bermel Georgis መድኃኔዓለም ከፊቴ መቶ ቆሞ የተወጋ እጁን እያሳየ እመቤታችንን የሚቃወሙ... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር

  Рет қаралды 31,581

ዶርቃ ሚዲያ

ዶርቃ ሚዲያ

Күн бұрын

ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
/ @dorka_media

Пікірлер: 377
@haimanot2938
@haimanot2938 3 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በእለተ ቀንህ ተማፅኘሀለሁ እባክህ አባቴ ለደጀህ አብቃኝ
@Yasmina-hl3pq
@Yasmina-hl3pq 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@China-up4pb
@China-up4pb 3 ай бұрын
አሜን አሜን እሜን
@meseretlemma8090
@meseretlemma8090 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን !!!
@asayuasmamaw5180
@asayuasmamaw5180 2 ай бұрын
😊😊😊😊..😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊​@@Yasmina-hl3pq
@samrilove2625
@samrilove2625 3 ай бұрын
selam selam beteseboch🙏🙏🙏🙏 እርጉዝ ነኝ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ቦሉኝ
@SmilingBird-bg4nq
@SmilingBird-bg4nq 3 ай бұрын
ጭንቅ አማራጃ ት ቅረብሽ
@SeniAjanaw
@SeniAjanaw 3 ай бұрын
ማርያምበሰላምታገላግልሺእህቴ
@BilenFre
@BilenFre 3 ай бұрын
እማምላክ በሰላም ትገላግልሽ ❤❤
@haimont9075
@haimont9075 3 ай бұрын
እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ እህቴ ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ፈታሂ ነውና እሱ ይፍታሽ
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 3 ай бұрын
አይዞሽ እመብርሃን 2ታርግሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ZiziNegash
@ZiziNegash 3 ай бұрын
የዚች እህት ምስክርነት ለ2ተኛ ጊዜሰማሁት ከምር እዴት እደቀናሁብሽ ታድለሽ እህቴ ቸሩ አባታችን መድሀኒአለም ይህን ድንቅ ቦታ እድንረግጥ እና የበረከቱ ተካፋይ እድንሆን ምኞቴ ነዉ🙏
@maryelove7751
@maryelove7751 3 ай бұрын
ክፍል አንድ ተለቆ ነበር?
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 3 ай бұрын
አሜን❤
@ZiziNegash
@ZiziNegash 3 ай бұрын
@@maryelove7751 እዛዉ እያለች ይሄንኑ ምስክርነት ሰታ ነበር ያኔ እዳሁኑ አልተረጋጋችም ነበር
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 2 ай бұрын
😂😂😂 ይኼን ተረተረት መሰማት አቁመህ እግዚአብሔርን በቃሉ ፈልገዉ እግዚአብሔር የሚገኘዉ በቃሉ ዉሰጥ ነዉ ሰማይና ምድርን የፈጠረ አምላክ በተረተረት አይገኝም።
@ZiziNegash
@ZiziNegash 2 ай бұрын
@@habtamudehne8502 ዝም ባለ አፍ ዝብ አይገባም በማይመለከትህ ጉዳይ ባገባ ሰዉ በጭንቅላቱ ሲያስብ የሚያመልከዉን ሲያዉቅ የሰዎችን ነገር ያከብራልም ልናገር ብል ብዙ ማለት እችላለሁ ግን አይመለከተኝም እና በማያገባህ ጉዳይ ዝብ አትሁን::
@bezabekalu2085
@bezabekalu2085 3 ай бұрын
እናቴ እመቤቴ ኪዳነ ምህረት አባቴ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልትምሩኝ ልትፈውሱኝ ለደጃችሁ አብቁኝና በነፍሴም በስጋዬም እረፍት ልረፍ አሜን ይደረግልኝ
@Halena444Halena44
@Halena444Halena44 3 ай бұрын
Lernen oʻp0 ⁹
@لنننن-ه7ج
@لنننن-ه7ج 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁላችን ይደረግልን🙏🙏🙏
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 2 ай бұрын
የሚምረዉ ሰማይ እና ምድርን የፈጠረዉ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ ቅዠትሸን ግን አሰቢበት የአፍሪካ ዉያን የድህነታችን ጥግ ይመሰልብናል ማንንም አላየሸም አርፈሸ ፀልይ።
@MelatLove-ur8og
@MelatLove-ur8og 3 ай бұрын
ጊወርጌስ አባቴ እርዳኝ እኔን ሀጢያተኛ ልጅክን ትፈውሰኝ ዘንድ ፍቃድህ ይሁንልኝ አሜን❤❤❤❤
@YoDaha
@YoDaha 2 ай бұрын
አሜን
@addismekonen7399
@addismekonen7399 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰቦች ዛሬ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን
@SeniAjanaw
@SeniAjanaw 3 ай бұрын
አሜን
@Azie860
@Azie860 3 ай бұрын
Amien
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢❤❤❤
@mamayesami4064
@mamayesami4064 3 ай бұрын
Bewente amen amen amen😢😢😢
@libanosferew1333
@libanosferew1333 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን!!!
