Kenessa and Solomon Bula | Ristachin ( ርስታችን ) | ኬነሳ እና ሰለሞን ቡላ - 2022 Live Worship

  Рет қаралды 139,058

Kenessa and Solomon Bula

Kenessa and Solomon Bula

2 жыл бұрын

This song reminds us that God is a faithful God and He is our portion. The only one we can depend on is Him, He is a dependable God and we will luck nothing when we put our trust in Him.
May this truth feel your hearts as you listen to this song.
Be blessed
Kenesssa and Solomon Bula
Follow us at
Facebook : / kenessa-and-solomon-bu...
Instagram : / kenessaandsolomon
ርስታችን
1. የወደድካቸውን ሁሌም ትወዳለህ
ወረት አያዉቅህም አንተ ሰው አይደለህ
ሁሉም ቢለዋወጥ አንተ ያዉ አንተ ነህ
አመታትህ አያልቁም አያረጅም ፍቅርህ | 4×|
ርስታችን እድል ፈንታችን
ሁሉም ቢቀር ከቶ ምን አጣን
አንተ አለኸን ከበቂም በላይ
ክበርልን በምድር በሰማይ
2. ግራ ቀኙን አየን ሁሉን ተመለከትን
የኛ የመሰለን እንዳልሆነ አወቅን
ከአመጣጡ ይልቅ አካሄዱ ፈጥኗል
ሁሉም ግን ቢከዳን ፍቅርህ ቀርቶልናል |4×|
ርስታችን መኖርያችን የዘላለም አምላክ እግዚአብሄር ነው | 2× |
ምርኩዛችን መመኪያችን የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ነው| 2×|

Пікірлер: 126
@kalkidandemisew
@kalkidandemisew 2 жыл бұрын
በዚህ መዝሙር እንዴት እንደ ተረጋጋሁ! ሐሳቤን እንዴት እንደቃኘው! What a worship and a project it is! ሰዉ የእግዚአብሔርን ምድር የእኔ ነው እያለ ሲጣላበት ያስገርማል፣ ጥሎት ለሚሄደው ሁሉ ሲጋደል ስናይና ስንሰማ በጣም ያሳዝናል፣ "ርስቴ" የሚለው ምድር እንደሚበላው ማን ባሳሰበው! ለነቃን ለእኛ ግን ግዑዝ ርስታችን አይደለም። ርስታችን ሕያው እግዚአብሔር ነው! አሜን! በዚህ ዘመን አይናችንን ወደ ጌታ እንድናቀና ዛሬም የሚያሳስቡን አሉ። እናንተ ሁለት የተወደዳችሁ ወንድሞች እግዚአብሔር የሰጠን የቤተክርስቲያን ስጦታ ናችሁ። እጅግ ጌታን እንደወደዳችሁት፣ እግዚአብሔርን እንደፈራችሁት የተሰጣችሁን እንዲህ ባማረ ዜማ፣ ሙዚቃና ህብረ ድምጽ መስጠታችሁን ቀጥሉ። Kenessa Bula Solomon Bula እናንተን በማወቄ፣ አብሬአችሁ እንዳመልክና እንድሰራ እድል በማግኘቴ ጌታን አመሰግናለሁ። ❤❤
@emnetwassie6537
@emnetwassie6537 2 жыл бұрын
Wow what a perspective… We need that enlightenment as a body of Christ! ምድር ላይ እንዳንቀር ያስፈራል... we have to lift our eyes from this world to ONE FROM ABOVE! ተባረክ!!!!
@hanonyohannes3565
@hanonyohannes3565 Жыл бұрын
በእፍ ለማለት ቀ ላል ነው በህይውትሽ / በህይውት እጋጣሚ ደርሶ ከቤት ክቃየ ከርስት ለቀህ ውጣ/ ውጪ ቢል አንድ ሰው መጥቶ ቀላል አይደለም ምንም እንክዋ ጊዜዊ ርስት ቢሆንም !! ያስጨንቃል ለዚያ ነው በምድር ላይ ህግ ያስፈለገው ጌታ ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን ተባረኩ
@savedbygrace3014
@savedbygrace3014 2 жыл бұрын
ርስታችን መኖሪያችን የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ነው፡፡ ይህ ምስጢር ድንቅ ነው ከምድር ስበት ያላቅቃል፡፡
@ermiastessema7178
@ermiastessema7178 Жыл бұрын
ሁሉም ቢቀር ከቶ ምን አጣን አንተ አለኸን ከበቂም በላይ
@ruhamatadesse5883
@ruhamatadesse5883 2 жыл бұрын
ጮክ ብሎ የሚሰማ በለሆሳስ የተዜመ እውነት ... ዕርስታችን ነው። ተባረኩ
@zemaforchrist-official
@zemaforchrist-official 2 жыл бұрын
Such an honor to worship God with our brothers! May God keep blessing you two with such spirit filled songs! We love you and we are so proud of you both❤️❤️🔥👌🏾
@amanueltesfaye0177
@amanueltesfaye0177 25 күн бұрын
ሁሌም በጌታ ላይ እርርፍ እንድንል የሚያደረግ መዝሙር ።
@birukhilemichale6442
@birukhilemichale6442 Жыл бұрын
እናንተ ወንድሞቼ እንዴት ድንቅ ስጦታ ነው የተሰጣቹ በጣም ነው የምወዳቹህ የምትዘምሩት መዝሙር የሃሳቡ ጥልቀት የሙዚቃው ርቀት የድምጻቹህ እርጋታ የእግዚአብሔር መንፈስ አብሮነት ብቻ ስንቱን ልበል ድንቅነው::
@naolabdissa1507
@naolabdissa1507 2 жыл бұрын
Ya the only one we can depend on is Him, He is a dependable God.🙏Blessed
@efoyafrica-psychologistama2633
@efoyafrica-psychologistama2633 2 жыл бұрын
ዘዳግም 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ በዚያን ጊዜ የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦት ይሸከም ዘንድ፥ እርሱንም ለማገልገል በእግዚአብሔር ፊት ይቆም ዘንድ፥ በስሙም ይባርክ ዘንድ እግዚአብሔር እስከ ዛሬ ድረስ የሌዊን ነገድ ለየ። ⁹ ስለዚህ ለሌዊ ከወንድሞቹ ጋር ክፍልና ርስት የለውም፤ አምላክህ እግዚአብሔር እንደ ተናገረው እግዚአብሔር ርስቱ ነው።
@abenezergetachew9039
@abenezergetachew9039 10 ай бұрын
ርስታችን ነህ ጌታ፡ በምድር ስንኖር አጣን ብለን የምናስበው ብዙ ነገሮች ቢኖሩም አንተ ግን አለህልን…ርስታችን ነህና፡ አሜን።
@selamg.7706
@selamg.7706 2 жыл бұрын
When all fades God stays and he is the best everlasting portion and forever home we have!!! So true!!!….I bet you put a smile on God’s face when you acknowledged who he is to us with this song! Which is why I’m sure he’ll use it to bless many more like me and put a smile on our faces….God bless you all!!
@rutalily
@rutalily 2 жыл бұрын
ለዚህ ጣፋጭ ዜማ ሁላችሁንም ጌታ ይባርካችሁ። ለሁላችሁም እግዚአብሔር ደስ የሚል ዜማዎችን ይጨምርላችሁ!!! Thank u for giving us another melody to Praise God with! እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
@fekaduurga8734
@fekaduurga8734 4 ай бұрын
Coming back to this song as always. You don’t know how much blessing you’re bringing to our lives.
@AydaAbraham
@AydaAbraham 2 жыл бұрын
🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽 hallelujah ✨✨✨
@jerrydagi4155
@jerrydagi4155 2 жыл бұрын
እርስታችን እርስታችን እርስታችንን ኦኦኦኦኦ ሃሌ ሉያያያያ መመኪያችን የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ነዉ። ሁሉም በቀር .................. ተባረኩልኝ❤❤❤
@yisehakuk
@yisehakuk 2 жыл бұрын
እርስታችን እግዚአብሔር ነው አሜን
@user-xb9sw9rm2g
@user-xb9sw9rm2g 2 жыл бұрын
ለስንተኛ ጊዜ ሰማኹት!
@asnakechabera6939
@asnakechabera6939 2 жыл бұрын
አሜን ርስታችን መኖሪያችን የዠላለም አምላክ እግዚአብሔር ነው ሀሌሉያ¡!!!!!
@fikerwale-sg4yy
@fikerwale-sg4yy Жыл бұрын
ከፍ ያለ ሃሳብ የያዘ ፣ የሚያንፅ ዝማሬ ነው። ጌታ ጸጋውን ያብዛላችሁ።
@r.samsom
@r.samsom 2 жыл бұрын
HALLELUJAH!!! የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ነው! God bless you guys SO much for this Spirit-filled song of praise! Glory be to His name forever and ever.
@eyasugetachew5440
@eyasugetachew5440 Жыл бұрын
I am addicted to this song. 😊
@thomasbel1965
@thomasbel1965 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ይጨምርላችሁ በውጭ ላለሁ ውንድማችሁ በፀሎት በፊቱ ተንበርክኬ በዚህ መዝሙር ለብዙ ሰአት እንድቆይ ስለራዳችሁኝ Be Blessed ይህ አገልግሎታችሁ ለብዙዎቻችን በፊቱ እያለቀስን እንድንሆን ስለረዳን በርቱልን አገልግሎታችሁ around the world ስለሆነ በርቱ GBU
@SamYegeta
@SamYegeta 6 ай бұрын
፣የሱ መኖር የሌላዉን አለመኖር በሙላት ይሸፍነዋል ጌታ አየሱስ ይባርካችሁ🥰🥰
@rebeccawilliams604
@rebeccawilliams604 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፡ፍቅር፡አያረጅም።
@cheruabilemma8338
@cheruabilemma8338 2 жыл бұрын
እርስታችን መኖሪያችን የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ነው መንፈስን የምያዲስ ድንቅ መዝሙር ነው ተባረኩ በብዙ 🙌🙌🎤🥰
@abdbula5288
@abdbula5288 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen! The Everlasting Father, God, is our refuge, strength and portion. God bless you! Love you!
@misganabayisa6798
@misganabayisa6798 2 жыл бұрын
እርስታችን እርስታችን እርስታችንን 😍😍tebareku
@samuelyohannesofficial4125
@samuelyohannesofficial4125 2 жыл бұрын
እርስታችን መኖሪያችን የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ነው 😇💙🙏 በእውነት ተባረኩልኝ ድንቅ ዝማሬ 😇
@Danitube2162
@Danitube2162 Жыл бұрын
ኬኑዬ የተባረክ ልጅ።።ሶልዬ ብሩክ ነህ።።ሁላችሁም የኔ ምርጦች ጌታ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ❤❤ እንዴት እንደሚወዳችሁ እኮ❤
@soleasfaw
@soleasfaw 2 жыл бұрын
God bless you all. You remind us of the treasure we have in HIM.
@lidyaadiss3714
@lidyaadiss3714 2 жыл бұрын
የዘላለም አምላክ እግዛብሄር ነው...... እንዴት ታምራላችሁ ወንድሞች እህቶች ጌታ ለዘላለም ይባርካችሁ
@MinteDrum
@MinteDrum 2 жыл бұрын
🔥🔥🔥ርስታችን
@mitsiattesfaye8895
@mitsiattesfaye8895 2 жыл бұрын
Hallelujah
@etsegenetlemma1172
@etsegenetlemma1172 2 жыл бұрын
Waiting waiting waiting ❤❤❤❤
@bethelhemtilahun904
@bethelhemtilahun904 Жыл бұрын
everytime i litsen to this song,which is almost everyday,i cry in awe and adoration of God.God bless all of you.
