bermel Georgis ለሴቶች መልዕክት አለኝ የተነገረኝ ተጠንቀቁ ሲኦል ብዙ ሴቶችን አሳየኝ ከነሱ ተማሩ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

  Рет қаралды 173,656

ዶርቃ ሚዲያ

ዶርቃ ሚዲያ

3 ай бұрын

ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
/ @dorka_media

Пікірлер: 955
@rishane9576
@rishane9576 3 ай бұрын
ኣቤት ለኔም ሃጥያተኛዋ የቅዱስ ጊዎርጊስ ጸበል ቦታ ለመርገጥ ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
@ermiaszewdie7413
@ermiaszewdie7413 3 ай бұрын
Amen
@kidistgetahun3371
@kidistgetahun3371 3 ай бұрын
Amenn
@Shewitkassa2116
@Shewitkassa2116 3 ай бұрын
Amennn
@bethaaddis4743
@bethaaddis4743 2 ай бұрын
Amen
@elbitesfish966
@elbitesfish966 2 ай бұрын
amen
@Misneb
@Misneb 3 ай бұрын
በሀገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሁሉም ክልሎች ገና ብዙ በርሜል ጊዮርጊስ የጠበል ስፍራዎች ይፈልቃሉ፣ ጠላቶችዋም ያፍራሉ! ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር! እጅግ የሚደንቅ ምስክርነት ነው!!!
@ZdKebede
@ZdKebede 3 ай бұрын
አሜን
@hailem5426
@hailem5426 3 ай бұрын
አሜን
@user-pl8im7el4v
@user-pl8im7el4v 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@minarminar7115
@minarminar7115 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@Almi_Alm
@Almi_Alm Ай бұрын
የት ነው ግን ቦታው በማረያም ንገሩኝ
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 3 ай бұрын
ዋ ለኔ 😢😢😢 ነፍሴ ሆይ የት ነው መግቢያሽ አቤቱ ለንስሐ አብቃኝ አባቴ😢😢😢
@user-nl9ig8fb5m
@user-nl9ig8fb5m 3 ай бұрын
አሜን❤
@amaamm4692
@amaamm4692 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏😢😢😢
@mekiyamohamned915
@mekiyamohamned915 27 күн бұрын
አሜን ለሰዉ ዘር በሙለ ከሃጥያት ይፈዉሰን😢😢😢😢 አቤቱ ጠፍተናን እና ፈልገን😢😢😢
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 3 ай бұрын
ቅዱስጊለርጊስ እባክህ ከስደትመልሰህ ለደጅህ አብቃኝ ሰማእቱ የመዳኔቀን አቅርብልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-kq1zg6ct9i
@user-kq1zg6ct9i 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@smera-jw4cz
@smera-jw4cz 2 ай бұрын
Amen amen amen
@user-fn6mp6rm2y
@user-fn6mp6rm2y Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nekabeb1333
@nekabeb1333 3 ай бұрын
ለኔም ድረስልኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ
@user-ho1fj9me4g
@user-ho1fj9me4g 3 ай бұрын
Amen
@BetebeteBetebete
@BetebeteBetebete 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sabayemane3153
@sabayemane3153 3 ай бұрын
Amen Amen Amen lenem
@EleniGethachew
@EleniGethachew 3 ай бұрын
Amen😢😢😢😢😢😢😢
@user-rv3up7ei3s
@user-rv3up7ei3s 2 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንን❤❤
@MimiShashemene
@MimiShashemene 3 ай бұрын
እኔም የማላውቀው ሰው ገንዘብ ሙይልኝ ብሎኝ ትንሽም ቢሆን ሞልቼለት ተአምር ተደርጎልኛል ከልቤ ነው የሰማሁሽ ስትመሰክሪ ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጅህ አብቃን❤❤❤❤
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 3 ай бұрын
ታድልፕሽ
@MimiShashemene
@MimiShashemene 3 ай бұрын
​@@ituneethiopia8427እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 3 ай бұрын
ሰዉ አመነ አላመነ የራሱ ጉዳይ የምናምን አለንና ስለኛ ስለ ጥቂቶቹ ብላችሁ የመድሀኒዓለምን ድንቅ ስራ የቅዱሳንን ተአምር ተናገሩ መስክሩ
@user-ux4he5nx6f
@user-ux4he5nx6f 3 ай бұрын
ለኔም ከነቤተሰቤ ድረስልን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ 🙏🙏
@user-ho1fj9me4g
@user-ho1fj9me4g 3 ай бұрын
Amen
@classicphone5908
@classicphone5908 2 ай бұрын
Lnm drsln kidues Giwrges Cnebtsbochi🙌🙌🙌❤️❤️🙏🙏🙏
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 3 ай бұрын
ሰማእቱ እኔን ሀጢያተኛዋን ድረስልኝ የልዳው ፀሀይ ብሩክታዊትን የታደግህ እኔንም ታደገኝ 🙏
@eftah21
@eftah21 3 ай бұрын
አሜን😢😢😢
@senayasefaw7148
@senayasefaw7148 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tuhui88okhu4
@tuhui88okhu4 3 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹ወንድም እና እህቶቼ በእመቤታችን ለለምናቹ ቅዱስ ጊዮርጊስን ሃይለገብርኤልን ለጸበልህ አብቃው ብላቹ በጸሎት አስቡኝ።
@user-kq1zg6ct9i
@user-kq1zg6ct9i 3 ай бұрын
አግዚአብሄር አምላክ ለደጁ ያብቃህ
@tuhui88okhu4
@tuhui88okhu4 3 ай бұрын
@@user-kq1zg6ct9i አሜን ,አሜን, አሜን .
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 3 ай бұрын
አምላከ ቅድስ ጊዮርጊስ ያስብልች እህቴ
@samrawitghawariat5366
@samrawitghawariat5366 3 ай бұрын
Kidus Giorgis alehu yibelish
@AynalemAbreham-gb8ub
@AynalemAbreham-gb8ub 3 ай бұрын
Amilak kidus Giorgis ledeju yabikah yabikan!🙏
@merkebuhmariam2068
@merkebuhmariam2068 3 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀጢያቴ ብዙ ነዉ፤ በአንተ አማላጅነት እና በእግዝአብሔር ቸርነት ለደጅህ አብቃኝ !!
@YirefBasazin
@YirefBasazin 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@HayimanotBizuwork
@HayimanotBizuwork 3 ай бұрын
እሚገርም ነው ታድለሽ ያንቺ ገና ሳትሄጂ ነው ታምራቱ የጀመረው እኔ የሄድኩ ያህል አምናለሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን🙏🙏🙏
@haimont9075
@haimont9075 3 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንደምንም ብለህ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ የልዳው ጊዮርጊስ አባቴ
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 3 ай бұрын
ቅድስ ጊዬርጊስ ክብሩ ይስፉ ሁላችንም ልደጁ ያብቃን ሁላችንም የምነጔጔለት ነው❤❤❤❤❤❤
@sebelwongelshiferaw5834
@sebelwongelshiferaw5834 3 ай бұрын
አምላክ ቸርነቱ ሩሁሩ ነቱ ይለያል እኛንም ዳግም ለደጁ ያብቃኝ
@yordisahilu6686
@yordisahilu6686 3 ай бұрын
ስትቀርፁ የቅድስተ ቅድሳን የእመቤታችን የቅድስት ንፅህት ድንግል ማርያም ስእለ አድኖ ፊለፊት ያለውን ሙሉውን ብታስገቡት
@tenaworkbiniyam3091
@tenaworkbiniyam3091 3 ай бұрын
አይተናል፣ተፈውሰናል።እፁብ ድንቅ የመድሐኒአለም ስራ
@fannygebre8061
@fannygebre8061 3 ай бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 3 ай бұрын
የናተ የደረሰ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም በስደት በአይን በሽታ ይፈዉሰኝ😭😭
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 3 ай бұрын
ደግማችሁ ከኤዳችሁ ወለተ ሰንበት ብላችሁ በስሜ ተጠመቁልኝ😭😭💒💒💒❤❤❤
@user-zv8ko9jm6h
@user-zv8ko9jm6h 2 ай бұрын
ለኔ ራሱ ወለተ ሰንበት ብላችሁ ተጠመቁልኝ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 ай бұрын
በዘመናችን በአይናችን በጆራችን የእግዚዓብሔርን ቸርነት የእመ አምላክ ምልጃ የሰማእቱ ቃል ኪዳን እፁብ እፁብ እፁብ ነው ተመስገን ይሄን ታምር የምታሰማን ጌታ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@frehiwotamdie6525
@frehiwotamdie6525 3 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ እውነት ነው ባለንበት ይጎበኛል እኔ ደርሶልኛል ቀኑ ሚያዚያ 6 ቀን 2012 ዓ.ም. በቁምኩት ወገቤ ተለያየ ሚያዚያ 12 ቀን 2012 ዓ.ም. ሊነጎጋ ሲል ነጭ ፈረስ መጥቶ የተለያው ቦታ መታኝ ምስገና ይድረሰው መቆም ቻልኩኝ ሰማእቱ ስራው ድንቅ ነው ማመን ነው
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 3 ай бұрын
አምናለሁ የኔ እናት ለኔም ይድረስልኝ። ምን ይሳነዋል አምላከ ጊዮርጊስን ያመነ
@aammaas
@aammaas 2 ай бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን! ሊቀ ሰማእቱ ላንቺ እንደደረሰ ለኛም ይድረስልን!
@user-vy6tq2xp9c
@user-vy6tq2xp9c 2 ай бұрын
ደሰሲል እኛንምይጎበኝንስማትቱ❤❤❤❤❤❤❤
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 2 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምን ማለት ንው አምላክ እንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው ። ቅዱስ ጊዮርጊስ መልአክ ነው ።መፈወስም መግደልም የሚችለው እግዚአብሔር ብቻ ነው​@@Kidist-rn2xc
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de Ай бұрын
እሰይ እልልልልልልልል 🤲🤲🤲
@maryelove7751
@maryelove7751 3 ай бұрын
በአገላለጿ አንዳንዴ እያለቀስኩ አንዳንዴ እየሳኩ በመገረም ሰመኋት ገራሚ አገላለፅ ብቻ ብዙ ነገር ተምሬባታለሁ አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ አንቺን እንዳከመ እኔንም በስደት ያለሁን ጭቅላቴን ያክመኝ።
