Betoch | “የተወረረ መንደር ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 333

  Рет қаралды 1,394,073

Betoch Drama                ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

3 жыл бұрын

Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 333 “ የተወረረ መንደር” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 333
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Пікірлер: 1 000
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
እናቴን አሞብኝ ነው 😥ይማረልሸ በሉኝ😥
@fafiyoutube7017
@fafiyoutube7017 3 жыл бұрын
አላህ ያሽርልሽ ማማየ
@senaitkidane630
@senaitkidane630 3 жыл бұрын
Yemrlshe
@elsatilahun2219
@elsatilahun2219 3 жыл бұрын
እመብርሃን ትዳብስልሽ
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርልሽ 🙏🙏🙏
@yohannesambachew3328
@yohannesambachew3328 3 жыл бұрын
May God bless your mom...
@esmialeeibrahme8324
@esmialeeibrahme8324 3 жыл бұрын
እስት በዝ ራማደን የታማማው ምድንበት አላህ የድርግልን በሉ!!🌙🌙
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
ደምሪኝ እሙ
@user-pv1cy2dm7c
@user-pv1cy2dm7c 3 жыл бұрын
አሚንንን
@user-ys8jc2gb4l
@user-ys8jc2gb4l 3 жыл бұрын
አሚን
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
አሚን ያረብብብ
@susutube7232
@susutube7232 3 жыл бұрын
አሚን ያተማማ ያምድንበት ያጣ ያምያገኝበት አለህ ያርግልን
@susuyes5636
@susuyes5636 3 жыл бұрын
እናቴንም አባቴንም አሞብኛል ዱአ አድርጉልኝ ያገሬ ልጆች
@user-ys8jc2gb4l
@user-ys8jc2gb4l 3 жыл бұрын
አላህ ያሽራቸው
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 3 жыл бұрын
አላህ አፍያቹውን ይመልሰልሺ እህቴ አብሺሪ ይሻላቸዋል
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
አላህ ያሽራቻዉ ዉዴ አብሽር
@user-qq5tm2pr4r
@user-qq5tm2pr4r 3 жыл бұрын
አላህ አፊያ ያረግልሸ ሁቢ
@Tube-pn3mi
@Tube-pn3mi 3 жыл бұрын
አላህ አፊያ ያድርጋቸው እህት አይዞሽ
@naimaahmed4892
@naimaahmed4892 3 жыл бұрын
ውድ የሀገሬልጁች ሙሥሊም ክረሥቲያኑ እንደኔ ማነው የሀገሩ ሠላምየናፈቀው
@fttt6220
@fttt6220 3 жыл бұрын
የሀገራችንን ሰላሟ ንያብዛልን ደምሪኝበቅንነት
@user-cr9gc7ty7l
@user-cr9gc7ty7l 3 жыл бұрын
ሐሠ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
@@fttt6220 ደምሪኝ እኔም
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 3 жыл бұрын
Me 😥😥
@mesi3803
@mesi3803 3 жыл бұрын
እኔም ናፍቆኛል እህቴ እግዚአብሔር ሰላሙን ምህረቱን ይላክልን ያማል አብይ ተብየው መንግስት ከስልጣን እሰካ ለቀቀድረስ አሁንም ኢትዮጵያ አደጋላይናት
@user-my7bb5by9r
@user-my7bb5by9r 3 жыл бұрын
የኢበቃል መለየት ማነው እደኔ ያዘነው በጣም ለቤቶች ድምቀት ነበር 😢💔
@fatimahmohammed1088
@fatimahmohammed1088 3 жыл бұрын
እኔ
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 жыл бұрын
@@fatimahmohammed1088 በቅንነት ደምሪኝ እህቴ😘😍
@user-rc2yr4un4j
@user-rc2yr4un4j 3 жыл бұрын
እኔ
@zaminuryazaminurya1649
@zaminuryazaminurya1649 3 жыл бұрын
እኔም
@zobleselam5695
@zobleselam5695 3 жыл бұрын
እከ እና ይበቃል ከሌሉ ቤቶች ድራማ ምንም አይጥምም ዝም ብሎ ጩኸት ብቻ ነው።
@zeharaali4694
@zeharaali4694 3 жыл бұрын
አሰ ወራ ወበ ውድ የኢትዮ ልጆች ኢስላም ክርስቲያኑ ፆም እንደት ይዧችኋል በፆለት በዱአ ለሀገራችን እንቁም!! እንቅልፍ አጥቻለሁ በሀሳብ ቅንጭላቴ ተበረዘ ወላሂ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-yt3ix1ce2v
@user-yt3ix1ce2v 3 жыл бұрын
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 3 жыл бұрын
አይዞሽ እማ እግዚአብሔር አለ ይምረናል
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 3 жыл бұрын
እኔም እንዳችው ነኝ የምር እንቅልፍ አጣሁ
@hirutamare885
@hirutamare885 3 жыл бұрын
Ayzosh marey egzhabher ale atasbi
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 3 жыл бұрын
እኔስ የሀገሬ ሁኔታ በጣም አደናግሮኛል💚💛❤
@mantegbokassaye3366
@mantegbokassaye3366 3 жыл бұрын
እኔም
@weynitubesubscribe305
@weynitubesubscribe305 3 жыл бұрын
እረ ሁላችንንም አሳስቦናል
@zemassefa1397
@zemassefa1397 3 жыл бұрын
እኔ ሰልችቶኛል
@nevergiveup3251
@nevergiveup3251 3 жыл бұрын
የትኛዋ ሀገርሽ
@mutulapeace9990
@mutulapeace9990 3 жыл бұрын
@@zemassefa1397 HI
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 3 жыл бұрын
የስ ዛሬ አንደኛ ነኝ ይቤ ከዚህ ድራማ በመዉጣቱ የደበረዉ ማነዉ 😌😥
@huwaip30lite24
@huwaip30lite24 3 жыл бұрын
ይቢ ታማኝ መዉጣት የለለብህ ልጁ ወጣህ የቤቱ ማብራት ነበርክ ግን ምን አይደለም ያሰብከዉ ያሳካልህ
@nkululekomichael6305
@nkululekomichael6305 3 жыл бұрын
ለእኔም ደብሮኛል
@taphaneshkaza4903
@taphaneshkaza4903 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 3 жыл бұрын
@@huwaip30lite24 betam 😥
@besufkadzewdie5517
@besufkadzewdie5517 3 жыл бұрын
Bamilaw
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 3 жыл бұрын
አገር ውስጥ ያላችሁ ውድ የኢትዮጲያ ልጆች አይዟችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ችግርን ደስታን በአንድነት ማሸነፉ መተባበር ግድ ይላል በዘር በጎሳ አትለያዩ።
@user-re6zo8jc9h
@user-re6zo8jc9h 3 жыл бұрын
ሀገሬ🇪🇹ወገኔ ፈጣሪ ሰላሙን ይላክልሽ
@TheEthiopianHeroes
@TheEthiopianHeroes 3 жыл бұрын
የሰላምን ዋጋ እምናውቀው ሰላምን ያጣን ዕለት ነው ። የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ያጣነውን ሰላም በቸርነቱ ይመልስልን አሜን
@yaredbelachew8361
@yaredbelachew8361 3 жыл бұрын
amen
@tigegetachew8559
@tigegetachew8559 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@user-pm7hh7rm8x
@user-pm7hh7rm8x 3 жыл бұрын
አሸናፊ ይመለስ የምትሉ የይበቃል አድናቅዎች ላይክ ግጩኝ
@user-gw6ez9bd4v
@user-gw6ez9bd4v 3 жыл бұрын
ይበቃል ባለመኖሩ እደት እዳስከፋኝ ይበቃልኮ የቤቶች ድምቀት 😔😔😔
@charientertainment
@charientertainment 3 жыл бұрын
☝️☝️☝️ ኢትዮጲያዬ ውድ ሀገሬ ዞሮ መግቢያዬ ሰላም እና ፍቅር ይስፈንብሽ እምዬ ጦቢያ 🙏 ማንው ሀገሮን የሚወድ
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
ደምርኝ
@newphone6911
@newphone6911 Жыл бұрын
Vb
@newphone6911
@newphone6911 Жыл бұрын
Bbchdud and then the other
@tube1187
@tube1187 3 жыл бұрын
እርጋሽን የቤተስቡ አባል ብትሆን እና ብትቀጥል በጣም ጎበዝ ናት ደግሞም ታስቃለች አስቡበት እወዳችሀለው
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
እንደማመር
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 3 жыл бұрын
እረ በአየኋት ቁጥር ተሳቅቄ ነው ምሞት ስታስፈራ
@meremaadem4452
@meremaadem4452 3 жыл бұрын
አሠላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እህት ወድሞቸ የረበና ሠለም በናተላይ ይሁን
@fatimahmohammed1088
@fatimahmohammed1088 3 жыл бұрын
አሚንንንን ውዴ
@mshdhdhd2694
@mshdhdhd2694 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም
@mshdhdhd2694
@mshdhdhd2694 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም
@user-ys8jc2gb4l
@user-ys8jc2gb4l 3 жыл бұрын
አሚንንንን
@user-qz7fs2he9l
@user-qz7fs2he9l 3 жыл бұрын
የዛሬዋ ኪዳነምረት በምልጃዋ አገራችንን ታድንልን ውነት እኔ ስላገሬ በጭቀት መሞቴነው ጌታኦይ አለም በቃኝ ብለው በየገዳሙ ስላሉ አባቶች ብለክ አገራችንን ታደግልን
@tenaachamu2560
@tenaachamu2560 3 жыл бұрын
እግዚሐብሄር ሆይ የአስራት አገርህን አስባት
@bazonshkk4095
@bazonshkk4095 3 жыл бұрын
ይበቃል መለየቱ በጣም ያሳዝናል ማነው እደኒ ቤቶችን የሚወድ እሱ በመለየቱ በጣም ውስጤ አዝኗል
@user-xg8wz7ge2v
@user-xg8wz7ge2v 3 жыл бұрын
ሰላም እኳን ደህና መጣቺሁ ቤቶቺ ኢትዮጵያ ሀገራቺንን ሰላምና ፍቅር ያድልልን አሜን ፫
@etoplov8296
@etoplov8296 3 жыл бұрын
የኢትጵያ ልጆች እንደው በዱአ ብርቱ ሀገራችን ሰላም እንድትሆን በተረፈ ረመዳን እንዴት ነው ከኔ ጋር ዘንድሮ አልሀምዱሊላህ ጥሩ ነው
@hawa6982
@hawa6982 3 жыл бұрын
💕💕
@user-hx5dt3mv9f
@user-hx5dt3mv9f 3 жыл бұрын
ኢንሻላህ አላህ ሰላም ያረገው ረመዳንም ጡሩ ነው
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
በይበቃል መሄድ አዝኛለሁ ብቻ እየደበረኝም ቢሆን በሄደበት ፈጣሪ ቀድሞ ይቆየዉ ይሳካለት ባይ ነኝ
@jessicatohme7623
@jessicatohme7623 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሆይ እግዚያብሄር ይሁንሽ እናቴ
@user-oq2fm8kp7s
@user-oq2fm8kp7s 3 жыл бұрын
አሚንንን
@freemedanalemmedanalem3802
@freemedanalemmedanalem3802 3 жыл бұрын
Amen
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 3 жыл бұрын
በየ ሀይማኖታችን እንጸልይ ዱአ እናድርግ
@mekdasmekdas8442
@mekdasmekdas8442 3 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ሙስሊሙ በዱአ ክርስቲያኑ በፀሎት እናልቅስ ሰላማችን እንዲመለስ🙏
@accessdoctors2485
@accessdoctors2485 3 жыл бұрын
ፍትህ በወለጋ፣በአጣየ፣በመተከል ለሚገደሉት ለሚታረዱት ወገኖች !!!
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝና የኢትዮጵያ ነገር ፈጣሪ ይጉብኘን
@saliya3249
@saliya3249 3 жыл бұрын
ገሼ ዘሩ አንድ ጥየቄ ልጠይቆት ሁለት ወይም ሶስት አልሎትም ቤቢ እነ እንደልክ ዬት ደረሱ እርሶነ ቤቢ በጠም ነው የሚተስቁኝ መይመለሱም ከሆነ እንደ ይቤ መልቀቀቻውን ንገሩን ተስፈ እንቁረጥ
@halimaomer7473
@halimaomer7473 3 жыл бұрын
በይበቃል ቦታ ሌላ ይተካ የሚል👍
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
ደምርኝ
@rhmatrhmat9279
@rhmatrhmat9279 3 жыл бұрын
ይበቃልን ነው የምንፈልገው
@temeama5782
@temeama5782 3 жыл бұрын
ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለሆሳእና በአል አደረሳችሁ አደረሰን
@mariouset142
@mariouset142 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ማማዬ
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 жыл бұрын
ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን
@sofitube6902
@sofitube6902 3 жыл бұрын
ሀገራችን ህዝባችን ፈጣሪ ከዚህ ኩፉ ነገር ከዚህ ክፉ አደጋ ይጠብቃችሁ 🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሚን
@kpk1259
@kpk1259 3 жыл бұрын
ማናዉ ኢንደኒ 😪😪😪ይብ ያሰዘነዉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰
@user-tt3eu3vv4p
@user-tt3eu3vv4p 3 жыл бұрын
የሽኚቱን ቦዶወሳይ እልቅስአልኩኝ ልክ ከጣገቤ የተለየኝነውየመሰለኝ
@user-wn1qv6ne5h
@user-wn1qv6ne5h 3 жыл бұрын
@@user-tt3eu3vv4p በጣም ያሳዝነል ግን ማጃማራ አጣግብሽ ነበራዴ ሀሀሀሀ
@user-tt3eu3vv4p
@user-tt3eu3vv4p 3 жыл бұрын
@@user-wn1qv6ne5h በኢቶብ ነበር ያበገር
@destamamomamo8462
@destamamomamo8462 3 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ❤️♥️♥️♥️❤️ እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ያድርግልን
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ተመስገን የቦሌ ጊፍት ማስታወቂያ በመቀየሩ ደስ ብሎኛል የመጀመሪያዉን ማስታወቂያ እንዴት እንምጠላዉ አጠይቁኝ 😂😂😂
@maserat1616
@maserat1616 3 жыл бұрын
ዉይ በጣም
@user-ho6wh6cn3r
@user-ho6wh6cn3r 3 жыл бұрын
ያገራችንን ነገር አላህ ያስተካክልልን ያረብ
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
ደምርኝ
@user-my3bp2kk1s
@user-my3bp2kk1s 3 жыл бұрын
አሚንን🙏
@elsatilahun2219
@elsatilahun2219 3 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ መልካም ፆም እንዲሆንላችሁ ልባዊ ሞኜቴ ነው ልላችሁ እወደዋለሁ እኔ የእስልምና ተከታታይ አይደለሁም ግን አንድ መልካምና ትልቅ ኡስታዛችሁን ኡስታዝ አብድል መጂድን በዱአችሁ አስቡልኝ አሁን በሂወት ባይኖርም መልካም ስራዎቹ ግን ዘላለም ከኛ ጋር ይኖራሉ ለእስላም ለክርሲቲያን አብሶ ለሴቶች መካሪ ኡስታዝ ነበር ፈጣሪ ነብሱን በገነት ያኑርልን
@halimaendrishussen9202
@halimaendrishussen9202 3 жыл бұрын
የኔውድ
@halimaendrishussen9202
@halimaendrishussen9202 3 жыл бұрын
የኔቅመም
@user-zb7tc6wv7q
@user-zb7tc6wv7q 3 жыл бұрын
በየወሩ የሴቶች ጉዳይ የሚያማቹና የሚያስጨንቃቹ እስቲ የት ናቹ ውይይይ ሰለቸኝ አሁንስ😭😭😭😭😭😭😭
@zanbkgddbbf7880
@zanbkgddbbf7880 3 жыл бұрын
ውሽ እኔ ብቻ ያመስለኝ ነበር
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 3 жыл бұрын
ውይይይይ እኔ አለሁ መፍጠሪን የምጠላው ሲመጣብኝ እፍፍፍፍ
@user-hq7iz9yx5h
@user-hq7iz9yx5h 3 жыл бұрын
አራ ዊይ እኔስ ሞቼ ነው ምመለሰው እፍፍፍፍፍ
@misslenda1260
@misslenda1260 3 жыл бұрын
እድእረ፣አትበዱ፣በፈጣሪስራገባችሁ፣ሆሆሆይቅርይበላችሁ
@yemesrachfelleke8198
@yemesrachfelleke8198 3 жыл бұрын
@@zanbkgddbbf7880 haha.000
@SaSa-km1qt
@SaSa-km1qt 3 жыл бұрын
የሀገሬ ጉዳይ እቅልፍ ነስቶኛል
@mhbirri7953
@mhbirri7953 3 жыл бұрын
የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል። ምሳሌ 1፥33
@ETHIO_CHAMPION_BET_FREE_on_TG
@ETHIO_CHAMPION_BET_FREE_on_TG 3 жыл бұрын
አስደሳች ዜና IN sports የኳስ ጨዋታዎችን ቀጥታ ማስተላለፍ ጀምሯል😱 ማይት ማመን ነው
@fayootubee7242
@fayootubee7242 3 жыл бұрын
Betochiyee isinin jaaladha nuf jiraadha hamtun isin hin argin😚😚😚
@user-nk2ok1bp7u
@user-nk2ok1bp7u 3 жыл бұрын
የአለህ ሀገራችን ሰላም አድርግልን
@ETHIO_CHAMPION_BET_FREE_on_TG
@ETHIO_CHAMPION_BET_FREE_on_TG 3 жыл бұрын
በ KZbin ኳስን ቀጥታ ስርጨት Live😱
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
እንደማመር
@besufkadzewdie5517
@besufkadzewdie5517 3 жыл бұрын
@@semenmedianetwork__ malte
@bettytube2
@bettytube2 3 жыл бұрын
@@semenmedianetwork__ ዘንድሮ መደማመር ሳይሆን ኢትዮጵያ ውስጥ መቀናነስ ያለው ተኝተአል ያለው
@bettytube2
@bettytube2 3 жыл бұрын
ደንባራ ሁሉም ሰው እንዳንተ ፋራ መሰሉ እንዴ ደነዝ
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 3 жыл бұрын
እከ ከሌለ በጣም ያስጠላል እሱ የዚህ ድራማ ድምቀት ነው እከን አምጡልን😒💕
@sanasana2561
@sanasana2561 3 жыл бұрын
ሰለም፣ለእምየ፣ኢትዮጽያ፣ሰለምየናፈቀው፣ማነውእደኔ🇪🇹
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እህቴ
@chuchuyaye9199
@chuchuyaye9199 3 жыл бұрын
ወይኔ አገሬ እዚህም ደርሰናል 😭😭😭
@emmyt311
@emmyt311 3 жыл бұрын
ቤቶች አስተማሪና ወቅታዊ ነገር በማቅረብ እያዋዛ ያስተምራል!! ሮንድ በትክክል ያስፈልገናል!!!! ቤቶች ሱሴ ነው!!!😍
@yutinasstiktok2120
@yutinasstiktok2120 3 жыл бұрын
ይሄን የምታዩ ፈጣሪ ጤናችሁን ይጠብቅላችሁ🙏 ሰላም ለሀገራችን መልካም ረመዳን❤❤
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
አሚንንንን
@hayatemohammed1158
@hayatemohammed1158 2 жыл бұрын
ፍትህ ለውድወገኖቻችን በሳኡድአረቢያለሚሰቃዩድምፅእንሁናቸው😭😭😭😭😭
@kaletilhune4639
@kaletilhune4639 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እንዴት ሰነበታቹ የቤቶች አባላት የማዳም ቅመሞች እንዴት ነው ስራው የረመዳን
@hawaseid7448
@hawaseid7448 3 жыл бұрын
Dkemgial
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p 3 жыл бұрын
ምንምአይልእስካውን
@yasinketube7644
@yasinketube7644 3 жыл бұрын
አረ ወገን እንተሳሰብ ላይክ ለማግኘት እናትና አባቶቻችንን ለበሽታ አንመኝላቸዉ ምን አይነት ዘመን ነዉ
@user-uk6rz7sl2h
@user-uk6rz7sl2h 3 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ድረስልን ባምሳልህ የፈጠርከው ህዝብህ በወበደዎች ፈሰሰ ማራናታ ናልን ጌታ
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
እንደማመር
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@sheytemanfuha238
@sheytemanfuha238 3 жыл бұрын
ኧረ። እኔም የኢትዮጵያ። ጉዳይ በጣም። ነው። ያሣሠበኝ
@hawa6982
@hawa6982 3 жыл бұрын
ሁላችንምነን ፈጣሪሰላምያድርግልን
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 3 жыл бұрын
ፍትህ ወዴት አለሽ?😭 ሰላም ወዴት አለሽ😥 እውነት,ወዴት አለሽ 😭 አቤቱ ጌታሆይ ናልን 🤲 ፍርድ ካንተ እየጠበቅን ነው🤲🇪🇹🙏የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳህና በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ 🌿🌿
@besntethiopia8990
@besntethiopia8990 3 жыл бұрын
ሰላም ለሀገሬ ኢትዬጺያዬ አይዞሽ ገና እንበዛለን ።ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታዬች ።እና ለመላው የእስልምና ተከታዬች የሰላም ጾም ይሁንላችሁ ።ሁላችንም አንድ እንሁን
@rehimaahmed
@rehimaahmed 3 жыл бұрын
#አሰላሙአለይኩም #ወራህመቱላሂ #ወበረካትሁ የማዳም አሰሎች ሰላም በያላቹበት ስራ እንደት ይዟችኃል አይዞም
@fafiyhaiklij6819
@fafiyhaiklij6819 3 жыл бұрын
wa wr wb
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
ደምርኝ
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
@@fafiyhaiklij6819 ደምርኝ
@adanchbeshada3245
@adanchbeshada3245 2 жыл бұрын
sewyw Farah new
@adanchbeshada3245
@adanchbeshada3245 2 жыл бұрын
😁👎
@seadawawwwbetamdesyemilnew2162
@seadawawwwbetamdesyemilnew2162 3 жыл бұрын
ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ የምታነሷቸው ነጥቦች ከጊዜው ጋ የሚሄዱ ናቸው በርቱ
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 3 жыл бұрын
ሻሼ ስታወሪ ሁሌም ነው ስልኬ ምቀንሰው ቀስ ብለሽ ብታወሪ በጣም ትጮሀለሽ አስታየት ነው ከይቅርታ ጋር
@thaybakasa2176
@thaybakasa2176 3 жыл бұрын
አገራችንን አሏህ ሠላም ያድርጋት አገር ሠላም ሢሆን ሁሉም በሠላም ዎቶ ይገባልና ያረብ
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 3 жыл бұрын
ከሁላችንም ዘንድ መተማመን ጠፋ እኮ እግዚአብሔር ይማረን ቤቶችየ እናመሰግናለን ጥሩ መልዕክት ነው
@user-kw4eu7lg8r
@user-kw4eu7lg8r 3 жыл бұрын
አላህ ሆይ ኢትዮጵያ ጠብቅልን ሰላም አውረድልን ያረብ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-kw4eu7lg8r
@user-kw4eu7lg8r 3 жыл бұрын
@@hayatwollotube397 ደመረኩሽ ያገሬ ልጅ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
@@user-kw4eu7lg8r ሹኩራን
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
ደምርኝ
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
@@user-kw4eu7lg8r ደምርኝ
@ahmedsencer9961
@ahmedsencer9961 3 жыл бұрын
Remedan kerim my muslim brothers
@zufanzufan9593
@zufanzufan9593 3 жыл бұрын
Wowow betochi ine yenate adnki nag 💓💓💓💓💓
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 жыл бұрын
☝️👈ቤቶች እንወዳቹሃለን በጣም አስተማሪ እና ጠቃሚ ነገር ነው የምታቀርቡት🙂❤️ውድ ኢትዮጵያውያን ባላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበል🙂💖ምድራችን እና ህዝባችን ፈጣሪ ሰላም ያርግልን🙏
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
ደምሪኝ እሙ
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 жыл бұрын
@@hayatwollotube397 demereshalew
@habtamtube9664
@habtamtube9664 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እነህን ውድቺ
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
እንደማመር
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
@@sebleadanetube4330 ደምርኝ በቅኒነት
@user-lc3gg5gz3l
@user-lc3gg5gz3l 3 жыл бұрын
ይበቀልን በክብር መሸኘተቻው ለኔ ብቻነው ደስ የለኝ ወይስ እናንተም በለይክ አሰዩኝ
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
ደምርኝ
@meriemtube4869
@meriemtube4869 3 жыл бұрын
ወይኔ ዛሬ በሳቅ ገደላችሁኝ ቤቶች በርቱ
@hannahanna826
@hannahanna826 3 жыл бұрын
ተባረኩ እናመሰግናለን በርቱ
@Ss-oh3di
@Ss-oh3di 3 жыл бұрын
ሀገራችንንን አላህ ሰላም ያድርግልን
@bahirdartube-525
@bahirdartube-525 3 жыл бұрын
አሚን
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
እንደማመር
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
@@bahirdartube-525 እንደማመር
@kiyasulubo37
@kiyasulubo37 3 жыл бұрын
ሰላም ቤቶችን እንኳ ደህና መጣችሁ ደም የመ ደም ቅመሞች እንዴት ነው ስራ ጤና ደክሞ እንዴት ነው አይዛቸው
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
እንደማመር
@medinabintsalim9842
@medinabintsalim9842 3 жыл бұрын
ክክክክ በሳቅ ሞትኩኮ
@tigisttigist9156
@tigisttigist9156 3 жыл бұрын
ቤቶችየ ምርጦች በርቱልን ኑሩልን ሁላችንም ውድድድ
@habeshamedia2022
@habeshamedia2022 3 жыл бұрын
ማን ነው እንደኔ የሀገሩ ጉዳይ ያሳሰበው👍ቻናሌን ጎብኙና መልስ ስጡ
@fttt6220
@fttt6220 3 жыл бұрын
እንዳ መር
@Tube-qo6th
@Tube-qo6th 3 жыл бұрын
@@fttt6220 እሽ እንደማመር
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Selme new
@samerawasu3845
@samerawasu3845 3 жыл бұрын
ያረብአገራችንንሠላምአላህያድረገው
@helenok4479
@helenok4479 3 жыл бұрын
ውላችንም
@saliya3249
@saliya3249 3 жыл бұрын
በይቤ ቦታ እንደ ይቤ ቀውጢ የነ ልጅ ይተከልን የሚትሉ እስኪ በለይክ አሰዩኝ
@user-it5tr8pe1j
@user-it5tr8pe1j 3 жыл бұрын
አይገኝማ
@mimimengesha4317
@mimimengesha4317 3 жыл бұрын
ስገምት አብሺ ተንሳኤን የሚቀጥሩ ይመሥለኛል
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
@@user-it5tr8pe1j ሰኢድ ደምሪኝ
@seadelove2442
@seadelove2442 2 жыл бұрын
ይመቻቹህ❤️💐
@fafiyoutube7017
@fafiyoutube7017 3 жыл бұрын
ብርቱ ቤቶችየ ስወዳችሁ ዛሬስ የሀገራችን ሰላም ናፍቆናል በተለይ በስደት ያለነው በዜና በጭቀት ሂወታችን ተዛባች ሰላምሽ ይብዛልኝ ኢትጵያ ሀገራችን ማነው የሀገሩ ነፃነት የናፈቀው እኔ በስደት የተመቸ ኖሮ ነው ያለሁት ግን የሀገሬ ነገር ሳሰበው እመም ሀሳብ ሁኖብኛል
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
እንደሜመር
@user-wc3sp3wo4u
@user-wc3sp3wo4u 3 жыл бұрын
ቤቶች እባካቹ የሻሼን ድምፅ ቀንሱልኝ 😇😇😇😇
@m..m1814
@m..m1814 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ
@utdg3289
@utdg3289 3 жыл бұрын
አይሻሸ ደስትትይ
@seadihabeshawit7919
@seadihabeshawit7919 3 жыл бұрын
ቤቶችየ ምርጥ አስተማሪ ነው
@asi.chewua1497
@asi.chewua1497 3 жыл бұрын
Kkkk.Ara.yezarewusi.gud.nawu😂😂😂😍😍😍💘💘💘💘
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣አረ ዛሬ በሳቅ ሞትኩ 😜😜😜😜😜🤣🤣🤣🤣
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 3 жыл бұрын
እኔም😂😂😂😂
@yenunigatu4425
@yenunigatu4425 3 жыл бұрын
ወይኔ ታድላችሁ በናታችሁ ደምሩኝ እና ተሳቅቄ ከምሞት ከናንተ ጋር ስቄ ልሙት
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
እንደማመር
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
@@yenunigatu4425 እንደማመር
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 3 жыл бұрын
It's amazingly 👌 awesome Families Dramas! You guys did was extraordinary job. But my biggest concerning is what's do u think about Yibeqal? We don't seen him for a while? If he is retiring from betoch,you have to bringing another actor, whose replacing yebeqal position!
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
እነዳማመር
@boyasimachew5388
@boyasimachew5388 3 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ ቀጥሉበት
@user-xg4lg1bo8y
@user-xg4lg1bo8y 3 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ይመቻችሁ ቤቶች
@user-vn8fs1ot1g
@user-vn8fs1ot1g 3 жыл бұрын
አራ ይለቀቅ እንኳን በሰለም መጣችሁ ቤቶች በአሹየ ቦታ መን እንዴገበም ልያይ በጣም ጎግቸለሁ እስክ እንደኔ ለማየት የጎጎው!!!
@saleemjibreel3676
@saleemjibreel3676 3 жыл бұрын
የቤቱ ድምቀት አሹ ያራዳ ልጅ መልሡት የባካቹ ቤቶች አሹ ማለት የቤቶች ቅመም ነው
@dbx7607
@dbx7607 3 жыл бұрын
ወይልካም ቤቶችየ በዳታ ነው የማያችሁ
@yutinasstiktok2120
@yutinasstiktok2120 3 жыл бұрын
ዛሬ የመላት(ርዕስቴ) ልደት ነዉ🎂🎂♨ እስት መልካም ልደት በሏት👍👍
@aimrulmd251
@aimrulmd251 3 жыл бұрын
ውይ ይቤ ና እከ ከሌሉ ብዙም የሚመስጥ አይመስለኝም የይቤ አለመኖር እንደኔ ያቆዘመው ማነው
@user-wb2id9fx5b
@user-wb2id9fx5b 3 жыл бұрын
Afer Afer Afer Afer Afer Afer Afer Afer Afer Afer Afer Afer Afer Afer Afer Afer Afer Afer Afer
@aimrulmd251
@aimrulmd251 3 жыл бұрын
@@user-wb2id9fx5b ክክክለምን
@selamabebe1308
@selamabebe1308 3 жыл бұрын
Wow betam dese telalahu gen aregashe yet tefashe bafekheg yemtasdngetewo neger yenafekale leka. Ewdahwalewo bertuleg
@user-jk9bp9kf7u
@user-jk9bp9kf7u 3 жыл бұрын
ኔከቤቶች ዉስጥበጣም አድናቂዉየሆኩት አሹብልሹ😘😘❤❤
@user-sr4yj1ro2l
@user-sr4yj1ro2l 3 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ👍👍👍
@arontube3312
@arontube3312 3 жыл бұрын
Man ende ene hagerun yemiwed
@ethiopiannational2351
@ethiopiannational2351 3 жыл бұрын
በጣም የሚያዝናና ከጊዜው ጋር የሚሄድ አስተማሪ ነው።
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
ደምርኝ
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
ደምርኝ
@lulubinthussen5666
@lulubinthussen5666 3 жыл бұрын
አላህ ለሀገራችን ሰላምን ያውርድልን እደኔ ላገሩ የተጨነቀ ሰፈሩ በጥይትና በሳት አደጋ የተረበሻችሁ ደአ አርጉ
@zakiyalovehafiz2238
@zakiyalovehafiz2238 3 жыл бұрын
in sha Allah yaa Allah
@ebrofeiz8074
@ebrofeiz8074 3 жыл бұрын
ማነው የሀገሩና የእስረኞች ጉዳይ ያሳሰበው ኡፍፍፍፍ አላህየ እንደው ሰላም አውርድልን ለሀገራችን እስረኞቹንም ፈረጃህን አቅርብላችው ያረብ
@Tube-bp6od
@Tube-bp6od 3 жыл бұрын
ቤቶች ተጃጃላችሁ😂😂😂😂😂
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 жыл бұрын
በቅንነት ሠብስክራይብ አርጊኝ😘😍
@mahlehiskyas25
@mahlehiskyas25 3 жыл бұрын
እስት በዝ ራማደን የታማማው ምድንበት አላህ የድርግልን በሉ
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ውዴ
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
ደምርኝ
@munamuna5399
@munamuna5399 3 жыл бұрын
ኢቤ ከሌለ ድራማውም እንደድሮ አያጓጓኝም የምር ድራማው አካለጎዶሎ አረገው ።ይቤ በራስህ ቻናል ምርጥነገር ይዘኸልን በቅርብ ብቅ እንድትል እመኛለሁ ፈጣሪ ይርዳህ ለትልቅ ስኬትም ያብቃህ ሌሎቻቹም ፈጣሪ በዚ ድራማላይ ያቆይልን እድሜናጤና ይስጥልን ከስኬትጋር አገራችንም ሰላም ትሁንልን
@roziiyoutube7210
@roziiyoutube7210 3 жыл бұрын
betoch kenyaa noraaa 💞💞💞💞
@amenamn5663
@amenamn5663 3 жыл бұрын
Basigera😘😘😘😘😘
@abduseid7668
@abduseid7668 3 жыл бұрын
ቤቶችእያስጠላችሁመጣችሁ
@jerryat3217
@jerryat3217 3 жыл бұрын
🇪🇹😭ሀገሬ ልመለስ ነበር ግን ምን ሀገር አለኝ 🤕እባካችሁ ሰላም ፍቅር የሆነች 🇪🇹ኢትዮጵያ አስረክቡን ሰላም በያላችሁበት
Betoch | “ ኢትዮጵያዊነት”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 324
29:02
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 838 М.
Black Magic 🪄 by Petkit Pura Max #cat #cats
00:38
Sonyakisa8 TT
Рет қаралды 25 МЛН
100❤️ #shorts #construction #mizumayuuki
00:18
MY💝No War🤝
Рет қаралды 20 МЛН
когда достали одноклассники!
00:49
БРУНО
Рет қаралды 3,5 МЛН
UFC 302 : Махачев VS Порье
02:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 929 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.33 "መጪው ትውልድ"
41:20
ebstv worldwide
Рет қаралды 650 М.
Betoch | “አፋልጉኝ..(ሙሽራዬን)”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 337
25:59
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,8 МЛН
Betoch - የአሜን ቅንጭብጭብ  የትወና ትውስታዎች...
28:43
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 669 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.35 "የፉክክር ቤት"
40:28
ebstv worldwide
Рет қаралды 626 М.
Betoch | “ማን ወሰደው? ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 316
28:48
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,1 МЛН
Betoch | “ሻሽዬን በቃ ተለየናት? ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 343
34:13
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,6 МЛН
Betoch | “ የተቸገረው አባት”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 332
31:06
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 722 М.
Betoch - "ሽብር" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 293
23:17
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,4 МЛН
Black Magic 🪄 by Petkit Pura Max #cat #cats
00:38
Sonyakisa8 TT
Рет қаралды 25 МЛН