@MirenaGuitaru
@MirenaGuitaru 2 жыл бұрын
What a wonderful song Bless you all
@samuelsaint5040
@samuelsaint5040 2 жыл бұрын
Halelujahh
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 2 жыл бұрын
ረጋ ያለ ደስ የሚል መንፈስ ደስ የሚል አምልኮ ሁሌ እንያችሁ ....
@ebsakebede6664
@ebsakebede6664 2 жыл бұрын
I can't wait....
@elle1204
@elle1204 2 жыл бұрын
can't wait!!!!
@ethiopia1453
@ethiopia1453 8 ай бұрын
Zemenachihu yibarek young ege lay amlakachihun silemitageliglu
@joelJehu
@joelJehu 2 жыл бұрын
Waiting... 😁❤
@mekidestadesse4312
@mekidestadesse4312 2 жыл бұрын
Amen ❤️🙏
@abatetesfaye4511
@abatetesfaye4511 2 жыл бұрын
amen 🙏
@lidiyadereje8813
@lidiyadereje8813 Жыл бұрын
oh God,
@realistic5356
@realistic5356 2 жыл бұрын
Love u guys I can't wait too
@wongelgirma2856
@wongelgirma2856 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነው! 🙌🏼
@degumolla2162
@degumolla2162 2 жыл бұрын
Amenn.🙋‍♂️🤚
@hebronbelihu5575
@hebronbelihu5575 2 жыл бұрын
❤️🔥🙌
@tube4545
@tube4545 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen !!! Praise the Lord!!!!!!!
@ruthabraham2585
@ruthabraham2585 Жыл бұрын
🙌
@samrulyn6385
@samrulyn6385 Жыл бұрын
ያብዛላችሁ ተባረኩ
@lalisatadesse3417
@lalisatadesse3417 Жыл бұрын
Tebareku!!! 🙏❤❤❤
@emnetwassie6537
@emnetwassie6537 2 жыл бұрын
ርስታችን እየሱስ ተባረኩ!
@astereyasu6712
@astereyasu6712 2 жыл бұрын
🙌🙌 You are blessings!!
@David-fy8kc
@David-fy8kc Жыл бұрын
love you guys.
@diribahabte7545
@diribahabte7545 2 жыл бұрын
oooh God. Bless you brethren
@hilina7897
@hilina7897 Жыл бұрын
God bless you.
@pisonconsultancy4376
@pisonconsultancy4376 Жыл бұрын
owww God you are my portion
@misganamagi3160
@misganamagi3160 Жыл бұрын
Wow god bless y'all
@yisihakgetu1780
@yisihakgetu1780 2 жыл бұрын
God bless u
@nardostessema3590
@nardostessema3590 Жыл бұрын
God bless you
@thams5
@thams5 2 жыл бұрын
Bless you guys
@hanadekita3538
@hanadekita3538 Жыл бұрын
zemenachu yibarek. tsegaw yibizalachu.zewtir yesemay kine yisetachu.
@bhaile688
@bhaile688 Жыл бұрын
The best brothers with amazing voice! love this song God bless y'all!
@mahieliyas6235
@mahieliyas6235 Жыл бұрын
God bless my life today and tomorrow for ever and ever!!
@solomonali7512
@solomonali7512 2 жыл бұрын
Beautiful Song!! Tebareku
@nuniyedani5223
@nuniyedani5223 Жыл бұрын
💗💗💗💗AMENNN TEBAREKULIGN 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tesfayesisay6720
@tesfayesisay6720 2 жыл бұрын
Brothers, you are always a blessing when I see you sing for the Lord . This is a great song reminding that the Lord is our inheritance . Keep it up and more of your songs please . Tebareku
@mistirtsegaye656
@mistirtsegaye656 Жыл бұрын
God bless all
@user-sx6cq8fu9r
@user-sx6cq8fu9r 2 жыл бұрын
Well done 👍
@kidisthaile8364
@kidisthaile8364 2 жыл бұрын
Amen እሱ አለን ከበቂም በላይ😭❤️❤️ such a Blessing 🙌🙌❤️
@christtube-
@christtube- 2 жыл бұрын
blessed
@hawwiiamsaluu909
@hawwiiamsaluu909 2 жыл бұрын
Tebarekachewal!
@mulugetadula3007
@mulugetadula3007 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@teddywujira9687
@teddywujira9687 2 жыл бұрын
GOD BLESS YOU!!!
@bekikids
@bekikids 2 жыл бұрын
እርስታችን የዘላለም ነው።
@rebeccawilliams604
@rebeccawilliams604 2 жыл бұрын
❤️🎸🙏😇👏😍
@atoexodus
@atoexodus 2 жыл бұрын
Such a powerful song!!
@getaredagnbefikadu5325
@getaredagnbefikadu5325 2 жыл бұрын
wow bula brothers GOD BLESS YOU
@biniamnigatu8070
@biniamnigatu8070 2 жыл бұрын
Tebareku yeabete lijoch
@mihretdesta3412
@mihretdesta3412 2 жыл бұрын
Hallelujah. Glory be to God. God bless you🙏
@nebebubelay2592
@nebebubelay2592 2 жыл бұрын
Amen amen!! Tebarekulign lovely brothers!!
@David-fy8kc
@David-fy8kc 2 жыл бұрын
God Bless you guys
@tizitabelayneh5772
@tizitabelayneh5772 2 жыл бұрын
Tebareku my beloved brothers so blessed!!!
@deboyee2723
@deboyee2723 2 жыл бұрын
May God bless you All. Amazing!!!!
@amanueltesfaye0177
@amanueltesfaye0177 2 жыл бұрын
You are a blessing .
@abtsegatadiwos96
@abtsegatadiwos96 2 жыл бұрын
God bless You!!! እርስታችን እግዚአብሔር ነው....
@mintesnotmekonnen8687
@mintesnotmekonnen8687 2 жыл бұрын
Stay blessed 🙌
@misganabizuneh3624
@misganabizuneh3624 2 жыл бұрын
wow wow yemigerim yemibark zemare nw🙏 🙏 🙏 !!!!!
@mulugetadula3007
@mulugetadula3007 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mmhh7386
@mmhh7386 Жыл бұрын
Teberakuuu🎻🎻🥰🥰
@ruthtesfayeabebe
@ruthtesfayeabebe Жыл бұрын
God Bless all
@amanueltesfaye0177
@amanueltesfaye0177 10 ай бұрын
i'm always blessed by this song.
@nelsonnelsondonbosko2454
@nelsonnelsondonbosko2454 2 жыл бұрын
Beautiful!! What a song! Can’t stop listening to this song! Wow!!
@nelsonnelsondonbosko2454
@nelsonnelsondonbosko2454 2 жыл бұрын
Uffey it’s just amazing guys! Just Amazing!
@zerihundmekuria3125
@zerihundmekuria3125 9 ай бұрын
God bless u amazing talent and great song
@aidag5536
@aidag5536 Жыл бұрын
Tebareku! All glory to our one and only Saviour, Lord Jesus Christ! ✝= 💜🛐💜
@mirgebaararsa1466
@mirgebaararsa1466 2 жыл бұрын
Our inheritance is by the eternal God!!!! God bless you!!!
@MsGodGood
@MsGodGood 2 жыл бұрын
God bless you all! Beautiful work
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 11 МЛН
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 62 МЛН
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 15 МЛН
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 9 МЛН
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 1,5 МЛН
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 3,8 МЛН
Janona
4:09
Release - Topic
Рет қаралды 823 М.
IL’HAN - Eski suret (official video) 2024
4:00
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 719 М.
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
2:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 7 МЛН