ሰትሰራ የኖረች ብርቅዬ አርቲሰት ናት እረጅም እድሜ
@njadnjad3902
@njadnjad3902 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@bezawetmulgeta4452
@bezawetmulgeta4452 Жыл бұрын
ኡኡኡኡ በጣም ምርጥ አይገልጸውም ሁለት እንቁዎች ከሚገርም ብቃት ጋር ስለተጣመራቹ ደስ ብሎኛል ሁላችሁም ምርጥ ናቹ።
@samifasil9165
@samifasil9165 Жыл бұрын
ሀረግዬ የእኔ ጣፋጭ ዘመንሽን እመብረሀን ትባርክልሽ እኔና ልጄ እንወድሻለን ፀሀዬ አመላክ እድሜና ጤናውን ይስጥህ ትችላለህ
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 Жыл бұрын
መናፍቃን ስለእመብርሀን ምኑ ገብቶዋቸው። ምትባርካት
@Ethiopaa2722
@Ethiopaa2722 Жыл бұрын
እመብርሀን ስታዉቃት እኮ ነዉ
@danielmulugeta7163
@danielmulugeta7163 Жыл бұрын
Waye masheqbet
@birukdemissie613
@birukdemissie613 Жыл бұрын
Meche meche nw mitayew pls nigergne
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 Жыл бұрын
​​@@Ethiopaa2722ምናልባት ልጅቷ አመብርሀንን ላታውቃት ትችላለች። እመብርሀን ግን ታውቃታለች። የብዙዎችን መናፍቃንን ልቦና መልሳ ወደ ትክክለኛውና ወደ ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን መልሳቸዋለች።
@fikerethiopiatube667
@fikerethiopiatube667 Жыл бұрын
ሁላችሁም በራሳችሁ ስም መስራታችሁ ደስ ይላል ምርጥ ትወና ነው እንዳታቛርጡት አደራ እውነተኛ ታሪክ ላይ መመስረታችሁ ደስ ይላል ❤
@awetashebeyene9019
@awetashebeyene9019 Жыл бұрын
Iyt
@genettube277
@genettube277 Жыл бұрын
ትክክል በራሳቸው ሥም ሢሆን ደሥ ይላል
@maheltendale
@maheltendale Жыл бұрын
እሚገርም ተውኔት ፀሀዬ እና ሀረግ ደግሞ ለዚህ ተውኔት ድምቀት ናችሁ ለሌሎችም አድናቆቴ ለየት ያለ ነው ቀጥሉበት እንዳይቋረጥ እናመሰግናለን❤❤❤❤
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube Жыл бұрын
አስቴር እድለኛ ናት ከመጀመሯ ከእንቁ አርቲስቶች መስራቷ ዋው ታድለሽ❤
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
ድራማውን ይበልጥ ያሳመረው:-ፀሀዬ,ሀረግ ..ብልህ ስወች ስላሉ በት ውብ አርጋችሁ ተጫውታችሁታል ቀጥሉበት !🙏🏽✌🏼🕊️👍🏽 እንዲሁም100%✔️
@alutigraweti6819
@alutigraweti6819 10 ай бұрын
ደምርኝ ማሬይ
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv Жыл бұрын
የማያልቅ ድራማ ያስታውቃል ደቂቃ በባዶ የሚወስድ ይልቅ ድራማ ከፈለጋችሁ በህግ አምላክ የሚለውን ምርጥ የኢትዮጽያ ህግ ቁጭ አድርጎ የሚያሳይ ድራማ ተገበዙ
@beti5498
@beti5498 Жыл бұрын
ፀሐዬ የኔ"ኢትዮጵያ "ለዘለአለም ኑርልኝ።ኢትዮጵያ ሁሌ ባንተ ዜማ ትደምቃለች።ስለዚህ ለኔ ኢትዮጵያዬ አንተናአንተ ብቻ ነህ።
@BetyAtk
@BetyAtk Жыл бұрын
የሀረግን ድምፅ ስወደው ጠፍተሽ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ
@asseb9842
@asseb9842 Жыл бұрын
በዘረኝነት ያልተወሸክ፣ የምንወድህ ፅሃዬ ዮኋኒስ እንኳን በፊልም መጣህ🙏
