አባቴን ካየሁት 13 ዓመታት ተቆጠሩ

  Рет қаралды 135,661

JTV Ethiopia

JTV Ethiopia

4 жыл бұрын

ተጨማሪ መረጃዎች እና እንግዶችን በተከታዮቹ ሊንኮች እየገባችሁ መመልከት ትችላላችሁ
/ jtveth
/ jtvethiopia4
/ jtv_ethiopia

Пікірлер: 262
@sameratubeonline2866
@sameratubeonline2866 4 жыл бұрын
ማነው እደኔ ሰው ሲያለቅስ የሚያለቅስ ማነው ሰው ሲደሰት የሚያስደስተው ብቻ👍👈
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
እኔ አለሁ
@SalamSalo
@SalamSalo 3 жыл бұрын
እኔ 🤣🤣
@mnhjoplk3145
@mnhjoplk3145 4 жыл бұрын
እኔም ከቤትስብ ትትለያየሁ 10 አመቴ አሁን ግን አባቴ ታሞብኛል አላህ እዳሽርልኝ ዱአ አድርጉልኝ
@fikerintarabelibefikerinta1713
@fikerintarabelibefikerinta1713 4 жыл бұрын
Allah yashirew
@ppmppm2565
@ppmppm2565 4 жыл бұрын
አላህ ያሽርልሽ
@user-ip3eh9bh9o
@user-ip3eh9bh9o 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልኝ ማማዬ ሰው ተለያይቶ ክፉ አይንካው
@mekdestefera1676
@mekdestefera1676 4 жыл бұрын
እፍፍፍ የኔእናት አባትሽን ፈጣሪ ይማርልሽሽሽ
@jsnzn6551
@jsnzn6551 4 жыл бұрын
የሀዩ ያቀዩም ጤናውን ይመልስለት
@mekdestefera1676
@mekdestefera1676 4 жыл бұрын
ሳምሪዋዋዋዬዬዬዬ ሆሌም በልቤ ዉስጥ ነሽ ሰፌቶታል ናፍቆኛል ስደት አቆራረጠን እኮ ዉዷና ድንቋ ጓደኛዬዬዬ አልቻልኩም ማየት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የጓደኛዬ አባት እንኳን ደስስስስ አለህህህህህህ አባባባባዬዬዬ ልክ አባቴ እኮነዉ የማከብርህ
@samrawitabera3728
@samrawitabera3728 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ አንችም
@mekdestefera1676
@mekdestefera1676 4 жыл бұрын
@@samrawitabera3728 የኔ ጣፋጭጭጭጭ ከልብ አመሰግናለሁ ማየት እራሱ አቃተኝኝኝ ስደት ከሚወዱት ጓደኛ አለያዬ እፍፍፍ
@user-bp6jp4qh3j
@user-bp6jp4qh3j 4 жыл бұрын
እንችም እንኮን ደስ አለሽ
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 4 жыл бұрын
Mekdes Tefera aw.
