12. Eruk Eruk በረከት ተስፋዬ Bereket Tesfaye መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ እሩቅ እሩቅ Live Concert

  Рет қаралды 817,038

Bereket Tesfaye Official

Bereket Tesfaye Official

Күн бұрын

Special thanks and many blessings to the following individuals for their remarkable contributions:
Organizer : Amanuel Abayneh,
Stage leader: Rev. Muluneh Taye.
Mixing and Mastering : Kirubel Tesfaye.
Musicians:
Guitar: Natnael Desaleng, Alazar Yibeltal
Keyboard: Rediet Alessa, Elias Kassahun
Drum: Kaleb Berhanu
Acoustic Guitar: Nehemiya Tarekegn
Bass: Milky Asefa
Saxophone: Legeta Degaga, Natnael G/Tsadik
Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Get Bereket Tesfaye Latest Album, itunes.apple.c....
play.google.co....
Subscribe to www.youtube.co....
/ ​
telegram
t.me/bereketes....
Instagram
/ singerberek. .

Пікірлер
@Eliastegegn1995
@Eliastegegn1995 9 ай бұрын
Every time someone likes this comment, I will come and watch this song again. ❤❤❤
@teketelermiasyelodamo8417
@teketelermiasyelodamo8417 3 ай бұрын
The same to me brother, bless you
@happyvibes-b2p
@happyvibes-b2p 9 ай бұрын
ስንቱን ተሻገርኩኝ ስንቱን አለፍኩኝ ውድቀቴን ያሰበው መቼ ሳቀብኝ ጌታ በእጁ ይዞኝ በተወጋው እጁ ይዞኛል ጌታዬ በደማልኝ እጁ ይዞኛል ጌታዬ እጁ ነው ለኔስ አለኝታዬ አለኝታዬ አለኝታዬ እንኳን ጌታ ምድራዊ አባቴ እንኳን ጌታ ምድራዊ አባቴ እንኳን ጌታ ወላጅ አባቴ ይዞኝ የል ወይ በልጅነቴ የላዩማ የሚወደኝ የሰማዩማ የሚያፈቅረኝ ኢየሱስማ የሞተልኝ አንዴ ይዞኛል ላይለቀኝ እሩቅ እሩቅ የሚያሳየኝ እጄን በእጁ የያዘኝ ትደርሳለህ ከግብ ያለው ትደርሳለህ ወደ ዘመርከው ትገባለህ ወደ አወራሀው ያለኝ ጌታ ኢየሱስ ነው። ምንም በሌለበት ምደረ በዳ ላይ ቃልን ተናገረኝ ጌታ ከሰማይ ጥቂቷን ነገሬን በባዶ ቦታ ትበዛለህ ሲለኝ የያዘኝ ጌታ ሰምቻለው ሰምቻለው የጌታን ድምፅ ሰምቻለው እንዳወራኝ እንደሰማሁት ምንም በሌለበት ምድረ በዳ ላይ ቃልን ተናገረኝ ጌታ ከሰማይ ጥቂቷን ነገሬን በባዶ ቦታ ትበዛለህ ሲለኝ የያዘኝ ጌታ ሰምቻለው ሰምቻለው የጌታን ድምፅ ሰምቻለው እንዳወራኝ እንደሰማሁት ወደግቤ ወደታየልኝ እሄዳለሁ ወደ ቅፍርናሆም እየሄዱ ሳለ በታንኳ ገብተው ብርቱ ንፋስ ነፍሶ እጅጉን ባህሩን አነዋወጠው 25 ወይም 30 ምዕራፍ ቀዝፈው እንደደረሱ ኢየሱስ ውሀው ላይ እየተራመደ መጣ ወደነሱ ሲቀርባቸው አይተው እጅግ ስለፈሩ እሱ ግን አላቸው እኔ ነኝ አትፍሩ ሊቀበሉት ወደው ወደ ታንኳቸው በድንገት ሳይቀዝፉ አደረሳቸው ወዳጅ የሆኑት ሂዱ ያላቸው ባህር መሀል ላይ ደረሰላቸው ድንገት በቅፅበት በዛ ሁኔታ ማዶ ደረሱ ሲመጣ ጌታ ገብቷል ኢየሱስ በግርማው እኔ ቤት እየተራመደ እየተራመደ እየተራመደ በማዕበሉ ላይ እየተራመደ በችግሬ ላይ እየተራመደ በአስፈራራኝ ላይ እየተራመደ ጠላቴ ራስ ላይ እየተራመደ በባህሩ ላይ እየተራመደ በጨነቀኝ ላይ እየተራመደ በፈራሁት ላይ እየተራመደ መቷል ኢየሱስ እየተራማደ
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 9 ай бұрын
💕💕💕👍
@CourageDearHeart316
@CourageDearHeart316 9 ай бұрын
I wish someone would put the oromigna lyrics
@YmesgenMeskelu-pu4oq
@YmesgenMeskelu-pu4oq 9 ай бұрын
oromignaw felgew neber mitchlut tsafut
@ake5812
@ake5812 8 ай бұрын
❤❤❤
@rb2782
@rb2782 8 ай бұрын
Amen 🙏🏼 thank you for doing this 🙏🏼 ❤❤❤
@merondawit638
@merondawit638 9 ай бұрын
Weyene benoreku yasbelal.....be hawassa yedegem yemetlu esti like❤❤❤❤❤
@AmanuelEmiru-d7e
@AmanuelEmiru-d7e 9 ай бұрын
እዛም እመጣ ነበር ❤️❤️🔥😁
@HabileHarisso
@HabileHarisso 9 ай бұрын
Hawasa ይደገም ❤❤❤❤
@HabeshaAbera
@HabeshaAbera 9 ай бұрын
Er ydegme
@RuhamaTamirat-r8q
@RuhamaTamirat-r8q 9 ай бұрын
Ere hawasa ydegem beki❤❤❤
@gashawdinku1848
@gashawdinku1848 9 ай бұрын
pls beki hawassa metalew bilek kal gebtek neber oko ...pleace let this 🔥be again in Hawassa .
@ዉሸትበቃንሰላምነዉየናፈቀ
@ዉሸትበቃንሰላምነዉየናፈቀ 9 ай бұрын
እንኳን የኛ ሆንክ ይሄን የመሰለ ድንቅ እና እየሱስን ከፍ የሚያደርግ የዝማሬ ድግስ ለመንግስቱ ስራ እንድንሰዋ ምክንያት ሆንክልን። በጣም ለፍታችሁ አጥንታችሁ እንደነበር ያስታዉቃል ሁላችሁም ተባረኩ!!
@rokofficialchannel
@rokofficialchannel 9 ай бұрын
ምን አይነት ድንቅ ጊዜ ነበር መቼም የማልረሳው ታሪካዊ ቀን. በቂ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@FathimaDxb-y5k
@FathimaDxb-y5k 9 ай бұрын
የሚገርመው በዚህ የአለም ትርምስ ጆሮአችን ጥሩ አይነችን መልካም በማያይበት ለጴንጤ ሰማይ ክፍት ነዉ
@SelamawitTesfa
@SelamawitTesfa 5 ай бұрын
0:21
@Line_world_1
@Line_world_1 9 ай бұрын
Gooftan Iyesuus 🌠 መጥቷል ኢየሱስ በግርማው እኔ ቤት ❤
@almaznews120
@almaznews120 9 ай бұрын
በሰማያዊ ስፍራ በኢየሱስ ክርስቶስ የተባረከ ህዝብ እንደዚህ ያመልካል ጌታን። ሃሌሉያያያያያያያያ
@gospelsingersamueladelloof7369
@gospelsingersamueladelloof7369 9 ай бұрын
ኦ አባት ሆይ ተመስገን 😮ጌታ ሆይ ቤኪን ስለሰጠኸን እጅግ አድርጌ አመሰግንሃለሁ❤❤❤❤
@endaleteklu1240
@endaleteklu1240 9 ай бұрын
,,, ወላጅ አባቴ ይዞኝ የለ በልጅነቴ የላዩማ የሚወደኝ , የሠማዩማ የሚያፈቅረኝ , እየየሱስማ ✝️ የሞተልኝ አንዴ ይዞኛል ላይለቀኝ... 🙏
@AbiyatarLeyikun
@AbiyatarLeyikun 8 ай бұрын
The one saxophonist who jumps while he is playing, I cannot stop admiring the spirit he is in. Big respect 🙏 🙏🙏
@AlemayehuAbebe-ln8ot
@AlemayehuAbebe-ln8ot 8 ай бұрын
በጣም
@MeskeremAlemayehu-ie9mo
@MeskeremAlemayehu-ie9mo 7 ай бұрын
❤❤ btm💪
@israelalge
@israelalge 9 ай бұрын
YESUUS KIRISTOOS GOFTAA DHA. ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው። JESUS CHRIST IS LORD YESHUA HAMASHIACH ADONAI
@dibolucas632
@dibolucas632 9 ай бұрын
በተወጋው እጁ ይዞኛል ጌታዬ❤
@josejohn1944
@josejohn1944 9 ай бұрын
HAWASSA ENDIMETA LIKE🎉
@melate1677
@melate1677 9 ай бұрын
የማይረሳ ጊዜ ድንቅ የአምልኮ ድግስ ነበር በመስቀል አደባባይ ይደገምልን❤❤🎧🎤🎤😇🎸🎺🎷🎷🎷
@Abi_bisru
@Abi_bisru 9 ай бұрын
🎉መቶል ኢየሱስ በግርማው እኔ ቤት .....🎹...እየተራመደ🚶‍♂️
@Yodit.Tamiru
@Yodit.Tamiru 9 ай бұрын
ቤኪዬ : እንደ ስምህ በረከታችን ነህ። እግዚአብሔር ይባርክህ!
@betsiabe8232
@betsiabe8232 9 ай бұрын
...ትደርሳለህ ከግብ ያለው ትደርሳለህ ወደ ዘመርከው ትገባለህ ወደወራሀው ያለው ኢየሱስ ነው🎹🎸🎷🎸🎹🎹🎷🎸🎷🎶🎶🎤🎤
@kalebkedir7
@kalebkedir7 9 ай бұрын
ጌታ ሆይ ምን አይነት grace ነው 🥹 እንዳንተ አይት ቅን እና ትጉ አገልጋዮች ይብዙልን:: love you abate ❤
@nafkotmishiko178
@nafkotmishiko178 8 ай бұрын
,ምነው መውጣት ባይኖር ከዚህ መንፈስ 😮😮😮😮😮😮😮😮😮 woooooww thank u God
@sintayehutemesgen2302
@sintayehutemesgen2302 9 ай бұрын
ብዛልን ወንድሜ 😊 ሆሳዕና ይደገም !
@wakotokkee
@wakotokkee 9 ай бұрын
Nan deema nan deema Mo'ichaan nan deema WAAQAYYO na wajjin jira Harkasaan harka koo qabeera! Inni lafa onaatti na gargaare Har'as humni koo inni jabaan si mitiiree! Beky koo, obboleessa eebifamaa nana!
@abenezertesfaye2677
@abenezertesfaye2677 9 ай бұрын
በህይወቴ ከማልፀፀተው ጉዳይ ሁለተኛው ሌሎች ፕሮግራሞች ትቼ እዚህ የተገኘው ቀን ቤክሻሻሻሻ
@ebisaeba
@ebisaeba 12 күн бұрын
Goofaan Iyesus mana koo haa seenuu malee🎉 leleeleleleeleleleel🎉
@tasherobele7810
@tasherobele7810 9 ай бұрын
ቤኪሻ ስላ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏
@EliasEticha
@EliasEticha 9 ай бұрын
Amen amen ወንጌል ያሸንፋል ወንጌል በኢትዮጽያ ምድር ከፍ ይላል እሱ ብቻ ይነግሳል።🙏🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥
@YoakinAbayneh-sj6ef
@YoakinAbayneh-sj6ef 9 ай бұрын
Oh , bekiye What a blessed person you are , God bless you more bekiye our amazing Diamond gift from God !!!!❤❤❤❤❤
@gelgeloabduba9422
@gelgeloabduba9422 3 ай бұрын
everything was amaizing! specially beki gracefulness and the soo called 'Act of spritual saxiphonization'
@ኪጃን-tw2gu
@ኪጃን-tw2gu 9 ай бұрын
ገና ከሀገሬ ከመውጣቴ እንደዝህ ማምለክ ናፈቀኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እንዴት ያለ ድንቅ አምልኮ ነው?🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@HanadiChiekha-xn9uz
@HanadiChiekha-xn9uz 6 ай бұрын
❤❤
@HanadiChiekha-xn9uz
@HanadiChiekha-xn9uz 6 ай бұрын
❤❤❤😂
@medhanieberhane7012
@medhanieberhane7012 8 ай бұрын
ኣንታ ቡሩኽ ሓወይ
@teketelermiasyelodamo8417
@teketelermiasyelodamo8417 3 ай бұрын
ሁልጊዜ ሰምቼ ሰምቼ የማልጠግብ መዝሙሮችህ ህይወቴን ዳሰሳ፣ ጌታ አሁንም ክብሩን ይጨምርልህ ፣ አይኖችህ ከእንደገና ይብሩ
@meklitasegid1641
@meklitasegid1641 9 ай бұрын
መቷል ኢየሱስ ባስጨነቀኝ ላይ እየተራመደ፣በጠላቴ ራስ ላይ እየተራመደ......❤❤❤❤❤❤❤
@henok4348
@henok4348 9 ай бұрын
Ohh wonderful ! How marvelously skilled musicians , with everything they Got they played soooo weelll that I had to go seek back the video every 4 seconds. This is a pice of remarkable art to THE LORD!!
@GebreWoldeMaja
@GebreWoldeMaja 9 ай бұрын
በተወጋዉ እጁ ይዞኛል አባቴ.....next Please Wolayta soddo
@NatiJr-gh3im
@NatiJr-gh3im 9 ай бұрын
እንዴት ነው ምታስቀኑት ጴንጤዎች
@duretirobale-fd6ex
@duretirobale-fd6ex 9 ай бұрын
Mn enaderg be eyesus amnachuhal dnachuhal beza lay ye egziabher lej nachu snbal mn enarg antem na wendeme abreh kenyaga ladaneh zemer sayrefdebh eyesusn bcha mamen nw mitebrqebh
@mouawecell3097
@mouawecell3097 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል እስይይይይይይ ሃል ሌያ ሃል ሌያ ሃል ሌያ ሃል ሌያ ሃል ሌያ ሃል ሌያ ሃል ሌያ ሃል ሌያ ሃል ሌያ ሃል ሌያ እየሱስ ጌታ ነው
@MeteTeklu
@MeteTeklu 3 ай бұрын
በኪ በአንተ ውስጥ እየሱስ አይተናል ❤❤❤
@ነህምያ
@ነህምያ 9 ай бұрын
ቤኪዬ ባንተ በጣም ብዙ ተባርከናል ሀዋሳም ይደገም ቤክዬ እንወድሃለን ❤❤❤
@lemlemjajarso1721
@lemlemjajarso1721 8 ай бұрын
Omg how I wish I was in Ethiopia to attend this concert. Every single day, I listen to this back and forth literally everyday. I really hope you do a concert in America in the future. God bless you Beki. You are extremely gifted. 🎉
@mesifnedebella1693
@mesifnedebella1693 7 ай бұрын
He did on Saturday
@sifenkenamanuel9357
@sifenkenamanuel9357 9 ай бұрын
I got chills every where Jesus what an amazing spirit is that!! I am glad to be in this amazing generation who has hunger to worship the lord. GBU Bereketachn 🥰🥰
@Barkan_addis
@Barkan_addis 9 ай бұрын
ቤኪ ግን ምን አይነት ሰው ነው ፡ አቤት አቤት…..ጠጋው የተትረፈረፈ
@betelhemkassa4665
@betelhemkassa4665 6 ай бұрын
It's the saxophonist jumping for me :) Blessed. This stays always fresh and will always give me goose bumps when watching and worshiping! Ere Geta hoy yihen hizb asib! 😪🥺🥺🙏🙏
@kenasaderejeofficial6973
@kenasaderejeofficial6973 8 ай бұрын
WAAQAYYOO SI HAA EEBBISU! AJAA'IBA!
@user-debi3oliken
@user-debi3oliken 8 ай бұрын
Baay'ee eebbifami Bereket keennaa❤❤❤❤❤❤❤
@UserUser-nt7yv
@UserUser-nt7yv 8 ай бұрын
ውውውውውውው ምን አይናት ማንፋስ ነው እኔ ግን እዚ ብዳርስ ማቆቃም አይቺልም ዉስጤ ታናካ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@eyosiyas_nazrawi
@eyosiyas_nazrawi 9 ай бұрын
ቤኪዬ አንተ ለዚች ምድር እንደ ስምህ በረከት ነህ!!!❤️❤️ ቤኪዬ እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ ባስቀመጠው የዝማሬ ፀጋ ነፍሴ እና መንፈሴ መዝሙሩን በሰማውት ልክ ይታደሳል።🥹😇🧖‍♂ ከቁጥር 1-3 ያሉትን አልበሞች በሰማሁት ቁጥር ለኔ አዲስ ነው።🙌🙌 ቤኪዬ በጣም እንወድሃለን ተባረክ ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልህ🙏🙏
@YafetsFunEmpire
@YafetsFunEmpire 9 ай бұрын
😂😂
@yemaneKifle-zu1bc
@yemaneKifle-zu1bc 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤የሚገርም ኣምልኮ እየሱስ የታየበት ይሚቀበለው መስዋት ቤኪ ጌያ ዘመንህን ያሳምር ኢሳቅ ያባቱን ጌታ እንዳስቀጠለ ልጆችህ የጌታን ስም ያስቀጥሉ ይደጉ ፍሬያቸው ይብዛ ሽታቹ ይውጣ ተባረክ ባረከን
@eyerusalemanore7638
@eyerusalemanore7638 5 ай бұрын
ልጄ 2 ዓማቱ ነዉ አማርኛ ብዙ አይችልም ከሀገር ዉጭ ስለሆነ ማለቴ ነዉ እናማ የአንተን መዝሙር እንዴት እንደምወድ ልነግርህ አልችልም አፍ የልፈቱትን እንኳን ሰምተዉት ልጠግቡት የልቸሉት መዝሙር ነዉ ተባራክ ።
@DorkaFikr-s9i
@DorkaFikr-s9i 18 күн бұрын
በዘመንህ ሁሉ የተስፋ በረከት ሆነህ ኑር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊
@Eferemwinner
@Eferemwinner 9 ай бұрын
Bekaaaa May God Bless you and Your Family.
@mekdeseshetu-tk4nt
@mekdeseshetu-tk4nt 9 ай бұрын
ቤኪዬ በጸሎት የተገኘ መዝሙር ያስታውቃል ተባረክ🙏🙏🙏
@asterasmelash4895
@asterasmelash4895 5 ай бұрын
wwwwoooww what amazing grace do u have beki thats beyond !!! its also an amazing grace to have u ❤❤❤ much love መጣ እየሱስ በፍቅር እኛ ቤት እየትራመደ እየትራመደ ለለ ለ
@BereketTeklu-t5p
@BereketTeklu-t5p 9 ай бұрын
እኔ ቃል የለኝም ቤኪዬ በጌታ መንፈስ እየረሰረስክ ዘመንህ ይለቅ
@MeskeremFikre-wf9wu
@MeskeremFikre-wf9wu 6 ай бұрын
Geta zemenh yibark❤❤❤❤❤
@Haileyesus-horee
@Haileyesus-horee Ай бұрын
Omg, Thank you Jesussss. Can you imagine coming to KZbin again and again and again to listen such amazing worship 🙌, Egzabiher ahunem tsegawun yabzalek beki ❤ lafa inni siif akeeke gahi! ❤
@MJ-ye7dd
@MJ-ye7dd 14 күн бұрын
Much love from Kenya ❤
@JeremyMark-nk1ye
@JeremyMark-nk1ye 9 ай бұрын
እየሱስ የ ዘላለም ጌታ ነው።።።።።❤❤❤❤
@Yuuuuuuuuuu-en8ez
@Yuuuuuuuuuu-en8ez 8 ай бұрын
Bereka hossana meche nw mitmetaw please please please ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zedberhane5149
@zedberhane5149 7 ай бұрын
እየሱስ ጌታ ከዚም በላይ ክብር ይገባዋል
@davemerid7925
@davemerid7925 9 ай бұрын
Abet Min Aynet menfes new Tebareklign Bekaye❤🙏
@zetseattaye9864
@zetseattaye9864 7 ай бұрын
God bless you, Brother Beki And the musician and the back singers May God bless them too 😊
@HeniBlatenaw
@HeniBlatenaw 9 ай бұрын
እሩቅ እሩቅ የሚያሳየኝ❤😇
@EndalkeGirma
@EndalkeGirma 3 ай бұрын
Yes ❤
@elsamulutadesse5899
@elsamulutadesse5899 9 ай бұрын
Halelhuy halelhuy halelhuy halelhuy halelhuy halelhuy halelhuy halelhuy Jesus is Lord 😇
@EnzemerMinistryLyrics
@EnzemerMinistryLyrics 9 ай бұрын
ያልገባኝ ነገር… የሌሌሌለለህ ለለለህ የለን ነው፡፡
@yonathan9186
@yonathan9186 9 ай бұрын
ስታልፍበት ይገባሃል ወዳጄ
@LukaBmsl
@LukaBmsl 5 ай бұрын
እስቲ ዝም ብለህ የለለለለለለይ 💃💃💃 በል ባይገባህም
@yegnafamily-k3s
@yegnafamily-k3s 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ መዝሙር በጣም ደስ ይላል ጌታ ይባርክህ ቤኪዬ
@yegnafamily-k3s
@yegnafamily-k3s 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@BirtukanGizachew
@BirtukanGizachew 7 ай бұрын
Amen yizonal tebarak beki❤❤❤
@NetsanetWolde-en9lt
@NetsanetWolde-en9lt 9 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሁሉም መዝሙሮችህ ለጆሮ ማር ለልብ ፈውስ ለአእምሮ እርፍት ለነብስ እምነት ለኑሮ ደስታን ይሰጣሉ እውነትም በረከት 😊😊😊😊😊😊😊
@officialserawitgashaw779
@officialserawitgashaw779 9 ай бұрын
Beki ትለያለህ በቃ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ ❤❤❤
@teklaydalawit6865
@teklaydalawit6865 8 ай бұрын
የእየሱስ ልጅ ቤኪዬ ዘመንህ ይባረክ ❤🎉 ለምልም
@FathimaDxb-y5k
@FathimaDxb-y5k 9 ай бұрын
አሜን በችግሬ ላይ እየተራመደ❤❤❤❤❤
@HanadiChiekha-xn9uz
@HanadiChiekha-xn9uz 6 ай бұрын
❤❤❤
@yesahakabraham7343
@yesahakabraham7343 8 ай бұрын
Glory to Jesus amazing worship GOD bless you beki you are blessed!
@mulugetamenta9418
@mulugetamenta9418 5 ай бұрын
God bless you beki! I like all of your song🎉🎉🎉❤❤😊😊😊thank you!🙏🙏🙏
@HewanBeogale
@HewanBeogale 9 ай бұрын
ሁፍ ቤኪዬ ምን እንደምልህ አላዉቅም ዘመንህ ይለምልም
@NardosMarkos-f6c
@NardosMarkos-f6c 3 ай бұрын
What kind voice beki tsega yibzalik Egzhbhr yimesgen silanet wondim
@MeriMengDSSB
@MeriMengDSSB 8 ай бұрын
በክ ዘሜንህ ዘሪህ ይባረክ፣አንተን ትልቅ በረከት አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር በማደሪያው ላይ ይባረክ ይመስገን። ክፉ አይንካህ እውድሃለሁ ውድ ወንድሜ 🙌🙌🙌❤💗💗❤🌹❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@GenetAbuje
@GenetAbuje 9 ай бұрын
አሜን ኢየሱስ ነው ያለኛ ጌታ ነው ቤካዬ ተባርክ ❤❤❤❤❤❤❤
@TemesgenBeyoro-d4z
@TemesgenBeyoro-d4z 29 күн бұрын
አቤት መታደል ነው ጌታን ማገልጋል
@atekeletfiker3101
@atekeletfiker3101 2 ай бұрын
Hallelujah ❤❤
@zinawgizaw255
@zinawgizaw255 27 күн бұрын
OMG what a Glori Jesus is Lord
@AbiyatarLeyikun
@AbiyatarLeyikun 9 ай бұрын
Anyone who was in Diredawa when beki sung yeleleleley...first , 🥰🥰🥰
@loved4412
@loved4412 9 ай бұрын
🥰🥰🥰 mn malet new gn ? Lela kuankua new
@netsanetregassa7193
@netsanetregassa7193 8 ай бұрын
መጥቷል ኢየሱስ እየተራመደ!!! wow Beki May God bless you more and more in abundance!!!!
@Truthinformation1
@Truthinformation1 9 ай бұрын
አቤቱ ሞገስ እግዚአብሔር ይመስገን ።
@gracegrace104
@gracegrace104 9 ай бұрын
Ameen! Nan deemaa! Nan deemaa!!!!
@nebaukay922
@nebaukay922 Ай бұрын
Adama Binore nor degmo more Ebaki beki Adama laye 🙏🙏🙏
@HanaZeleke-j6g
@HanaZeleke-j6g 19 күн бұрын
አሜን❤❤🎉🎉
@MujareGuumaa
@MujareGuumaa 6 ай бұрын
እሩቅ እእሩቅ ከማየት ያድነን ቅርብ ቅርብ ያድርግልን መሻታችን😊❤
@MujareGuumaa
@MujareGuumaa 6 ай бұрын
በረከት ስንት ዘመን መሰለህ እሩቅ እሩቅ ያየሁት አሁንማ እሩቅ እሩቅ ከማየት ይልቅ በቅርብ ፍላጎቴን ማግኘት ተመኘው ቅርብ ለቅርብ የተሰኘ ዝማሬ ጌታ ይስጥህ
@mekdesnesre1707
@mekdesnesre1707 9 ай бұрын
በጣም የምወደው ሁሌም ብሰማ የማልጠግበው መዝሙር
@amanytube8919
@amanytube8919 9 ай бұрын
No words to express this excellence
@mesifnedebella1693
@mesifnedebella1693 7 ай бұрын
God bless you Bereket l love the song my favorite part is at the end when you sing elelelelelelelel so again may God bless you more and more everyday
@CoverAll_Style
@CoverAll_Style 9 ай бұрын
ቤኪዬ ጌታ ብርክ ያድርግህ
@jovanitube23
@jovanitube23 9 ай бұрын
Minainet worship nw begeta uffff geta miskre nefse rekach bekiye tebarekiling wandime
@esraeleyasu-qu1gs
@esraeleyasu-qu1gs 9 ай бұрын
በደማልኝ እጁ ይዞኛል ጌታዬ❤❤❤❤❤
@EristuNigatu
@EristuNigatu Ай бұрын
የተባረኩበት መዝሙር❤
@estherabraham2713
@estherabraham2713 6 ай бұрын
Amazing worship with full of God’s presence more blessings and anointing upon you
@aregaayalew215
@aregaayalew215 8 ай бұрын
I mess it this great concert woooo no word to say elllllllllllllllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤i so much love you all.
@kameth423
@kameth423 9 ай бұрын
ምን ጉድ ነው ቆይ ደግሜ ልስማህ ምን እንደምትል ኡኡኡኡኡ🎵🎵🎵🎵🎵🎶🎶🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤
@Belachew777
@Belachew777 9 күн бұрын
generational song🙌❤❤
@TayuTa-md3sw
@TayuTa-md3sw 8 ай бұрын
በርዬ እግዚአብሔር አምላክ አቢዝቶ ይባርክህ በእውኔት
@YaminSimon-j5z
@YaminSimon-j5z 7 ай бұрын
Wowww dinki amilko Eyesus be maeblu layi eyeteramede wode ene meta elllllll❤❤❤❤ MN aynet dinki amilko nw beki ye midrachn bereket neh tebarekiln
@elsamulutadesse5899
@elsamulutadesse5899 9 ай бұрын
Elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele 👏 ♥️
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
ይሳኮር እና ይትባረክ አልተቻሉም |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2023
24:38
Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE
Рет қаралды 720 М.