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ሐረግዬ 🤣ድምፅሽ እኮ 💝 አዳዲሶቹ እድለኞች ናቹ ከእንቁዎቹ ጋር መስራት መቻላቹ በራሱ 💝
@hamh3998
@hamh3998 Жыл бұрын
ከቃና እየገላገላችውን ነው በርቱ ጥሩ ፉክክር ነው። ይበል
@danieltadesse2869
@danieltadesse2869 Жыл бұрын
ድራማው ቆንጆና ለየት ያለ ነው በመሃል ከሚወጣው ድምፅ ውጭ
@chochinigussie
@chochinigussie Жыл бұрын
እስከዛሬ ካየሁት ሁሉ ቀለል ይለ በጢም ደስ የሚል በጣም የሚይምር ድራማ ነው በይበልጥ አረግዬ አና ፀሀይዬ እና ሌሎችም ደስ በሚል አቀራረብ የቀረበ ማራኪ ነው ደስ ብሎኛል
@EnatTube-u7c
@EnatTube-u7c Жыл бұрын
ጸሀዬ ዮሀንስ በሙዚቃው ላይም ትያትረኛ ና ድንቅ ብቃት ያለው ነው ወደ ፊልሙም ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎናል ሀረግዬም ስወድሽ❤ ነው
@SofiaS-j9b
@SofiaS-j9b Жыл бұрын
ጅማሬው ያማረ ነው በተለይ ሀረግ ስላለችበት👌👌👌👌ሁሉም ምርጥ ናቸው ሰራተኛዋ👏👏👏
@nuruhussen7654
@nuruhussen7654 Жыл бұрын
ዋው! ምርጥ ድራማ ይመስላል አደራ እዳይቆራረጥ አስቴር በጣም እድለኛ ነሽ በብቃት ትተውኝዋለሽ በርችልን!
@binye.sestayel7458
@binye.sestayel7458 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው በርቱ በጣም ነው የምወዳቹ ፅሐይየ ይሗንስ ሐረገወይን አሰፋ
@samira7639
@samira7639 Жыл бұрын
እንዴት ደስ የማል ድራማ ነው በተለይ ጠሃዬ እና ሀረግዬ አይቼም አልጠግበዉም በርቱልኝ👍🙏
@topia75
@topia75 Жыл бұрын
አሪፍ ይመስላል ፀሀዬ ትችላለህ አባቴ በርታ ❤❤❤ best selections for this family comedy drama 👏👏👏
@Gebeya2
@Gebeya2 Жыл бұрын
ሀረግዬ ❤❤❤❤ደስ ስትዪ ...መምህር ተስፋዬም አለበት አረ ታምር ነው ። ደግሞ ጸሀዬ እንዴት ነው ሚተውነው ❤❤❤ደስ ሲል ።ህይወታቸውን ነው የሚኖሩት ። ጥሩ ሲትኮም ነው በይቋረጥና ቢቆይ ደስ ይላል ።
@mera-2121
@mera-2121 Жыл бұрын
ደስ ሲል ❤❤❤ ደግሞ በስማቹህ
@aberaletta4712
@aberaletta4712 Жыл бұрын
በርካታ ድራማዎች አይቻለሁ ገፀባህርይ በገዛ ስማቸው ሲጠሩ ሳይ የመጀመሪዬ ነው። ለማንኛው ፀሃዬ ፍንትው ብሎ አብርቷል ሀረግዬ ድምፆቿ በመላሰው የሰውነት አካሌ ላይ እየተጠመጠመ በጆሮዬ እየገባ ነው ሌሎቹም ድንቅ ናቸው። መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ።
@maeritube21
@maeritube21 Жыл бұрын
ፀሐይ ወይኔ እንኳን ወደ ድራማው በሰላም መጣህ ሀረግየ የኔ ደርባባ እንኳን መጣችሁ❤❤
@abrahamleikun
@abrahamleikun Жыл бұрын
በጣም ደሥ ይላል እንዲህ በዘፈኑም በትወናውም የነገሠ ስታመጡ ነው አዲሥ ነገር ተመችቶኛል ጽሀዪ ደሥ ይላል
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 Жыл бұрын
ሀረግዬ እና ፀሐዬ የአገሬ ዋልታዎች ናችሁ 🎉❤🎉❤
@eyea7297
@eyea7297 Жыл бұрын
ፀሀዬ ስወድህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሁሉም ያምርብሀል ሀረግዬ የትወና ድምቀት ሁላችሁም ያምርባችኃል
@muna8650
@muna8650 Жыл бұрын
