🛑 ጎሳዬ ተስፋዬን ዱባይ ወስደው ጉድ ሰሩት || ቪታ በጣም አበዛችው || ቬሮኒካ አዝናለች

  Рет қаралды 88,297

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2

Күн бұрын

Пікірлер: 223
@Afomi-v1p
@Afomi-v1p Ай бұрын
Day 7 tube tekekel new metelu 👇 like aregu
@HaidaHaida-u5n
@HaidaHaida-u5n Ай бұрын
Day7 በመረጃና በማስረጃነው እሱሁሌም ሚናገረው ስለዚህ ንሰአብትገቢይሻላል እህት
@seblewongelzeleke-f8l
@seblewongelzeleke-f8l Ай бұрын
@@HaidaHaida-u5n ለሷ አትጨነቂ ለራስሽ ንስሃ ግቢ ምንም ማስረጃ መረጃ ብሎ ነገር የለም ።
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 Ай бұрын
አይ እኛ የራስህ አተዉቅ ስለ ሰዉ መፈትፈት ነወ በቃ ሥራችዉ😮
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn Ай бұрын
Day7 ትክክል ነው ለራስሽ ስትይ ንቂ ንስሐ ግቢ እና ለስጋ ሴይሆን ለነብስሽ ተሟገች ቢገባሽ ዘፈን የሰይጣን ሙገሳ ነው እግዚአብሔርን የመረጠ ቤተክርስቲያን እንጂ የማታ ምሽት ቤት አይገኝም ልቦና ይስጥሽ ፀበሉ የሚያስፈልገው ላንቺው ነው አባትሽም አንቺ ንስሐ ግቡ ሆይ ሆይ ለስጋ እንጂ ለነብስ አይጠቅምም ይዞሽ ሲኦል ነውና
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Ай бұрын
የኛ ፃዲቅ እሷ ለይ ጣት ከምቀስሪ አቺ ንስሐ ግቢ የሷን ሀጥያት ለራሷ ተይላት አታሽቃብጭ አቺ ገነት ምገቢ ይመስል 🤷‍♀️ወረኛ
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 Ай бұрын
ስለራሽ እወቂ መጀመሪያ አፍ ፃድቅ ፃድቅ አትጫወቱ ትክክል ናት አለቀ ማ ፈራጅ አደረገሽ
@seblewongelzeleke-f8l
@seblewongelzeleke-f8l Ай бұрын
ግብዝ ሰውስ የት ይገባል ? መቼም መአት የሚያወራ ነፍሳችሁ ነው ። ሁሉም ለገንዘብ የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም ዴይ ሰቨንም ይሄን እያለ ሽቀላ ላይ ነው
@Workqwha
@Workqwha Ай бұрын
እናንተ ለምትወዳቸው ሲሆንዘፈን ሀጢአት አይደለም ለሌሎቹ ደግሞ ሲሆን ሀጢዐት ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ማንምቢሆን ማንዘፈን ሀጢያት ነው
@Adii12
@Adii12 Ай бұрын
አንቺ ሶስቱን ስላሴ ፕሮፋይልሽ አድርገሽ በብዙ ፈተና ያለፈች እህታችንን መውቀስም መናገርም ሞራን የለሽም ሲጀመር ፕሮፋይል ስላደረግሽው በአካል ሶስት በመለኮት አንድ.... እግዚያብሄርን ፈሪ ሃኒ
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd Ай бұрын
ዘፋኝነት ኃጥያት ነዉ! እግዚአብሔር አልረዳሽም ዘፋኝ እንድትሆኚ። More like the society did, family, friends, etc…አምላክ የሚመሰገነዉ በመዝሙር ሲሆን ዘፋኝነት ደግሞ የሚያከብረዉ አጋንንትን/ሴጣንን ነዉ። ገላትያ 5 ላይ ያለዉን የመፅሀፍ ክፍል አንብቢ በየቀኑ!!!
@semarawitsat
@semarawitsat Ай бұрын
ቅዱስ ዑራኤል ይጠብቀን❤
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
አሚን❤❤❤
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Ай бұрын
AMEN AMEN AMEN❤❤❤🙏🙏🙏
@esset1685
@esset1685 Ай бұрын
ዲያቢሎስም ቅዱስ ነኝ እያለ የሚመጣው እንጂ እርኩስ ነኝ እያለ አይደለም ሰዎችን እየሳበ ያለው! አይ አንዴ የቄስ ልጅ ነኝ አንዴ ኦርቶዶክስ ነኝ ምናምን ምናምን! ተዋህዶ የዲያቢሎስ ተግባር ፈፅሙ እስከማይል ድረስ ሀሰተኛ መጋለጣቸው ይቀጥላል
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 Ай бұрын
Day 7 ሳያጣራ አያወራም ኢትዮጵያ ተነካክታለች አከተመ ። የአምልኮት መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ክደውታል 2ተኛ ጢሞቴዎስ 3:1-5
@bethlehemgizaw2669
@bethlehemgizaw2669 Ай бұрын
Egzuabher yibarkih
@yabsera-n1i
@yabsera-n1i Ай бұрын
አስመሳይ የምላስ ሀይማኖተኛ ነሽ እሱአ እንደዚ አይነት ስብና የላትም አታሽቃብጭ ፈጣሪ የልብን ያያል ቅንቅናም
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 Ай бұрын
@@yabsera-n1i እውነት ሲነገራቹ ይነዝራችኋል አስመሳይ ሰው ልክ እንደ አንተ ነው (እንዳንቺ) የጥልቁ ተከታይ እንደዚህ ይጮሃል ፀበል ሲነካው
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 Ай бұрын
@@yabsera-n1i አባል ነህ (ነሽ) መሰለኝ ቅቅቅቅቅ
@dagemadis6424
@dagemadis6424 Ай бұрын
ስለ ስብዕና ተውትና ዘፋኝ ናት ናይት ክለብ ውስጥ እንዴት እንደምትሆን ደሞ እግዚያብሔር ነው ለዚህ ያበቃኝ ትላለች​@@yabsera-n1i
@nonazerihun7780
@nonazerihun7780 Ай бұрын
Hi benja ፕሮግራምህን በጣም ደስ ብሎኝ ነው የምከታተለው ሁሌ ምክንያቱም በዲስፕሊንና በማስተዋል ስለምታቀርብ በርታ
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 Ай бұрын
ጎሳዬ በጣም አሪፍ ስብእና ያለው ሰው ነው ❤❤❤
@dagemadis6424
@dagemadis6424 Ай бұрын
ልጅ በፆም በፀሎት አድጎ ዘፋኝ አይሆንም ተምራለች ተመርቃለች ግዴታ ዘፋኝ መሆን አይጠበቅባትም ክፉና መልካምን መለየት ትችላለች
@sisaynorga8413
@sisaynorga8413 Ай бұрын
በዚህ አጋጣሚ ስላገኘውህ ስሰ ብሎኛል በምታቀርበው ነገሮች ሁሉ ትምህርት ነው የማገኘው
@belchoagar
@belchoagar Ай бұрын
ሳላውቅ ነው በእጄ ምልክት የሰጠውት ብሎ ነገር የለም ሳታውቂ ለምን የማታውቂውን የሴጣን ምልክት አታሳዪ
@Workqwha
@Workqwha Ай бұрын
ምንማለት ነው የማርያም እናየገብርኤል ልጅ ስለሆንሽ መዝፈን እና እራቁትሽን መሄድ አለብሽ እዴ ህዝቦን አታሳስቺ
@Tom_Graphics
@Tom_Graphics Ай бұрын
የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥ መዳራት፥ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥ መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። ወደ ገላትያ ሰዎች 5:19-21 እና ቅዱስ ቃሉ ስህተት ነው እያላችሁን ነው እነ ቤንጃ