@user-qm5dj3lr3r
@user-qm5dj3lr3r 4 жыл бұрын
እንኳን ደሥአለሽ
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 4 жыл бұрын
ጆስዬ እደምድር አሸዋ ዘርህ ይብዛ
@user-iw9hb8yf6i
@user-iw9hb8yf6i 4 жыл бұрын
ጆሲ መልካም ሰው ነህ በቃ ምንም አልልም እዳተ የተባረከ ልጂ እዲሰጠኝ አምላኬን እለምናለሁ
@mariyamariya8267
@mariyamariya8267 4 жыл бұрын
ክፍል ሁለት ቶሎ ይለቀቅ
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 жыл бұрын
እኔም ጎጎቻለሁ ክፍልሁለትን።
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 жыл бұрын
እፋክልሁለት በቶሎ
@tsegaelias2779
@tsegaelias2779 4 жыл бұрын
Kefel hulet menew zegeyacho
@yamiyami254
@yamiyami254 4 жыл бұрын
እንካን ለተከበረው የሮመዳን ወር አደረሰን እንድሁም ውድ ጒደኞቸ እህቶቸ ሙስሊም በሙሉ እንካን አብሮ አደረሰን ፆማችንን አላህ ፁመው ከሚቀበሉት አላህ ያድርገን አላህ ይህን ኮረና ከምድር ገፅ ያጥፍልን አሚን ያረብ
@mnhjoplk3145
@mnhjoplk3145 4 жыл бұрын
አላህ ሆይ ኮሮናን አጥፋ አላህ ሆይ ሀግሬን እናቤትስቤን ስላም አድርግልኝ
@adugnamelese5612
@adugnamelese5612 4 жыл бұрын
አሜን
@itzjemi1220
@itzjemi1220 4 жыл бұрын
ጆስዬ፣መልካም፣ሰዉ፣እዲሜና፣ጤና፣ይስጥህ፣ሙሉዉን፣ልቀቅልን
@allamallamallammery492
@allamallamallammery492 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮን አደረሰን ወንድሜ ከክፉ ይጠብቅህ ሁለም ሰላምህን እመኛለሁ ወንድም
@hayathbsi5875
@hayathbsi5875 3 жыл бұрын
እው ነት በፈጣሪ ተሥፋ አይቆረጥም እኔም አባቴን በጠፋ በዘጠኝ አመት ጠፍቶብኝ አሁን ሁለትሽ ሦሥት መጣልኝ እግዛብሄር ታአምር ነው።
@user-he9ye3kz8o
@user-he9ye3kz8o 4 жыл бұрын
ጆስየ እግዚአብሔር ጤና እና እድሚ ያድለሕ አሜን አሜን አሜን
@rosafiker1009
@rosafiker1009 4 жыл бұрын
ሳምሪ እኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ አባትሽን ስላገኘሽ ደስ ብሎኛል
@sada5961
@sada5961 4 жыл бұрын
ጆሲየ በጣም የተባረክ የተቀደስክ ነህ ልጅ ይውጣልህ ጥሩ ስራ ይጠቅማል በዝሁ ቀጥል በት ።
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
ጆሲዬን የወለደች እናት ትባረክ
@saratartoussi356
@saratartoussi356 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-qg7jv3zp3j
@user-qg7jv3zp3j 4 жыл бұрын
አሜን
@yosiefabraha5798
@yosiefabraha5798 4 жыл бұрын
God bless you jossi.great job.
@nmha4141
@nmha4141 4 жыл бұрын
ጆስዬ 2 ኛ ያገናሀቸዉ አባትና ልጅ ሲገናኙ ሳናያቸዉ ተቋረጠ
@user-wx8zs9df8e
@user-wx8zs9df8e 4 жыл бұрын
እንደው በአላህ ጌጤ ኪዳኔ የምትባል እህቴ 12 አመት ሞላት ግን እንደውሀ ትጠማኝ አለች እንደንጀራ ትርበኝ አለች ግን በጀቲቢ እንዳላፈላልግ እኔ በስደት ነኝ የምታቆት ወላሂ እናንተ አታዩኝም እኔም አላያችሁም ግን እንባየ እየፈሰሰ ነው የጣፍኩት
@fatama1233
@fatama1233 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ለመገናኘት ያብቃችሁ
@emanhassan1516
@emanhassan1516 4 жыл бұрын
እህት ለምን ታዳ በስደት ብትሆኒምኮ ማፈላለግ ትችያለሺ አላህ ያገናኛችሁ እህትሺ እደት እደጠፍችና ያለሺን መረጃ ቢዲዮ ሰርተሺ ላኪ
@kochatube5240
@kochatube5240 4 жыл бұрын
Ayzogn sebsuka gchugn
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 4 жыл бұрын
እግዚብሄር በሰላም ያገናኝሽ
@elsatewelde3886
@elsatewelde3886 4 жыл бұрын
Fetari yagenaynsh mare
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 4 жыл бұрын
ጆሲዬ በምን ቃላት ልመርቅህ መታደል መመረጥ ነው ሰውን ማስደሰት እድሜ ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ ተባረክ
@mohass854
@mohass854 3 жыл бұрын
ኦ በጣም ደስ የሚልና እሚያስደስት ፕሮግራም አላህ ያግዛቹ ጆሲ እና ባልደረቦች 🎁💐🌹🌷🌹🌷💐🌻🌺
@user-fc8mr1me4g
@user-fc8mr1me4g 4 жыл бұрын
ኣባት እና እናት ያለምክንያት ልጃቸውውን ኣይተዉም ኣሁን ማልቀስ ኣምሮኛል ክፍል ሁለትን ለቃቹ እናንልቅስ በደስታ እናም ደሞ ጄቲቪ ኣፋላጊን የምር በሰብስክራይብ እናሳድገው ይደግ ይመንደግ ገንዘቡ ለመልካም ሥለሚውል ይሄኔ ጭውውት ሌላ ሌላ ነገር ቢኖር እኮ እይታው በበዛ ግን እኛ መልካም ነገር ለማየት ኣልታደልንም መሰል ። ላይክና ሼር ሠብስክራይብ ማድረጋችሁን ኣትርሱ
@mekdestefera1676
@mekdestefera1676 4 жыл бұрын
በትክክክልልል እህታለሜ
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
Yes
@abedabed955
@abedabed955 4 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወንድም ጆሲ መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ ... ሁሌ የምታስተላልፍቸውን ስመለከት ውስጤ በደስታ ይሞላል እንዳንተ መልካም ሰዎች እንዲበዙ ፀሎቴ ነው እንዴት መመዝገብ እዳለብኝ ባላውቅም ነገር ግን አባቴን በፍለጋ አግኝቼው ነበር ነገር ግን ሊያገኘኝ ፍቃደኛ አይደለም እኔ ያለህናት ነው ያደኩት 25 አመቴ ነው አባቴን ማወቅም ሆነ ማግኘት የኔ ትልቁ እልሜ ነበረ እባክህ ወንድሜ እርዳኝ 🙏🙏🙏
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 4 жыл бұрын
Jossiye, all the best! 👌👍💚💛❤️🙏
@user-zd4kv9qg9i
@user-zd4kv9qg9i 4 жыл бұрын
ጆስየ እግዚአብሔር ይባርክህ የእውነት እንድህ የተቀደሰ ስራ መስራት መታደል ነው ለዛኛው ቤትህ ደሞዝ እየሰበሰብክ ነው አቤቱ ጌታ ሆይ መልካም ስራ ሳልሰራ አትውሰደኝ እንኳን ደስ ያላችሁ
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 4 жыл бұрын
ጆሲ ወንድማችን የኢትዮጵያ ልጅ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ ።
@beehee180
@beehee180 4 жыл бұрын
ብዙኅ ግዜ በምንናገራቸው ማንኝውንም ነገር በትግስት መነጋገር ያሰፈልጋ ይሄ ሰው በቃላት ደምቶ ልጅን ሳያይ ቆይታ መጥፍ ነገር አይረሳም ሀሌ እንጠቀቅ ለልጆች ችግርነው
@addisalemteferi9250
@addisalemteferi9250 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ጆሲየ መልካምነትህ የሁሉም ኢትዮጽያዊይንሀሳብ እዲሆን ምኞቴ ነው እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው
@6472377973
@6472377973 4 жыл бұрын
jossy I live in canada I am from Eritrea I wath your channel I am proud for you. GOD PLEASE YOU TAKE CARE.