ሃረግዬ የኔ ሴት የትወና ንግስት እስክሪፕቱ ቢሞት እንኳ ነብስ ዘርታ ምታቆም ነች...ግን ጹሁፉ የሞተ አደለም ምርጥ ጅማሮ ነው....ፀ..ሃ..ዬ...ፀሃዬን ሳይ ኢትዮጽያን ሃገሬን እማይ ነው ሚመስለኝ አደለም ዘፍኖ ዝብሎ ሳየው እራሱ ሃገር ፍቅር ስሜት ነው ሚሰማኝ...እሱም ፍቅሩን ከፍ ሊያደርግ በድራማ መቷል ምርጥ ስብስብ ነው ጥሩ ስራ እደሆነም በጅምሩ አይተናል...ኢቲቪ በብዙ የራቅነውን ተመልካች በ "እጅ" መሃል እና በግራ ና ቀኝ ድራማ እየሰበሰባችሁን ነው እና በርቱ...ስለ ምርጥ ስራዎች እድናይ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን!!!!!
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
በእናታችሆ እዳታቋረጡ አሬፍ ጥምረት በራሳችሆ ስም በራሳችሆ ቀለም የመጣችሆበት መንገድ አሬፍ ነዉ ሀረግዬ ፀሀዬ ባዲስ ነገር ሰላየኋችሆ ደስ ብሉኛል ❤️❤❤😘😘
@osis956
@osis956 Жыл бұрын
Wow ያምርባችኋል ሳቅ ናፍቆን ነበር እነመሰግናለን ። በፖለታካ አጨማደዱን እኮ
@bezaeshetu9048
@bezaeshetu9048 Жыл бұрын
ፀሐዬን በትወና ማየት እንዴት ደስ ይላል። ምርጥ ነው በርቱ
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል አስቴር የሀገራችን ልጅ በርቺ ፀሀዬ እና ሀረግ በጣም ነው የምወዳችሁ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ፀሐዬ 💝እኮ ምርጥ አራዳ ነዉ 💝ድምቀቱ እሱና ሐረግ 💝❤
@fayah12367
@fayah12367 Жыл бұрын
ልዩ ይዘት ያለዉ ድራማ ነዉ በጣም አሪፍ ተስፍሽ 1ኛኛ
@abeiTemsegen
@abeiTemsegen 11 ай бұрын
ወይዘሮ ስህን የንጉስ ሚካኤል ልጅ❤የእህቴ ስም ነዉ ስህን እህቴ ለካ የንግስት ስም ነዉ ያላት❤ሀረግየ ስወድሽ ፍቅር የሆሽ❤❤❤
@ibrahimredwan1050
@ibrahimredwan1050 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ አቀራረብ ጥራቱ ሁሉ ነገሩ አንደኛ
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 Жыл бұрын
ምርጥ ተዋናይ ብቻ ❤❤❤❤💟🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@meazalegesse2534
@meazalegesse2534 Жыл бұрын
Come are we suppose to read lips the volume keeps muiting in betweeb part 1,2…
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
እኔ የሚያስቅ የሚያዝናና ፊልም በጣም ይመቸኛል #1ምርጫዬ ነዉ ያዉም በታዋቂዎቹ ሲሰራማ እንዴት ደስስስስ ይላል
@andenetmengistu5700
@andenetmengistu5700 Жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔር ይባርካቹ ከጠበኩት በላይ ምርጥ ነው በርቱ እንቁዎቻችን
@Henoke1978
@Henoke1978 Жыл бұрын
ሀረግዬ ናፍቀሽን ነበር የምንግዜም ምርጥ ነሽ
@etsubdinkandy07etsubdink90
@etsubdinkandy07etsubdink90 Жыл бұрын
ምርጦቹ ማምሻውን ጥፍጥ ያለ ነገር ነው ያመጣችሁት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ረዥም እድሜን ተመኘውላችሁ ❤❤❤❤❤
@MeazaAbi
@MeazaAbi 4 ай бұрын
ይከንን የምታነቡ ሁሉ የማታ እንጀራ ይስጣቹሁ ❤❤❤❤❤❤
@Bri_Tgraweyti....