@FikruDesta-c7i
@FikruDesta-c7i Ай бұрын
መጀመርያ እስቲ አስረቱን ትእዛዛ ፈፅሙ ሲቀጥል መፀሐፍ ቅዱሱ የሚለው ዘፈን ምን አይነት ነው ለጣኦት ለቃልቻ ለመሳሰሉት ስም እየጠቀስክ ስተዘፍን ነው ይተህ እወቅ እንደሱ ከሆነ በየከደረሹ የአምለኮ ተብሎ የመዘፈነው ዘፈን ነው መለት ነው ፅሀፍ ቅዱስ ላይ በእንግለዘኘ song ነው የሚለው ትርጉሙ ዘፈን ነው ስለዚህ ዳወት ዘፈነ ይላል በእንግሊዘኛ
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Ай бұрын
Day 7 ሁሌም በመረጃና በማስረጃ በጥልቅ ትንታኔ የዲያቢሎስ ስራን አፍረጥርጦ የሚያስረዳና ፣ ክርስቲያን አማኙ እንዳይጠለፍ የሚያስተምር ጀግና ነው። ቬሮኒካ እባክሽ እኔን ተናገረ ብለሽ ይሆን የእውነት ሰው አትነካኪው። ሳታውቂ ከሆነ ያደረግሽው ይቅርታ አልተረዳሁም ነበር ብለሽ አቁሚ። የርሱን ስራ ገደል መክተትም ተገቢ አይደለም። አንቺም ቢሆን የዲያቢሎስን ስራ ከተቃወምሾ ማለቴ ነው።
@arditube7340
@arditube7340 Ай бұрын
ቤንጃችን❤❤❤❤ ስለ ቬሮኒካ ዘፈን የተባለውን የምትቃወሙ ሰዎች መናገር የምፈልገው ዴይ 7 ዝም ብሎ አይናገርም እርሷ 666ባትሆንም ነገር ግን ዘፈኖን የገዟት ሆን ብለው ሊሆን ይችላል እሷ ስትሸጥ ለሸጠችለት አካል ጠንቅቃ ማወቅ ነበረባት የምታስታውሱ ከሆነ ሄዋን እና ሀሌሉያ ከዚህ በፊት ያሆነ ሙዚቃ አውጥተው ሙዚቃው የተለቀቀበት ቻናል ግን 666ነበረ እና ቬሮኒካን ስለምንወዳት አትሳሳትም ማለት አይቻልም
@alem7474
@alem7474 Ай бұрын
የአዝማሪ ልጅ አዝማሪ፣ ቬሮኒካ ምትባይው ሁኔታው ተፈጠረ አይደል፣ በማስረጃ ነው ያሳየን፣ ሳታውቂ ከሆነ ተማሪበት ተጠንቀቂብት፣ አውቀሽ ከሆነም፣ ተነቃብሽ፣ አባትየው በጾም በጸሎት የሚለው፣ ምሽት ቤት አይንሽ ቂጥሽ እያለ ሲዘምር እንጅ፣ ለጌታ ሲዘምር አናውቀውም፣ day 7 የህዝብ ልጅ ነው፣ አትንኩት!!!!!
@SaraBisrat-l9h
@SaraBisrat-l9h Ай бұрын
የ ሻይ ሰአቴን በአንተ program ነዉ የማሳልፈው i like it dear bro ደግሞ አንተ head set ሳታደሮግ እኔ ቀድሜ like like like ❤
@Kalfilms-n9t
@Kalfilms-n9t Ай бұрын
Enen like
@haregewoinnegash2855
@haregewoinnegash2855 Ай бұрын
ቤንጃ ሰላም ነው እህቴ ስለድሬ የመለሰችው በጣም አስደስቶኝል ተባረኪ እህቴ ❤❤❤❤❤❤
@MelonaAtnasia-oq8do
@MelonaAtnasia-oq8do Ай бұрын
Dey7 sayatara ayaweram sletenagerech bcha lk nat malet aydelem ahun Eko halal honawal Mann ferta
@tizitazena3800
@tizitazena3800 Ай бұрын
Day7 በዉነት ትክክል ነዉ ።
@yabsera-n1i
@yabsera-n1i Ай бұрын
ከባለቤቱ ያወቀ ማንም አይኖርም ተቃጠሉ የቅናት መንፈስ የተወጋ ይሁን አስመሳይ ሁላ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
በርቱ እናትና ልጅ ጎበዞች ማዘርዬ በርቱ❤❤❤❤
@user-Nezhia
@user-Nezhia Ай бұрын
አዎ
@ማዳምደበረችኝ
@ማዳምደበረችኝ Ай бұрын
ሰላምቤንጃየ እንኩዋንደህናመጣህየዘወትር ተከታይህ፣አድናቂህነኝ❤❤ የፒንጤመዝገበቃላት😂😂😂እንዳው ፔንጤ ባይኖር በምን እንዝናናነበር?😂ቬሮኒካ ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም እንደሚባለውሆንሽ፣ዴይ ሰባት ወጣቱን ስለሚያነቃ እናመሰግናለን።
@orthodoxtewahedo1221
@orthodoxtewahedo1221 Ай бұрын
ማነሽ ቬሮኒካ ከይቅርታ ጋር ማፈሪያ ነሽ። አየሽ መጽሐፍ ቅዱስ ብታነቢ ኖሮ ዘፈን ሀጢያት መሆኑን ትረጂ ነበር ነገር ግን ባዶነትሽን ነው ያሳየሽው። ብዙ መናገር ይቻል ነበር ከንግግርሽ አንፃር ነገር ግን ጊዜ ይገድበኛል። ንግግርሽ ምንም አይነት የዛላ ፍሬ አይታይበትም። ፍሬ አልባ ንግግር። ይልቅ ንስሀ ግቢ ቁረቢ። ሰይጣንን ከምታወድሺ ለእግዚአብሔር ዘምሪ ኦርቶዶክስ ነኝ ካልሽ። አሁንም ጊዜው አልረፈደብሽም ።
@EjegayhuWondafrash
@EjegayhuWondafrash Ай бұрын
ፊቱንምእኮ ሸፍኖ ልታኖሩት አልቻላችሁም እንኳን ፊትለፊት አግኝታችሁት ትዉልዱን እያነቃነውና ጉዳዩ የሚመለከታችሁ ራሳችሁን እዩበት
@eliasgetachew2334
@eliasgetachew2334 Ай бұрын
ቤንጅ የማንንም ልጋጋም ለምድነው የምጣመጣብን አሁን ሞጣን ወደድኩት የምትለውና የሚያንዝዛት ሰው እዲሁም እራሱን ሞጣን እባክህ አትግማማነ
@NayanaTube
@NayanaTube Ай бұрын
ይሄ መንፈስ ነው አላለችም የራቁት ፎቶ ተነስቶ መልቀቅ ነው መንፈስ ወይስ ስለ ዲያቢሎስ ጉድ እና ስለተከታዮቹ ገበና መዘርዘር ነው መንፈስ እህቴ ሳታውቂ ከሆነ የገባሽበት ንስሀ ግቢ ይሄ የማንቂያ ደወል ነው day 7 ሁሉም ስራው በመረጃና በማስረጃ ነው የሚያቀርበው እሱ ጉዳቸውን ያወጣባቸው አርቲስቶችም ሆኑ ግለሰቦች እውነት ሆኖ እያየናቸው ነው እንደውም ገብተሽ ሌሎቹን ስራዎቹን እይ ራስሽ ትክክል እንደሆነ ይገባሻል ልጁ የሚሰማው ካለ ህዝቡን እያነቃ ነው
@KidistBefikadu-w7e
@KidistBefikadu-w7e Ай бұрын
እኔ ግን ግርም የሚለኝ ኦርቶዶክስ አይማኖት ዝፈኑ ይላል እንዴ ዉዴ ዘፈን አጥያት ነዉ
@Tigist-o1y
@Tigist-o1y Ай бұрын
ቤንጃየ እድሜና ጤና ይስጥህ ትህትናህ ደስ ይላል
@abenezerzewdie5406
@abenezerzewdie5406 Ай бұрын
DJ Kingston ለታሜ ደውሎለት ተናዶ ሲናገር ነበር ነፍስ ይማር ታምራት ደስታ እንደ ጎሳዬ ሳይከፈለው በምሬት አጥብቆ ሲናገር ነበር መበላቱን ።
@looov-h1q
@looov-h1q Ай бұрын
ዴይ 7 ልክ ነው። ስህተትሽን፡ተቀብለሽ፡እራስሽን፡አስተካክዪ ጭንቅላት፡ካለሽ።መሀይምነትሽን፡ነው፡ያሳየሽው። ህሊና፡ስለሌለሽ፡ነው፡ተጋድመሽ፡ምታድሪው።ውርጋጥ በዚ እድሜ አባትየው ላሽ ይላል ።በስመ ክርስትያን አትዘባርቁ።ቤ/ክ ያደገ እንደዚ አለሌ አይሆንም።
@SuseShebelaw
@SuseShebelaw Ай бұрын
Vero tesasiteshale yikirta teyiki ayasifelegim bizu mawirat
@ShefnTekola
@ShefnTekola Ай бұрын
በጃሚን ትክክል ብለሀል በጣም ተጠልፈው የገቡ ብዙ አርቲስቶች አሉ ከጥቂቶቹ በስተቀር ግን እንደ ቬኖሪካ ወጥተው ማስረዳት ነበረባቸው ስራቸውን ስለሚውቁ ነው ፀጥ የሚሉት day7 በጣም ጎበዝ ህዝቡን አንቂ ነው በመረጃ ነው የሚናገርው
@saramohammed9953
@saramohammed9953 Ай бұрын
ምነው ሞቀሽ ኮፍያው ላይ ያለው ሎጎ ምንድነው ሲቀጥል የልጁን ማንነት ለምን እንዲወጣ አስፈለገ ለማስገደል ነው ሞኝሽን ፈልጊ ተናግረሽ ሞተሻል
@mekdiesk5867
@mekdiesk5867 Ай бұрын
ምክንያቱም እውነተኛ ሰው ከሆነ እራሱን ያውጣ
@betieltsegaye4315
@betieltsegaye4315 Ай бұрын
​@@mekdiesk5867አይደልልል??? ከዛስ?
@ሶልያና-ጸ5ዀ
@ሶልያና-ጸ5ዀ Ай бұрын
በቪሮኒካ እጅ ምልክቱ አጋጣማ ነው ኮፍያው ላይ ያለውም ሳታውቂ ነው ኦኬ የለ በሽው ልብስ ሳታውቂነው😊
@bethlehemgizaw2669
@bethlehemgizaw2669 Ай бұрын
Ere bakish stakim ende milikitu min ende hone ay Veronica lemohnochu asreji
@KibretHayyauu-h9k
@KibretHayyauu-h9k Ай бұрын
ሰላም ቤንጃ ነጭ ስትለብስ እንደመስከረም ፀሀይ ፍንትው ነው የምትለው ይመችህ
@user-Nezhia
@user-Nezhia Ай бұрын
ሳላውቅነውየእጅምልክትየምሰጠውትላለችደ?እናሳታውቅለምንምልክትሰጠች?አሁንምቢሆንDay7ትክክልነው፣እሱ በማስረጃነውየሚያወራው፣ወደራስሽተመለሽ ቬሮኒካ ብዙወጣትይከተልሻል፣ወጣቱንይዘሽገደልአትግቢ፣ደሞበእምነት ልትደበቅትሞክራለችደ?ማንኛውምእምነትዝፈኑአይልም፣ዘፈን መዝፈንም ማዳመጥም፣የሸይጧንነው።አልሀምዱሊላሙስሊምላረከኝ፣ወዮውላቸውዘፈንየሚያዳምጡ፣ነገየውመልቂያማ የብረትቅላጭ በጆሯቸው ነው የሚንቆረቆርባችሁ፣ዛሬ ሙዚቃየምታዳምጡ።
@bezuabebe250
@bezuabebe250 Ай бұрын
ለአለም ከምትዘፈኝ ለእግዚአብሔር ዘምሪ እህቴ
@znashchebero3313
@znashchebero3313 Ай бұрын
7dey tkkl new mereja alew atbottrefi betam yemigermegn lesatan tbkna stkomu nefsachun lelusifer yeshetachu twld tgelalechu
@eduam2859
@eduam2859 Ай бұрын
ጎስሽ ሰው አክባሪ እግዝያብሔር ይከፍልሀል
@mennaabebe613
@mennaabebe613 Ай бұрын
Respect ጎሳዬ ተስፋዬ 🙏
@johnteklu1637
@johnteklu1637 Ай бұрын
ቬሮኒካ እግዛብሔር ነው እዚ ደረጃ ያደረሰኝ?? ዘፋኝነቱን መቼም አልረዳሽም ዘፋኝነቱን ከሆነ እዚ አደረሰኝ ምትይው ይሄ እግዛብሔርን መሳደብ ነው። ዘፋኝ መንግስተ ሰማይን አይወርስም።
@Zinu-T
@Zinu-T Ай бұрын
አዎ ሁሉም የድሬ ሰዉ የሚቅምና በየሰከንድ አቦ የሚል ለነዉ ሚመስላቸዉ። 😢😢😢
@SuseShebelaw
@SuseShebelaw Ай бұрын
Er Ababa adane tewi alasitewalkum lejowochi tesasitalechi
@Teshometeshiti
@Teshometeshiti Ай бұрын
Sorry ,veronica said I have support church what do you mean.