@hayatsiraj4989
@hayatsiraj4989 4 жыл бұрын
እኳን ደና መጣህ ጆሲዬ
@ter2065
@ter2065 4 жыл бұрын
አረ ክፍል 2 እባክህ ቶሎ ልቀቅልን እባክህ
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 4 жыл бұрын
Tebarek Jossiye!👌👍💚💛❤️🙏
@sebeeko8391
@sebeeko8391 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ ጆሲ የከበረ ሰላምታየ ይድረስህ በመቀጠል ያንተን ፕሮግራም መከታተል ከጀመርኩ አጭር ግዜ ቢሆንም እየሰራሕ ባለሃው ባጠቃላይ የተቀደሰ መልካም ተግባር ከልብ አመሰግንሃለሁ ፈጣሪ እንዳንተ ያሉ ቅን መልካም የህዝብ አገልጋይ የሆኑ ሰዎችን ያብዛልን ላንተም ፈጣሪ ሁሉን የልብህን ሃሳብ ያስምርልህ ይርዳህ እያልኩ እኔም የማፈላልጋቸው ፍቅረኛየ እና ልጄ ስላሉ እኔም በውጭ አገር ስለምኖር ስልክህን ብትልክልኝ በዚህ አካውንቴ እደውልልህ አለሁ ፕሊስ ፈቃደኛ ከሆንክ ማለቴ ከስራ መብዛት ጋር በአጠቃላይ ለሁሉ በጎ ተግባርህ አመሰግንሃለው
@haleselemon8506
@haleselemon8506 4 жыл бұрын
መልካም ሠው ነክ ጆሲ
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 4 жыл бұрын
ደስስስስ የሚሉ አባት ናቸው ታድለሽ ልጁ ።
@mekdestefera1676
@mekdestefera1676 4 жыл бұрын
በጣምምም ምን እንደምልሽ አላቅም ምርጥ አባት ነዉ እረ እኔስ ደጋግሜ አየዋለሁ የምወዳት አብሮ አደጌ ናት እፍፍፍፍፍ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 4 жыл бұрын
ጆሲዬ እድሜክና ጤናክ እደእራስ ፀጉር ያብዛልክ
@user-ph8vq5ob7e
@user-ph8vq5ob7e 4 жыл бұрын
ጆስዬ እግዚአብሔር ይስጥእ እናመሰግናለን
@fikertube9091
@fikertube9091 4 жыл бұрын
ጆሲዬ ምርጥ ሰው በርታ ወንድሜ እድሜ ይስጥህ
@makibaesubalew5072
@makibaesubalew5072 4 жыл бұрын
አልቅሰን ይውጣልን ፍልሁለትን ልቀቁልን እሷስታድላለች በህይወትአቧቷን አግኝታለች አኔአለው አባቴን ስደትላይሆኝ ካጣውት10አመትሆነኝ ህይወት እግርእግር እያለኝ የምኖር ያለምክንያትምኖር ውይ አባት ያላችው ተንከባከቧቸው እደኔ እየተንገበገባችውእዳትኖሩ አባትን ስታጡ ሁሉምይጨልማል እኔም አባትቢኖረኝ ሀገርእገባነበር
@mvghhdndd3837
@mvghhdndd3837 4 жыл бұрын
አብሽሪ እህቴ አላህ ጀነትን ይወፍቅልሽ
@mekdestefera1676
@mekdestefera1676 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት አይዞሽሽ
@makibaesubalew5072
@makibaesubalew5072 4 жыл бұрын
Mvghhኳኳ Dndd አሜን
@ahmufozi6376
@ahmufozi6376 4 жыл бұрын
Abshri ayzosh
@user-vc4jv9eb1l
@user-vc4jv9eb1l 4 жыл бұрын
የተጠፋፋን ሁሉ እግዚአብሔር ያገናኛቸው እናመሰግናለን ጆሲዬ እረ ክፍል 2 ልቀቅልን በጣም ጓገለቻለሁ እፍፍፍፍ አይ መለለያት
@habhabshi6915
@habhabshi6915 4 жыл бұрын
ጆስዬ እግዚአብሔር. አይለይህ የኔ መልካም
@user-nv5vx4rk7r
@user-nv5vx4rk7r 4 жыл бұрын
ጆስዬ. እርጂም. እድሜና. ጤና. ይስጥልኝ. ቃላት. የለኝም
@user-ip3eh9bh9o
@user-ip3eh9bh9o 4 жыл бұрын
ጆሲዬ የኔ ምርጥ 💚💛❤
@mesizerthuntube111
@mesizerthuntube111 4 жыл бұрын
ጆሲ መልካም ቅን ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@mulualim7948
