KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
48ኛ A ገጠመኝ ፦የተሰወሩ አባቶች ታሪክና የዘመናችን ገጠመኞች ( ክፍል አንድ)
1:03:03
❤ 155ኛ D ልዩ ገጠመኝ፦ እኔ ከወንድማችን የተማርኩት አጋንንት በምክንያት እንዴት ዘር እንደሚያስፈስስ ነው
3:38:33
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
41:02
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
00:59
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
01:00
48ኛ B ልዩ ገጠመኝ፦የስውራን አባቶችና እናቶች መነሻ ታሪክና ገጠመኞቻቸው(በመ/ር ተስፋዬ አበራ)
Рет қаралды 63,908
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 171 М.
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Күн бұрын
Пікірлер: 457
@enatyekonhye894
3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ተመስገን ይሄን እድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንካለሁ አሜን መመረጥነው ይሄንንም ማዳመጥ 💝💝💝
@Athanasiustube
3 жыл бұрын
በእውነት ይኽን ልዩ ገጠመኝ ስሰማ ምን ያክል ወራዳ እና ኃጢአተኛ መኾኔን ተረድቻለሁ። ለአባቶቻችን የመብቃት እና የመሰወር ጸጋ የሰጠ እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይኹን አሜን።
@adislasti4907
3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@የማርያምልጅነኝ-ኀ1ዸ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hilinashiferaw9873
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ndnb913
Жыл бұрын
አሜን
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኈ1ሰ
9 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ትርጎየራያዋ-ፐ5ገ
3 жыл бұрын
የመምህር ተስፍየ ተማሪወች እዳጨርሱብኝ ልተኛ ነው ስነሳ አዳምጣለሁ መልካም ቆይታ😔🇪🇹
@ቤተዘካርያስሚድያ
3 жыл бұрын
👍👍👍👍💒⛪🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@tigistethio318
3 жыл бұрын
የኔ ውድ የእግዚአብሔርን ቃል መቸም አያላቅም ❤🙏
@smegnsh
3 жыл бұрын
እኔም ስነሳ እጨርሰዋለሁ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን፫ ስነሳ ጨርሸ አዳምጣለሁ በርቱ የመዳም ቅመሞች
@smegnsh
3 жыл бұрын
@@tigistethio318 ፀጋውን ያብዛልሽ በትክክል በርች
@SewsenBrhanutube
3 жыл бұрын
🙄😃ምንድነው ቀን ነው እንዴምትተኙ. እንቅልፋ ቢቀራቹ ይሻል ነበር
@seguyebrave7529
3 жыл бұрын
መምህራችን አኔ በጣም እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ በአንተ ላይ አድሮ እያስተማርን ስለሆነ። አዎ እኔም ኢትዮጵያ እያለሁ የተሰወረው ቤተክርስቲያን እንዳለ ሰሚቸ አለሁ። እግዚአብሔር አምላካችን ከትግስት ጋራ በተዋህዶ ሃይማኖታችን ያጽናን
@paolodariogadaleta4421
3 жыл бұрын
እንደዚህ ትንትን እያደረገ የሚያስተምር የሚመክር ወንድም እግዚአብሔር ስለሰጠን ስሙ የተመሰገነ ይሁን። ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እንዳንተ ያለ ለትውልድ የሚጨነቅ የአባቶችን ክብር ጠንቅቆ የሚያውቅ ለማስተማር ደፋ ቀና የሚል ያብዛልን ዘመንህን ይባርክልህ የእመቤታቻችን ጥበቃ አይለይህ።
@meseretgebera8713
3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@ndnb913
Жыл бұрын
አሜን
@ትራንስፖርት
2 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን በ ጾሎታቸው ይማረን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@መስከረምወለተወልድ
3 жыл бұрын
እውነት ነው በአባቶች እንባና ፀሎት ነው ያለነው የሚጠብቀን
@fuff9372
2 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ ያባቶቻችን ፆሎት ይማርን
@mebrtelemma8716
3 жыл бұрын
መፁሎት መስብኝ አባቶቼ ለነስሃ ምት እዲያብቃኝ ከንቤተስቦቼ የናፈቅኝ ነሳሃ መግባት እና እናት አባቴን ባድላይ ማቁርብ ነው እድህም እህት ወድምቼን አለስማ አሎኝ ቤትስቦቼ አባካችው አባቶቼ በፁልት አስቦኝ መቅድስ ማሪያም እህትእይሱስ መርሃነመስቅል ብላችው
@berkenshiasheboberknshi.as7861
3 жыл бұрын
መምርበፀሎትአስብኝፀዳለማረያም
@bzuyesharoni5694
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እዉነት ነዉ አሉ። በአባቶች በእናቶች በወንደሞች እህቶች በቅዱሳን ፀሎት ነዉ ያለነዉ በረከታቸዉ ረደታቸዉ ይደርብን እግዚአብሔር ስራዉ ደንቅ ነዉ መምህር እመቤቴ ደንግል ማርያም ትጠብቅህ
@xebel2319
3 жыл бұрын
ይሄን እድሰማ የፈቀደልኝ እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን 👐
@ሐናሐና-ቘ3ከ
2 ай бұрын
የአባቶቻችን የፃድቃን በረከት ይደርብን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን
@ababaalu9543
3 жыл бұрын
ቃለሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ መምህር በረከታቸው ይድረስልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@ዘማሪትሃይሚፍቅርተስላሴ
3 жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን ውድ እሕት ወንድሞቼ እዴት ዋላችሁ አመሻችሁ አሜን ለጠበቀን ለመከረን የቅዱሳን አምላክ ክብር ተመስገን አሜን ፫ በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ውድ እቁ ወንድማችን ፀጋውን እድሜውን ጤናውን ያድልልን አሜን ፫ ያባቶቻችን በረከት ይደርብን እንደኛ በዴል ሃጥያት ሳይሆን እደቸርነቱ ይጠብን ንፁሕ ልቦና ያድለን አሜን በትግራይም የተሰወሩት አባ ዘወንጌል አሉ በረከታቸው ይደርብን ስለ ደጋግ አባቶች እንባና ፆለት ብሎ ሃገራችንን ወገናችንን ካለበት መከራ ሲቃይ ይታደግልን የቃል ኪዳን ሃገሮን እመብረሃን እመብዙሃን ትጠብቅልን አሜን መምሕሬ ዛሬ በሕልሜ በወርዳኖስ ባሕር ይመስለኛል ከሰማይ ዝቅ ከምድር ከፍ ብለሕ አንተ አባታችን መምሕር ግርማ፡ሃይለ መሉኮት ሆናችሁ ነጭ ለብሳችሁ በወርዳኖችላይ ባሕርላይ ትሳፈፉና አባታችንን የሚቃወም እኔም ልኩንየነገርኩት ኢ ክርስቲያን ፖስተር ነዋይ ተብየው አባታችንን መምሕር መከራተት ብሎ ስማቸውን የሚቆሽሽ ሰውየ እናተ ተመለስ ተመለስ በእውነት መንገድ ሒድ ስትሉት ቀንድ አውጥቶ በስመአብ በጣም ያስፈራል ተቃጠልኩ እያለ ከባሕሩ ዳርቻላይ ብዙ ከታዮች ጅራታማ ቀንዳም ናቸው አባ በመስቀል ሲማትቡባቸው ለግዜው ሔደናል በየገደሉ በየዛፉ አለን እናተን ካጠፋን ሌላውን ማሳመን አያቅተንም ግን አልቻልንም ይላል እና ተጠንቀቁ ከእግዚያብሔር ጋር ወንድሞቼ አባቶቼ በናተ ፈንታ እኔን ከንቱዋን ሺ ግዜ ያጥፉኝ እናተ ለእምየተዋሕዶ ለአዳም ልጆች ያይን ብሌንየርኩስመንፈስ ማባረርያ እቁ ስጦታዎች ናችሁ ሰላም ሁኑልኝ ባላችሁበት እማምላክ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ አሜን
@መቅደስመቅደስ-ጀ4በ
3 жыл бұрын
የአምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን እንድንማማረ ስለፈቀደልን እንኳን ደህና መጣህ ዉድ መምህራችን አባቶቻችን በፆሎት ስቡኝ ወለተ ትንሳኤ የ
@ትዕግስትወለተመድህን
3 жыл бұрын
ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን
@misrakabebe8486
3 жыл бұрын
አስካለ ማርያም ከአዳማ ይህን ለመስማት የፈቀደልን እግዚአብሔር ይመስገን!!
@ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የአባቶቻችን አምላክ ኤፍታህ ይበለን የተዋህዶ ልጆች እንቁ መምህራችንም እግዚአብሔር አምላክ ጥበቀዉና ፀጋዊን ፍቅሩን ቸርነቱን ምህረቱን ያብዛልህ እስኪ አንደኔ ደስ ያለው ሰው አሜን አሜን አሜን ይበል
@madinamadina5191
2 жыл бұрын
መምህራችን..እግዚአብሄረ.እረጂምእዲሜነጤነይሥጥህ....ቃለህይወትያሠማልን...የአባቶቻችን.በረከታቸዉይደረብን
@AbrahamTaspo
4 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ማስተዋልን ይስጠን አባታችን አምላካች ን አትተወን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hjuiisfdjjsjwjifi798
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔሐጢያተኛዋ በዚሕ ዘመን ይህንን እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ የቅዱሳንና የአባቶቻችን በረከት ይድረሰን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tinafarah4173
3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታዬ ቃል ህይወት ያሠማልን መምህራችን ወለተ ጨርቆስ ወለተ ማርያም አመተ ስላሴ ወለተ ትንሣኤ በጸሎት አስቡኝ አንተም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልኝ
@ትርሲተማርያም-ኰ5ኸ
3 жыл бұрын
መምህራችን በደንብ እናዳምጣለን ያንተ ተማሪዋች ባንተ ትምህርት ድርድር አናቅም በጣም በጉጉት ነው ስጠብቅ የነበረው አባታችን በሚያወሩበት ጊዜ በምናቤ እየሳልኩት ነው የማዳምጠው በጣም አስተማሪና ልብ አዳሽ ከክርስትና ሀይማኖታችን ፍቅር የሚያሲዝ ትምህርት ነው እውነተኞቹ አማኞች እግዚአብሄር አምላክ ያድርገን አሜን
@genetmokonen981
3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ አምላኬ ስራህ እጹብ ድንቅ ነዉ ስለ እመ አምላክ ድንግል ማሪያም ብለህ ጭንቀታችንን መከራችንን ፍታን
@hirutsubscr9312
3 жыл бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም ሒሩተ ስላሴ ወለተ መድህን ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ወለተ ፂዎን አብተ ወልድ አብተ ስላሴ ገብረ እግዚብሔር ስምረተ ድንግል አስካለ ማርያም አፀደ ማርያም ዜና ሐዋሪያት ጥዬ *ማርያም ተክለ ኤየሱስ ፍቅረ ማርያም እሴተ ሚካኤል ወልደ አማኑኤል ወለተ ሰማዕት አማና እህተ ገወርጊስ ድንግል ማርያም በፀሎታችሁ አስቡን:፡*
@yonatanalebachew
Ай бұрын
አቤቱ ሰው አድርገኝ የአባቶች በረከት ይደርብን ወልደ ሰንበት
@suzanneefrem6523
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እጹብ ድንቅ ነክ እግዚአብሔር አምላክ እጹብ ድንቅነክ
@werkiyewonde4310
3 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን
@GentGent-co7iq
2 ай бұрын
ፍቅርተ ሥላሴ በፅሎት አስቡኚ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የስላሴባርያየማፊቅርልጅ
3 жыл бұрын
በፀሎት አስብኝ ወገኖቺ እባካቹ
@selamteka2751
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 yafetuga🙏🙏🙏
@fanosfanos2073
3 жыл бұрын
መምህር ተሥፋዬ እድሜና ጤና ይጥህ ተነቤተሠቦችህ
@sisaysisay8026
3 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን እውነትኑው ሰምተናል እስከ ቤተክርስትያኑ ከአባታችጋር
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣልን መምህራችን ተሰፋዬ ስውድህ ወለላይቱ እማ ፍቅር ጥላ ከለላ ትሁን አሜን አንተ የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት ተሰፋ በቆረጥኩበት ጊዜ መጠ ጠላቴን አውቂ ተሰፋ ሳልቆርጥ ተሰፋ የሆንከኝ እውነትም ተሰፋ ሰላሴ ያአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር አምላክ ያአርዝምልን የመዳም ቅመሞች ኑ እንለወጥ ያአባቶቻችን በረከት ይድረሰን
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ይሄንን ልዩ ገጠመኝ እንድናዳምጠው የረዳን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀጋው ያቆይልን🙏🙏🙏
@hiwotdinku2946
3 жыл бұрын
ይህን እንድንሰማ የፈቀደ እግዚአብሔር ይመስገን እኛም እርሱን እንድናውቅ ከእርሱ ጋር እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን
@mesekeremtekle4926
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱሳን አይነልቦናች ያብራልን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን እመብርሃን ትጠብቅልን
@barechng.1372
3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ አምካኬ ልቦናዬን አብራልኝ መምህር በፀጋ ይጠብቅልኝ ካባቶቻችን በረከት ተካፋይ ያድርገን ፍቅርተ ማርያም ነኝ ወለተ ማርያም" በትረ ማርያም" ወልደ ሩፋኤልን "ወልደ መድህን "ወልደ መድህን ቤተሰቦቼን በፀሎታቹ አስቡን
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
3 жыл бұрын
መምህር ተስፋ ስላሴ መጣህልን ያአባቶቻችን ክብር ፣ የእግዚአብሄር ታአምር ልትነግረን ለተኛን ልታነቃን ልታስተምረን መጣህልን
@ተወልደመድህን
11 ай бұрын
ለጸሎት በምትቆሙበት ጊዜ በጸሎታችሁ አስቡኝ።(ተወልደመድህን)
@weseneethiopia8720
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir
@ellenasefa3193
3 жыл бұрын
Amen amen 🙏 amen Egziabhere yabatochachin bereketachew yiderbn 🙏⛪️🕊⛪️✝️💕Memehirachin Egziabhere tsegawun yabzalh Enkachin 💕🕊
@ገኒየማርያምልጅነኝ
3 жыл бұрын
ኣይ ኣምላኬ ሉዚቅድስ ቃል ከሰመዕ ዝፍቀደለይ ዝተመሰገነ ይኮን ❤❤
@ትራንስፖርት
3 жыл бұрын
አነስ አማሐራ ትግራይ ላበሉ በዘረኝነት ተውህጦም ካብዝ ቁዱስ ትምህርቲ ዝርሕቁ ማንኛውም ሰብ ብጣአሚ አየ ዝሃዝን በይዛኪ ልትፈልጥዮም አዝ ትምህርት ንከዳምጹ ንገርዮም
@Hana-qo9db
3 жыл бұрын
ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ
@mrkbemrkbe6748
3 жыл бұрын
ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን ወድማችን ተስፋ ስላሴ የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እናመሰግናለን 👏🏻👏🏻👏🏻
@atalayshiferaw1795
3 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን አክሎ ያብዛሎት በርታል! ያአባቶቻችንም ፀሎት አገራችን ይጠብቅልን።
@Mamamedia8587
3 жыл бұрын
ተመስገን እንዴት ደስስስይላል የአባቶቻችን በርከታችው ይደርብን አሜን ኤን ጨርሼመጣሁ ቆይ ቢን ስምቼ ደግሞ እኮምታለሁ ለአባቶቻችን እርጅም እድሜ ይስጥልን አሜን
@የስላሴባርያየማፊቅርልጅ
3 жыл бұрын
ስለ በቁ አባቶቻችን ብቃት መስማት እራሱ መታደል ነው
@tarikutafa6214
3 жыл бұрын
መምህሬ እጅግ ግሩም ትምህርት ነው በየትኛውም ቦታ አስበው አያስተምሩም በደንብ ገልፀህዎል መምህሬ ፀጋህን ያብዛልንግን እኔ የአንተን ትምህርት ስሠማ ልቤይሠበራል ከምር የአባቶቻችን ስውራን በረከታቸው ይደርብን ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥልበት መምህሬ በፀሉት አስበኝ ተክለወልድ
@zuriashwork2769
2 жыл бұрын
መምህር የአገልግሎት ዘመንህን
@senainebyou2592
Жыл бұрын
የአባቶች በረከት ለኛ ለደካማዎች ይደርብን
@adetemaeryam6889
3 жыл бұрын
ኤፍታህ አምላክ ቅዱሳን አቤቱ ለእኔ ለኃጢአተኛዋ ልብን ክፈት ማሰተዋሉን አድለኝ የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@jarejarry4552
Жыл бұрын
ወለተ ሚካኤል እና ወልደ ስላሴ በፀሎት አስቡኝ
@f7390
3 жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ማብራራያና ትምህርት ነው የነዚህ የበቁ ኣባቶቻችን ኣምላክ በቸርነቱና በምህረቱ ይጎብኘን ኣሜን ወንድማችን ም በረከታቸውን ይደርብህ ይደርብን ኣሜን
@ዮፍታሔእግዚአብሔርይከፍታ
3 жыл бұрын
መምህር እደት አሉ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን የአባቶቸን ህይወት ክብረታቸውን ስላሰማኝ ድንቅ ነው በእውነት ከእግራቸው ስር ቁጭ ብየ መማርን ተመኘሁ
@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን አቤቱ ጌታሆይ ኤፍታህ በለን አይነ ልቦናችንም ክፈትልን የአባቶቻችንና የእናቶቻችን የእህት ወንድሞቻችን ፀሎትና በረከታቸው ያሳድርብን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
@Embete-
3 жыл бұрын
እኛ የተዋህዶ እምነት የወደቅነው እኮ እነዚህን አባቶች አቤቱ እቤተመቅደስ በገዛ ንብረቱ የእግዚአብሔርን የኛ ቤት ነው ብለን አላስደርስ ያልን እለት እኮ ነው። ሆዳም ትውልድ ብቻ
@ታዱየማርያምልጅ
3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልህ ፣የቅዱሳን አባቶቻችን ረድኤት በረከት ይድረሰን አሜን
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
3 жыл бұрын
አሜን
@fantuheyi441
3 жыл бұрын
ወለት ስላሴ, ሀይለሚካኤልን, ፍሬሰንበትን, እህተ ማርያምን, አስካለ ማርያምን,አፀደማርያምን በረከታቸው ይደርን .
