አባቴ "DNA" እንድመረመር ጠየቀኝ? || እናቴም አልነገረችኝም በጣም አስደንጋጭ ነበር | የእርቅ ማእድ | Ethiopia

  Рет қаралды 22,121

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

My father asked me to do a DNA test.#ethiopia #እርቅ_ማእድ #sami_studio
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
አባቴ የምለዉ ሰዉ DNA እንድመረመር ጠየቀኝ። ደስታዬን ሳላጣጥም የሰማሁት በጣም አስደንጋጭ ነበር። የእርቅ ማእድ
የእርቅ ማእድ ላይ መቅረብ ወይም አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ከዘሪሁን ህንፃ ወደ አትላስ በሚወስደዉ መንገድ በNB Business Center
8ኛ ፎቅ ላይ የቢሮ ቁጥር 804 አገልግሎት ታገኛላችሁ። በተጨማሪም በስልክ +251921333331 ደዉላችሁ ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላችሁ።
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Пікірлер: 64
@erq-maed-TV
@erq-maed-TV 10 ай бұрын
አባቴ የምለዉ ሰዉ DNA እንድመረመር ጠየቀኝ። ደስታዬን ሳላጣጥም የሰማሁት በጣም አስደንጋጭ ነበር። የእርቅ ማእድ
@sofoniyaskibrom775
@sofoniyaskibrom775 10 ай бұрын
K 2:32 3:23 M Km𝖒mkko 𝔬
@azebtemesgen6707
@azebtemesgen6707 9 ай бұрын
Q
@mounasabrina8121
@mounasabrina8121 10 ай бұрын
አይዞህ አንተ የመትገርም ልጅ ነህ ንግግርህ በጣም ጣዕም አለው ለአባትህ ልቦና ይስጠው አሁን ፈጣሪ ፊት ቆሞ ያስቀድሳል ሰው እኮ ላልወለደውም ፍቅር ስጥቶ ያሳድጋል
@MelaMamo
@MelaMamo 10 ай бұрын
ምንም ችግር የለውም አንተም ያለ አባት እስከ ዛሬ ኖረሀል እሱም ሳያውቅህና ሳያሳድግህ እስከ17 ዓመት አድገሀል ስለዚህ ጥርጣሬ ካለው DNA ቢሰራም ምንም ማለት አይደለም አባትህ ከሆነ መልካም ካልሆነም ምንም ማለት አይደለም ይህ ጥያቄ ካለ አንተም ኮንፊደንስ አይኖርህም ስለዚህ ብትመረመሩ እንደኔ ውጤቱን ብታውቅ ለአንተም መልካም ነው።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 10 ай бұрын
እኔም የማምንበት ጉዳይ ነው አባትም ትክክል ነው ጥፋት የለበትም ማረጋገጥ አይከፋም
@aboodawwad799
@aboodawwad799 10 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ሰው ነህ እናትም ጀግና ሴት ናት የለ አባት የሚያሳድጉ እናቶች ትልቅ ትክብር ይገባቸዋል
@AA-ln2fk
@AA-ln2fk 10 ай бұрын
አንተ ከንደዚህ እይነት ራስ ወዳድ አባት መራቅ ነው ያለብህ እንደማይፈልግህ በብዙ መንገድ አሳይቶሀል ምን ይጠቅመኛል ብለህነው እንደዚህ ስሜትህ የሚጎዳው:: እንኳን አንተን የመሰለ ጎበዝ ከሰው ምንም የማይፈልግ ቀርቶ ጥሩ አባት ቢሆን ኖሮ ጎዳና ላይየወደቀ ልጅን እንኳን ያነሳይ ሰውዬው በተፈጥሮው መጥፎ ነው ለቤተሰቡም አስቦ እይደለ እንኳን ከሚስቱ በፊት ለተፈጠረ ጉዳይ::
@sewmehon9860
@sewmehon9860 10 ай бұрын
ይሄ ራስ ወዳድ አባት ነው 😢አንተ ግን በርታ ጎበዝ ሁን ትዳርህን ይዘህ ጀግና ልጆቹን የሚወድ አባት ሁን !
@2017M
@2017M 10 ай бұрын
ያንተ ታሪክ የኔ አየነት ታሪክ ነው..... ጀግና አናት አለቺኝ አሳደገችኝ አሁን አኔም አግብቼ 3 ወሌጅ ለልጆቼ መልካም አባት ሆኘ በamerican ሀገር አናቴን ይዤ አየኖርኩ ነው. አግዜር የረዳሃል አንተ በቻ በርታ.
@firehiwotbekalu585
@firehiwotbekalu585 10 ай бұрын
ወንድሜ ስሜትህ ስሜቴ ነው እኔ አባቴ እንደናፊቀኝ ግማሽ የወጣትነት ዘመኔኔን ጨረስኩ ሁሌ ህልሜ አባቴ ነበር ፊቶውን ይዜ መንገድ ላይ እፊልገው ነበር እናቴ ልብስ ስገዛልኝ የስው ልጅ አባቱ ይገዛለታል እል ነበር አባቴ አወኩት ተገናኝን እኔ እድሜይንሙሉ አስብኩት ይረዳኝም ነበር ግን ብር ብቻ ነበር ለኔ ፍቅር የለውም ነበር ከአይን የራቀ ከልብ የራቀ ነው ዛሬ ባል አግብቼ ባሌ አባቴ የያዘውን ልቤን ሞላው አባቴ አለ ግን ትዝም አይለኝም
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 10 ай бұрын
እግዚአብሔር የማይክድ የዘለዓለም አባት ለአንተ አስደናቂ አባት ነዉ እግዚአብሔር መልካም አባት ነዉ አንተም መልካም አባት ትሆናለህ እግዚአብሔር ይረዳሀል መጨረሻህንም ያሳምራል
@etsubgashaw6173
@etsubgashaw6173 10 ай бұрын
እናትህ በመልካም ያሳደገችህ መሆኑን ንግግርህ ያስታውቃል አባትህ አንተን የመሰለ ልጅ መግፋቱ አለመታደሉ ነው እግዚአብሔር ቀን ቆጥሮ ይበቀለዋል ያረገው ነገር ሁሉ ዋጋ ያስከፍለዋል አንተ የምታስፈልገው ቀን ይመጣል ካንተ የጎደለ አንድም የለም
@betty8479
@betty8479 10 ай бұрын
የእኔ ወንድም አንደበት ትሁት ጣፋጭ ጥንካሬ ትሁት ተስፋ እምነት ያለህ ባለ ታሪክ መጨረሻ መልካም እንደ ሚሆን ተስፋ አለኝ❤❤
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 10 ай бұрын
የተባረከ ነህ እናት ያሳደገችህ የእናትህን ዋጋ ያሳየህ ጨዋ ነህ
@selamawithagos4308
@selamawithagos4308 10 ай бұрын
ጠንካራ ነህ ሁሉምን ነገር ውጤት በመልካም እና በፀጋ እንደምትቀበል አምናለሁ በርታ አስተዋይ ነህ እግዚአብሔር መልካም ነህ በርታ
@godisgreat3507
@godisgreat3507 10 ай бұрын
ይቅርታ ወንድሜ አንተ አባትህን መፈለግህ ተፈጥሮዋዊ ቢሆንም DNA ማሰራት ምን ችግር አለው የአባትህም ፍላጎቱ ከሆነ ተመርምራችሁ ብታረጋግጡ ምን ችግር አለው? ስለዚህ ለምርመራው አንተም ፈቃደኛ ሁን አባት ተብዬው ግን እንዲህ አድጎ ጥንቅቅ ያለ ልጅ አለመፈለጉ አስገራሚ ነው፡፡ የሚገርመው እነሱ የሚፈሩት የንብረት ጉዳይ ቢሆንም እንኳን በህግ ተገደው መብትህ የሆነውን ነገር ሊከለክሉህ አይችሉም፡፡ ለማንኛውም አንተ ተንገላታ ላሳደገችህ እናትህ በሰላም ኑርላት ተመርምረህ እንደውም እውነታውን አረጋግጥ፤ አልመረመርም ቢል እንኳን በህግ ተገዶ ውጤቱ ይታወቅና ከዚህ በኋላ ቆርጠህ ከውስጥህ አውጣው፡፡ ሰው የዘራውን ያንኑ መልሶ ያጭዳልና ዛሬ የተመካበት ሐብትም ሆነ ንብረት በህመም ጊዜ፣ በችግር ጊዜና በክፉ ቀን ምንም ዋጋ የሌላቸው ምናምንቴዎች ስለሆኑ ይልቁኑ አንተን ህያው የሆንከውን ሰው አክብሮ ቢይዝህ መልካም ነገርን ያጭድ ነበር፡፡ እንኳን እግዚአብሔር አእምሮህን ጠበቀልህ ወንድሜ፡፡
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 10 ай бұрын
ዋው ልጅ ወንድሜ በሆነ ብዬ ተመኘሁ በጣም የሚገርም ልጅ ነው ድንቅ ነህ አንተ የተባረክህ ነህ
@samsamsun367
@samsamsun367 10 ай бұрын
እኔም
@መቅዲየኔ
@መቅዲየኔ 10 ай бұрын
ይሄን የመሰለ እስማርት ልጅ ላጣው አባት አዘንኩለት
@martiwold174
@martiwold174 10 ай бұрын
ግን ለአባቶችም ሆነ ለናቶቾ ሌላ ህይወት ውስጥ ሲገባ ልጅ አለኝ ማለት ለምን ይከብዳል ልጆች ማለት የእግዚያብሔር ሰጦታዐዎች የግዚያብሔር እጅ ሰራዎች እኮ ናቸው 😭😭😭
@Tell2025
@Tell2025 2 ай бұрын
ደግሞኮ አብሉኝ አጠጡኝ አሳድጉኝ የማይል እናት ዋጋ ከፍላ ያሳደገችው፤ የአባቱ ይሁን የአጎቶች ይግረም እንጂ
@titiabebe4310
@titiabebe4310 10 ай бұрын
እናትህ ድብቅ ሆና ነዉ ያሳደገችህ በምን ተለያዩ ፣ትንገርህ ፣ብዙ በአባትህ አትፍረድ?
@user-cl9rt8um2r
@user-cl9rt8um2r 10 ай бұрын
አንተ በጣም መልካም ልጂ ነህ እናትህ በጥሩ ሰነ መግባር አሳድገውሀል አባትህ ግንልቦና ይስጠው
@Tell2025
@Tell2025 2 ай бұрын
This is a son I would die to have , his manners show his upbringing! Congrats Mom , you have an amazing son
@destayeg
@destayeg 9 ай бұрын
ጨዋ ፥ ጎበዝ፥ ታታሪ እናት ያሳደገችህ ጨዋ ልጅ ነህ። አባባ ግን ይቆጮታል
@titiabebe4310
@titiabebe4310 10 ай бұрын
እናትህ ጥፋተኛ ናት አባትህ ምክንያት ይኖረዋል ሲለያዩ በመሐላቸዉ ሌላ ሰዉ ገብቶ ይሆናል እንደዉም አባትህ ጥሩ ነዉ የታገሰዉ ነገር ይሆናል፣ምን ችግር አለዉ እርግጠኛ መሆን ችግር የለዉም ፣አባትህ ጥፋት የለዉም፣፣፣፣፣
@kokob1227
@kokob1227 10 ай бұрын
ጎበዝ በጣም በሳል ነህ እኔ ብሆን ፈርጥሩን አወጣው ነበረ ካንተ ብዙ ተማርኩኝ ቴንኪው
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 10 ай бұрын
እይዞህ ወንድሜ . የአባት ፍቅር ከባድ ነው . እግዚአብሔር ይርዳህ. ፅልይ እግዚአብሔር ከውስጥህ እንዲያወጣልህ
@user-cl9rt8um2r
@user-cl9rt8um2r 10 ай бұрын
አይዞህ እንዳተ እኔም 8ያለ አባት ነው ያደኩት ከ8አመት በኋላ እነትና አባቴ ታርቀው ባአንድላይ መኖር ጀመርን ግን እኔ የአባትነት ፍቅሩ አልነበረኝም ለምን የ6ወር ህጻን ሆኘ ነው ከእናቴ ጋር ማደግ የጀመርኩ የአፌ መፍቻ አባ በምልበት ጊዜ ከጠገቤ አልነበረም አሁን ትዳር ይዜ የሁለት ወንዶች አናት ነኝ እነሱ አለሞቸ ሁሉን ነገር እመረሳባቸው አይዞህ ሁሉም ያልፋል
@Tell2025
@Tell2025 2 ай бұрын
መሽቶ እስኪነጋ ስታወራ ውለህ ብታድር የማትሰለች ፤ አንደበትህ የታረመ በፍቅር ብቻ ያደግህ የዚችን አለም መልካም ጎኗን ብቻ እያየህ ከጨለማው መሃል ብርሃን የምታበራ ብርሃን ነህ አንተ ሰው፤ አለም እንደዚህ ናት ፤ ግን እናትህ ምን አይነት የተባረከች ሴት ናት ? እውነትም ንጉስ አድርጋ ነው ያሳደገችህ
@almaz3950
@almaz3950 8 ай бұрын
ልጄ ነው ቢል ምን ይፈጠራል ምንም አይፈጠርም። የሄ ልጅ የመጀመሪያ ልጁ ይመስለኛል ትዳር የያዘው እና ልጅ የወለደው ከዚህ ልጀ ብኋላ ነው። ስለዚህ በደስታ መቀበል አለባቸው ከልጆቹ ማስተዋወቅ አለበት።
@aynalemwebtu5857
@aynalemwebtu5857 10 ай бұрын
መጨረሻውን መስማት ያስጨንቃል በጣም ጨዋ በስነስርዓት ያደክ መጨረሻህን ያሳምርልህ
@firehiwotbekalu585
@firehiwotbekalu585 10 ай бұрын
አባቴ ረዝም ግዜ ተለያይተን ደወለልኝ አግብቼ ነበር ወልጄ መተ እየኝ ስለው ልጄን እይልኝ ስለው ልጄ ወልዳለች አለኝ ልጅ እንዳልሆንኩ አወኩ
@lucyaddis7868
@lucyaddis7868 10 ай бұрын
ተውው በቃ ቢመጣም ያለፈውን ጉዳትህን አይክስህም,
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 10 ай бұрын
እንደኔ እንደኔ DNA ምርመራ ቢደረግ ክፋት የለውም ልጅ ትክክለኛ ጥያቄ መሆኑን ማመን አለብህ ስለወደድከው ብቻ ቅር ሊልህ አይገባም እግዚአብሄር ግን እንዲረዳህ ፀሎቴ ነው
@ዜድነኝየመቅደላዋ
@ዜድነኝየመቅደላዋ 10 ай бұрын
ድኢን ኤን ከተመረመርክይፈ አውጣበት 😭😭
@fedilafedila9117
@fedilafedila9117 8 ай бұрын
እደው፡ይስመርመርክና፡መብትክ፡ይጠበቀል፡አለሀ፡ይርደህ
@naymasaid1746
@naymasaid1746 10 ай бұрын
ሲጀመር ሙጭጭ አትበልበት በቃ ቶዎ በተለይ D N A በትክክል አባትነቱን ከገለፀ አንተ ደግሞ በተራህ ተንቀባረርበት ያኔ በራሱ ፈልጎ ይመጣል
@selamteferi2315
@selamteferi2315 10 ай бұрын
Mirt enat nat yasadegechih yesua witet neh gobez Egziabher yabzah ❤
@ninaaman4586
@ninaaman4586 10 ай бұрын
Esti engemit yeman lij nw??
@titiabebe4310
@titiabebe4310 10 ай бұрын
ልጄን በጣም አሰቃየህ፡፣፣፣፣፣፣
@babydoll3635
@babydoll3635 10 ай бұрын
አይ ይች አለም ተገላቢጦሽ ግማሹ ልጁ ይጐዳዋል ግማሹን ወላጅ ልጁን ይጐዳል
@haymewolde2991
@haymewolde2991 10 ай бұрын
You have to do DNA
@aynalemwebtu5857
@aynalemwebtu5857 10 ай бұрын
መጨረሻው እንዴት ሆነ
@qiaoxiao8267
@qiaoxiao8267 10 ай бұрын
Ebakhene lnatehe nurlate esu ymerba aydlme erasune wadade nwe aytkamhme mkenaytume mweldune dabko yehnale
@frieneguse7078
@frieneguse7078 10 ай бұрын
Fitary yebarkeh wendemi yelebehen mesat ymwelaleh
@AluChanal
@AluChanal 10 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር አምላክ ያብዛላቹ ኘሮፈየል ነካቹ ሳብስክራይብ አርግልኝ ❤❤
@firehiwotbekalu585
@firehiwotbekalu585 10 ай бұрын
አባቴን ላላየው ወስንኩ ከውስጤ አወጣውት ከአገር ወጣው ግን አሁን ይቅር ብየዋለው ላባቶች ቀን ስጣታ 🎉ላኩለት
@catharinaAsratAtraga
@catharinaAsratAtraga 10 ай бұрын
wow sew mhone
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 10 ай бұрын
ሰላም 💚💛❤️ ለህዝቦቻ
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 10 ай бұрын
Enatu jgena nate
@tnsucenter4574
@tnsucenter4574 10 ай бұрын
አባት ምንም አይጠቅምም እኔ ባባቴ ብዙ በደል ስለደረሰብኝ ሰው ሲገለው ባይ እንኳን እልልልል እምል ይመስለኛል
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 10 ай бұрын
አይባልም ምንም ይሁን አደጋው ሲደርስ አያስችልም ልቦና ይስጣቸው
@catharinaAsratAtraga
@catharinaAsratAtraga 10 ай бұрын
wow sete hone
@redwave4776
@redwave4776 10 ай бұрын
❤❤❤
@plingela276
@plingela276 10 ай бұрын
С меня лайк
@davidteklehaimanot4377
@davidteklehaimanot4377 10 ай бұрын
Yihen yexela bet werie wedeza ! Lela sira feliguna siru!
@davidteklehaimanot4377
@davidteklehaimanot4377 10 ай бұрын
Seixan yashtitih!
@davidteklehaimanot4377
@davidteklehaimanot4377 10 ай бұрын
Get to your point!
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 10 ай бұрын
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 10 ай бұрын
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 10 ай бұрын
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,7 МЛН
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 36 МЛН
🛑 NEW || ደመናው አይቀደድም || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2024
2:30:16
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 190 М.