Beza Mengesha @ Kingdom Sound Worship Night 2024 'Tarike Yejemerew' Original Song By Sofiya Shibabaw

  Рет қаралды 585,638

Kingdom Sound

Kingdom Sound

Күн бұрын

Пікірлер: 319
@GirumBarega
@GirumBarega 6 ай бұрын
I am so proud የዚህ አምላክ ልጅ በመሆኔ!❤
@EliasAbera1458
@EliasAbera1458 6 ай бұрын
@GirumBarega me too bro with you....
@fenetzerihune3749
@fenetzerihune3749 6 ай бұрын
Awo betam❤
@SAMS-vm2qw
@SAMS-vm2qw 6 ай бұрын
More than proud
@BetsegaTerefe-ft1rg
@BetsegaTerefe-ft1rg 6 ай бұрын
me too
@hasetasegedech5953
@hasetasegedech5953 5 ай бұрын
im❤lave
@betsiabe8232
@betsiabe8232 6 ай бұрын
ምን አይነት መዝሙር ነው በጌታ😭😭😭 ይህን የወደቀ ዓለም የሚያስረሳ ሰማይ ሰማይ የሚሸት:ከምድር ስበት ከፍ የሚያደርግ መዝሙር... ብሩካን ናችሁ!🎸🎷
@JetLagRecords
@JetLagRecords 6 ай бұрын
Kingdom Sound, I can't get enough of your content, so I subscribed!
@Football.highlight344
@Football.highlight344 6 ай бұрын
የተነሳበትን ፡ የማያውቅ ፡ የሚደርስበትን ፡ አያውቅም የተወለድኩ ፡ ቀን ፡ ታሪኬ ፡ እንደተጀመረ ፡ እንኳን ፡ ባውቅም ከዚህ ፡ ዕውቀት ፡ ልኩ ፡ ያለፈ ፡ ሌላ ፡ ዕውቀት ፡ ተገልጦልኛል የታሪኬ ፡ ጅምር ፡ መነሻው ፡ ከመስቀሉ ፡ ግርጌ ፡ ሆኖኛል
@Kushman16
@Kushman16 6 ай бұрын
For sure Jesus can change everyone's life and story!!
@FevenZerihun-ld8dd
@FevenZerihun-ld8dd 6 ай бұрын
Uffff tebarekuln
@temesghensemere9345
@temesghensemere9345 12 күн бұрын
Gteat
@EliyasTesfaye-kl2mn
@EliyasTesfaye-kl2mn 6 ай бұрын
My favourite mezmur God bless you all ❤❤❤❤ somebody like my comment I'll come and listen ❤️ again ❤❤❤ሁላችሁም ተባራኩ🫶🙏🙏🙏
@dawittemesgen8558
@dawittemesgen8558 4 ай бұрын
Come & listen this Amazing gospel song❤❤😊
@KidstGirma-vy8xm
@KidstGirma-vy8xm 6 ай бұрын
ታሪኬ የጀመረው (፫x) በመስቀሉ ሥር ነው (፪x) የተነሳበትን የማያውቅ የሚደርስበትን አያውቅም የተወለድኩ ቀን ታሪኬ እንደተጀመረ እንኳን ባውቅም ከዚህ ዕውቀት ልኩ ያለፈ ሌላ ዕውቀት ተገልጦልኛል የታሪኬ ጅምር መነሻው ከመስቀሉ ግርጌ ሆኖኛል ያወኩት ቀን አምላኬን ጌታዬ ስቀበለው እንደግል አዳኜ ስመዘገብ በሕይወት መዝገብ ላይ ጀማምረ ታሪኬ እዚያ ላይ (፪x) ታሪኬ የጀመረው (፫x) በመስቀሉ ሥር ነው (፪x) ሰው ሞቶ ሲሸኝ ወደ ቀብር ሁሉም አልቅሶ ይሸኘዋል ቀብረው ሲመለሱ ታሪኩን በቃ ሁሉም ይዘነጉታል የእኔ ግን ከዚህ የተለየ ነው ታሪኬ እዛ ላይ አያበቃም ወደ ዘለዓለማዊው ሃገሬ ጭራሽ ወደ ሌላ ይሻገራል ንፍሴ ከሥጋዬ ስትለያይ ወደ ጌታዋ ስትሄድ ወደ ላይ ሌላ ታሪክ ደግሞ ጀምራለሁ ወደ አዳነኝ ጌታ እሄዳለሁ (፪x) ታሪኬ የሚቀጥለው (፫x) ከሞት ባሻገር ነው (፪x)
@EJ.editing
@EJ.editing 6 ай бұрын
ተባረኩ
@amanueltesfayohannes5609
@amanueltesfayohannes5609 5 ай бұрын
amen
@TomyBoye
@TomyBoye 4 ай бұрын
Teberak ihete
@ROMANAKALU
@ROMANAKALU 3 ай бұрын
ቀጣዩስ
@CherinetShambel
@CherinetShambel 3 ай бұрын
Geta edime zemenachun yibarikachihu❤🎉❤🎉🎉
@roreduza4ever
@roreduza4ever 6 ай бұрын
የገባኝ ነገር እግዚአብሔር ትውልድ አለው
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 6 ай бұрын
Always ❤
@IsraelAtaklti-d2l
@IsraelAtaklti-d2l 6 ай бұрын
you are right god has a people on this end time
@joker-ju8pf
@joker-ju8pf 5 ай бұрын
Altesasatkm man I am 15 years old
@MilkyasWolla
@MilkyasWolla 6 ай бұрын
ታሪኬ የጀመረው መስቀሉ ስር ነው። አሜን ልብን የሚነካ መዝሙር ❤❤❤❤
@Wossen-x1j
@Wossen-x1j 6 ай бұрын
“I don’t believe that young people today can live clean, pure lives without the help of God. The peer pressure is too great, and the temptations of what they see in the movies and on television and on the newsstands is too much. Only Christ can protect them. Only Christ can give them the power to say no.” Pastor Billy Graham እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ትውልድ።
@hanagetnet2361
@hanagetnet2361 6 ай бұрын
ኡኡኡኡ እኔን ሊያዘምረኝ እሱ አለቀሰ እኔንው ሊያከብረኝ ውርደትን ለበሰ …… 😢😢😢😢😢 ❤❤❤ ኢየሱስዬዬዬዬ አባቴ 🙏🙏🙏 ይብዛልህ ምስጋናዬ እልልልልልል 🙌🙌🙌🙌
@BettyHussen
@BettyHussen 6 ай бұрын
በዚህ መዝሙር ነበር ጌታዬን መድሀኒቴን እየሱስ ክርስቶስን ያወኩት አባ አለም ሳይፈጠር በልጅህ ስለመረጥከኝ አመሰግንሀለው የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ ተወዳጆች ❤❤❤
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi 6 ай бұрын
ደስ ሲል የጌታ መሆን
@birukkebede8439
@birukkebede8439 3 ай бұрын
amen eyesus
@helenwendimu
@helenwendimu 6 ай бұрын
የመስቀሉ ዋጋ እንዲገባኝ አሁን የምድሩን ንቄ የሰማዬን አባቴን እንድናፍቅ የሚያደርግ ድንቅ ዝማሬ ነው ኡኡኡኡኡኡኡብዬ ብጮህለት የምያንስበት ከስም ሁሉ ስምላለው ምስጋናዬ ለሱ ለሆነ አምላኬ ያንሰዋል ከሆነልኝ በላይ ብሆንለት
@surat-o9z
@surat-o9z 6 ай бұрын
ከ15 ጊዜ በላይ ይሆናል ይሄን መዝሙር ያዳመጥኩት፣ በዚህ አምልኮ በጣም እየተባረኩ ነው።ጌታ ይባርካችሁ❤❤❤
@isaacadmassu6515
@isaacadmassu6515 6 ай бұрын
Selection of songs is already set at best standard! Amazingly the 90's songs are impactful, both content and Instrument wise #Sophia #EnkuGirma 🔥
@user-mercyyonas
@user-mercyyonas 5 ай бұрын
Where can i get the second mezmur plz
@user-mercyyonas
@user-mercyyonas 5 ай бұрын
Enku Girma bye search adrgie lagegnew alchalkum
@EliasAbera1458
@EliasAbera1458 6 ай бұрын
What a song is this ...all is about heaven 😢. Anointed musicians with skillful singers and dedicated Ministers... !!
@AmanuelAddisu-w1k
@AmanuelAddisu-w1k 6 ай бұрын
Oho my God inidet ayinet dink amilaki newu betami wusite desss bilognal beza amilakish dinki amilaki newu❤❤❤❤
@TsionTessema-ks6oo
@TsionTessema-ks6oo 6 ай бұрын
Bez and Tsi I am really proud of you to see you serving GOD continously through Worship. May the grace of GOD bless you more and more❤❤
@tigist4741
@tigist4741 6 ай бұрын
God bless you
@Aster-q1v
@Aster-q1v 3 ай бұрын
Wow ❤❤
@akinibalo180
@akinibalo180 6 ай бұрын
ኡኡኡኡኡ እንደው ተባረኩ በዚህ ቀን የበረከቱ ተካፋይ በመሆኔ ደስ ይለኛል እናንተን እያየን እግዚአብሔርን ለማመስገን reason ሆናችሁናል! ለራሱ ያበጃቹ የሰማይ አምላክ ስሙ ይባረክ!!!May God bless you!!the whole kingdom teams ❤❤❤
@mercynesru7544
@mercynesru7544 6 ай бұрын
Yet new aderashw ?
@ephremsolomon3604
@ephremsolomon3604 4 ай бұрын
ሁሌም ሰምቼው ታሪኬን የማስታውስበት መዝሙር ነው ሁሌም አዲስ ይሆንብኛል ክብር ለጌታ ይሁን ታሪካችን እየሱስ ነው 🤲🏻🙏❤❤ ተባረኩ
@TsegayeAbebeTsegayeAbebeAshebo
@TsegayeAbebeTsegayeAbebeAshebo 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ!!!! ብሩካን ናችሁ! "ታሪኬ የጀመረዉ በመስቀሉ ስር ነዉ"
@lidiyatesfaye122
@lidiyatesfaye122 Ай бұрын
አዝ፦ ታሪኬ የጀመረው በቀራኒዮ ነው በመስቀሉ ግርግር በአጋጣሚ አይደለም መወለድ ማደጌ ሠይጣን ሲቀጠቀጥ እራሱን ሲመታ ባርነቴ ሲሻር ሰንሰለት ሲፈታ ጠላት ሲመሽበት ለእኔ ግን ሲነጋ ኢኸው በታሪኬ ተጀመረ እዚያጋ ምሥጋናዬ ምሥጋናዬ ይኼው ለጌታዬ ምሥጋናዬ ምሥጋናዬ ይኼው በዜማዬ ከወህኒ ከፍርድ እኔኑ ሊያወጣ ከድንግል ማርያም ሥጋ ለብሶ መጣ መልክ ውበቱን ተወ የባርያን መልክ ያዘ እስከ መስቀል ሞት በፍቅር ታዘዘ ከአደረገው በቀር ኢየሱሴ ምንም ታሪክ የለኝ የእራሴ አዝ፦ ታሪኬ የጀመረው በቀራኒዮ ነው በመስቀሉ ግርግር በአጋጣሚ አይደለም መወለድ ማደጌ ሠይጣን ሲቀጠቀጥ እራሱን ሲመታ ባርነቴ ሲሻር ሰንሰለት ሲፈታ ጠላት ሲመሽበት ለእኔ ግን ሲነጋ ኢኸው በታሪኬ ተጀመረ እዚያጋ ምሥጋናዬ ምሥጋናዬ ይኼው ለጌታዬ ምሥጋናዬ ምሥጋናዬ ይኼው በዜማዬ በቃሉ እውነተኛ በተግባሩም ደግ ከፋት የሌለበት የእግዚአብሔር በግ እኔን ሊያዘምረኝ እርሱ አለቀሰ እኔን ሊያከብረኝ ወረትን ለበሰ ከሥም ሁሉ በላይ ሥም አለው ዛሬም ምሥጋናዬ ለእርሱ ነው አዝ፦ ታሪኬ የጀመረው በቀራኒዮ ነው በመስቀሉ ግርግር በአጋጣሚ አይደለም መወለድ ማደጌ ሠይጣን ሲቀጠቀጥ እራሱን ሲመታ ባርነቴ ሲሻር ሰንሰለት ሲፈታ ጠላት ሲመሽበት ለእኔ ግን ሲነጋ ኢኸው በታሪኬ ተጀመረ እዚያጋ ምሥጋናዬ ምሥጋናዬ ይኼው ለጌታዬ ምሥጋናዬ ምሥጋናዬ ይኼው በዜማዬ ብዙ የነበረውን እዳዬን ሻረልኝ ኃጢአቴን ሁሉ ከኋላው ጣለልኝ በመስቀል ጠርጐ ከእኔ አስወግዶ ጨካኙን ከሳሼን ባዶ እጁን ሰደደው እዛጋ ጀመረ ታሪኬ ምሥጋና ይብሳለት አምላኬ አዝ፦ ታሪኬ የጀመረው በቀራኒዮ ነው በመስቀሉ ግርግር በአጋጣሚ አይደለም መወለድ ማደጌ ሠይጣን ሲቀጠቀጥ እራሱን ሲመታ ባርነቴ ሲሻር ሰንሰለት ሲፈታ ጠላት ሲመሽበት ለእኔ ግን ሲነጋ ኢኸው በታሪኬ ተጀመረ እዚያጋ ምሥጋናዬ ምሥጋናዬ ይኼው ለጌታዬ ምሥጋናዬ ምሥጋናዬ ይኼው በዜማዬ (2x)
@zeeb9895
@zeeb9895 6 ай бұрын
እግዚያብሄር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ጸጋውን ያብዛላቹ ይቸምርላቹ ለኛም የሂዎት ስንቅ ይሁነን
@degudesu-kx1on
@degudesu-kx1on 6 ай бұрын
Awo geta ybarkacu tarik miktelew kemot bashager nw God bless you
@AsadFollow
@AsadFollow 5 ай бұрын
በመንፈስ ከፍ የምያደርግ ግሩም አምልኮ ተባረኩልኝ❤❤❤❤
@AbinetKali
@AbinetKali 5 ай бұрын
I am genuinely impressed and deeply moved. This is wonderful, and I love it very much.❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@nahom-cx7wr
@nahom-cx7wr 5 ай бұрын
ewnet wsx yemineka mezmur new tebareku hulem
@NardosTesfaye-r8k
@NardosTesfaye-r8k 13 күн бұрын
ሌላ ታሪክ ደሞ ጀምራለው ካዳነኝ ጌታ ጋር ኖራለው bebizu tebareku
@raheldemisseraheldemise5778
@raheldemisseraheldemise5778 6 ай бұрын
Tiktok lay ayeche lik you tube lay sigeba fit lefit agegnewt tebareku betam des yemil amliko nw❤❤❤
@mekidesmeskela2812
@mekidesmeskela2812 4 ай бұрын
ታሪኬ የጀመረው በመስቀሉ ስር ነው 🙌🙌🙌😭😭😭😭☝️☝️☝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Mr.Wendi-
@Mr.Wendi- 5 ай бұрын
ታሪኬ የጀመረው .............................. በመስቀሉ ሥር ነው
@eshetumandefro4697
@eshetumandefro4697 6 ай бұрын
ቤዚ እና ፂ ጸጋው እየጨመረ ነው ነፍስ አልቀረልኝም ደጋግሜ ደጋግሜ ብዘምረምረው የማይጠገብ ዝማሬ ሆነብኝ እናንተ የጌታዬ ብሩካን ተባረኩልኝ
@BirukBelayneh-rq2we
@BirukBelayneh-rq2we 6 ай бұрын
can't stop listening to this song❤. I have been abusing the repeat button since it was released
@berrywizgrace39
@berrywizgrace39 6 ай бұрын
ምን አይነት የአምልኮ መንፈስ ነው ተባረኩ 😍😍😍😍
@Alexjornalist
@Alexjornalist 6 ай бұрын
ሰማያዊ መዝሙር ዋው ጌታ ይባርካችሁ😍😍😍
@mihretshim782
@mihretshim782 6 ай бұрын
woow This Song is everything!! Really words can’t even explain ❤❤ God bless kingdom sounds & whoever is watching this video!!
@yenuasefa
@yenuasefa 5 ай бұрын
Tebareku geta yibarekachwu min ayinet amlikonewu yeiwunet tebareku👐👐👐😍
@MisganaSamuel-j7f
@MisganaSamuel-j7f 4 ай бұрын
Yehone lela alme wusx yemyasgeba amilko ..........wow geta bezemnu miskr alew really am glad of by heavenly dad
@biniyamzegeye3697
@biniyamzegeye3697 4 ай бұрын
wow....may GOD bless you all you u people keep blessing me all day everyday may GOD bless you again and again
@YabetsSolomon-n9t
@YabetsSolomon-n9t 4 ай бұрын
Gata Eysuse yebarkachu be mezmurachu betam tebarekalew sele enante Egeziabher yemsgene🙏❤❤
@ermiaskibrom2366
@ermiaskibrom2366 6 ай бұрын
ተባረኩ!!! ምርጥ የምስጋና መዝሙር ለጌታ የተገባህ ነህ ኢየሱስ !!!!
@davedebella4759
@davedebella4759 28 күн бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ 🙏🏼.
@CHERNETZAZA-m1m
@CHERNETZAZA-m1m 16 күн бұрын
Geta Abzto yberkachu......Tebareku👋👋👋
@NapolyoKassahun
@NapolyoKassahun Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ 😊 ስታምሩ 😮ታድላችሁ ❤
@raheldemisseraheldemise5778
@raheldemisseraheldemise5778 6 ай бұрын
Uffff......geta hoy mn lihun tebareku Lela mn lil echilalew gn ebakachu download endayhon atadrgu please 🙏
@MatraDesgim
@MatraDesgim 6 ай бұрын
Amen tarika yejamarwuh be masekalu serih new 😭😭😭😭😭😭😭
@melkamuadore8346
@melkamuadore8346 6 ай бұрын
ያወቅኩት ቀን አምላኬን ጌታዬን😭😭😭 ሃሌሉያ በጣም ተባረኩ🔥
@Abeiad4
@Abeiad4 4 ай бұрын
I have heard each word of this song. And I am blessed God bless you
@RedietWendosen
@RedietWendosen 6 ай бұрын
Egna eko zembeln adel. Eysuse menewlew tarikachen esu selhone ena jemariyachen selhone new ❤❤
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 6 ай бұрын
በጣም ነብስን የሚያረሰርስ መዝሙር ተባረኩ።
@agegnehulegese3583
@agegnehulegese3583 4 ай бұрын
ምን እላለሁ #እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!!!🙏🙏🙏
@AmsaluHariso
@AmsaluHariso 3 ай бұрын
Betam libun yemireka mezimur new geta Egiziabher abizti tsegahun yabizlachu
@mahletdaniel4917
@mahletdaniel4917 4 ай бұрын
I can't stop listening this worship God bless u all🙏🙏🙏
@DaneilYegetaSew
@DaneilYegetaSew 6 ай бұрын
አሜን አሜን የፀጋው ባለቤት አብዝቶ ይባርካችሁ 🥰🥰🙏🙏
@kalebmuluneh400
@kalebmuluneh400 3 ай бұрын
Oh God i swear i can't say any word but i've one word GOD BLESS YOU ALL OF YOU FORREAL❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FakadumarkosXumebo-ur1ys
@FakadumarkosXumebo-ur1ys 5 ай бұрын
አሜን ታበራኩ ጌታ ይበርከቹ
@TitoKebede
@TitoKebede 27 күн бұрын
What a grace I listen to this mezmuer every single day since I heard it for the first time
@WizNati
@WizNati Ай бұрын
mikom tarike seleln egziyabeher be lju selmreten edelgnoch new kingdom of god😇
@MilanAwoke
@MilanAwoke 28 күн бұрын
.
@feveneskindir4218
@feveneskindir4218 6 ай бұрын
ታሪኬ ኢየሱስ ነው🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏
@misiremisire803
@misiremisire803 6 ай бұрын
It's so touching song God bless you all ❤
@Bitanya-uq5xl
@Bitanya-uq5xl 6 ай бұрын
Tebareku ewnet Tarek ye meketelew
@XaayituuFekeremariam-z3x
@XaayituuFekeremariam-z3x 4 ай бұрын
amazing mezmor tebareku🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@metsinanatyishak
@metsinanatyishak 15 күн бұрын
Blessed 🙏🙏🙏
@Roza-fl2wf
@Roza-fl2wf 4 ай бұрын
Endet dess yemile zemare new tebarkuuu bebzuu
@IPhonetastic-h7h
@IPhonetastic-h7h 3 ай бұрын
አረ አሜን አሜን ትውልድ ለክርስቶስ ተባረኩ በሁሉ ነገረ
@chialidagafa9414
@chialidagafa9414 6 ай бұрын
Ameen ameen ameen ameen ameen 😢😢🤲🤲 wowww Amazing mezmur thank you Jesus 🙏🙏🙏🙏 l love you Jesus ❤❤❤❤ Tebarku yesus yibarkachu zamanaachun yibarki yesus geta naw ameen ameen ❤❤❤❤❤❤
@yosephworku13
@yosephworku13 6 ай бұрын
I am so glad I was there ❤❤❤❤
@liyakebede4125
@liyakebede4125 6 ай бұрын
Yemigerm menfes God bless y'all🔥🔥🔥❤️
@natiebed
@natiebed 6 ай бұрын
So amazing, How Kingdom Sounds are drawing the youth closer to God, Worshiping God wholeheartedly. God bless you. Be blessed.
@Beto7ks3il5p
@Beto7ks3il5p 6 ай бұрын
God bless you all I'm really being blessed with this ministry ❤❤❤
@dawitabebe3274
@dawitabebe3274 Ай бұрын
What Amazing song ❤❤geta abzito yibarkachu
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 6 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢 ዘመናችሁ ይባርክ😔😔😔😍😍😍😰😰
@joelJehu
@joelJehu 6 ай бұрын
Bezuyee ኡፍፍፍፍ😭😢 ጸጋ ይብዛልሽ ተባረኪ 🙌
@SlameGirma-j3z
@SlameGirma-j3z 19 күн бұрын
Ameen tarka yjmiru bmsklu sir new😍😍
@omegatseggia3002
@omegatseggia3002 6 ай бұрын
All the love from South Africa …. You blessed me sooooooooo much . ❤❤❤❤❤
@EliasEtefa
@EliasEtefa 5 ай бұрын
Wow! I love it. God bless you
@KMAMNPPNBHEMD
@KMAMNPPNBHEMD 6 ай бұрын
Ere uuffff temesgen geta zemenachun yebark tarike yejemerew😢😢
@Sambato78
@Sambato78 3 ай бұрын
How wonderful worship, praise GOD!
@YoftaheMuluneh
@YoftaheMuluneh 19 күн бұрын
God bless you kingdom sounds
@zamanuelfikir2309
@zamanuelfikir2309 6 ай бұрын
Infinite blessing of God for this worship ministry. I am really being blessed with this ministry.
@IsraelAtaklti
@IsraelAtaklti 6 ай бұрын
በእውነት የሚገርም መዝሙር ❤❤❤❤
@WeyinshetEtana
@WeyinshetEtana 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው ድንቅ የሆነ ዝማሬ ነው👏👏👏
@hawassasidama360
@hawassasidama360 6 ай бұрын
Zemenish yibarek tsega yibizalish ewunet!!!
@Kushman16
@Kushman16 6 ай бұрын
God bless all of you! Jesus I thank you for everything you do🙏🙏🙏
@chalagobena21
@chalagobena21 6 ай бұрын
Wwowowowwwwo God bless you kingdom sound love you a lot really
@wineebekale3676
@wineebekale3676 6 ай бұрын
Lib yemeneka mezemur New geta abezto yebarkachu ❤️ ❤️ Hulu sel eysuse sezemer Des yelegnale elelelelele ❤❤
@firewtirunehofficial4726
@firewtirunehofficial4726 6 ай бұрын
ሌላ ታሪክ 🙌🙌🙌ተባረኩ ደክማችሁአልና ጌታ ታይቶላችኋል🥰🥰🥰
@deraartuubekkaana4724
@deraartuubekkaana4724 6 ай бұрын
Tebareku❤❤❤❤❤❤
@selemonCheru
@selemonCheru 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 wowu amazing worishp time tebareku
@makedatesfayeduve1312
@makedatesfayeduve1312 6 ай бұрын
Sofi God bless her, and this young and lucky people God bless you and keep you protect you forever
@angosomtsegay2436
@angosomtsegay2436 6 ай бұрын
❤❤❤ wow amazing worship May lord allmigthy Bless You all
@Mm-en
@Mm-en Ай бұрын
Tebareki🥺🥺🥺
@ermiasneh4939
@ermiasneh4939 6 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው የመጀመሪያችንም መጨረሻችንም እርሱ ነው
@Yosef-fv3ii
@Yosef-fv3ii 2 ай бұрын
የኔ ታርክ የመስቀሉ ታርክ ነዉ💔💔💔አሜን ❤❤❤
@ChristianMuziq
@ChristianMuziq 6 ай бұрын
እግዚአብሔርን ማገልገል መታደል ነው... ተባረኩ❤
@WengelGezahegn
@WengelGezahegn 5 ай бұрын
Wowww 👌 worship
@tamiratbzuneh3871
@tamiratbzuneh3871 6 ай бұрын
ታላቅም ነገር አደረግን እጅግም ደሥ አለን።አሜን።❤
@getekemiso-7300
@getekemiso-7300 4 ай бұрын
Amen tebareku❤❤
@BiniyamZewdu-w2c
@BiniyamZewdu-w2c 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል እግዚአብሔር ይመስገን
@eyasumoges635
@eyasumoges635 6 ай бұрын
GOD bless & multiply HIS grace for you & all kingdom choirs.
@tesfayebikamo2633
@tesfayebikamo2633 6 ай бұрын
I really touched by this worship god bless you BEZA more and more
My Height vs MrBeast Crew 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 107 МЛН
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 89 МЛН
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 7 МЛН
ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic
37:37
Dilnoz - Kechir (Official Music Video)
3:26
DILNOZ
Рет қаралды 3,7 МЛН
Әбдіжаппар Әлқожа - Жаман сағындым (audio) 2024
3:36
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 59 М.
ALI Otenov - 18 дегі сезім (Official Mood Video)
3:48
ALI OTENOV
Рет қаралды 96 М.
akimmmich & bimo - Mazalamaiyn | cover
2:51
akimmmich
Рет қаралды 533 М.
Топит
3:56
ANNA ASTI - Topic
Рет қаралды 1,7 МЛН
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
2:54
ROSÉ
Рет қаралды 269 МЛН