@Ethiorecipe
@Ethiorecipe 3 ай бұрын
መድሀኒያለም የኔ አባት ፍቅሩ መቼ ተነግሮ ያልቃል ለእንቺ የሆነውን ሳይ ለኔ የተደረገልኝ ያህል ነው የተሰማኝ ይክበር ይመስገን የአለም ቤዛ መድሀኒያለም🙏🙏🙏
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 3 ай бұрын
አሜን በእውነት ስራው ድንቅ ነው የኔ አባት ቸሩ መድሀኒአለም❤❤❤❤
@getachewyewubdar9089
@getachewyewubdar9089 3 ай бұрын
​@@Geniየማርያምበፀሎት አስቢኝ
@getachewyewubdar9089
@getachewyewubdar9089 3 ай бұрын
​@@Geniየማርያምአስቢኝ በመድሀኒአለም ወለተ ማርያም
@libanosferew1333
@libanosferew1333 3 ай бұрын
አላዬ ከይቅርታ ጋር በተቻለህ አቅም ምስክርነት አለማዊ ፊልም አደለም ክፍል ሁለት እየላቹ አትቆራርጡ 1 ሰአትም 3ሰአትም ይፍጅ እባካቹ ስለሰመዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብላቹ አስተካክሉ!!!
@helenbizuneh1423
@helenbizuneh1423 3 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እኔንም አስበኝ ፍቀድልኝ። ድንቅ ምስክሮችህን ስሚ ብቻ ሆኜ አልቅር እኔንም ለምስክር አብቃኝ።
@merd24
@merd24 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ሥራህ ግሩም ነው ! በዚያች ሀገርና ሃይማኖት ላይ በዘመናት ታይቶ የማይታወቅ ተአምር እየተፈፀመ ነው። #ወገን ንግሥተ ሳባ እንኳ የሰሎሞንን ጥበብ ለማየት እየሩሳሌም ድረስ ሄዳለች። በደጃችሁ ይኼ ሁሉ ገቢረ ታምር እየተፈፀመ አለመሄድ ምንኛ አለመታደል ነው።
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 3 ай бұрын
እውነት ነው። ግሩም አባባል።
@YasminAbraham-i7f
@YasminAbraham-i7f 3 ай бұрын
እኔም ስንቱን እራዬ አየሁ ማን ያምናል ብናገር በልቤ ልሸከመው ❤❤💗💗💗💗🤲🤲💗🤲💗🤲💗🤲💗✝️✝️✝️✝️✝️😭😥😭😥😭😥😭😥😭😥😥😭😥😭😥😭😥😭😥😥😥😥😭😥😭😭😭😥😥😭😭😭😭😭😭💒💒💒💒💒🌹🌹🌹💒❤❤❤❤❤አባቴ መድሀኒአለም የኔ ናፍቆት ስስቴ ሒዎቴ አይኔ ምን ልበል 💗💗✝️💗✝️✝️💗💗✝️
@አዩአዩ
@አዩአዩ 3 ай бұрын
ብትመሰክሪ አይሻልም
@banchabay4990
@banchabay4990 3 ай бұрын
መመስከር ይሻላል❤
@banchabay4990
@banchabay4990 3 ай бұрын
መመስከር ይሻላል
@genitmd1829
@genitmd1829 3 ай бұрын
ይታመናል አይታመንም የሚለውን ሀሳብ ተይና የተደረገልሽን መስክሪ። ሌላውን ለሰሚ ተይው።
@libanosferew1333
@libanosferew1333 3 ай бұрын
በሰው ፊት የመሰከረልኝን በአባቴ ፊት እመሰክራለሁ ይላል ጌታ መድሀኒአለም ያንቺ ምስክርነት ለአንድ ሰው መዳን ይሆናል ለብዙም ይሆናል
@haimont9075
@haimont9075 3 ай бұрын
የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@ethiopiaabyssinia1216
@ethiopiaabyssinia1216 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለደጁ ያብቃን::
@Eden-e3w
@Eden-e3w 3 ай бұрын
እምላክ❤እግዝሀቤር❤ሆይ❤ለሁሉም❤እደምትባርካችው❤እኔንም❤በቤትህ❤አፅትህ❤አኑርይ❤ጌታሁይ❤እባክህ❤ ለስማአቱ❤ቅዱስ❤ጌውርጊስ❤ለደጅህ❤አብቃኝ❤
@sinafiktekola
@sinafiktekola 3 ай бұрын
በጣም እያለቀስኩ ነው የሰማሁሽ እህቴ እኔም በጣም መድሀኒአለምን ስለምወደው ሁሉን ማድረግ ይችላል
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 3 ай бұрын
ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጀህ አደርሰኝ ውድ ወንድሜ አላየ ወለተ ሀይማኖት እያላቹው በፀሎታቸው አሰብኝ
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 3 ай бұрын
ወገኖቼ አይዞአቹ ለኛም አንድ ቀን ለዚህ ቦታ እንደምንበቃ አምናለው እመነቴ ግን በመድሀኒያለም እና በእናቱ በእናታችን በእመአምላክ በወላዲተ አምላክ በቅድስት ድንግል ማርያም እና በሠማዕቱ በቅዱስ ጊዮርጊስ ነው ሣላውቀው ያወቀኝ የስደተኞች ተስፍ ሁላችንንም ለቦታህ ለበረከትህ አብቃን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሀገራችንን ሠላም አርግልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Amerh-v1j
@Amerh-v1j 3 ай бұрын
Amen amen amen
@abrahamtekeste490
@abrahamtekeste490 3 ай бұрын
አሜን
@BushiraAhmed
@BushiraAhmed 3 ай бұрын
ቸሥፋ አለኘ
@ElianaHuluf
@ElianaHuluf 3 ай бұрын
Amen amen amen
@sulamtise
@sulamtise 2 ай бұрын
ሰማዕቱ አባቴ ብቻ በምክንያት ለደጅህ አብቃኝ በነፍስ በስጋዬ ልረፍ እስኪ😢ኡፍ እስከመቸ ድካም በአለም😢
@BilenFre
@BilenFre 3 ай бұрын
አረ like አድርጉ ለብዙ ሰው ይዳረስ የማያውቁ ብዙ ሰዎች እኮ አሉ እንናገር እባካችሁ ለምን like አታረጉም ለምታውቋቸው ግን ስለ ፀበሉ ለማያቁ አስተላልፉ እባካችሁ
@እሙዘኢትዮጵያ
@እሙዘኢትዮጵያ 3 ай бұрын
የሄዳችሁ በረከታችሁ ይደርብን ሰማዕቱ ለደጁያበቃን😢😢😢
@martaberaket
@martaberaket 3 ай бұрын
ኡፉፉፉ ታድላቹ መች ነዉ ይህን እድል የማገኘዉ
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 3 ай бұрын
አይዞን ለሁሉም ጊዜ አለው🎉🎉🎉🎉🎉
@chalachewayalew-xk1ex
@chalachewayalew-xk1ex 3 ай бұрын
እረ እምነትሽ እንዴት ደስ ይላል፡
@henna9179
@henna9179 3 ай бұрын
በእውነት እኔ ቃል የለኝም ይህ እግዚአብሔር ሁል ጊዜ ሁል ጊዜ ያስገርመኛል ያስደንቀኛል በእውነት!!!ለእኛ በሐጢያት ለጠፍነው ምህርት ስላደረገልን እናመሠግነዋለን ። እሷ ስታለቅስ እኔም እያለቀስሁ ነበር ግን የተዋህዶ ልጆች በዚች ቀጥተኛና እውነተኛ ሀይማኖት ውስጥ ስላደረገን ለእግዚአብሔር ምስጋና እልልታ አሠምታች ታውቃላችሁ ? እንዳንረሳ በእውነት ተመርጠን ነው ።የጠፉትን ወገኖቻችንን ይመልስልን ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን🎉🎉🎉❤
@Creamy-ke8cw
@Creamy-ke8cw 3 ай бұрын
Amen amen amen amen eliiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii amesginewalew
@meseretlemma8090
@meseretlemma8090 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን !!!
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 3 ай бұрын
እግዚአብሔርስ ቸር ስለሆነ የልብሽን መሻት ፈፅመልሽ። ያንች የእምነት ጥንካሬ ግን እጂግ ገረመኝ። ሰማዕታት የእግዚአብሔር ፍቅር ምን ያህል ቢገባቸው ነው ለስሙ የሚሞቱት ሁሌም ጥያቄየ ነው! ሰው የተከፈለለትን ዎጋ ቢያዉቅ ስለዚህ ምድርም ባልተጨነቅን ግን ይገባን ዘንድ ልብ ያስፈልጋል። እናም እህቴ እግዚአብሔር ያንችን የነጥብ ታክል እምነት እንዲሰጠኝ እመኛለሁ።
@hhabeba925
@hhabeba925 3 ай бұрын
እኔ ያለሁት በአረብ ሃገር ነው የምነረው ሁሌ የተደረገ ታምር ሁሉ እየስማሁ ስማእቱ አባቴ ለደጅህ ውስደኝ ወይም ባለሁበት መጥተህ ከነቤተስቦቼ ፈውስኝ እያላኩ ያለቅስ ነበር ፈጥኖ ሬድእት ስማእቱ በህልሜ መጥቶ ከነቤተስቦቼ ሳለሁ ለኔ ቀድሞ ስውነቴ ሁሉ እየመረመረኝ ቀድሞ መናፍት የለኝም እያልኩ ነበር ስማእቱ ብህልሜ መጥቶ ከጀርባዬ ስንቱ አውሬ ይህው በሎ ከጃርባዬ ወድ ምድር ስንቱ እየረገፈ አሳየኝ 😢 አሁን ያየሁት ስያስበው እንባዬ መቃጣጠር አቃተኝ ስጋዬን አስጠላኝ በቀደመው ስውነቴ አፍራለሁ ለእህቴ ስነገራት ለኔም በድምፅ ነው መልኩ አላየሁትም ይሆነ ሃክም መርመረኝ ከዛ ህማም የለሽም ብሎ ንፅሕ የሆነ ነገረ አሳየኝ አለችኝ እስኪ አመስግንሉኝ ጎስቆላ ስውነቴ አሳየኝ እንድሁም በቤቴ ይሆነ ምልክት አስቀመጠ ስማእቱ ክብርህ ብአለም ሁሉ ከፍ ይበለኝ እኔ ያንተ ነኝ እንግድህ ልጄ በለኝ አባቴ😢
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 3 ай бұрын
አሜን አሜን እንካንም ደረሰልሽ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅርብ ነው ❤❤❤❤
@Mekdlawitmekdla
@Mekdlawitmekdla 2 ай бұрын
እህታችን ላንቺ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ 3 ай бұрын
ከቦታው ለመድረስ ልቤ ተቃጠለች ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አደራ እስከነቤተሰቦቸ ለድጅህ አብቃን አሜን፫
@Bof-x3k
@Bof-x3k 3 ай бұрын
ድረሱልኝ 😢😢😢 ላቺ የደረሰ ለእኔም ይድረስልኝ
@Azie860
@Azie860 3 ай бұрын
Amien Amien Amien
@SimonAraya-eo3bm
@SimonAraya-eo3bm 3 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳሽ ይርዳን
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር 3 ай бұрын
እግዝያብሄር ለእንደኔ አይነቱ ሃጥያተኛ ሲገለጥ ምን ይባላል ቃል ስላሌለ ዝም ይባላል፣ ያስደነግጣል፣ ያውም መሄድ ሳልችል ፀበሉንንና እምነቱን ብቻ በመጠቀም፣ የሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይክበር ይመስገን፣ቃል የለኝማ ምገልፅበት፣እግዝያብሄር ይክበር ይመስገን
@Shamsa-vy1sy
@Shamsa-vy1sy 3 ай бұрын
አሥየ ወንድሜ በመቤቶ በፀሎት አሥቡኝሁለተ እየሠሥ ብላችሁ እኔነንም ከሥደት መልሥ ደጁን እድረግጥ ቅዱሥ ፍቃዱ ይሁንልኝ እኔ ሀፀተኛዋን አሜን አሜን አሜን
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 3 ай бұрын
ለምንድነው ግን ሰብስክራይብ የማታደርጉግ ግን ያላደረጋችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ እዪ
@mussie1620
@mussie1620 3 ай бұрын
አንቺ ራስሽ ጀግና ነሽ እግዚ አብሔር አብዝቶ ይባትክሽ
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን ለእህታችን ቅዱሰ መድሃኒያለም የደርሰው ለእኛንም ይደርሰልን
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet 2 ай бұрын
እኔሀጢያተኛዋ በደለኛ ዘማውይ ልጅህን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ነፍሴን አድናት በቸርነትህ እንጅ በስራየአይደለም. ጌታየ ንጉሴ አምላኬ. እኔን ቆሻሻዋን በነፍሴም በስጋየም. ፈውሰኝ.
@mestawetbehailu3476
@mestawetbehailu3476 3 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ የልዳው ፀሐይ የፋርስ ኮኮብ ታላቁ ሰማእት እባክህ ለደጅህ አብቃን በጉጉት በናፍቶት ልቤ በጣም ተንጠልጥሏል እባክህ ለደጅህ አድርሰኝ ፈጣሪዬ አምላኬ እግዚአብሔር ደጁን እንድረግጥ ፍቀድልኝ ወላላዋ ወላዲት አምላክ አባክሽ ለደጁ አብቂኝ የዘመናት የእኔና የቤተሰቦቼን የህይወት ቋጠሮዬ ይፈታ ዘንድ በጣም ጓጉቻለሁ ደጁ አስክደርስ ድረስ ሁሉ ጊዜ ሃሳቤም አእምሮዬም ማብሰልሰል ብቻ ሆኗል በምንም ሁኔታ ስራዬን ማከናወን አልቻልኩም፡፡
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 3 ай бұрын
ታድለሽ እህቴ ተወዳጁን መድሃኔ ዓለም አገኘሽው። በናትሽ ወለተ ሥላሴ ብለሽ አስቢኝ። በተወዳጁ መድሃኔ ዓለም እለምንሻለሁ።
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 3 ай бұрын
እምባ በጣም ትልቅ ነው በእውነት በራሄል እንባ ህዝበ እስራኤልን አውጦቸዋልእምባ ማርያም መቅደላዊትን ይቅር አሰብሎት እምባ ማርያም ግብፃዊት ማርያም ይቅር ብሎት 47 አመት አንድትጋደል አድርጎታል እና በጣም ዋጋ አላት በእውነት እናታቸን የቸሩ መድሀኒያለም ፍቅር እጅግ በጣም ከባድነው ለኛም ፍቅሩን ያሳድርብን ለኛ ሲል መሰቀሉን መገረፉን መሰደቡን ሁሌ በአእመሮን ያሳድርብ የደነደነውን ልባችንን ይመልስልን ክፍል ሁለትን በቅርቡላክልን አላዬ ፀጋውን ያብዛልህ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 ай бұрын
ወለተ ሥላሴ ብላችሁ አስቡኝ 😢😢😢 የኔ መድሐዓኒያለም ይቅር በለኝ ብዙ እያደረክልኝ ብዙ እየበደልኩ ነውና አስቡኝ እባካችሁ 😭😭😭
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@truthseeker8331
@truthseeker8331 3 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ፣ እኔ ብረሳህ አንተ አትርሳኝ
@ፍሊሞንየአርሴማልጅ
@ፍሊሞንየአርሴማልጅ 3 ай бұрын
ሁላችን እዚህ ምናይ ሰዎች የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ🎉🎉🎉ደጁ መርገጣችን ኣይቀርም❤❤ ምክንያቱ ላይወስደን ኣያሳየንም😂😂😂 ኣምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ ቀኑን ኣሳጥርልን😂😂😂
@tsedallove
@tsedallove 3 ай бұрын
እኔማ ያች ቀን በጣም እየናፈቀችኝ ነው።
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 3 ай бұрын
እሱ ያለው ነው የሚሆነው ባለንበትም ሊምረንም ይችላል
@michaelestifanoshabte
@michaelestifanoshabte 3 ай бұрын
ላንች የደረሰ የቅዱሳን አምላክ ለኛም ይድረስ፡
@haga6487
@haga6487 3 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ እንዲያበቃኝ ወለተ ሀና ብላችሁ በፀሎታቹ አስቡኝ
@Hana-mariam21
@Hana-mariam21 3 ай бұрын
እንኳን አምላኬን አሱን የነካሽበትን እጅሽን በነካሁት ብዬ ተመኘሁ ።ወይ መታደል,,, መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ ።
@alove5247
@alove5247 3 ай бұрын
እኔም❤❤❤
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 3 ай бұрын
ምስክሮችህን ስሰማ ቀኑ ይረዝምብኛል አባቴ😢መቼ ይሆን ደጅህን እረግጬ ከሀጢያቴ ከበሽታዬ የምድነው ህይወቴ እንደአዲስ የሚታደስበት ቀን ናፈቀኝ ሰማእቱ😢🙏
@yeshwabekele937
@yeshwabekele937 3 ай бұрын
ወንድማችን እንድምን አለህ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስከሁላችን ይሁን የሰኔ 30ውን ቀጠሮ በጉጉት እየጠበቅንነው ሰላምህ ይብዛልን
@minaleshowamoges6379
@minaleshowamoges6379 3 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔ አባት ለደጅህ አብቃኝ።
@SmilingBird-bg4nq
@SmilingBird-bg4nq 3 ай бұрын
አውነት አግዝ ያብሂ ር ሆይ ሀገራንና ቢ ተክርስቲያናችንን ጠ ብ ቅል ን ሀገራችንን የእትዮጵያ ገበ ዛ አንተ ነህ ዛሪም በከፋ ጥላት አየተሰቃየን ነውና ቅዱስ ጊ ዮ ርጊስ ሆይ የዚህችን ሀገር ጥላት አንድ ቀደው ድል ንሳ የሚበጃትን ትከ ል ይማይበጃትን ቀልልን
@SeniAjanaw
@SeniAjanaw 3 ай бұрын
ሰማአቶወወወወወወወወወእባክህለቤትህአብቃንሁላቺንን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 ай бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ክብሩን ሁሉ ይውሰድ በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ በፍቃድህ ለደጆ አብቃን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለኛም ለምንልን
@SmilingBird-bg4nq
@SmilingBird-bg4nq 3 ай бұрын
አንድ ስራቸው ሳይሆን አንድ ቸርነትህ አድነን ራራልን
@yodibayu933
@yodibayu933 3 ай бұрын
ምንም ቃላት የለኝም ላንቺ የደረሰ መድሐኒአለም ለኔ ለሐጥያተኛዋ ይድረስልኝ እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቤትህ አብቃን ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢
@mesertttekelmariam5376
@mesertttekelmariam5376 3 ай бұрын
እያለበስኩ ነው ያዳመጥኩሽ በረከቱ ይድረሰን
@YemisrachAlemayehu-sj7mv
@YemisrachAlemayehu-sj7mv 3 ай бұрын
እስከ እንባዬ ያየሁት ምስክርነት እንጀቴ አልችል ነው ያለኝ እምንሀለው እኔንም ለደጅህ እንደምታበቃኝ
@የማርያም-በ3ዠ
@የማርያም-በ3ዠ 3 ай бұрын
ዕፁብ ድንቅ ነው። እግዚአብሔር ይባርክሽ። የኔ እህት!
@sarahaila2289
@sarahaila2289 3 ай бұрын
መዳንያለም አባቴ ስምክ ከአፅናፍ እስከአፅናፍ የተመስገነ ይሁን ቸር አዛኝ እሩሩ ኣባታችን ክብረኝ ሃገራችንን ኢትዮጵያን ባርክልን ህዝቦቿን ከመከራ ከረሃብ ከጦርነት አተ ታደግልን ስመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዳሩን እሳት መሃሉን ገነት አርግልን።
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 3 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤
@bogalechroba4986
@bogalechroba4986 3 ай бұрын
Ameen ameen ameen 🙏 qidus giyorgis badaji abqany tagagichalw
@Senayt-f6v
@Senayt-f6v 3 ай бұрын
አንድ ቀን እመጣለሁ እመ አምላክ ስትፈቅድልኘ ቀጸሎታችሁ አስቡኘ አጸደ ማረያም በሉኘ
@الدوسري-ي4ه
@الدوسري-ي4ه 3 ай бұрын
Abiet.metadel.meche.yhon Ledegh.ymtabekagni❤
@Fekirtesolomon
@Fekirtesolomon 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እስከሞት ለወደደን ጌታ ምን እንክፈልህ ምስጋና ብቻ ነው ላንተ ይገባል
@tamratabera9262
@tamratabera9262 3 ай бұрын
የአላየ መመሰጥ ደስ ሲል ❤ እህታችን መንፈስ ቅዱስ በደንብ ገልፆልሻል እኔንም ለደጅህ አብቃኝ የኔ ንጉስ ❤❤❤
@Liyahabisatradstionalcloth
@Liyahabisatradstionalcloth 3 ай бұрын
She make me cry 😢አቤቱ በመንግስት አስበኝ
@SeniAjanaw
@SeniAjanaw 3 ай бұрын
ሰማአቶወወወወወወወወወእባክህለቤትህአብቃንሁላቺንን
@Yayeshe
@Yayeshe 3 ай бұрын
አይ አላዬ እንክዋን እኛ አንተ በተመሥጦ እያየህ ይቀጥላል ብለህ ታቆማለህ :: ለማንኛዉም ለሁላችንም የመዳኒያለምን ፍቅሩን ያሣድርብን ሠማአቱ ለደጅህ አብቃንና እኛም እንመሥክር
@kishnniwonniwon
@kishnniwonniwon 3 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN enenim germognal yealaye temestoo
@freemelese9910
@freemelese9910 3 ай бұрын
እንዴት የተመረጥሽ ነሽ አኔንም ያስበኘ በረከትሽ ይድረሰን ይለመነኝ ይሄን ሳዳምጥ በእንባ ታጥቤ ነው
@KsGd-br1js
@KsGd-br1js 3 ай бұрын
ሰማቱ ለደጂህ አብቃኚ 😢😢😢😢😢😢የበዛብኚ በደሌ ልለምንህ በናትህ የገወርጊስ አምላክ በሰማአቱ ልለለምንህ ካገሬ ስገባ መጀመርያ ለደጂህ አብቃኚ😢😢😢
@sabahaile5446
@sabahaile5446 2 ай бұрын
Amen Amen Amen ✝️🤲🏼😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🙏💒✝️ Amen Yeselam Amlak Yeserawit kedus Lule Hayal Egziabehare Semu Lezelalem Yetebareke Ena Yetemesegene Yehun Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 3 ай бұрын
የልብሽ ንፅህና አስቀናኝ
@MeserwtChafa
@MeserwtChafa 3 ай бұрын
Alaye dekemokal beselam new
@YeshiTeshale
@YeshiTeshale 3 ай бұрын
እልልልልልልልልሎ ሰራህ ድንቅነው ታምር ምሰክሮችህን እሠማሁነዉ እባክህ ፍቀድልኝ በዛበተቀደሠቦታ ዉሠደኝ የፈጠርከኝ አምላኬ እባክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nc9pb9rs1j
@user-nc9pb9rs1j 3 ай бұрын
የኔ አባት መድሃኒያለም ለኔም ፍቁሩ በልቤ ውስጥ ሙሉት ያድርግልኝ
@kishnniwonniwon
@kishnniwonniwon 3 ай бұрын
Amen!
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 3 ай бұрын
ኤልሻዳአዬች እናመስግናለን ከህታችን ብዙ ተምርናል ይህን ነገር እፁብ ድነቅ ነው ያመነ ይደርግለታል ቃል ብቻ ተናገር እዳለው እኛ ተጠራጣሪዎች አንሁን አምላካችን ቅርብ ነው እመኑ ብቻ እኛም አድቀን ምዳኒያአለም ይጉበኝናል❤❤❤❤❤
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 3 ай бұрын
ወገኖቼ እባካቹ ወለተ ማርያም እያላቹ በፀሎት አስቡኝ😢😢😢😢 ብዙ የህይወት እንቆቅልሾች አሉብኝ እመአምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ታውቃለች በቅርብ ወደሀገር እገባለው ሣይውል ሣያድር ለዚህ ቦታ ያብቃኝ ያብቃን🎉🎉🎉🎉🎉
@maryelove7751
@maryelove7751 3 ай бұрын
ቆይ አሁን ዝግ ነዉ ወደ ጥቅምትና ህዳር እንሔዳለን እኔም አስቢያለሁ
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 3 ай бұрын
@@maryelove7751 እሽ ያድርሠን በሠላም እኔም ወደሀገር የምገባ የዛን ወቅት ነው።
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 3 ай бұрын
አምላከ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃቹ እህቶቼ
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 3 ай бұрын
@@Geniየማርያም አሜን፫
@asnakechtesema2720
@asnakechtesema2720 2 ай бұрын
አቤቱ መዳህንያለም የጠየቁህን የማትርሳየለመኑህን የማትነሳ አምላኬሆይ ፍቅርህእይለየኝ
@getachewyewubdar9089
@getachewyewubdar9089 3 ай бұрын
ላንቺ ያደረገ መድኃኒዓለም እኔንም ጕስቋላዋን ወለተ ማሪያም ብለሽ አስቢኝ
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 3 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ በጣም ዕድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
@KedsteArsemaenate06
@KedsteArsemaenate06 3 ай бұрын
እግዚብሄርን አመስግኑ ስራው ግሩም ድንቅ ነው በሉ❤❤❤ቃለሂወት ሰማልን❤አባቴ ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን አሜን❤ህያው እግዚያብሄር አባቴ እወድህ ዘንድ አንተ እርዳኝ የከፈልክልኝ ዋጋ አውቅ ዘንድ እርዳኝ ይሄንን ቆሻሻ ልቤንና ህሊናዬን አፅዳልኝ አሜን😢
@HareguaGeremew
@HareguaGeremew 3 ай бұрын
Egzabhre yebarkachuu wedimocha kale hewtene yasemalne wedima tebarkelne 🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾 lenamii tseliyulni weletii kedaani nenii 🤲🏾🤲🏾Ethiopia gibcha ezii keduse botaa edabikane 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@hanashewandgn6188
@hanashewandgn6188 3 ай бұрын
ሰመአቱቅዱስጊወርጊስለደጅህአብቃኝአባቴ🙏
@kukiwonda7004
@kukiwonda7004 2 ай бұрын
እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኳት የታደለች ሴት አንቺን የባረከ መድሀኒአለም እኛንም ይባርከን ከእኔ የበረታችሁ አግዙኝ በፀሎታችሁ እህተመላእክት ብላችሁ
@Beletu-yw1fd
@Beletu-yw1fd 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@MaedotAssefa
@MaedotAssefa 3 ай бұрын
የሚገርም ነው ለመግለፅ ቃላት የለኝም እድለኛ ነሽ ክብር ምስጋና ይድረስህ የኔ ጌታ ቸሩ የዋሁ ደጉ ጌታዬ መድሀኒዓለም ማረኝ ይቅርበለኝ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ ሰማዕቱ ይቅር በለኝ ደጅህ እንድመጣ ፍቀድልኝ
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 3 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ስማአቱአባቴ ለደጅህ አብቃኝ አሜን እህታችን እውነት አግላለፅሽ ልብ ነካን 😢😢😢
@wintakinfe6910
@wintakinfe6910 3 ай бұрын
ኦርቶዶክስን አስተምሮ በትክክል ተረድተሽዋል ሌሎች ሰዎች የተዘባረቀ መረዳት ነው ያላቸው የሚያመልኩትን እንኳን አያውቁም even የሃይማኖት አባቶች ሳይቀሩ
@China-up4pb
@China-up4pb 3 ай бұрын
ሰማእቱ ሀጢያቴን ሳታስብ ለደጅህ አብቃኝ እጠበኝ ቆሽሻለሁ እህት ወንድሞቼ በፁሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ
@alganeshalganesh7716
@alganeshalganesh7716 3 ай бұрын
የመድሐኒአለም ታአምር ተነግሮ አያልቅም።።።።።።።።።።።ንፁህ ልቦና ስጠን ።።።፤።አቤቱ ይቅር በለን።።።።።እንደቸርነትህ።፤
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 3 ай бұрын
አሜን በእውነት 🙏🙏🙏🙏
@jadkoubaissy5232
@jadkoubaissy5232 3 ай бұрын
Ameeen ameen ameen ❤❤😢
@SimonAraya-eo3bm
@SimonAraya-eo3bm 3 ай бұрын
አንተ ቅዱስ ሰማእት የልዳው ኮኮብ ለደጅህ አብቃኝ እባክህ ❤️❤️❤️❤️ እኔ ግን ቦቦታው ብደርስ እንኳ በሀሜቴ ምክንያት ምሌሴ የምትቆረጥ ይመስለኛል ።
@MeserwtChafa
@MeserwtChafa 3 ай бұрын
Temesegn
@worku3723
@worku3723 3 ай бұрын
እደዚ አይነት አምላክ አለን እደዚ ቅርብ ነው እኛ ነን የራቅነው ክብርምሥጋና ለመድህንክርሥቶሥ ና ለእናቱ ወላዲተአምላክ
@annahanna8932
@annahanna8932 3 ай бұрын
ክፍል ሁለትን እስክሰማ ጓጓሁ😢😢😢
@amenenbekalu6991
@amenenbekalu6991 2 ай бұрын
የኔ መድኃኔዓለም የኔ አባት እንዴት ነው እንዲ የወደደሽ እህቴ እባክሽ ለምኝልኝ ጽጌ ማርያምን ተመልከታት የኃጥያት ጉድጓድ ውስጥ ናት እባክህ አውጣት በይልኝ
@abebagebru1196
@abebagebru1196 3 ай бұрын
መድሀኒያለም የአለም ጌታ የድንግል ማሪያም ልጅ እባክህ ቀሪ ሂወቴ የኔን አድስልኝ የሁል ግዜ ፀሎቴ እንደሆነ ታቃለህ የኖረ የወይን ጠጅ እንዳለ በሂወቴ ከልጅነት እስከ እውቀት እንዳለ ታቃለህ እባክህ አድሰኝ ማረኝ ማረኝ ማረኝ
@alemsegedtadesse9536
@alemsegedtadesse9536 2 ай бұрын
የክርስቲያን መጨረሻ መድኃኔዓለም ፊት መቅረብ ከእርሱ ጋር መኖር ነው ፡፡ ዕውቀት ኹሉ እርሱን በማወቅ ይጠናቀቃል ፡፡ በመኮንነ ጽድቅ በክርስቶስ ፊት በቸርነቱ በጎ ሠርተነ እናንት የአባቴ ቡሩካን የሚለውን ቃለ ሕይወት ያሰማን አረ የዚኽች ልጅ ምስክርነት ይለያል ፡፡ ፍቅሩን አጽንቶልሽ ፍጻሜሽን ያስምርልሽ ፡፡ አባ ገ/ኪዳን ስለ እርሱ ስለ እመ አምላክ ክብር እናገር ዘንድ የሚናገሩትን ማን ባደለኝ
@EhteGbreal
@EhteGbreal 3 ай бұрын
ጌታችንን አምላካችንን የምጠራበት መንገድ ደስ ይላል "አባ የኔ ንጉሥ ጀግና አባት ኃያል አምላክ"ፍቅር ቸር የሆነ አባት ነዉ በእዉነትም ያለን ቃል እኮ ሊገልጸዉ አይችልም ድንቅ አምላክ ነዉ ያለን እግዚአብሔርን እናመስግነዉ የተመሰገነ ይሁን አሜን።
@genetdubei9894
@genetdubei9894 3 ай бұрын
አባታችን ባርኩን ያቆይልን ያላዬም ተባረክ ይጠብቅህ ❤ ቦታዉ ተከፍቶ ለመርገጥ ያድለን😅😅
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 ай бұрын
በጣም ነዉ የማዝንብህ አላየ ምስክርነት ታቀርባላቸ‍እሁ እንጅ በምስክርነቱ እናንተ እራሱ እምነት የላችሁም ያሳዝናል። ጉዞዉ የቀረበት ምክኒያት ከዚህ በፊት አምናም በምስክርነት የሰማዕቱ ቁጣ እንደሆነ እኛ ስርአት እንደጎደለን ቦታዉን እንዳረከስነዉ ተነግሮሀል ለምን ማመን አልፈለክም ለምንስ መስክሩ ትላቸዋለህ ? አንተ ምክኒያት ያደረከዉ ክረምት ስለሆነ ና ጦርነት ስለሆነ አልክ ምነዉ ሰማዕቱ በጦርነት መሀል አላሳለፋችሁም? ጦርነቱ አሁን ነዉ የጀመረዉ? ላለማመን የምትሰጡት ምክኒያት ነዉ ከምክኒያቶችህ ዉስጥ አንድም ልጅቷ የነገረችህ የ እኛን መስተካከል እንዳለብን አልተናገርክም የዚህ ዘመን አገልጋዮች ችግር ትዕቢት ነዉ የግድ ሰማዕቱ ለአንተ ተገልጦ መናገር አለበት መልዕክቱን አምነህ እንድታስተላልፍ ለወደደዉ ተናገረ በቃ አምኖ መቀበል ነዉ በ እናንተ በኩል ካላለፈ የዘመኑ አገልጋዮች ሁሉም ነገር ትክክል አይመስላችሁም
@ሰነዱስዱደ
@ሰነዱስዱደ 2 ай бұрын
ፈረሰኛዉ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ወለተ ስላሴን ለደጅህ ለምህረትህ ለፈዉስህ አብቃኝ
@mahlethargwoin2607
@mahlethargwoin2607 3 ай бұрын
እጹብ እጹብ ድንቅ ነው መታደል ነው 😢 በቤቱ ያፅናሽ ቀናሁብሽ አፍፍ ❤
@ማህደሪመረሳ
@ማህደሪመረሳ 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንአሜንአሜን
@birtukan2333
@birtukan2333 3 ай бұрын
የኔ እህት በለክሶ ቸተስኩት ምስክርንርትሺን ወለተ ገብርኤል ብለሽ በጸሎት አስቢኝ ለደጁ በክቼ እመሠክር ዘንድ ከታሰርኩበት ካረብ ቤት ከአሕዛብ ሀገር ያዎጣኝ ዘንድም ለምኚልኝ ሁላችሁም በጸሎት አስብኝ ኃጢያት አድክሞኛል ሰማዕቱ እርዳኝ አባቴ ናፈቀኝ ለጅህ ልብቃ ❤❤❤❤
@SentalmKtemaw
@SentalmKtemaw 3 ай бұрын
የኔን ምኞት ሁሉንም አገኘሽው
@tensaeadmasu4505
@tensaeadmasu4505 3 ай бұрын
አምላኬ መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶህ ሆይ የድንግል ማርያም ልጂ ምን ብየ እንዴት አድርጌ በምን ቃል ላመስግንህ ያደረክልኝ ነገር ብዙዙዙዙዙ ነው ስለ በዛው ፍቅርህ ጥበቃህ ምህረትህ አመሰግንሀለሁ❤️
@ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ
@ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ 3 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍ አንቺ የተባረክሽ ሴት በረከትሽ ይደርብኝ በእውነት እፁብ ድንቅ እፁብ ድንቅ ከአሚሮ በላይ ነው ሰመአቱ ድረስልኝ አምላኬ ጋር አድርሰኝ አስታርቀኝ ከስደት መልሰህ ለደጂህ አብቃን ፍቀድልኝ😢😢😢😢😢😢😢
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 257 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 74 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 12 МЛН
ዶክተሮች እብድ ናት አሉኝ በጣሊያን ሮም ያልታዩ ቪዲዮዎች  Memehir Girma Wondimu 673 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
22:58
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 52 М.
#18/1/1/17_#የካህኑ_አሰቃቂ_ሞት_መግለጫ_ከቤተክህነት_ተሰጠ_ሼር
1:14:59