KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Fikadu Tizazu - ፍቃዱ ትዛዙ - New Ethiopian Music 2024 #Fikreselam #amharicmusic #ethiopianmusic
23:45
የኢትዮጵያ ሀብታሞች የሚነዶቸዉ ቅንጡ የኤሌክትሪክ መኪኖች car review Ethiopia | Fikre Selam
39:19
So Cute 🥰 who is better?
00:15
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
01:12
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
ቤተ እስራኤል ከትናንት እስከ ዛሬ መምህር ታዬ ዶ/ር ወዳጄነህ Taye Bogale and Dr. Wodajeneh Meharene | Fikre Selam
Рет қаралды 31,290
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 450 М.
Fikre Selam
Күн бұрын
Пікірлер: 72
@we2631
2 жыл бұрын
በውነት ዶከተር ወዳጀነህ እና ታየ ቦጋለ በትክክል ነው የገለፃችሁት 1000 አመት ኑሩ አከብራችዋለሁ
@ניגסטנוגה
2 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጀነህ በጣም አድናቂህ ነኝ ።እኛም እናከብርሀለን።
@takelemulat1656
Жыл бұрын
ውድ መምህር ታዬ ቦጋለና ዶ/ር ወዳጀነህ የሰጣችሁት ትምህርት እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ከፍ ያለ ምስጋና ይድረሳችሁ። እንዲህ ሁሌ እወጣችሁ ትምህርት ብትሰጡ የኢትዮጵያን ህዝብ አይምሮ መገንባትና ወደ ፍቅር መመለስ ትችላላችሁ ግን ዋናው ችግር ፈጣሪው ሙህር ነን ባዮች ናቸው። ሙህር አገር ይገነባል እንጂ አገር ሲያፈርስ ታይቶ አይታወቅም የኢትዮጵያ ሙህሮችና ፓለቲከኛ ነን ባዮች ናቸው አገር የሚያፈርሱ ምሀል ላይ የሚጎዳው ግን ድሀው ክፍል ነው። እግዚአብሔር ለኢትዮጵያና ለህዝቦቿ ሰላም ይፍጠር አሜን!!
@yeznaelias417
2 жыл бұрын
መምህር ታየ ቦጋለ እና ለዶክር ወዳጀነህ በጣም ነው የማከብራችሁ እንደናንተ ያሉቱን ያብዛልን ዶክተር ወዳጀነህ በእውቀት የላቀ ይብዙ
@ציונה65
2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህር
@አበባሣሕሉአበባ
2 жыл бұрын
መምህር ታዬ ሰወድህ ከዘረኝነት ነጻ የኦሮም ልጅ
@adoniatakelle4644
Жыл бұрын
እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን ህይወትህ ስለተረፈ በህይወት ስላላህ ።ታየ ቦጋለ የእውነት እና ባለችሎታ ምሁር መሆናቸውን በሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ ህሌና ይተወሳሉ ።ግን ደሞ አገራችን የተማረን መግደል አዲስ አይደለም እነ ኢንጂነር ስመኘው ተገደሉ አይደል ያማል ።እና ታየ ቦጋለ የሰላም ጊዜ እመኝሎታለሁ ።
@haregendale8488
2 жыл бұрын
መምህር ታዬ እና ዶክተር ወዳጀነህየኢትዮጵያ ዕንቁዎች ናችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ እግዜር ይጠብቃችሁ
@የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች
5 ай бұрын
ቤተ እስራኤል የሕያው እግዚአብሔር ሥራ ናቸው። ለእስራኤል ሠላም መጸለይ በአብርሃም አምላክ የምናምን ሁሉ ኃላፊነት ነው።
@mayatube1107
Жыл бұрын
የእውነት ከእስራኤላዊያን ወገን ስለተፈጠርኩ በጣም ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም ጀግንነታቸው ያኮራኛል ወድቆ አለመቅረትን የማሸነፍን ስሜት አይባቸዋለሁ ለሀገርህ መታገልን በእውነት ጀግና ናቸው የእስራኤል አምላክ መላው አለምን ይጠብቅልን አለም ሰላም ይሁን ክብር ለቤተ እስራኤላዊያን የያዝከው ማጌንዳ (የዳዊት ጋሻ ) ይባላል ቤተ እስራኤላዊያን በአለም ተበትነዋል በአለምም ነግሰዋል በኢትዮጵያም ሚሊኒክ ቴድሮስ እነዚሂ እራሱ የይሁዲ ዘር ናቸው ይባላል የራሳቸው መንግስትም አቋቁመው ኢትዮጵያን አስተዳድረዋል ያው ታሪኩ አብዛኛው ተዛብቷል የበለጠ ይሰራበታል የሚል ተስፍ አለኝ ይሁዲወችን ለሚጠሉ በደንብ አስርድተሀል ያለስማቸው ስም ተስጧቸው በአለም ክፉ ተደርገው ተወሰዱ የመልካም ሰው ዘር መምጫ እንደሆኑ የሀይማኖት መጀመርያ ፈጣሪን ማንም ሳያውቅ ያወቁ ናቸው የጥበብ ያወቁ ነባር ናቸው ብቻ ፈጣሪ ይጠብቀን
@Li-pk2ng
Жыл бұрын
Metadelshi ayhud silehonshi enam behonkugni biye emegnalew😢😢😢
@mayatube1107
8 ай бұрын
@@Li-pk2ngመሆን ትችያለሽ እኮ በትምህር ይቻላል በጋብቻ ይቻላል
@esterdinku1228
2 жыл бұрын
እውነት ነው ሁሉን በማስቀመጥ በግልፅ የታሪክ መሠረት ከዚህ በመነሳት አሁንም የትውለድ አገራችን ኢትዮጵያ ከምነወደት አገሬ እሰራኤል የተለች አደለችም ምኞታችን በሰላም በፍቅር ዘረኝነትን በማሰወገድ በአንድነትን ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያ
@yeznaelias417
2 жыл бұрын
ዋው ካልደራችን የገለጽክበትን መንገድ በጣም ነው የወደድኩት
@kefayzeleke1571
2 жыл бұрын
ለሁሉም ነገር ፈጣሪን እመስጋኝነትህ በጣም ርከብርሀለሁ ብእሁኑ ግዜ የጠፋብንና ብዙዎቻችን የዘነጋነው ተመስገን እለማለታችንነው
@kefayzeleke1571
2 жыл бұрын
እቤት ልሳን ለበጎ ነገር ነው ዘወትር የምትጠቀምበት እድሜህን ያርዝመው
@user-be8sz6tx3g
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ሙህር በጣም ደስ የምትለይ
@מנדרהברו-פ8ת
2 жыл бұрын
כול הכבוד לכם 👍👍👍👍👍🤚🤚🤚🤚🤚
@asterworku5374
2 жыл бұрын
ጌታ ይበርክህ ለማሰብ ሰዉ መሆን ብቻ ይበቃል የኛ ነገር ግን ከሰዉነት ወደ ዝቅተት🙏
@azaryas26
2 жыл бұрын
קש
@azaryas26
2 жыл бұрын
קקקשששששששששששש
@asmare5631
2 жыл бұрын
የሰው ልጅ ክብሩ ከጌታ በታች ግዙፍ ነው ሃይማኖት የግል ሀገር የጋራ ፍቅር ለሁላቹህም ኢትዮጲያን እና የቀረውን ዓለም ሰላም ፍቅር ዘረኝነት በሺታ ነው ፍቅር ያሸንፋል
@የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች
5 ай бұрын
እንደ እስራኤል መከራን የኖረ ማን አለ? ስለዚህም ይከብራሉ።❤
@אלחנןטסמה
2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለህ
@ברוךאדמסו
2 жыл бұрын
መምህር ታየ ቦጋለ የእኛ ጀግና እውነት አስተማሪ ትክክለኛው የሞቱት ቁጥር በርዲታ የመጣው ሱዳን ኡምራ ክብ ከትባለው መጠለያ ጣቢያ ክመጣው ፊኖ ደቄት ዲዲት አቀላቅለው ስለስጡቸው 1600እሚሆኑ ሙትዋል አራት ሽህ እሚባለው ማዳመቂያ ነው።
@zg3061
2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ከገባችበት ችግር እንድትወጣ፣ ቤተ እስራኤልን ይቅርታ መጠየቅ ይገባታል ብየ አምናለሁ።
@derejegashaw724
Жыл бұрын
በትክክል በእኛ በቤተ እስራኤላውያን ላይ ብዙ ብዙ ግፍ ተሰርቶብናል
@Li-pk2ng
Жыл бұрын
@@derejegashaw724betam ena astawsalew gonder sileteweledku gin ayhud adelehum 😢😢😢
@ጆን-ሸ7ቨ
10 ай бұрын
ትክክል ሀሳብ ነው
@shitubogale.1437
2 жыл бұрын
የምትለው ሁሉ ሃቅ ,ነው ,እኔም ያደግኩት ,ነጌሌ ቦረና ነው ,,እኮራብሃለሁ ,.!!!!
@zg3061
2 жыл бұрын
Baruch Hashem 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@yeshinewwassie6229
2 жыл бұрын
Waw betam tiru new
@biluphone6588
2 жыл бұрын
ו3 🎁👍
@masreshategene1790
2 жыл бұрын
መምህር ፣ታዩ፣ቦጋለ፣የእሱ፣ተማሪዊች፣በሙሉ፣የነበሩ፣ትልቅ፣አድለኛ፣ናቼው፣እኔም፣ባያድሌኝ፣ነው፣እንጀለ፣የአሱ፣ተማሪ፣መሆን፣እችል፣ነበረ፣ነገር፣ግን፣እንደ፣እድል፣ሆኖ፣እራስ፣በረሰለን፣በማስተዳደር፣ቤተሰብም፣ለመርዳት፣ስል፣ህይትን፣ልታገላት፣የጀመርኩት።የአሱን፣ትምህርት ፣ምክር፣አስቶሪያ፣ወዘት፣በሰማው፣ብሰማው፣የማልሰለቼው፣መምህር ፣ነው፣እድሜ፣እናጤና፣እግዚአብሔር ፣ያበርክትለህ፣ብያለሁኝ።
@የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች
5 ай бұрын
ፈጡር
@נאוהגרד
2 жыл бұрын
כול כבוד איזה כבוד
@ሰላምናፈቀኝ-ደ6ዸ
Жыл бұрын
መጽሐፉ የት እንደሚገኝ ጠቁሙኝ በፈጣሪ ስም
@belachewasefa4667
2 жыл бұрын
memihr kalate mayegeltse edimih teninet fetari kenemelaw betesebih yesetachew
@user-be8sz6tx3g
2 жыл бұрын
አቪቭ_ማለት የአቨቫ ወራት ማለት ነው።የኒሳን ወር እሥራኤል ከግብፅ አገር የወጡበት ወር ነው፣የወሩ መጀመሪያ የአመቱ መጀመሪያ ይሁንላችሁ ይላል።
@ሰላምናፈቀኝ-ደ6ዸ
Жыл бұрын
መጽሐፉ የት ይገኛል በጣም እፈልገዋለሁ
@tlahunamare6317
2 жыл бұрын
ኮከብ አይደለም። ባለ ስድስት ማዕዘን ነው ወይም ማጌን ዳቪድ( የዳዊት ጋሻ) ይባላል።
@yenesewfentahun2410
2 жыл бұрын
wodajeneh tsegurshign astekaky memhr taye akebrhalehu!!
@davidkale7539
2 жыл бұрын
🕎 👏👏👏👏🤣😂🤣😂👍
@user-sagiv.m.t
2 жыл бұрын
Amsalu mehari ( amsalu ageze) מזל טוב על הספר החדש. כל הכבוד!! איפה משיגים את הספר? Metshafu yet new yemigegn?
@asfawfeyissa9854
2 жыл бұрын
Edme yostlgne
@asfawfeyissa9854
2 жыл бұрын
Memehre Tayen newe
@tibebgebru3088
2 жыл бұрын
ጭብጨባ ጠላሁ። እባካችሁ ዝም ብላችሁ አድምጡ !!!!
@טזזומלקמו
2 жыл бұрын
איך אפשר להשיג ?
@SeidBedru-w2y
5 ай бұрын
አይ ታዬ ታሪክ እንደዚህ ነዉ በዛዉ በነካህ እጅህ ገዳይ የገዳይ ልጅ ደም መጣጭ የደም መጣጭ ልጅ መሆናቸዉን ባትነግረንም እናቃቸዋለን አማርኛ ሰንጥቀክ ስላወራክ ታሪክ አዋቂ አትባልም ሞት ላይቀር ከማታቀዉ ዉሽት የምታቃትን ትንሽ እዉነት ብትነግረን ይሻላል በዛ ላይ በሽምግልና በመሄጃክ ገዜ
@Alex-pk9lj
2 жыл бұрын
ውዶቼ መሲ ነኝ አዲስ ቻናል ከፍቻለሁ
@Alex-pk9lj
2 жыл бұрын
ከጎኔ ሆናቹ አበረታቱኝ
@adanegetu7356
2 жыл бұрын
🕎🔯🇮🇱🇪🇹🇺🇲💪💪
@selamlalem3040
2 жыл бұрын
እኛ ለእስራኤል ያለን ነገር ትልቅ ነዉ ግን እስራኤል ለኢትዮጵያ ያላት አመለካከት መልካም አይደለም ሌላዉ ቢቀር እስራኤል ለሚገኘዉ ገዳም ጥበቃ ያላደረገች አአባቶችንን ለግብፅ መላገጫ ስትሰጡ ዝም ማለት አንችልም ለኦርቶዶክስ የማትበጅ እስራኤል ለኢትዮጵያ አንትሆንም ኢትዮጵያ ባለዉለታችሁ ነች ግን አሁን ያሉት አመራሮቻችሁ ሁለ ለኛ ያላቸዉ አመለካከት መልካም አይደለም ምን አደረጋችሁ ለኢትዮጵያን ተደራጅተችሁ ከኢትዮጲያን ለማፍረስ ከማፍረስ ዉጭ ሀገራችንን ኢትዮጵያ አመድ አፋሸ አደረጋችኋት ተደራጅታችሁ የፋኖን አማፂ መርዳታችሁ ከግብፅ ለኛ በምን ተለያችሁ ዉሀችንን ወስዳችሁ ለጆርዳን ሸጣችሁ አሁንም እናንተ ለአረቡ አለም ዉሀ ልትሸጡ ከፋፈላችሁን ገደላችሁን እስራኤል እንድትለማ ኢትዮጵያ ትድማ እሳቤችሁ ገብቶናል ሰሜን ተራራ አቃጥላችሁ ሞሳድን ልካችሁ አሁን ለአመፅ የዳረጋችሁን እናንተ ሆናችሁ ምን አደረጋችሁ ኢትዮጵያዊ አለ እስራኤላውያን
@GR-yq4jl
2 жыл бұрын
አሉ ባልታ እና ጥላቻ ከመፃፍ ይልቅ ምክንያት ከመደደር ወይንም ሌላ አገሮችን ጥፋተኛ ከማድረግ ቺግራችሁን ፍቱ አልቃሻ
@eyerusalemfiyesa6566
Жыл бұрын
ቤተእስራኤላዊያን በፍፁም እስራኤላዎ አይደሉም አይሁድ ስለሆኑ እንጂ ያደሞ ክርስትናን ሲመጣ ሳይቀበሉ የቀሩ ኢትዮጵያዎ ናቸው
@masreshategene1790
2 жыл бұрын
ታዩ፣ማይክሮፎኑን፣ቀረብ፣አድርገው፣ምክኒያቱም፣ድምጽህ፣በጣን፣ይርቀነው
@naomiabebe5335
2 жыл бұрын
No Sound
@TibebuDerebe7233
2 жыл бұрын
איפה משגים את הספר?
@yorsalemgebremedhn3193
2 жыл бұрын
Xubuk meglex
@የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች
5 ай бұрын
እስራኤልን ኣለመውደድ ሴይጣናዊ ልብ፡ መሆኑ በዘመን መጨረሻ ሊታይ ነው።
@גנטלמה
2 жыл бұрын
Yehanen zergnent yemyastmrut Yunivercity memhranoch nachew Astawosalhu Yaksta legeUnivercity gebta setmar Ye Asa Minlkn tarik atamew new yastmarwat .Keza egna legoch nebrn Betlacha beklwat egnanem lebklachihu bela setmoker keyat ametashew senlat Univercity new alechin
@workitua1733
2 жыл бұрын
እረ ፡ በስመአብ!!!ይኼ ፡ ሰዉዬ ፡ ከዶ/ር ፡ ወዳጀነህ ፡ ጎን ፡ መቆም ፡ የለበትም። ታዬ ፡ ማለት ፡ ኢትዬጵያን ፡ ለመቅበር ፡ ይሰሩ ፡ ከነበሩት ፡ መሐል ፡ የሆነ ፡ ተሳዳቤ ፡ አይደለም ፡ ወይ? ፡ ምን ፡ ተገኘ ፡ አሁን?
@belyoutessemma2118
2 жыл бұрын
We have problem ln Israel betweenEthiopia church and Egyptian Orthodox church which is the church belong us that what the say Not true
@user-be8sz6tx3g
2 жыл бұрын
እሰሥራኤል ምን ታድርግ ብለህ ነው?ዐብይ መራሹ ኦርቶዶክስን ሊያጠፋ ስለተነሳ ነው።
@send.woldemichaelbogale1137
2 жыл бұрын
So called memhir Taye is a nice guy,but he has to avoid a cheap popularity!Being realist does it mean accepting reality without faking reality !!!
@ethiopianismethiopianism3474
2 жыл бұрын
የመምህር ታየ ግምገማ በጣም አስገርሞኛል። ፩.እስራኤል ቁጥራቸው ስንት እንደሆነ ያለው ብዥታ። ፪.እስራኤል ማለት እነማን እንደሆኑ? ፫.አሁን ያለውን ዛዮኒስት እንደ እስራኤል ድርጎ መቁጠሩ። ፬.ስለ ኢትዮጵያ መከላከያ ታሪክ በጀነራል ነጋ ተገኘ መጻፉን። እና ሌሎችን.... ትልቁ ግን አሁን ያለው ራሱን የእስራኤል መንግስት የሽብርተኛ እና የአፓርታይድ መንግስት መሆኑን አለመረዳት ጥያቄ ውስጥ ያስገባል።
@learntulearn848
2 жыл бұрын
TAYE was talking about Israelites mindset not about the Government’s System - you mixed up the Two
@TibebuDerebe7233
2 жыл бұрын
ወሬኛ ስለ አፓርታይድ አታቅም ማለት ነዉ እስራኤል አፓርታይድ አድለችም
23:45
Fikadu Tizazu - ፍቃዱ ትዛዙ - New Ethiopian Music 2024 #Fikreselam #amharicmusic #ethiopianmusic
Fikre Selam
Рет қаралды 2,6 М.
39:19
የኢትዮጵያ ሀብታሞች የሚነዶቸዉ ቅንጡ የኤሌክትሪክ መኪኖች car review Ethiopia | Fikre Selam
Fikre Selam
Рет қаралды 1,2 М.
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
01:12
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
22:06
በአራት ማዕዘን ኮሪደር የቀጠለው ከባድ ፍልሚያ!በወቅታዊ ጉዳይ የተሰጠው የአቋም መግለጫ!ምንጃር.! መርጡ ለማርያም.! እብናት.! አዴት.!
Ethio Focus _ኢትዮ ፎ.ኒውስ
Рет қаралды 1,9 М.
37:33
ዳ/ር ወዳጄነህ እና ወግ አዋቂዉ በኃይሉ "አንዲት ጉደኛ ደራሲ ተወልዳለች" Dr Wodajeneh | Behailu | Ethiopia Fikre Selam
Fikre Selam
Рет қаралды 36 М.
5:36
የተጠናቀቁ ቤቶች | ጊፍት ሪል እስቴት መንደር ውስጥ | GIFT REAL ESTATE | 0976169911#ethiopia #ethiopia #giftrealestate
Gift Real Estate
Рет қаралды 12 М.
1:50
የገና ዋዜማ
አዲስ ቲዩብ Addis Tube
Рет қаралды 43
22:54
የአምባሰሏ ንግስት ወደ አገሯ ስትገባ የተደረገላት ደማቅ አቀባበል Maritu Legese Ethiopia | Fikre Selam
Fikre Selam
Рет қаралды 16 М.
8:19
አያንቱ አንዱዓለም ጎሳ
Bridge Media Podcast
Рет қаралды 1,9 М.
14:14
ሰበር - አረጋ ከበደ ክ-ው ያሉበትን መ-ር-ዶ ሰሙ " አብይ በቁ-ጣ አምባ-ረቁ ስብሰ-ባው ታ-መ-ሰ መቀሌ ሌላ ከ-ባ-ድ ውጥ-ረት ተፈ-ጠረ
Amhara Daily
Рет қаралды 4,1 М.
19:33
"ምን ሰላም አለ ሌባ አብሮን እያፋለገ" ፓስተር ቸርነት Paster Chernet Belay Ethiopia | Fikre Selam
Fikre Selam
Рет қаралды 3,8 М.
45:02
መምህር ታዬ እና ዘነበ ወላ የእዉቀት በረከት ለታዳሚዉ ለገሱት Taye Bogale Ethiopia | Fikre Selam
Fikre Selam
Рет қаралды 13 М.
48:38
አጅ እንዲሰጥ የተሰጠ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 11 М.
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН