bermel Georgis ከደረቅ ዛፍ ላይ ቅድስት ሥላሴ አጠመቁኝ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 2

  Рет қаралды 48,709

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 280
@orangeafrica8812
@orangeafrica8812 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በረከትሽ ይደርብን
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አመስግኑ ስራው ግሩም ድንቅ ነው በሉ እግዚአብሔር አመስግኑ! ስራው ግሩም ድንቅ ነው በሉ! እልልልልልልልል እኛምን ለዚህ ቅዱስ ስፍራ ያብቃን!
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 11 ай бұрын
አጋይዘት አለም ሰላሴ ላንቺ የደረሱ ለእኛም ይደረሰን እልልልል❤❤❤
@sarahmoho8961
@sarahmoho8961 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abebina4362
@abebina4362 11 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🏿
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@semenawit8438
@semenawit8438 10 ай бұрын
Amen Amen Amen 🤲
@WsKb-j6i
@WsKb-j6i 5 ай бұрын
❤AMEN AMEN AMEN
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 7 ай бұрын
እውነት ምን ያህል እድለኛ ሴት ነሽ ላንቺ የደረሱ የአብርሃሙ ስላሴዎች በሁላችንም በህዝበ ክርስቲያን ላይ በረከታቸው ይደርብን!!
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 11 ай бұрын
አቤት መታደል ፣ አቤት መታደል እፁብ ድንቅ ነው ይህቺ የምታምር ቆንጆ እግዚአብሄር እንዴት ይወዳታል🙏 በሀጢያታችን ብዛት ሳይፀየፈን ይህን ሁሉ ቸርነት የደረገልን እምላክ ይክበር ይመስገን❤
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 11 ай бұрын
አሜንንንን
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 11 ай бұрын
በእናታችሁ ቁጥሪቸውን የምታውቁ
@tsegagebreyowhans1293
@tsegagebreyowhans1293 5 ай бұрын
Amen amen amen
@tsehaiabreham1578
@tsehaiabreham1578 11 ай бұрын
ምንኛ የታደልሽ ሴትነሽ የመንፈስ ቅናት ያዘኝ ምስክርነትሽ አሰከረኝ የስላሴዎች ነገር አይሆንልኝም በቃ ላንቺ ስላሴዎችን አመሰግናለሁ
@adanechtamene427
@adanechtamene427 11 ай бұрын
Endate metadele new
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢ምንኛ ንፁ ሲትነሽ
@arsemwetarsemwet3199
@arsemwetarsemwet3199 8 ай бұрын
Uuuuffff agere eski gabeba derasi chokwelku
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yordanosasefawokubu2435
@yordanosasefawokubu2435 11 ай бұрын
እግዝአብሄር ይመስገን ለኛም የአብርሃሙ ስላሴ ይድረሱሉኝ🙏🙏🙏
@aarondemssew5081
@aarondemssew5081 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ታምር በዚህ ግዜ ለመስማት በመቻላችን ። አጢያት በበዛበት የእግዚአብሔር ፀጋና ምህረት ይበዛል አንቺም እስከመጨረሻው በእምነት ያፃናሽ
@EnatTube-cr9fj
@EnatTube-cr9fj 11 ай бұрын
አቤት አቤት አቤት መታደልሽ ❤❤❤❤ ሰማእቱ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤❤
@addisietafere1918
@addisietafere1918 11 ай бұрын
ታድለሽ መንፈሳዊ ቅናት ያዘኝ ፣ የአብርሃሙ ስላሴ ስላሴ ስላሴ ረድኤት በረከታቸው አይለየን አሜን
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 11 ай бұрын
እልልልሰ እውነት ለአንቺ የደረሰልሽ ሰማእቱ ቅዱስ ጎርጊስ ለወንድሜ እና እንደወንድሜ አይነቱ የተያዙትን በሰው እጅ ይድረስለት ይድረስላቸው 🙏😥
@sarafekadu7163
@sarafekadu7163 6 ай бұрын
አሜን
@EhteGbreal
@EhteGbreal 11 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም በቃሽ በለኝ 😭 እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይገባሻል አሜን
@tsehaiabreham1578
@tsehaiabreham1578 11 ай бұрын
ወይመታደልሽ ያስቡኝ ያአብርሃሙ ስላሴ ያስቡኝ
@melattebeje5857
@melattebeje5857 3 ай бұрын
ኦ ጌታ ሆይ መሰማት ራሡ እኮ ራሡ አይገባኝም ሀጥያቴን ሳስብ ግን አባየ ወደ ደጁ ታበቃኝ ይሆን😭😭😭😭😭
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 8 ай бұрын
የሚቆጨኝ አባቶች ጳጳሳት ምናለ ሄደው ቢጠመቁ ቢያዩት ይሄን እፁብ ድቅ ቦታ ፈጣሪያችን ቅድስት ሥላሴ ለዚህ ቅዱስ ቦታ አብቁን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@TGMTG
@TGMTG 11 ай бұрын
ደጁን ለመረገጥ አብቃኝ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ አባቴ😢❤❤❤
@WsKb-j6i
@WsKb-j6i 5 ай бұрын
Tabelsih semteu Adeteya lanya fekabelen ebemata😢😢😢
@YeneguseAbate-sf4yj
@YeneguseAbate-sf4yj 11 ай бұрын
ሠማእቱ ለዚሕ ድቅቦታሕ አብቃኝአሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 күн бұрын
እግዚአብሔርን አመስግኑ ቸር ነዉና ምህረቱ ለዘላለም ነዉና የአምላኮችን አምላክ አመስግኑ ምህረቱ ለዘላለም ነዉና አሜን ፫ ያች የደረሱ ያብርሃሙ ስላሴ ለኔም ይድረሱልኝ😥😥
@frehiwethaylay
@frehiwethaylay 11 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል ላቺ እንደደረሱ ለኛም ይድረሱልን
@negedehaile7244
@negedehaile7244 11 ай бұрын
መታደል ነው ለአንቺ የደረሱ የአብርሐሙ ሰላሴዎች ለኛም ይድረሱልን
@Mirfa123-q3h
@Mirfa123-q3h 11 ай бұрын
ስላሴን አመስግኑ ስላሴን አመስግኑ የምድር ፍጥረታት ዘምሩ እልልልልልልልል በሉ
@semenawit8438
@semenawit8438 10 ай бұрын
❤🤲🤲🤲Amen
@RahelDubero
@RahelDubero 5 ай бұрын
እረ ምን አይነት የበረከት ቦታ እህቴ ለአንቺ የተራዱሽ የአብርሃሙ ስላሴዎች ለእኛም ለበደለኛ ልጆቻቸው ይራዱን ምንስ አይነት መባረክ ነው ለደጁ ያብቃን እኛም እንደ ሰዎች ለመመረጥና ለመመስከር ያብቃን
@user-bettybelay
@user-bettybelay 11 ай бұрын
በረከትሽ ይድረሰን እህታችን 😢😢😢😢😢😢👏👏👏
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 11 ай бұрын
በመጀመሪያ የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለእዚህ ክብሩ እግዚአብሔር ንፁህ ልብ ካለን ቅርባችን ነው ለካ። እኔም ምንም ቃላት የለኝም ማለትም የምችለው እህቴ በጣም ታድለሻል ይህንን ሁሉ ድንቅ ታአምር ማየትሽ መመረጥ እኮ ነው እንዳንች ንፁህ ልብን ያድለን የመጀሪያዉን ክፍልም ሰምቸዋለሁ አፌን ከፋቸ ነው የሰማሁት ቅድሰት ድንግል ማሪያም ፃድቃን ሰማዕት አና ለመላእክቱ ሁሉ እንደየፀጋቸው ክብር ምስጋና ይድረሳቸው 💚💛❤💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ሳንቾተመቸ
@ሳንቾተመቸ 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤።በእንባ ነው ያዳመጥኩት በጣም ታምር ነው እሱ በምህረቱ ይጠብቀን።ዳግም ለዚያ ቦታ ያድርሰን።
@bresa-i3o
@bresa-i3o 11 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ 11 ай бұрын
ኡፍ ስጠብቃት እዴት ደስ የሚል አገላለፅ ነው
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር 11 ай бұрын
ኡኡ ብዬ ነው ያደመጥካት አንቺ ልጄ ያልሹ የአብርሃሙ ስላሴ ለኛም ይበሉን፣ቃል የለኝም እኔ ላንቺ ደስተኛ ነኝ እግዝያብሄር ይመስገን፣ እግዝያብሄር ይመስገን ፣እግዝያብሄር ይመስገን❤
@wedaalemayu29-fo2yx
@wedaalemayu29-fo2yx 11 ай бұрын
መታደል ነው የአቡራአሙ ሲላሲ ለአንች የደሮሱት ለኛም የደራሱልን❤
@tsinuzemaryamenate
@tsinuzemaryamenate 7 ай бұрын
ላንቺ ስላሴ የተመሰገነ ይሁን ድንግል ማርያም የተመሰገነች ትሁን ታድለሽ እኔ ኀጢያቴ የበዛ ነው አይገባኝም እፈራለው መምጣት ግን እፈልጋለው እመኛለው መዳኒ ዓለምይፍቀድልኝ አንደእኔ ላልሔዳቹም ይፍቀድላቹ
@osmankamal4663
@osmankamal4663 8 ай бұрын
ምን አይነት መታአደል ነው ኦሮቶደክስ መሆን ❤❤❤ ፍጣሪየ ተመስገነ ❤❤❤እናታቺን በእውነት ምን አይነት መታደል ነው ፍጣሪ እኛንም በአምህርቱ የጎብኝን❤❤❤ቃለ ሂውት ያአስማልን ውድማቺንም ፍጣሪ እድሜ ዘመንህን ይባርክልህ❤❤❤
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 11 ай бұрын
ምንኛ መታደል ነው ደስ ሚል ምስክርነት ከአዛብ ሀገር ሆነን ለምንናፍቀው ልጆቹ ሰማእቱ ለደጁ ያብቃን
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Mekdi738
@Mekdi738 11 ай бұрын
ላንቺ የደረሱ ስላሴዎች ለኛም ይድረሱሉን👏👏👏
@ggg430
@ggg430 7 ай бұрын
😢😢😢😢 ያአብርሀም የይሳቅ የአይቆብ አምላክ ስላሴ በስደት ሁነን ደጅህን ለተጠማን ለተራብነው ባራወችህ እባክን እራራልን እና ደጁን ለመረገጥ አብቃን
@MikiMan-k4k
@MikiMan-k4k 11 ай бұрын
ምን አይነት ንጹ ልቦና ያላት ሰው ናቸው በረከታቹ ይደርብኝ
@astekastek1000
@astekastek1000 5 күн бұрын
አምናለሁ ምስክሩ ሚሳነዉ የለም እግዚያብሔር ተመስገን ላንቺ የደረሱ ያብራሀሙ ስላሴ ለኛም ይድረሱልን
@helenregassa6597
@helenregassa6597 11 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ታድለሽ እማ መንፈሳዊ ቅናት ቀናው በጣም አንቺን ልጄ ያሉሽ የአብርሀሙ ስላሴ እኛንም ልጆቼ ይበሉን የተደረገልሽ ተአምር እጅግ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ቸርነት የበዛበት ተአምር ነው
@hjuiisfdjjsjwjifi798
@hjuiisfdjjsjwjifi798 10 ай бұрын
ሰመአቱ ቁዱስ ጊወርጊስ ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን በሰላም ላገራችን ያብቃን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ayalneshabera-l1c
@ayalneshabera-l1c 4 ай бұрын
ምነኛ እድለኛ ነሽ!!!! በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቃዱ ሆኖ ለቦታው ያብቃኝ!!! ለአንቺ የደረሱ የአብርሃሙ ስላሴ ለእኔ እና ቤተሰቦቼ ይድረሱልኝ!!!🙏🙏🙏
@wardawarda4153
@wardawarda4153 11 ай бұрын
በጣምበእዉነት ላችየተደርገ ለኛም ይደርግልን ለደጁያብቃን ስማእታቱ ቅዱስገወርጊስ
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 11 ай бұрын
እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን 🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን 🤲
@frehiwet4437
@frehiwet4437 11 ай бұрын
ላንቺ የደረሰ መድሃኔ ኣለም ለኛም ይድረስልን እህታችን 3ኛ ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን❤❤❤
@amen21fikertube86
@amen21fikertube86 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ታድለሸ ለአጋዕዝተ ዓለም ሥላሴ ምስጋና ይድረስ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@አጸደማርያም-ፈ7ሰ
@አጸደማርያም-ፈ7ሰ 11 ай бұрын
በእውነት ስላማይናጋር ስጦታው ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ማተዳል ነው ለንቺ የደረሰ በረከት ለለኛም የድረሰን አሜን አሜን አሜን
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 11 ай бұрын
ታድላ 😥😥😥😥😥ፈጣሪ ሆይ እኔንም ከነቤተሰቦቼ እርዳን እስከ ምመጣ ቸኩያለሁ ግን አይሳካልኝ አለ 😥😥😥
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr 11 ай бұрын
እኔም እዳች ሁለት አመቴ እሔዳለሁኝ ካልኩኝ አሁንም የመጨረሻ ስራ ቦታ ነው ብየ ካሠብኩት የስራ ቦታ ኩትራት አመጡበት በአንድ ወሬ ወጣሁኝ 😢😢😢
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 11 ай бұрын
የኔ ማር አይዞሽ ሲፈቅድ ይሆናል እኔ እኮ እራሴን 5ወር ሙሎ ያመኛል ስራ ያስጠላኛል ብቻ እንደድሮው በስራየ ጎበዝ አልሆንም ለምን ብየ እራሴን ስጠይቅ መልስ አጣለሁ
@amelisatube1
@amelisatube1 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አምላኬ ስለሆንክልኝ ድዳው አንደበቴ ሲያመሰግንህ ይኑር❤❤❤❤❤
@MomNanaye
@MomNanaye 11 ай бұрын
ሰማይቱ ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ያሳደከኝ ጤናይን ስጠኝ ለደጅክ ያብቃኝ ❤🙏
@girmamang3797
@girmamang3797 11 ай бұрын
አቤቱ እግዚአብሄር ለኛም ድልረስልን። መታደል ነው ማሪያምን። ለቦታው አብቃኝ አምላኬ።
@isrelking6008
@isrelking6008 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ተመስገን ተመስገን ተመስገን
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulneshbalcha2294
@mulneshbalcha2294 14 күн бұрын
አሜንንንንን❤❤❤❤
@tgjimma
@tgjimma 11 ай бұрын
ስራህ ግሩም ድንቅ ነው ❤❤❤
@ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ
@ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ 10 ай бұрын
አቤት መታደልሽ የናቴ ልጅ ላንቺ የደረሱ ስላሴዎች ለኔ ከሃጥአን ሁሉ የምበልጥ ሃጥእ ለእኔም ይድረሱልኝ 💜
@befkaduezra-wb2xr
@befkaduezra-wb2xr 7 ай бұрын
ይህን መሥማት በራሱ ፈጣሪን አመሰግናሁ
@saraabata4886
@saraabata4886 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢እኔንም ከስደት መልስ ለደጅ እንዲያበቃኝ ሰማእቱ ቅድስ ጌወርጊስ እንዲፈቅድልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ😢😢😢😢😢😢😢
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ 9 ай бұрын
ላንቺ የደረሰልሽ ስሉስ ቅዱስ ለኛም ይድረሱልን እድለኛ ነሽ
@kokeabayen9855
@kokeabayen9855 11 ай бұрын
በስደትህ ያለነው ልጆችክ አስበን ጌታሆ ጌታሆይ እባክ ከጥፋት አድነን ለደጅክ አብቃን ለምስክርነት እዴት ጎጎው❤❤❤❤❤
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 11 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@frehiwotgurmu5373
@frehiwotgurmu5373 11 ай бұрын
ድንቅ ምስክርነት ተመስገን ሰማእቱ እንኔም አድለኝ ከሀገር ቤት እስከ ስደት እየተሰቃየሁ ነዉና ሰማእቱ አስበኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ❤❤❤
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አቤት መታደል ታደልሽ እህታችን ለአንቺ የተደረገው ለእኔም ለሀጥያትኛዋም ያደርግልኝ ❤
@የወይንሀረግ
@የወይንሀረግ 11 ай бұрын
አቤት መታደል በእውነት የአብርሃሙ ስላሴ እኛንም ይማሩን በእውነት
@sadorealadore2428
@sadorealadore2428 3 ай бұрын
ታድለሽ በማርያም ለአንቺ የተደረገው ለእኔም ይደረግልኝ በጣም ቀናሁ ሥላሴዎች ዘመንሽን ይባርኩልሽ
@mekduabate2750
@mekduabate2750 11 ай бұрын
ቅድስት ስላሴ ለኔም ፍቀዱ ያንን የተቀደሰ ስፍራ ልርገጥ ልታደል ሰዉ ልሁን!!!
@mekduabate2750
@mekduabate2750 11 ай бұрын
የኔ እናት እንዴት የታደልሽ ነሽ!!!
@EtansheAbate-kn8wb
@EtansheAbate-kn8wb 8 ай бұрын
ሰማዕቱ ለደጂክ አብቃኝ አባቴ ከእስራቴ ፍታኝ እስክቤተሰቦቼ የልዳው ኮከብ ቤትህ ናፈቀኝ አቅም ስለሌለኝ አንተ ችግሬን አስወግደክ ለደጂክ አብቃኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ
@mahi9635
@mahi9635 4 ай бұрын
እህቴ በጣም እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን ላነቺ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን🤲
@FeligeMelese
@FeligeMelese 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የተደረገልሽን ሳዳምጥ ለኔ ሆኖ ተሰማን እና ሰማይቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ይፍቀድልኝ ለበረከቱ ያብቃኝ እህቴ እንዲህ በማይሰለችና በማይጠገብ አገላለጽ እንድትገልጪ የፈቀደልሽ መዳህኒያለም ክብሩ ይስፋ
@satsshdjs4340
@satsshdjs4340 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን❤❤❤❤❤
@isrelking6008
@isrelking6008 4 ай бұрын
የተባረክሽ ነሽ ታድለሽ እህቴ
@belenbelen5847
@belenbelen5847 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል በረከትዎ ይደርብን
@saragirma5196
@saragirma5196 11 ай бұрын
በጣም ይገርማል በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ኡፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 7 ай бұрын
አቤት መታደል ! ለአነንች የሰጠውን ምህረት ለእኛም ያድለን ለደጁ ያብቃን አሜን 🙏🙏
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🕊💚💛❤️🕊🙏🙏🙏
@FeligeMelese
@FeligeMelese 7 ай бұрын
አየ መታደል እህቴ ጸጋውን ያብዛልሽ ።
@AaaaAaaa-ee8gy
@AaaaAaaa-ee8gy 10 ай бұрын
በረከትሽ ይደርብን
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ 11 ай бұрын
መንኛ መታደል ነው ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አደራ ለደጅህ አብቃኝ
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes 11 ай бұрын
እልልልልልልል አባቴ የአብርሐሙ ሥላሴ ክብር ምስጋና ይድረስሕ እኔን ቆሻሻዋን ልጅሕን ማረኝ እንኳን ደስስ አለሽ እሕታችን መመረጥ ነዉ❤❤❤❤
@weletemaryam6171
@weletemaryam6171 11 ай бұрын
የአብርሃሙ ስላሴ ላኛም ይድረስልን የልዳው ኮከብ እኔንም ቤተሰቦች ፈውሰን
@ብርሸትBirshetቲዩብ
@ብርሸትBirshetቲዩብ 11 ай бұрын
እህታችን በእውነት የተመረጥሽ ነሽ እመብርሐን ከዚሕም ትጨምርልሽ ወይኔ ሰማእቱ አባቴ ቅዱስ ጊወርጊ እኔንም ለሐገሬ ለደጅሕ እድበቃ ቅዱስ ፈቃድሕ ይሑን እግዚአብሔር ልጁቹ ምንግዜምእሩህሩህ ነው ከነሐጺያታችን የወደደን አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን በእውነት እህት ወንድሞቼ ከተዋህዶ በላይ ፍቅር ምን አለ እፍፍፍፍ እኔብቻ አላቅም ምንእደምል 😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢
@mamathelon7092
@mamathelon7092 3 ай бұрын
የታደልሽነሽ ስመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 11 ай бұрын
😢😢😢😢ማነዉ እደኔ የጎጋዉ ተምር ለማየት 😢😢😢ይህን ስሰማ ልቤ ፍራት ፍራት ይለኛል
@ksaa5838
@ksaa5838 11 ай бұрын
enyem ……lezi kidus bota tamiregnaw tsebel kudis goorgis ledeju yabikan …leswa yederese amilak legnam yidiresilin…ameeeeeeeeeeeeeeeen
@ksaa5838
@ksaa5838 11 ай бұрын
enyem ……lezi kidus bota tamiregnaw tsebel kudis goorgis ledeju yabikan …leswa yederese amilak legnam yidiresilin…ameeeeeeeeeeeeeeeen
@GraecTigabu
@GraecTigabu 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ቅዱር ጊወርጊስ እኔንም ልጀ ብለህ ጥራኝ ያብራሙ ስላሴ
@mekdeskalkidan4417
@mekdeskalkidan4417 10 ай бұрын
Ehte achi tadleshal lachi yederesulsh legnam ydresulsh amen
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 11 ай бұрын
አቤት መታደል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እህታለምዬ በፀሎትሽ አስቢን ላንቺ የደረሱ የአብረሐሙ ስላሴ ለእኛም ይድረሱልን
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 3 ай бұрын
ታድለሺ:ልብሽንፁህ:ስለሆነነው:እያለቀስኩነው:የሰማሁሺ:ቅዲስጊዮርጌስ:እኔንም:ከአዛብመልሰኝና:ለደጅህአብቃኝ:ወገኖቼ:በፀሎትአስቡኝ:ወለተኪዳንብላችሁ:ይሔው10አመቴ:በስደት:ለመግባትአስብና:እቀራለሁ😢😢😢😢😢😢😢
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@yonathankidane2149
@yonathankidane2149 4 ай бұрын
ላንቺ የተደረገው ለኛም ይደረግልን:: አሜን::
@ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ
@ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ 4 ай бұрын
ወይ መታደል እንዴው ላንቺ የደረሡ ለኔም ለሀጢያተኘዋ ከነቤተሰቦቼ ታሪኬን ይቀይሩልኝ በእውነት አባቴ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርገስ ሆይ ድረስልኝ ፍቀድልኝ ደጂህን ለመርገጥ አብቃኝ እባክህን በሰው ዘንድ የተናቅሁ ነኝ😢❤❤❤
@Saraburtukala-kb8cz
@Saraburtukala-kb8cz 11 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርግሥ አደራህን ደጅህ ሳታደርሰኝ በዓህዛብ አገር አትግደለኝ
@meseretnigusu5662
@meseretnigusu5662 11 ай бұрын
Amen Amen Amen Eilllllllllllllllllllllllllllllllllll ❤❤❤
@GenetLemma-q1l
@GenetLemma-q1l 5 ай бұрын
Abate hoy ye abirihamu silase abetu ine hatiyategna lijishin lesemiatu dej abikagn inde cherinatih adirgilign amen
@Hagere1419
@Hagere1419 11 ай бұрын
ላንቺ የደረሱ አጋስተ ስላሳ ለኛም ለኛም ይድረሱልን ልጄ ይበሉን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🥹
@AyalAbate
@AyalAbate 5 ай бұрын
ወኔ መታደል እኔንስ መቸይሆን ቅድስ ጊወርጊስ ለደጂህ የምታበቃኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@mehritk
@mehritk 11 ай бұрын
3ኛ ይቀጥል በጣም ቡዙ ተማሩኩ እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ለደጁ ያብቃኝ አሜን
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 10 ай бұрын
አብረሀሙ ሰላሴ ላንቺ እደደረሱልሽ ለኛም ይድረሱሉን እባክሽ በጸሎትሽ አስቢኝ ጽጌ ማርያም እባላለሁ እህቴ እድለኛነሽ ፈጣሪ ይወድሻል መታደል ቀናሁብሽ የመንፈስ ቅናት
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን❤❤😢
@Muiuሙሉ
@Muiuሙሉ 7 ай бұрын
አሜን💞⛪️💞🙏🤲
@genetgebeyehu1895
@genetgebeyehu1895 11 ай бұрын
እመቤቴ እንኳን አደረገችልሽ ለዚሁሉ ፈወስ ጥንካሬሽ ነው
@mahedermariyam933
@mahedermariyam933 11 ай бұрын
ቃላት የለኝም የመረጡሽ አብርሀሙ ስላሴዎች ለኔ ሀጢአተኛዋ ለምኚልኝ አልቅሽልኝ እህቴ ሀሜተኛዋን ማሕደረማሪያምን ፀልይልኝ።
@Meazi-mv7nv
@Meazi-mv7nv 4 ай бұрын
ማረኝ ጌታሆይ ይሄን ታምር መስማት የማይገባኝ ሀጢያተኛ ነኝ😢
@mekdidani3906
@mekdidani3906 11 ай бұрын
ታድለሽ እግዚአብሔር ይመስገን ❤️🙏
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 182 МЛН
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,7 МЛН
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 13 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 269 #shorts
00:26
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 182 МЛН