@mesi5527
@mesi5527 3 ай бұрын
እህቴ ድቅ ፡ አገላለፅ ፡ ነው ፡ የገለፅሺው የትራንስፖርቱን ስትናገሪ እያለቀስኩ ፡ ነው ፡ የሰማሁሽ አንቺን የረዳ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ❤
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 3 ай бұрын
ስልክሽን ፃፌልኝ ግማሹን እንኳን ላክልሽ
@edelg2938
@edelg2938 3 ай бұрын
Esti selkeshen safi
@mesi5527
@mesi5527 3 ай бұрын
የኔ ፡ ውድ እህት እኔ ብር ሳይሆን ከአገረ ውጭ ነኝ ደጁን ለመርገጥ ሰለጓጓው ነው ውዴ እናቴ ኪዳነ ምህረት በበረከት ላይ በረከት ትሞላልሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏♥️
@meserttesfaye7037
@meserttesfaye7037 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mesi5527
@mesi5527 3 ай бұрын
 ብረ ፡ ፈልጌ አይደለም እመቤቴ ትስጥልኝ እህቴ ታምራቱ እፁብ ድንቅ ነው 🙏
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 ай бұрын
ቅዱስ ጊወርግስ ኢትዮጲያ ሀገራችን ሰላም አድርግልን🙏አባት እናቴ ወድሞቸ እህቶቸን ቤተሰቦቸ ሁሉ ፈውስልኝ ሰማኢቱ ቅዱስ ግወርግስ ጓዶኞቸ ጎረቤቶቸ ሁሉ ማርልኝ ፈውስልኝ🙏🙏🙏ወለተ መስቀል ማረኝ🙏
@hiwotkoka1799
@hiwotkoka1799 2 ай бұрын
ወይ መሄድ!እኔ ሳልሄድ ካለሁበት በስሙ ፀሎት አድርጌ ከቶንሲል በደቂቃዎች ልዩነት ድኛለሁ ።የጊዮርጊስ አምላክ ይመስገን🙏
@user-ey1mn3ol6l
@user-ey1mn3ol6l 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙌✝️ ላንቺ የደረሰ ለእኔም ይድረስልኝ😢 በፀሎታቹ ኣስቡኝ ስደተኛ እህታቹ እግሬ ያመኛል ኣብጦዋል
@user-ce5qj7kl1v
@user-ce5qj7kl1v 3 ай бұрын
ዶቃ ሚዲያ እኔ የምመሰክረው ኦርቶዶክስ ምን ግዜም እውነት ናት ታምረነኛው ቅድስ ጊዎርጊስ ሁሌም እውነት ነው እናታችን የሰጠችው ምስክርነት ማመን የመዳን ጉዳይ ነው !!!
@TgDire-tj3hp
@TgDire-tj3hp 3 ай бұрын
አሜን ለእኔም ብዙ ድንቅ ነገር ነው ያደረገልኝ ሰማቱ አባቴ ስሙ ከአጥናፍ እስከአጥናፍ ይግነን
@user-po3xe2ii8r
@user-po3xe2ii8r 3 ай бұрын
ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ እና እኔም እንደሰው ልመስክር🙏🙏🙏🙏
@kakayaneshdgilkibrilekrist7871
@kakayaneshdgilkibrilekrist7871 3 ай бұрын
ክርስቲያኖች እባካችሁ ፀልዩልኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ እዲያበቃኝ እህት ግወርጊስ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እኔ ደካማነኝ
@asnichootube8032
@asnichootube8032 3 ай бұрын
Yet nw yaleshu ehte? Abreni enhidh
@BHRN.TG.12.19.
@BHRN.TG.12.19. 3 ай бұрын
እህቴ ትግስት ብለሽ ተፀበይልኝ 😢😢😢​@@asnichootube8032
@kakayaneshdgilkibrilekrist7871
@kakayaneshdgilkibrilekrist7871 3 ай бұрын
ሰላም እህቴ እኔ ዱባይ ነኝ መቼ ነው መሄድ የምትፈልጊው
@Tibeyinmolla
@Tibeyinmolla 2 ай бұрын
ሰማእቱ ያስብሽ
@hiwanKaliy
@hiwanKaliy 3 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ደህና መጣቹሁልን ❤🌹🕊
@ehtemariyamhayleslase1811
@ehtemariyamhayleslase1811 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አምላከ ጊወርጊስ እደደረሠላችሁ ለኛም ይድረሥልን አሜን
@mahiteshome5641
@mahiteshome5641 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-by2rs7zf7n
@user-by2rs7zf7n 3 ай бұрын
አቤት የፈጣሪ ስራ እኮ እጽብ ድንቅ ነው ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ክብር ይግባህ አባቴ ሳይገባኝ ለተቀደሠው ቦታህ ያበቃሀኝ ክብር ላንተ ይሁን
@user-ng9vm4sg8v
@user-ng9vm4sg8v 3 ай бұрын
መታደል ነው እኛንም ይርዳን ለደጁ እንድንበቃ
@zafomola43
@zafomola43 3 ай бұрын
ባለ ወለታየ ቅዱስ ጊወርግስ አባቴ አሰዳግየ በእወነት አንባየ ነው የምቅድምው😢 ትአመርህን ስስማ ብቻ ለናታችን የደረስ አምላከ ቅዱስ ጊወርግስ ለኛማ ይድርሰልን አሜን❤❤❤
@meseluasefa4630
@meseluasefa4630 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ እኔም ከበረከቱ ለመካፈል ዕድሉን አግኝቻለሁ፡፡ አሁንም ግን ይናፍቀኛል የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ዳግም ለደጁ እንደሚያበቃኝ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 3 ай бұрын
