"አባቴን በባንዳነት የሚከሷቸው አሉ" Mengizem media Teborne Show Tewolde Beyene with Shaleka Dawit W/ G Part 1

  Рет қаралды 33,374

Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ

Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 135
@Fantahun09
@Fantahun09 Жыл бұрын
ሻለቃ ከጠበኩት በላይ እጅግ አስገራሚ ታሪክ አላቸው እድለኝነት ነው
@abisiniaethiopia7673
@abisiniaethiopia7673 Жыл бұрын
ሻለቃ ዳዊትና ተወልደ ጥሩ ውይይት ነው ያደረጋችሁት እናመሰግናለን እኔን ያስደነቀኝ ብላታ ወልደ ጊዮርጊስ ከቄስ ትምህርት ቤት ተነስተው እንዴት ከፍተኛ ደረጃ እንደደረሱና ልጆቻቸውንም እንዴት በትምህርት ለከፍተኛ ደረጃ ማድረሳቸው በእውነትም ያገለገሉት አምላክ እንደረዳቸው በቂ ምስክር ነው
@meronsimeneh
@meronsimeneh Жыл бұрын
ቢሰሙት ቢውሉ የማይጠገብ ሻ/ቃ ዳዊት አንደበተ ርቱዕ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ!
@mergetahailu-dm6ox
@mergetahailu-dm6ox Жыл бұрын
Wow how an excellent story to teach us our grand fathers had a natural wisdom! thank u Shaleka long live shaleka Dawit!
@beletetom107
@beletetom107 Жыл бұрын
እንግዲያውስ አባት የጣሊያን ባንዳ ብቻ ሳይሆን የኃይለሥላሴም ባሪያ ነበሩ ማለት ነው። አንተ ደግሞ የደርግ አገልጋይ ነበር ክ። አንተ የጠነባ ሽማግሌ።
@Masinqo
@Masinqo Жыл бұрын
ተወልደ ደስ የሚለው፣ የሚሰራውን ጠንቅቆ ማወቁ ነው❤
@efforttube6777
@efforttube6777 Жыл бұрын
ሻለቃ ዳዊት 💚💛❤ለርስዎ እጅግ ባጣም ትልቅ ክብር አለኝ፡፡ የሚገርም ታላቅና ስኬታማ ቤተሰብ፡፡
@maskremnapoleon873
@maskremnapoleon873 Жыл бұрын
Enkuan አባት አንተ አራስህ ባንዳ ነ ሕ
@hiwiabebe7495
@hiwiabebe7495 Жыл бұрын
የምን ክብር ነው የባንዳ ልጅ
@markenhenok7286
@markenhenok7286 Жыл бұрын
ተወልደዬ 💚💛❤️ ታሪክን የኃሊት ማሳየት ጠቀሜታው ብዙነው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ ክበርልን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👌
@abejegeta7284
@abejegeta7284 Жыл бұрын
በጣም መሳጭና ትዝታ የተሞላበት ታሪካዊ መሳጭ ጨዋታና ቃለምልልስ ነው።
@abebaalle6516
@abebaalle6516 Жыл бұрын
ዛሬ በህይወት ለመኖር ሻለቃ ዳዊት ለአድረጉልኝ ትልቅ ውለታ ፈጣሪ ብድራቱን ይክፈለዋ።
@maryeshumye9169
@maryeshumye9169 Жыл бұрын
በርቱልን ተወልደ !!ሻለቃ ዳዊትን ስለጋበዙልን!
@woldekidanitbarek9514
@woldekidanitbarek9514 Жыл бұрын
ሻለቃ ዳዊት ወ/ገርጊስ በቀይ ሽብር ግዜ በኣስመራ ከተማ ስንት ኤሪትራውያን ገደልክ?