@ayeleregasa5835
@ayeleregasa5835 Ай бұрын
Benja Veronica enkuan mazen dem emba atalekism Gin liju betam betintena tenagrual Day 7 demo minm gebe yelewm kechanalu Wey gud yesilet lij dinkem ete yesilet lij Demo betekiristian eredalew tilalech ende 😂😂😂 Day7 tsebel rechat menfesua tenchacha album enkuan yeteshelet sew min ayinet endehone tenagrual. Demo illuminati negn blesh taweriyalesh blen anitebikm Kahiya yewalech gider fes lemida timetalech dros ye Rihanna teketaym ayidelesh ende
@SleepyArcticWolf-pm4gn
@SleepyArcticWolf-pm4gn Ай бұрын
ሠላም ሠላም ሠላም ውድ ቤንጃችን እንኳን ደህና መጣህ 😊😊❤❤
@EeEe-xy1mr
@EeEe-xy1mr Ай бұрын
ስለ ሽፍታ ያያከውነገር አንድ እኛ አካባቢ እንዲህ ተፈጠር ሰውየ ከደቡብ ወሎ ወደ ደራሊሻገር ሲል ወለቃ የሚባልቦታ ሲደርስ በአለህበት ቁም ሲሉት ይጠቅማል ከዚያ የአለህን አምጣ አሉት ያለኝ ሲላቸው እንግዳስ ጨፍር ይሉታ ሲጨፍር እንዲህ አለ በግድ በውድእያለጨፈር እስተካክል አሉት እሱም እንዲህ አላቸው ስጋየ አትበሉት ደሚንም አጠጡት አላቸው ከዜያወዲህ ደራ ተሻግሩአይውቅም አላህ እራጂምእድሜ እንዲሰጠው እመኛለሁ
@mebratmichael-bw9qq
@mebratmichael-bw9qq Ай бұрын
ጎሳዬ ❤❤❤
@yifat-o4w
@yifat-o4w Ай бұрын
እኮ .... እኛ ነገሮችን አናካብድም እንጂ ሥልጥን ያልን ነን እኮ።
@MaraymKonjo
@MaraymKonjo Ай бұрын
😂
@SelamSeli-y3k
@SelamSeli-y3k Ай бұрын
Varonica yekerebesh yagamareshewo manegade tero ayedalam taye basome basalote yadakesh behone zafagh atezafeghem nabare
@edomyosef
@edomyosef Ай бұрын
banja selme new wendma eustazu temchugne 1 ches 2 ches sente ayente sew ala
@helenayana239
@helenayana239 Ай бұрын
Today’s my birthday. I am turning 27 😜😜😜😜. Thanks benja big respect 🙏🏻
@benjatube2
@benjatube2 Ай бұрын
Happy birthday!
@ElhamAmir-es8gb
@ElhamAmir-es8gb Ай бұрын
Hi bengish ustaz every day anfer nachw edmy yestachw
@SofiaGetachew-q8i
@SofiaGetachew-q8i Ай бұрын
እቺ ልጅ ( vita) አሳዝናኝ ነበር በሷ ብሶ ሰዉ ትፀየፋለች እንዴ...ባለጌ ነች ማለት ነው
@SleepyArcticWolf-pm4gn
@SleepyArcticWolf-pm4gn Ай бұрын
ጋንጃ በሉባንጃ እና በአጃ አረ ገደልከኝ ቤንጃ😁😁😁😁😁
@tigistbush8875
@tigistbush8875 Ай бұрын
ቬሮኒካ አትሳሳቺ እግ ዚአብሔር ዘፈን እና ዘፋኝነትን አይደግፍም ወሐተ ሄሮዳዲያ የተባለች በዘፋኝነት ነው የመጥምቁን አንጠት ያስቀላችው ስለዚ አትሳሳቺ ዳቢሎስ ነው የረዳሽ
@EthEth-b6q
@EthEth-b6q Ай бұрын
የኔልደት መስከረም 17 ነው❤❤❤
@abicloud3177
@abicloud3177 Ай бұрын
Benja ye butajirawan leje agenagnegn Ewnet kehone alewlat
@MekuriawAstatekie
@MekuriawAstatekie Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን
@EthEth-b6q
@EthEth-b6q Ай бұрын
ልደቴ በ17 ነው❤❤❤❤
@hananhanan6051
@hananhanan6051 Ай бұрын
እረ ሱዳን አከባቢ እንደዚህ የሚለፋደድ የለም ቋንቋቸው በጣም ደስ ይላል ለሚረዳዉ
@abielberhe6777
@abielberhe6777 Ай бұрын
Benja bel zem bel eski man new esu weys esa xebel yemysafelgew…????
@ferhte
@ferhte Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ቤንጃችን
@abdiworku3702
@abdiworku3702 Ай бұрын
Benja ያለጥርጥር 1ኛ አብዲ ነኝ ከAA የእርዳታው ጉዳይ ከምን ደረሰ inform ብታረገን ይመቸናል
@Netsanet_Tirusew
@Netsanet_Tirusew Ай бұрын
Benja 👍👍👍❤️
@ayeleregasa5835
@ayeleregasa5835 Ай бұрын
Benja defend atarg yelijunm video gebteh eyew
@SuseShebelaw
@SuseShebelaw Ай бұрын
Day 7 tikikile new logow ye 666 new ejishinim ye baphomi milekit arheshale yikirta teyiki day7 beninim egnan adinawikiwochishin
@temesgenbeshawured5861
@temesgenbeshawured5861 Ай бұрын
Erre....😉 Erkus anebelam .....abo temechegn.👍👍👍👍👍
@ElhamAmir-es8gb
@ElhamAmir-es8gb Ай бұрын
Yezndro welaj hodam new neshn gebe mezmur zemri aylatm tekmu endykrbt ekonew leju sekaram setasdest eyadrch helina bis batcrstyan merdat kehatyt mezgb aydnem neki genzeb timeu yenseh new i am muslim alhmdulila
@JossyGeleta
@JossyGeleta Ай бұрын
ሰፈሩ የት ነው እኔ በስፖርት አግዘዋለው
@benjatube2
@benjatube2 Ай бұрын
አመሰግናለው ቪድዮው ላይ ስልክዋ አለ
@LeilaShamil
@LeilaShamil Ай бұрын
እኛ ምንበላው ኦርጋኒኩን ነው አቦ ይመቻቹ 🥰🙏🏻🥰
@seblipomi3684
@seblipomi3684 Ай бұрын
እኔ የሀረር ልጅ ሆኜ እራሱ እንደሷ አላወራም በጣም አካበደችው እሷ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 የጴንጤ መዝገበ ቃላት ይመችክ 😂😂😂😂😂❤
@TewodrosTesfaye-nb2sy
@TewodrosTesfaye-nb2sy Ай бұрын
THANKS ABATE
@SuseShebelaw
@SuseShebelaw Ай бұрын
Ante atashikabichi tesasiteshale belat ashike neh
@rahealkokeb2564
@rahealkokeb2564 Ай бұрын
ቤንጃዬ ዛሬ ልደቴ ነው oct 5
@MaryoMichael
@MaryoMichael Ай бұрын
ቤንጃ❤❤🎉🎉
@yabsera-n1i
@yabsera-n1i Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ቤሮኒካ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህቴ አስመሳይ አሽቃባጭ ወረኞች የቅናት መንፈስ ነዉ ፈጣሪ የልብሽን ያዉቃል እህቴ ❤❤❤❤
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
በትክክል የቀና ብዙ ያወራል❤❤
@betieltsegaye4315
@betieltsegaye4315 Ай бұрын
😅😂😂😂😅
@H.a.k.d
@H.a.k.d Ай бұрын
Manem behonkemrat tensto habtam yehone yelem😊
@SaraAA-k9y
@SaraAA-k9y Ай бұрын
ከመላሙ መጣፈጡ😂😂😂😂
@betsegameheret2501
@betsegameheret2501 Ай бұрын
እኔኮ ቤንጃ አክሽሸ ላይ ካሉት ሰዎች ይልቅ ፍርስ ብለህ የምትስቀው ነገርህ ድምቀት ስለሚሰጠው ነው የምስቀው
@mussiemagna9059
@mussiemagna9059 Ай бұрын
ሴጣንም አአምላክ ስም ይጠራል ጌታ መሆንያቃል ልቡ አምኖ አይቀበልም ኦርቶዶክስነኝ የምትይው በስምነው ዘፈን አጢያት መሆኑን ብታቂ ይህን መል አትስጪም በኦርቶዶክስ ስ አትነግጂ ላኩላት ማናት የሚሉአት።
@SofiaGetachew-q8i
@SofiaGetachew-q8i Ай бұрын
እኔም አልገባኝም ቤንጂዬ የሴትዬዋ ነገር.
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 Ай бұрын
የእንጀራ ዉ በጣም ነው የገረመኝ
@ChiresPina
@ChiresPina Ай бұрын
7 day yetebale dabelose letarem yegebali fetary yagaletewi yeha mikegna Hager atefey
@manuel2445
@manuel2445 Ай бұрын
በዉነት ችስ አሳቀኝ😂😂😂❤❤❤
@AbuTefera-q2b
@AbuTefera-q2b Ай бұрын
ድል ለ ፋኖ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Ай бұрын
ሽፍታ ወንበዴ የእርሱን ዘር የሚደፍር የሚያግት ሽፍታ ነው ድል 😂 ፈጣሪህን ፍራ ለህዝቡም እዘኑ 😢
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc Ай бұрын
​​@@smarthabesha3170 ቆሻሻ ነብስ በላ አለም ያወቀ የሰው ልጅ እየጨፈጨፈ ያለው ማንነው የአንድ ቤተሰብ ሙሉ እየጨፈጨፋ ያለው ማነው
@natanyemamlak9201
@natanyemamlak9201 Ай бұрын
የብልናን አቸፍቻፊዎች አታቡክ እንደጨዋ​@@smarthabesha3170
@SelamGirma-hl4td
@SelamGirma-hl4td Ай бұрын
@@smarthabesha3170ፋኖ ያሸንፋል
@chefbuzyeshemlise7917
@chefbuzyeshemlise7917 Ай бұрын
Fano Banda nw
@tekluaklile2440
@tekluaklile2440 Ай бұрын
በርታ
@Jemil_tube
@Jemil_tube Ай бұрын
Anich resa afi alenyi bilesh taworalesh demo ye sharimuta liji nesh,,,, day7 lik new yalawu sila anich
@eldusentayew5962
@eldusentayew5962 Ай бұрын
የኔ ልደት መስከረም 22
@H.a.k.d
@H.a.k.d Ай бұрын
Sema hewot new vita ayedelchim
@SirkutAlix
@SirkutAlix Ай бұрын
Selam wendime ❤❤❤❤❤❤
@tsionashna8077
@tsionashna8077 Ай бұрын
የጵንጤ መዝገበቃላት ብዙው ትክክል ነው lol ስህተት አለው 😂 የጌታ ፈቃድ ሚለው የጌታ ፈቃድ ወደህም ግን እግዚአብሔር ማንነታቸውን ስለሚያውቅ ወይም ከሕይወት አላማቸው ጋር አብሮ አለመጣመር ሲኖር በህልም ውይ በሰው ተለዩ ብሎ ሲለያቸው ነው ግን አንዳንዱ ሰው ለማሳበቢያ ሊጠቀምበት ይችልል anyways 😂😂😂 በጣም ነው የሳኩት
@mussiemagna9059
@mussiemagna9059 Ай бұрын
🎉ዬይጥምስክር ድቢጥናት ይባሌል አባት ከሆን ዘፈን አጢያት መሆን ብታስተምራት ጥሩነበር ይህ ለአባቶ ነው።
@Workqwha
@Workqwha Ай бұрын
በጣም ትክክልነሽ
@yaredaygefam
@yaredaygefam Ай бұрын
እረ ቆይ ማነዉ ጠበቃ ያረገሽ በአመት አንዴ ተሄዳላቹ ቤተ ክርስቲያን ትችታቹ አበዛዙ ከአሁን ዘማሪ በምን ጣሙ የሰከነ ዘፋኝ 😊😊ተዎት ልጅቱን 😅😅
@SolomonGetachew-z9m
@SolomonGetachew-z9m Ай бұрын
ቤንጃ ነገርከን ወደ አማራ ክልል አበባዉ ዘላኔ ጋምቤላ አይባልሞ!!
@H.G3989
@H.G3989 Ай бұрын
ወይኔ ጉዴ ስሜን ልቀይረው
@WondyeAmen
@WondyeAmen Ай бұрын
ኧረ ዝበይ በናትሽ ምነው አባትሽም አብረውሽ ቀለሉ የፃድቃን ልጅ መሆን ዘፋኝ ያደርጋልዴ ደሞ በናታችሁ የበተክሪይስታንን ስም አትጥሩ እምነታችን ለፈጣሪ ምስጋናን አስተማረችጅ ዘፋኝ ሁኑ አላለችንም የማንም መሳቂያ አታርጉን እዛው እራሳችሁን ችላችሁ ዝፈኑ ቤጃ አተም አስተካካክል ኦርቶዶክስ ዘፋኝ ሁኑ ያለች ይመስል አታሰድብን ምን ይላሉ
@muluf7616
@muluf7616 Ай бұрын
Girl, do you see your husband why you do your sister like that she ask you to help what what’s wrong with you man do you see yourself first where you are oh my gosh when people cross you out I was saying something. I don’t see this because she’s sick. She had problem. She asked help you don’t wanna help her just say you don’t have it. You don’t do that. You don’t know what’s gonna happen tomorrow to you, Children what’s wrong? You guys need to be nice each other love each other help each other don’t be ugly.
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv Ай бұрын
did you know the meaning of gosh
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
00:24
Мама у нас строгая
00:20
VAVAN
Рет қаралды 9 МЛН
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
Кушать Хочу
Рет қаралды 8 МЛН
ethio news 2 ኢትዩ ኒውስ 2 እለታዊ መረጃ  November 19, 2024
43:49
Ethio news 247 ኢትዮ ኒውስ 2
Рет қаралды 4,3 М.
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:49:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 962 М.
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
00:24