@genetmokonen981
3 жыл бұрын
አባቶቼ እናቶቼ እሕት ወንድምቼ በጸሎት አስቡን ወለተ መዲሕን ወለተ ማሪያም ወለተ ማሪያም አካለ ወልድ አጸደ ማሪያም ብላችሑ
@morinoshdady5713
3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታይ ሆይ አእምዕሮየን ልቡናየት ክፍትልኝ አምላኬ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህርችን ቃል ሕይውት ያሰማልን የአባቱችን በረከት ያድርሰን ሰለም ለአሀገርችን ያሰጥልን አንድ ያድርገን ኤፍተህ በልን የድንግል ልጅ
@abelterefe6181
3 жыл бұрын
ገበረ እየሱስ በ ፀሎት አስቡኝ
@elsagebremariam4766
3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በረከታቸውን ይደርብንመምህራች እህት ወንድሞቼ ወለተ ኪሮስ ብላቹህ በጸሎት አስብኝ
@ኢትዮጵያእናቴናት
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@meronmeronmiron2873
3 жыл бұрын
Egzyabhere yemsgen amen amen amen wede memhrachin rejim edme ketnagar abzto egzyabhere yestlni yabtochachin berktachu yederbin
@ethiopiatekedem4150
3 жыл бұрын
አባት ሆይ ንፁህ ልቦና ፍጠርልን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን መምህር ድንቅ ትምህርቶችህ የማይጠገቡ ናቸው በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከነቤተሰቦችህ ። ዝማሬ መለከትን ያሰማልን
@fanosfanos2073
3 жыл бұрын
የመምህር ተሥፋዬ ትምት እደቃና ድራማነው በጉጉት የምጠብቀው ተመሥገን ፈጣሪዬ መካምነገር እድሠማ ጉጉት ሥላሣደክብኝ
@birutawtteshometeshome3234
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር
@SamiMola-q5r
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@abdulKareem-mf7bb
3 жыл бұрын
አሜን የአምላካችን ስም የተሠገነ ይሁን መምህር ፈጣሪ በሁሉም ነገር ይጠብቅህ ፀጋውን የብዛልህ አሜን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን አሜን
@ኤፍታህበለኝአምላኬ-ቀ1ዀ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይብዛ መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን ተመስገን ደስ ብሎኛል በጉጉት ስጠብቅ መጣህልን እኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን አባቶቻችን ባሉበት ቦታ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ፀሎታቸው ይድረሰን መምህር አፀደ ማርያም ገብረ ማርያም ወለተ ማርያም ፅድቀ ማርያም ሌሎች ቤተሰቦቼም በፀሎት አስበን ለአተም እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ ከፊት ትቅደምልህ በርታልን መምህራችን ብዙ ነፍስ እየታደክ ነው በርታልን
@ሰውሰው-ኀ1ኰ
3 жыл бұрын
,,እነን ሀጣተኛዋን ዶሮዬእዲከፈት ልቦናዬ እንዲበራልባንተ ትምህርትባባቶች ባባቶች ዖሎትና ምህላ በምህረቱና በቸርነቱ ይዳብሰን ንስሀና ለስጋደሙ ያበቃኝ ያበቃን ዘንድ መልካም ፈቃዱ ያርግልን እለምናለሁ ይስማን ይስመርል ።
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
3 жыл бұрын
እምነቴ ኩራቴ 😁🙏🙏🙏ተስፋ ስላሴ ''እግዚያብሄር'' ይጠብቅህ አቤት እንደው አለፋንህ አደከምንህ😍
@BfjhHfudhrf-su8wx
Жыл бұрын
ቃል ህውተይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር
@itayodose6116
3 жыл бұрын
Amen...amen..amen..kale..hiwet..yasemaln
@ThugLife-sg1tz
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን እድሜና ጤና ፀጋ ይስጥልን። ወንድሜ። 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@destapark609
3 жыл бұрын
በፀሎታችሁ አስቡን እህት ማርያም እህት ማርያም ተክለፀዲቅ ተክለ ወልድ ተክለፀዲቅ ወለተ እየሱስ ወለተ ኪዳን ፅጌ ማርያም ሀይለጊወርጊስ ፀልዩልን የገዳም አባቶች
@biemnethidru5182
Жыл бұрын
ቃለ ሂወት የስመዓልና ብጣዕሚ ጽብቅ ትምህርቲ
@solyanaasefa2200
3 жыл бұрын
አሜን መመረጥነው ይሄንንም ማዳመጥ (walte maryam , haile maryam ,walde georgese ,walte georgese,walte senbt bslot asebunyi)
@ketemayebekele6444
3 жыл бұрын
እግዝያብሔር የተመሰገ ይሁ ን ይህን ድንቅ ነገር ስለሰማህን ምህራችን በጣም ነው የምናመሰግነው
@mengist9896
3 жыл бұрын
እደዚህ አይነት አባቶቺን ሥሠማ እኔ ማነኚ ሀጣቴን በዞቶ አምላኬን አሥቀይሜው እሡግ አልተወኚም የአባቶቻቺን በረከታቸው ከሁላቺን ጋ ይሁን መምህራቺን ፀጋው የብዛልህ እናመሠግን አለን
@bettyteshome8628
Жыл бұрын
በረከታቸዉ ትድረሰኝ አባቶቼ 🙏🙏🙏🙏
@የስላሴባርያየማፊቅርልጅ
3 жыл бұрын
ዝማሪ መላክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር በርታ ብዙ መጋ እየተመለሰነው ያለምክንያት አልተጀመረም ብዙዊች እየተለወጡነው ልዑል እግዚያብሂር ይመስገን
@biemnethidru5182
Жыл бұрын
ቃለ ሂወት የስመዓልና ጽብቅ መደብዩ
@sara-nd8mw
3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ አምላኬ እግዚአብሄር ይመስገን እንዴት አደርክ ዉድ መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሰህ አቤቱ አምላኬ ሆይ ልቦናየን ክፈትልኝ
@tigistetsegaye6212
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@senaittesfaye2288
3 жыл бұрын
ዝማሬ መልአከትን ያሰማልን ተሰፊሰላሴ እልልልልልል እግዚአብሔር ን የሚፈልገዉ ልብ ደሰ ይበልዉ
@marjanaaynadam2668
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሀይማኖትየተክልዬልጅ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ያባቶቻችን በረከት ይደርብን
@haimidinku8652
2 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን መምህር ገና ዛሬ ነው ትምህርቶች መስማት የጀመርኩት ዩቱብ ላይ አያለው ግን ሰምቼም አላውቅም በእውነት እንዴት ብዬ መግለጥ ያቅታል , ያባቾቻችን ፀሎት ልመናቸው አይለየን, መምህር በእግዚአብሔር ስም እኔም ሀጢያተኛዋን በፀሎታቸው እንዲያስቡኝ ካለብኝ ነገር ሁሉ አምላክ እንዲምረኝ ይፀልዩልኝ ንገርልኝ ,እህትጊዮርጊስ, የልጄ, ሀይለገብርኤል
@Abeniboss1235
3 жыл бұрын
እይሄንን ያባቶቻችን ታራክ የሰማን ሁሉ ።በረከታቸው ይደርብን ።አሜን አሜን አሜን
@salme4126
3 жыл бұрын
መምህሬ እንደምን ቆየህልኝ የእትዮጵያ ሙሴ ትምሀርት ግርም ድንቅ የሀገሬ ህዝብ የተለወጠበት እኔ ስንት ራዬ የያሁበት ነው ብሰማ ብሰማ አልጠግብ አሁንም ያላየ ይይህ ያልተማረ ኑ እንማር
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
3 жыл бұрын
የአባቶቻችን አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@የድንግልልጅነኝ-ሰ1ኘ
3 жыл бұрын
መምህራችን ድንቅ ነህ 🥰🥰
@natwel9133
3 жыл бұрын
ተክለሃይማኖት እና ወለተማርያም በጸሎት ኣስቡን።
@helenhelen349
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይሂን እድሰማ የፈቀደልኝ ልዕል እግዚአብሔር ስሞ ይመስገን ለዘላለሞ
@seve3476
3 жыл бұрын
መጣህልን ውደ መምህራችን እናመሠግናለን እኔንም በፆለት አሥቡን ለንሠሀ ሞት እዳበቃኝ በተሰቦቸንም ለንሰሀ ለቁርባን እድያነሣሠልኝ እባካችሁ ወለተ ገብርኤል ነኝ ፀልዮልኝ
@አቢየድንግልማርያምልጅ
3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህልን ይሄን እንድንሰማ እግዚአብሔር የፈቀደልን ስሙ ይክበር ይመስገን በረከታቸው ይደርብን አንተም እግዚአብሔር ፀጋዉ ያብዛልን መምህራች ከኩፍ ይጠብቅልን
@Azeb-ru1rf
2 жыл бұрын
ፀሎታቸውና በረከታቸው በኛ ደካሞች ላይ ይደር አሜን ❗️
@نننن-ث2ص
3 жыл бұрын
AMEN💒AMEN💒AMEN💒
@salamhayla5020
3 жыл бұрын
Amen amen amen🤲🤲🤲
@sofyass3973
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@ethiopia5644
3 жыл бұрын
ገብረ ሚካኤል ከቻይና እመብርሃን ለሁላችንም ሰላምና ፍቅርን አንድነትን እና መተሳሰብን ከልጇ ከወዳጇ ታማልደን ዘንድ ምኞቴ ነው አንተም ወንድማችን ትውልዱን ለማዳን ለምታደርገው ሰናይ ተግባር ሁሉ አምላክ ፀጋውን አብዝቶ ያድልልኝ።
1:03:03
48ኛ A ገጠመኝ ፦የተሰወሩ አባቶች ታሪክና የዘመናችን ገጠመኞች ( ክፍል አንድ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 74 М.
3:38:33
❤ 155ኛ D ልዩ ገጠመኝ፦ እኔ ከወንድማችን የተማርኩት አጋንንት በምክንያት እንዴት ዘር እንደሚያስፈስስ ነው
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 8 М.
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,4 МЛН
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН
1:30:17
56ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ በአባቷ አውሊያ ተማምና በበአታ ተአምር ጉድ የገጠማት( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 66 М.
1:04:09
44ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 58 М.
7:36
መምህር ተስፋዬ ስለ ዘውድ እና ጎፈር dream Walkers ለሊት በእንቅልፍ ልብ የሚሄዱትን ሚነካ ጥንቁልናና ስለመንፈስ በግልጽ የሚያሳይ ፊልም
Bereket 21
Рет қаралды 3,5 М.
1:54:09
32ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ በአቴቴ ጨሌ ምክንያት ጠፍቶ በፀሎት የተገኘ ህይወት(በመ/ር ተስፋዬ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 87 М.
2:00:45
116ኛ ልዩ ገጠመኝ፦በሁለት ሚስቶች የተወጠረ የመንፈስ ትዳር በመሆኑ ከአቅሜ በላይ ስለመጣብኝ ይህን ገጠመኝ ሰምታችሁ በውሳኔ አግዙኝ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 83 М.
3:39:05
155ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የአባት እዳ ለልጅ ማለት ይህ ነው አቤት ጉድ በስመአብ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 30 М.
31:53
የመምህር ተስፉዪ አበራ የበርሚልጊዮርጊስ አስደንጋጭ ገጠመኝ #በርሚል_ጊዮርጊስ
Eneho Tube እነሆ ቲዪብ
Рет қаралды 30 М.
1:37:15
45ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ እናት ።፤ ልጃቸውን ደግሰው አጋብተው ወዲያው ለማለያየት መተት ለምን ተጠቀሙ ?
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 58 М.
3:58:03
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,2 МЛН
1:52:54
35ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ የባንክ ቡክ ያወጣው የሰላቢ አጋንንት (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 72 М.
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,4 МЛН