No video

ቤታችንን ጥሩ መአዛ እንዲኖረው የሚያደርጉ ቀላል ግብአቶች/good smell /

  Рет қаралды 9,406

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Күн бұрын

#ethiopianfood #goodsmell #food

Пікірлер: 69
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ለቤታችን መልካም መአዛ እንስጠው አመሰግናለሁ ድጋፋችሁ አይለየኝ 🙏🥰❤
@azebtekle27
@azebtekle27 9 ай бұрын
በጣም በጣም እናመሰግናለን ❤❤
@elsabethgebrecristos194
@elsabethgebrecristos194 8 ай бұрын
ጎበዝ ቤቲዬ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
ኤልስዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@teg22345
@teg22345 7 ай бұрын
Wow nice idea ♥️♥️
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰🥰
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 9 ай бұрын
ቤትዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ቆንጆ መላ ነዉ በዉነት ሲፈላ መአዛዉ ያዉዳል ቤቱን ሙሉ ዋይብስ ዋዉ ለፍራሹ አሪፍ ዘዴ ነዉ እናመሰግናለን የኔ መልካም 👍😍❤🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
የመንዝዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😋❤
@mimialex2514
@mimialex2514 9 ай бұрын
ቤቲዬ የኔ ጎበዝ እውነት ትለያለሽ ዘዴኛ ነሽ ኑሪልኝ ❤❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
ሚሚዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😋❤
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b 9 ай бұрын
በጣምያምራል እሞክራለሁ አንች የምታሳይኝን ነገር ሁሉ ምርጥ ተፍጥሮ በቀላል የሚገኝ ነገር ሰለሆነ ብርችልን
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😋❤
@mulutube2116
@mulutube2116 9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ሀሪፍ በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ጥሩ ጠረን የሚሰጥ ነው ለፅዳት አነሳሳሽኝ🙏🥰🥰 🥰
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
ሙልዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😋❤
@AFOMI7-2015
@AFOMI7-2015 9 ай бұрын
አሪፍ ሀሳብ ነው ደስስ ይላል በተለይ ቅዳሜ እና እሁድ እረፍት ስንሆን ፕሮግራም ሲኖረን
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
የእኔ ውድ እውነት ነው በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😋❤
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 9 ай бұрын
ቤቲዬ ❤በጣም አሪፍ ሃሳብ ነው እሞክረዋለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
ነጃትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@genetdebele7702
@genetdebele7702 9 ай бұрын
አቤት ትለያለሽ እኮ ቤትዬ እውነት በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው:: ብሩክ ሁኚ
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
ገንዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😋❤
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 9 ай бұрын
Bettye betam des yemil aserar nw berchi sheta yalew shama yet yegegnal wagawes temetatagn nw wey❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
ስመኝዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ሻማው አበባ የሚሸጥበት እንዲሁም የስጦታ ዕቃ ያለበትመሸጫ አለ የእኔ ቆየት አለ ከተገዛ🙏🥰❤
@user-xn8rm1xd5r
@user-xn8rm1xd5r 9 ай бұрын
በጣም ደስየሚል ነው
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😋❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 9 ай бұрын
ሰላም በዉነት ጎበዝ ነሸ በርች❤❤🙏🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
ለታይዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😋❤
@nazrethmichael2332
@nazrethmichael2332 9 ай бұрын
Gobezi yet new yetmarshew 🎉🎉🎉🎉🎉
@user-vw6bt7kn8i
@user-vw6bt7kn8i 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
ትርሲትዬ እኔም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@yerusalembeirut3648
@yerusalembeirut3648 9 ай бұрын
ጎበዝ
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
እየሩዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😋❤
@kokitem7246
@kokitem7246 9 ай бұрын
ቤቲዬ የኔ ልዩ😘😘 የኔ ዉድ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
ኩኪዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@selamgh3379
@selamgh3379 9 ай бұрын
i try it’s was good god bless you and family
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
ሰላምዬ አሜን አንቺም ብርክ ቀይልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 9 ай бұрын
Bettwa's betam konjo new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
አስናዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@hewanyacob-ff2li
@hewanyacob-ff2li 9 ай бұрын
Love your videos
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@edenabebe751
@edenabebe751 9 ай бұрын
ቤቲዬ በጣም ቆንጆ ስራ ተባረኪ የልብስ ማለቅለቅዉን የት ይገኛል
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
ኤደንዬ በጣም ነው የማመሰግነው ሸዋ ሱፐር ማርኬት ነው የገዛሁት🙏😋❤
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 9 ай бұрын
thank yuo you are so creative good job❤
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
ስምረትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😋❤
@negistbekele5784
@negistbekele5784 6 ай бұрын
እባክሽ የኔ እህት ይህን እውቀትሽን በመፅሐፍ መልክ ብታቀርቢው
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ንግስትዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ምን ያህል ነው ብለሽ ነው ስለሁሉም አመሰግናለሁ ከእናንተም እኔም የማውቀውን ለመማማር ብዬ ነው ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@tsii2683
@tsii2683 9 ай бұрын
Barechi
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😋❤
@user-mv2st1ls8m
@user-mv2st1ls8m 8 ай бұрын
Yemechs
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@edenalex9537
@edenalex9537 9 ай бұрын
Be tnshu estikini ayhonm
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
የእኔ ውድ ይሆናል በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😋❤
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 9 ай бұрын
Thank you betiyyy❤
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
እየሩዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😋❤
@SolomonSne
@SolomonSne 9 ай бұрын
ለሥራዎችሽ አክብሮት አለኝ ጥሩ ፒዛ ፓን ዐይነት ቦታውንም ጠቁሚኝ
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
ሰለሞን በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ የፒዛ ፓን ከእኔ ደግሞ የተሻለው የሴራሚኩ ጥሩ ነው መርካቶም እንዲሁም ፒያሳ የእቃ ሱቆች ውስጥ ይገኛል መያዣው ቀዩ ነው 🙏🥰❤
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 9 ай бұрын
አመስግናለሁ ❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
አቦነሽዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😋❤
@etetumamo264
@etetumamo264 9 ай бұрын
ቤትዋዬ፣ ሰላምሽ ይብዛ በርቺ። ይህንን ማንደጃ የት ይገኛል?
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
እቴቱዬ በጣም ነው የማመሰግነው መርካቶ ነው የገዛሁት ግን በየገበያው አለ🙏😋❤
@user-vv9is3yi6f
@user-vv9is3yi6f 9 ай бұрын
👌👌👌👌👌👌👌❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😋❤
@selamgh3379
@selamgh3379 9 ай бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
ሰላምዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@tigest3176
@tigest3176 9 ай бұрын
👍🙏✍️🌼
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
ቲጂዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😋❤
@azebtekle27
@azebtekle27 9 ай бұрын
በጣም በጣም እናመሰግናለን ❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
አዜብዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@azebtekle27
@azebtekle27 9 ай бұрын
በጣም በጣም እናመሰግናለን ❤❤
Magic? 😨
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 19 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 75 МЛН
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 7 МЛН
Magic? 😨
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 19 МЛН