@mulualim7948 4 жыл бұрын
ጆሲ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ
@user-vn6lh5co8f
@user-vn6lh5co8f 4 жыл бұрын
ጆስየ የኔ መልካም ረጅሚ እድሜና ጤና ይስጥክ እግዝአብሔር ውለታውን ይክፈልክ
@tamraabi1751
@tamraabi1751 4 жыл бұрын
ያረቢ በዝህ ዴግ ስራህ አላህ እስልምና ይስጥህ ዴግ ሰው ነህ
@zemenaysewase3678
@zemenaysewase3678 4 жыл бұрын
አረጅም አድሜና ጤና ይሰጥህ አንዚየብሔር ወድማችን
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 4 жыл бұрын
ተባረከልን ጆሰይ ዘመን ይባረከ
@smrahgazi2851
@smrahgazi2851 4 жыл бұрын
ጆሲየ በቃ ምን ልበልህ በሀድህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 4 жыл бұрын
Joዬ አመት አመት ያድርስሀል በዚ መልካም ስራህ የምቶዳት እናትህ እመቤቴ በዘርፋፋ ቀሚሷ ትጋርድህ እንወድሀለን❤❤❤
@atsaadeebirhaanuu9296
@atsaadeebirhaanuu9296 4 жыл бұрын
ጆስዬ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ቤተሰብ አድርጉልኝ ውዶቼ
@susu-js4by
@susu-js4by 4 жыл бұрын
አላህ ያሳድግልህ ጥሩ ቦታ ይድረሱልህ
@habshihabshi3043
@habshihabshi3043 4 жыл бұрын
ኧረ ክፍል ሁለት ይለቀቅልን ሲገናኙ ማየት የጓጓ ማነው ? ጆሲዬ መልካም ሰው ፈጣሪ አንተን ከነ ቤተሰቦችህ በሄድክበት ቦታ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ሰላምም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 😢🙏🙏
@user-xs2ev7sk8f
@user-xs2ev7sk8f 4 жыл бұрын
ጆስየ የኔ መልካም ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
@mekdestefera1676
@mekdestefera1676 4 жыл бұрын
ወይኔኔኔ ሳሚሪሪሪ ማመን አቃተኝኝኝኝኝ እፍፍፍ ጓደኛዬዬዬ አብሮ አደጌ ፊቴላይ መጣ በምንማርበት ጊዜ የምናረጋቸዉ ነገር አይይይይ ስደትትት ሳምሪዋዋዋዋዬዬዬዬ ስላየሁሽሽሽ በጣም ደስስስስስስስስስስስስ አለሽሽ ደስታዬዬ ወደር የለዉም
@ahmufozi6376
@ahmufozi6376 4 жыл бұрын
Fetari sedt bekash belo emtgnagu yargachehu
@mekdestefera1676
@mekdestefera1676 4 жыл бұрын
@@ahmufozi6376 የኔ እናት አሜን አሜን አሜን ደስታም ያስለቅሳል አይይይይይ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝኝ
@mekdestefera1676
@mekdestefera1676 4 жыл бұрын
@@ahmufozi6376 ሀገሬ ልገባ አስቤ መጥፎ በሽታ መጣ የኔ ቅን እህት
@kidu715
@kidu715 4 жыл бұрын
ጆሲዬ የምስኪኖች አባት ክፉ አይንካህ
@banchudesaleu7227
@banchudesaleu7227 4 жыл бұрын
ጆሲ መልካም ሰው ሰላምህ ይብዛ ስልኩን የምታውቁ ተባበሩኝ እኔም አባቴ በልጅነቴ ነው ወቶ የቀረው አሁን 20 አመት ሆነው እኔ እንደ ተወለድኩ ነው የወጣ እና አክስትዬ በጣም ለማግኝት ትጋጋለች ምን ጊዜም እኝን ስታይ ታለቅሳለች
@harmalaluchano1354
@harmalaluchano1354 4 жыл бұрын
ጆሲ ትልቅ ስው እንኳን አደረስህ የምትናፈቅ ነህ በርታልን
@weynigualtegrayselehulumne4670
@weynigualtegrayselehulumne4670 4 жыл бұрын
Kefl 2 begugut entebkalen josiye yene abate sewedek eko❤❤❤❤❤👈
@fyoritube
@fyoritube 4 жыл бұрын
ለመልእው የምስልምና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለሮመዳን ጾም፡ በሰላም ኣደረሳቹ
@milkommedia4020
@milkommedia4020 4 жыл бұрын
ፊዮሪናዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እኔም ያንቺን kzbin.info/www/bejne/f3Scd5KVqLeKgac
@fyoritube
@fyoritube 4 жыл бұрын
@@milkommedia4020 እሺ ወደቻናሌ ጎራ በል ሊንክ ግን ኣይፈቀድም ጀማሪ ነኝ
@user-gk6td8zj4c
@user-gk6td8zj4c 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@user-gr3ws8nq3s
@user-gr3ws8nq3s 4 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር ጆሲ መልካም ሰው ደስስስ ይላል ፈጣሪ ያስደስትህ ምርጥ ወንድማችን
@user-cv4eb6wo5x
@user-cv4eb6wo5x 4 жыл бұрын
እንድት ደስ የምል ቭርግሪም ነው
@lula1156
@lula1156 4 жыл бұрын
Tebarek Joseye ❤️ enem alekesku 😭
@danieterob4324
@danieterob4324 4 жыл бұрын
JTV, wow, wow🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 4 жыл бұрын
ጆስየ ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን
@maxidab9360
@maxidab9360 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ አንድው መዝግብው አንዴት ነው ይምደርግው ብትርዱይ ዜምዶች
@seaduhabeshy2738
@seaduhabeshy2738 4 жыл бұрын
እኮን በሰላም ተገናኙ
@fentaneshihabtamu1926
@fentaneshihabtamu1926 4 жыл бұрын
ሁለተኛውን ፓርት ልቀቁልን
@user-dl4rz7cd6c
@user-dl4rz7cd6c 4 жыл бұрын
የጆሲን ሰላም ጤና የምትመኙ የምትወዱት እስኪ ልያችሁ በላይክ ጆሲየ ሰላምህ ይብዛ የኛየሙስሊሞች ፆም እግኮን ያደረሰን ውዶቸ ?
@birkelama2928
@birkelama2928 4 жыл бұрын
አረ ስልካችሁ አይሰራም እህቴም ብትደውል አይሰራም አለችኝ ያጎቴን ልጅ እፈልጋለሁ እባካችሁ በእግዚአብሔር ስልካችሁን አንሱልን ምናልባት እምታቁት ካላችሁም ተባበሩኝ አጎቱ በሂወት አባቴ በሂወት እያለ አይኑን ማየት ይፈልገል የኔ እንዳለ ሆኖ አስቻለው ከፈለኝ አበራ ይባላል
@user-ik6yh2nl4h
@user-ik6yh2nl4h 4 жыл бұрын
ጆሲ እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 4 жыл бұрын
ጆስዬ ክፍል ሁለትን እንዳታቆይ ቶሎ ልቀቅልን
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 4 жыл бұрын
ጆስየ ሽአመት ኑርልን አሜን
@senaytabebe6538
@senaytabebe6538 4 жыл бұрын
ጆሲዬ ሰላምህ ይብዛ
@woinshetworku5914
@woinshetworku5914 4 жыл бұрын
እንጀራ:ይውጣልህ:ሌላ:ምን:ይባላል:የወገንህ:ደስታ:የሚያስደስትህ:የልጅ:አዋቂ።
@zediyoutube4353
@zediyoutube4353 4 жыл бұрын
ጆስዬ እህቴን ካጣሁ 17 አመት😭😭😭 አለፈኝ ስልክ ስደውል አትመልሱም እባክህ እህቴን አፋልግልኝ አፍፍፍፍፈ
@user-zp2yq2xd8c
@user-zp2yq2xd8c 4 жыл бұрын
ስልኩን ላኪልኝ እህት
@zawudezawude890
@zawudezawude890 4 жыл бұрын
@@user-zp2yq2xd8c 251 11,854,59,29 ግን ብዙ ጊዜ ሞክሬያለሁ አይሰራም እህት ሞክሪ
@kedsttube4484
@kedsttube4484 4 жыл бұрын
ቢሮ በአካል ለምን አቴጂም ማሬ
@zawudezawude890
@zawudezawude890 4 жыл бұрын
@@kedsttube4484 አሁን ያለሁት ስደት ላይ ነይ አገሬ ስገባ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እያጠያየቅሁ እሄዳለሁ ማሬ
@kedsttube4484
@kedsttube4484 4 жыл бұрын
@@zawudezawude890 ይሻላል ብዙወቹ ባካል እየሄዱ እይተቀርፁ ነው ሚስተላልፉት እናም አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳን እድትገናኙ ስደትሽን በሰላም ያስጨርስሽ እግዚአብሔር
@susu-js4by
@susu-js4by 4 жыл бұрын
ማሻላ
@buzewoldd9122
@buzewoldd9122 4 жыл бұрын
ጆስየ እግዜአብሂር ይጠብቅህ 💓💓
@mohammedhussen6906
@mohammedhussen6906 4 жыл бұрын
Alhamdulillah
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
ጆሲ የኛ መልካም ሰው
@sebleseble3010
@sebleseble3010 4 жыл бұрын
ሰላም ወድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@lubabalubaba2544
@lubabalubaba2544 4 жыл бұрын
ማሻአላህደስይላል።ጆሲእድሜይስጥህመልካምሰው።በተለይየናፍቆትእሳትአይቻልም።የተነፋፈቁማገናኘትትልቅስራነው
@zedotube6461
@zedotube6461 4 жыл бұрын
ቢቆይም በሂወት መገናኘት ትልቅ ነገር ነው እኔም አለሁ በህልሜ እንኩን አባቴን ማየት ያልቻልኩ ብቻ አልሀምዱሊላህ
@user-qi1xm2ov1q
@user-qi1xm2ov1q 4 жыл бұрын
ጥሩ.ነህና.መልካም.ይግጠምህ
@mehretabebe4537
@mehretabebe4537 4 жыл бұрын
Zerh yebark josiye lyela menem kalat yelegnm lante
@Mar-jx8kc
@Mar-jx8kc 4 жыл бұрын
Fetare becha yasebekewene Hulu yasakaleki
@asmarealemu66
@asmarealemu66 4 жыл бұрын
Selkehen hulam btasawuke joss
@user-sg3zv1ry8l
@user-sg3zv1ry8l 4 жыл бұрын
ጁሲ እኔም የእክሰቴ ልጂ ተጠፍ ብዙ አመት ሆኖታል አፍላልግልኝ
@hasansaker6325
@hasansaker6325 4 жыл бұрын
josiye enqan abiro aderesen.emebetachin bereketuna tsegawun abizita tisitih🙏🙏🙏. ebakachu enem anid ken fetar fekidolign bedesita alekis yihonal beteley misikiniwa enate anide wendima ayita bedesita talekis yihonal??? tselotiwa yisema yihon???josiye endefetar fikad enem bedesita etebikaloh.ebakih beteseboche geter nachew miyakut neger yelem ene areb ager negn be emebetachin yihunibih ye watsap ( imo) kutirih asikemitilign yetefa zemed alegn enide egizabiher fikad yigegn yihonal.betselotachu asibugn🙏🙏🙏
@user-xz1rd7jm7s
@user-xz1rd7jm7s 4 жыл бұрын
ጆሲዬ 😘😘😘💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤ተቋረጠ ለምን ተገናኙ ወይ ???
@akemliakemli7358
@akemliakemli7358 4 жыл бұрын
ልዪ ኢትዮጵያ juse allh yereada
@amenamohammed115
@amenamohammed115 4 жыл бұрын
ጆስዬ አጎቴን እንዳገኝ እርዳኝ በደዊ ሁሴን ሀቢብ ስለታ አምድና ያባቴ እንባ አላስቀምጥ አለኝ
@amenamohammed115
@amenamohammed115 4 жыл бұрын
00971505613168
@user-lz5wt5tq4u
@user-lz5wt5tq4u 4 жыл бұрын
ጆስየ በእኔ እና በቤተስቦቼ እንድሁም የሌሎች ደስታ ደስታቸው በሆነ ቅን ልቦች ስም አመስግናለሁ ሲቀጥል አባትና ልጅ ተገናኙ ወይ ቀጣዩ ክፍል አልደረስኝም ልበል ወይስ ገና ነው?
@user-qg7jv3zp3j
@user-qg7jv3zp3j 4 жыл бұрын
ጃሲየእመብርሀን ረጅም ድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ከሙሉባልደርባሽህጋር
@dhhdjhe616
@dhhdjhe616 4 жыл бұрын
አኒድ.አጎቴ.ከዎጠ.16.አማት.ይሆናወል.አረብ.ሀገሪ.ዬደለው.ቢሎ.ዋቶ.ናበሪ.ይታ.የደረሰ.አናቅማ.እናቱ.ኡሌ.ትለከሰለች
@samsungGalaxy-ng1vr
@samsungGalaxy-ng1vr 4 жыл бұрын
ደስ ሲል 😍😍😘😘😢
@helensemere6204
@helensemere6204 4 жыл бұрын
ልጅታ በጣም ቆንጆ ነች
@mekdestefera1676
@mekdestefera1676 4 жыл бұрын
ዉይይይይ አብሮ አደጌ ነች በጣም ነዉ የምታለቅሰዉ ነበረ ያላአባት አደገች አይይይይ ደስታዬ ወደር የለዉምምም
@halimayesuf2691
@halimayesuf2691 4 жыл бұрын
@@mekdestefera1676 የኔ ናት
@mekdestefera1676
@mekdestefera1676 4 жыл бұрын
@@halimayesuf2691 የኔ ጣፋጭ ከደስታዬ የተነሳ አይኖቼ በእንባ ሞላ አብሪያት ደስታዉን ብካፈላት እንዴት ደስስስ ባለኝ ስደት ሞልቶ ላይሞላ አለቅም አለኝኝኝ ማሬዋዋዬዬ
@zufanayeletude3962
@zufanayeletude3962 4 жыл бұрын
Hii
@sunlove6531
@sunlove6531 4 жыл бұрын
Josye yena jegna sheamet nurlen
@fidfg7281
@fidfg7281 4 жыл бұрын
Joseyee
@fatematwostemns7062
@fatematwostemns7062 4 жыл бұрын
ጆሲየሰውምሳሌ እድሜጣናዘወትርእመኝልክአለሁ
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 115 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 50 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
БАЧОК ПОТИК
0:22
KINO KAIF
Рет қаралды 3,4 МЛН
МЛАДШАЯ СЕСТРА И МОРОЖЕНОЕ ИЗ АРБУЗА
0:41
ОЛЯ ПЕРЧИК
Рет қаралды 1,8 МЛН
У Котика Отняли Игрушку 🥺
0:15
ДоброShorts
Рет қаралды 1,1 МЛН
Оказался НЕНУЖНЫМ и Его БРОСИЛИ🐶💀
0:38
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 4 МЛН
Такие сладости мама точно разрешит
0:22
Даша Боровик
Рет қаралды 4,6 МЛН
100❤️
0:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 11 МЛН