📌ካናዳ በየአመቱ ከ300ሺ እስከ 400ሺ ሰው ለማምጣት ነው እቅዳቸው ‼️ ከህግ ባለሙያ‼️

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 90,461

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

Күн бұрын

📌 ካናዳ እንዳንገባ ቪዛ እንዳናገኝ የሚያስከለክሉን ማድረግ የሌለብን ነገሮች !
📌 ከኤርፖርት ላይ በሰላም እንዲያሳልፉን ምን እናድርግ …
📌በተጨብረበረ ዶክመንት መግባት ወደ ካናዳ ቢቻልም መጠንቀቅ ያለብን ነገር ……
📌ሌሎች ጉዳዮችንም ሰፋ ያለ ማብራርያ ሰጥቶበታል

Пікірлер: 467
@nomore8101
@nomore8101 2 жыл бұрын
በነፃ የካናዳ ህግ አገልግሎት ተክሌ በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍
@heleneyu2013
@heleneyu2013 2 жыл бұрын
Selam kidi progeramesh des yelal sponsor yemihonew sew yeged zemedena lenorew yegebal
@merwamohammed
@merwamohammed Жыл бұрын
Be work visa aley sebal semechalew be work visa memetaty yechalaley weye
@GemedaHibaye
@GemedaHibaye Ай бұрын
የምታቀርብሽ ሰዎቹ እጂግ በጣም ጥሩ ነው እንደነ ተ/ሚካኤል ,የድረ ልጅ ዳን እግዘአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
@bikeomran1818
@bikeomran1818 2 жыл бұрын
ሰው ክፉ በሆነበት ዘመን መልካንነትሽ መብዛቱ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@beletesintayehu5875
@beletesintayehu5875 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ማብራሪያ እንደዚህ አይነት ባለሙያ መኖሩ ደስ ይላል
@Hiwot6836
@Hiwot6836 2 жыл бұрын
ኪዲ ሰለምታቀርቢያቸው ድንቅና አሰተማሪ መልዕክቾች ተባረኪ በርቺ ከዚህም በላይ💞🙏
@wardecell7108
@wardecell7108 2 жыл бұрын
ኧሬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ቅን ኢትዮጵያዊት ነሽና ተባረክ ለምታሳይው ሰባዊነት
@ephremdawud1885
@ephremdawud1885 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ መረጃ ነው ኪዲ፣ ተባረኪልን፣ ጠበቃ ተክሌም ፣መልካም ሰው ነው ምናልባት ኪዲ ፕሮግራሙ ቀጣይ ከሆነ በኬዝ ጉዳይ ጠለቅ ያለ ነገር ቢነግረን ፣በተለይ በሀገራችን ካለው ሁኔታ ጋር ተያይዞ ኪዲ 🙏🙏
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
ቀጣዮ ቪዲዮ ላይ በሀገራችን ባለው ሁኔታ ካናዳ ምን የተለየ ነገር አላት ብዬ ለጠየኩት መልስ ሰጥቶበታል 🙏
@abebamedia2366
@abebamedia2366 2 жыл бұрын
Wuda ebakeshe kutershen!!!
@Mire8839
@Mire8839 2 жыл бұрын
ኪድዬ አከቀራረቡ ጥሩ ነው። እንደዚህ ዓይነት መረጃ ለብዙዎች ይጠቅማል።
@danieltesfamariamgebrekris563
@danieltesfamariamgebrekris563 2 жыл бұрын
Thank you dear Kidi and the Lawyer❤❤❤ good information and legal awareness...!! I am a Lawyer, too in Ethiopia.
@eman-pb7xk
@eman-pb7xk 2 жыл бұрын
ኪድዬ ተባረኪ ይህንን ምርጥ ሙሁር ሰው ስለጋበሸልን እድሜና ጤና ይሰጠው
@mahletamanueltsegay7244
@mahletamanueltsegay7244 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ አስተማሪ መልእክት ነው ያቀርብሽልን ቅድስትየ ካቻልስ የህግ አማካሪ ተ/ሚካኤል ስልክ ጻፊሊኝ
@EmanAli-fi2ne
@EmanAli-fi2ne 2 жыл бұрын
ደግሞ በጣም እናመሰግናለን ፈጣረ ያበርታሽ ሁሉም ፕሮግራምሽ አረፍ ነው
@negatamire869
@negatamire869 2 жыл бұрын
ኪዲ በጣም ድንቅ ሰው ነሽ ከምታቀርቢዉ ኘሮግራም ብዙ ትምህርት አግንቼአለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@ጩናጌታቸው
@ጩናጌታቸው 2 жыл бұрын
ትላንትና ዳታ ሞልቼ በጉጉት ስጠብቅሽ ነበረ ኪዲዬ መረጃውን ለመከታተል ስለመልካም ሀሳብሽ ፈጣር ዋጋሽን ይክፈልሽ እኔም ደግሞ ከዚህ ስቃይ ወጥቼ አንቺን ለማመስገን ያብቃኝ
@aydayoutube8643
@aydayoutube8643 2 жыл бұрын
ማማዬ አይዞሽ ፈጣሪ ከባልሽ ያገናኝሽ
@kiflegebreyohanes2461
@kiflegebreyohanes2461 2 жыл бұрын
ኪዲ አቦ ይመችሽ ሁሌም ጥሩ መረጃ ሰለ መትሰጪን ዘመንሽ ይባረክ 👌👌👌👌👌
@abeykassie1337
@abeykassie1337 Жыл бұрын
ኪዲየ የምታደርጊው መልካም ስራ ባጣም እሚያስደስት ነው ግን ደግሞ እኛንም እይን በናትሽ ኑሮ በጣም ከብዶኛል በተለይ እና ኢትዮጵያ ውስጥ ያለን ሰዎች በኑሮ ዉድነት እየተሰቃየን ሰርተን መኖር አልቻልንም እና እባክሽ መልካምነትሽን ለግሽን የመንግስት ስራም አጥጋቢ አደልም ምክንያቱም 5000 ብር ደመወዝ ያለው የመንግስት ሰራተኛ የቤት ኪራይ በጣም ጣራ ሁኗል በዛው ልክ ሌሎች የሚያስፈልጉ ወጭዎች ማለቴ የምግብ የልብስ የልብስ ጉዳይስ አይታሰብም ምክንያቱም አንድ ልብስ ለመግዛት ዝቅተኛ 1500 እና ከዛ በላይ ነው ብቻ ምን ልበልሽ በጣም ከባድ ነው እና ከቻልሽ አግዥኝ
@FerawoyniSeyoum
@FerawoyniSeyoum 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ተክሌ ስለመረጃህ
@nardosgirum9172
@nardosgirum9172 2 жыл бұрын
ማወቅ ይጠቅማል ከሌባ(ለአጭበርባሪ) አንጋለጥም ኪዲዬ እናመሰግናለን
@KalekidanZemede
@KalekidanZemede 10 ай бұрын
ኪዲ እባክሽን መልስ ስጭኝ እኔ ክሬን ኦኘሬተር ነኝ ኢቲዮጲያ ከጣሊያን ወች ካፓኒጋ ሰርቻለሁ ግን ጥሩ አይከፈለኝም ቤተሰቤን እንኳን በትክክል ማስተዳደር አቅቶኝ ባለቤቴ አረብ ሀገር እየተሰቃየች ነዉ እባክሽን እርጂኝ እዴት መጥቸ መስራትና መቀየር እደምችል
@letish3773
@letish3773 2 жыл бұрын
ኪዲየ ባጣም ጠቃሚ ፖሮግራም ነው እናመሰግናለን ኣንድ ሰው ከናዳ ከገባ ብውሃላ ብስንተ ኣመቱ ነው ሰውን መውሰድ የምችለው ? ሃደራ ጠይቅልኝ ❤❤❤
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
ለሀላፊነት ሲበቃ… የሚጠየቀውን ቅድመ ተከተል ሲያሙዋላ።
@leake1573
@leake1573 2 жыл бұрын
በጣም ጡሩ ገለፃ ነዉ እደዛ ኣይነት ፕሮግራም ንራቸዉ ግራ ለተጋቡ ሶዎች ትልቅ እራዳታ ነዉና ልትመሰገኑ ይገባችዋል ሰላም
@rany709ejdhcyhdtsjbb
@rany709ejdhcyhdtsjbb Жыл бұрын
ኪድዬዬ ስለምታደሬጊያቸዉ መልካም ስራ እመብራሐን ዉለታሽን ትከፈልልን አቶ ተክለ ሚካኤል እጅግ አድርጌ አመሠግናለሁ ስለሠጡን መርጃ ኪድዬዬዬ ከይቅርታ ጋር እንዴት ላግኝሽ በዉስጥ ማዉራት እፈልግ ነበር እባክሽ ከቻልሽ ምልክት ስጭኝ❤❤❤
@tamratberhe4549
@tamratberhe4549 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ለማብራርያው እኔ መሄድ እፈልጋለሁ የትልቅ መኪና ደረቅ ተሳቢ ሽፌር ነኝ እና ፓስፖርት የለኝም ያለሁበት ሱዳነኝ ካለሽ አየር ወይም ክፍትቦታ የትምህርት ደረጃም አለኘ ደኩሜት እጄላይ የለም እና መክፈል እችላለሁ የህን ምትሊው እርግጠኛ ኮሆናቹ
@nejathussein2038
@nejathussein2038 Жыл бұрын
እድሜ ጤና ተክልየ. በጣም ቅን ሠው
@ሀኒየተዋህዶልጅ-በ7ኰ
@ሀኒየተዋህዶልጅ-በ7ኰ 2 жыл бұрын
ሰላም ላች ይሁን እህቴ 🙏 ከዱባይ እዴት መጣት ይቻላል ? የካናዳ ኢባሲይ ዱባይ ውስጥ ይኖራል ?ከቻልሽ መልሽልይ 🥰
@Abuschabebaw6934
@Abuschabebaw6934 2 жыл бұрын
Thanks both of u kidi!🙏🙏 for ur vital information! Can't wait next episode😍
@zelalemtesfaye8743
@zelalemtesfaye8743 2 жыл бұрын
ኪዲ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቺ:: በጣም ብዙ መረጃ አግኝቼበታለሁ::
@TsigeZewdu-p4t
@TsigeZewdu-p4t 3 ай бұрын
በጣም ነዉ እምናመሰግነዉ ሁለታችሁንም ቲጂ በጣም ጥሩ ሰዉ ነሽ
@zenittemam1327
@zenittemam1327 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ኪዲ። ብዙ ጠቃሚ ነገር አግቻለው። የሚቀጥለውን ክፍል በጉጉት እየጠበኩ ነው። በተለይ እዛ የሚረዳኝ ሰው ሳይኖር እንዴት አርጌ የትምህርት ቪዛ ማግኘት እችላለው ብዬ ሳስብ ነበር። ድንገት ቪዛ ብከለከልስ ለትምህርት የከፈልኩት ክፍያን በማስመለስ ሂደት ላይ ችግር ቢገጥመኝስ ማን ይረዳኛል የሚል ትልቅ ጥያቄ አሁንም ውስጤ አለ።
@zelalemtesfaye8743
@zelalemtesfaye8743 2 жыл бұрын
የተማሪ ቪዣ ለማመልከት ካናዳ የሚኖር ሰው አያስፈልግም:: መጀመሪያ ለመማር የምትፈጊውን ኮሌጅ መፈልግ: የሚቀበሉበትን ክራይቴርያ ማየትና ማማላት: ኮሌጁ ከተቀበለ በሃላ ለቪዛ ማመልከት ነው: ነገር ግን ለሁሉም ቪዛ አይሰጡም: ከፍሎ ለመማር የሚያስችል ገንዘብ እንዳለ ማሳየትና ማሳመን ያስፈልጋል:: እሱ ካለ ፕሮሰሱ በጣም ቀላልነው:: ምንም ሰው አያስፈልግም:: እኔ ሁለት ልጆቼን ልኬያለሁ:;
@zenittemam1327
@zenittemam1327 2 жыл бұрын
@@zelalemtesfaye8743 አመሰግናለው በጣም። personal experience ትልቅ ምክር ነው። በኔ በኩል ኘሮሰሱን በሙሉ ሄጄበታለው ሁለቴ admission letter መቶልኛል። የኔ ፍርሃት ቪዛ ብከለከል ያንን ሁሉ ብር (የሴሚስተር ክፍያ) በማስመለስ ሂደት ውስጥ ችግር ቢገጥመኝስ ማን ይረዳኛል ነው። አቃለው ኮሌጆቹ ብሩን የሚመልሱበት ፖሊሲ አላቸው ግን ለኔ እሩቅ እና የባዳ ሀገር በመሆኑ refund ስጠይቅ respond ባያረጉስ የሚል ፍረሃት አደረብኝ።
@zelalemtesfaye8743
@zelalemtesfaye8743 2 жыл бұрын
@@zenittemam1327 እኔ ያየሀቸው ኮሌጆችና ብዙዎቹ Designated Learning Institute ላይ የተመዘገቡት የሴምስተር ክፍያ deadline is after one week of the class start date ነው:: ግን deposit 500 to 300CAD ይጠይቃሉ:: ይህንንም ቪዛ ካላገኘሽ የሚመልሱ ይመስለኛል:: ግን እርግጠኛ አይደለሁም ስላላለፍኩበት:: በደንብ ማጣራት ያለባችሁ: የተቀበለሽ ኮሌጅ በካናዳ መንግስት Designations learning institute ውስጥ የተመዘገበ መሆን አለበት አለበለዚያ ቪዣ ማግኘት የሚቻል አይመስለኝም::
@zenittemam1327
@zenittemam1327 2 жыл бұрын
@@zelalemtesfaye8743 በጣም አመሰግናለው የእውነት ግዜ ሰተህ አምብበህ ስለመለስክልኝ። ከቪዛው በፊት የሴሚስተር ክፍያ መክፈል የቪዛውን ተቀባይነት የጨምራል ብዬ ስላሰብኩ ነው ቀድሜ መክፈል ያሰብኩት። ለማንኛውም ምክርህን ተቀብያለው። እግዚያቤር ይስጥልኝ።
@degu2898
@degu2898 2 жыл бұрын
Beminim mayigagn info new tebark eyit alem 🙏❤️betam miflgachwun ngr new anchi bet yagagnwut🙏
@GemedaHibaye
@GemedaHibaye Ай бұрын
ኪድየ የምትሰጭን መረጃ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ግን እኔ ወደ ከነዳ መምጣት ፈልጋለሁ ከነዳ ላይ ዘመድ የለኝም ግን ምን ማድረግ አለብኝ የኢትዮጵያ ወትድርና ለ(13)አመት በእስኜሻል ክፈል ወስጥ አገልግያለሁ ከነዳ መጥቼ መሥራትና መማር ፈልጋለሁ ስለ ትምህርት የሰራሹን አይቻለሁ ግን ምን ትመክሪኛለሽ ክድዬ መልስ ጠብቃለሁ
@rutamebratu1851
@rutamebratu1851 2 жыл бұрын
አምላክ ይባርክሽ ኪዲዬ ኢሄኮ በገንዘብ የማይገኝ መረጃ ነው በቅንነት ያቀረብሽልን በርቺልን እህቴ ❤️
@ሚጣ-ከአዳማ
@ሚጣ-ከአዳማ Жыл бұрын
ወሰዱኝ በማርያም መሮኛል አርብ አገር ሰርቼ ከፍላለው ወሰዱኙ ዱባይ ነኝ😢😢😢
@meronworku7789
@meronworku7789 Жыл бұрын
Kidi I was about to go the wrong way and someone suggested your KZbin channel and I am starting to watch your video from scratch.. hopefully it will help me 🙏🙏🙏
@zahraabdulbasit1862
@zahraabdulbasit1862 2 жыл бұрын
ምንያህል በጉጉት ስጠብቅሽ እደነበር ኪዲዬ ክፍል አንዱ ምርጥዬ ነበር እስቲ ይሄንን ላዳምጠው💚💚💚
@netsanetsmart3274
@netsanetsmart3274 2 жыл бұрын
ኪዱ በጣም አሪፍ ነው ሌላም እንደዚህ አይነትቱ ይጠቅማል በራች
@hayryanure281
@hayryanure281 Жыл бұрын
በመጀመሪያ በጣም አናመሰግናለን እኔ ወደ ካናዳ መምጣት አፈልጋለሁ ግን 12 ተፋትኛ ለሁ ለ ሰራ መምታት አፈልጋለሁ አና አባካችሁ አማክሩኝ ካናዳ ጆብ ባንክ አለ በዛ ሰራ aplay ብዙ ቦታ አርጋለው አስካሁን ምንም አዲስ ነገር የለም የውሸት ነው ማለት ነው ወይስ አፕላይ ማርግ ልቀጥል አባክሽ መልሺልኝ
@serkalemyimam22
@serkalemyimam22 4 ай бұрын
ለምትሰጡት ምክር በጣም እናመሰግናለን የኔ ጥያቄ በቪዚተር ቪዛ ካናዳ ክተገባ በኋላ ከስንት ጊዜ በኋላ እጅ መስጠት ይቻላል።
@yimenutsige-le6wl
@yimenutsige-le6wl Жыл бұрын
እናመሰግናለን ለማብራሪያው ወድሜ ግን እንዴት process ማድረግ እደምችል አስረዱኝ
@robashow6867
@robashow6867 2 жыл бұрын
Wow ብቻል kidi ስልኩን ብሰጭን ጥሩ ነው እኛ ያለነው Asia ነዉ አገልግሎቱን እንፈልጋለን???? thank you kidi and tekelmikael. 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@hannakassa1146
@hannakassa1146 2 жыл бұрын
ኪዲ ለጥያቄዬ መልስ ስለሰጠሽኝ በጣም አመሰግናለሁ ጠቃሚ መረጃ ነው የመኖሪያ ወረቀት ማለት በህወታችም ትልቁ እና ወሳኙ ነገር ነው እኔ በመኖሪያ ወረቀት ምክንያት ቤተሰቦቼን ከአየዋቸው 20 አመት አልፎኛል ይህንን ስልሽ 18አመት ያሳልፍኩት ከካናዳ ውጭ ነው
@gresandnet1463
@gresandnet1463 Жыл бұрын
ከጉዳቴ የተነሳ ሃገር ውስጥ መታከም ስላልቻልኩ ወደ ውጭ ሃገር የህክምና ሪፈር ነበረኝ ወደ ካናዳ ልህክምና መምጣት የምችለው እንዴት ነው Due to my injury, I could not be treated locally, so I had a medical referral abroad. How can I come to Canada for treatment?
@abduidris4042
@abduidris4042 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ገለጻ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ
@GueshTesfamariam
@GueshTesfamariam Жыл бұрын
Kidie ena yetekeberu danga tekle yemtsetun mereja betam enamesegnalen.1 tyaqe liteyqachu qatari lay unhcr ale way assylum or refuge status lemagnet higachew yfeqdal way?Thank you.Urgently feligew new❤🎉❤
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
ስለቅንነትሕ ስለሰጠሕን ምክር በጣም እናመሰግናለን ወንደማችን❤
@medinanassir1867
@medinanassir1867 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ኪዲዬ ጥሩ መረጃ ነው ስለምታደርጊልን ነገር ሁሉ እናመሰግናለን
@bereketteshale8838
@bereketteshale8838 2 жыл бұрын
The best you tube program right now. very nice continue may god be with you. Thank You
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
Thank you 😊
@mulatebekele8375
@mulatebekele8375 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው። እናመሰግናለን እሽ።
@elizabethmitiku792
@elizabethmitiku792 Жыл бұрын
እኔ ልጅ የለኝም የወለድኩት ግን የማሳድጋቸው እራት ልጆች እሉኝ እኔ ምናልባት ወደ ካናዳ የምመጣበት ቻንስ ቢፈጠርና ልጆቹንም መውስድ ብፈልግ እንዴት ነው የማረገው
@BehailuAdimasu
@BehailuAdimasu 5 ай бұрын
እናመሠግናለን ኪድዬ ጥሩ መረጃ ነው"
@aynalemgetachew8407
@aynalemgetachew8407 2 жыл бұрын
ኪዲ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው እኔ ግን አንድ ነገር ተቸግሪያለሁ ኢትዩፒያ ነው እሶ አገር ውስጥ ኢንተርቪ ወድቃ ከዚያ ካናዳ በፍርድ ቤት ተቀበሎቸው በ 4 ወር ትመጣለች ብለው አመት ከ 6 ሆናት በምን ችግር ነው
@alemasnake1339
@alemasnake1339 2 жыл бұрын
Kidiye gizrshen meswate aregeshe selemetakerbiwe melekam info bemulu betam enamesegenalen berci kegoneshe nen 🙏👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼🥰
@sarafaris5018
@sarafaris5018 2 жыл бұрын
ኪድ የኔ ቆንጆ እኔ የምኖረው ኤሮፕ ነው እኔም ልጂም ወረቀት አለን ልጂ 2 አመቶ ነው እንዲት ነው ወደዛ መምጣት የምንችለው በናትሽ መላ በይኝ አመሰግናለው
@Rocky-ks9bq
@Rocky-ks9bq 2 жыл бұрын
አሪፍ ዝግጅት! በነገራችን ላይ የአንቺ ዝግጅት ወደ ኮናዳ ለመምጣት ላሰብ ብቻ ሳይሆን አሜሪካን ለምንኖረዉ የአንቺ ዉሎ እንድንጠነክር ይረዳናል እና በርቺ። በተለይ እንደ ኮሊፎርንያ አይነት አሪፍ አየር ዉስጥ ለሚኖር የኔ ዓይነቱ። በተረፈ ምናልባት አዘጋጅተሽ ከሆነ አላውቅም ግን አንቺ አገር መምጣት ብቻ ሳይሆን ምን ዓይነት አጫጭር ስልጠና እንዳለና የስራዉ ተፈላጊነት ክፍያ በመሣሠሉት ነገሮች ላይ ፕሮግራም ብትሠሪ ምን ይመስልሻል? ለምሳሌ እኔ ባለሁበት ኮሊፎርኒያ ብዙ ባዮ ቴክ companies አሉ። እና የተወሠነ ኮሪሶች በመዉሰድ የተሻለ ገቢ ሊያገኙ ይችላሉ። So ተመሣሣይ ነገር ማለቴ ነዉ። በርቺ!!! የሠፈርሽ ልጅ ከ Oakland California.🤗
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
እሺ dear Rocky Thank u 🙏💕
@abdi9995
@abdi9995 2 жыл бұрын
Kidi salamnow baxam das yminownow gin ine quxuron faligalow silazi anagrin ibakish baxam faligalow please
@eyerusalemfikre9671
@eyerusalemfikre9671 2 жыл бұрын
ኪድ አንድ ነገር ልጠይቅሽ ባለቤቴ አጎቱ ኘሮሰስ ጀምሮለት ለአመታት ቆየ በዚህ መሀል እኔና እሱ ተጋብተን ሁለት ልጆች ወለድን እና ፕሮሰሱ በመሀል ተቋርጦ አጎቱ ተካሶ እንደገና ተጀመረ ግን ስለቤተሰቡ ምንም እንዳያነሳ ተነግሮት ፕሮሰሱ ካለቀ በኋላ ትኬት ከተቆረጠ በኋላ ስለ ቤተሰቡ ኤርፖርት ላይ እንዲናገር ያስጠነቅቀዋል ከዛ ሚስት እንዳለው እና ስለልጆቹ ኤርፖርት ላይ ሲነግራቸው ከኤርፖርት መለሱት አሁን ምን ማድረግ እንዳለብን እባክሽ ጠይቅልን ።
@sewmehon2024
@sewmehon2024 2 жыл бұрын
It gives me a good clue about immigration kidi. I am happy of your program
@helen4526
@helen4526 2 жыл бұрын
እኔ ግን ጥያቄ ነበረኝ ፣ ፎርም ሞልቼ ፎርሙ ፋይል ቁጥር ከተሰጠ በሃላ የፓሊስ ወረቀት ለማምጣት ከኢንባሲ የሚመጣውን ወረቀት እኔ ነኝ እማመለክተው ወይስ እራሳቸው ነው ሚልኩት ? አመሰግናለሁ
@dawitdereje203
@dawitdereje203 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ኪዲ ተባረኪልን ትልቅ ሰራ ነው
@tigistw562
@tigistw562 2 жыл бұрын
Kidi and Mr.Tekle for your information it is very helpful.kidye can I inbox you?I have a question to ask you
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ውድ ጠበቃ አንቺም ኪዲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመናችሁ ይለምልም!!!!🙏
@abrahamgizaw4516
@abrahamgizaw4516 2 жыл бұрын
Kidi selam lanchi yihun ye ehete lij ale enatu abatum motewal ahun 23 ametu new mamtat echilalew way?
@lamriworku2783
@lamriworku2783 2 жыл бұрын
ኪዲዬ እምሰሪዉ ስራ ደስ ይላል እባክሽ ካናዳ ሰዉ የሌለን እንዴት አድርገን ነዉ ወደካናዳ መምጣት እምንችለዉ
@sabakertiyemer4019
@sabakertiyemer4019 2 жыл бұрын
ኪዲዬ ተባረኪ ያቀረብሽልን መልካምነው
@hashtube5475
@hashtube5475 2 жыл бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ ነገር🤔አውሮፓ ያሉ ሰዎች ራሱ ወደ ካናዳ መምጣት ይፈልጋልሁ ምንድነው ምክንያቱ? በጣም ግን እናመሰግናለን ኪዲ 🙌
@rask-manmichaelk6287
@rask-manmichaelk6287 2 жыл бұрын
ምክንያቱም አውሮፓ ብዡ እድል የለም ሁሌም እንግዳ ሁኖ መኖር ነው ካናዳ ምንአልባት ከአገራችን በተሻለ መብት የሜኖርበት ሴሁን ትምህርት ለተማራ የፍለገውን ለመስራት ሌላው ንብረት ከመሬት ጅምሮ ቤት ንግድ ማፍራት የሚችልበት እድል በስፍው አለ።
@merryjoni4641
@merryjoni4641 2 жыл бұрын
Ere canadam hiwet kelal adelem meslochew new enem yeteshale meslogne neber yemetahut endete endastelagne ezaw yshalegne neber
@rask-manmichaelk6287
@rask-manmichaelk6287 2 жыл бұрын
@@merryjoni4641 የት ነው የሜሻለው?አሁን ካናዳ የት ነው የምትኖሪው?ምክንያቱም ከቡታ ቡት ይለያያል አዲስ አገር እስኪ ለመደ ነው አይዙን።
@africanhabesha9650
@africanhabesha9650 2 жыл бұрын
@@rask-manmichaelk6287 አውሮጳም ካናዳም ሁሉም ያው ነው ስደት መሆኑ አይቀርም ሁለቱም የበረዶ ገሀንም ምድር ነው እንደ አፍሪካችን ምርጥና ጤናማ ምድር የትም አይገኝም
@eyerusalem-ue3ri
@eyerusalem-ue3ri Жыл бұрын
Amesegnalehu huletachunm!ene lesra memtat efelgalehu gn endet nw visa magnet mchlew?
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
ኪዲዬ በጣም እመቤታችን የልቦናሸ መሻት ትፈፀምልሸ አብሶ በትምህርት ላይ ጥሩ መረጃ ነው የሰጠን እንዴት አድራሻውን ሰጪን ወይም አንቺ እረጃት ጓደኛየን አገናኛት መልካም ነት ለራሰ ነው ኢትዮጵያዊ ነት ነው መረዳዳት ቢኖር የት ይደረሰነበር እናመሰግናለን🙋
@natitesfayee
@natitesfayee 2 жыл бұрын
ኪዲ ጠበቃው ስለ tuition fee ያሉት ነገር ግልፅ አይደለም. በ አመት እስከ CAD50k? ለትምህርት እንደምንመርጠው ዩኒቨርሲቲ, ከተማ እና የምንማረው ኮርስ tuition fee በጣም ይለያያል አደል እንዴ? ስለ proof of fund እና tuition fee የተናገሩት ነገር በደምብ ግልፅ አይደለም
@akliluabebe1570
@akliluabebe1570 2 жыл бұрын
አይ አሪፍ ፕሮግራም ነው በጣም እግዚአብሄር ያክብርልን whatsapp ላይ ላገኘው እችላለሁኝ ወይ ተ/ሚካኤልን ወይስ ሌላ እሱን ላገኝበት የምችለው ማህበራዊ ሚዲያ አለ ወይ አንችንስ ላገኝ እችላለሁኝ ወይ ኪዲ በተረፈ ክበሪልኝ በርች እግዚአብሄር ጥንካሬውን ይስጥሽ
@ephremmekonnen5250
@ephremmekonnen5250 2 жыл бұрын
Kidiye what amazing information 👌👌👌 He is amazing 👏👏👏👏 I can't wait part 3 ......ቶሎ ይለቀቅልን ኪዲያችን
@zahraabdulbasit1862
@zahraabdulbasit1862 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ መረጃ ነው ኪዲ አመሰግናለሁ ሰዎች ላይክ እያረግን 👍👍👍👍👍👍👍 አው ደሞ ልክ ናቹ ምንም መዌሸት አያስፈልግም እኔንማ በእውነተኛው ኬዜ እሹሩሩ ብለው ሚቀበሉኝ ነው ሚመስለኝ🤤🤤🤤🤤
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
Thank you Zahra 😊 💓
@rahelfeleke4605
@rahelfeleke4605 2 жыл бұрын
ኪዱ እኔ ለትምህርት ወረቀት ተልኮልኝ ሁሉንም ነገር አሟልቼ ከዛ በ ኮቪድ ምክንያት ኬንያ ያለው ቆንፅላው ቢሮ ተዘግቷል ተብሎ 3ወር አለፈና መግባት ከነበረብኝ የትምህርት ጊዜ አለፈ። እኔ በጣም በማንኛውም መልኩ ካናዳ መሄድ ነበር ህልሜ ምን ትረጂኛለሽ ንገሪኝ እስኪ? ስልኬን ልላክልሽ ወይ? መልስሽን እጠብቃለሁ።
@mengistugeletu5148
@mengistugeletu5148 Жыл бұрын
ቅድስትዬ ሞባይሌም ችግር አለው ብዙ ለፍቻለው ደክሜያለው አ አ ተመላልሼያለሁ አልተሳካልኝምና clear አድርጊልኝና ውሰጂኝ።
@menenswazi634
@menenswazi634 2 жыл бұрын
ኪዲዬ እንደምን አለሺልኝ የሳዊዚዋ ሰደተኛዋ እህትሺ ነኝ ጋሺ ተክሌን አቅርበሺ ብዙ ነገሮችን በደንብ አድርጎ አሰረድቶናል እግዚያብሔር ይባርከዉ በዚህ አጋጣሚ ጋሺተክሌን በአድራሻዉ አግኝቸዉ አንቺን እርጂኝ እንዳልኩሺ እሱንም አሰፖሰር እንዲፈልግልኝና እንዲረዳኝ ሰጠይቀዉ ።አንተ አጭበርባሪ በዚህ መንገድ መጣህ ብሎ ደግሜ ብለምነዉም ብሎክ አድርጎኛል ኪዲዬ ተቸግሬ ያሐሁ ስደተኛ ወገናቺሁ ነኝና ለጋሺ ተክሌም ንገሪልኝ እህቴዋ ልጨቀጭቅሺ ፈልጌ አይደለም እገዛሺን ፈልጌ ነዉ የሳዊዚዋ ሰደተኛሺ
@ጩናጌታቸው
@ጩናጌታቸው 2 жыл бұрын
ኪዲዬ ሠላምሽ ይብዛ እንደው UN ኬዛችንን ተቀብሎ አምኖ የስደተኛ ማረጋገጫ ሰርቴፍከት ከሰጣቸው ሰዎች አንዱ የኔ ባል ነው አሁን 12 አልፎት ወደ 13 ገብቶዋል ማንዴቱን ከወሰደ 10 አልፎታል ምን ሻለናል ተስፋ ከመቁረጡ የተነሳ እራሱን ለማጥፋት የሚመኘው ምን ይሻለኛል ማንም አናውቅም ሰው ያላቸው ግን ከእርሱ በኃላ ገብቶ በእስፓንሴ ብዙዎቹ ወቶዋል ምንድነው መፍተኤው የኛ ጉዳይ የት ነው አበት የምለው እኔ መፈጠረን የጠላሁበት ሰአት ላይ ነኝ መፍተኤ አለ አይዞሽ የሚትሉ ሰዎች ፦ወገኖች ካላቹ ስለእግዚአብሔር ብላቹ እርዱኝ።
@meskikoo
@meskikoo 2 жыл бұрын
Kidi meri saw ena beirut nage.sawe yelegem bimin process memeta echluge
@mikywolday4180
@mikywolday4180 2 жыл бұрын
Good eko niewi irasini maitifaiti mini aimitaiwi limidirawe hiwiti Ginizibi eko Giniti aiyasiGibaimi yimitibiloiti aitacho hoooo
@SurprisedAutoRace-hv5jw
@SurprisedAutoRace-hv5jw 6 ай бұрын
ኪዲየ በናትሽ የዳሀልጅነኝ የርጅኝ አባቴ 60አመቱ ጉርጓድ ውሃ እየ ቆፈረነው ሚያስተዳድረን ላታምኝኝ ትችያለሽ ግን እውነቴንነው እመብርሀን ምስክሬናት!
@kedijahussin8264
@kedijahussin8264 2 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር ኪድየ እኳን ሠላም መጣሺ ዉዴ🥰🥰🥰
@tsionteshome4028
@tsionteshome4028 2 жыл бұрын
Kidiye eske ba temhrte yamtalu belshe yamtamgne egentwuche endet magngnet echelalawu
@SikoSilo-b6h
@SikoSilo-b6h Ай бұрын
በፈጠራችሁ እርዱኝ አረብ አገር ነው ያለሁት የ12 ካርድ አለኝ ቋንቋ እሞክራለሁ እርዳታችሁ ያስፈልገናል
@እንዳልክደምሴ
@እንዳልክደምሴ 2 жыл бұрын
ከ አውሮፓ ወደ ካናዳ ለመምጣትስ እንዴት ነው?መምጣት ሚቻለው
@ayinshetameha3902
@ayinshetameha3902 2 жыл бұрын
Kidye bemariam Gelagyign...Canada megbat yedro hilme new...but How?
@adanechbekele
@adanechbekele Жыл бұрын
ሰላም ኪዲ ስለመልካምነትሽ ፈጣሪ ይክፈልሽ ተባረኪ እባክሽ ካናዳ አጎት አለኝ እኔ ባንክ ነው ምሰራው ባለትዳር እና የ 1ልጅ እናት ነኝ በምን መልኩ በስፖንሰርሺፕ መሄድ እችላለሁ? ከምን መጀመር አለብኝ። አመሰግናለሁ
@hanitatube997
@hanitatube997 Жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ dear
@MollaKelemu-jw1ec
@MollaKelemu-jw1ec Жыл бұрын
በመጀመሪያ ደረጃ ደግነትሽን አደንቃለሁ ካናዳ መምጣት እፈልጋለሁ የትምህርት ዝግጅት የመጀመሪያ ዲግሪ በሥራ አመራር። ሌሎች መረጃዎች ? ከተቻለ የሥራ ካልተቻለ ለማር
@DemeAsrat-wp6rj
@DemeAsrat-wp6rj Жыл бұрын
ok thank you for response ok how to apply job in canada you help me the process so i start this opportunity
@eliasmohammed9003
@eliasmohammed9003 Жыл бұрын
እኔም ባለቤቴም የልብስ ስፌት ባለሙያ ነን 2 ልጆች አሉን ካናዳ ለመሄድ ምን እናድርግ
@tgyenatelijitgyenateliji2236
@tgyenatelijitgyenateliji2236 Жыл бұрын
ከረብ አገር ስቃይ አምላኬ ሆይ ወደ ካናዳ የሚሄድበትን መንገድ አመቺችልኝ ፈጣሪ ሆይ አስበኝ
@berhanugebre8045
@berhanugebre8045 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ እንፈርሞሺን ነው!!
@wegeneberiso5182
@wegeneberiso5182 Жыл бұрын
Please i need to move canad so please how i can success my vision iam a veterinarian in profession
@helinabiruk455
@helinabiruk455 2 жыл бұрын
It is a very good description Kiddi . Please do a detailed video on the process for immigrants living in a third country. Because there are a lot to f us with families trying to come to Canada. Because there are a lot of agencies promising short time entry we don’t know who to trust. Thank you again for all you are doing
@ETBeMore
@ETBeMore 2 жыл бұрын
For what?? Do you know anything about Canada besides what the diaspora ከሚለፈልፈው። Most live in filthy government housing collecting welfare. No job. If you are unemployed in Ethiopia then go. But if you have a job a live comfortably, don't!!!
@frie5868
@frie5868 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ማብራሪያ ነዉ። አንቺ ጌታ ይባርክሽ
@yakobsusu9153
@yakobsusu9153 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ገለፃ ነው የምትሰሪው ስራ በጣም መልካም ስራ ነው ። ምን አለበት እግረ መንገድሽን እኔን ጣል ብታደርጌኝ
@EleniBegashaw
@EleniBegashaw Жыл бұрын
የአጎት የአክስት ልጅ ኢቨቴሾን ወረቀት ከላኩልን መሔድ አይቻልም???
@eyobmucheye2899
@eyobmucheye2899 Жыл бұрын
ኪዱ እግዚአብሔር ይባርክሽ እኔ በግል ላወራሽ ፈልጌ ነበር ካላስቸገርኩሽ 🙏🙏🙏
@merwamohammed
@merwamohammed Жыл бұрын
Be work visa kaley memetatey felega nw work visa kaley ergetega yehune neger kaley atarileg pls
@USAUS1986
@USAUS1986 Жыл бұрын
ኪዲዬ የዝህን ሰውዬ አድራሻ ከየት ማግኝት እችላለሁ እባክሺን ❤
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 2 жыл бұрын
ኪዲዬ ሁሌም ፕሮግራሞችሽ አስተማሪ እና ገንቢ ናቸው👍👍👍👍👍 ይመችሽ
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
ታርኪዬ💕
@bezztube3159
@bezztube3159 Жыл бұрын
Hello kidi, teklen endet nw magegnt menchelw ?
@natigazemomissmiss53
@natigazemomissmiss53 2 жыл бұрын
ሠላማችሁ ይብዛ ውድ ካናዳ የሚትኖሩ ኢትዮጵያኖች እኛ ብዙ ኢትዮጵያች በሊቢያ በU N C H R ተመዝግበን ያለምንም እርዳታ ና ድጋፍ ተቸግረን እየኖርን ነው የስደተኛ ወረቀታችን ወይም ቃለመጠይቂ ለማድረግ እስከ አምስት ወር የተቀሩ አሉ እና ብዙ ግዘዎችን ዝም ብሎ ቁጭ ያሉ አሉና ምናልባት በእናንተ በኩል እንደሚታወሩት የሚትረዱን ከሆነ አማራጮችን ብትፈልጉልን መልካም ነበር
@ahnfahnfknf802
@ahnfahnfknf802 2 жыл бұрын
ኪዲየ አምላክ ዋጋሽን ይክፈልሽ በገንዘብ የማይኝ እዉቅት ለዘላለም የማይሞት ነዉ የሰጠሽን
@ጩናጌታቸው
@ጩናጌታቸው 2 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክ ስታወራ እራሱ ያረካል ከልብህ ነው የሚታወራው!!!
@yaredloveful
@yaredloveful 2 жыл бұрын
ኪዲ እንዴት ነሽ በዚህ ጊዜ ሰውን ማወቅ በጣም ከባድ ነው እናም ይሄ እውነት ነው ወይ ወይስ አይደለም የሆነ የስራ ፕሮሰስ ጀምሬ ነበር እና የመጣልክ ወረቀት ይሄ ነው ብሎ ልኮልኝ ነበር ከቻልሽ እንድታጣሪልኝ በቴሌግራም ወይም በዋትስአኘ ልላክልሽ የሁለት አንዱን አድራሻሽን ፃፍሊኝ ።
Friends make memories together part 2  | Trà Đạng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
Trà Đạng Official
Рет қаралды 11 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,4 МЛН
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 59 МЛН
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 80 МЛН
Friends make memories together part 2  | Trà Đạng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
Trà Đạng Official
Рет қаралды 11 МЛН