KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አስታውሰኝ ሙሉ ፊልም | Ethiopian Movie ASTAWSEGN | Full Length Ethiopian Film 2024 | Haya Hulet Cinema
1:37:10
ውይይት - Ethiopian Movie Weyeyet 2021 Full Length Ethiopian Film Weyeyet 2021
1:42:10
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
It’s all not real
00:15
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
00:49
እየመጣሽ ተኚ - Ethiopian Movie Eyemetash Tegni 2022 Full Length Ethiopian Film Eyemetash Tegni 2022
Рет қаралды 912,414
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 981 М.
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 449
@blackhabeshawit5954
2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ አስተማሪ ትምህርት ነው በተለይ አረብ ሀገር ላሉ እህቶች
@zenebechamdetsion7745
2 жыл бұрын
Awo Betikikil😍😍😍😍😍
@ابوسماحسماح-ل6غ
2 жыл бұрын
አዎ ወላሂ ትክክል
@senayttube2887
2 жыл бұрын
ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለሀገራችን በስደት ላለንም በሰላም ላገራችን ያብቃን መቼስ ጩባ ያለበት ፊልም ይመቸኛል
@selamselamyemareyamleji693
2 жыл бұрын
Amennnnn
@ዜድነኝየራያዋ-ፐ2ቈ
2 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲል መድም ማለት እኮ ኩራት ነው ወድም ካለን ምንም ቢሆን መችም አንወድቅ😢🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ያረብይቅርበለኝ
2 жыл бұрын
በጣም አልሀምድሊልሂ ወንድሞቸን ክፋአይንካብኝ ወንድም ያላችሁ እድሜናጤናይስጥላችሁ እኔወንድሞቸን በጣምነውየምወዳቸው ወላሂ
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
2 жыл бұрын
እኔም በጣም እሳሳላቸዋለሁ።
@አንችጠብቂኝድንግልእናቴ
2 жыл бұрын
እውነት ትልቅ ትምህርት ያለው ፊልም ነው አረብ ሀገረ ላለነው በተለይ ብቻ ፈጣሪ ይሁነን ሌላ ምን ይባላል
@ቅመሟነኝየጌችአፍቃሪ
2 жыл бұрын
እዚህ ፊልም የተረዳሁት ነገር ቢኖር ሴት ያለወድም ምንም ነች ወንድሞቻችነን ያኑርልን🤲🤲
@munaango8700
2 жыл бұрын
ewunet newu wodim bematate bizunger yisemagnal
@marmaryeheyabenat1796
2 жыл бұрын
ነብሱን ይማር ወንድሜ ብቸኛዉ እሱን ካጣዉት በሃላ ሂወቴ ባዶ ነች
@rahimayimer9992
Жыл бұрын
ወንድም የሌለንስ😢😢😢😢😢😢
@ZaharaFisa
Жыл бұрын
በትክክል ወንድም ጥላ መከታ ነው
@bestebeste448
2 жыл бұрын
በላ ትደር መዎኑን እያወቁ የኔ ከሎንካ ያሚሉ ሴቶቺ በጠም ነዉ ያሚያስጠሉኝ ደነዞቺ👊👊👊👊👊👊👊✊🙆
@tamenemekonnen7075
2 жыл бұрын
ጎበዞች !!!! ልብ አንጠልጣይነቱን በብቃት ተውናችሁታል ምርጥ ፊልም ነው
@DirasatLanguage
2 жыл бұрын
አሪፍ ነው። አስተላለቁም ጥሩ Plot twist አለው። እንደዛ ያልቃል ብዬ አልጠበኩም ነበር።
@mercitadesse8299
2 жыл бұрын
አስደማሚ ተዋንያን ግሩም ታሪክፍፁም የማይጠበቅ አጨራረስ 👏👏👏👏👏
@فوزيهبشير-ج4ز
2 жыл бұрын
አሹዬ የኔ ምርጥ ስወድህ ደሞ የወድሜም ስም አሹ ነው በጣም ነው ደስ ያለኝ ስትበቀለው እኛ እዚህ እንጠገረራለን እነሱ ምንም ሳይመስላቸው በኛ ብር ጢባጢቤ ይጫወቱበታል ፈጣሪ ይመስገን 10 አመት ስሰራ አድም ወድ አልሸወደኝም ምክንያቱም ለማንም ቦታ ስለማልሰጥ ቸክም አላረጋቸውም አይደለም በኦላይን ላወኩት ወድ ለምን አብሮ አደጌ አይሆንም ሰርቸ ብሬን ለወድ ሞቻለሁ ሞቻለሀ መስሚያየ ጥጥ ነው ፈጣሪ ይመስገን ጠካራ ለማንም ለምንም የማይበገር ልብ ሰቶኛል ሴቶችየ ንቁ መቸም ይሆን መቸ አዳምሽን አታጭውም ካገር ከወጣችሁ ቡሀላ ሰርቶ ለመለወጥ እጂ ስለወድ ስለፍቅር አታስቡ ያንን አገራችሁ ስትገቡ ትደርሱበታላችሁ አሁን ስራ ስራ ጥረህ ግረህ ብላ በሚለው ስራ ብቻ በቃ አትሸወዱ ማሬ ወተቴ እርጎየ ምናምን እያሉ ሲጎዘጎዙባችሁ እውነት እዳይመስላችሁ የሚፈልጉትን እስከሚያገኘብቻ ነው ንቁ በቃ ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ሄኖክ ድንቁ በደብ ሰርቶሀል የሚገባህ ካላክተር ነው ምክንያቱም አልጨርሰውም ቀጥሉበት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍
@Fuigjc
Жыл бұрын
ሄኖክ እና አሹዬ በጣም ነው የምወዳችሁ በጣም ሀሪፍ ፊልም ነው ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤😂
@zeainaaa3283
2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው እናመስግናለን !!!
@yusraalya7822
2 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ሴት ልጅን የሚክዱ ወዶች ይማሩበታል ብዬ ተስፋ አለኝ 😢
@yyyfdrrds7677
2 жыл бұрын
በጣም አሪፍነው በርቱ አንደኛ አይነት ወንድም ቢኖረኝ ብዬ ተመኘሁ
@memebakla378
2 жыл бұрын
ደሰይላል በረቱልን እናመሰግናለን
@saddayeagarolijj3712
2 жыл бұрын
እቺ ልጅ ስወዳት ድምጿ ሁሉ ነገሯ የሄኖክ ምስት💃💃💃💃
@bestebeste448
2 жыл бұрын
ለኔም💓💘
@hgyr6297
2 жыл бұрын
Me too
@mahleta.kassie8193
2 жыл бұрын
Betam konjo nat ke melkua kesewnetua 👍🏽👍🏽
@እረባሿነኝየሱበቻ
Жыл бұрын
እኔም በጣም ወዲታለሁ❤❤
@LidiaDemelash
11 ай бұрын
😊
@ልጂሀዩ
2 жыл бұрын
ዋው ደራሲውን ሳላደንቀው አላልፍም ምርጥ አስተማሪ ፊልም ይመቻችሁ አቦ✍️👌👍👏👏
@hiwotgirma8854
2 жыл бұрын
ደስ የሚል ፍልም ነው ባጣም ነው ዋደዱክት ❤️ አስተማር።ስላም ለአግራሬ🇪🇹🇪🇹✊
@ሀዬነኝየወግዲዋ
2 жыл бұрын
እየመጣህ ተኛ ነበር መሆን ያለበትርእሱ😁😁😁
@እራሔልየድግልጅ
2 жыл бұрын
ቱ ክክክክክክክክ ሞትኩ በሣቅ
@msaabamsaaba6638
2 жыл бұрын
😜😜😜
@ሀዬነኝየወግዲዋ
2 жыл бұрын
@@እራሔልየድግልጅ 😳😂😂😂
@nejulove7118
2 жыл бұрын
😁😁😁😅😅😅
@rabiaaamani6888
2 жыл бұрын
እእእእ
@abitiaderajew7178
2 жыл бұрын
መአተብሽ አድርገሽ ስትሰሪ ዉበትሽ ሞገስሽ ይሆንሻል እንዴት ታምሪ ነበር መሰለሽ ትንሽ እውቅና ስትመጣ ግን መአተብሽን አወለቅሽ ማስተዋሉን ይስጥሽ መንገድሽንም ይምራሽ ወደራስሽ ተመለሽ🙏
@hanagosaye4686
2 жыл бұрын
ማወቅ እየመሰላቸው እኮ ነው መአተብ የሚያወልቁት ምን አሀል ዋጋ እንደተከፈለበት ስለማይገባቸው ነው እነኚህ አሰስመሳዮች ብር አምላኪዎች
@martahagos4947
2 жыл бұрын
ewunet new mastwalun ystst🙏🙏
@ናታኔምአደዬ
2 жыл бұрын
እኔ የምረዳቸው የሚሰሩት ስራ የባለ ማህተብ ተግባር ስላልሆነ ማህተባቸውን ላለማርከስ ነው ሚመስለኝ. አሉ አይደል እንዴ ማህተብ አድርገው መሸታ ቤት የሚዘፍኑ.
@abitiaderajew7178
2 жыл бұрын
@@ናታኔምአደዬ አይ እህቴ እንደዛ ተረድተውት ቢሆን ደስ ባለኝ ግን በዛ አይደለም እምነቶን ቀይራ ነው
@Tube-lr1tg
2 жыл бұрын
ትክክል የእኔም ጥያቄ ነው ብዙ ፊልም ላይ መአተቦ እረጋ ነው አሁን ግን አውልቃለች እንድ ቅን የመናፍቃን መዝሙር የስማች አየሆት ቀየረች መሰል
@samerasamer9335
2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ውንዶችን ፍጣሪ ይበቀልልን የስውን ህይወት አመስቃቅለው መቼም ደስተኛ ህይወት አይኖሩም የዘሩትነው የሚያጭዱት
@ማማማማማማ-ኈ7ኈ
10 ай бұрын
ዋው ነው የሚገርም ትወና ነው ደስ ይላል የምር ከማንም ሳይሆን እራስ ወዳድ ነው
@Eritreahagerey-d1w
2 жыл бұрын
It is very good film From Eritrea 🇪🇷
@melashudesta7205
2 жыл бұрын
ድማሙ ድምድም ያርግህ ምርጥ ፊልም 💚💛❤️
@wudinehmossie4078
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አሹየ የኔ ተወዳጅ አተ ካለህበት ሁሉም ያምራል እሽ
@jkljkl4970
Жыл бұрын
ወድም መከታ ነው ወድሞቸ ሽ አመት ኑሩልኝኝኝኝኝ
@emutamer4583
2 жыл бұрын
ኑሮውን የሚተውን ምርጥ አርቲስት ሄኒ😂😂😂😂
@tinesezewda8736
2 жыл бұрын
ክክክክ
@user-MARYAM.
2 жыл бұрын
በለው እያስፈቀዱ ስድብ hahah
@የድንግልልጅነኝ-ሰ1ኘ
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@meskiethio1603
2 жыл бұрын
😅😅😅😅👌
@aminahassen8148
2 жыл бұрын
እኮ ክክክክክክክ
@zeyita
2 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን! ፈጣሪ አለማችንን እንዲሁም ሃገራችንን ሰላም ያርግልን ! 🙏 የህዳሴው ዓባይ ግድብ 3ኛ የውሃ ሙሌት በቦሌ::
@እናቴእወድሽለሁ
2 жыл бұрын
በፊት አገር ማለት ህዝብ ነው ህዝብ ማለት አገር ነው ይባል ነበር አሁን ላይ ሰው እየጠፋ ግብር እንካን 3 ኛ ዙር 10 ዙር ብሟላ ትረፍ ስም ብቻ ነው በመጀመሪያ ህዝብ ይዳን
@hermelaselemon1024
2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው እኔ ግን ለቲጅ አዘንኩላ አንዱ ጥፋት ሌላው መቀጣት ኡፍፍፍፍ ግን ሳምሪም መበቀል ነበረባት ብቻ ደስስስስስ ይላል ቀጥሉበት ይመቻችሁ
@bezatemesgen2323
2 жыл бұрын
ቤዛ
@habiibjames9529
2 жыл бұрын
ደስ የምል ፊልም ነው እናመሰግናለን 🙏🙏😘 ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን ለሀገራችን 🙏🙏🙏🙏
@ያሬድቱዩብ
2 жыл бұрын
የሄኖክ ድንቁ ህይወት መጨረሻው ይኸው ነው የራሱን ታሪክ ነው የተወነው 😁
@umhabib172
2 жыл бұрын
ክክክክ ፉቅር ስንጫወት ቪድዎቀርፀሺኛልደ አላለም ክክክክ አየ የድቁ ልጅ
@ሊና
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Hopeinmyhands
2 жыл бұрын
u right lol
@tigray6
2 жыл бұрын
ወንድም መከታ ነው ምናለ ወንድም ኣንድ ወንድም በሰጠሀኝ 🥺🥺
@ሂወትሂወት-ጘ3ፐ
2 жыл бұрын
አይዞሽ ይሰጥሻል ተስፋ አትቁረጭ
@fekadusyoum1007
2 жыл бұрын
በተፈጥሮ የሀበሻ ፊልም በአለማችን ዝቅተኛ ከሚባለዉ አንዷ ኢትዮጵያ ነች
@መሲፍቅርከወሎ
2 жыл бұрын
ዝቃ ያለ እደነተ አይነት አሰተሳሰብ ስለበዛእኮነዉ
@egizbermelkamnw4895
2 жыл бұрын
Sew adet agerun ziqa yargal anes ba amama ethiopia dirdira yelgnm ❤💛💚
@marthaethio3211
2 жыл бұрын
ታንቃሽሻለህ ግን ስራ ፈተህ ቁጭ ብለህ ምታየው አንተ ነህ
@tshayetogu149
2 жыл бұрын
ASHEQABACHE YSEWE HGERE FILEME TADENEQALHE YERASENE HGERE FILEME. TAQWASHESHALE SERAFETE
@fekadusyoum1007
2 жыл бұрын
ቅንቅናሙ ሁላ እኔን የምተችበት ምንም ሞራል የለህም ይልቁን ብብትህን ዓፅዳ
@ሪቾአማራዋ
2 жыл бұрын
እየመጣሽ ተኝ እብየው አልተኛም ሆሆሆ ጊዜው የሚያስተኛ መቸ ሆነና ለማንኛውም አፍጥኑት አሽቲ +ሄኒ=ዋው ነው የሚሆነው
@tesfaytesfay6834
2 жыл бұрын
Ethiop ,🇧🇯❤️❤️❤️🇧🇯❤️🇧🇯❤️🇧🇯❤️🇧🇯❤️🇧🇯💖💖💖💖💖
@ሪቾአማራዋ
2 жыл бұрын
@@tesfaytesfay6834 😍😘
@ethiopia3929
2 жыл бұрын
ወይ ኮሜንቶች ምን ቸገራችሁና ነው የጸጉሯ ነገር ባንድ ቀን አይደለም በአንድ ሰአት ለምን አይሆንም ብቻ ጥሩ ከሆነ ዝም ብላችሁ እዩ 😃😮😣
@kokiarsenal1593
2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ይሆን ዘር መርጦ የተወለደ የለም በዘር ስም የምተገደሉ እርካሽ ፖለቲከኞች እጃችሁን ከምሰኪኑ ገብሬ ለይ ኣነሱ💔✊✊✊ ፊልም ኣሪፍ ነው ጥሩም ኣስተማሪም ነው 😍 የሴት ብር ስለምትወድ ወንዶች ይሆን በተለየ ለራሱ ለሄኖክ ድንቁ🤣🤣🤣😳😳 የመጨረሻ ለይ ግን የተመታም እኮ ትከሻውን ነው እንዴት ሊሞት ቻል😁
@kidspathmedia5759
2 жыл бұрын
በጉጉት ምንሰማቸው ተረቶች አስደናቂ ልጆች የ 90ዎቹ ተረቶች ሚቀርቡበት ሚዲያ
@makeyahmm9483
2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪነዉ አሪፍነዉ😘😊
@manutdcr7king
2 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ ! ግን ከአራት ሰው በላይ አላየሁም በዛለይ ቤት ለ ቤት 🤔 ወጪ ቁጠባ መሆኑ ነው 😎 አጭር የመድረክ ድራማ ነው ሚመስለው 🙌 ቢሆንም በርቱ 👍
@fireheart2986
2 жыл бұрын
Actrochu hulu wetader honew new. 4 actor becha yekerut
@mahleta.kassie8193
2 жыл бұрын
@@fireheart2986 🤣🤣🤣
@hawiiyeshawalij5515
2 жыл бұрын
አርፍ ይመስላል 😋ሰላም ፍቅር ለአገራችን 🤗እግዚአብሔር ሰላም እና ፍቅር አንድነት ይስጠን 🇪🇹🔴⚫️⚪️
@tesfaytesfay6834
2 жыл бұрын
Ethiop 🇪🇹🇪🇹LOVE. 🇪🇹💖💖💖
@abibagirm4118
2 жыл бұрын
አሜን💚💛❤️🥰🥰🥰🙏🙏
@egizbermelkamnw4895
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 💔💔💔🙏🙏🙏
@Frehiwet-li4tv
5 ай бұрын
አሚን
@sofiaahmed3682
2 жыл бұрын
አስተማራ ፊልም🙏
@ענתטפרה-ט8כ
2 жыл бұрын
