KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Betoch - "አመፅ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 261
23:50
Betoch - "ሆ…." Comedy Ethiopian Series Drama Episode 281
26:36
Помоги Тревожности Головоломка 2 Найти Двойника Шин Тейпс Кетнепа
00:32
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
Betoch - "ጋብቻው" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 258
Рет қаралды 1,164,459
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 932 М.
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Күн бұрын
Пікірлер: 1 700
@etusamiloveshowfromsaudiar9678
5 жыл бұрын
ከ 10 ቀን በኃላ ልወልድ ነው መልካም ምኞታችሁን ተናዝዙ
@hafizaderbo926
5 жыл бұрын
አለህ በሰለም ይጋለግልሽ
@hindsaad2458
5 жыл бұрын
እሻአለህ መር አለህ ከንቺ ገር ይሁን
@ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው
5 жыл бұрын
Bselami teglagy
@ዘምዘምቢንትመሀመድሠይድ
5 жыл бұрын
እላህ. በሰላም. ይገላግልሽ. እህቴ
@werkeneshyemariyamlij4487
5 жыл бұрын
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ
@banchu3147
5 жыл бұрын
አቢ ውድ እኮ ናት አወሯሯን ስወደው አቢን የሚወድ እስኪ ግቡ
@mahiethiopia
5 жыл бұрын
እግዛብሄር ፍቅር ነው ሁሉ በርሱ ይሆናል ✋✋
@ፉኖያባቱልጅ
5 жыл бұрын
ፎቃ፣ቢጤጠለፍ አድርጎህነውልበል
@hnhdegubdhjdhgdjjd8534
5 жыл бұрын
እግዛብሄር ፍቅር ነው ሁሉ በርሱ ይሆናል
@hanatgt1325
5 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው እምወዳት
@ዘሀራሰይድዘሀራሰይድ
5 жыл бұрын
Zd
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
5 жыл бұрын
*የክርስቶስ ጠብቃ አይልያችሁ አይልይን ጋብቻ ክብር ነው ምኝታውም ንጹህ ነው አንድ ለአንድ መጋባት ቆንጆ ነው ዊል ቤቶች!*
@ከክርስቶስፍቅርማንይ-ኈ5ነ
5 жыл бұрын
አሜን ፫
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
5 жыл бұрын
@@ከክርስቶስፍቅርማንይ-ኈ5ነ #አሜን ፫
@huruytekleab4082
5 жыл бұрын
አይዲየ የመእቤቴ ልጅ *_Amen yeni mar_*
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
5 жыл бұрын
@@huruytekleab4082 #አሜን፫
@getachewdagne8448
5 жыл бұрын
correctly
@hayatsamson9958
5 жыл бұрын
እከየን አምጡልን እከን የናፈቀ በላይክ አሳዩኝ
@monaabdo8696
5 жыл бұрын
እኔ ንፍቅፍቅ ብሎኛል የኔ እንቅልፋም
@foziyamohammed2610
5 жыл бұрын
ዛሩ የምር አሳቀኝ
@foziyamohammed2610
5 жыл бұрын
ሰውየው አባት ነው ባል ያለው
@rahelmakroya1233
5 жыл бұрын
በጣም የምር ይምጣ
@foziyamohammed2610
5 жыл бұрын
ሻሼ
@julakhakwt2041
5 жыл бұрын
ያረብ ለይለተል ቀድር ይወፍቀን በያላችሁበት በዝክር በርቱ እህቶቼ
@ፍቅርነውመገዴ-ፈ1ፈ
5 жыл бұрын
አላሁመ አሚንንን ያረብ ወፍቅና
@የስልጤልጅነኝ-ፀ9ነ
5 жыл бұрын
የአላህ ወፍቃን
@aminahussen2928
5 жыл бұрын
ያረብ አላህ ይወፍቀን ፁመው ከሚጠቀሙት ያድርገን
@Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም
5 жыл бұрын
Ameen allahuma ameen
@emetalekalewtebikegnabatee4109
5 жыл бұрын
Ameeeeen ameeeeen ameeeeen Wedoche eski be duaa bertu saudi Lay ustazochachin chgr Lay nachew Allah yedresilachew yarebb
@kedilove8864
5 жыл бұрын
ከ 1 ወር በኋላ ላገባ ነው መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ በሉኝ እስኪ አይከፈልበት
@ኢትዩጵያውስጤ
5 жыл бұрын
Kedi Love እማናቴ እወድሽ አለው መልካም ትዳር ታድያ ሰብስክራይብ በማድረግ ነው ምስጋና የምቀበለው
@uaeuae8430
5 жыл бұрын
Melkamun emgialew tru ye tedar geze yunlshi
@ለመኖርስል-ቀ8ቨ
5 жыл бұрын
መልካም ትዳር ውዴ
@hussain8248
5 жыл бұрын
መልካም ትዳር
@ዜድቢንትመሀመድ
5 жыл бұрын
መልካምትዳረውደ💝💝💝
@eduyedngllij9166
5 жыл бұрын
ዋዉ የሻሼ አድናቂዎች የት ናችሁ 👍👍👍👍😱
@Hh-to8od
5 жыл бұрын
አለን ስወዳት እኮ
@SamsamaSamsama788-er3pg
5 ай бұрын
አቢን በጣም እወዳታለሁ 🥰🥰🥰😅
@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
5 жыл бұрын
እኔ በመጀመሪያ ድራማው ቤቶቶች ብዙ ነገር ሰባት አመት በስደት ፍቅርን ሰበከልኝ በጣም የምወደው ድራማ ነው ዛሬ ደስተኛ ነኝ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል እኸቴን ላመታት ያሰራት ጠላቷን አጋንት ወቅሽ አድነት ገዳም የቅዱስ ቦታ ፈወሳት አባታችን ሽ አመት ያኑርልን ተዋኸዶ እግዚአብሔር ሠርጦናል አባታችን እግዚአብሔር በሰጣቸው ቃል ኪዳን እየሰበኩ ወጌልን በፍቅር በጸሎት እንባ ታምር ይሰራል በኸጻንነት እያለች ታማሚ ነበረች ወቅሸት ባስራ አምስት ቀን ጸበል በረከት ስራ ከያዛት በሽታ ተፈወሰች አመስግኑ ያለሙን ቤዛ አባታችንን
@hirutabrah9790
5 жыл бұрын
የእናቴ ድምፅ ሰለሰማው ደስ ብሎኛል ዛሬ እና እባካቹ like ግጩኝ በእናታቹ
@saraaberham2074
5 жыл бұрын
ማን ነው እንደ እኔ እናቱ የናፈቀችው
@Hh-to8od
5 жыл бұрын
በጣም እንጅ እማ ሁሌም እወድሻለሁ ስደተኛዋ ልጅሽ
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ
5 жыл бұрын
እኔእፍፍፍፍፍ
@tasefaneshergudo573
5 жыл бұрын
Uuuuuuu Eneeeeee
@tasefaneshergudo573
5 жыл бұрын
Enatemi betasabochem hulmi nafiqogali❤❤❤ Ayizoshi ❤
@محمودابومكهالصعيدي
5 жыл бұрын
@@ahmedalshehhi3285 ፈጢመ
@cdgvvggh5884
5 жыл бұрын
የሙስሊም እምነት ተከታይ በሙሉ ትንሽ ቀን ቀራችሁ በቃ ደረሰልን ተመስገን ነው በሰላም ይፈታላችሁ እህት ወድሞቸ 🙏🙏🙏ቤቶች እየ ስወዳችሁ ውይ ዘሩ እግዳሲመጣ ደስ አይለውም ክክክ
@amani4503
5 жыл бұрын
አሚን
@hekmahekma2074
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔውዲ
@zhrzhra7866
5 жыл бұрын
Ameeen
@aymankoteba3400
5 жыл бұрын
አማን
@minatekekilewnetnawkandi1626
5 жыл бұрын
Enamasagenalen wude yabsharesh
@haha-jm8ul
5 жыл бұрын
የበናት እሮመዳን አለቀብን የአላህ አላህ ጾማችንን ይቀበለን ያርብ
@dhaniyaabdulganie7153
5 жыл бұрын
አሚንንንን
@monaabdo8696
5 жыл бұрын
አሚን ሀያቲ
@amani4503
5 жыл бұрын
@@dhaniyaabdulganie7153 አሚን
@sadiyaaman1803
5 жыл бұрын
ha ha Ameeeeen yaa rabbi
@momanddadiloveyoumomanddad1328
5 жыл бұрын
Amiiiiiiiiin Amiiiiiiiiin Amiiiiiiiiin
@ሙንትሃእረቢእግፍኒ
5 жыл бұрын
በእናታቹሁ ዛሬ ደስ ብሎኛል ላይክ ይገባኛል ጥሎብኝ ስወዳቹሁ 😘😘😘😘😘😘😘ሳም ሳም አድርጌቹሀለው ደርሶቹሀል ኮሚንተሮች
@ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ
5 жыл бұрын
እንኳን ደስያለሽ 😍😍
@ሙንትሃእረቢእግፍኒ
5 жыл бұрын
አመስግናለው ማማዪ
@enatmesfin
5 жыл бұрын
እ በአየር ላይ
@ፍቅርያሸንፋል-ጰ8የ
5 жыл бұрын
Ab cd ደስታዎን ላለማደፍረስ ስል ላይክ
@zaburaz5821
5 жыл бұрын
@@ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ💕💌💌💌💌💌💘💘💗💗💗
@ZomaTube
5 жыл бұрын
አይዟአችሁ በስደት ያላችሁ እህቶቼ 👉ትግስት መከራን አርዕ ግዛ 👉ደስታን ተወልዳለች
@mahiethiopia
5 жыл бұрын
zd ነኝ እማዬን ናፍቂ ሰላም ሰላም ወደ ቻናሌ ብቅ በይ 🤝
@እሙኢምራንስደተኛዋ
5 жыл бұрын
ትክክል
@Ksa-wz5dw
5 жыл бұрын
ሣ
@hosanna3393
5 жыл бұрын
ቤቶች መጣችሁ ምርጥ የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ ጥበብ እንደ ሰለሞን ማስተዋልን እንደ ዳዊት ታገሽነትን እንደ እዪብ አምላክ ይሰጣችሁ መልካም ምሸት 😘😘😘😘😘😘😘😘😘 ግን እከ ጠፋ
@hanan7573
5 жыл бұрын
ማማየ እከ የራሱ ሾው ስለከፈተ መሰለኝ ጠፍታል ከምር በጣም ድመቀት ነበረው
@alayunewaye485
5 жыл бұрын
selameshi yebeza konjo
@hosanna3393
5 жыл бұрын
@@huruytekleab4082 awo sira yelageme
@hosanna3393
5 жыл бұрын
@@hanan7573 ለዚያ ነው ጥፋት ያለዉ
@hosanna3393
5 жыл бұрын
@@alayunewaye485 Amennnnn😘
@fkrshow3896
5 жыл бұрын
ልጅ መውለድ እፈልጋለው ፈጣሪ ልጅ ወልድሽ ያሳቅፍሽ በሉኝ አሜን አሜን አሜን
@goo8670
5 жыл бұрын
አላህ ይወፍቅሽ
@Hh-to8od
5 жыл бұрын
ኧረ አይዞሽ ፈጣሪ የልብሽን ይስጥሽ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ውድድ ሰደተኛዋ ነኝ
@arfanwalisoo7244
4 жыл бұрын
jaba biyeshalew
@ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና
5 жыл бұрын
ቆይ በር ላይ ነው የምተቀመጡት አንደኛ ነኝ ብየ ሰገባ 70 ኮሜት በሶሰት ደቂቃ የረመዳን ሰራ ድክም አርጎኛል እሰኪ በላይክ አይዞሽ በሉኝ
@Lena-bw6ml
5 жыл бұрын
አቦማርእኔምደክሞኛ፣ልአይዞሺማማየ
@eer3802
5 жыл бұрын
Kkkk Zara Madama Seleserach Newu yekedemkushi
@اللهكريم-ي2ض
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ አይዞሽ ማር
@temreendris3273
5 жыл бұрын
አይዞሽ ማሚ አላህ ይገዝሽ
@mirara7545
5 жыл бұрын
አብሽሪ፣ሆዴ፣አላህ፣ይገዘሽ
@hanayemareyamlej5063
5 жыл бұрын
እስኪ ሻሽየን😍 እምትወዷት ሸቃሎች🤣😜 በላይክ እንያቹሁ🙄😢🙏
@Ali-db5vz
5 жыл бұрын
እከ የትሄደ
@hanayemareyamlej5063
5 жыл бұрын
@Naod Tube amen ok emtalwe🙏❤️
@shshsh2666
5 жыл бұрын
አረ ከመውደድ በላይ ውድድ ሻይዬ በማያልቀው
@bezalove2232
5 жыл бұрын
Hi salam
@belayneshbelaynesh2205
5 жыл бұрын
@@shshsh2666 እከ ቤቶችን ትቶ ወደ ነቅዕ ድራማ ሂዶዋል
@ramaahmar9259
5 жыл бұрын
እንደው በፈጣሪ ስም ይሁንባችሁ ኮሜንታተሮች አሞኛል ላይክ አርጉኝ እርጉዝ ነኝ ላይክ አድርጉኝ ምንም አትበሉ በቃ ስለ ድራማው ብቻ ኮሜንት ስጡ ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ
@tigisttadesse437
5 жыл бұрын
ያማረባቸው እየመሰላቸው ስለ ድራማው ጥሩነት ወይም ችግር ተመልክተው አስተያየት ቢሰጡ እውቀት ይገኛል መስማትም መናገር መፃፋ ትምህርት ይገኛል እውቀት ይዳብራል ሀበሻ ችግሩንና ስድብን መፃፍ የሚቀናው
@ኢትዩጵያውስጤ
5 жыл бұрын
Rama Ahmar እኔ ግን ምንም አልጠይቅ ከሰብስክራይብ ውጭ ምንም አልል
@ሰላምለሐገሬ-ዸ9የ
5 жыл бұрын
እኮ
@እናቴእወድሻለሁ-ሸ3ፈ
5 жыл бұрын
አሰል እኔም ግርም ይሉኛልል
@tigesttefera5922
5 жыл бұрын
በጣም እንጂ እንዴት እንደሚናዱኝ
@emuyetemuenat695
5 жыл бұрын
ቤቶችዬ ሰላማችሁ ይብዛ
@ድንቃድንቅ-ገ6አ
5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹህ ቤቶችዬ ሙስሊም ወገኖቼ እንኳን ለ ለይለቱል ቀድር በሰላም አደረሳቹህ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
5 жыл бұрын
yena marr enmsgnln 💚💛❤weddddd😘😘😘
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
5 жыл бұрын
yena marr enmsgnln 💚💛❤weddddd😘😘😘
@ኤደንኤደን-ሰ2ቘ
5 жыл бұрын
Enamesegnalen ehit
@momanddadiloveyoumomanddad1328
5 жыл бұрын
Amiiiiiiiiin Amiiiiiiiiin Amiiiiiiiiin sis leminen yemnagegn Allah yargen
@tigisttig2188
5 жыл бұрын
ቤቶችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችች ወይ ቤቶች ሁሉም hhhhhh እንዳሳቅቹኝ
@ልቤበእግዝአብሔርፆናየባህ
5 жыл бұрын
ዛሬ የወግ ነካኝ አንደኛ ነኝ ሰላም ለኢትዮጵያ ፍቅር ለወገኔ
@ghazalestore1976
5 жыл бұрын
Amen yene konjo
@sofiitube1505
5 жыл бұрын
አሚንን
@user-js1ii6gy7b
5 жыл бұрын
Hi mare indti nash
@azugaltigray8414
2 жыл бұрын
ቤቶችየ ሳቅ ከቅምነገር ደስ ይላል በርቱ♥️🔥☺️😂
@tegestbetochbetamnewmewdac6224
5 жыл бұрын
ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ አገሬ ልገባ 20 ቀን ቀረኝ እስኪ ሰላም ተመኙልኝ ውዶች
@ወለተስላሴወለተስላሴ-ኈ9ጀ
5 жыл бұрын
መልካም ጎዞ እህታችን
@ወለተስላሴወለተስላሴ-ኈ9ጀ
5 жыл бұрын
እኳን ለዝህ ቀን አደረሰሽ እህታችን በሰላም ያድርስሽ
@emanabduraman9948
5 жыл бұрын
Inem 25 qanh qarny alhamidililha ba selam gib
@እዩወሎየዋ-ኀ2ፈ
5 жыл бұрын
Selam gib mamaye
@zhrzhra7866
5 жыл бұрын
መልካም ጉዞ ማር
@እኔስየማረያምልጅነኝ
5 жыл бұрын
ቤቶችዬ ስወዳችሁ እኮ ሠላም ፍቅር አድነት ለኢትዮጵያ ህዝብ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ💚💛❤💪
@Hh-to8od
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abunuratube1905
5 жыл бұрын
አሰላም አልይኩም ሰላም ናችሁ ወገኖቸ በያላችሁበት የአላህ እዝነት ይከተላችሁ ጤናችሁን ይስጣችሁ የርመዳንም እጅር ሁሉ በናተላይ ይሁን ያረብ ቤት ችየ እከንና የሚጣን እናት ኤደንን እድገብልን እላለሁኝ
@rabe33ctll31
5 жыл бұрын
አሚንንንንንን፣እሕት፣አሚንንንንን
@yegeltube8294
5 жыл бұрын
ቤቶችን ምወደው ብዙ ባህላዊ ዘመናዊ ፖሎቲካዊ ብዙ ነገሮችን በኮሜዲ ሚዳዝስስ የማይሰለች ነው በርቱ
@yegeltube8294
5 жыл бұрын
Naod Tube እሺ አደርጋለው አስተማራ ና የ ሐሰት ዜና ከሌለው መጀመራያ ልጎብኝ
@alamalam5746
5 жыл бұрын
kkkkkkkkk
@weynshetgetachew8082
5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ያሠማን የሚገነቡሽ ይገቡ የሚያፈርሱሽ ይፉረሱ መሀልሽ ገነት ዳርሽ እሳት አድርጎ አምላክ ይጠብቅሽ ዞሮ መግቢያዬ የቃል ኪዳን ምድር😘😘
@yemaryamlij2282
5 жыл бұрын
ቤቶች ስወዳቹሁ እኮ😘👌👍
@nejutigtubi3542
5 жыл бұрын
ዋው 1ኛ ነኝ ቦታ ለመያዝ ነው ያሰላም እነሸቃሊት የሮመዳን ስራ ወጥራቸዋን አይዛችሁ ውቦቼ
@ramaahmar9259
5 жыл бұрын
Neju ወሎየዋ እር ምርርርር ብሎኛል እኔስ ማማዬ የወሎ ሽቅርቅር
@dohaqatar5871
5 жыл бұрын
Kikikikik
@dohaqatar5871
5 жыл бұрын
Kikikikikii'arr'shebawu'qayis
@ናታኒየምነኝታናሽአገልጋይ
5 жыл бұрын
እኔም ዛሬ ደስ ብሎኛል እህቴ ወልዳ ተመስገን አምላኬ እንኳን ማርያም ማረችሽ በሉልኝ እህቴን
@fgrgxybf5852
5 жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ በይልኝ አንቺም እንኳን ደስ አለሽ እህት ስትወልድ ያለው ደስታ እኮ ልዩ ነው
@ናታኒየምነኝታናሽአገልጋይ
5 жыл бұрын
@@fgrgxybf5852 አሜን እህቴ እንኳን አብሮ ደስስ አለን
@Hh-to8od
5 жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ እህቴ
@Vip-fh7iv
5 жыл бұрын
ውይ ዛሬ ደስስስስብሎኛል ቤተሰቦቸጋር በስንት አመቴተገናኝ አልሀምድሊላህ በተርፈ እሮመዳንአለቀብን አላህ ለይለትልቀዲርይወፍቀን አሚንበሉ ካሚታይቀራልና በተርፈ ሰላማችሁይብዛ ውውውውውውውውድድድድድ አርጋችሆለሁ
@SerkalemSamuel-b8x
Ай бұрын
ክክክክክክ ወጎድ ያላቻ ጋብቻ አረ ጉድ😮😮😮😮😮😮
@mekdeswubsht1186
5 жыл бұрын
ነገ የጎደኛ ሰርግ ነው ባለመገኝቴ ቅር ብለኝም አስባግን ሚዜዋ እድሆን ስለመረጠችኝ ደስ ብሎኝል መልካም የትዳር ዘመን ውዴ
@AGESarsema
5 жыл бұрын
መቅዲ ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ ከቻልሽ አንቺም አድርጊን
@senait3323
5 жыл бұрын
ወይ ኮሜንት አልቆብኛል ብቻ። ታምራላችሁ በርቱ።👌👌👌👌👌👍
@senait3323
5 жыл бұрын
@Naod Tube አመሰግናለሁ እሺ
@arbisemolla6076
5 жыл бұрын
ሚሥቴ አርግዛለች እባካችሁ በlikeም ሆነ በComent በደህና ትገላገልልህ በለኝ ያው #ሚሥትና "#ልይየማይወድ የለምብየ ነው # ላይከኳን ገጨት
@rabyahsaeed9475
5 жыл бұрын
በሰላም ትገላገል
@woemeboyekidanubeyene7009
5 жыл бұрын
Ba salam
@ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው
5 жыл бұрын
Wedim liki ylminali
@arbisemolla6076
5 жыл бұрын
meslosh
@gebeyehutamiru971
5 жыл бұрын
አሁንም እኮ ህጻናት ከትምህርት ተከልክለው እየተዳሩ ነው ሴት ህጻናት የማኅበረሰቡ መጫወቻ አሻንጉሊተቶቸች ናቸው ወደ ጎጃም ብትሄዱ የ10 እና የ11 አመት ህጻናጸት እየተዳሩ ነው የሚጠይቅም ዐካል የለም ያሳዝናል ሴቶችና ህጻናት ምን ይሰራል
@marthamartha6187
5 жыл бұрын
እከ የት እደጠፋ የሚያቅ ሰው የሚነግረኚ። ወይም እደኔ .ሁሌም እከ የቴደ ብላቹ የምታስቡ ክክክክክክ
@yamrotmulugata7830
5 жыл бұрын
ለሞላው እስልምና ሀይማኖት ተከታዮች ሮመዷን እድትነው በሱና እየፆምን ነውን ወይስ ዘንግተናል
@f.7045
5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ
@mashalh3506
5 жыл бұрын
ኣላሐምዱሊላህ
@ቢንትአሊ-ቐ2ዠ
5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@rabeumassaum3018
5 жыл бұрын
Alhamdllh
@ወሎየዋየሰልማንእናት
5 жыл бұрын
ዋው የዛሬው ያበደነው በጣምምርጥ እርእስነው ግንሻሼ ወይምንፁህ ሀይሌ በጣምጎበዝተዋናይናት እንደችሎታዋ ብዙምፊልምላይ አትታይም ለምን
@mahiethiopia
5 жыл бұрын
ወሎየዋ የሰልማንእናት ሰላም ሰላም ወደ ቻናሌ ብቅ በይ 🤝
@ፉኖያባቱልጅ
5 жыл бұрын
ማማየ፣ሁላቸውምናቸው፣ሌላድራማአይስሩም፣ቤቶችላይእሚስሩት
@tigesttefera5922
5 жыл бұрын
ልክ ነሺ
@seadaseada3446
5 жыл бұрын
ከረመዳን በዃላ አገሬ ልገባ ነዉ ሰላም ጊቢ በሉኝ ሀባቦቼ እናንተንም አላህ በሰላም ለአገራችሁ ያብቃችሁ
@fetayehusen60
5 жыл бұрын
በስለላምግቢማሬበዱአሺአትርሺን ደስሲልውይይይ
@ድንግልማርያምእናቴ-ጀ3አ
5 жыл бұрын
ደስትላላችሁ
@ስለሁሉምነገሪአልሃምዱሊላ
5 жыл бұрын
እንኮንደህነ መጣችሁ ቤቶችየ የስደተኞች መዝነኛ ♥♥
@ዊንታዊንታ
5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የቃል ኪዳን ሀገር ናት የሚያፈሷት ይፈርሳሉ የሚገነቧት ይገነባሉ። እግዚአብሔር አምላክ የ ኢትዮጵያ እና ሕዝቦቿን ይጠብቅልን አሜን
@fernozfernoz4803
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ከዲ-ቈ5ዠ
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክል አይ ናአ አሳቅሃኝ ግን እኔ አላሀምዱሊላ ባሁኑ ዘመን ድግሌን ለባሌ በክብርት አስረከብኩ ደስ ብሎኛል አላሀምዱሊላ
@ዘይነብሙሀመድየድንተማረድ
5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አልሀምድሊላህ
@ከዲ-ቈ5ዠ
5 жыл бұрын
አወ ደስ ብሎኛል
@yenetube5966
5 жыл бұрын
ዓለም ዋዣቂ ናት ። ከፍና ዝቅ ስትል አትደናገጥ ፤ ፀሐይ ዝናብን ትፈነጥቃለች ። ከመከፋትም በኋላ ትልቅ መፅናናት ይሆናል ። ከሌሊት በኋላም ሌሊት አይመጣም ። ከሀዘን በኋላ ደስታ ይሆናልና ጠንከር እንበል ያገሬ ልጆች
@sameirahmaed9111
5 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ታስደስቱኝ አላችሁ እንኳን የማናውቀውን አግብተን አውቀን እንኳን ያገባነው እያቃጠለኝ ነው
@ሶሊያናድንግል
5 жыл бұрын
ቤቶችየ እንኳን ደህናመጣችዉ ዉድ የሥደት ጓደኞቸ የረመዳን ሥራ እንዴት ይዟችዋል
@maithaabdrasool2647
5 жыл бұрын
እንዳው አላልሁልሽ እህት ድፍት ልል ነው እኔስ ብቻ እያለቀ ነው ኡፍፍፍፍፍ
@ሀያትወሎየዋ-ፀ1ሸ
5 жыл бұрын
እሥቲ ሀገር ልገባ አሥባለሁ ያሣካልሽ ደግሞ የሥደት ኑሮን ተያዝ በሎ በሀገርሽ እርዚቅሽን ያርገው በሉኝ እኔ ልበል አሚን
@ጌታቸውአሰፋ
5 жыл бұрын
ይበቃል የሚወድ
@እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
5 жыл бұрын
ዛሬሥ የሌለ ነው የተመቻችሁኝ ዋውውውው 💜💜💜💜💜💜
@mahiethiopia
5 жыл бұрын
እናቴ ውስጤ ነች ሰላም ሰላም ወደ ቻናሌ ብቅ በይ 🤝
@birtucanmenbr9733
5 жыл бұрын
ሻሼ አንድ ፍሬ ልጅኮነኝ ስጋ ይዞኝ እንጂ😂 ቤቶች ምርጦች ናችሁ የእከ መጥፋት ግን ውበታችሁን ቀነሰው
@tobiataio6806
5 жыл бұрын
በሻሸ በከ ይዣችሆለሁ ባሌ ጋር ተለያይቻለሁ በጣም ደስ አስብሉኝ በጣም ስሰቃይበት የነበረው ትዳሬ 4 አመት ሙሉ አለቅ ብሎ ይሄው አሁን ተለያየን አልሀምዱሊላህ♥♥♥♥♥
@mariamtariq6739
5 жыл бұрын
ቤቶችዬ ስወዳቹ እኮ የምር ተመችታቹኛል ቀጥሉበት ❤🌹🌷🌷💘💘💘💘Ilove you
@mariamtariq6739
5 жыл бұрын
ሴቶችዬ ጀግኖች ነን እኮ በርቱልኝ በስደት ያላቹ እሕቶቼ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ🌷❤❤🌹💘
@mariamtariq6739
5 жыл бұрын
አሜንንን ሁላችንም ፈጣሪ ይጠብቀን
@haymihaymi3197
4 жыл бұрын
አሜንይጠብቀን
@ሳሮንመኮንንየሱናፋቂ
5 жыл бұрын
እሮመዳን ያለቀባችሁ ላይክ አድርጉኝ እኔ አልቆብኛል
@hahahaha6398
5 жыл бұрын
እህቴዋ አሁን አለቀብኝ ትያለሽ ሁለት ወር መፆም ይቻላል ብለዋል የኔ ቆንጆ ክክክክክክክ
@Semira-qf7uy
5 жыл бұрын
ማር
@እግዚአቢሔርይመስገን1234
4 жыл бұрын
ኡፍ እኔስ ቤቶችን አዳቸውም ሳይቀሩ ሁላቸው በፍቅር አስክረውኛን ኑሩልኝ እናተ ባትኖሩ አሁን ማን ያስቀኝ ነበር ደግሞ ከናተ ቡዙ ነገር ተምሪያለሁ እመሰሯቸው ሁሉም አስተማሪ ናቸው እናመሰግናለን😘😘😘😘😘
@ሊድያየእግዚአብሔርልጅአባ
5 жыл бұрын
አረ የስደት ኑሮ ሥልቼኝ አፅናኑኝ ክፍት ብሎኛል ጋይሶች 😪🤕😟😞
@ሊድያየእግዚአብሔርልጅአባ
5 жыл бұрын
@Naod Tube Ok
@mariyatube1661
5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችው ቤቶች
@الحاكبرماشاال
5 жыл бұрын
እንደተጠላ ሰዉ እንዳልተወደደ የቤቶች ዘበኛ እከየ የትሄደ ኧረ እከ የት ተኝተህ ይሆን የጠፋኸው እከን ፈልጉልን
@ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው
5 жыл бұрын
Waw gitimi
@ቃልዬእናቷንናፈቂ
5 жыл бұрын
ምንም ይሁን ምንም ቤቶችን ሳላይ ነው ኮሜን የምስጠው ውሰጤ ነው ቤቶች
@emeitubeemietube8046
5 жыл бұрын
እኔምለው ቤቶችዬ እስኪ እኔንም አሰሩኝ ቀን በቀን አንዳይነት ስራ መስራት ሰለቸኝ ኡፍ ስደት ስልችት ብሎኛል ቤቶችዬ የይቤ ሚስት ተክቼ እንድሰራ ፍቀዱልኝ
@hanahanicho8894
5 жыл бұрын
😁😁😁👍
@zedethioislamicz6154
5 жыл бұрын
enam endanchi new uuuuffffff tnsecha kechen tish merreerrr algn
@የጌታእናትየኔምእናትቲጅጎ
5 жыл бұрын
ኤሚ የክርስቶስ Emie ye kirstose kkkkkkkkkkk
@akelelutarekegne4826
5 жыл бұрын
Thank u betoch eka daka yete heda nafakagn
@zdzd8329
5 жыл бұрын
ፕሊስ ላይክ አይከፈልበትም
@hayatjemalseid6881
5 жыл бұрын
ቤቶችየየኔምርጦችእድሜናጤናአብዝቶይስጣችሁ
@hayatjemalseid6881
5 жыл бұрын
አሚንንንን፠እሽ
@Seni-Afro
5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ የሳቅ ምንጮቼ አሜንን እምትወዱ¿♥
@nianaban2204
5 жыл бұрын
ክክክክክክ ሻሼ ስታስቅ ቤቶች ይመቻቹሁ
@hafesuayoutub9468
5 жыл бұрын
እስኪ ዛሬ ላይክ ልጠይቅ 270ኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ በረመዳን ይዣችኋለሁ
@fafinegnyehaikwa5933
5 жыл бұрын
ይቅርታ ግን ለኮሜንት በረዳን መማፀን ይከብዳል
@ስለሁሉምነገሪአልሃምዱሊላ
5 жыл бұрын
እንደ ያማችሃል ሸም የለም እሪምነነይትነው ለላይክ ተብሎ በሮመዳን አላህ ሂድያይስጣችህ ሌላ ምን ይባላል እህ አይ ልብ ማጣት እስኪ ሌላነገሪ ተመኙበት
@ስለሁሉምነገሪአልሃምዱሊላ
5 жыл бұрын
@@fafinegnyehaikwa5933 ትክክል
@aabdulla2229
5 жыл бұрын
ከቱ
@gamilaenderaise2816
5 жыл бұрын
ስታምሩ
@ሀዩነኝየይማምሚስት
3 жыл бұрын
የዛሪ 15 ቀን ላገባ ነው እስኪ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ በሉኝ እናቴ ስለለች በጣም ከፍቶኛል
@hayathabeshawit2050
5 жыл бұрын
ቤቶችዬ ውድድድድድድ እንኳን ሠላም መጣችሁ 👌👌👌🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴👌👌👌🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@try6696
5 жыл бұрын
የምን ባንዲራ ነው ?
@hayathabeshawit2050
5 жыл бұрын
@@try6696 ክክክክክ ሥለምወደው ነው የኢትዮጵያ ነው
@try6696
5 жыл бұрын
@@hayathabeshawit2050 አብሽር
@tubetube8938
5 жыл бұрын
እድሜው ይርዘም ሳኡዲ ብዙዎች ይህን እጣፈንታ ያገኙት ነበር።
@magifikr1324
5 жыл бұрын
ዋዉ ቤቶችዬ የዛሬዉ ለየት ያለ ነዉ አቦ ሰላማችሁ ይብዛ
@bitbit9243
5 жыл бұрын
ያላቻ ጋብቻ ዪቅር በጣም በጣም ደስ ደሥ ዪላል💚👍
@shekurmussatenafakiw621
5 жыл бұрын
Eski ye azlu adenakiwoch lik Gechugn semotelachehu😆❤🌷❤💖❤💖
@enatmesfin
5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ መልካም ሳምንት plus እከን አምጡልኝ
@lovemobile1082
5 жыл бұрын
ህይወቴየ የተበላሸው በወንድ ምክንያት ነው ወንድን መቅረብ እጅግ ያስጠላልታል
@የዲቲቅምጥል
5 жыл бұрын
እህህህህህ እኔም ማማየ የልቤን አወራሽዉ
@enamsgnaln3902
5 жыл бұрын
እውነት ነውማር እኔ ባለትዳር አፈቅሬ ለአመታት ዛሬ ይህው
@tinatina37
5 жыл бұрын
ሻሩክ ይሙት ሁሌም ምርጥ ናቹ
@hanahanicho8894
5 жыл бұрын
ግን እንድዝህ ዓይናት ናገር ነው ሴቶችን እየጎደ ያለው እህቶቻችን አይዞን
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ7ተ
5 жыл бұрын
ቤቶች ስወዳችሁ ሠላማችሁ ይብዛ
@mezertgushuethiocplebrites4259
5 жыл бұрын
በእናታቹሁዛሬደስብሎ ኛልላደኽይገኛልጥሎብኝስወዳቹሁ😍😍😍❤❤❤😘😘😘🙄🙄ነዉ።
@ابوعلى-ي4ك6ب
5 жыл бұрын
😭
@mezertgushuethiocplebrites4259
5 жыл бұрын
ወሠለም
@abebechyimenu8819
5 жыл бұрын
ጉድ እኮ ነው በግድ ለማግባት ነው እንደ ወይ ቤቶች ሁሌም ዘና ታረጉኛላችህ
@zinasharega3756
5 жыл бұрын
ሻሽዬ በጣም አሳቀችኝ ዛሬ!!!
@ምስርልጇንናፋቅ
5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ እባካችሁ ዉድ ኢትዮጵያዊና አዉስትራልያ ለምገኘዉ ወድማችን አማኑኤልን በፀሎታችሁ አስቡት
@abualshabab6217
5 жыл бұрын
ምስር የአባቷ ልጅ የቤብ እናትህክግት
@rahmafromnewyork9023
5 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ እግሬን ድንጋይ አደናቅፎኝ አሞኛል በላይክ አፅናኑኝ
@ፋጡማሀሚድየስደትተማሪፋጡ
5 жыл бұрын
አብሽሪ ራህማየ
@ፋጡማሀሚድየስደትተማሪፋጡ
5 жыл бұрын
አላህ ያሽርሽ
@fatemaali8328
5 жыл бұрын
ውይአይዞንውዴእኔምቡጉችወታብኚእሰቃያለሁአይዞንአይዞን
@rahmafromnewyork9023
5 жыл бұрын
ፋፊ ሀሚድ ስዴተኛዋ አሚን ዉዴ
@rahmafromnewyork9023
5 жыл бұрын
Fatema Ali የኔ ማር አይዞን
@ethinshtehuin3244
5 жыл бұрын
ተባርኩ በእውነት እናመሰግናል ሁሌም ሰላማቺሁን ጌታ እየሱስ ያብዛላቺሁ እንወዳቺኋለን
@ወይንሸትወይንሸት-ጘ1ረ
5 жыл бұрын
እኔ የይበቃል አድናቂነኝ እንደኔ ይሆን ላይኩን
@mahiethiopia
5 жыл бұрын
አማራ ነኝ አማራ ነኝ ሰላም ሰላም ወደ ቻናሌ ብቅ በይ 🤝
@ወይንሸትወይንሸት-ጘ1ረ
5 жыл бұрын
እሽ የኔ ልዩ
@mahiethiopia
5 жыл бұрын
አማራ ነኝ አማራ ነኝ አመሰግናለሁ
@mengeshacikako3276
5 жыл бұрын
Be maryam !!!!!miste ireguz nat ina betam wodatalewu irguz yemiwod like yigicheng
@የጌታእናትየኔምእናትቲጅጎ
5 жыл бұрын
ወይ ኮሜንተሮች እንቅፋ ት መቶኝ አርግዣለው ወልጀ ላይክ የምትሉ የቆመ መኪና ይግጫቹ ቤቶች ስወዳችሁ
@yeenatochwegenamelkambetse7515
5 жыл бұрын
Ere aybalm
@zxcvbnmzxcvbnm9637
4 жыл бұрын
o
@kaki.kaki.5551
4 жыл бұрын
ስላም.የመዳም.ቅመሞች.በያላችሁበት.ስላማችሁ.ይብዛልኝ.ሀገራችንንም.ስላም.ያድርግልን
@Ssss-gh7pu
5 жыл бұрын
እኔ የንለው ይቶቪ ላይ ሆስትፕታል ሆነ እንደ እርግዣለሁ ማርገዝ አማረኝ ወልጃለሁ የምትሉት
@nanimulualem1714
5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶችየ ዛሬ በጣም ደብሮኝ ነበር ቤቶችየን ሳይ በደስታተሙላሁ
@mekedienegnyabatienafakiec6662
5 жыл бұрын
Ayzosh marrr
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
5 жыл бұрын
አትሌት ና ስወድህ አባባ በቆመጥ ስጀልዳት 😂😂😂😂😂
@haymanotsory5971
5 жыл бұрын
ቤቶች በረቱ አሰትማር ነዉ
@ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ
5 жыл бұрын
ቤቶች እከግን የትነው ለምንድነው መስራት ያቆመው የምንግዜም ጥያቄዬነው🙏🙏🙏
@yirgaalem8626
5 жыл бұрын
እከ የራሱ ስራ እየሰራነው ነቅዕ የሚል ድራማ ተከታተይ ታገኚዋለሽ
@ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ
5 жыл бұрын
እየተወነ ነው የፕሮግራሙ አዘጋጅ ሆኖ ውዴ ነቅዕ ድራማ አልፎ አልፎ አየዋለው እከንግን አላየውትም አመሰግናለው🙏
@መስከረምየድንግልማርያምል
5 жыл бұрын
ክክክክክክ የሳሬውስ ሲያስቅ ወይ ሻሼ እከዬ ያልሰማው ጉድ 😂😂😂😂😂
@aznamariamyenatualije6801
5 жыл бұрын
ቤቶችዬ ስወዳችሁ እንኳን ደና መጣችሁ የማዳም ስራ ስጠገረር ውዬ በናንተ ፈታ እላለሁ
@mahiethiopia
5 жыл бұрын
Azni yenatua lije ሰላም ሰላም ወደ ቻናሌ ብቅ በይ 🤝
@urgotesfaye431
5 жыл бұрын
Wadashohalaw betoch 😍😍😍😍😍😍😍
@feven3229
5 жыл бұрын
Kkkkkkkkk 😂😂 way zar betam new feta ydregchun Love you guys
@ዘይነብየወሎልጅ1211
5 жыл бұрын
ቤቶች ስላማችሁ ይብዛ ይኝ
@اسماعيلاحمد-م6ك
5 жыл бұрын
አይ ቤቶች ማፊ እያበላሸችውነው አራቁቷን እየሆነችአለባበሷን በታስተካክልጥሩነው ብዙአመታት ተከታትያለሁ ገን እሷለይችግር አለ መክንያቱም ህፃናቶች ይከታተላሉ በብዛት ስለዝህ አለባበሷን ተስተካክል
@حمبحم
5 жыл бұрын
በትክክል
@mesikonjo5965
5 жыл бұрын
ዘሩ ቀለጠ ውስጤ ነው ቤቴችያ ስወዳችሁ
23:50
Betoch - "አመፅ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 261
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 743 М.
26:36
Betoch - "ሆ…." Comedy Ethiopian Series Drama Episode 281
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,1 МЛН
00:32
Помоги Тревожности Головоломка 2 Найти Двойника Шин Тейпс Кетнепа
Ной Анимация
Рет қаралды 4,5 МЛН
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 21 МЛН
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 6 МЛН
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 18 МЛН
31:13
#EBC ቤቶች ድራማ ዋዜማ ...ሚያዝያ 08 /209
EBC
Рет қаралды 158 М.
28:32
Betoch - "የህግ ያለ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 283
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 978 М.
29:02
ነቅዕ ድራማ ክፍል 42 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 42
Nek'e Drama
Рет қаралды 781 М.
15:34
Vitamin Club 189 HD - Snnkacac oligarkh@ (Vache, Armush, Garik)
VTV
Рет қаралды 1,6 МЛН
21:22
የእማማ ቤት ክፍል 54 | ለቅሶ ቤት | YeEmama Bet Ethiopian Comedy Films 2020
ሰባት 7 Seven Tv
Рет қаралды 81 М.
30:37
Betoch - "ላገባ ነው" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 288
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,3 МЛН
24:16
Betoch - "ሀገር የሁላችን" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 249
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 846 М.
32:02
ቤቶች ተከታታይ ድራማ ክፍል - 153 . . .መስከረም 08/2009 ዓ.ም
EBC
Рет қаралды 375 М.
30:43
Betoch | “እራሳቸውን ይቻሉ!? ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 390
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 229 М.
26:22
Betoch - "እንተጋገዝ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 287
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 649 М.
00:32
Помоги Тревожности Головоломка 2 Найти Двойника Шин Тейпс Кетнепа
Ной Анимация
Рет қаралды 4,5 МЛН