@tsedalukebede202
@tsedalukebede202 Жыл бұрын
ተወልደ አመሰግናለሁ ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊወርጊስ በአሁን ሰዓት ትልቅ ሀላፊነት ተሰቷቸው ያንን በመቀበላቸው ትልቅ ክብር አለኝ👏🏿👏🏿
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 Жыл бұрын
Great interview
@menelikhaile9718
@menelikhaile9718 Жыл бұрын
የሻለቃ ዳዊት ጥንካሬና የተክለ ሠዉነት አያያዝ ይገርማል እኔ የ8ኛ ከፍል ሆነኘ የኢርትራ አስተዳደር ሆነዉ ሣባ ስቴድዬም ንግግር ሲያደርጉ ትዝ ይለኛል ከዛ መ!ቶ አለቃ ሆኜ እርዳታ ማስተባበርያ ሆነዉ አሁንም የተቀየረ ነገር የለም ።ተቦርነ አንተና ቤተሠቦችህ የሠራዊቱ ፍቅር (ሀገር) የቸለየ ስለሆነ እናመሠግናለን እኔ ተወልጄ ያደኩት ወታደር ካምኘ ነዉ በናተ ላይ የማየዉ በኔ ላይ ስላለ ነዉ።
@chalaalemu6710
@chalaalemu6710 Жыл бұрын
የሚገርም የምሁር በቴሰብና ኢትዮጵያን ያገለገሉ ባለውለታ ሰዎች ናቸው ሁሉን ጉዳይ ከታሪክ ጊዜ አውድ አውጥቶ በዛሬ ቅኝት መመልከት ከአነታው ጋር አያደርስም ድክመት የሌለው ሰው የለም ተቦርነም ጎበዝ ጋዘጠኛ ነው
@tbb9074
@tbb9074 Жыл бұрын
እድሜና ዕውቀት ጠገብ ሻለቃ ዳዊት 🎉❤❤ጤናንና ዕድሜ ይጨምርልዎ።
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 Жыл бұрын
ምንግዜም እናመሰግናለን በርቱ::
@binyamtesfaye8737
@binyamtesfaye8737 Жыл бұрын
ሻለቃ ዳዊትን ስም የማውቀው ከሐረር ጦር አካዳሚ የሁለተኛ ኮርስ ምሩቅነታቸው ጀምሮ ነው። አባቴም (ኮ/ል ተስፋዬ አበበ) የሁለተኛ ኮርስ ምሩቅ በመሆኑ በጣም ጓደኛሞችም ነበሩ። ሻ/ቃም በቅርቡ ጊዜ ኢትዮጲያም በመጡ ግዜ አባቴን ለመጠየቅ ቤት መጥተው ነበር። ጨዋታቸውና እውቀታቸውን ለሚሠማ ሠው ሊገርመው ይችላል፤ ነገር ግን እነዛ በሐረር ጦር አካዳሚ የጨረሡ መኮንኖች በጣም አዋቂዎች እና ተጫዋቾች መሆናቸውን እኔ ምስክር ነኝ። ረጅም ጤና እና እድሜ ተመኘሁሎት። ሻ/ቃ ዳዊትን ቢያንስ አድራሻዎትን ባገኝ ደስ ይለኛል።
@mekonnenbeshah8888
@mekonnenbeshah8888 Жыл бұрын
ድርቶ ታሪክ ማዉራት ማን ብሏችሁ።
@wossenasefa1490
@wossenasefa1490 Жыл бұрын
Thanks 🙏
@Gadot-d6r
@Gadot-d6r Жыл бұрын
ይህን : ቃለ፡ መጠይቅ :ምን : ልዬ ፡ ያደርገዋል? - እወነታው( sincerity.) :: እውነታው: ካልታየ: ስታወራ : ብትውል - ምነው ?!
@berhanunegahunegnaw8669
@berhanunegahunegnaw8669 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@ባልቻ-በ7ኀ
@ባልቻ-በ7ኀ Жыл бұрын
ግሩም ትውስታ፤ሻለቃ ዳዊትንና ተወልደን እጅግ እናመስግናለን።
@tesfamariambahta5660
@tesfamariambahta5660 Жыл бұрын
Thank you Teborne
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 Жыл бұрын
አንበሳ ሻለቃ ምርጥ ስራ ነው እየሰሩ ያለው በዚሁ ቀጥሉ🖐️❤️💯🙏
@seifehaileselassie3290
@seifehaileselassie3290 Жыл бұрын
Best interviewed.
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 Жыл бұрын
በጣም በጣም እናመሰግናለን ድንቅ ትውስታ ነው::
@ashewubie3269
@ashewubie3269 Жыл бұрын
ምርጥ ቃለመጠይቅ!
@makiabebe4211
@makiabebe4211 Жыл бұрын
በጣም ነው ድንቅ ጊዜ ነበር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤
@bethsucks7712
@bethsucks7712 Жыл бұрын
Our Legend. Shaleka Dawit weldegorges .💚💛❤ long live to you.
@woldekidanitbarek9514
@woldekidanitbarek9514 Жыл бұрын
የገደለ ቢረሳ የተገደለ አይረሳም ::
@zyanahahmed734
@zyanahahmed734 Жыл бұрын
ምርጥ:ውይይት
@dinqtube3727
@dinqtube3727 Жыл бұрын
የሚገርሙ ታሪካዊ ሰው ናቸው!!!
@send2dawit
@send2dawit Жыл бұрын
ኢንተርቪው ከተደረገ አይቀር እንዲህ ነው ! የዲማው ጊዬርጊስ ይባርካችሁ።
@TheDibue
@TheDibue Жыл бұрын
Historical interview.
@zewdutechanew5209
@zewdutechanew5209 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል
@takloteshomemekonnen303
@takloteshomemekonnen303 Жыл бұрын
It’s great history
@jemalhussien3907
@jemalhussien3907 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይል ነበር ቀጣዮን ክፍል በቶሎ
@zerihunlulseged5126
@zerihunlulseged5126 Жыл бұрын
Great.Keep it up Teborne!!!!
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 Жыл бұрын
BETAM KONJO TEGELETO YEMAYALEKE ENDE TERU MEGEB ATEGABI TARIK NEW !BE TARIKU WESET LELA TARIKEN YAZELE NEWENA 🙏🙌
@yeshiwasewshiferaw7726
@yeshiwasewshiferaw7726 Жыл бұрын
ጭንቅላት! ፍቅር! መከባበር! ድሮ ቀረ።
@littlemushraams3402
@littlemushraams3402 Жыл бұрын
ክበሩልን ሻለቃ ዳዊት 🙏 እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን ።
@josywk1
@josywk1 Жыл бұрын
Gash Dawit Mirt Saw, Dr. Elzabeth, the woman I have great respect
@minilikmengstu8311
@minilikmengstu8311 Жыл бұрын
የተባረከ ቤተሰብ
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 Жыл бұрын
Major dawit is Major by everything. Ethiopia lost this kind great person
@ZYosef-sd7wu
@ZYosef-sd7wu Жыл бұрын
It is interesting listening to ShaleKa Dawit. As he spoke I knew some people he mentioned . Like Ambassador Berhanu Denke. After he stepped down from being an Ambassador in 1964, he wrote a book called ‘Betchayen Komiyalehu’. ‘ ‘I stand alone’. He later lived in Boston. Yemi, his daughter was my friend in DC
@tafaangiaeiy5564
@tafaangiaeiy5564 Жыл бұрын
Good job prime minster.Dr.Abbey for Ethiopian❤❤❤❤❤ not band!!
@ዘውድነሽታደሰደስታ
@ዘውድነሽታደሰደስታ Жыл бұрын
ጣፋጭ ታሪክ እናመሰግናለን ሻለቃ ዳዊት
@isaacmekuria3234
@isaacmekuria3234 Жыл бұрын
He has unfliching love for Ethiopia.
@loveall360
@loveall360 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ተቦርነ 👏👏👏🙏
@alulawoldegiorgis246
@alulawoldegiorgis246 Жыл бұрын
ለካ ታሪክ ጎርጉረህ የማስተዋወቅ አቅም አለህ በርታ !!
@Habesha8286
@Habesha8286 Жыл бұрын
በጣም አስደሳች ፐሮግራም።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gebrujemberu1317
@gebrujemberu1317 Жыл бұрын
Shaleka Dawit, you have amazing brothers and Sisters.
@samsontesfa7218
@samsontesfa7218 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zerguat
@zerguat Жыл бұрын
ኘሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም በሸገር ቃለመጠይቅ ላይ ባንዳ እንደነበሩ መስክረውባቸዋል ።
@abebeabay163
@abebeabay163 Жыл бұрын
በትክክል ባንዳ መሆንክም አለም መስክሮልሀልና አርፈህ ቁጭ በል!
@sabagizawgizaw8606
@sabagizawgizaw8606 Жыл бұрын
አንተስ ብትሆን ባንዳ አይደለህም ወይ? አባትህ ካላስተማርህ ከየት አመጣህ። ባንዶች
@Sorenay
@Sorenay Жыл бұрын
Teborne, you're good. Keep up the good work.
@zekariasgulema8649
@zekariasgulema8649 Жыл бұрын
Interesting.
@ታሪኩበቀለ
@ታሪኩበቀለ Жыл бұрын
Betam Enamesegenalen
@sintayhuderessa3572
@sintayhuderessa3572 Жыл бұрын
ታሪክ አይቀየርም ነብሰ ኄር ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ከመአዛ ጋር ያደረጉትን ቃለ መጠይቅ ተመልሶ ማዳመጥ ይቻላል ።ለምን አላስተባበሉም?እኔ ሻለቃን በአካል አውቃቸዋለሁ በቀይ ኮከብ ዘምቻ ወቅት በየዕለቱ ማለት ይቻላል አያቸው ነበር ግን ንግግር የለንም በወቅቱ አድናቂያቸው ነበርኩ በማስተባበር በጣም የተዋጣላቸው ናቸው አሁ
@johnniemengistu
@johnniemengistu Жыл бұрын
ሻለቃ ዳዊት ሹመት አግኘቶ በመንጌ አስመራ ተመድቦ በነበረ ሰአት ምን ሲሰራ ነበር መልካም ይሁን አሁን አማራ ትግል ወሳኘ ነኘ ብሎ መጥቷል ምን ያህል እርግጠኛ ቁርጠኛ ነው ይሄን ለራሱ ከመለሰ ባንዳ አይደለም
@fesehaalemayehu6816
@fesehaalemayehu6816 Жыл бұрын
ክቡር ሻለቃ ዳዊት በወታደራዊም በአመራርም ልምድ ያካበቱ እያሉ ምነው? ኢትዮጵያ ሰው እራበሽ።ተቦርነ ቀጥለህ ኮነሬል ጎሹ ወልዴን በነካ እጅህ።
@jacobjericho8667
@jacobjericho8667 Жыл бұрын
Beautiful great family 👪 and history ❤
@yeshiwasewshiferaw7726
@yeshiwasewshiferaw7726 Жыл бұрын
መጽሐፉ የት እንደሚገኝ ብታሳውቁን?
@bekabeka7732
@bekabeka7732 Жыл бұрын
rejim edme. le shaleka. eskahon yetessate amelekaket neberegn
@maxmini8328
@maxmini8328 Жыл бұрын
ለኢትዮጵያ ጠንቅ ከሆኑት ሰዎች አቶ ዳዊት ናቸው ።በደርግ ግዜ ስልጣን ላይ በነበረበት ዘመን ከዌስተርን ና ወያኔ እና ሻቢያ ጋር በስውር ይሰራ ነበር ።እንዲሁም ለእርዳታ የተሰጠው ገንዘብ የወረደ ነው ።
@abebakebede6314
@abebakebede6314 Жыл бұрын
እንዲህ ጏርምሰው ነው የሀገር 🇧🇴ምቀኛ ቀማኛ መጏኛ የሆኑት!!!!
@tigestlemlem1531
@tigestlemlem1531 Жыл бұрын
Once a fascist always a fascist, case in point Abune Abraham and Dawit Woldegiorgis.
@adugnatesfaye3280
@adugnatesfaye3280 Жыл бұрын
ተወልደ በነ ደረጃ ሐይሌ መስመር የሚመደብ ጋዜጠኛ ቢባል አያንሰውም ። ከዚህ በፊት አንዳርጋቸው ፅጌን interview አደርጋለሁ ብሎ የመጣ ጋዜጠኛ "አማራ የሚባል ብሔር የለም " ብለሃል ይለዋል በትኗቸው ጽጌም ቀጥታ ወደ ሥራ ነው የገባው ።አውርቶ ከጨረሰ በሗላ ጠያቂው የበለጠ confused ሆኖ ጓደኞቹን ለምን ውሸት ይነግሩናል የሚል ይመስል ነበር። የቤት ሥራውን እንዳልሰራ ፊቱ ያሳብቅበት ነበር ።
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 Жыл бұрын
እኒህ ሰውየ ባንዳ ናቸው አይደል?
@getachewdemeke895
@getachewdemeke895 Жыл бұрын
ሻለቃ ፡እርሶም ፡ አባቶም ፡ ባንዳ ፡ ከሀዲ ፡ ናችሁ ፡ ከእባብ ፡ እንቁላል ፡ እርግብ ፡ አይፈለፈለምና ፡ መጽሀፉ ፡ እንዳለዉ ፡ በእኔ ፡ አስተያየት ፡ በማር ፡ የተለወሱ፡ መርዝ ፡ ኖት
@yeshiwasewshiferaw7726
@yeshiwasewshiferaw7726 Жыл бұрын
ስኬታማ ቤተሰብ ነው።
@seblemeskel9702
@seblemeskel9702 Жыл бұрын
ፒያኖ ማነው የሚጫወተው ? መታየትስ አለበት። እንደ ፖለቲካው ለታይታ
@HB-vf1xe
@HB-vf1xe Жыл бұрын
ይገርማል ባንዳነት በዘር ይተላለፋል እንዴ?
@user-Loyalists
@user-Loyalists Жыл бұрын
የሚገርመው ኢትዮጵያዊ
@Bezashyeshegeruwa
@Bezashyeshegeruwa Жыл бұрын
ሻለቃው ትግሉን ጀምሮታል በአሸናፊነት ይጨርሳል
@auntie9077
@auntie9077 Жыл бұрын
Marisha here....sorry for the disinformation smear on your good name!
@waffiki
@waffiki Жыл бұрын
የጃንሆይን አስተዳደር የጠላ አሁን ከሱ 100 እጂ የከፋ ላይ ጣላችሁን። እንዴት እንዉጣዉ????
@getachewsisay709
@getachewsisay709 Жыл бұрын
❤ሐዋርያት ሥራ።9÷5🚩ሳውል ሳውል ስለምን ታሳደኛለህ ?የሚለውን ድምፅ ስማ ጌታ ሆይ ማን ነህ ?አለው አንተ የምታሳደኝ እኔ ኢየሱስ ነኝ።። ACTS 9÷5"Who areyou,Lord?"Saul asked.""I am Jesus .🚩🚩🚩🚩🚩፨
@wedihazhaz9295
@wedihazhaz9295 Жыл бұрын
እባክዎ ትልቅ ሰው ነዎት ምን ኣለ ባይዋሹ፥ የኤትዮ -ኤርትራ ፌደረሽን የፈረሰው በኤርትራውያን ፍላጎት ነውን? ታሪኩን ተመልሰው ይዩት እና ለኅሊናው ብሚያሳርፍ መልኩ የነበረውን ይናገሩ።
@tarik3153
@tarik3153 Жыл бұрын
አንተ ራስህ ባንዳ አደለህ ወይ
@askalemengesha3717
@askalemengesha3717 Жыл бұрын
Dawit and his father are known Banda.
@benzm6583
@benzm6583 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ የተረት መጽሐፍ ሰልችቷታል!!!! የሳይንስ መጽሐፍ ነው የሚያስፈልጋት!!! ጸሀፊዎች ፕሊስ የወሬ መጽሐፍ አቁሙ !!!
@SultanSultan-md9nl
@SultanSultan-md9nl Жыл бұрын
ሻለቃ ኣባትዎ ብቻ ሳይሆን እርስዎም.. ባንዳ ለመሆንዎ በቂ የሆነ ማስረጃ... ኣንድ ሁለት እየተባለ ማቅረብ ይቻላል!!!
@solocmc
@solocmc Жыл бұрын
እንስማዋ
@iamfree347
@iamfree347 Жыл бұрын
ሰውየው ፡ ካባታቸው ፡ የወረሱት ፡ ባንዳነት ፡ አሁንም ፡ እየተገበሩት ፡ ነው ፡ እኔ ፡ እማዝነው ፡ መንጌ ፡ በአንድ ፡ ካሀዲ ፡ በአንተ ፡ አፍ ፡ መነሳቱ ፡ ነው ፡ ረጅም ፡ እድሜ ፡ ለጀግናው ፡ለመንጌ ፡ እመኛለሁ ፡ ❤❤❤
@zuriashwork6030
@zuriashwork6030 Жыл бұрын
ልክ ናቸዉ አንተም እኮ ከአባትህ የወረስከዉን ነዉ ያደረግከዉ ምን የተለየ ሰራህ መሸፋፈን ቀረ ዋቃ ድንቄ እናትህ ቤት ያከራየቻቸዉን ሰዎች እንዴት እንደምታሰቃይ ታዉቅ የለ ጅብ የማያዉቁት ሀገር ሄዶ ቆዳ አንጥፋልኝ እንዳለዉ ታሪክ ነዉ ያንተ ሁኔታ ምናልባት በእርጅና ጊዜ ተከብረህ ለመ ሞት ባይፈቅድልህ ይሆን የሰራኸዉ ግፍ እየቆየ መቁጠሩን ስለማይለቅ ያንቀዠቅዣል ይህ ሆኖ ነዉ የሚያስለፈልፍህ አያምርብህም አቅ ብሎ የተፋህን ህዝብ ለመሸነገል አትሞክር አሁን የሚሰጥህም ስልጣን የለ የምትለምነዉ ገንዘብና ዘርፈህ የምትወጣበትም ጊዜ አይደለም አደብ ግዛ።
@abrahamabay4056
@abrahamabay4056 Жыл бұрын
DERG TARIKACHU YE BUZUHAN HIWET BEMATIFAT YISENEDAL INANTE BEMITAWERUT PYSIKODRAMA SAIHON BEMILIYONOCH WETATOCH INA ERITRIAWIAN HIWET NOW AFFAJH BE SILK IYANEKU EXIPO KEISIR BET IYAWETU SIRESHINU BANTE FIKAD IKO NEBER WETATU YALEKEM NEBISH EGIZIABIHERIM AYMIROWUM
@MIM-er3kf
@MIM-er3kf Жыл бұрын
ትንሽ ቀደም ብሎ ከአምባ ገነን ንጉሥ ጋር ስላለው ቀረቤታ መናገር ያሳፍር ነበር። ዛሬ ላይ መለኪያው ዘር ሆነና በኩራት ያወሩታል። መሬትና ቤት ሠራተኛ ሠፈርና ቄስ ሠፈር ብለው ከተቀራመቱ ዛሬ ኦሮሙማ ብለው መውቀስ ይችላሉ?
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 Жыл бұрын
Erswon saye bederke yalkwe yeamara hezbe ena zare ke Walga yetefenakelwe yetegedelwe enante ke Amara kelele wesdschu yaseferachute newe. Berswo zemene bederku mekeneyate wedesudane yetesededwe Amara bene ato kassa kebede genzebe ueteserabetse esti tenshe selsu geletsa yadrrgulene.
@belissagobosho2512
@belissagobosho2512 Жыл бұрын
መንግሥቱ ኃ/ማሪያም ራሱ የመንግሥቱ ኃ/ማሪያም ትዝታዎች በሚለው መጽሐፍ ውስጥ አባቱ ኦሮሞ መሆኑንና እናታቸው አማራ መሆናቸውና ትውልዳቸውም መርሐበቴ መሆኑን ገልፀዋል ። ስለዚህ ዳዊት ዋሽተዋል
@ባርኮትባላአገሩ
@ባርኮትባላአገሩ Жыл бұрын
የመንግስቱ ወንድሞች እህቶች እራሳቸው ኦሮዎች ነን በእናትም በአባትም ብሏል ይሄ ደግሞ ዩቲብ ላይ ኢንተርቪውን እያ ማን ዋሸ እህትና ወንድሞቻቸው ወይስ እራሳቸው መንግስቱ ። መንግስቱ ማንም ያማያምነው ሙልጭልጭ ሰው ነው ለምሳሌ ስለ በአሉ መዋሸታቸውን ባለስልጣኖቹ ሁሉ መስክረዋል
@solomontadesse479
@solomontadesse479 Жыл бұрын
Tengara leba yebanda leje banda
@mezhaile2299
@mezhaile2299 Жыл бұрын
"ብልጽግና በግብርና?" ዘንድሮስ? ብልጽግና ቤተ መንግሥት በመሥራት? አይገርምም። ሰይጣኑ በደም ግብር ጥግብ ሲል፥ ተከታዮቹ ይበለጽጉበታል።
@SultanSultan-md9nl
@SultanSultan-md9nl Жыл бұрын
ንጉስ ሻለቃ ዳዊት ታጥነው ተብለጭል. ጨው መጡልን!!!ይሀው ጀግና ታላቅ መሪ እየተባሉ እየተሞካሹ ለዙፋኑ..... እያዘጋጁልን ነው...የኣማራ ፅንፈኞች!!!!!የሚገርመው.....ግዜውን ኣለማወቐቃች ሁ...ይገርመኛል...የምትመኙት ግዜ...ኣልፏል!!!በተኣምር ኣይመለስም!
@Zenabua
@Zenabua Жыл бұрын
Le Kedamawi Haile Selassie talak fikrna akbrot alegn.
@hailunegatu2885
@hailunegatu2885 Жыл бұрын
ብዙ አታውራ ዝም በል
@woldkegebrke6158
@woldkegebrke6158 Жыл бұрын
ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ በኤርትራ አስተዳዳሪ እያለህ ብዙ ኤርትራዊ ወጣት የጨፈጨፍክ መሆንህን ረሳከው እንዴ? ባንዳ የባንዳ ልጅ:: አሁንስ ከሻዕብያ ጋር እየሰራህ ያለኸው ባንዳነት እኮ ነው:: ራዛ ናይ ኣቡኡ ሓዛ ይህ ነው::
@benzm6583
@benzm6583 Жыл бұрын
በአንተ ጥናት የሚደረግ ከሆነ ....አፍሪካ ተበተነ....ሴረኛ
@behaylubelachew9756
@behaylubelachew9756 Жыл бұрын
እና ውሸት ነው ? አባትህ ብላታ ወ/ጊዮርጊስ ባንዳ እንደነበረ ያንተ የልጁ ስራ እየመሰከረ እኮ ነው ! ይህ ሀቅ ልትክደን ነው ? ባንዳ የባንዳ ልጅ !!!!
@takelebzuayehu7520
@takelebzuayehu7520 Жыл бұрын
አንተን ያየ የአባትህን ሥም ቢሳደብ የተሳሳተ ያለ አይመሥለኝም
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 26 МЛН
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 76 МЛН
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,8 МЛН
Mengizem media የቅዳሜ ወጎች Reeyot Alemu and Tewolde Beyene (Teborne) Saturday Oct 26,24
1:09:56
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 1,4 М.
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Feta Daily
Рет қаралды 80 М.
Mengizem Media Teborne Show Tewolde Beyene With Tamrat Abebe Part 2
1:09:45
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 27 М.
Mengizem media Yeeletu Guday Reeyot Alemu with Dr. Yonas Biru Oct 25,24
1:18:14
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 9 М.
Wolfram Physics Project: Update with Q&A Tuesday, Oct. 19, 2021
3:11:21
Bahru Zewde, Addis Ababa University
3:42
Stellenbosch Institute for Advanced Study
Рет қаралды 7 М.
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 26 МЛН