@Bri_Tgraweyti.... Жыл бұрын
_እውነት በጣም ደስ እሚል ድራማ ነው ክፍቶኝ ነበር በሳቅ ፈታ ነው ያረገኝ😂❤_
@yifapicture9180
@yifapicture9180 Жыл бұрын
አይኔን ተጠራጠርኩት ጸሀየ ትወና?! እንደገና አየሁት አቦ ሽ አመት ኑርልኝ ክብር ነዉ የማረግህ። ሀረግም👌
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
Enem😂😂
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Жыл бұрын
ወየ ፀሐየ ሁለገብ ነህ ደስ ይላል
@binidemissie963
@binidemissie963 Жыл бұрын
Thankyou to the crew and production teams, we hope to see you more in the future
@jegnawnebro9116
@jegnawnebro9116 Жыл бұрын
Good chemistry ፀሀዬ የአመት በአሏ እስቅያስ ተመችታኛለች
@save7997
@save7997 Жыл бұрын
ሀረገወይን ጠፍተሽብን ነበር ኮ እንኳን መጣሽልን በጣም ነው ምትመችኝ አክባሪሽ ነኝ
@zdgt130
@zdgt130 Жыл бұрын
የምሬን ነው ክትክት ብዩ የሳቅኩት ሲጀመር ሀረግዩን በጣም ነው የምወዳት ለዛውም ጸሀዩ ተጨምሮበት በሉ መቼ መቼ እንደሚተላለፍ በትክክል አሳውቁኝ ❤❤❤❤❤
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 Жыл бұрын
ፀሃዬ ስላለ ነው የማየው መልካም ሰው
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን Жыл бұрын
I love you Tsehaye , Hareg tnk u for coming TV pls pls bring my childhood bk I grown up listening Tsehaye music n watching Hareg TV drama n so on .. those beautiful times 😢 even የእሁዱ ፀሀይና ጭር ማለቱ አስታውሳለው am glad I watched now I subscribed ❤
@bettybbc777
@bettybbc777 Жыл бұрын
ሃረግዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ምርጥ ተዋናይ
@hawi2532
@hawi2532 Жыл бұрын
Tsehaye you're a true artist!! I enjoy your music. Plus your acting looks so effortless(natural). Wow, what a multitalented artist you're.👏😍
@consciousLife777
@consciousLife777 Жыл бұрын
ታሪከኛው የኢትዮጵያ ህዝብ እምቅ ሀይሉ እየወጣ ነው። እናመሰግናለን🙏 በጣም ያስታውቃል እንደሚያምር ስራው በርቱልን።❤🙏🔥🙏🙏🙏
@abel8835
@abel8835 Жыл бұрын
ፀሀዬ ጅግናችን አንተን ስላየሁ ደስ ብሎኝ አየሁ እንጂ የኢትዮጵያ ፊልም አላይም አይመቹኝም ምድረ ቦዘኔ ብቻ ነው
@muradhassen9858
@muradhassen9858 Жыл бұрын
ሀረግ ያለችበት ነገር ሁሉ ይመቸኛል ።ለሞያዋ ሟች የሆነች ልጅ ናት ከድሮም አድናቂሽ ነኝ
@by8344
@by8344 4 ай бұрын
ታዋቂ ናችሁ እኮ
@madeinethiopia4572
@madeinethiopia4572 Жыл бұрын
ሀረግየ❤ ፀሀየ ❤ ተስፍሽ❤ አስቴር ወርኛዋ 😅❤
@edenedu4580
@edenedu4580 Жыл бұрын
ደስ የሚል ድራማ ነው ቀጥሉ🤗
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ያለተነካ ሃሳብ ተባረኪ ሃረግዬ ጠፍተሽ ነበር
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo Жыл бұрын
ደስ ይላል ግን አደራ ተዋናይ እዳቀይሩ።ሁላችሁንም እንወዳችሆለን ❤❤❤
@firdagegnzewdu-uv8tw
@firdagegnzewdu-uv8tw Жыл бұрын
ጸሀዬ ምርጥ ምርጫ።።ሐረጌ የቀን ቅኝቷ ዋው።።ሠራተኛዋም ድምቀት ሰጥታዋለች።።ያ የሠፈራችን ልጅ ግን አስቴርን ጠርጥር ካላችሁኛ"""""
@ethioupdate365
@ethioupdate365 Жыл бұрын
ገራሚ
@raujaraujakk9369
@raujaraujakk9369 Жыл бұрын
አረግዬ ስወድሽ ረጅም እድሜ ካጠናጋሪ ይስጥሽ❤❤❤
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs Жыл бұрын
ፖስተሩ ላይ ጸሀዬን ሳይ ከእነቅልፌ ነቃሁ ማመን አልቻልኩም እቃቃዠሁ ነበር የመሰለኝ😅😅😅
@ethiogondarmedia8706
@ethiogondarmedia8706 Жыл бұрын
ጸሀየ በጣም ነው ምወድህ አስቱየ የኔ ጀግና መልካም እድል
@rahealkokeb2564
@rahealkokeb2564 Жыл бұрын
ፀሀዬ ስላየሁ ደስ ብሎኛል በጣም እኮ ነው የምወድህ
@hayatahmed1267
@hayatahmed1267 Жыл бұрын
ፀሀይና ሀረግ አድናቂአቹነኝ ፀሀይ በትወናው ሥላየንህ ደሥ ብሎናል እንኳን ሠላም መጣህ❤
@mmennurr
@mmennurr Жыл бұрын
ፀሀይዬ በጣም አከብርሀለህ በስብእናህ።
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Жыл бұрын
Tehaye YOHNESE happy too see you my brother.❤
@netsanetgethachew3668
@netsanetgethachew3668 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል ሀረገወይን ያለችበት ይመስጣል😮 እንዳታቋርጡት አደራ።
@menbermekonen2496
@menbermekonen2496 Жыл бұрын
ሀረግዬ የምወድሽ ታዳጊ እያለሁ በሬድዮ ትረካና ድራማሽ ዛሬም ድረስ
@amenyene8435
@amenyene8435 Жыл бұрын
Wow wow አቦ እጅ ነሳው ማንያዘዋል ትችላለእ ምርጥ ስራ ነው ሀረግ ፀሐዬ ተስፍሽ አስቴር ወረኛዋ አቦ አደራ ETV የገባ ድራማ ሁሌ ይቋረጣል አደራ እንዳታቋርጡት 😂ፀሐዬ ደሞ ወንበር አትውደድ የያዙት እንዴት እንደሆኑ እያያሀቸው 😂😂😂
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube Жыл бұрын
ምኗ ያስፈራል አሁን 😂😂😂😂😂😂ለመጀመሪያ ጊዜ ድራማ በስማቸው ሲሰሩ ስሰማ❤❤❤
@addisfikru55
@addisfikru55 Жыл бұрын
ሲጀምር እንደሆነ አላቅም የድምፅ ችግር አለበት
@Abawtes
@Abawtes Жыл бұрын
Thank You Dr. Bedlu for creating this nice Drama!
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ Жыл бұрын
ካልተቋረጠ ደስ ይላል ለየት የሚለው ደግሞ በትክክለኛ ስማችሁ መምጣታችሁ ነው
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 Жыл бұрын
ጸሀይ ዮሀንስ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ስብእና ጨዋ ደርባባ አገር ወዳድ•••••• ሀረግዬም ምርጥ ኢትዮጲያዊት እንወዳችኀለን በርቱ ምርጥ ስራ ነው
@fassilbedada2395
@fassilbedada2395 Жыл бұрын
ደስ የሚል ድራማ ነው:ሠራተኛዋ ልክ ነች :ተስፋዬ የሰፈር ልጅ ይመስላል :ድምፁግን ምርጥነው
@hab1221
@hab1221 Жыл бұрын
ምርጥ እና አዝናኝ ድራማ ከምርጥ ተዋናኞች ጋ አደራ ግን እንዳታቋርጡት አስቱ ወሪኛዋ ትችያለሽ በርቺ
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
ዋዉ ድምፃዊ ፀሀዬን በድራማ በጣም ደስ ይላል🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@bekishmanti
@bekishmanti Жыл бұрын
ፀሐዬ ባርታልኝ ❤
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
በጣም ተመችቶኛል
@haleluyatube19
@haleluyatube19 Жыл бұрын
መቼ ነው ሚተላለፈው ስንት ሰአት ?
@አማንየፍቅርሰው
@አማንየፍቅርሰው Жыл бұрын
እጅሽ የንጉስ እንጂ የንግስት አይመስልም አላት አይ ጸሀዬ😂😂😂😂
@hanydereje3343
@hanydereje3343 Жыл бұрын
unbelievable .... ሀረግዬ ደስስስስስ ብሎኛል .... ፀሃዬም ብቻ ሁላችሁም ተወዳጅ ናችሁ
@ermikeku153
@ermikeku153 Жыл бұрын
ድምፁ ድጋሚ ይቆራረጣል ወይስ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Жыл бұрын
ፀሀዬን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ሲመሽ ሲመሽ በሚለው ዘፈን ስንቱን ከለቀስኩኝ ዛሬ ላይ ዘፈን መስማት በማቆሜ ደስተኛ ነኝ ፀሀዬ እድሜና ጤና ያድልክ❤❤❤
@Tadedigaso
@Tadedigaso Жыл бұрын
ጸሀዬ
@MahiMahi-bs4rh
@MahiMahi-bs4rh Жыл бұрын
ፀሀይዬ መጣልኝ🥰🥰❤ወይኔ እጅግ በጣም የማከብራችሁ ተዋናይዎች ባታቋርጡና ሁሌም እረዘም ያለ አስተማሪ ነገር ብታሳዩን መልካም ነበር ግን የናንተ ድክመት ጀምራችሁ የምታቋርጡት ነገር😒
@ramizramdan8462
@ramizramdan8462 Жыл бұрын
ጥበብን በጥበበኞች አየን ሀረገወይን ስያምርብሽ ፀሃዬም ጅምሩ ደስ ይላል
@short_videos1221
@short_videos1221 Жыл бұрын
ወይ ይህስ ድራማ ሀገራችን ላይ በአንዳንድ የቤት ሠራተኞች ከሚያደርጉት መጥፎ ድርጊት የተነሳ እየተጠረጠሩ እና አሰሪዎች እየተሳቀቁ ነው የሚቀጥሩት ለማለት ይመስላል😢
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx Жыл бұрын
ልጅ ያለበት ቤት ቢሆን ነበራ::እዚግን ሁሉም ላጤዎች ናቸው
@sabellaro673
@sabellaro673 Жыл бұрын
ደስ የሚል ጅምር ነው በርቱ : ድምፃዊ አርቲስት ፀሃዬን በትወና ው ደግሞ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል❤❤❤😂
@kuncho11
@kuncho11 Жыл бұрын
Why the sound stop?
@teke2809
@teke2809 Жыл бұрын
በፈጣሪ ስም ቀጣይ ቶሎ ያምራል👍👌👌👌
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ ስወዳቹ አሪፍ ነዉ በርቱ😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube Жыл бұрын
ይሄንን ነው መኮምከም ኢትዮጵያ በሀሳብ መዞር ፀሀፊው የዋዛ አይደለም ዝም ብሎ አይፅፍም ።።
@ጆኒነኝ
@ጆኒነኝ Жыл бұрын
ዋው ነው
መርጦ መኩራት - በመሐል ክፍል 4 Bemehal part 4
31:40
EBC Entertainment
Рет қаралды 219 М.
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
ሚስቴ በደሞዝ ስትበልጠኝ ...  !
9:28
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 163 М.
Gaafi fi deebii Jawar mohammed waliin Dallasitti taasisan 2025
37:56
United Oromia
Рет қаралды 1,1 М.
Camparada - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:49:45
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 404 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.9 "ሎጅ 1"
34:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 981 М.