No video

📌አግቢ ብሎ ማውራቱ ቀላል ነው..ትዳር በር አንኩኳክቶ አይመጣ ……‼️

  Рет қаралды 16,824

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

Күн бұрын

ቤተሰብም ሁሉም አግቢ እድሜሽ ሄደ ይላል ካልወጣሽ ሰው ካላገኘሽ ትዳር በር አንኳክቶ አይመጣ ……
በትዳር ዙሪያ ቆይታ ከገኒ ጋር ………

Пікірлер: 230
@user-yr7kt5kb6d
@user-yr7kt5kb6d 11 ай бұрын
እምኖረው አውሮፓ ነው ልከፋ አለመኖሩ የገርመኛል ዋላ ዘንጠሽ ዋላ ራቁትሽ ብትሔጅ ዞር ብሎ የሚያይ የለም😮
@abdumohammed5503
@abdumohammed5503 11 ай бұрын
ወዉ ይገርማል
@Fthforammedia
@Fthforammedia 11 ай бұрын
ሀገረችሁ ገብታችሁ አግቡ
@godislove8937
@godislove8937 11 ай бұрын
😂😮
@Birtukan21
@Birtukan21 11 ай бұрын
እዛማ harassment ይባል የለም እንዴ?
@hannaastatke6775
@hannaastatke6775 11 ай бұрын
ፕሮሰስ አድርጎ ማምጣቱ 99% ቪዛ ፈላጊ ነው ለብሽንም ሰብሮ ጊዜሽን እድሜሽንም ነው የሚበሉብሽ
@Birtukan21
@Birtukan21 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሊሰጥሽ ያለውን አይነሳሽምና በቋምሽ ፅኚ እኔም እንዳንቺው ባህሌን የማከብር ነኝ ቤተሰብና አከባቢዬ ያሉ ሁሉ ሰው እያመጡ ካላገባሽ እያሉ ነጋ ጠባ ይጨቀጭቁኝ ነበር እኔ ግን የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን እሱ ልሰጠኝ ያለውን አይነሳኝ ብዬ በአቋሜ ፀንቼ ቆየሁ አሁን የእግዚአብሔር ጊዜ ሲደርስ ልቤ የወደደውን ሰው ሰጠኝ #እግዚአብሔር ይመስገን ።
@mastewalgetahun4025
@mastewalgetahun4025 11 ай бұрын
በሚቀጥለው አመት ጥንድ ሆነሽ እንደምትመጭ አልጠራጠርም ትዳር ከፈጣሪ ነው ፈጣሪ የሚሆንሽን ይስጥሽ ልክ እንዳልሽው ሸር ከሆነ ነገር ይጠብቅሽ እውነቷን ነው የተናገረችው እዚህ ያሉ አብዛኛውን ወንዶች ባህሪ የተናገረችው
@nomore8101
@nomore8101 11 ай бұрын
ገኒ ትክክል ነሽ 100% ልብሽን ብቻ አዳምጪ ምንም አትስሚ እግዚአብሔር የባረከልሽ ብቻ ነው የሚሆነው ንግግርሽ ራሱ የበሰለ ነው🙏🙏🙏
@wondgebvideocollectionscha7041
@wondgebvideocollectionscha7041 11 ай бұрын
ቆይቼ የእግዚአብሔርን ደጅ ጠናሁ፥ እርሱም ዘንበል አለልኝ ጩኽቴንም ሰማኝ። [መዝሙረ ዳዊት 40:1] ትካዜህን በእግዚአብሔር ላይ ጣል፥ እርሱም ይደግፍሃል፤ ለጻድቁም ለዘላለም ሁከትን አይሰጠውም። [መዝሙረ ዳዊት 55:22] ዕረፉ፥ እኔም አምላክ እንደ ሆንሁ እወቁ፤ በአሕዛብ ዘንድ ከፍ ከፍ እላለሁ፥ በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ። [መዝሙረ ዳዊት 46:10A]
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 11 ай бұрын
አይዞሽ ገኒዬ ትዳር የሚሰምረው አምላክ ሲል ነውና እግዚአብሔር ላንቺ ያለውን የሚክስሽን ይስጥሸ🙏🙏🙏 ለሁሉም የኪዲ ቻናል ቤተሰቦች እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ🙏🙏🙏 በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የጤና ያርግልን🙏🙏🙏
@Ethioselam445
@Ethioselam445 11 ай бұрын
ገኒዬ ደግመን ስላየንሽን ደስ ብሎኛል 😂 በሳቅ ነው የገደለችኝ የኔ የዋህ ፈጣሪ ያማረውን ሂወት ትዳር ልጅ ይስጥሽ
@asterwarga14
@asterwarga14 11 ай бұрын
ካናዳ ነው ያለሁት ቆይቻለው ጫወታቹ ደስ ይላል ለገነት ነው እንደኔ ከሆነ ሁሌ ስራ ብቻ አትበይ የራስሽ ታይም ይኑርሽ ውጪ shopping and coffee time አይጠፋም ለከፋግን የለም የካናዳ ህግ ይፈራል ሰው ሁሌ ስራ ካልሽ ማን ያይሻል እገሩ ሙሉ እንዳንቺ ሲንግል ወንድ አለ ያለመገጣጠም ነው አይዞኝ ቆንጅዩ 😊
@KidusSolomon-rv2ie
@KidusSolomon-rv2ie 11 ай бұрын
ግልፅ ሴት ነሽ ገኒ እንዲህ ስላወራሽ ግን ይህን አይቶ ላግባሽ በሚለው የዚህ ሰፈር ስራ ፈት ግን እንዳትታለይ ነገ የሚፈልገውን ካገኘ በኃላ አዳሜ ኪዲ ዩቲዩብ ላይ ባል ፍለጋ ወጥተሽ ነው ያገኘውሽ ብሎ አስለቅሶሽ መሄዱ አይቀርም ፀሎት አድርጊ ከዚያው ከሃገርሽ ፈጣሪን የሚፈራ ሰው መችም ለአንች አይጠፋም ይሄ ልክ እንደ እኔ በየአረብ ሃገሩ ፍየል እየጠበቀ የሚጀናጀነውን ጊዜ አትስጭው አይረቡም
@bethlehemb1369
@bethlehemb1369 11 ай бұрын
በጣም ልዮ እና ንፁ ልብ ያላት ሴት የልብሽን መሻት ፈጣሪ ይፈፅምልሽ ገኒዬ ፈጣሪ እንዲሆን የፈቀደው ነገር ሁሉ ሰአቱን ጠብቆ ይሆናል 🙏ብቻ ጥቂት ትግስት እና ትልቅ እምነት ነው የሚያስፈልነው መልካም አዲስ አመት🙏🙏🙏
@kasahunwoldemichael2181
@kasahunwoldemichael2181 Ай бұрын
ድንቅ ሴት ነሽ እኔም እንዳንቺ ባይሆንም የተጎዳው ሰው ነኝ እግዚአብሔር አጠንክሮኝ አበርትቶኝ አለው እስከዛሬ አቅም ኖሮን እንዲ የትጎዳን ሰዎች አደባባይ ወተን ሌሎችን ማዳን በቻልን ከአስመሳዮች።
@user-dh9wg7kj4g
@user-dh9wg7kj4g 11 ай бұрын
Anchi gobez, birchi ! Kidi stop pushing her to get in a relationship or get married. Everything will happen on God's time 🙏
@nomore8101
@nomore8101 11 ай бұрын
U right don't. Push her every thing comes to God 👍👍👍👍
@selamyeabelenat6742
@selamyeabelenat6742 11 ай бұрын
"እግዚአብሔር በሚያወጣው እጄን ጎትቶ አውጥቶኛል "ታላቅንግግር ነው እህቴ እግዚአብሔርን የጠበቀ ማንም ወድቆ አይቀርም እህታለም ። ኪዱዬ እናመሰግናለን ስላቀረብሽልን እህታችን ገኒም ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 😊❤❤❤
@kasahunwoldemichael2181
@kasahunwoldemichael2181 Ай бұрын
ድንቅ ሴት ነሽ እኔም እንዳንቺ ባይሆንም የተጎዳው ሰው ነኝ እግዚአብሔር አጠንክሮኝ አበርትቶኝ አለው እስከዛሬ አቅም ኖሮን እንዲ የትጎዳን ሰዎች አደባባይ ወተን ሌሎችን
@marthatilahun2086
@marthatilahun2086 11 ай бұрын
ገኒዬ አይዞሽ ትዳርና ልጅ ከአምላካችን ከፈጣሪ ነው 100% እና በፆሎት ጠይቂው ከሀገር ቤት እንዳት አመጭ: ተጠቀቂ ደሞ እመኝኝ እግዝአብሄር ይሰጥሻል የተባረከውን ባል ❤❤ አቤት ስወድሽ የእውነት😂
@kasahunwoldemichael2181
@kasahunwoldemichael2181 Ай бұрын
በእውነት ደጋግሜ አየው ድንቅ ጠንካራ ሴት ነሽ አንቺ ሴት ሆነሸ እንዲ ጠንካራ ከሆነሽ እኔ ወንዱ የለፈውን ስብራት ለመተው ለመረሳት መጠንከር አለብኝ።
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg 11 ай бұрын
ዉይ ገኒየ ፈጣሪ ላቺ ያለዉን ቀኗ ስትደርስ ይመጣን አደራሺን ሶሻል ሚዲያ ላይ ተገናኝተሺ እዳታገቢ እና ደግሞ አግብቶ የፈታ ፋሚሊ ያለዉ አደራሺን የተፃፈልሺ አለ መቸም ቢሆን አይቀርም ስት ቺግር አሳልፈሺ የለ ይሄንም በትግስት ጠብቂ እዴ ታዳ ኪድየ ማን ባሉን ሸር ማድረግ እሚፈልግ አለ ኔቨር እማይሆን ነዉ ዋናዉ ፈጣሪን እሚፈራ ከሆነ አቺን ለማስደሠት ፍፁም ወደሗላ አይልም ፍቅርም በመለማመድና በመግባባት ይመጣ ዋና ፈጣሪዉን ፈሪ ከሆነ ጎበስ ብለሺ ተቀበይ ገኒየበተረፈ ሁሌም ሠላምሺ ይብዛ መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@denekedeselng1788
@denekedeselng1788 11 ай бұрын
ሀይ ገንየ ስወድሽ ግልፀኝነትሽ ደስ ስል መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ የነ ቆንጆ ።
@Lid757
@Lid757 11 ай бұрын
ጎበዝ ሴት በሶሻል ሚዲያ እንዳትተዋወቂ ጎበዝ ከ ኢትዮጵያ እንዳታመጪ መቶ ጥሎሽ ይሄዳል። ጎበዝ ጎበዝ። ፀልይ ፀሎት ብቻ
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg 11 ай бұрын
ዉይ ገኒየ የሠዉ ልጂ የሠዉ ነዉ ግን በፈጣሪሺ ፅኝ እሱ የከፈተዉን ጉሮሮ እሱ ሳይዘጋዉ አይኞርም አይዞሺ ያገርሺን ልጂ ዉዱ ኢትዮጵያዊዉን ይሠጥሻን ድሀዉ ሀበሻ ይሻልሻን ከነጪ በሂወቴ ከምጠላዉ ነገር የሌላ ዜጋ ማግባት ይሄ የኔ አመለካከት ነዉ
@babmam1899
@babmam1899 11 ай бұрын
ከምንም በላይ ገንዬ ግልፅነትሽ ደስ ይላል እኔ በጣም በጣም ቀናውብሽ እኔም ወድምሽ ልክ እዳቺ ነበር ማስበው ዳሩ ግን ከላይ አልተፈቀደም መሰል አልሆነም ይቆናሽ ሁለት ወይም ከነልጅ ሶስት ወይም ከዛ በላይ ቢሆን ደስ ይላል ይሆናልም ኪዲ እዳለችው ልብሽን ክፍት አርጊውና ፈጣሪሽን ብቻ ለምኚ ይሆናል
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 11 ай бұрын
አቤት ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይችላል ! በፀሎት በርቺ ጀግና ሴት ነሽ አደራሽን በ Facebook ባል እንዳታገቢ አባትሽን እንዳታገቢ ፀልይ የተማሩ ያላገቡ አሜሪካ ውስጥ በሽ ናቸው ዶክተሮች ... ኪዲዬ ስልኳን ስጭኝ ወንድሞች አሉኝ ይህችን ቆንጆ እና ግልፅ ሴት እንድራታለን
@almazadem9130
@almazadem9130 11 ай бұрын
Keep your promise. Please she is decent she deserves decent man.
@tsigeredaderbe6681
@tsigeredaderbe6681 11 ай бұрын
Ara American me batme gabde now ennme darye este
@remegemal9670
@remegemal9670 11 ай бұрын
Keep pray you got rich god .
@balechewlameboro552
@balechewlameboro552 11 ай бұрын
Baze laye turumi matifomi mikire satashali ehit hune wonidemi alawokume
@balechewlameboro552
@balechewlameboro552 11 ай бұрын
Turu mikire yamilaw abatishini yamakile atagibe bamalatishi turu naw matifo mikire yamilaw ba facbook yamimaxaw bali turumi ala matifomi ala gini qarebaw mayati naw enje hulunume maxefo naw malati tikikile adolami
@Faith10110
@Faith10110 11 ай бұрын
She has a beautiful heart.
@anegach9112
@anegach9112 11 ай бұрын
በጣም እዉነት ብለሻል👍👌😍😍😍 ድራማ ነዉ እሚሰራ ቢዝነሰ እንኳን በፍቅር ሐይማኖትም መጫወቻ ሆኗል🤔🤔 ኪዲየ እምታቀርቢዉ ደሰ ይላል እናመሰግናለን👍❤
@meseretteferi6132
@meseretteferi6132 11 ай бұрын
ገኒ አይዞሽ ትዳር ከእግዚአብሔር ነው ፀልይአንድ ቀን ያደርገዋል ምን ይሳነዋል መልካም አምላክ ነው ❤
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 11 ай бұрын
ኪዱዬ ጋኒ ብርቱ ጎበዝ ጃግና ሴት ናት በጣም እርግጠኛ ነኝ ፈጣሪ የልቧን መሸት አይቶ መልካም ትዳርን ይሰጣታል ።
@josetadesse1163
@josetadesse1163 11 ай бұрын
❤❤❤❤ እኔ አለሁ ገኒየ ደግሞ ከልብ ንፁህ ልጅ ነሽ ገኒየ ኪዱ እንዳለችሽ የጎዳሽ አንድ ሰው ነው እና ልክ አይደለም የመላእክት አለቃ ሳጥናኤል ቢክደውም ሌሎች እንደ እነ ሚካኤል ያሉት ክሰውት እነሆ እንደሚታወቀው እስካሁን አብረው ይኖራሉ እና ሁሉምንም በአንድ አትፈርጅ
@tamratwelde9679
@tamratwelde9679 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ለየዋሓን ቅርብ ነው አይዞሽ እህቴ በፀሎት በርቺ !
@bettyamen684
@bettyamen684 11 ай бұрын
የኔቆንጆ ትዳር ከ እግዚአብሔር ነው , እግዚአብሔር ቀን አለዉ ላንች። እዉነት ነው ባህላችን ሴት አትጠይቅም ሴት ሴትነቷን ስታከብር ትከብራለች። በርች take care of yourself መልካም አዲስ አመት
@sf-xf8sl
@sf-xf8sl 11 ай бұрын
She is so pure....❤❤
@amenyonatan2826
@amenyonatan2826 11 ай бұрын
No she so ignorant 😮
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky 11 ай бұрын
Don’t worry, if you marry or not nothing defferent, Just live your life.
@selamyeabelenat6742
@selamyeabelenat6742 11 ай бұрын
አረ አንድማ አይደለም ምን አገናኝቶት
@mekiyam6930
@mekiyam6930 11 ай бұрын
ኪድዬ እወድሻለዉ
@hannaastatke6775
@hannaastatke6775 11 ай бұрын
ሰው ያስጨንቅሻል ለምን አታገቢም ሲል ባህላችን ገና ይቀረዋል ሶሻል ሚዲያው ግን መፍትሄ ነው ይቅርታ ይደረግልኝና የግድ አበሻ ላይ በቻ አናተኩር በተለይ ውጭ የሚኖሩ መልካም ሰው
@eyerusm721
@eyerusm721 11 ай бұрын
ኪድ ደስየምትይ ሰው ነሽ ፣ አሬፍ ኘሮግራም ነው keep it up 👌
@habtamu-wp1gf
@habtamu-wp1gf 11 ай бұрын
አይዞሽ ቆንጆ ነሽ እኮ ደግሞ በፀሎት ጣብቅ ጌታ የምጥልሽል
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 11 ай бұрын
በየዋህነት የተመኘሽውን ብቻ ሳይሆን "ይሆንሻል" ያለውን ፈጣሪ ይስጥሽ። ነገር ግን "ሦስት አራት ልጆቹን ጥሎ ፥ ሚስቱን ጥሎ..." ላልሽው ግን ሁሉም ወንዶች ፈልገው ወደ ፍቺ አይሄዱም። በውጪው ዓለም ከወንዶቹ በከፋ ለትዳራቸው ክብር የሌላቸው ልጆቻቸውን ለአባቶቻቸው ጥለው ገንዘብን የሚያሳድዱ፥ ንብረት ለመካፈል (ከቻሉም ጠቅልለው ለመውረስ ብቻ የሚሯሯጡ ) ስንት አስቻጋሪ ሚስቶችም አሉ። ሁሉንም በአንድ ጎራ አታሰልፊያቸው።
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ኪዱዬ እንኳን አደረሳችሁ ።
@user-bq7kx8dx5h
@user-bq7kx8dx5h 11 ай бұрын
ትዳር ከአምላክ ነው ፈራሽም አልፈራሽ ያንች ያራል እንጅ ማንም አይወስደውም በኛ አይሆንም አትስሚያቸው ፈጣሪሽን ጠብቂ ትዳር ከፈጣሪ ነው ወንድ ግን አዎ በስው ይመጣል ባል እና ወንድ ይለያያሉ
@Jeruslem
@Jeruslem 11 ай бұрын
ትዳር ና ልጅ ከእግዚአብሔር የሚሰጠን ልዮ ስጦታ በረከት ነው ::ጸልይ
@tohatoha1475
@tohatoha1475 11 ай бұрын
ኪድዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ በቅርብ ነው ዮቲዩብሽን እመከታተለው ግን ሱስ ሆንሽብኝ የካናዳ ሪይል ላይፉን ነው የምታቀርቢው በዚህ የተነሳ ካናዳን በጣም እየናፈኩኝ ነው በተረፈ እንኳን አደረሳቹሁ
@kidiethiopia
@kidiethiopia 11 ай бұрын
@ETHIO1800
@ETHIO1800 11 ай бұрын
ኪዲካዬ ሑሌም ምርጥ ነሽ እግዚአብሔር ሰላምሽን ያብዛልሽ።።።አምላኬ ሰው ስጠኝ በልኬ ብዬ ብዙ ስጸልይ ነበር ኢኸው አንቺ መጣሽልኝ የኔ እናት_እኔ አለሁ ገኒዬ እኔ እና አንቺማ ተጋብተን ሰርጋችንን ፕሌን ላይ መልሳችንን መርከብ ላይ ቅልቅላችን ሸገር ላይ ነው የሚሆነው ገኒዬ አንቺ የዳይመንድ ጠርዝ እኔ እውነተኛ ንፁ ፍቅርን ፈልጌ እንጂ ካናዳን ፈልጌ አይደለም እንጋባ የምልሽ በስነስርዓት ተቆንጥጬ ያደኩኝ ቁምሳጥን እራሱ ስከፍት አንኳኩቼ ነው አስቢበት ገኒዬ ተባረኪልኝ።
@esmaelzerihun5167
@esmaelzerihun5167 10 ай бұрын
ኪዲ እኔ ከኢትዮጵያ ነኝ በሲቪል ምህንድስና ፣በማኔጅመንት እና በጃፓን ካራቴ የመጀመሪያ ዲግሪ አለኝ ነገር ግን እኔ ከገኒ ምንም ገንዘብ አልፈልግም የገጠር መንገድ መሐንዲስ እና ነጋዴ ነኝ ገንዘብም አለኝ ግን ካናዳ የመምጣት ፍላጎት ስላለኝ ገኒ ንፁህና ጨዋ ስለሆነች ሙሉ ወጫችንን ሸፍኜ ላግባት እና ትውሰደኝ ግን በሀይማኖቴ ሙስሊም ነኝ እድሜየም 33 ነው።እና ኪዲ በተጨማሪ ከየትኛውም አይነት ሱስ ነፃ ነኝ።
@user-tx1hs6dk9i
@user-tx1hs6dk9i 11 ай бұрын
😲😲😲😲 እንኳን አደረሳችሁ ኪዲዬ ገኒዬ የኔ ማርርርርር ኧረ ለብቻ እስከመቼ
@lydiabellefez4895
@lydiabellefez4895 10 ай бұрын
She is such a wonderful woman, and I like her.
@millionkassa2271
@millionkassa2271 11 ай бұрын
ካናዳን መንግስተ ሰማያት አደረግሽው እኮ መጀመሪያ እራስሽን እዋሪ እንዳይመሽብሽ እግዚአብሄር ይርዳሽ በዚህ ማስታወቂያሽ ጋደኛ እንጂ ባል አታገኝም እንደ አበሻ ሞክሪ
@susu.youtube2092
@susu.youtube2092 11 ай бұрын
አብሽር የምታርፊበትን ትዳር አላህ ይስጥሽ በርቺ ኪድየ ስውድሽ በርችልኝ ውዴ
@samrawitteshome-pc6po
@samrawitteshome-pc6po 11 ай бұрын
ሠላም እንካን አደረሠሽ ኪዴየ ገኒ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፕሮግራም ነው ገኒም ልክ ነች ሀሳባን እጋራለሁ
@yohanisnigusu6865
@yohanisnigusu6865 11 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ገኒም ኪዲም
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 11 ай бұрын
እግዚአብሔር የሚሳነው ነገረ የለም አንድቀን ፈጣሪ የተባረክ ይስጥሽ❤❤
@selamawitbedaso2689
@selamawitbedaso2689 11 ай бұрын
Kidya era agenagine lewadima betame feri new alageba aliweleme
@ameleworkhaileyesus3476
@ameleworkhaileyesus3476 11 ай бұрын
Thank you Kidi and you are right Geni! God bless you abundantly both of you 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@ETHIOADDIS892
@ETHIOADDIS892 11 ай бұрын
እህቴ kidiye እቺን የመሰለች እንቂ ጎበዝ ሴት እንግዳ በማድረግሽ ተደስቻለዉ🙏💚💛❤
@kdstteklu8409
@kdstteklu8409 11 ай бұрын
የኔ ጨዋ ደስ ስቲይ! የኔ ሀበሻ
@user-bq7kx8dx5h
@user-bq7kx8dx5h 11 ай бұрын
ባል እና ወንድ ይለያያሉ ባል ከፈጣሪ ነው ወንድ ግን በለከፋ ወይም ወጣ ወጣ በማለት ነው
@desstadessta
@desstadessta 11 ай бұрын
የኔ ዉድ የእግዚያብሄር ግዜ መልካም ነዉ። ከፍ በይልኝ!!
@piclove2423
@piclove2423 4 ай бұрын
ትክክል ይህን ቆንጆ እግዚአብሔር እስኪስጥሽ ጠብቂ
@Fthforammedia
@Fthforammedia 11 ай бұрын
ትዳር የመኖር አንዱና ዋናኛው ትርጉም ነው ትዳርን በገንዘብ የምትተምኑ አውሮፓ ነዋሪ ሰዎች በጣም ደካማ ናችሁ ያለ ልጅ ከምቀር አቅሙ ካለኝ 1 ሚሊዮን አውጥቼ ልጅ ባገኝ ይሸለኛል ብሬን ፈልጎ አይባልም አገባሽው እንጅ አልገዛሽውም ካልተመቻሽው ይለያሻል አበቃ!
@nejatali7088
@nejatali7088 11 ай бұрын
Liju yalabat leyadig betam yigodal
@balechewlameboro552
@balechewlameboro552 11 ай бұрын
kideya gani batami tanikarana turu hilimena hasabi yalati liji nachi fatare mino enda esoha tanikarana belehi sati besaxani
@SaronAbebe-qg8lj
@SaronAbebe-qg8lj 11 ай бұрын
በእውነት በጣም ያሳዝናል ገነት እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ባለፈው እንዲህ ስትናገሪ በጣም የዋህ መስለሽኝ እኔም አዝኘ ነበር ነገር ግን ሃገር ቤት ለአመታት ቃል የገባሽለትን ሰው ሲጠብቅሽ ቆይቶ አሁን ሁሉም ነገር እንዲህ ሲስተካከልልሽ በአደባባይ መካድሽ ያሳዝናል።እኔም ሴት ነኝ ከዚሁ አንች ካለሽበት ካናዳ ነው ያለሁት እንዴት እንደምንኖር እናውቀዋለን እኔም ያመጣኝ በቃላችን መሰረት ባለቤቴ ነው ካናዳ መኖር ገነት መግባት አይደለም አንች ግን አካበድሽው ደስተኛ ነኝ አልሽ እንጅ ክርስትያን ከሆንሽ ቃልኪዳንን ማጠፍ ደስታን አይሰጥም በራስሽ ላይ እንዲሆን የምንፈልጊ በሌሎች ባናደርግ ጥሩ ነው እህቴ ቅድስትንም ዋሽተሻታል
@mesitube2677
@mesitube2677 11 ай бұрын
@ saroneAbebe- ምነው ለመፍረድ ቸኮልሽ ባመነችው የተከዳች እንጂ የተከዳች አይደለችም እውነቱን ብታውቂ ስለ የዋህነቶ አትጠራጠሪም ነበር
@SaronAbebe-qg8lj
@SaronAbebe-qg8lj 11 ай бұрын
እኔ ከዚሁ በአካል የሚያውቋት ሰወች ሲያወሩ ሰምቼ ነው ከጠቀማት ምክሬን የተናገርኩት እንዲህ ስትናገር ሰምቶ የሚመጣውን ወንድ ሁላችንም እናውቀዋለን ሁሉም ጥቅም ብቻ ፈላጊ ነው ይልቅ ከዚህ ቀደም የምታውቀው ሰው ሲሉ እውነት ካለ ምንም ይሁን ቃሏን እንድታከብር እና ነገ ደግሞ ከምታለቅስ ነው እንደ ክርስቲያን የእህትነቴን የተሰማኝን የተናገርኩት ካጠፋው ደግሞ ይቅርታ ራሷ የሚጠቅማትን ታድርግ ምን አገባኝ እንዲያውስ
@KidusSolomon-rv2ie
@KidusSolomon-rv2ie 11 ай бұрын
እዉነት ከሆነ በጣም ይገርማል ታዲያ ምን ፈልጋ ነው አይ ሰቶች እድሜ ይስጠን ነገ ታለቅሳለች ደግሞ መምከሬ
@genethailemicahel-sb9rc
@genethailemicahel-sb9rc 11 ай бұрын
ለምን እውነትሽን ከሆነ ቃል የገባሁለት እራሱው ይጠይቀኝም ነበር ግን እንችይ አሉው ይዘሽ ወረድሽብኝ እውነትን የሚቀማኝ የለም ልቦና ይስጥሽ እህቴ መልካም ቀን
@SaronAbebe-qg8lj
@SaronAbebe-qg8lj 11 ай бұрын
ካጠፋው ይቅርታ ብያለሁ የእኔ እህት እንጅ የአሉባልታ ሴት አይደለሁም አንች ራስሽ በዚህ ጉዳይ ከዚህ በፊት ለጠየቁሽ እኔም አንችም ለምናውቃቸው ሰዎች የተናገርሽውን ሃበሻ ነሽ በሚል ከጠቀመሽ በሚል ኮሜንት ያደረኩ እንጅ ምን አግብቶኝ አላውቅሽ አታውቂኝ ደግሞ እውነት ካልሆነ ለምን እንችንስ ከነከነሽ አንብበሽ አታልፊውም ነበር እሳት በሌላለበት ጭስ ይኖራል ብለሽ ነው።። ቻው በይ ከደበረሽ አጠፋዋለው ውለጅ ክበጅ
@nejatali7088
@nejatali7088 11 ай бұрын
Simi geni elewitewalew sew aylewetim yetelewote sew agibi.
@ILLu4tube
@ILLu4tube 11 ай бұрын
መልካም ልብ አላት
@user-zo9kv4uk9p
@user-zo9kv4uk9p 11 ай бұрын
Are ene lagibash genye konjooo🎉🎉❤
@mamanegu1324
@mamanegu1324 11 ай бұрын
አቋምሽ/አመለካከተሸ የጨዋ ሰው ግን መግባትና መውለድ ሰላለብሽ በዚሁ አመለካከትሽ ደህና ሰው አግብትሽ ወለጂ ጥሩ አይምሮ ነው ያለሽ
@tarikemekete8801
@tarikemekete8801 11 ай бұрын
እግዚአብሔር የልብሽን የሳብሽዉን ትዳር ይስጥሽ
@DumisaniMkhize
@DumisaniMkhize 11 ай бұрын
❤❤❤
@Birtukan21
@Birtukan21 11 ай бұрын
"እግዚአብሔር ዘመንን ለወጠልን" እግዚአብሔር እንዲህ ያደርጋል ከትቢያ አንስቶ ለክብር ያበቃል ክብሩን ሁሉ ይውሰደው።🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳንም አደረሰን በጎ ነገር የምንሰማበት መልካም አመት ይሁንልን።
@ILLu4tube
@ILLu4tube 11 ай бұрын
እኔ አደነቁት የስራ ሰው በርች እህቴ እኔ እንደተረዳሁት እቂድ አላት
@fatumafatumakader
@fatumafatumakader 11 ай бұрын
❤❤ewunate new egzabeher yibarekeshi
@uaeuu1058
@uaeuu1058 11 ай бұрын
Er wadoch yechen yemaselech lej endat amaletachw
@degunegussie-vi1lf
@degunegussie-vi1lf 11 ай бұрын
እኔ ደጋግሜ ጠይቂያታለሁኝ FB ጓደኛ ነበርን መልስ አልሰጠችኝም
@NigusTeshome-lk1vg
@NigusTeshome-lk1vg 10 ай бұрын
እስመ አልቦ ነገር ዘይሳኖ ለእግዚአብሔር አይዞን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም
@wynshetabebe7600
@wynshetabebe7600 11 ай бұрын
አይዞሽ ገኒ አደራ በፊስ ቡክ እንዳታገቤ ፀልዬ ለአምላክሽ አሳስቤ ታገኛለሽ
@balechewlameboro552
@balechewlameboro552 11 ай бұрын
ba ahunu giza ba facbook yatagaba saw adolami babezati eyatafata yalaw bagilese tawawuqo yatagabuti naw eyatafatu yalute llijetoni gera gibeti atadaregoti
@denekewshibiru3282
@denekewshibiru3282 11 ай бұрын
Yena konjo betam tameralshe mertshe newe ymetagebewe konjo neshe
@africanwomen916
@africanwomen916 11 ай бұрын
ኪዲ ፍቀጂልኝ ልዳራት
@balechewlameboro552
@balechewlameboro552 11 ай бұрын
banashi kide gani enda ena bezu makara yalafachi liji nachi selaze awreni pils
@hamytube3728
@hamytube3728 11 ай бұрын
መልካም አዲስ አመት
@henoktadesse641
@henoktadesse641 11 ай бұрын
Wey tasazenalech Egzyabher yerdash yene ehet
@birhanualie9645
@birhanualie9645 11 ай бұрын
እነ ኪዲ!! ዋው ውዋ!!!
@user-fc6ds3jy8h
@user-fc6ds3jy8h 11 ай бұрын
አልገባኝም የምታውሪው ጀምሬ መጨረስ አልቻልኩም
@bereketmered5122
@bereketmered5122 11 ай бұрын
Lanech yasebew yetm ayehdem hulum ngr kefetari nw ehta
@tizitabiyafers1404
@tizitabiyafers1404 11 ай бұрын
መድሀኒአለም ከፈቀደ ሁሉም ይሆናል
@Ethiohomes785
@Ethiohomes785 11 ай бұрын
Happy new year 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bluefanalex7326
@bluefanalex7326 11 ай бұрын
Wuy sitasazin yihew ene erasu 24amet betimihirt asalfen wef tidar gin mamnew fetarin melemen new tidar kefetari new, i know demo besew hager sitihogni life betam kebad new
@danudanudanivinda7460
@danudanudanivinda7460 11 ай бұрын
Kidi ዪ እኔ ላግባት ዳሪኝ
@genetdemissie
@genetdemissie 11 ай бұрын
Genet mogishi enbayi weredi Awe lije Ena Bali bite yimokali
@vernavassimengn663
@vernavassimengn663 11 ай бұрын
ሰላም ለናንቴ ይሁን እንደት ቅድስት ገኒዬዬዬ እንደት ናት እባክሽኝ ቅድስት ከገኒ ፍቅር ይዞኛል የእውነት ሁለመናዋ ልቤ ን ማሬከው በእውነት አብዝችያት ወድጅያታለው እባክሽኝ እንድትረዳኝ አማክርያት የራሷዋን አድራሻ more ምትጠቀምቤትን ምድያ ስጭኝና ላናግራት በተቻለ መጠን በጣም ልዩና ፍቅር ጠንካራ ሴት እንደሆነች አይችያታለው እና አደራ በእመቤታችኝ ❤❤❤
@vernavassimengn663
@vernavassimengn663 11 ай бұрын
ሰላም እንደት ነሽ ቅድስት ጠፋሽ እባክሽኝ?
@hamytube3728
@hamytube3728 11 ай бұрын
ትክክል ከመቆጨት እውነት ነው
@hiwilove8481
@hiwilove8481 11 ай бұрын
Lehulum gize alew lanchi yalew yemetal 👏👏👏🥰🥰🥰kidiye🙏🙏🥰🥰
@fruitlife3922
@fruitlife3922 10 ай бұрын
What a lovely lady ❤❤❤❤
@balechewlameboro552
@balechewlameboro552 10 ай бұрын
tadeya porosase aderegashi kalamatashi tadeya yasawuni miseti bali litiqamiw falaflgishi enda
@umijenetitube4002
@umijenetitube4002 11 ай бұрын
በትክክል
@abemagna6030
@abemagna6030 11 ай бұрын
Hi hi selam new kidu? enkuan aderesesh....konjityeeeee❤❤❤❤❤❤
@senduebraemebraym6960
@senduebraemebraym6960 11 ай бұрын
ጎበዝ በርቼ
@yaredsalesawi5176
@yaredsalesawi5176 11 ай бұрын
ገኒ አዋቂ ይሄው ነው !!
@ethiohagere973
@ethiohagere973 11 ай бұрын
ያበሻ ወንዶች ሁሉም አንድ ናቸው ወጣት ሽማግሌ ሳይል እውነትሽን ነው እህቴ እኛ የራሳችን ሰዎች ይሻለናል ብለን ልባች ተሰብሮ ቆመን ቀርተናል 😢
@yohanisnigusu6865
@yohanisnigusu6865 11 ай бұрын
እናውራ በዚህ አካውንት ጻፊልኝ
@yewahinetmarkos8066
@yewahinetmarkos8066 9 ай бұрын
Tsafilgn bezi account enawra
@YabsiraYabu-ci7jf
@YabsiraYabu-ci7jf 11 ай бұрын
እስኪ እኔ በአዲሱ አመት እርዱኝ ኧረ ኪዲ እባክሽ
@mr.h6854
@mr.h6854 11 ай бұрын
ተመሳሳይ ታሪክ አለን እኔንም interview ቢታደርግኝ ሰው ያስተምራል ብዬ አስባለሁ
@uaeuu1058
@uaeuu1058 11 ай бұрын
Gobaze set nesh barich❤
@mangalisomosia4466
@mangalisomosia4466 11 ай бұрын
Ineni wisaji ine yalawiti south.africa lagiba quxuri.asiqamaci
@user-tk1yx2kh3n
@user-tk1yx2kh3n 11 ай бұрын
Kid according to her idea about respect and fear of God I agree but she don't have think things the same always. God is a creator God not a photocopy God,He can give the best one than her first one. God is start when human being finished. She said, she don't won't anymore processing from outside of Canada but that decision is not fear also .She must think more than twice. She need 30 years older than her age which means just marriage that not enjoying marriage. Anyhow wish her blessed marriage.
@balechewlameboro552
@balechewlameboro552 11 ай бұрын
kideya fatare kalani hulu ninagare enaw amolatalaw laporosasemi atichanaqe lina anagireni kideya
@balechewlameboro552
@balechewlameboro552 11 ай бұрын
enda gani porosase aderigashi kalamaxashiw eza hagare eko agibeto yafata saw naw eko yaminoraw ena yanini saw kamagibate nisu saw waga kafelashimi betamachi ayeshalimi yawuchi zaga kagabashiw yamacharasha nuroshi naw yamibalashaw selaze yahanine naw ena yamimakireshi
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 15 МЛН
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 43 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 30 МЛН
🔴ይሄንን ሳታዮ መምጣት አታስቡ‼️
14:20
kidi Ethiopia
Рет қаралды 75 М.
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 15 МЛН