ላትጠቅመኝ - Ethiopian Movie Latetekemegn 2019 Full Length Ethiopian Film Latetekemegn 2019

  Рет қаралды 969,174

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 791
@hailetube4962
@hailetube4962 5 жыл бұрын
የቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች በሙሉ ለአመቱ ቅዱስ ገብርኤል እንኳን አደረሳቹ የልባቹን መሻት ቅዱስ ገብርኤል ይሙላላቹ
@aselefoshalo2243
@aselefoshalo2243 5 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Unkan Abro Aderesn 💓💓💓💓💓💓
@elsanogsa9280
@elsanogsa9280 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asteraster6531
@asteraster6531 4 жыл бұрын
Amsale Ergbe አምሳለ አሜን
@አመለወርቅየእመቤቴልጅ
@አመለወርቅየእመቤቴልጅ 5 жыл бұрын
እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ወራዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ተዘራ ነፍስህን በአጸዴ ገነት ያኑርልን በጣም የሚያምር ፊልም ነው ዋዉዉዉዉዉዉዉ
@የድንግልማርያምባርያ-ጸ3ጘ
@የድንግልማርያምባርያ-ጸ3ጘ 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@የጌቶችጌታአማኑኤል
@የጌቶችጌታአማኑኤል 5 жыл бұрын
እናተ ተው ግን ስለ ፊልሙ አውሩ ለማንኛውም ያገሬ የወንዜ ልጆች ሁላቹንም በማያልቀው ዉድድድ መልካም መልካሙን ያሰማቹ በጎ በጎውን ያሳያቹ ዘንድ መልካም ምኞቴ ነው💚💛❤
@asteraster6531
@asteraster6531 4 жыл бұрын
የጌቶች ጌታ አማኑኤል አሜን
@ጋልትግራይእየጋልጀጋኑኣዶ
@ጋልትግራይእየጋልጀጋኑኣዶ 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ተስፋንየሰጠየታመነነዉ
@ተስፋንየሰጠየታመነነዉ 5 жыл бұрын
ደህና ሰዉ አይበረክትም ጋሽ ተዘራ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት ነፀብራቆች ፊልም አንበሸበሻቹን እናመሠግናለን
@asil4421
@asil4421 5 жыл бұрын
ሰላም ማማዬ ከቻልሽ በቅንነት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ
@fetf3812
@fetf3812 5 жыл бұрын
ሜነአሌ? እሆ አራኩሽ ማማዬ
@asil4421
@asil4421 5 жыл бұрын
@@fetf3812 አመሰግናለው የኔ መልካም
@dodygebre7143
@dodygebre7143 5 жыл бұрын
ተስፋን የሰጠ የታመነ ነዉ Amen Amen Amen 🙏
@shegaabebeworesa1573
@shegaabebeworesa1573 5 жыл бұрын
ewnt niew nfesun yemarew weefff
@kasutube8310
@kasutube8310 5 жыл бұрын
ኪዳነምርት ያሰባችዉትን ታሳካላቹሁ ጋሺ ተዘራ ነብሶትን ይማር ከአፀገነት የኑርልን እዉነት ሙት ከባድ ነዉ ብቻ ሁሌም በልባችን ይኖራሉ 😢
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 5 жыл бұрын
አሜን
@እርጂኝእመብርሀን
@እርጂኝእመብርሀን 5 жыл бұрын
አሜን
@kenabelkena.ethiopialezela9677
@kenabelkena.ethiopialezela9677 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@kahsayluel4146
@kahsayluel4146 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@ደስታወለተገብርኤልA
@ደስታወለተገብርኤልA 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rodasyemareyamlij4030
@rodasyemareyamlij4030 5 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ሀይማኖትን ከሀይማኖት በብሔር በዘር የሚከፋፍሉንን አክትቪስቶችንና ፖለቲከኞችን በትቢት የተሞላ ልባቸውን ለገንዘብ የሚስገበገቡ ለሰው የማያስቡትን አንተ የሚሳንህ የለምና እባክህ ለደካሞች ለህፃናቶች ብለህ ልባቸውን በፍቅር ሙላላቸው
@serkalemmihiretu
@serkalemmihiretu 5 жыл бұрын
Amen
@አለልኝአባቴመድኸን
@አለልኝአባቴመድኸን 5 жыл бұрын
Amen amen amen ewinet new betam eyasasebgn yalew
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 жыл бұрын
አሜንንን
@gggyyy8570
@gggyyy8570 5 жыл бұрын
አሜን እህቴ ከአንድ እንጀራ በላይ በልተን ምናድር ይመስል ለብር ብለን ሰው ከሰው ማባላት እኔስ ምንም አልልም አላህ ልብ ይስጠን
@kaschekasche3746
@kaschekasche3746 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 жыл бұрын
የተዘራ ለማን ነፍስ ይማር😭
@joujoufahmi2791
@joujoufahmi2791 5 жыл бұрын
አሜን
@hosanna3393
@hosanna3393 5 жыл бұрын
እንደ ነጋ የቀረ ቀን የለምና አትመካ እንደ መሸ የቀረ ሌሊት የለምና አትሸማቀቅ ዘወትር ግን ከፈጣሪህ ጋር ኑር ደሰሰሰሰ የሚል ምት ይሁንልን
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 5 жыл бұрын
አሜን ሚሚየ
@joujoufahmi2791
@joujoufahmi2791 5 жыл бұрын
አሜን
@bekeludechassa2942
@bekeludechassa2942 5 жыл бұрын
እሜን አሜን አሜን
@gggyyy8570
@gggyyy8570 5 жыл бұрын
አሜን ለሁላችን
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 5 жыл бұрын
ሚሚየ አሚንንንን. የኔ ምረጥ ስወድሽ❤️😍🌹
@Enen550
@Enen550 5 жыл бұрын
ትዜ አባታችን ነፍስህን በገነት ያኑርልን እፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭መቸም አረሳህ
@ሊሊጋልትግራይ-ቐ1ጠ
@ሊሊጋልትግራይ-ቐ1ጠ 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ሞቱ ኣንዴ
@Tube-pf7nd
@Tube-pf7nd 4 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@mohammad5957
@mohammad5957 5 жыл бұрын
በመተኛ ሰዓት በሉ ነገ እናየዋለን የመዳም ልጆች እኔ ደክሞኛል ደህና ደሩ እወዳቸዋለሁ 😍😍😍
@ethioqatartube9109
@ethioqatartube9109 5 жыл бұрын
እሺ ለሁላችን አሚን
@rashamash3070
@rashamash3070 5 жыл бұрын
Mlkame enklfey
@አፄየጅሩልጅአፄየጅሩልጅ
@አፄየጅሩልጅአፄየጅሩልጅ 5 жыл бұрын
ጋይስ 210ኛ ነኝ ኪዳነምህረት የልባችንን ሀሳብ ታሳካልን ጋይስዬ ነገ እኮ ከፍቅረኛዬጋር ፍቅር. የጀመርንበት አንደኛ አመታችን ነው እስኪ እግዚአብሔር አይለያችሁ በፍቅር ያቆያችሁ ውለዱ ክበዱ በፍቅር ኑሩ ብላችሁ መርቁን ስወዳችሁ
@hareguadesta2943
@hareguadesta2943 5 жыл бұрын
አሜን
@martatadesse641
@martatadesse641 5 жыл бұрын
ሁሌም በፍቅር ኑሩ ውለዱ ክበዱ የሞቀትዳር ቤተሰብ አክባሪ ታዛዥ ልጆች ይስጣቹ ፈጣሪ
@HayatHayat-fp6oz
@HayatHayat-fp6oz 5 жыл бұрын
አይለያችሁ ውለዱ ክበዱ የፍቅር አምላክ ፍቅር በፍቅ ያርጋችሁ የተባረኩ ለሀገር ለወገን ደራሽ ሀሳቢ ልጆች የስጣችሁ
@mekdeskebede9804
@mekdeskebede9804 4 жыл бұрын
ዋው እውነተኛ ጋደኛ በችግር ግዜ ይፈተናል ሚባለው እዚህ ፊልምላይ እውን ሆኖ ታየ በጣም ተመቹኝ የዲቭ ጋደኞች ከጎኑ ሆነው ነፍሳቸው በሚያሰጋ ችግር ውስጥ ፍቅረኛው ከአውሬ እጅ ታደጉለት ዋው እኔም በጣም የምኮራባት ጋደኛ አለችኝ በየትኛውም ችግሬ ከጎኔ በመሆን የምችለውን ሁሉ ትረዳኛልች ፈጣሪ ይጠብቅልሽ በሉኝ
@Mነኝየእናቴከርታታ
@Mነኝየእናቴከርታታ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ታድለሽ በጣም ደስ ይላል አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እኔስ ምንም የለኝ ብቸኛ ነኝ ግን ወላሂ በሰደት ላይ ብቸኛ መሆን በጣም ከባድ ነዉ ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@letarikmekonen6878
@letarikmekonen6878 5 жыл бұрын
ተዜ የኔ አባት ነፍስህ በአጸደ ገነት ያኑራት ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ሳይህ ክፉኛ ተሰማኝ ምናለ ሞት ባይኖር ብዬም ተመኘሁ ኡፍፍፍፍፍፍ
@hanaman3201
@hanaman3201 5 жыл бұрын
በእውነት እናመሰግናለን አሜን ነብስ ይማር
@shegaabebeworesa1573
@shegaabebeworesa1573 5 жыл бұрын
amen nefes yemar wefff
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 5 жыл бұрын
ነብሱን ይማረው አሁንስ የእሱን ሞት ለኔ በሰጠኝ ብዬ ተመኘው
@seadahassen1975
@seadahassen1975 5 жыл бұрын
@@samsunggallery2358 ende yihen yakl
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 5 жыл бұрын
@@seadahassen1975 እውነት ያስብላል ምንም ለጆሮአችን ጥሩ ነገር ሰምተን አንሰማም እኛ እዚህ በሀሳብ አለቅን እኔ ግን ሞቴን ነው የተመኘውት
@ማርቲየገጠሯጨዋ
@ማርቲየገጠሯጨዋ 4 жыл бұрын
ዋው የሀገሬ ልጆች ፍቅር ሰላም አንድነት ይብዛላችሁ 🙏🙏💘💘💘💘😘😘😘
@retopia2716
@retopia2716 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው ተዘራዬ ፈጣሪ ነብርክን በገነት ታኑረው አናመሰግናለን
@rrgsrdudrr3857
@rrgsrdudrr3857 4 жыл бұрын
እህት ውድሞች በያላችሁበት። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@hanayemareyamlej5063
@hanayemareyamlej5063 5 жыл бұрын
የኔ አባት ተዙየ ደግ እና መልካም ስው ነበርክ ነፍስህን ይማረው💔😭 አባት ጋሻ ነበር ለልጆቹ😓😢
@imandhd7835
@imandhd7835 5 жыл бұрын
ነፀብራቆች ሥወዳችሁ አትዋሹ አታጭበረብሩ አቦ ፍቅር የሆናችሁ ናችሁ ሺ አመት ኑሩ 10ሚሊየን ሠብ ይግጫችሁ
@ማንቺስተርዩናይትድአሬና
@ማንቺስተርዩናይትድአሬና 5 жыл бұрын
ሠብ ማለት
@imandhd7835
@imandhd7835 5 жыл бұрын
@@ማንቺስተርዩናይትድአሬና ሠብ ማለት ሠብሥክራይብ ለማለትነዉ ባጭሩ
@ማንቺስተርዩናይትድአሬና
@ማንቺስተርዩናይትድአሬና 4 жыл бұрын
@@imandhd7835 አመሰግናለሁ gen ene befit subscribe አድርጌሻለሁ
@balchaabanebeso2822
@balchaabanebeso2822 4 жыл бұрын
ከዚህ ፊልም በሳቅ ያንጠባጠበኝን ክፍል ላካፍላችሁ"ጥሩ ነው ጥሩ ውጤት ነው ያለህ ድርጅታችን ይቀጥርሀል" የስራ ድርሻዬ ምንድን ነው ?"የስራ ድርሻህ "ላም ማለብ ነው ላም ታልባለህ"
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 5 жыл бұрын
ጋሽ ተዜ ነፍስህን ይማረው። ወሌክስ ሁሌም እንዳሳቅኸኝ ነው። ባህሬን በጣም ሃሪፍ ሰርተኸዋል። ዴቫ ትችላለህ። በጣም ትመሰገናላችሁ።
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
ከስራ ቦኋላ አየዋለሁ መልካም ቀን መልካም በአል ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል እንኳን አደረሳችሁ የአመቱ ሰው ይበለን Merry chirsmas
@MiMi-xh8ve
@MiMi-xh8ve 5 жыл бұрын
ሰላም ናችሁ ? እኔ እግዚአብሔር ይመስገን እናተስ የፈጣሪ ጥበቃ ዘላለም አይለያችሁ ፊልሙ አሪፍ ነው ተዜ ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑራት ::
@ጌታእኮነው-ዀ1ኸ
@ጌታእኮነው-ዀ1ኸ 4 жыл бұрын
Decca I am going through
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣችሁ 🙏 እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቹዋን ይባረክ 🙏💚💛❤️
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 жыл бұрын
ዋውውውውው ደግሞ ሁሉም ታዋቂ ናችው የኔ ቀጫም አለ ደስስ ይላልል ካመንቶች ኮተት ትታችሁ ስለ ፈልሙ ኮምኩሙ ጋሽ ተዘራ ነብስ ይማር እምየ ኢትዮጲያ ስላም ያርግልን ፈጣረ
@abodiretube2329
@abodiretube2329 5 жыл бұрын
አመሰግናለው ፊልም ከተመቻቹው ዳዊት አፍወርቅ ነኝ
@Shortlife-m5x
@Shortlife-m5x 5 жыл бұрын
እዚህ ላይ ያሉ ወንድ ተዋናኞችን በጣም ነዉ የምወዳቸው
@hameneeuser-mu1xw9fr2l
@hameneeuser-mu1xw9fr2l 5 жыл бұрын
ድህነትና ስደትን ያጥፍልን ፍቅርና መተሳስብን ያምጣልኘ ወድ ኢትዮጵያዊያን
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 4 жыл бұрын
አይ ጋሽ ታዴ የኔ አባት እዴት ያማል አባቴ ንብስህን በገነት ያኑረው
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 5 жыл бұрын
ዛሬ ደሰ ብሎኛል እንደኔ ደሰ ይበላችሁ
@ሀይማኖትአሥየ
@ሀይማኖትአሥየ 5 жыл бұрын
እንኳ ን ደስ አለሽ ማሬ ሁሌም ደስ ይበልሽ ማማየ
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 5 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@saraabdo8931
@saraabdo8931 4 жыл бұрын
እካን ደስ አለሽ ማማየ
@እርግጠኛመሆንየምችለውበእ
@እርግጠኛመሆንየምችለውበእ 5 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው ጋሽ ትዜ ነፍስህን በገናት ያኑረው ሁሊም በልባችን ትኖራለህ
@mitaakele3906
@mitaakele3906 4 жыл бұрын
ትዜ አባታችን ነፍስህን በገነት ያኑረዉ😢😢😢😢 ሁሌም በልባችን ትኖር አለህ
@hosanna3393
@hosanna3393 5 жыл бұрын
አረ ጉድ ነው ዘንድሮ በአዲስ ፊልም እኮ ፏ አደረጋችሁ አቦ ይመቻቹሁ
@zaharamohammedbintbaba467
@zaharamohammedbintbaba467 5 жыл бұрын
የኔ ማር ቤተሠብ እንሁን
@fetiyafetiyafetiya8598
@fetiyafetiyafetiya8598 3 жыл бұрын
አንቺ ግን የማትገኚበት የለምዴ🤔 ሁሉም ኮሜቶችላይ አይሻለው ወይጉዴ🙄
@ፉፊ
@ፉፊ 5 жыл бұрын
አላህ ሰላም ያርግልን አገራችንን
@ethioqatartube9109
@ethioqatartube9109 5 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ልማርለድኔወሬለምኔ-ቀ2ኈ
@ልማርለድኔወሬለምኔ-ቀ2ኈ 5 жыл бұрын
አሜን
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 5 жыл бұрын
እህቴ ፈልጌሽ ነበር አጣሁሽ
@ኤፍሬምብሩክ
@ኤፍሬምብሩክ 5 жыл бұрын
አሜን
@hyme7165
@hyme7165 3 жыл бұрын
ዋዉ መጨረሻዉ ያምራል
@ሀይማኖትአሥየ
@ሀይማኖትአሥየ 5 жыл бұрын
ላቅ ራቢ ወች እናመሠግናለን በጣም ሲጨቀኝ ሲኒማ ገባሁ አይገርምም በመጠሁ በወሬ ያባቴን መርዶ ሠመሁ መጵናናት አልቻልሁም በወነት ባል ፈርም እመለስ ነበር ግንፈርሜ አለሁ ምን እላለሁ እግዚአብሔር ጵናቱን ስጠኝ ለእኔም ለበተሰቦቸም የተዘራን ሽበት ሳይ አባቴን ይመስለኛል
@jeannettejelwan9407
@jeannettejelwan9407 5 жыл бұрын
Egziabher yastnash ehte
@zinachabab7441
@zinachabab7441 5 жыл бұрын
ውድ የሀገር ልጆች አዲስ ፊልም ተለቆል ገባ ገባ በሉ አብርን እንይ በተረፈ በየለቹበት ሰላማቹ ዪብዛ
@AaAa-gq7bv
@AaAa-gq7bv 3 жыл бұрын
አተመልካምሰው ነፍስህን ይማረው 😭😭😭😭
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን 5 жыл бұрын
ጋሽ ተዜ የምወደው ሰው ነበር በኡነት ስለ ሞተ ሳይሆን እንጃ ሳየው አባቴን ያስተወስኝ ነበር ሳየው ቅልል ያለ ሰው ነበር ምስኪን😢
@ኢትዮጵያሙዚቃ
@ኢትዮጵያሙዚቃ 5 жыл бұрын
ወሪያቸው በጣም ነው ሚመቼው ያሳለፍኩትን ስላስታዎሳችሁኝ አመሰግናለሁ
@nattyt4568
@nattyt4568 5 жыл бұрын
ጋሽ ተዘራ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ❤🙏
@አቤልየድግልማራምልጅሰብስ
@አቤልየድግልማራምልጅሰብስ 3 жыл бұрын
የቆየነውደ እስኪ ልየው አባ ተዘራ ለማ ነፍስህን በገነት ያኑረህ
@hxchd2266
@hxchd2266 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያድርገው መችመ አርስህም
@rodasyemareyamlij4030
@rodasyemareyamlij4030 5 жыл бұрын
ተዝየ አባቴ ነፍስህን ይማረው አይ ደህና ሰው የማይበረክትባት አገር ግን ይህን ክፉ ዘመን ከማየት ሞት ይሻላል ለንስሃ ሞት አብቃኝ አምላኬ
@haniyifatewalovenewmirchay4789
@haniyifatewalovenewmirchay4789 5 жыл бұрын
ትዜ ነብስህን በፅድቅ ገነት ያኑራት ኡፍፍፍፍፍ ደግ ሰው አይበርክትም ኑ አብርን እንየው ማሮች ብርዶን እናባረው
@haniyifatewalovenewmirchay4789
@haniyifatewalovenewmirchay4789 5 жыл бұрын
@Welde Maryam Tube አረኩሽ ማማዬ
@ጥቁርአዝሙድነኝ
@ጥቁርአዝሙድነኝ 5 жыл бұрын
የወንዶቹ ልጆች እናት ሆነው የሚሰሩትን ሴትዮ ስወዳቸው ደስ ይሉኛል እሳቸውን የምትመስል አክስት ነበረችኝ አላህ ይረሀማትና 😢😢
@gggyyy8570
@gggyyy8570 5 жыл бұрын
አዎ በደንብ ነው እሚችሉልት
@ሀይማኖትአሥየ
@ሀይማኖትአሥየ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍሳቸውንበገነት ያስገባልን ያኑርልን ያኑርልን
@kaschekasche3746
@kaschekasche3746 5 жыл бұрын
በመጨረሻ ልቤ ፍስስ እስኪል ነው ያሳቀኝ ስንታመስ ተምሮ ላም ማለብ ነው ስራህ ክክክክክክክክክክክክክ ውይ ሰላማችሁ ይብዛ ያምራል
@mignottsegayeabetuwannafak4559
@mignottsegayeabetuwannafak4559 5 жыл бұрын
Woooww betam mirte sera naw asatamari naw azanagnim naw tilobign dev mibalawun lij siwadawu❤
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 жыл бұрын
ጋሽ ተዘራ ነፍስህን በገነት ያኑረው !😢 አዲስ ፊልም ተለቋል ከች በሉ አብረን እንየው ኑ
@ማክዳማኪ
@ማክዳማኪ 5 жыл бұрын
አሜንንን
@zewdutolossa7112
@zewdutolossa7112 5 жыл бұрын
my dear sister, I am not lying to you due to your post everything good. However, you're spending a lot of time watching this kind of video, I do not want you regretting someday especially when times goes forever. the only gold you and all of us have now time. please you and all of us need our time wisely. please do not take this personal just trying to understand my point if you don't like this comment I will delete it you let me know. God bless our country Ethiopia
@nuhamineyadu7649
@nuhamineyadu7649 5 жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው ኮመንትሽን ሁልግዚም በኢትዮጵያዊነትሽ ኩሪ
@fuad.nazeffuadnazef717
@fuad.nazeffuadnazef717 5 жыл бұрын
😅
@ቶምቶም-ተ9ሰ
@ቶምቶም-ተ9ሰ 4 жыл бұрын
ቢዘገይም ብየልው
@zaharamohammedbintbaba467
@zaharamohammedbintbaba467 5 жыл бұрын
ውዶቸ መልካም ጁመአ ይሁንልን ሀሪፍ ይመስላል ኑአብረን እንይ ውድ የሀገሬ ልጆች ሁላችሁንም ውድድድድድድድ 😘😘😘😘😘
@madanetdibaba6996
@madanetdibaba6996 4 жыл бұрын
ፍቅር ሁሌም ያሸንፍል አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 5 жыл бұрын
የሰው ገንዘብ የሰው ነው ትግስት መከራን አረግዛ ድስታን ትወልዳለች በጣምነዉ የሚያሚረዉ 😍😍👌 ላም ማለብ 😂😂😂😂😂😂
@michaels9142
@michaels9142 5 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@geethageta4060
@geethageta4060 4 жыл бұрын
ዛሬ ይሄን ፊልም ላምስተኛ ግዜ አየሁት
@meserethhiuf9015
@meserethhiuf9015 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው😁😁😁😁
@tsehay5501
@tsehay5501 5 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ
@memebakla378
@memebakla378 4 жыл бұрын
ለውሉም እናቶች እርጀም እድሜ ከጤና ጋራ ፈጣሪ ይስጣቸው
@kababoushfilik5205
@kababoushfilik5205 4 жыл бұрын
fiqiri mimarawu ke daha liji ganawu geta hoyi temegena yenema dahawu gin bexma desi yilali ❤❤
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 4 жыл бұрын
ተዜ እግዚያብሔር ነብስህን ይማር 😢😢😢😥😥😥 መቼም አረሳህም ውስጤ ነህ
@ethioqatartube9109
@ethioqatartube9109 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ነውየተመቸኝ ሀሪፍፊልምነው ከደዚህያለውርደት እና ከማይመስለን ሰው ይጠብቀን
@ተመስገንአምላኬአሜን
@ተመስገንአምላኬአሜን 5 жыл бұрын
ልየወ መጨረሻው ያምራል
@saronina6471
@saronina6471 5 жыл бұрын
ጋሽ ተዜ ምርጥ ሰዉ😥ነፍስህን በገነት ያኑርልን🙏
@አላህነውጌታችንሙሐመድነው
@አላህነውጌታችንሙሐመድነው 5 жыл бұрын
የ ያረብ አገራችንን ሰላም አርግልን አገር ሚያበጣብጡትንም ልብ ስጣቸው
@zaharamohammedbintbaba467
@zaharamohammedbintbaba467 5 жыл бұрын
አሚን ማር ሠብስክራይብ አድርጊኝ
@tarikuagetu5079
@tarikuagetu5079 5 жыл бұрын
ዋው ከምንም በላይ አዝናኝ አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን በርቱልን አቅራቢዎች
@የሀይቋሽቅርቅርየገጠ-ተ4ቀ
@የሀይቋሽቅርቅርየገጠ-ተ4ቀ 5 жыл бұрын
ተዜ ነብስ ይማር በትዝታህ ገደልከን
@FG-jh7tr
@FG-jh7tr 5 жыл бұрын
እኔ ግን መቸ ነው አንደኛ ይምሆነው ሁልጊዜ ያገር መጨረሻ ጌታየ ሆይ በህልሜ እንኳን አንደኛ ሆኝ አሳየኝ ለነገሩ እንቅልፍ የት አለሽ እንቅልፍ የለማ
@mnhv1839
@mnhv1839 4 жыл бұрын
አረ በሥንቱ ፈጣሪሽን ታሥቸግሪው
@FG-jh7tr
@FG-jh7tr 4 жыл бұрын
አላህ አብዝቶ የሚለምንውን ባሪያ ይወዳል አንች ብቻ ጉሊ ያረቢ ሁቢ
@tyube9004
@tyube9004 5 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው እናመሠግናለን ጋሽተዜ ነፍስህን ይማረው
@yu7789
@yu7789 5 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ይፀዳል ከምንም በላይ የተፋቀረ ሠዉ ሲገናኝ ደስ ይለኛል እኔ ቀረሁ እንጅ እንዴተለያየሁ ስንት ፈተናን ስፈተን ኑሬ ኡፍ😭😭😭😭😢😢
@ተመስገንአምላኬ-ኸ7ቀ
@ተመስገንአምላኬ-ኸ7ቀ 5 жыл бұрын
አይዞን ውዴ
@yu7789
@yu7789 5 жыл бұрын
@@ተመስገንአምላኬ-ኸ7ቀ እሽ የኔ ዉድ
@Eman-zu9jr
@Eman-zu9jr 3 жыл бұрын
ሁላችንም ነን አይዞን ማር 😢😢
@selamatlwa2182
@selamatlwa2182 4 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደሥ ይላል
@እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ
@እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ 5 жыл бұрын
ተዜ ነፍስህን ይማረው ፈጣሪ በርቱ እናተ ለፊልማችሁ ደግ ስትሆኑልን እኛም ለኮሜንት ደግ ሆነን እንገኛለን ይልመድባችሁ እናመሰግናለን
@tiruneshegebretsadik3996
@tiruneshegebretsadik3996 5 жыл бұрын
ላም አለ አውነት ተመችቶኛል👏👏
@እኔነኝስደተኛዋ
@እኔነኝስደተኛዋ 5 жыл бұрын
ምን ናፈቀሽ ብትሉኝ ሚያስቅ ፊልም ጥሎብኝ ካልሳኩ ፊልም ያዬው አይመስለኝም ከኔ ይሁን ከፊልሙ አላቅም ያአሁን ፊልሞች መልክቱን እንኩዋን ሳናቅ ያልቃሉ እናተስ
@asil4421
@asil4421 5 жыл бұрын
ትክክል እያዝናና ካላስተማረ ምን ያረጋል ይቅርታ ማማዬ ካላስቸገርኩሽ በቅንነት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ
@abitube3078
@abitube3078 5 жыл бұрын
ትክክል እኔም እንዳንችው ነኝ
@clestore5704
@clestore5704 5 жыл бұрын
እውነትሽን ነው የኔ እናት።
@nasman2203
@nasman2203 5 жыл бұрын
Tekekel nesh ichin hiwot siko kalasalefu kebadi new inem indachi mesak new almale
@እሙዬየወልድያዋሽቅርቅር
@እሙዬየወልድያዋሽቅርቅር 5 жыл бұрын
ልክ እደኔ እኔ ደግሞ የሰለቸኝ ሁሉም ፊልም አንድ አይነት ነው በቃ ያጣላሉ መጨረሻ ይታረቃሉ
@ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ
@ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ 4 жыл бұрын
ምርጥ ምርጥ ተዋናኖች ናቸው የሰሩት
@kalaregaemayeewedeshilehu.3771
@kalaregaemayeewedeshilehu.3771 5 жыл бұрын
እዉነት በጣም ያምራል በርቱልን።
@selamatnafu6593
@selamatnafu6593 5 жыл бұрын
ያምራል
@meseretmekonene5071
@meseretmekonene5071 5 жыл бұрын
እውነት ምንግዜም እውነት ናት💚
@memebakla378
@memebakla378 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው። ከሰው መጥፌ ፈጣሪ ይጠብቀን
@የቱነውእውነት
@የቱነውእውነት 5 жыл бұрын
ጋሽ ተዘራ ነፍስክን በፀገነት ከደጋጎቹ ጎን ያኑራት🙏😭
@ሄይሩአደም
@ሄይሩአደም 5 жыл бұрын
ዘንድሮ አልፉልናል ይመቻችሁ ውዱቸ ገባ ገባ በሉ እህቱቸ አብረን እንየው ምርጥ ምርጥ አርቲሰቱች ናቸው ያሉት
@Injera-tube
@Injera-tube 5 жыл бұрын
Merry Christmas 🎄 የሀገሬ ልጆች
@ማራናታየወሎልጅቤተአማራ
@ማራናታየወሎልጅቤተአማራ 5 жыл бұрын
ተዘራ ለማ የማደንቀው አርትሲት ነበር 😥ነብሱን ይማር ።
@bmoges8909
@bmoges8909 5 жыл бұрын
ቆንጆ ፊልም ነዉ ጋሽ ተዘራ ነብስህን በገነት ያኑርልን
@ethiomeaza4176
@ethiomeaza4176 5 жыл бұрын
ወይ ሻሩክና ቢቢ(ሽንት) ሀሪፍ ስራ ነበር ሁላችሁንም እወዳችሁዋለሁ ትዜ ነፍስህን በገነት ያኑራት ሁሌም በልባችን ውስጥ ትኖራለህ
@kiyanegh1563
@kiyanegh1563 5 жыл бұрын
Merry Christmas guys
@asil4421
@asil4421 5 жыл бұрын
Merry crismass to you ማማዬ ከቻልሽ በቅንነት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ
@LijMiki27
@LijMiki27 5 жыл бұрын
👍👍
@MsYoyoplayer
@MsYoyoplayer 5 жыл бұрын
Ethiopiawit negh change it to guys instead of “gays “ I guess it’s a honest mistake. Have a wonderful Christmas yourself !!
@hermelaelias4016
@hermelaelias4016 5 жыл бұрын
@@MsYoyoplayer thanks for your suggestion u r ✔ 🌲 Merry X-mas 🌲
@friyeamen9579
@friyeamen9579 5 жыл бұрын
Ethiopiawit negh Guys*
@mihretmikias8060
@mihretmikias8060 5 жыл бұрын
ጋሽ ተዜ ነብስክን ይማረው አባቴ😢😢😭
@ILoveyou-mo8cr
@ILoveyou-mo8cr 5 жыл бұрын
ሠላም ያገር ልጆች ሠላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ከቤተሰቦቻችን እና ላገራችን ያብቃን ሁላችሁም ምኞታችሁ ይሳካላችሁ 🙏🙏🙋✞
@በፍቅርበፍቅር
@በፍቅርበፍቅር 5 жыл бұрын
ፊልም አሪፍ መሆኑንና ያለ መሆኑን ኮሆሜንት ነበር አሂቼ የማየው ኮሆሜንተሮሆች ስለ ፊልሙ አሳብ መስጠት ትተዋሃል ስለ እራስ የእግል ሕይወት ሲጀምሩሩ እንዴት አውቄ ልየው
@ድንግልእናቴነይድረሽ-ቈ8ኰ
@ድንግልእናቴነይድረሽ-ቈ8ኰ 5 жыл бұрын
ምኑም አያምርም ጊዜዬን አቃጠለኩ ለማይረባ ፊልም
@ahmadalrasheed7093
@ahmadalrasheed7093 5 жыл бұрын
ላየው ነበር በቃ ተውኩት
@الال-ي2ي
@الال-ي2ي 5 жыл бұрын
@@ahmadalrasheed7093 esey degi 😞😞😞 inkanim qerehi
@Ze-kz2tu
@Ze-kz2tu 5 жыл бұрын
ከልብ እናመሠግናለን ነፀቦራቆች አይላችኋለሁ ይኑርልኝ እጅ የማዳም ዋይፋይ 😎😎😎😎
@zaharamohammedbintbaba467
@zaharamohammedbintbaba467 5 жыл бұрын
ማር ቤተሠብእንሁን
@Ze-kz2tu
@Ze-kz2tu 5 жыл бұрын
@@zaharamohammedbintbaba467 ምንድን ነው የምታሥተላልፊው 😜😜😜
@joellechaer7799
@joellechaer7799 5 жыл бұрын
Yekirta. Ianci. Alenabrame. Ooooooo
@saneitsaneit7677
@saneitsaneit7677 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው 😀👌
@orangeapple8458
@orangeapple8458 5 жыл бұрын
ከከብት ጋር አየዋልክ ነው የከብት አስታሰብ ያለህ ላም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የተመቸኝ አባባል ቆንጆ ነው በተለይ መጨረሻ አካባቢ ያለዉ ፖርት ያልቃል ሳልለዉ አለቀ ፓርት 2ቢኖረው በተለይ ቆንጆ ይሆናል በጣም ብዙ ያልተጨረሰ ሀሳብ አለው
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 5 жыл бұрын
አባቴ ነብስህን በገነት ያኑር አመለጠን!!
@seblekebede1599
@seblekebede1599 4 жыл бұрын
Tezaer Lama
@hhggg9300
@hhggg9300 5 жыл бұрын
ኤጭ አሁንስ አስጠላኝ ያሀበሻ ፊልም በቃ ይፋቀራሉ ይጣላሉ ከዛ ይታረቃሉሽእስኪ ተሻሻሉ
@amird9210
@amird9210 4 жыл бұрын
በጣም ያስጠላሉ በቃ ይሀው ነው ሌላ አዲስ ሀሳብ የለም ከስንት አንዶቹ ቢያስዳሙንም ለምሳሌ እንደ "ወደ ፊት " እንደሚለው ድርሰት (ስራ ) ለየት ያለ ነገር ቢያሳዩን ምን አለበት
@የቴዎድሮስታደሰእናየሙሉቀ
@የቴዎድሮስታደሰእናየሙሉቀ 4 жыл бұрын
አወ እውነት በለሻል
@mhiretayalew220
@mhiretayalew220 5 жыл бұрын
ነገ አየዋለሁ ደህና እደሩ ሰናይ ለሌት ይሁንላችሁ ።ብዙዎቹን ተዋናዮች እወዳቸዋለሁ በግድ አየዋለሁ።
@ታሊቫንታሊቫን
@ታሊቫንታሊቫን 5 жыл бұрын
ልቤ ይደነግጣል የሞተ ሰው ሳይ ነብስክን ይማረው ምርጥ ሰው
@sofisofi5623
@sofisofi5623 4 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ይመቻችሁ
@brtukalcnx9368
@brtukalcnx9368 5 жыл бұрын
ተዝዬን ሳይ በጣም ይከፋኛል😢አይ እች ሞት ስንቱን አስለቀሰች
@samira6797
@samira6797 4 жыл бұрын
በጣም ሞት ጥሩ መጥፎ አይልም ከአፈር ወደ አፈርተመላሾችነን እኛም በተራችን አቀርም
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 жыл бұрын
የፊልም ያለህ ኡኡኡ 🙆‍♂️🙆‍♂️ ሰሞኑን ግን ለእኔ ብቻ ነው ፊልም የበዛው ወይስ🙄🙄
@ዜዱወለየዋ
@ዜዱወለየዋ 5 жыл бұрын
እረ እኔንም ወሀበላኚ አዱን ሳላይ ደሞእየተጨመርብኚ
@selamt8660
@selamt8660 5 жыл бұрын
በጣም ተመችቶኛል 😂😂😂💚💛❤💚💛❤
@emyasefa1592
@emyasefa1592 4 жыл бұрын
እኔ በጣም ተማችቶኛል ይህ ፊልም የኔም እንዳዚህች ሆኖ በጣም ፍርሃት ዉስጥ ነኝ የመጀመሪያዉን ትቶ ከኔጋ ፍቅር ጀምርን ካዘ እኔ በጣም እወዳዋለሁ ግን ምን ዋጋ አለዉ እሱ ይዉዳደኝ አይዉዳደኝ አለዉቅም ብቻ እየወዳድኩትም ዘግቸለሁ ምክንያቱም እሷም ትወዳዋለች እሱን እሱ ደግሞ እንዳምወዳኝ ይነግረኛል እስክ ምካሩኝ
@AaBb-uq2ho
@AaBb-uq2ho 3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም
@sfhutfbzhhhszh157
@sfhutfbzhhhszh157 5 жыл бұрын
ተዙየ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት
@saronadama6345
@saronadama6345 5 жыл бұрын
ተዜ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን መቼም አንረሳህም😥
@serkalemmihiretu
@serkalemmihiretu 5 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ዛሬ ሆሆሆ :) ፊልሙን አይቼ እመለሳለሁ ሰላም ለሀገሬ
እጅ ወደላይ - Ethiopian Movie Ej Wedelay 2020 Full Length Ethiopian Film Ej Wedelay 2020
1:20:04
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 750 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 651 М.
እንደ ፋራ -  Ethiopian Movie Ende Fara - 2019 ሙሉፊልም
1:31:06
Diplomat Best Ethiopian Movie Diplomat Ethiopia Movie By Tr Promotion
1:35:10
ያረፈደ ፍቅር - Ethiopian Movie Yarefed Fikir 2019 Full Length Ethiopian Film Yarefed Feker 2019
1:45:08
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 891 М.
Yebekur Lij - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:36:56
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 347 М.
ጳጉሜ 7 Pagume 7 (Ethiopian Film 2017)
1:33:34
Addis Films
Рет қаралды 1,3 МЛН
Werk Bewerk - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:50:41
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 37 М.
ሰባ ደረጃ Ethiopian Movie 70 Derja - 2019 ሙሉፊልም
1:27:19
Arada Movies
Рет қаралды 1,4 МЛН
ሁለት ፍቅር - Ethiopian Movie Hulet Fikir 2019 Full Length Ethipian Film Hulet Feker 2019
1:34:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 511 М.
ግራና ቀኝ - Ethiopian Movie Girana Qegn 2019 Full Length Ethiopian Film Gerana Kegn 2019
1:44:57
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,8 МЛН