የኔ አባት ሰማእቱ ፍቀድልኝና ደጅህን እረግጬ ልዳን እጠበኝ ቆሽሻለሁ😢😢😢
@Seble-sk3dv
@Seble-sk3dv 3 ай бұрын
ሰመዓቱ እርዳኝ አባቴ😢😢
@AbirshiWedu
@AbirshiWedu 9 күн бұрын
አምላከ ጊዎርጊስ አችን የረዳ እኛም ይርዳን
@AbirshiWedu
@AbirshiWedu 9 күн бұрын
አጹብ ድቅ ነው የእግዚአቤሔር ሰራ ይመሥገን ጌታ
@AbirshiWedu
@AbirshiWedu 9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tirsitsimur3396
@tirsitsimur3396 2 ай бұрын
ላንቺ የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለኔ እና ለቤተሰቦቼ ይድረስ አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ig5jg4dz4f
@user-ig5jg4dz4f 3 ай бұрын
አምላከ ቅድስ ጌወርጊስ እባክሕን ወለተ ሐናን ጥራት ለደጅሕ ወገኖቸ መንፈሳዌቅናት አንገበገበኝ።
@helenberhe7442
@helenberhe7442 2 ай бұрын
Amlka no
@MuluneshFaris
@MuluneshFaris 2 ай бұрын
ሰማዕቱን ለምኝው ይጠራሻል ተመኚ ብቻ እሱያደርጋል
@lulabelay3582
@lulabelay3582 2 ай бұрын
Amlake kiduse giyorges aybalem sorry ymoyaserdage kale? Orthodox semato bela engi amlake bela atastmerme
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የሰማዕቱ ወዳጆች🙏
@meheretgebretsadik8400
@meheretgebretsadik8400 2 ай бұрын
እፁብ ድንቅ ነዉ የአምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስራ ለዚ የተከበረ ስፋራ ያብቃን አሜን
@user-yt6ru8jo7s
@user-yt6ru8jo7s 3 ай бұрын
ለአንቺ የደረሰ ቅዱስ ጊዎርጊስ እኔን ሀጢያተኛይቱን ይመልከተኝ ከእኔ የበረታችሁ መንበረ መለኮት ብላችሁ በሰሎት አስቡኝ
@user-pi7hf4et9v
@user-pi7hf4et9v 2 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ለንስሃ ሞት አብቃኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢😢
@birukamare2626
@birukamare2626 3 ай бұрын
አቤቱ ፈጣሪየ ምን ይሆን መፂደቂየ አንተን እኮ ለሰከድም የሚስደስትህ ስራ የለኝም ግን እንደ ቸሪነትህ ማረኝ እንጂ ትክክል የሆን የሚመስለን ነገረ ሁሉ ከንቱ ነው በቃ አምላኬ እንደ ስራየ ሳይሆን እንደ ቸሪነትህ ብቻ ማረኝ ማረኝ ማረኝ
@maqdasazizy7381
@maqdasazizy7381 2 ай бұрын
እኔ እምነት አለኝ ጠጠር አለብኝ ወደ ሀገር ስገባ በአሳደገኝ በሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ፀበል እድናለሁ
@user-gi7ki9jr4m
@user-gi7ki9jr4m 3 ай бұрын
አቤት ፈተናው ፅናቱ ተዓምሩ ድህነቱ የቅዱስ መንፈስ አሰራር ምስክርነቱ ቸርነቱ አቤት ክርስትና የመድሃንዓለም ድንቅ ሥራ እህታችን ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አሁንም ጥላ ከለላ ረዳት ይሁንሽ በክርስትና ያፅናሽ 🙏🙏🙏
@user-gy4bc8cc4w
@user-gy4bc8cc4w 2 ай бұрын
እህታቺ ድንቅ ተአምር ነው እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የልም አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ደጁን ለመርገጥ ያብቃን አሜን
@meazaalemayehu8156
@meazaalemayehu8156 2 ай бұрын
ላአቺ የደረሰ ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም በካሰር ለምሰቃየዋ ይድረስልኝ አሜን
@FerhiwotAklilu
@FerhiwotAklilu Ай бұрын
😢😢😢ayizosh ehite
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ ይባርከን አሜን ለናተ የደረሰ ለሁላችንም ይድረስ ለደጁ ያብቃን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@mahiteshome5641
@mahiteshome5641 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@adanecheshetu218
@adanecheshetu218 3 ай бұрын
አምላ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለቅዱስ ጊዮርጊስ ብለህ ልጄን ፍሬሰንበትን አስብሕኝ
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 3 ай бұрын
የኔ እናት ለርስዎ የደረሰ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለኛ ይድረስልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bezakassa700
@bezakassa700 3 ай бұрын
እኔንም ለደጁ ያብቃኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ ስለሆነው ሁሉ እግዜአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@yemisrachdemissie5615
@yemisrachdemissie5615 3 ай бұрын
የኔ ጎበዝ!👍 ቸሩ መድሐኒያለም ጸጋሽን ያብዛልሽ!🙏🙏🙏
@Richomaru12
@Richomaru12 3 ай бұрын
ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን። ነገር ግን ለምንድነው ለቪው ብላችሁ ስሙ ያልተጠቀሰን ሰው ፎቶ ከፊት ምታደርጉት?? ነውር ነው። እሷ የተናገረችው ስለ ልብስ ነው እንጂ የሰው ስም አልጠቀሰችም። ቀሚሱን ብቻ ማሳየት በቂ ነበር በእውነቱ
@astermoges8190
@astermoges8190 29 күн бұрын
ወይኔ !!!በእውነት በዕንባ እየታጠብኩ ነው ያዳመጥኩሽ በጣም ዕድለኛ ነሽ።ይኼ መመረጥ ነው ።ላንቺ የተለመነ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን ዘንድ የመድኃኔዓለም መልካም ፍቃዱ ይሁንልን ፣አሜን አሜን አሜን ።
@user-qx1dp6ti9h
@user-qx1dp6ti9h 2 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ ክርስቲያኖች እባካችሁ ወለተ ስለሴ ብለችሁ ፀልዩልን
@selamawit8134
@selamawit8134 3 ай бұрын
ጸሀዬ እግዚያብሔር ይስጥሽ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእኔ እናት❤❤❤
@user-jp6wk9kt5f
@user-jp6wk9kt5f 3 ай бұрын
እኔ ከአቅመ ደካማ እናቴጋር ሂጀ ነበር የብዙ አመታት ያደከማት ሰዉነቷን የጨረሰ የሳል በሽተኛ ናት እኔም የተለያየ እርኩሳት መናፍስት ያስቸግረኛል በጣም የሚገርመዉ እናቴ ከቤታችን ወተን የብሀርዳርን መኪና ስንሳፈር ጀምሮ ቅዱስ ጊወርጊስ እስክንደርስ አደየም አልሳለችም ያሁሉ አቧራ እየቦነነ ገረመኝ እፁብ ድቅ አልኩኝ ሰላም ከረምን የመጀመሪያ አልተሰወርንም ሁለተኛ ያለቀኑ ወራዊ ግዳጅ መጣብኝ እናቴ ተጠመቀች ግማሺ ጨለማ ግማሽ የጧት የፅሀይ ብርሀን የመሰለ ነዉ የሚታየኝ አለች ኪዳነምህረት ተሰዉሬ ነበር በሁለተኛዉ ደርሶኝ ጊወርጊስ ስገባ ተሰዉሬአለሁ ግን አያሳየኝ የሚያስሩ የሚፈቱትን የታሰሩት አጋንት ያለባቸዉ አዱን ሲያስሩ ሲፈቱ ከኋላ ያሉት ጭናቸዉን ባታቸዉን መከስ ማድማት እደሚፈልጉ እረ በስማብ እደት እድህ አይነት ተኮል እላለሁ ከዛ እኔም መልሸ ግንኮ እኔም ብነክሰዉ ያሰረዉን ይፈታኛል እልና ሊነክሷቸዉ ስራሳቸዉን ከፍተዉ ሳይ ዉይ መስመአብ እላለሁ እየዘገነነኝ ከዛ ነቃሁ እናማ የሰማቱ ወዳጆች ወዳለሁበት አገር ስደት ከተመለስኩ ቡሀላ ምስክርነት በደብ እከታተላለሁ መጨረሻ እናቴ ሳሉ ተመልሶ እያሰቃያት ስለሆነ ሰማቱን ማማረር ጀመርኩ ሁለተኛ ስላተ ምስክርነት አላይም አልሰማም እደት እናቴን ምልክት አሳይተሀት ሰላምን አይታ ተመልሶ በሳል ትሰቃያለች እኔም እቆቅልሸ ሳይፈታ ብየ አኮረፍኩት ከዛ ይህን ካልኩ ቡሀላ ይቱብ ስገባ ይችን እህት አያታለሁ አላይም ብየ እወጣለሁ በገባሁ ቁጥር ፍለፊት ትመጣለች ለምድነዉ ብየ ጥያቄ ፈጠረብኝ ከፈትኩ በባ ጀምሬ ጨረስኩት የገረመኝ ሁለተኛ አልሰማም አላዳምጥም ላልኩት እሷ 2 አመት ስታይ እደነበረና በረከት እደሆነላት ሌላዉ አርጎኝ የማያቀዉን ሹፈን ምርጫላይ ሰሞኑን ተጠምጀ ነበር ጓደኞቸን የቱ ያምራል እያልኩ ሁለት ነገር ተማርኩ መታገስ አለመሰልቸት በማየት በረከት እደሚያመጣ ሌላኛዉ ተግሳፅ ሰፊነዉ እረዥም ነዉ እያልን ዉድና ባበባ ያሸበረቀ ልብስ ጥሩ እዳልሆነ በእርግጥ እደዉ ሰሞኑን ምን እደሸነጠኝ አላቅምና ዉድ ሹፎን እዳስመረጠኝ የገዙት ዋጋዉን ሲነግሩኝ ለምን በሺ የሚቆጠር ዉድ ይገዛሉ ለምኖ በመጠን አይሆንም የተቸገሩትን በማሰብ እል ነበር ብቻ ባድም በሌላም ይገስፃል ያስተምራን ይኸን ያላቋረጠብን አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ወ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን አሜን ✝️🤲
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 3 ай бұрын
እህቴ እኔም ደጋግሞ ይሄ KZbin ሲመጣ ብኝ ምን ሊያስተምረኝ ነው ብየ ነው የከፈትኩት እስኪ ልጨርሰው።።አቆርጨ ነው የፃፍኩልሽ። እግዚአብሔር እናትሽን ይማራቸው ግን እኮ አስም አባቴ ነበረበት ያቆመለት ሀገር ቦታ ሲቀይር ነው እስኪ እሱን ሞክሪ።።።
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 3 ай бұрын
የኔ እናት አኩራፊና አጉረምራሚ አትሁኝ በርሜል ስትሄጅ ቸኩለሽ ስለመጣሽ እንጅ እንዲህ የሚያደርግሽ እናትሽንም የሚፈትናት እርኩስ መንፈስ ነዉና ከቻልሽ ተመለሽ ሂጅ እናትሽን ደግመሽ ዉሰጅና ጉድሽን ትሰሚያለሽ ህይወትሽ ላይ የተደቀነዉን ፈታኝ ቋጠሮ ያሳይሻል ታገሽ እንቆቅልሹን ተፈቶ ትመለሻለሽ እመኝኝ ካለዛ ግን አደጋ ላይ ነሽ ብትለፊም በከንቱ ነዉ እህቴ በግልፅ ነዉ የምነግርሽ አካሄዱን በሌላ ሰዉ ህይወት ስለማዉቀዉ ነዉ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 3 ай бұрын
ሲጀመር ያለቀኑ ፔረድሽ ለምን የመጣ ይመስልሻል? የአይነጥላ መንፈስ አለብሽ ማለት ነዉ ሁላችንም ሴቶች በዚህ ይፈትናል።
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 3 ай бұрын
@@ituneethiopia8427አመናችሁም አላመናችሁም አስም የዛር መንፈስ ምልክት ነዉ። ካላመናችሁ በርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስትገቡ ጠይቁት
@lealemkifle213
@lealemkifle213 2 ай бұрын
Betam arif comment new yesafshuw ewnet astemrognal😊
@user-ug8dm2cw4i
@user-ug8dm2cw4i 3 ай бұрын
አባቴ መዲኃኒ አለም አባቴ እርዳኝ ና ለሰማእቱ በርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ ለጂ አብቃኝ ማዳንም መግደለም ያንተ ፍርድ ነውና ተስደት በሰላም መልሰህ ልደጁ አብቃኝ አባቴ ማርያም እናቴ እመቤቴ እመብርሀን እርጁኝ እናቴ😥🙏❤️
@AbebaRaya
@AbebaRaya 3 ай бұрын
😢አይዛሽ የኔ ውድ እኔም እንደ አንቺ ነኝ😢
@user-ug8dm2cw4i
@user-ug8dm2cw4i 3 ай бұрын
@@AbebaRaya እሽ የኔ ማርርርርር❤️😥🙏 እህቴ በሰዋገር ሁሌም ደከመኝ ሰማእቱ በርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ ይርዳን እህት አለሜ🙏❤️😥
@AbebaRaya
@AbebaRaya 3 ай бұрын
@@user-ug8dm2cw4i አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ ደም እኮ ክርስትያን እኮ ተስፋ አይቆርጥም
@user-ug8dm2cw4i
@user-ug8dm2cw4i 3 ай бұрын
@@AbebaRaya እውነት ነው ሁሉም ታቅማችን በላይ ቲሆንብን ድክም ይለናል እናም በህይዎት እስካለን ድረስ ሁሌም ተስፍ አንቋርጥም ብንሞትም በህይዎትም ብንኖርም ህያው ልኡል እግዚአብሄር አለልን እናታችን ማርያም እናታችን አለችልን ❤️🙏🙏🙏 ባለሽበት ሁሉ ማርያም እናቴ ትጠብቅሽ አይዞሽልኝ የኔ ማርርር❤️❤️❤️🙏
@user-no5jb4wi2p
@user-no5jb4wi2p 2 ай бұрын
ሁላችንንም በሰላም ለሀገራችን አብቅቶ ለደጁ ያብቃን
@user-wu5rk1tu8r
@user-wu5rk1tu8r 3 ай бұрын
አቤቱ አምላክ ይቅር ብለን ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህን እብቅን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wc9ow5js4i
@user-wc9ow5js4i 3 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይክበር ይመሥገን እባክሕ እኔን ሸክላሕንም ፈዉሰኝ😢😢😢ቃለ ሕይወት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛላችሁ እጹብ ድንቅ ነው የአምላክ ስራ
@edengenet-21
@edengenet-21 2 ай бұрын
amlak eyesus kerestos nw . kidus giyorgis tamany yegeta agelgay, seme'at ena lenya letewahido lejoch amalaj mw. setenageru kalatoch lay tenekake adergu🙏
@user-dt1dk2oq7d
@user-dt1dk2oq7d 2 ай бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም ደርሶልኛል ከማአልወጣአዉ ማጥ ጭቀት ዉስጥ በለተ ቀኑ የካቲት 23 ቀን ፈረሰኛአዉ ጎርጊስ መጭቆ አወጣኝ አቤት ያአን ቀን ሳስታአዉሰዉ ዉይይይይ
@AluChanal
@AluChanal 2 ай бұрын
ለኔ ሓጠያተኛ ድረሰልኝ አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ👏
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 3 ай бұрын
ድንቅ ምሰክርነት ነው አምላከ ቅዱሳን ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ክብርና ምሰጋና ይግባህ ወይ ነፍሴ የት ይሆን መግቢያሸ በምህረትህ አሰበኝ 😢😢😢
@user-ro9ri4zj4o
@user-ro9ri4zj4o 3 ай бұрын
💚💛❤️በእግዚአብሔር የምትችሉ እኔንም እርዱኝና ልሂድ በብዙ መንፈስ እየተጨነቅኩኝ ነው ያለሁት💚💛❤️
@KedsteArsemaenate06
@KedsteArsemaenate06 3 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን እህቴ ና ወንድሜ❤❤❤ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔን ባሪያህን ማረኝ😢
@user-wd6pr1mz7w
@user-wd6pr1mz7w Ай бұрын
የኔ እህት ምስክርነትሽ እጅግ ድንቅ ነው እያንዳንዱን ደቂቃ ባላለቀ እያልኩ ነው የሰማሁሽ እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
@HH-pf8vr
@HH-pf8vr 2 ай бұрын
ኣቤቱ ለእኔም ሃጥያተኛ ልጂህ የቅዱስ ጊዎርጊሰ ፀበል ቦታ ለመርገጥ ያብቃኝ ኣቤት በሰድት ላይ በሸታ 😢😢😢😢😢
@helenkiros6647
@helenkiros6647 3 ай бұрын
ፈረሰኛው የልዳው አንበሳ እባክህ ፈቃድህ ይሁን ደጅህ ልምጣ😢
@beliyoutesfaye1505
@beliyoutesfaye1505 Ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያገራችንን ሰላም እንደበፊቱ አድርግልን ከስደት መልሰህም ለደጅህ አብቃኝ ከነ ሙሉ ቤተሰቦቼ ኢትዮጵያን አደራ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ
@Lemlem-hk5gl
@Lemlem-hk5gl 2 ай бұрын
ሁሉንም የሚያደርግ አምላክ አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን። እህታችን ለአንቺ የደረሰ አምላክ ለሁላችን ይድረስልን ደጁን ለመርገጥ ያብቃን። እግዚአብሔር ይመስገን
@esset1685
@esset1685 3 ай бұрын
ድራማ ይመስላል ምክንያቱም የእግዚያብሄርን ሲበዛ ንፅህ ፍቅር የዋህነት እንዳናይ ጋኔኑ አስቀድሞ በተለያዩ ሀሰት ድራማዎች ልባችንን ስለሸፈነብን! ላቅ ያለ ክብር ለእግዚያብሄር ይገባዋል
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de Ай бұрын
ድራማ መምሰሉን ሄዶ ማየት። ፈሪ ከሩቅ ሆኖ ይፎክራል።
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 2 ай бұрын
አምላከ ውዱስ ገወርጊስ ለጀጂህ አብቃኝ. ታቃለህ ብዙ ጥያቄ አለኝ ቅዱስ ገወርጊስ. እረድረስልኝ
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 Ай бұрын
የሚገርም ታሬክ ነው በጣም እድለኛ ሴት ነች ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈቅዶላት ነው ክብር ለአምላክ ይሁን ይህ የሚያሳየን የዛን ቦታ ትልቅነት ነው ለደጁ ያብቃን ያላየነውንም አሜን እፁብ ድንቅ ነው ከአህምሮ በላይ በውነት ቃል የለኝም ላንቺ የተደረገ ለኛም ይሁንልን አምላክ ሁሉን ማድረግ ይችላል እምነታችን ጎዶሎ ሆኖ ነው ላንቺ ደስ ብሎኛል
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን. ወድማችን እናመሰግናለን. እግዚአብሔር ይመስገን
@kidusefrem896
@kidusefrem896 3 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ታሪክሽን ተመስጭ ነው የሰማሁት ወ/ሮ ፀሐይ ከልብ አመሰግናለሁ ዶርቃ ሚዲያ በርቱ 🙏
@user-fx8sn4tp4x
@user-fx8sn4tp4x 3 ай бұрын
በጣም እፁብ ድቅ መስክርነት ነው በውነቱ በርከታቺሁ ይደርብን እናታቺን❤❤❤❤
@monamona7139
@monamona7139 2 ай бұрын
ዋው wow እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ባለንበት ይማረን
@user-ek7nz1zm5d
@user-ek7nz1zm5d Ай бұрын
አባቴ ሰማዕቱ ቅድስ ጊወርጊስ በእናቴ ኪዳነ ምህረት አማላጅነት ለደጅህ ለመርገጥ አብቃኝ እስከቤተሰቦቼ
@user-rn1uy3ed9s
@user-rn1uy3ed9s 3 ай бұрын
እውነት ነው እናታችን እኛም ሰሚ ብቻ ሳይሆን ሰሚ ያድርገን
@user-pp8dg3dd8n
@user-pp8dg3dd8n 3 ай бұрын
ሰመዓቱ አባቴ እኔን ሃፅያተኘዋን ልጅህን አስበኝ አባቴ አትተወኝ 😢😢😢😢አሳልፈህ ለጠላቴ አትስጠኝ ብረሃነ ላይ የተጋልረደዉን ግፈፍልኝ ሰመዓቱ አባቴ እኔም ልመስክርልህ 28ዓመት ጨለማ በቃሽ በለኝ 😭😭😭😭 ፅዬ ማርያም እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች 😢😢😭
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 3 ай бұрын
ፀልይ ስገጅ የኔ እናት አይዞሽ
@elleniafework9926
@elleniafework9926 Ай бұрын
እኔንም ያስበኝ ሰማእቱ።
@hiwottegisut5943
@hiwottegisut5943 Ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሽ እናታችን እኛንም ፍፃሜያችን ያሳምርልን❤❤❤❤❤
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 2 ай бұрын
በጣም ነው ያለቀስኩ የሰማውሽ ምን አይነት ቅን ልቦና አለሽ እኔ በሂወቴ ብዙ ነገር ተደርጎልኛል ፀበል የፈለኩት ነገር የሰማቱ ኪዳነምሕረት ፀበል መቶልኛል ግን ምስጋና አላውቀውም ማማረር ብቻነው በጾሎ አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ነኝ
@user-tm6mu6on2h
@user-tm6mu6on2h 3 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እስከነ ቤተሰቦቸ ለደጅህ አብቃኝ በናፍቆት አለኩኝ በስደት አገር ሁኘ😢😢😢😢
@misikirzewgeketaw5501
@misikirzewgeketaw5501 3 ай бұрын
መምህር እርጋታዋት ያረጋጋልና ደጋግመው ብቅ ቢሉ እጥር ምጥን ያለች ቃለ ወንጌልን በተደረገው ምስክርነት ላይ መፅሀፍ ቅዱስ እንደሚናገር ቅድስት ቤተክርስቲያንም ማእዷ ሙሉ እንደሆነ በማጠቃለያ መልክ ትንሽ በጣም ስብስብ ያለች ቃለ ወንጌልን ቢይክሉባት !!!!!
@user-bn2yz1me4x
@user-bn2yz1me4x Ай бұрын
በእውነት እጹብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ከስደት መልስህ ለደጅህ አብቃኝ ለናተ የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን🙏
@user-zr3ul9yz9u
@user-zr3ul9yz9u 2 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ከባእድ አገረ መልሰህ ለደጁህ አብቃኝ ለእህታችን የደርስክ ለኔም ለሀጣኖ ድረስልኝ
@tt7u791
@tt7u791 3 ай бұрын
የኔ እናት በውነት በረከሽ ይደብኝ ላንቺ የደረሰው ቅዱስ ጊዮርጊስ በበታቺን ይኑር❤❤❤❤
@user-dx2fy1rh4v
@user-dx2fy1rh4v 3 ай бұрын
በጣም ደስ እሚል ምስክርነት ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን በፀለት አስቡኝ እህቶቸ ለደጁ እዲበቃኝ ወለተ ኪዳን ገብረ ማሪያም ወልደ ገወርጊስ ገብር ስላሴ ቤተሰቦቸን በሙሉ አስቡኝ
@hjuiisfdjjsjwjifi798
@hjuiisfdjjsjwjifi798 2 ай бұрын
ግሩም ነው ድቅነው የእግዚአብሔር ስራ አንቺን የሰማ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔም ከስደት መልስ ለደጁ ያብቃኝ
@elsa7399
@elsa7399 3 ай бұрын
አዎ ይሰራል እኔ እዚህ አሜሪካ ሆኜ በቅናት ሞቻለው ምንም የምጠራጠረው ነገር የለኝም እባዬ ከመውረድ በቀር እባካችሁ ፀልዬልኝ እኔም እንድሄድ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዬርጊስ
@ethcc7196
@ethcc7196 3 ай бұрын
አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳሽ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ
@user-no5jb4wi2p
@user-no5jb4wi2p 2 ай бұрын
አይዞሽ እህታለሜ ለደጁ ያብቃሽ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ
@hanagobeze1969
@hanagobeze1969 3 ай бұрын
እባካችሁ ወንድም እህቶቼ የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ና የምርት ደለጎ ኪዳነምህረት እምነት ና ፀበል ካላችሁ ስጡኝ በእመቤቴ ይሁንባችሁ።
@HanaTilahun919
@HanaTilahun919 3 ай бұрын
የት ነሽ
@user-tw4us1xh6y
@user-tw4us1xh6y 3 ай бұрын
Yeti Nash Lestish
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 3 ай бұрын
​@@user-tw4us1xh6yበማርያም ካለሽ ስጪኝ ትንሽ በጊዮርጊስ
@user-ys8fb9ls6x
@user-ys8fb9ls6x 3 ай бұрын
ebaksh lenem sichingi ehte asko a.a negni
@selameyudlieteynsha4018
@selameyudlieteynsha4018 3 ай бұрын
የት ነሽ
@Merry927
@Merry927 2 ай бұрын
ለእኔም ድረስልኝ አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ🙏🙏🙏🙏
@user-yg4hd4oo3u
@user-yg4hd4oo3u Ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ለፀበሉ አብቅቶ ለምስክርነት ያብቃን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜን❤❤
@SalamaHagos
@SalamaHagos 2 ай бұрын
ላንችም ነደርስ አምላከ ጊወርጊስ ለኔም ይድርሰልኝ ለቦታዉም ያብቃን
@AsterabebeAwek
@AsterabebeAwek 2 ай бұрын
ታድለሺ በማሪያም እኔምበጣም ጉጉት ነበርኝ ጊወርጊስ ይፍቀድልሺ በሉኝ
@KrisMusfamily10
@KrisMusfamily10 3 ай бұрын
አምላኬ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድረስልኝ
@edengenet-21
@edengenet-21 2 ай бұрын
tey ehete atesasachi amlak eyesus kerestos becha nw. kidus giorgis tamany yegeta agelgay ena seme'at nw 🙏
@MeseretTsega-sn7dv
@MeseretTsega-sn7dv 2 ай бұрын
የምረ እድለኝነሽ ፈጣሪ ለደጆ ያብቃኝ ሰማህቱ ቅዱስጊወረጊስ❤
@azmeruaynalem5861
@azmeruaynalem5861 2 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛንም ደጁ እንድንረግጥ ሰማእቱ ይርዳን
@user-qg5ig5nx1d
@user-qg5ig5nx1d 3 ай бұрын
አይ መድሃኒያለም ቸርነቱ አያልቅ የእኔ ግዜ መች እንደሆነ አላዉቅም በገንዘብ እጦት ደጁንሣልረገጠዉ በጉጉት አለኩኝ እዚሁ ይጎብኝሽ በሉኝፐየመንግስት ሠራተኛ መሆን ችግር ሆነ ጎበዝ።
@eftah21
@eftah21 3 ай бұрын
ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦቼ ❤ እህቴ ወይም ወንድሜ ለበረከት ይሆነኛል እኔ ሀጢያተኛዋ 😢ከርታታዋ ሙሉን ወጭ ልሸፍን ❤ እኔም ከስደት መልሶኝ ለደጁ እንዲያበቃኝ😢😢😢ለሰመዓቱ ንገሩሉኝ😢😢😢😢😢😢አደራ
@Tsgehaylay-ns8pv
@Tsgehaylay-ns8pv 3 ай бұрын
አናታችን ላንቺ የደረሰ ለኔ ደካማ ና ሓጥያተኛ ይድረስልን 🙏🙏🙏
@user-ib4hw8gz7w
@user-ib4hw8gz7w Ай бұрын
ደሰ የሚል እምነት ደሰ የሚል ክርሰትና እግዚአብሔር ጨርሶ ይባርክወት እማ እኛንም ለደጁ ያብቃን ሰምዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን የምገርም አንደበት ነው እህቴ ላአንቺ የደረሰን የሰማዕቱ የቅዱሰ ጊዮርጊስ አምላክ ቸሩ መድኀኔዓለም አባቴ የቅድሰት ድንግል ማርያም ልጅ እኔም ከነቤተሰቦቼ ለደጅህ አብቃኝ አሜንንን🙏❤🙏
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 3 ай бұрын
ወይኔ ታድለሽ እህቴ ሰማእቱ ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን እኔ በስደት ሰው አገር ታስሬ ቁጭ ብያለሁ ሰማእቱ ከታሰርኩበት ፈቶ ለቤቱ ያብቃሽ በሉኝ ❤
@Tibeyinmolla
@Tibeyinmolla 2 ай бұрын
አሜን ውዴ ፀልይ ሰማእቱ ይድረስልሽ
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 2 ай бұрын
@@Tibeyinmolla አሜን አሜን አሜን❤❤❤
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 9 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН