"ቤተሰቦቼ እኔን ዳሩኝ እኔ ደግሞ እሱን ዳርኩት" /ባለትዳሮቹ/ አርቲስት ሙሉነሽ ተሰማ እና መስፍን ከበደ ጋር //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 88,876

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 92
@shebireketema2337
@shebireketema2337 Жыл бұрын
መስፍኔ የስራ ባልደረባዬ ተጫዋች በጣም ጥሩ ሰው ነው እንኳን እግዚአብሔር ማረው።
@user-tb8wb2wy2q
@user-tb8wb2wy2q Жыл бұрын
አቶ መስፍን ትልቅ ሰው መልካም ባል ዋውው ጨዋ ባል💗💗💗💗💗💗💗💗👌👌👌👌
@user-xp9fu3rc1d
@user-xp9fu3rc1d Жыл бұрын
ታሪካቸው ከመጣሙ የተነሳ ደጋጌሜ አዳመጥኩት እረጅም እድሜ ተመኘሁ
@user-gz7cl7uu3t
@user-gz7cl7uu3t Жыл бұрын
ሁሉም ነገር የሚያምረው ሀገር ከእነ ህዝቧ ሰላም ስትሆን ነው! ከትግራይ እስከ ቦረና ከ ሶማሌ እስከ አሶሳ ሰላም 🇪🇹 ለሀገራችንና ለህዝባችን ሰላም ሁላችንም ዘብ እንሁን! 🙏🙏🙏
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
አሜን
@user-gs1ul8nf8h
@user-gs1ul8nf8h Жыл бұрын
ኣሜን
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
አሜን ነ በቅንነት ሰብ አርጉኝ😍😘
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 Жыл бұрын
ሙሉዬ! አባዬ አባዬ!መስፍኔ መስፍኔ !የሚለው ድምፅሽ የፍቅር ሰው መሆንሽን ይነግረኝ ነበረ።ብቻ የተነበይኩትና የተመኘሁልሽ ሆኖ ማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል።
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Жыл бұрын
በጣምደስየምትሉባለትዳሮችናችሁእግዚአብሄርአይለያችሁ።ልጆቻችሁምይደጉላችሁ። ናፍቆትዬየምታቀርቢያቸውባለትዳሮችበሙሉመማሪያናቸው።ተባረኪልጅሽይደግልሽ።
@mcyzmc
@mcyzmc Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ መስፍኔና ሙሉ የሰፈሬ ሰዎች ፣፣ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@ehtemariyam7437
@ehtemariyam7437 Жыл бұрын
ወይኔ በጣም ደስ የሚሉ ባለትዳሮች ናቸው እማ ሙሉ ጨዋታቸው ደስ ሲሉ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ደስ የሚሉ ባለትዳሮች ባል ደርባባ ሲሆን የሚስት ተጫዋች መሆን ቤትን ያደምቃል ደስ ትላላችሁ አብራችሁ አርጁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@artistmulutesema9999
@artistmulutesema9999 Жыл бұрын
አሜን
@ahmadebrahim7194
@ahmadebrahim7194 Жыл бұрын
እዴክስ ላይ ወጥታ እሪ የምትል ነበረች አላለም በጣም ደስ የምትሉ ጥዶች ናቸው አላህ አይለያችሁ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
😂
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
ሁለት ፕሮግራም ያስፈልጋቸው ነበር ደስ የሚሉ
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
ዋዉዉዉ ደስስሉ በጣም ታምሩላችሁ አይለያችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ❤🙏እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ❤❤🙏🙏 ብዙ ደስ የሚል ታሪክ ነው❤እናመሰግናለን 🙏🙏❤❤❤
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹ እድሜ እና ጤና ይስጣቹ
@tashomeayele624
@tashomeayele624 Жыл бұрын
መስፍን እና ሙልዬ እንካን ለዚህ አበቃችው መስፍን ትንሽ ተለውጠሀል ሙልዬ ግን እንዳስቀምጥኩሽ ነሽ ስላየዋችው ደስ ብሎኛል
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Жыл бұрын
ዋው ሙልዬ እርሷ አልመሰለችነኝም አፈን እያስከፈተችኝ ነው።
@betinegash2110
@betinegash2110 Жыл бұрын
የኔን ትዝታ ቀሰቀሱብኝ። የኔም የትዳር ህይወት እንዲህ ነበር። በጣም ሰነፍ ነበርኩና ።ውይ እስኳሁን በጣም የምንስቅበት የትዳር ታሪክ አለኝ። ወደ 18አመት ወደ ሗላ መለሱኝ። እኔ ብቻ እንዲህ አይነት ታሪክ ያለኝ ይመስለኝ ነበር።
@ganaganet9288
@ganaganet9288 Жыл бұрын
ደስ.ሲሉ.እድሜና.ጤና.ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷👍👍👍👍
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ኮመንታተሮች የምትፅፉት ሰው የፈለገውን መልበስ ማድረግ ይችላል ስለ ትዳራቸው ያላቸውን ለማጋራት በእንግድነት የቀረቡት መፎተት ቄንጥ ማውጣት ምን ይጠቅማል ።
@user-xc9gd2el6v
@user-xc9gd2el6v Жыл бұрын
አትቀብምጥረ ማንም ስለ ልብሷ ያወራ የለም
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
@@user-xc9gd2el6v ቀድመሽ የተፃፉትን አንብቢ ለአንቺ ደግሞ አልፃፍኩም ምነው አርቲ ቡርቲ ለብሰሽ መጣሽ የሚል አንብቤ ነው የራሴን መልስ የፃፍኩት ቀበጧ ፌስቡክ ላይ ዩቱብ ላይ የሚሞልጩሽን መልስ ስጪ ሁሉም የፃፈውን በቅድሚያ አንብቢ ቀባጣሪስ አንቺ
@tiruyetesfayeabebe3796
@tiruyetesfayeabebe3796 Жыл бұрын
እውነትም ቀጣም ተቀየረች!!! በድምፅዋ ነው ያወኳት
@kalkidanmulu5980
@kalkidanmulu5980 Жыл бұрын
እንዳንዳድ ኮሜት ሰጪውች ሰው እንደነበር አይኖርም ይላውጣል ሜካፕ ምን ችግር አለው ምቀኞች
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እድሜና ጤና ተመኘው
@tefsehetbelaineh1616
@tefsehetbelaineh1616 Жыл бұрын
ሙሉዬ የኔ ውድ በጣም ነው የምወዳት
@user-bk7cf2qy6l
@user-bk7cf2qy6l Жыл бұрын
yeni enat des sitil
@user-ll1qm6xg7c
@user-ll1qm6xg7c Жыл бұрын
በጣምነው የምወዳቸው እድሜናጤናይስጣችሁ
@Hhh-lw9mb
@Hhh-lw9mb Жыл бұрын
ወይኔ እች ሴትዩ የኔውድ ለዛዋ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Жыл бұрын
ወይ ሙልዬ ድሮም ዘንድሮም ያችው ሙልዬ
@tgtigu1516
@tgtigu1516 Жыл бұрын
እር እንዲያው አትጠገቡም ድስ ስትሉ ተባርኩ❤❤🙏🙏
@emiyumenbere7887
@emiyumenbere7887 Жыл бұрын
ውይይይይይ ደስ የሚሉ የፍቅርን ጥግ ያሳዩን ባለትዳሮች ከምር እረጅም እድሜ ኑሩ
@artistmulutesema9999
@artistmulutesema9999 Жыл бұрын
አሜን
@mafitesfaye4791
@mafitesfaye4791 Жыл бұрын
Endet dese yilalu fikracew, waw tebarku
@hanakumelachew7913
@hanakumelachew7913 Жыл бұрын
ደስ ሲሉ
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
@f.syejawaarzereabatejaalma5792 Жыл бұрын
Des setelu ❤️❤️❤️❤️edemena tena yesetachu serifam enem keleje gare neber mebelaw wellahi ye 8 kefele temari hogn new yewelekut abi zare 13 ametu new des yelale
@brtukanasefeasefe825
@brtukanasefeasefe825 Жыл бұрын
እኔም እጄን ይዞ እንጀራ መጋገር ያስተማረኝ ባሌ ነው ብዙ ነገር ይቀረኛል ግን እግዚአብሔር ይመስገን ❤️🙏❤️
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጣቹ ክበሩልኝ
@yigebawalamha
@yigebawalamha Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ መስፍኔና ሙሉ
@marthaabera5797
@marthaabera5797 Жыл бұрын
15:37 - 15:46 👋👋👋👋👋👋 BRAVO Mulu.
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ የሚል ትዳር አላህ ይጨምርላቹ
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o Жыл бұрын
አይባልም ማሻ አላህ
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o Жыл бұрын
አይባልም ማሻ አላህ
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
@@user-lt3gl4ld5o ምንድነው እሚባለው ታዲያ
@teyoutube3552
@teyoutube3552 Жыл бұрын
Des setelu egezaber erejem edemena tena yesetachu
@abimedia8554
@abimedia8554 Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ለዘላለም ያርግላችሁ እኔ 17 አመቴ ነው ከውዱ ባሌጋ ግን እርሜ ለስደት ልጅ አልወለድንም
@user-tb8wb2wy2q
@user-tb8wb2wy2q Жыл бұрын
አረ ኡኡኡኡ የባሰ አለና አገርክን አትልቀቅ አለ አባቴ ወልደሽ በመዳሪያሽ 17 አመት ሙሉ አልወለድኩም ትያለሽ????ኦኦኦኦኦ ይከማ ከባድ ነው
@artistmulutesema9999
@artistmulutesema9999 Жыл бұрын
አይዞን የድንግል ልጅ ፈጣሪ እጁ ሙሉ ነው ይሠጣችኋል።
@richdargay2193
@richdargay2193 Жыл бұрын
አይዞን
@richdargay2193
@richdargay2193 Жыл бұрын
@@user-tb8wb2wy2q ልጅ ከፈጣሪ ነው
@user-tb8wb2wy2q
@user-tb8wb2wy2q Жыл бұрын
@@richdargay2193 👌👌👌👌👌👌
@adengabrakiden1183
@adengabrakiden1183 Жыл бұрын
EGEZEYABERE KERE ZEMENAHEWE YETEBAREKE YEHONE MOLEYE ENEME YEMEGEMEREYA LEGENE EDEWELEDEKWO EDE ZAREME NEGEME LEMENE YEBOTE BOTEGNALE EYALEKO LERE BEYE ETEFA NEBERE KEZA TOTENE SEYEZE EYEROTEKWO EHEDENA ATEBALEWE BEHA KENE GARE TEMESASAYE TAREKE ALESHE MOLEYD EDEME KETENA ABEZETWO YESETAHEWE
@jojolove791
@jojolove791 Жыл бұрын
❤🙏
@mamush_asfaw
@mamush_asfaw Жыл бұрын
Des silu Nafiki Sakshi rasu yaskal
@Tube-cv4sf
@Tube-cv4sf Жыл бұрын
የ እውነት ፈቀር አደዜ ነው የውሸት ፈቀር ሲሆን ገን ከናቱ ወድ መቀኘነት የከይራል ሃሰድ የሆናሉ በረካ ሁን ጠሩ ሰው መሆኑ በሚሰቱ ያስ ታወቃል ገና አበባ ነው ምትምሰለው ማሻላህ ከፉ ወነድ መልክ በኖር መልኮአን ያጠፋዋል
@zufantadesse3867
@zufantadesse3867 Жыл бұрын
ሙልዬ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል ቪሎውን እንዴት እንዳደርግሸ አትናገሪም ለእሁድ አሶልቃ ወሰደችው ብለሸ ለምን አላልሸም አይ ሙልዬ ፋንቱ ነኝ
@artistmulutesema9999
@artistmulutesema9999 Жыл бұрын
ፋንትዬ የኔ ውድ
@zufantadesse3867
@zufantadesse3867 Жыл бұрын
@@artistmulutesema9999 ሙልዬ እጅግ ደሰ ብሎኛል እህቴ እናተን እንዲህ በማየቴ መሰፍኔ ወንድሜ እንዴት ነህልኝ ባገኝሸ ደሰ ይለኛል በምን እንገናኝ አሳውቄኝ ሙልዬ
@paulton1234
@paulton1234 Жыл бұрын
ሙሉዬ የሸክላ ሜዳዋ
@hasab1156
@hasab1156 Жыл бұрын
Edema Tena yestachu muleya yesefere leg
@mekedesdemessie8980
@mekedesdemessie8980 Жыл бұрын
Konjo btsebe tebarku
@genzebtadess559
@genzebtadess559 Жыл бұрын
Weye mulye besaku motkug
@banjibanji425
@banjibanji425 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@bezayacop9534
@bezayacop9534 Жыл бұрын
Mulyieeee
@hirutnuru8661
@hirutnuru8661 Жыл бұрын
wey Nafeki salwekew new yalekew seatu betam aterbegn
@shaganeshabebe6418
@shaganeshabebe6418 Жыл бұрын
Abeat dess selu ngegrewa setaft men ale yahunum tedar endenant zemn behon wff ahun tedar asferan
@asyamuhmd
@asyamuhmd Жыл бұрын
በኮሜት ነዉ ማን እደሆነች ያወኳት ጉድ
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 Жыл бұрын
ከሜካብ ውጪ ነው ምታምረው ሜካብ ቀየራት
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t Жыл бұрын
አይ ዱቄት የስራህን ይስጥህ ያለሜካፕ ነበር የምታምሪዉ ጭራሽ ተቀየረች እኮ በድምፆዋ ብቻ እኮ ነዉ ያወኮት
@alebachewmengistie3544
@alebachewmengistie3544 Жыл бұрын
ወይ ሜክአፕ ?! እንድህ ዱቄት የነፉባት መስላ ከምትመጣ ምናለ በኢትዮጵያዊ መልኳ ብቻ ብስከሰት ? መበላሸት !
@artistmulutesema9999
@artistmulutesema9999 Жыл бұрын
ምቀኛ ዱቄት
@ketelazemed3478
@ketelazemed3478 Жыл бұрын
ዱቄትነዉ፡የደፉብሽ፡በስተርጅና፡በመቁሩቢያሽ፡ጌዜፍዳንታ፡መሆን፡በጣምይደብራል፡የአሁን፡ትዉልድ፡ምንይማር፡አይመበላሸት
@artistmulutesema9999
@artistmulutesema9999 Жыл бұрын
ድፍት ያድርግቃጥላ ቅጥል ታድርግኽ ምቀኛ
@memberekidane9096
@memberekidane9096 Жыл бұрын
Balaga kenatana
@user-id4vf2ds8i
@user-id4vf2ds8i Жыл бұрын
እኔ እምገርሞኝ በኮመንት ሀይማኖተኛ ለመምስል የምታስመስሎ ስዎች ምን ይጠቅማል ወሬኛ
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 Жыл бұрын
Mekegha hijina kurebi
@seaditube1578
@seaditube1578 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጉኝ ጀማሪነኝ
@artistmulutesema9999
@artistmulutesema9999 Жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ።
@seaditube1578
@seaditube1578 Жыл бұрын
@@artistmulutesema9999 አመሰግናለሁ
@tashomeayele624
@tashomeayele624 Жыл бұрын
መስፍን እና ሙልዬ እንካን ለዚህ አበቃችው መስፍን ትንሽ ተለውጠሀል ሙልዬ ግን እንዳስቀምጥኩሽ ነሽ ስላየዋችው ደስ ብሎኛል
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 13 МЛН
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 1,1 МЛН
Умная собака спасла добрых людей
1:00
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
0:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,8 МЛН