የድቁ..ልጅ..አለ..አሪፍ..ይሆናል..እሱ..ያለበት..ይመቸኛል
@እናቴእወድሽለሁ
2 жыл бұрын
በፊት በፊት ልክ አዲስ ፊልም ስለቀቅ በመጀመሪያ የማየው እኔ ይመሰለኝ ነበር አሁን ግን ብዙ ደስ አይለኝም ምክያቱም የአገር እና የወገን ጭንቀት ምንም ደስ የማይል ነገር ነው የምሰማው ምነው የጭንቅ የማላጃ ድንግል ማሪያም ለአገር እና ለወገንሽ ከልጅ ጋር አስታረቁን እንበላት አሁንስ መኑር ራስ ትረጉም አጣ እኔ መኑር ከምይጓጓው አንዳ ሠው ነበር ግን አሁን ላይ ይህ ሰሜቴ ራስ የለም 😭😭😭😭
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
2 жыл бұрын
እየመጣሽ ተኝ እርግጠኛ ነኝ ሄኖክ ነው ይችን አባባል የሚላት 😁😁😁
@tesfaytesfay6834
2 жыл бұрын
Ethiop. 🇪🇹🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@liyufikre6515
2 жыл бұрын
😁😁
@የዩ
2 жыл бұрын
አረ ተፋቱት
@hanagosaye4686
2 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@መሲዪቱብ-ረ8አ
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😝
@uuuu2264
2 жыл бұрын
ልዬ ነውየምር ከዝህ መማር ያለባቼው የሼገላ ምላስ ያላቼው ወንዶች ናቸው ለወንድ ልጅ ማስመስል የቁም ሞት ነው ልብ ብላችሁ እዬት ስራው ለስሪ እሾህ ለአጣሪ ነው ክፍ ስው የለቱን ትስቃል ለዘላለም ያለቅሳል
@qonjo6613
2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው በርቱ🥰
@ZaharaFisa
Жыл бұрын
ይሄ ፊልም ለኛ በስደት ላለነው ያስተምራል የእውነት በጣም ያምራል ብቻ ሄኖክ ያለበት ሁሉ ያስደስተኛል ዋው
@Buzayehu-xh5iy
6 ай бұрын
ስላምለህዝባችንሠላምለሀገራችንበስደትላለንምበስላምላገራችን፡ያብቃንመቼስጩባያለበትፍልምይመቸኛል❤❤❤❤❤
@bahria1927
2 жыл бұрын
ትምህርት,የሚሠጥ,ፊልም,ነዉ,በርቱ
@sntefkrneg3867
2 жыл бұрын
Arif film new bertu😊😊😊😊😊
@blackhabeshawit5954
2 жыл бұрын
ሄንዬ 💝💝💝መጣልኝ አባቴ 💝አድናቂክ ነኝ 👌አሹዬ 💝💝💝ምርጤ ስወድክ እኮ
@hgyr6297
2 жыл бұрын
Me too
@blackhabeshawit5954
2 жыл бұрын
@@hgyr6297 ❤❤❤❤❤👌
@hgyr6297
2 жыл бұрын
@@blackhabeshawit5954 👉❤️❤️❤️
@ዳጊwomen2119
2 жыл бұрын
Wow ቆንጆ አስተማሪ ፉልም ነው ተባረኩ
@ናታኔምአደዬ
2 жыл бұрын
የአንድ ቀን ቀረፃ ነው እንዴ ፀጉራቹ አንዳይነት ነው እስታዬል ብቀያይሩ አሪፍ ነበር
@Zeynuube2559
2 жыл бұрын
እኮ
@debreyewgdwa3868
2 жыл бұрын
አጨራረሱ ደስ ይላል በአረብ ሀገር ሴቶች የሚቀልዱትን ወንዶች ነበር እደዚህ አርጎ መጨለጥ
@Tesfauetigistu6991
2 жыл бұрын
Wow betma konjo filma new thanks good lucky 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤🙏
@weyntiesheta4365
2 жыл бұрын
ዎውው ደሥ ይላል ትምህርት አለው
@susulove8043
2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን😍😍😍😍ኢትጴያዬ !!!!
@belayenshbeyene
Жыл бұрын
ኧረ አቤት የትወና ችሎታ እጅግ በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ የምር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@tesfuteshoma6649
2 жыл бұрын
Wow new enamsegn alen bertu
@KalYouTube-h4x
10 ай бұрын
ለስደተኞች አስተማሪ ነው እያሉ ነው ኑ እስኪ እንማር ቅመሞችየ😮❤❤
@GhinaSalam-i5l
Жыл бұрын
Hulashihunem adenkashihualehu👍👍👍👍👍
@tirhastilahun5438
2 жыл бұрын
አይገርምም ደራሲው የራሱን የ ሄኖክን ታሪክ ባጭሩ ፃፈለት እኮ 🤣🤣🤣🤣
@helenmoges1806
2 жыл бұрын
You funny 😄
@marmaryeheyabenat1796
2 жыл бұрын
er sew gen
@HayatAbhu
Жыл бұрын
ደስ እሚል ፊልም ነው
@zakiwseabera8071
2 жыл бұрын
Tiru film new gin filimu gibeti yelome yegadala saw biyanise ayetasarime enda eshi esune entaw yetaragaza liju endati enda honase be mine enakalene
@እረዴት
Жыл бұрын
❤❤በጣምደስየሚልፊልምነው
@sendomalakumalaku5713
Жыл бұрын
ሀሪፍ አስተማሪ ነው
@abibagirm4118
2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@amsaluabeti9663
2 жыл бұрын
Betam yemigerem tarik new, selam Le ethiopia
@እሡቤየናቱልጅ
2 жыл бұрын
በደብ አሥተማሪ ፊልምነው።
@hgyr6297
2 жыл бұрын
Era enem ke henock fkir ezognal gn esu aywuqm so love is crazy 🙈🙈
@riima5804
2 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ፊልምነው
@muhabakemal7674
2 жыл бұрын
እውነት ምርጥ ፊልም ነው
@sntefkrneg3867
2 жыл бұрын
Selam lhagerachin🇪🇹 fkr lhzbachin
@hmerEthotube1122
2 жыл бұрын
ምነው ልጄ አለች እናት አሁን በዚ ሳሃት የመበቃቀል ፊልም ማሳየት አረ ወዬ እኛ ጥሩ ማሰብ ነው እጅ ክፍትማ ናፍ እኮ ነው ያለን
@እኔየኦኮኒእናትነኝ
2 жыл бұрын
አይ ሄኖክ የሚስጡህ ካራክተር ከሂወትህ ጋር ተመሳሳይ ነው ምን ይሻልካል ተኝ ነይ ጠጭ ጉድ እኮ ነው
@hanagosaye4686
2 жыл бұрын
ህይወቱ እና የፊልም ገፀ በሀሪ የተገናኘለት ሰው የድንቁ ልጅ
@እኔየኦኮኒእናትነኝ
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@emabetsisi6374
2 жыл бұрын
@@hanagosaye4686 😂😂😂😂😂አቤት አበሻኮ አይጥላ
@Eyou653
2 жыл бұрын
የምር በጣም አሪፍ ልቤን ነው የረካው ግን ደራሴው ሄኒ ነው የሚመስለኝ 😁 ቁጭ ምድራዊ ታሪክ
@uaeuae9553
2 жыл бұрын
ዋዉ ደሥ የሚል ፊልም ነዉበርቱ
@emebetchakiso1656
2 жыл бұрын
ዋዉ ያምራል
@ابوسماحسماح-ل6غ
2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፍልም ነው
@ZEFEMesele
6 ай бұрын
እየመጣሽ ተኝ ማለት አሁን ነው ይሞቻቹ😂😂😂❤❤❤
@ሶፊናኝ
2 жыл бұрын
አይ አሹ ብልሹ
@redatedabdullah4805
2 жыл бұрын
አሪፍነው
@binuyena3586
2 жыл бұрын
እንደ ሳምሪ አይነት ደመላሽ ወንድም በኖረኝ ብዬ ተመኘው 💔💔💔💔😭💔😭😭😭😭😭😭😭😭
@hayatmuhammad6151
2 жыл бұрын
አሪፍ ይመስላል
@nabylly
2 жыл бұрын
Thank you . ✌✌✌
@ወባለምነኝተስፈኝው
2 жыл бұрын
እየመጣሽ ተኚ 😅😅😅😅😅😅😂😂😂
@JifarisakOfficialNashida
2 жыл бұрын
I'm turkey but ilove Ethiopian movie
@bekelegessesse2601
11 ай бұрын
በመራራ አፋቸው ማሬ ይባባላሉ። አቤት የኛ ፈረንጆች።
@ayalaben775
2 жыл бұрын
ንቅሳቱ ሳስጣላ በጌታ
@gjgiv6227
2 жыл бұрын
ጆኒ አንተ ያለህበት ፊልም በጣም ደስ የለኛል
@HayatQueen12
2 жыл бұрын
ሄንየ አንተ ካለህ ያበደ ነው ኮሜትም አላይ በቃ ልሹፈው🙄.ፊልሙምንአይነት እደሚሆን የታወቀ ነው🤗👈
@NaoAfrica70
2 жыл бұрын
😥😥😥😥አይ እናት ኢትዮጵያ
@vjhghiggjhy8550
2 жыл бұрын
Sareya yena konej arefe new berehce arefe teleme new❤❤❤❤❤
@edanedan3683
2 жыл бұрын
በጣም የሚያሰጠላ ፊልም
@rahmakonjooo6350
2 жыл бұрын
ሄኖክ ድንቁ ተብዬው እውነተኛው ታሪኩን እኮ ነው የሰራው ጎበዝ😳🤔
@m.e-c3g
2 жыл бұрын
🤣😁😁😁👍
@bettylove6359
2 жыл бұрын
😍😍🇪🇹እማ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ😢😢😢እኔስ ፈራሁ
@sheitawolde4645
Жыл бұрын
አሪፊ ፍልም ነዉ
@mistrenigussiemistreniguss5016
2 жыл бұрын
Wow mirt film
@zainab-vh4im
2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው አለንበት ላይ ያለው ነገር ነው ያሳያቸሁን በጣም
@sifosifen5042
2 жыл бұрын
Yemegerem film new betam wedejewalew asetemare new
1:37:10
አስታውሰኝ ሙሉ ፊልም | Ethiopian Movie ASTAWSEGN | Full Length Ethiopian Film 2024 | Haya Hulet Cinema
Haya Hulet Cinema
Рет қаралды 70 М.
1:42:10
ውይይት - Ethiopian Movie Weyeyet 2021 Full Length Ethiopian Film Weyeyet 2021
Netsebraq TV
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 104 МЛН
00:15
It’s all not real
V.A. show / Магика
Рет қаралды 11 МЛН
00:49
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 42 МЛН
19:46
የትግራይ ሰራዊት ወደ መከላከያ?፣ ዐቢይና ሀሰን መሃመድ ተስማሙ፣ የኮ/ል ደመቀ ሚሊሻና ነፃነት፣ “ኢሳያስ ቀጣዩ አሳድ ነው”አምባሳደሩ፣ ጄኔራሎች ስለፋኖ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 95 М.
1:21:09
ጠብቂኝ ሙሉ ፊልም Tebekign full Ethiopian movie 2022
Sodere TV
Рет қаралды 443 М.
1:46:00
ማርሽ ቀያሪው - Ethiopian Movie Marsh Qeyariw 2020 Full Length Ethiopian Film Marsh Keyariw 2020
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 962 М.
24:31
SUDANIC | NON_STOP | 1990_2024 ተወዳጅ ሙዚቃዎች | DJ_KIYA ON THE TRACK
DJ KIYA
Рет қаралды 6 М.
1:37:04
ህጋዊ ድሃ ሙሉ ፊልም | Hgawi Deha | Full Length Ethiopian Film 2024 Eliana Entertainment
Eliana Entertainment
Рет қаралды 1,4 МЛН
1:27:48
ፍንዳታው - Ethiopian Movie Fendataw 2022 Full Length Ethiopian Film Findataw 2022 Fndataw
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 813 М.
1:26:51
40 ቀን ሙሉ ፊልም - ARBA KEN Full Ethiopian Film 2022
Blata Media
Рет қаралды 634 М.
3:04:09
አፋልጉኝ - Afalgugne Ethiopian Movie 2018
Arada Movies
Рет қаралды 196 М.
1:46:02
ውሳኔ 2 ሙሉ ፊልም Wesane 2 Ethiopian full film 2020
Addis Films
Рет қаралды 673 М.
1:31:43
ሳልሞት ሙሉ ፊልም New Ethiopian Full movie 2022 salmot | Abel Entertainment
Abel Birhanu 3 / World
Рет қаралды 908 М.
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН