KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
bermel Georgis ሰማዕቱ ባሌን አሳይቶ ሰርጌንም ባረከልኝ አልተጠበቀ የደመቀ ፕሮግራም ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
1:22:56
bermel Georgis አርቲስት ዳምጠው ሰማዕቱ ተገልጦ ድንቅ ነገር አደረገልኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር #Orthodox
1:07:44
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
41:02
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
00:18
Сестра обхитрила!
00:17
bermel Georgis በቁጣ ''ይህ ህዝብ ባስተምር አይገባውም'' እያለ... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
Рет қаралды 17,574
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 91 М.
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 142
@Geniየማርያም
Ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያን ያስባት በእውነት የሀገራችን ሁኔታ ቀን በቀን ባሰበት በፀሎት እንበርታ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@JanetMekonen
Ай бұрын
እኔንም ለደጅህ አብቃኝ ከአውዶንፋስ ፈጥነህ የምደርስ የለዳዉ ገወርርጊስ ያካሌ ነህና ❤❤❤❤❤❤❤
@mamathelon7092
Ай бұрын
ስመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልቤን አተታቃለህና ባተፉቃድ ለደጅህ አብቃኝ
@BeletuBeletu-h4c
Ай бұрын
በእዉነት ላች የደረሰ ሰማአቱ ቅዱሥ ጊወርጊስ ለኛም ይድረስልን😢
@ትግስትሒሪተስላሴ
Ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የልቤን ታውቃለህና ፍፆሜየን አሳምርልኝ ለደጅህም አብቃኝ
@ميلوديالدغمي
Ай бұрын
amen amen amen
@jadkoubaissy5232
Ай бұрын
Ameeen ameen ameen ❤❤
@habhabshi5767
Ай бұрын
ሳላስበዉ እህቴንና አባቴን ለደጁ ስላበቃህልኝ አመሰግንሀለሁ አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይርዳን የጊዜው ጊዜም ደጅህን እደምታስረግጠኝ አምናለሁ
@YohannesDemoz-j5c
Ай бұрын
ደስብሎኛል
@የሺወርቅምህረት-ቨ7ወ
Ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን
@enatyekonhye894
Ай бұрын
እኛንም ለደጁ ያብቃን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
Ай бұрын
እህቴ ፀሎትሽ ምላሽ እንደሚያገኝ 100% እርግጠኛ ነኝ፣እምነት ብቻ ይኑርሽ ከልብሽ ካለ ጥርጣሬ፣ ደሞ እድለኛ ነሽ ቦታው ላይ መድረስሽ እራሱ፣ ለምን ካልሽኝ እኔ ቦታው ሳልደርስ ሰማአቱንና የቃራዋን ርህሪህት ቅድስት ኪዳነምህረት ጠይቄ ፆታውን እንካን ሳትቀይር የጠየኩትን የተባረከች ፍሬ በማሃፀኔ በምልጃቸው በፀሎታቸው አግኝቻለሁ፣ ፀበሉን አግኝቼ በመጠጣቴ ህመሜ ደዌ ጥያቄ ተመልሶል፣የሰማአቱ አምላክ እግዝያብሄር ይክበር ይመስገን።
@ኤልዳናይቱብ-ፀ4ኰ
Ай бұрын
ሊቀ ሰማእት ቅዱስጊዮርግስ እባክህ ጎዶሎየ ሞልተህ ደጅህ ኣርግጠኝ❤❤❤
@ሀጢያተኛዋ
Ай бұрын
እኔ ግን እጅጉን በጣም ሀጢያተኛ ነኝ ግን የእግዚአብሔር አምላክ የስስት ልጅ ነኝ በማህሪነቱ ይማረኝ በቸርነቱ ይቅር ይበለኝ ሰማአቱ አባቴ ለደጅህ አቢቃኝ የእግዚአብሔር ንጹህ ሰማአት ሆይ ማረኝ😢😢😢😢😢😢
@SaraHadis-pw5hg
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይማርን ደምርኝ
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
Ай бұрын
አሜን ሁላችንም ነን ግን እርሱ ማሃሪ ነው ይምረናል
@Seble-sk3dv
Ай бұрын
ሁላችንም ነን በቸርነቱ እንጅ 😢
@DhDhh-u6f
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም አብዝቶ ይማረን
@TnsTens
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢 ይማርን ደምሪኝ
@tighist331
Ай бұрын
ሰመአቱ አባቴ ችግሬን ሕመሜን ....ታዉቃለሕ ለደጅሕ እብቃኝ 🙏🏼
@tsehaaydagne2211
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን. ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዳጁ ያብቃን. ለአንች የደርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን
@YohannesDemoz-j5c
Ай бұрын
ዴብጎበዝ በርታ
@SelamawitKahassay
28 күн бұрын
እኔየምኖረዉ በሀገረአሜሪካን ነዉ የቅድስ ጊወርጊስን ተአምራቱን አይቸ 3 ቤተሰቦቸን በቅድስ ገብርኤል አመታዊይ በአሉ ቀን ልኬቸዋለሁ ሁላችሁም በፆሎት አስቡልኝ በድነት ተፈዉሰዉ እድመለሱ ለየት የሚያደርጋቸዉ ሙስሊሞች ናቸዉ እናም ለአለም እድመሰክሩ ሰማአቱ ፍቃዱይሁን
@BanchDagu
Ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤❤❤❤
@NaZw-r7s
Ай бұрын
ኤልሻዳያወች እንኳን ደና መጣቹኹ🎉❤ሰማዕቱ አባቴ በስደት ያለነዉን ለደጅህ አብቃን👏የተዋህዶ ልጆች ደምሩኝ❤
@Diamond21192
Ай бұрын
ይኸው ያንችን ስራ እየሰራችልሽ ነው።።በእውነት መንታ ልጆች ትሰጥሻለች በሙሉ እምነት እመቤታችን ምንም የሚሳናት የለም።።ሰማእቱ ሰማእቱ።።❤❤❤
@HhfBbd-x4x
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤Amen ❤❤❤❤❤Amen ❤❤❤❤Amen
@AbrahamTaspo
Ай бұрын
ታምር ነዉ ሰማሀቱ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን
@Karemah-dg1mz
Ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ አንተ በፈቀድክ ቀን ለደጅክ አብቃኝ በሰው ሃገር ያለነውም ሁሉ አሜንንንንን❤❤❤
@eleniargawalemayehu2828
Ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊሰ የልቤን አንተ ታዉቀዋለህ። ማረን እባክህን ።
@senaitwelda
Ай бұрын
መታደል ነው በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአእምሮ በላይ ነው የሆነብኝ መቸ ይሆን ከበረከቱ ተካፋይ የምሆነው እግዚአብሔር ሆይ እኔ እስከምሄድ ድረስ ከቤተሰቦቸ አንዱን አነሳስተህ ውሰድልኝ
@habhabshi5767
Ай бұрын
ደስ ይላል የዚህን ያክል ስደተኛችን ስለተረዳችሁን እናመሰግናለን ዳዋት እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AmA-kx1wg
Ай бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Kidist34-v6z
Ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ ለደጅህ ኣብቃኝ
@HelenBirane
Ай бұрын
Amen amen amen 🙏 🌹🌹🎁🎁🙏
@YeneguseAbate-sf4yj
Ай бұрын
ሠላም ለናተይሑን ወገኖቸ ወለተማርያም ብላችሁአሥቡኝ በጾሎታችሁ❤❤❤🙏🙏🙏
@danimagna1144
Ай бұрын
እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቃድህ ከሆነ ከነ መላው ቤተሰቦቼ ለቤትህ አብቃን የህወታችንን እንቆቅልሽ ቋጠሯችንን ፍታልን ሳትምረን ሳትፈወስን ከቤትህ አታውጣን ከእስራታችን ፍታን ልጆቼ አለሁላቹ ደረስኩላቹ በለን የመዳናችንን ቀን አቅርብልን ድነን ተፈውስን ለምስክርነት አብቃን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ማረን ተለመነን ራራልን ይቅርበለን❤❤❤
@AmA-kx1wg
Ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤
@mahiteshome5641
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@GgvhFfhu
Ай бұрын
ሰማእቱ አባቴ አደራህን ስደተኛ ልጆችህን ለደጅህ አብቃን😢
@የሺወርቅምህረት-ቨ7ወ
Ай бұрын
አሜን
@HenaDamsa
Ай бұрын
እውነት ነው እኛን ስደተኞቺን እንዴት ተርዳህን ውንድሜ የእውነት ታህሳስ 20016 ዓመት ምህረት ማየት የጀመርኩት 20017 ታህሳስ 4ደረስኩ በመጋጋት አንድ ዓመት ሞላኝ ሰማዕቱ ይርዳሽ በሉኝ ኮንትራት የምችርሰው በዚሁ ወር 20018ነው ለሀገሬ አብቅቶኝ ለደጁ ያብቃኝ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገንአሜን ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እሰከቤተሰቦቼ ለደጂህ አብቃኝ
@سميرة-ن4ي
Ай бұрын
ሰማአቱየ ዳግም ለድጅህ አብቃኝ አማምላክ እርጅኝ ደጃችሁ ናፈቀኝ በእውነት
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰማዕቱ አባቴ እግዚአብሔር አምላክ አንተን ወክሎ ልጆችሁ ሁሉ ለነሰሀ አብቅተህ ከደዌ ከአጋንንት እሰራት እንድንፈታ ሰለሰጠን ክብር ምሰጋና ይግባህ ዓለም ሁሉ ይዳንብህ ለቀ ሰማዕት ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ሁላችንንም ለደጅህ አድርሰን እመቤቴ ቅድሰት ብፅኢት ለደጅሸ አድርሲን እናቴ የነገርኩሸን ታውቂዋለሸ ለምሰክርነት አብቂኚ። አሜን(3)❤❤❤🎉🎉🎉
@አብሳሪውገብርኤልአባቴ
Ай бұрын
ሰማአቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤❤❤ማረኝ ይቅር ብለህ ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤❤❤
@dawadawit-jz9gm
Ай бұрын
እግዚአብሔር የፈቀደለት ሁሉ የሊቀ ሰማይታት የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይድረሰው አሜን
@የቅድስጊዮርጊስልጅ
Ай бұрын
ሰማእቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ መጥቼ ለመመስከር አድርሰኝ አባቴ እባክህን ፀበል ያመጣቹ ካላቹ ስጡኝ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@saratube7513
Ай бұрын
በቅናት ተቃጠልኩ አይ ሥደት ክፉ አልሞላ አለኝ እሥኪ በፀሎት አሥቡኝ ደጅን እንድረግጥ ወለተ ሴላሴ እያላችሁ😢😢😢
@Aye-dk8pg
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏
@mahlatnewye6490
Ай бұрын
ሰመአቱ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤❤❤❤
@ቅዱሰሚካኤልአባቴ
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን
@كاسو-م1ر
Ай бұрын
የሰምአቱታሪክታምርነውሰምአቱለደጅሕአብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤
@Mom-mt1yx
Ай бұрын
እባክህን በመብርሐን የአቡነሐራ ድንግል ጠበልና እምነት ስጠኝ ባለቤቴ ስኳር ህመምተኛ ነው እርዳኝ ።
@maryelove7751
Ай бұрын
የኔ እናት ሰመአቱ በፍሬ ይባርክሽ ደግሞ የሰመአቱ ዲያቆን የሆነ ወንድ ልጂ ይሰጥሻል ፀልይ ብቻ
@EleniEleñ-n3l
Ай бұрын
ሰማዕቱ እባክህን ምህረቱን ላክልን ማስተዋሉን አድልን 😢☦️🙏🙏🙏
@sgsi4326
Ай бұрын
ተመስገን እሰት እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን❤
@mitu2969
Ай бұрын
እርጋታሽ አገላለፅሽ ደስስስስስ ይላል
@ኤልሻዳይነውጌታ-ኀ9ደ
Ай бұрын
ለደጅህ አብቃኝ ስማአቱ አባቴ የኔ አለኝታ😢😢😢
@JcGenene
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጎብኝሽ በልጆች ይባርክሽ ደግሞ ሰማዕቱ ይሰጥሻል እንኳን ለደጁ አበቃሽ
@natnaelalem270
2 күн бұрын
ተመስገን ይሄም ተስፋ ነው ሰማእቱ ይጠብቃችሁ ሰው እንዲድን የምታረጉት ጥረት አደንቃለው እኔም ልቤ ተነስቷል በናንተ ፀሎት ለደጁ ያብቃን እኔ ይሳካልኝ እንጂ የትም ይሁን
@bezatemir5402
Ай бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በፍሬ ይባርክሽ እቡነ እጨጌ ዬሀንስ መንታውን ያድሉሽ
@titililiya3096
Ай бұрын
አምላኬ ለደጁ አብቃኝ😢😢😢
@SaraHadis-pw5hg
Ай бұрын
ደሙርኝ የቅዱስ ጊወርጊስ ልጆች
@Baiyenis
Ай бұрын
በጸሎታች ኣሰብኝ ክሰደት ተመልሽ ሰማእቱ ደጁ እድ ህደ ሰደተ ላይ ነኝ ወለተ ሚካኤል እያላቹ
@sartt3754
Ай бұрын
ሰመአቱ አባቴ. የልቤን አንተ ታዉቀዋለህና ገዚህ ገጨጓራ በሽታማረኚ. ከስደት በሰላም ወደ ሀገረ መሰለኝ. ወድማቺን. እኛን የአረብ ሀገር ያለነዉን አመሰገንከን. እግዚያብሄር. ይስጥልን እኛም እናመሰግናለን
@ruthhaile7030
Ай бұрын
Ehetea ke Aksum Mariam Tsion Tsebel Asmechee Lecheguwara Mehari niw Tsebeluwa.
@mimimegersa3765
Ай бұрын
ለደጅህ አብቃኝ እንደኔ ሀጢያት ሳይሆን እዳተ ቸርነት
@Dav-2tube
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ማሪያምአደኩሉ
Ай бұрын
ስማእቱ ወዳጄ ጠባቂየ ድጀህ ያብቀኝ
@Kiya.bmilw-m
Ай бұрын
Gobez ehte
@teklewoinabebe9981
Ай бұрын
በርቱልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በረካቱ ለኔና ለመላ ቤተሰብ ይድረሰን❤❤❤❤❤❤❤ I
@YohannesDemoz-j5c
Ай бұрын
አይ አባቴ አቡነ ሐራ ድንግል ቃልአ ጣው አድቀንስለሳቸው እመሰክር ይሆናል
@ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ
Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@gebresilassiedestaferede6089
Ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁህ ያብቃን የምር በጾለት አስቡን
@meseluasefa4630
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን::
@MohalitMoha
Ай бұрын
amenamenamen❤❤❤❤❤❤❤❤
@faNo-z9j
Ай бұрын
ኤልሻዳዮች ሁሌ የምገርሙኝ አጓግታቹ የምለቁልን ነገር ምስክርነቱ የሚገርም ባይሆንም ግማሽ ደርሼ እያየው ነው ትዝ የሚለኝ እንዴት እንደገባው 😅❤በርቱ
@NigIstWoldeMekhaeal
Ай бұрын
እኔም ልብስ እንኳን መልበስ አቅቶኝ የሆነች ሙስሊምነች ያለበሰችኝ ያሰበችውን ያሳካላት🎉
@sebelwongelshiferaw5834
Ай бұрын
እኔስ ነፍሴ ወጣች እዛው ያለው ስሜት ነው የሚሰማኝ ገድል ቤት ጋ ያለው ጭንቀት አባት ሆይ እባክህን ደግም ለደጅ አብቃኝና እኔም እነደ ለጆች ለመስክር !!!
@haimont9075
Ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ምስጋና ይድረስህ ደጅህ አድረሰህኛል በህዳር 13 ቱ ጉዞ አብረን ነበር አብዬ አንቺን የስማ እኛንም ይስማ አንቺ መልካም ሰው እኔንም አሞኝ ነበር ስትረጂኝ ነበር አመሰግናለሁ ስለረዳሽኝ
@IrS-e1p
Ай бұрын
ቅዱስ ጀወርግስ አቦይ ናብ አፍ ደገ ገዘካ አብቀዕኒ😢😢😢
@Aby-d8u
Ай бұрын
ሰላም እግዚአብሄር ይብዛላችሁ እባካችሁ ከታህሳስ ከ18 በሏላ ያለውን ጉዞ ብታሳውቁኝ ከይቅርታ ጋር ሰላም ክርስቶስ ይብዛላችሁ🙏🙏🙏
@ElieMechleb-gl2qn
Ай бұрын
Amane❤❤❤❤
@user-ie8zw6rd9r
Ай бұрын
ቅዱስጊዮ ርጊስ ደግሜ ለመሄድ ያብቃኝ አንዴ ሄጃለው።
@seli1221
Ай бұрын
Ebakish tsebelun lakilign dubai negn
@addisshailu1672
Ай бұрын
ውሰደኝ ሰመአቱው ውስብስዘቡን ህይወቴን አስተካክልኝ
@EmuEmu-s2f
Ай бұрын
Yena Wde sematu Yasabshwne Yasakalsh Dingel Maryam Kenligwa Yelbishne Hulu Tasakalsh
@WinnieWasu
Ай бұрын
Obboltii koo Abiyeee bayee gamadee demuu ketifii waqayoo bekadhaa kanii barabadee hin haragataa waqayoo sifii kenaa dabalee dabalee sifii yaa kenuu hin harageetaa tasafaa hin kutinii❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZafuZafu-kp8qf
Ай бұрын
ማስወቂያችሁ ላይ በእንግሊዝኛ የጻፋችሁት አስተካክሉት፣በተለይ ቀጥሎ ያሉትን - Travel - Association
@frehiwottedela7835
Ай бұрын
እባክህን ወንድሜ ብስራተ ድንግል ብለህ ስሜን ፅፈህ እቤተክርስቲያን አስቀምጥልኝ ለሶስት አመት ለመሄድ አስባለሁ አልሳካ ስላለኝ ለአገሬ አብቅቶ ለደጁ እንዲአበቃኝ ሰሜን አሰገባልኝ
@TigistNigusse-cm7wb
Ай бұрын
መች ነው ቀጣይ ጉዞ
@DmmKsa-ip4xw
Ай бұрын
❤❤❤
@titistyle2121
Ай бұрын
❤❤🙏🏽🙏🏽💐🙏🏽💐🙏🏽
@elroheeshetu9270
Ай бұрын
ኤልሻዳዮች እባካችሁ ፀበል አምጡልኝ እኔም እስክሄድ ድረስ አልፈቅድልኝ ብሎኝ ነው መሰል በምኞት ብቻ እየኖርኩ ነው
@BettyGeorge-ud8zu
18 күн бұрын
Yet nesh tensh lestsh
@HananHanan-v6n
Ай бұрын
❤❤❤🎉
@addisshailu1672
Ай бұрын
ጌርጊስ አደራህን በዚህወር ውሰደኝ
@ተመ
Ай бұрын
💞💞🙏🙏🙏👏👏👏👏
@abrehettekie8282
Ай бұрын
Egizabhr nebzi bateka abekiani❤❤❤❤
@mulukuwait6886
Ай бұрын
ኧር ለወልደያ ጉዛ መደብ በማርያም በተሰቦቸን ልልክነበር እደት ልላካቸዉ ጦርነትነዉ መኪና አይሄድም አለኝ እምታዉቁ ተባበሩ እደዉ በመድኃኔ አለም😢😢🙏
@LiyaLeyou-h4i
Ай бұрын
Meskrnt eysemahu be kenat motku kidus giworgis ledjeh abkage sedtga nge😢😢😢
@oromtitiiintalashawaa5094
Ай бұрын
❤❤😢
@AshuMan-jv7wd
Ай бұрын
Gebre kidan blachu tethemeku ednalehu😭😭
@hehamanot
Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@ftawwftwww2822
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢❤❤
@DmmKsa-ip4xw
Ай бұрын
ሰመእቱ ቅዱሰ ገዮረጊሰ የልቤን አንተ ተቃለሃ ይገደለጀ አሰካለኛ
@beto-r9q
Ай бұрын
እኔእጅጉንበአጥሚየጠፉሁአጥያኝንኝሰማአቱአባቴቅደሰጊዮርጊሰፋቃድህከሆነለደጂአብቃኝልጄቸንሚአባቴአደራራራራራራለደጂአብቃኝ😢😢😢😢😢😢
@WinnieWasu
Ай бұрын
Baxalotii asibatii W// yawasii bilachuu
@WardWw-wr2qp
Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@Eyob797
Ай бұрын
እግዚአብሔር እውነቱን አሳየ። የወላዲተ አምላክ ቅንድብ ሙሉ ነው ግጥም ያለ ነው። በዛ ላይ ጠይም ናት። ቅንድቧ መሃል ላይ ክፍተት ኖሮት ፈረን'ጅ' ዓስመስለው የሚስሉት ልክ ዓይደለም።
@WinnieWasu
Ай бұрын
Izigaberii imasaganii wedii itee silaa edeshuu baxamii dasii halenii
@WinnieWasu
Ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
1:22:56
bermel Georgis ሰማዕቱ ባሌን አሳይቶ ሰርጌንም ባረከልኝ አልተጠበቀ የደመቀ ፕሮግራም ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 12 М.
1:07:44
bermel Georgis አርቲስት ዳምጠው ሰማዕቱ ተገልጦ ድንቅ ነገር አደረገልኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር #Orthodox
ዶርቃ ሚዲያ
Рет қаралды 23 М.
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,4 МЛН
00:16
When you have a very capricious child 😂😘👍
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
00:18
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
Jason Derulo
Рет қаралды 14 МЛН
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
1:20:13
bermel Georgis ድንቅ ምስክርነት ከአዕምሮ በላይ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #Orthodox
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 39 М.
1:01:26
#3/4/17_#ለናንሲ_በአስቸኳይ_አድርሱ_ኦርቶዶክሳዊያን_ተጠንቀቁ_መዝሙራቸውን_አትስሙ_ሼር
ያሮስ ሚዲያ Yaros Media
Рет қаралды 4,1 М.
4:22
ትንቢት አደለም #ዮሐንስ ሽፈራው |ደሸት
ደሸት ዮሐንስ
Рет қаралды 25 М.
1:01:47
bermel Georgis ሲኦል ገብቼ ያየሁት ሰቆቃ ተጠንቀቁ መልዕክት ንገሪ ለሁሉም ተባልኩ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #orthodox
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 20 М.
2:05:03
40ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የሰውን ልብ ማንበብ የሚችል ፀሎተኛ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 389 М.
45:46
bermel Georgis ከስዊዘርላንድ 🇨🇭 ኢትዮጵያ 🇪🇹 በፈተና የተሞላበት ህይወት ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #orthodox
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 18 М.
1:04:52
የሰሞንኛ ጉድ እልባት ሊያገኝ ነው ⭕ ሊገሉኝ ነው ድረሱልኝ ⭕ | pastor sofi | አገልጋይ ደምረው | እናት ቤተክርስቲያን | ሶላ tube
Sola tube | ሶላ tube
Рет қаралды 1,4 М.
31:18
bermel Georgis መስክሪ ብሎ በቁጣ ተናገረኝ በዛር መንፈስ ብዙ ተሰቃይቻለው ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #orthodox
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 28 М.
52:48
የቅዱስ ያዕቆብ መንፈሳዊ ፊልም ክፍል 1፣ Kidus YAkob spritual movie A
ጳዝዮን ቱዩብ
Рет қаралды 29 М.
55:19
bermel Georgis እመቤታችን ልመናቸው ሰልችቶኛል በዚ ክፉ ልማድ ላሉ ብላ መስክሪ አለችኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #Orthodox
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 31 М.
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,4 МЛН