ወደልጅነት - Ethiopian Movie Wedelijinet 2019 Full Length Ethiopian Film Wedelejenet 2019

  Рет қаралды 1,239,749

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@ensallahtube702
@ensallahtube702 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ያስለቅሳል ያስቃል እያለቀስኩ እየሳኩ አየሆት ዘና ያረጋል እንዴኔ የተመቸው ላይክ በዶጨ ሞት
@abdullaheth79
@abdullaheth79 5 жыл бұрын
ሀይ
@emebetgirma4706
@emebetgirma4706 4 жыл бұрын
R Mmbmn
@ensallahtube702
@ensallahtube702 4 жыл бұрын
@@HumanityEntertainment ደሞ ለሰብስክራይብ አብሽር አንተም አርገኝ
@ensallahtube702
@ensallahtube702 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጉኝ ይመቻችሁ ይቱበር ሉሆናችሁም እመልሳለሁ
@wadeemahalmansoori4257
@wadeemahalmansoori4257 5 жыл бұрын
ደስ ሲል ዛሬኮ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ናቸው በረከታቸው ይደርብን
@lidiyaambrot9369
@lidiyaambrot9369 5 жыл бұрын
አሜን
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
ዛሬ 5 ነው አብነ ገብረ ፃዲቅ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን መልካም እሁድ ሰንበት🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏
@rashamash3070
@rashamash3070 5 жыл бұрын
Amen
@ለእኛtube
@ለእኛtube 5 жыл бұрын
Amen
@aftube6498
@aftube6498 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፍልም ነው ክብሪትና ዶጮ ግን በሳሳሳሳቅ ገደልቹኝ አመሰግናለው በርቱ በስደት ላንድ ሰአትም ቢሆን ሁሉን ረስቶ መሳቅ ማለት ትልቅ ነገር ነው
@ተስፋንየሰጠየታመነነዉ
@ተስፋንየሰጠየታመነነዉ 5 жыл бұрын
በጠዋቱ ለቀቃቹት የማዳምን ስራ ማን ይስራልን ከስራ በኃላ እናየዋለን መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንላቹ ፈጣሪ በያለንበት ከክፉ ይጠብቀን
@amutube1047
@amutube1047 5 жыл бұрын
Watch "Ethiopia;ጃዋር ማለት ምን ማለት ነው ? ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on KZbin kzbin.info/www/bejne/hKjXeX6OoJWfjrc
@መሲስደተኛዋ
@መሲስደተኛዋ 5 жыл бұрын
አሜን ውዴ
@ሰላምለኢትዮጲያይሁን
@ሰላምለኢትዮጲያይሁን 5 жыл бұрын
ኣሜን ማር
@mhalitmhalit5544
@mhalitmhalit5544 5 жыл бұрын
አሜን ፫
@aasssa4822
@aasssa4822 5 жыл бұрын
አሜን
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ 5 жыл бұрын
*እውነት ነው ሰዎች የዘጉብንን ተስፋ ፈጣሪ ይከፍታል ቃልዬ ውድድድ ጥግ ድረስ*
@amutube1047
@amutube1047 5 жыл бұрын
Watch "Ethiopia;ጃዋር ማለት ምን ማለት ነው ? ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on KZbin kzbin.info/www/bejne/hKjXeX6OoJWfjrc
@hosanna3393
@hosanna3393 5 жыл бұрын
ስለ እራሴ እውነተኛ ካለተናገረኩ ስለ ሌላ ስው ማንነት ሊናገር አልችልም ። ነጥብ መልካም ሰንበት ይሁንልን
@amutube1047
@amutube1047 5 жыл бұрын
Watch "Ethiopia;ጃዋር ማለት ምን ማለት ነው ? ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on KZbin kzbin.info/www/bejne/hKjXeX6OoJWfjrc
@amutube1047
@amutube1047 5 жыл бұрын
ይችንም በመልካምነት subscribe ,like,comment & share አድርጉልኝ ማሮቼ
@mamelove1845
@mamelove1845 5 жыл бұрын
እንደት ነሽልኝ መጣን
@koriya2713
@koriya2713 5 жыл бұрын
አሜን
@na3eemasaif196
@na3eemasaif196 5 жыл бұрын
ame amen amen
@selamaberacreateagoogle7558
@selamaberacreateagoogle7558 5 жыл бұрын
እደኔ ፊልሙን እያጮለቀ ኮመትህ የሚያነብ እጅን ያውጣ
@rashamash3070
@rashamash3070 5 жыл бұрын
Westy new comente
@selamaberacreateagoogle7558
@selamaberacreateagoogle7558 5 жыл бұрын
እኔማ ያለኮመት ፊልም አላይም ጥሎብኝኝኝኝኝኝኝ
@Tena77721
@Tena77721 5 жыл бұрын
ራስን በራስ ማርካት ማስተርቤሽን ያልተሰሙ ከባባድ ጉዳቶችን ፔጄ ገብታችሁ ስሙ ፎቶውን ተጭነው ወደ ቤቴ ጎራ በሉ ከዛ ሰብስክራይብ አድርጉ።
@AbdulRahman-gp4qr
@AbdulRahman-gp4qr 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@miftay5655
@miftay5655 5 жыл бұрын
Enem Teloebeg yel kemet Fellm myet alwedem
@mmmh7409
@mmmh7409 5 жыл бұрын
እኔ ሁሌም ጠዋት ስነሳ አዳዲስ ነገር አያለው ስት ያላየሁት ፊልም አለ መዳም ሰሞኑን ተነሳችብኝ እቲ ትግስቱን ይስጠሽ በሉኝ ውድ ያግሬ ልጆች
@sadakedr7320
@sadakedr7320 5 жыл бұрын
እንደኔው ነሽ አኔን
@mmmh7409
@mmmh7409 5 жыл бұрын
ዊይ የኔውስ አያምጣው አሮጊት ማለት እደ ህፃን ልጅ ማለት ነው
@sadakedr7320
@sadakedr7320 5 жыл бұрын
@@mmmh7409 የኔዋማ ጩኸቷ ኡፍ
@sadakedr7320
@sadakedr7320 5 жыл бұрын
@@mmmh7409 አይዞኝ ያልፋል ውዴ እዚህ ዘላለም አንቆይም ታገሺ
@emuzeleke2087
@emuzeleke2087 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህት
@hosanna3393
@hosanna3393 5 жыл бұрын
ቃልኪዳን ና ዘላለም ምርጦች አድናቂዎች 🙋🙋
@ibnusaid9567
@ibnusaid9567 4 жыл бұрын
zare degmo 7th gize sagagnish...😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊. des bilognal
@hosanna3393
@hosanna3393 4 жыл бұрын
@@ibnusaid9567 😘😘😘😘😘
@ibnusaid9567
@ibnusaid9567 4 жыл бұрын
@@hosanna3393 😍😍😍😍😍😍😍
@Cityboy-n8j
@Cityboy-n8j 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ከተወዳጅ አርቲስቶቻችን ጋር እንደኔ ፊልሙ የተመቸው በላይክ ይግለፁ
@haymitubeme672
@haymitubeme672 5 жыл бұрын
ቾቤን (ዘላለም ብርሃኑ )ውስጤ ነው ስወደው!!! ምርጥ ፌልም ነው እናመሰግናለን ነፀብራቆች።
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 5 жыл бұрын
ሁሌም እሚለቀቁ ፊልሞች ይብዙልን ደስ ይላል wow ነው ቃልዬ ውስጤ ናት ሁሉም ያምራሉ በርቱ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@rodasyemareyamlij4030
@rodasyemareyamlij4030 5 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአባታችን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ወርሀዊ የእረፍት መታሰቢያ በአል አደረሰን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን
@amutube1047
@amutube1047 5 жыл бұрын
Watch "Ethiopia;ጃዋር ማለት ምን ማለት ነው ? ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on KZbin kzbin.info/www/bejne/hKjXeX6OoJWfjrc
@segenettube8120
@segenettube8120 5 жыл бұрын
አሜን
@retopia2716
@retopia2716 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን የቃልዬ አድናቂ
@ሰላምYOUTUBE-v3v
@ሰላምYOUTUBE-v3v 5 жыл бұрын
eat Etopia ወደቻናሌ በቅንነት ጎራ ብለሽ ስብስክራይብ አርጊኝ በፍቅር
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው እያሳቀ ያስለቅሳል ሰሞኑን አበሸበሻችሁን ሰላማችሁ ይብዛ ሁላችሁም ቃልዬ & ዘሌ ዋው በጣም ሰርታችሁታል ይመቻችሁ
@አለብኝየህቴውለታእሷንያኑ
@አለብኝየህቴውለታእሷንያኑ 5 жыл бұрын
ሁሉም አርቲስቶች ያለሜካፕ ያምራሉ ይችም አምራ አታውቅም ነበር አለሜካፕ ሳያት ስታምር😙😙❤❤
@aasssa4822
@aasssa4822 5 жыл бұрын
ማነው እዴኔ ኮምት አቡቦ የማይ ፊልሙን
@ዜዱወለየዋ
@ዜዱወለየዋ 4 жыл бұрын
🙌🙌
@አታሳዩኚከሱሌላ
@አታሳዩኚከሱሌላ 4 жыл бұрын
.
@مارياالحربي-ظ4د
@مارياالحربي-ظ4د 4 жыл бұрын
እኔ
@ሀዪነኝጢባራሟ
@ሀዪነኝጢባራሟ 4 жыл бұрын
እኔ
@Ze-kz2tu
@Ze-kz2tu 5 жыл бұрын
ይሄን ሠሞን ደሥ አላለኝም በሠላም ነው ወይሥ እናተንም አጨናንቋችሁ 😏😏😎😎ምን አገባኝ እድሜ ለማዳም ዋይፋይ አይላችኋለሁ ማነው እደኔ በማዳም ዋይፋይ ውሌታ የታሠረው 👍👍👍👌
@amutube1047
@amutube1047 5 жыл бұрын
Watch "Ethiopia;ጃዋር ማለት ምን ማለት ነው ? ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on KZbin kzbin.info/www/bejne/hKjXeX6OoJWfjrc
@tube-br4di
@tube-br4di 5 жыл бұрын
Eniye alehulishe
@imandhd7835
@imandhd7835 5 жыл бұрын
እኔ የለሁበትም ባየሻት ዶማ ጭንቅላት ጨካኝ ሤትናት ሤትዮየ
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ 4 жыл бұрын
እኔስ በራሴ ነው እየገዛሁ ሳሳዝን እስኪ ሲያልቅብኝ ካርድ በመላክ ተባበሩኝ
@Ze-kz2tu
@Ze-kz2tu 4 жыл бұрын
@@ፎዝነኝየእሙቲሲስ 😁😁😁😁😁
@salamkumaa4161
@salamkumaa4161 5 жыл бұрын
ስላም የሳድርከን አምላክ እስራኤል ቸሩ መዳንአላም ሰላም አውለን 🙏ምስጪር አለኝ ብላቹህ በውስጣቸው ያስቀመጣቸው ሰዎች ለፈጣሪያቸው እንጂ ለቅርብ ወዳጃቸው አትንገሩ 👉ችግራችን የሚፈታልን እስ ሁሉን አድራጊ ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር ነው
@richtubeyenebaenat9069
@richtubeyenebaenat9069 5 жыл бұрын
አልወቅሳቹም አልመርቃቹም ብቻ በቃ ምችት ይበላቹ ነፀብራቆች ።ገና ስንት ያላየሁት ፊልም አለ መሰላቹ ሰሞኑን ሲሳፈሩልኝ መከሽከሽ ኑው እንግዲህ ።የስደት አጋሮቼ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@amutube1047
@amutube1047 5 жыл бұрын
Watch "Ethiopia;ጃዋር ማለት ምን ማለት ነው ? ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on KZbin kzbin.info/www/bejne/hKjXeX6OoJWfjrc
@segenettube8120
@segenettube8120 5 жыл бұрын
አሜን
@mercyofgod9263
@mercyofgod9263 5 жыл бұрын
መልካም እለተሰንበት ምችት ድልትልት ይበላቹ በስደት አለም ያላቹ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ በሰላም ወደ ሀገራችን ያስገባን ወዳችሀለው መውደድ አይከፈልበትምና😍😍😍
@amutube1047
@amutube1047 5 жыл бұрын
Watch "Ethiopia;ጃዋር ማለት ምን ማለት ነው ? ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on KZbin kzbin.info/www/bejne/hKjXeX6OoJWfjrc
@segenettube8120
@segenettube8120 5 жыл бұрын
አሜን
@user-ee9ct2nz6i
@user-ee9ct2nz6i 5 жыл бұрын
ነገሩ እንዴት ነው ሰሞኑን አዲስ ፊልም አበሻበሻቹን እኮ 😄😆😀😃
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ 5 жыл бұрын
ወይኔ የቤተክርስቲያን እንዴት እንደናፍቀኝ
@adanegirma4843
@adanegirma4843 Жыл бұрын
በአይነቱ ለየት ያለ ገራሚ ፍልም ነው እናመሰግናለን
@ፍርቱናዕባይጨርቆስ-ዸ8ቸ
@ፍርቱናዕባይጨርቆስ-ዸ8ቸ 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ምርጥ ፊልም ነው❤👍
@daniadania980
@daniadania980 4 жыл бұрын
መጨረሻላይ ግን በጣም ነው ያሳቀኝ ለሰደል ወንድም አገኘውልህ ሲል ዶጮ 😀😀😀አሪፍ ነው ብርቱ
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
ፍትህ ለሰሞኑ ፍልሞች በሽበሽ አደረጋቹን እኮ አቦ ይመቻችሁ 👍👍እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቹዋን ይባረክ 🙏💚💛❤️🙏🙏
@mekdilove4141
@mekdilove4141 5 жыл бұрын
እያስለቀሰ እያሳቀ እያዝናና ዋው ምርጥ ፊልም
@marinakll1692
@marinakll1692 5 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ይመቻችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ሠላም ለሁሉም አሥፈላጊ ነው
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 5 жыл бұрын
ያስለቅሳልም ያስቃልም በጣም ነው የሳኩት ግን ምንም አስተማሪ ነገር አለሁም ለመዝናናት ካልሆነ በስተቀር ልጅቷን በጣም ነው እምወዳት
@lilibenthusen5317
@lilibenthusen5317 5 жыл бұрын
እንዴት አደረችሁ የሀገሬ ልጆች ❤ በያለቹበ ቦታ ሰላምችሁ ብዝት ይበልላችሁ ❤
@kalcherlove6126
@kalcherlove6126 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@amutube1047
@amutube1047 5 жыл бұрын
Watch "Ethiopia;ጃዋር ማለት ምን ማለት ነው ? ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on KZbin kzbin.info/www/bejne/hKjXeX6OoJWfjrc
@nafisayemam6775
@nafisayemam6775 5 жыл бұрын
አሜንን
@ሰላምለኢትዮጲያይሁን
@ሰላምለኢትዮጲያይሁን 5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ahmedalmualla1296
@ahmedalmualla1296 5 жыл бұрын
መልካም እለተ ሰንበት ይሁንልን አሜን ኑ አብረን እንየው ውዶቸ😍
@jeeranmoogan1840
@jeeranmoogan1840 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 5 жыл бұрын
አሜንንን መልካም ቀን ለሁላችን ይሁን
@xkrvhgsjexc4272
@xkrvhgsjexc4272 5 жыл бұрын
አሜን መልካም ቀን ማማዬ
@samiramakka4952
@samiramakka4952 4 жыл бұрын
አሪፍነው
@spidermanx4557
@spidermanx4557 4 жыл бұрын
Baay.ee Namatti Tolaa
@eliana4193
@eliana4193 5 жыл бұрын
ዌል እንግዲ በዚህ ሳምንት ከተለቀቁት ፊልሞች ለኔ አንደኛው ይዬ ነው😘😘
@አባቴሁሌምበልቤትኖራለህና
@አባቴሁሌምበልቤትኖራለህና 5 жыл бұрын
ስቄ ልሙትም አሪፍ ነው
@eliana4193
@eliana4193 5 жыл бұрын
@@አባቴሁሌምበልቤትኖራለህና awo temechetognal
@tgabaa7168
@tgabaa7168 5 жыл бұрын
የመዳም ጥግረራ ስጨርስ አመጣለሁ ደግሞ ፊልም እያየሁ ካሚት ማብብ እወዳለሁ 👍መልካም እለት ሰንበት🙏🙏
@amutube1047
@amutube1047 5 жыл бұрын
Watch "Ethiopia;ጃዋር ማለት ምን ማለት ነው ? ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on KZbin kzbin.info/www/bejne/hKjXeX6OoJWfjrc
@xkrvhgsjexc4272
@xkrvhgsjexc4272 5 жыл бұрын
እኔም
@oteloolompiaot8885
@oteloolompiaot8885 5 жыл бұрын
Ename endancew ney
@zulfazulfa3140
@zulfazulfa3140 5 жыл бұрын
የልጅናት ፍቅሪ የሰፈሪ ልጅ ትዝ አለኝ።ማነው ትዝታው እንደ እኔ ያንገላታው?
@መሲየአፄወቹነኝ
@መሲየአፄወቹነኝ 4 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ፊልም እውነት ነው እግዚያብሄር ስራ ብዙ ነው ዋነው እምነት ነው እምነት ተስፋ ፍቅር 💚
@zuzuzuzu128
@zuzuzuzu128 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ አይዶጮ ካራክተርህ ተመቸኝ በተለይ የመንፈስ ቦታ ድክም ነው ያልኩት አቦ ደስ ሚል ፊልም ነው አመሰግናለው በርቱልን
@tgtigstkingdom21
@tgtigstkingdom21 5 жыл бұрын
Ewnet enam be kibrit Ena be docha des blogal
@zuzuzuzu128
@zuzuzuzu128 5 жыл бұрын
@@tgtigstkingdom21 ባይልሽ ነበር ሚደንቀኝ እሱጋር ብቻ ደጋግሜ ባየው መርጣለው ለግዜው (ፍቅር አለ )(ልብ የሚነካ ሚል ፊልም እያየው ነው ውዴ ሹፊው ድምጹግን አይነፋም ትራክ አለው እንጅ ምርጥነው
@eeesss7012
@eeesss7012 5 жыл бұрын
ሰሞኑን ቆጆ ቆጆ ፊልሚ ሳባርር መዳም ልታባርረኝ ነው
@መቅደስተሰማእናቴእወደሻላ
@መቅደስተሰማእናቴእወደሻላ 5 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@linidesbele380
@linidesbele380 5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@zahraal4307
@zahraal4307 5 жыл бұрын
ጠክረሽ ስሪ እኔስራ ጠፍቶ ቁጭ ብያለሁ
@nininini878
@nininini878 5 жыл бұрын
Kkk
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ 4 жыл бұрын
ተያት እየተፈረጂኩ ነው በያት ምን ታመጣለይ ፍጡርጂ ፈጣሪ አደለይምኮ
@ተምሳሌትYouTube
@ተምሳሌትYouTube 5 жыл бұрын
በክርስቶስ ክርስቲያን የተሠኛችሁ የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይብ በማድር ቤተሠብ ሁኑ❤🙏
@amutube1047
@amutube1047 5 жыл бұрын
መሳቅ የፈለገ ብቻ #Subscribe Watch "Ethiopia;ጃዋር ማለት ምን ማለት ነው ? ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on KZbin kzbin.info/www/bejne/hKjXeX6OoJWfjrc
@ሰላምYOUTUBE-v3v
@ሰላምYOUTUBE-v3v 5 жыл бұрын
ተምሳሌት KZbin እሺ ተምሳሌትዬ ወደእኔም ጎራ በይልኝ ውዴ
@Ibrahim-wv1wp
@Ibrahim-wv1wp 5 жыл бұрын
ሠላም ዉዶቸ እደት ናችሁ አዲሥ ፊልም መሠለኝ ከሥራ ቦሀላ ይሾፋል ቦታ ለመያዝ ነዉ መልካም ቀን
@ሶስናተሸሞ
@ሶስናተሸሞ 5 жыл бұрын
ደስ ይላል እግዜአብሔር የሚሳነው ነገር የለም
@kaschekasche3746
@kaschekasche3746 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል እናመሰግናለን በጣም ነው የሚያስቅ እዩት
@ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ
@ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ 5 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ፊልም ይመቻቹ ❤
@nahomedesalgn3763
@nahomedesalgn3763 5 жыл бұрын
የሰላም ያርገው እንጂ ሰሞኑን በፊልም ልደፉን ነው ሃሃሃሃሃ
@amutube1047
@amutube1047 5 жыл бұрын
Watch "Ethiopia;ጃዋር ማለት ምን ማለት ነው ? ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on KZbin kzbin.info/www/bejne/hKjXeX6OoJWfjrc
@hanajimma8158
@hanajimma8158 5 жыл бұрын
Nahome Desalgn Lidefun bicha ereee uuu
@tube-br4di
@tube-br4di 5 жыл бұрын
Kkkkk
@mmmh7409
@mmmh7409 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ
@TinaTina-ci8tk
@TinaTina-ci8tk 5 жыл бұрын
ደፉን እኮ 😂😂
@ayni2800
@ayni2800 5 жыл бұрын
እር ምን አይነት ፊልም ነው ያስለቅሳል ያስቃል ያሳዝናል ውይ ህይወት ግን ግራ ናት።
@meserethhiuf9015
@meserethhiuf9015 3 жыл бұрын
ትክክል😁😁😁
@kindu735
@kindu735 5 жыл бұрын
ሠላም ለሀገራችን ይሁን የታመመ ይዳንልን የተራበ ይጥገብልን ያዘነ ይደሠትልን ያጣ ያግኝልን በሠዉ ነገር ገብተን ፈራጂ አያድርገን እግዛአብሄር በሠላም አይነቹ ይመልከተን ዘረኛን ተእናት ሀገራች ያጥፋልን እምናምረዉ አንድ ኤትዮጵያዌ ሥንሆን ዉደቸ
@linidesbele380
@linidesbele380 5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን።ማር
@kindu735
@kindu735 5 жыл бұрын
@@linidesbele380 አሜን
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 4 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው ያሳዝናልም ያስቃልም ይመቻችሁ
@ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ
@ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ 5 жыл бұрын
ገና ከጅምሩ በፀሎት ደስ #ይላል
@Tewodros52
@Tewodros52 5 жыл бұрын
በጣም የሚያስቅ የሚያሳዝን ፊልም . በጣም የሚያስቅ . ድንቅ ነው .
@ILoveyou-mo8cr
@ILoveyou-mo8cr 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉ እናመሠግናለን መልካም ሠንበት ይሁንላችሁ ዉድ ያገሪ ልጆች 🙏🙏
@amutube1047
@amutube1047 5 жыл бұрын
Watch "Ethiopia;ጃዋር ማለት ምን ማለት ነው ? ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on KZbin kzbin.info/www/bejne/hKjXeX6OoJWfjrc
@leyuyeshiadane9360
@leyuyeshiadane9360 5 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ወይ ክርቢትየ ጉራህ ይመቸኛል ክክክክ የሺየ ሲሉ ደግሞ እኔን እየመሰለኝ😊 ልክ እንደኔ የዋህ ምርጥ እናት ደስ ሲል እናመሰግናለን 💕 የአብርሃሙ ስላሴዎቹ በየአለንበት ይጠብቁን የሃገሬ ልጆች🙏
@ልኑርተደብቄ-ዀ9ጘ
@ልኑርተደብቄ-ዀ9ጘ 5 жыл бұрын
ስጠብቀው ነበር እናመሰግናለን
@amutube1047
@amutube1047 5 жыл бұрын
Watch "Ethiopia;ጃዋር ማለት ምን ማለት ነው ? ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on KZbin kzbin.info/www/bejne/hKjXeX6OoJWfjrc
@samiraahmed9226
@samiraahmed9226 5 жыл бұрын
Kbritna dejo yefilmu dimqet nachihu
@mobaramobarak5256
@mobaramobarak5256 5 жыл бұрын
የማስፈራም የማዝናናም የማሳዝንም ብቻ ኣስተማር ነው እናመሰግናለን
@gelilaalebel4402
@gelilaalebel4402 5 жыл бұрын
ዋው ገራሚ እሚያዝናና ፊልም👌
@sofiyaoumer4763
@sofiyaoumer4763 5 жыл бұрын
ያምሬል ያስቃል ያስተምራል ያዝናናል ያስለቅሳል ያሳዝናል በጣምምስጥነው መጨረሻው መንትያ ተ መቸኝ ክክክክክክ
@bityloveb4829
@bityloveb4829 5 жыл бұрын
Erguz negn yemejemereya lijen erguz hogne mesak neber yamaregn Ahun demo like amaregn plz 😆😁😁😄😄😄😄😄😃
@amutube1047
@amutube1047 5 жыл бұрын
Watch "Ethiopia;ጃዋር ማለት ምን ማለት ነው ? ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on KZbin kzbin.info/www/bejne/hKjXeX6OoJWfjrc
@haniyifatewalovenewmirchay4789
@haniyifatewalovenewmirchay4789 5 жыл бұрын
Like like like
@keditube7954
@keditube7954 5 жыл бұрын
Wocho gude ye like fkr azuro ledafachu new kkkk
@bityloveb4829
@bityloveb4829 5 жыл бұрын
Hani beder melesalew eshi 😆😁😄😄😄
@bityloveb4829
@bityloveb4829 5 жыл бұрын
Kedija men yedereg ereguz selehonku new amerot new kkkkkkk
@embeatmitku5022
@embeatmitku5022 5 жыл бұрын
እሯ ሰሞኑን በሽ ነው ፊልም ነፀብራቆች እናንተ ባትኖሩ የሥደትን ኑሮ አልዘልቀውም ነበር እናመሠግናለን 👌
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 5 жыл бұрын
እስኪ ስለ ፊልሙ ተናገሩ እጭ ምንድነው like አድርጉኝ subscribeአድርጉኝ ወድ ሀገሬ ልገባ ነዉ እርጉዝ ነኝ እረ ሰኝቱ አሁንስ ሰለቸን አታስጠሉኝ
@hosanna3393
@hosanna3393 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ እኮ
@amutube1047
@amutube1047 5 жыл бұрын
Watch "Ethiopia;ጃዋር ማለት ምን ማለት ነው ? ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on KZbin kzbin.info/www/bejne/hKjXeX6OoJWfjrc
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 5 жыл бұрын
@@hosanna3393 ሚሚሻ ምን ልበል ብለሽ ነዉ አድረቁን እኮ
@zuzuzuzu128
@zuzuzuzu128 5 жыл бұрын
ልክብለሻል
@xkrvhgsjexc4272
@xkrvhgsjexc4272 5 жыл бұрын
እኮ ውይ አሁንስ መፈጠር አልሰላቻቸውም እረ እጭ ከብርዱ ጋር
@midenaabidela1194
@midenaabidela1194 5 жыл бұрын
የማዳም wifi ባይኖር ምን ይሻል ነበር ፊልም ከመብሳቱ የተነሳ ደሰ ይላል ይልመድባቹ
@BILADINYEM
@BILADINYEM Жыл бұрын
በጠም ምርጥ ድራማ 💖💖🎊👌
@ቢንትሀሰን
@ቢንትሀሰን 4 жыл бұрын
ይሄ ቻናል ሀሪፍ ሀሪፍ ፊልም የዞ እየመጣ ነው እስኪ ሰብ ላድርጋችሁ መሰለኝ ላይክ ምናምን የምትለምኑ. ያጋጫችሁ ግድግዳ ጋ
@ሔዋንነኝየአዳምዘር
@ሔዋንነኝየአዳምዘር 5 жыл бұрын
waw ፈታ የሚደርግ ፊልም ነዉ 😍
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 4 жыл бұрын
አለማድነቅ አይቻልም ዋው ብያለሁ ዘና ሚያደርግ ፊልም
@ገኒየተዋህዶልጅ-ኀ2ፐ
@ገኒየተዋህዶልጅ-ኀ2ፐ 5 жыл бұрын
ነፀብራቆች ይመቻችሁ የስደትን ሂወት በዚ በዚ መሸወድ ነው
@ddjabu4643
@ddjabu4643 Жыл бұрын
አማራ
@yordanostesfay8725
@yordanostesfay8725 5 жыл бұрын
በስደት አለም ያላቹሁ ሰማእቶ ቅድስት አርሴማ አለሁ ትበላቹሁ
@segenettube8120
@segenettube8120 5 жыл бұрын
አሜን
@rubiasaeed4105
@rubiasaeed4105 5 жыл бұрын
መኮመት አልወድም ግን ኮመት እያነበቡ ማየት ደስ ይለኛል
@Kidist-di8jk
@Kidist-di8jk Жыл бұрын
WOW seyamri yabda nawe ilove you all 😍😍😍
@ልጄየልጅነቴ-ከ3ሰ
@ልጄየልጅነቴ-ከ3ሰ 5 жыл бұрын
እረ ሰሞኑን በፊልም አመረቀናችሁን😁እኔማ ቆጥቤ አየዋለሁ እንጂ ቶሎ ቶሎ ለቃችሁ በኃላ ድምፃችሁን ልታጠፉ ህም🙂
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እኔም እየቆጠብኩ ነው
@እግዛቤሔርፍቅርነው
@እግዛቤሔርፍቅርነው 5 жыл бұрын
ልጄ የልጅነቴ እኔም እንዳንቺ
@ad5824
@ad5824 5 жыл бұрын
🤣🤣😂😂🤣🤣🤣🤣🤣
@seadsherefadin3161
@seadsherefadin3161 5 жыл бұрын
Tamacheshing konjo
@የሸገርልጅነኝ
@የሸገርልጅነኝ 5 жыл бұрын
ልጄ የልጅነቴ ሲኒማ ቤቱን ሊዘጉት ነው መሰለኝ
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ለሁላቺሁም እድሜ ናጤና እመኛለሁ ኑሩልኝ ማሮቺ???
@wedelijinetlatetekemegn7903
@wedelijinetlatetekemegn7903 5 жыл бұрын
Amazing movie 🎥 🍿 thank you 🙏 so much !
@amutube1047
@amutube1047 5 жыл бұрын
Watch "Ethiopia;ጃዋር ማለት ምን ማለት ነው ? ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on KZbin kzbin.info/www/bejne/hKjXeX6OoJWfjrc
@ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ
@ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ 5 жыл бұрын
በጣምነው አረፍነው በጣም ደስ የላለ ዋውውውውው ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤💚💛💚
@Moahs
@Moahs 5 жыл бұрын
እኔግን ጥሎብኝ እሄንልጅ ስወደው አክተሩን ፊልሙንም ዋውውውው ነው
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ 4 жыл бұрын
እኔም እወደዋለሁ ይሄ ቀጫጫ
@ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ
@ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ 5 жыл бұрын
ሰላም ውዶች እዴት ናችሁ መልካም እለተ ሰንበት ስደተኞች ለሀገራችን አፈር ያብቃን አይ ስደት አድ ዘመዴ ስደት ላይ ሞተብን አይይይይይይ ሞት ላይቀር መካራተታችን ይገርመኛል
@amutube1047
@amutube1047 5 жыл бұрын
Watch "Ethiopia;ጃዋር ማለት ምን ማለት ነው ? ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on KZbin kzbin.info/www/bejne/hKjXeX6OoJWfjrc
@xkrvhgsjexc4272
@xkrvhgsjexc4272 5 жыл бұрын
በጣም እህቴ
@ጆኒቦዘኔው
@ጆኒቦዘኔው 5 жыл бұрын
ሰሞኑን እኮ አሉባልታ ከማየት አዳናቹን እናመሰግናለን ዝም ብዬ ሳስብ በ2020 ልዘጉት ነው እንዴ እላለው ግን ምን አስባቹ ነው ማመን ስላቃተኝ ነው እቅርታ 🤔
@amutube1047
@amutube1047 5 жыл бұрын
መሳቅ የፈለገ ብቻ #Subscribe Watch "Ethiopia;ጃዋር ማለት ምን ማለት ነው ? ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on KZbin kzbin.info/www/bejne/hKjXeX6OoJWfjrc
@ጆኒቦዘኔው
@ጆኒቦዘኔው 5 жыл бұрын
@Zagol Media የፈራሁት እሱን ነው 2020 አቀባበል መደረጉ ነው
@sumay1234
@sumay1234 16 күн бұрын
ባብጂም ሞተ😢😢 አይ ሰው ከንቱ
@leaveyougamoleaveyougamo7107
@leaveyougamoleaveyougamo7107 5 жыл бұрын
ጋይስ እስቴ ሰላም ግቢ በሉኝ.7ቀን ቀርኝ አገሬ ልገባ
@haniyifatewalovenewmirchay4789
@haniyifatewalovenewmirchay4789 5 жыл бұрын
Selam gibi mamaye
@leaveyougamoleaveyougamo7107
@leaveyougamoleaveyougamo7107 5 жыл бұрын
@@haniyifatewalovenewmirchay4789 አሜን አሜን አሜን ስላም ቆዩ ማር
@segenettube8120
@segenettube8120 5 жыл бұрын
ስላም ግቢ
@xkrvhgsjexc4272
@xkrvhgsjexc4272 5 жыл бұрын
ሰላም ግቡልኝ ያገሬልጅ
@leaveyougamoleaveyougamo7107
@leaveyougamoleaveyougamo7107 5 жыл бұрын
@@segenettube8120 አሜን
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ 5 жыл бұрын
ግን በሰላም ነው ይህን ወር እንደዚህ የበዛው ፊልም? ሚስጥሩ ይነገረን እስኪ! ለማንኛም ይመቻቹ ውድ አርቲስቶቻችን አሪፍ ነው
@ቤቲዮቶብ
@ቤቲዮቶብ 5 жыл бұрын
እንዳው ኮሚንቶች ግርም ትሉኛ አላቹሁ ማስታወቄያ ሲለቁ እር ፌልሙ ይለቀቅልን እያላችሁ ትጫጩ ነበር አሁን ደግሞ ፌልም በዛ ምንም አትበሉ ዝም ብላችሁ እዩ
@mehbubaahmed7330
@mehbubaahmed7330 5 жыл бұрын
Tkkl neshi yene enat
@allahhukbarallahhukbar7898
@allahhukbarallahhukbar7898 5 жыл бұрын
Kkkk sew tsaye akatelegn yilal keza zinabe sizebilecho demo chikewu birdu yilal ina misgena yelenim lilshi new
@ቤቲዮቶብ
@ቤቲዮቶብ 5 жыл бұрын
@@allahhukbarallahhukbar7898 ክክክክክክክክ ትክክል
@allahhukbarallahhukbar7898
@allahhukbarallahhukbar7898 5 жыл бұрын
@@ቤቲዮቶብ uwenet yesew lije aschegeriye new
@allahhukbarallahhukbar7898
@allahhukbarallahhukbar7898 5 жыл бұрын
@@HumanityEntertainment huwnet kawone yasezinal gin subscribe lemederge turu sira meserati new ije meleman ayesfeligim allah yetashale ijera yistek
@ፍቅሬብለህጥራኝኪያዬ
@ፍቅሬብለህጥራኝኪያዬ 3 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው በአለማችን ላይ 5 አንዳይነት ሰው አለ ይላል ሳይንሱ 🔥🔥❤️❤️
@ሁሉምአላፌነው
@ሁሉምአላፌነው 5 жыл бұрын
እንድት አደረቹሁ ውድ የኢትዮጽያ ልጆች መልካም አለተ ሰንበት ተመኘውላቹሁ እወዳቹሀለሁ በተለይ በስደት ይላቹሁት እህት ወንድሞቸ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ ይሰባቹሁት ተሳክቶ ላገረችን ይብቃን 🙏🙏🙏
@ጋልእቶምምትዝደፈሩ
@ጋልእቶምምትዝደፈሩ 5 жыл бұрын
አሜንንንንንንን ለሁላችሁም
@shewitaduna863
@shewitaduna863 5 жыл бұрын
አሜን አንቺንም በሰላም ለአገርሽ ያብቃሽ ውዶ
@shewitaduna863
@shewitaduna863 5 жыл бұрын
አሜን አንቺንም በሰላም ለአገርሽ ያብቃሽ ውዶ
@ሁሉምአላፌነው
@ሁሉምአላፌነው 5 жыл бұрын
@@shewitaduna863 አሜን አሜን አሜን
@ሁሉምአላፌነው
@ሁሉምአላፌነው 5 жыл бұрын
@@ጋልእቶምምትዝደፈሩ አሜን አሜን አሜን
@tyube9004
@tyube9004 4 жыл бұрын
ምርጥ አሲቅኝ አዝናኝ አሳዛኝ ብቻ ሁሉም የያዘ ፊልም ነው እናመሠግናለን
@merimhabeshawa2585
@merimhabeshawa2585 5 жыл бұрын
😂😂😂 ዶጮየ አይፍራ አይዞህ የክብሪት ጉራ ደሞ አያልቅ ምን አል ትንሽየ እኳን ወፈር ብትል 😂😂😂 የሽኮኮ ስጋ ብላ ያወፍራል ሲባል ሰምቻለሁ😂😂😂
@mesimaranata8414
@mesimaranata8414 5 жыл бұрын
Wow semonun beshe new enamsegenaln netsbrakoch❤❤❤❤❤
@amutube1047
@amutube1047 5 жыл бұрын
Watch "Ethiopia;ጃዋር ማለት ምን ማለት ነው ? ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on KZbin kzbin.info/www/bejne/hKjXeX6OoJWfjrc
@betelhemgetu4880
@betelhemgetu4880 5 жыл бұрын
በዚህ አያያዛችሁማ live መልቀቃችሁ ማይቀር ነው ፊልሙን ስትቀርፁ 😂😂😂😂😂😂
@sofiaosman308
@sofiaosman308 5 жыл бұрын
ክክክ
@rahmaaman7678
@rahmaaman7678 5 жыл бұрын
Kkkk
@kedjakedja2305
@kedjakedja2305 5 жыл бұрын
ደሰ ይላል
@dagmbrif1411
@dagmbrif1411 4 жыл бұрын
We want part two
@beakaman
@beakaman 10 ай бұрын
betam zarif film new
@የድንግልልጅ-ቐ3ቨ
@የድንግልልጅ-ቐ3ቨ 5 жыл бұрын
በሰላም ነው ፊልም በፊልም አደረጋቹሁን ለማንኛውም በተቻላቹህ መጠን ድምፁ ይረብሻል ፊልሙን እንይ ወይስ ድምፁ በጣም ነው የሚረብሸው በተረፈ በጣም አርፍ ነው
@burtelaka5166
@burtelaka5166 5 жыл бұрын
ምኑም ሳይገባኝ አለቀ ፊልሙ ያረብ ዋይፋይ ስለሆነ እንጂ በዚህ ዘመን ለዚህ ፊልም ኔቶርክ አላባክንም
@ሰላምYOUTUBE-v3v
@ሰላምYOUTUBE-v3v 5 жыл бұрын
Burte Laka በቅንነት ወደቻናሌ ጎራ በይልኝ እና ስብስክራይብ አርጊኝ በቅንነት
@bettydemsae5359
@bettydemsae5359 5 жыл бұрын
Thanks 🙏
@seidatube2239
@seidatube2239 5 жыл бұрын
እንዴት አደራቹህ እኔ ገና እየተነሳሁ ነው የስደት ጓደኞች ላይክ ሰብስክራይብ በማድረግ አነቃቁኝ መልካም የ ስራ ቀን ስራ ለማትሰሩትም መልካም ይእረፍት ቀን ይሁንላቹህ ቅንነት ለራስ ነው
@amutube1047
@amutube1047 5 жыл бұрын
Watch "Ethiopia;ጃዋር ማለት ምን ማለት ነው ? ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on KZbin kzbin.info/www/bejne/hKjXeX6OoJWfjrc
@ethiopiatube1437
@ethiopiatube1437 5 жыл бұрын
ወደኔም ጎራ በይ
@seidatube2239
@seidatube2239 5 жыл бұрын
@@ethiopiatube1437 እሺ ሁቢ
@rashamash3070
@rashamash3070 5 жыл бұрын
Adrgenal nkye
@seidatube2239
@seidatube2239 5 жыл бұрын
@@rashamash3070 አመሰግናለው መጥቻለው ሁቢ
@aninabusa2448
@aninabusa2448 5 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን
@መዲወሎየዋ-ቀ3ኸ
@መዲወሎየዋ-ቀ3ኸ 5 жыл бұрын
ሰሞኑን የኢቶ ፊልም ልክ እንደ ቱርክ ፊልም ተከታታይ የመሰለኝ እኔን ብቻ ነው ወይስ ሌላሎችም አላቹህ
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 5 жыл бұрын
እባብ ሲደንስ አየሁ አለ በሳቅ😂😂
@egizabheryimesgen8375
@egizabheryimesgen8375 5 жыл бұрын
የፍቅር ንግስት ነኝ 😂😂😂😂enes mokug besaqi
@meserethhiuf9015
@meserethhiuf9015 3 жыл бұрын
🙈😁😁😁😁
@ሩትነኝኢትዮጲያዌቷሩትይገ
@ሩትነኝኢትዮጲያዌቷሩትይገ 5 жыл бұрын
ደስ ሲል እያሁት ነው ይመቻል
@genetshale731
@genetshale731 5 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም እያሳቀ እያስለቀሰ ሚያዝናና ቃልይ ስወድሽ
@saragonderiwa3316
@saragonderiwa3316 4 жыл бұрын
እንዴኔ ብቻውን የሣቀ ማነው ክክክክክክክክክ
@ሀዪነኝጢባራሟ
@ሀዪነኝጢባራሟ 4 жыл бұрын
እኔ
@makdasyoutube8299
@makdasyoutube8299 5 жыл бұрын
አሁንሥ ሁሉ ነገረ አሥጠላኝ አይዞሽ በሉኝ
@ቢንትሀሰን
@ቢንትሀሰን 4 жыл бұрын
አይዞሽ መቅድየ
@redsliag9661
@redsliag9661 4 жыл бұрын
Ayzosh konjo hulum negr yitekakelal wanaw tena nw
@abrahamtsega38
@abrahamtsega38 4 жыл бұрын
ayizoshi
@የምድሯጨረቃ
@የምድሯጨረቃ 4 жыл бұрын
አይዞሽ
@hamdyatube7118
@hamdyatube7118 5 жыл бұрын
ይሄ ፊልም የተመቸው
@sophiayilma5134
@sophiayilma5134 3 жыл бұрын
Like
@tedroskassgermamo8910
@tedroskassgermamo8910 5 жыл бұрын
Thank you 🙏
ላትጠቅመኝ - Ethiopian Movie Latetekemegn 2019 Full Length Ethiopian Film Latetekemegn 2019
1:36:53
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 968 М.
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 25 МЛН
FOREVER BUNNY
00:14
Natan por Aí
Рет қаралды 37 МЛН
Yebekur Lij - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:36:56
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 341 М.
New Ethiopian Movie - Tsere Million (ፀረ ሚሊዮን) 2015 Full Movie
1:36:41
ዥልጥ - Ethiopian Movie Zelet 2019 Full Length Ethiopian Film Zilet 2019
1:42:50
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,8 МЛН
ትርፍ አንጭንም - Ethiopian Movie Trf Anchenem 2019 Full Length Ethiopian Film Trf Anchnem 2019
1:28:33
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,8 МЛН
Enginerochu - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:32:41
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 561 М.
አዔ ማንዴላ - Atse Mandela Ethiopian Movie 2017
3:45:03
Arada Movies
Рет қаралды 2,8 МЛН