Biblical Debate አባት ሆይ ያለውና አባት ሆይ የተባለው ሁለት አካላት አይደሉምን? mercy(Protestant) & P.Beki

  Рет қаралды 11,343

ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out

ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out

Күн бұрын

#አባት_ሆይ_ያለው_ወደ_ሌላ_አካል_አይደለምን?
#Apostolic_church #ኢየሱስ_አብ_ነው #Jesus_is_the_Father
#የኢትዮጵያ_የሐዋርያዊት_ቤተክርስታያን #protestant #Apostolic_Church_of_Ethiopia
#Apostolic_Church_International_Fellowship
#Heavenly_Flesh_of_Jesus #ሰማያዊ_ሥጋ #ሁለተኛው_ሰወ_ኢየሱስ #the_second_man #የኢየሱስ_ሥጋ_ከሰማይ_ነው #የኢየሱስ_ስም_ጥምቀት #መዳን_በሌላ_በማንም_የለም #የውኃ_ጥምቀት_በኢየሱስ_ስም_ብቻ #water_baptism_in_Jesus_name #oby_acts_2_38 #የሐዋርያት_ሥራ_2_38 #ከውኃና_ከመንፈስ_መወለድ #ዳግም_ልደት #born_again #born_of_water_and_spirit
#Apostolic_Generation
#ApostolicSong
#Biblical_debate #የመጽሐፍ_አዱስ_ውይይት
#acifna #apostolicchurchsongs #hawaryawitmezmur #pator_bereket_matewos #ቄስ_በረከት_ማቴዎስ
#Apostolic_doctrine
#onlyjesus #ኢየሱስ_ብቻ
#Apostolic_doctrine #ሥላሴ #Trinity
#onlyjesus
Follow me on:
www.tiktok.com...
On Facebook page:
www.facebook.c...
Telegram:
t.me/kalu2023

Пікірлер: 118
@asratwondemagene2937
@asratwondemagene2937 Жыл бұрын
የ ሐዋሪያት ወንጌል ያሸንፉል ወንድም በረከት ኢየሱስ ይባርክህ!!🙏
@arabtowers9123
@arabtowers9123 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ቄሰ ቤክ የሐዋርያት ወንጌል ያሸንፋል ተመሰገን ኢየሱስ ☝️🙏🙏🙏🙏🤲🤲👏👏❤❤❤❤❤❤
@user-ht8fc5fy1y
@user-ht8fc5fy1y Жыл бұрын
ቄስ በረከት ተባረክ❤
@MikiBirhanuayele
@MikiBirhanuayele Жыл бұрын
ኢየሱስ ይባርክህ ቤክ
@martamarta507
@martamarta507 Жыл бұрын
ተባረክበረከት
@yacobabraham5632
@yacobabraham5632 Жыл бұрын
Beki, be blessed in Jesus name. I love the way you express the truth gospel to world
@duyetueh7120
@duyetueh7120 Жыл бұрын
❤❤❤ጌታ ኢየሱስ በ ኢዉነተኛዉ መሰሬት ላይ ስለ አቆምከኝ ተመስጌን ኢዉነቱን በግልጥ የምናጌሩ አገልጋዮችን በሐዋርያዊት ቤቴክርስትያን ስለ አስቀመጥከን ተመስጌን
@DagiYada
@DagiYada 17 күн бұрын
1ኛ ዮሐንስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው። ²³ ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው።
@ayalnehmesfin5887
@ayalnehmesfin5887 Жыл бұрын
ቤኪ በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛልህ የሱስ ተባረክ።
@asnak3038
@asnak3038 Жыл бұрын
አሜን ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልክ ቄሰ ቤኪዬ❤❤❤❤
@tagetage
@tagetage Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዕድሜና ጠና ይስጥ ዎንድማችን❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@JerryWoriku-yw1iz
@JerryWoriku-yw1iz Жыл бұрын
የሐዋሪያት ወንገል ገና ብዙዎችን ይማርካል
@DagiYada
@DagiYada 17 күн бұрын
1ኛ ዮሐንስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው። ²³ ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው።
@gebrielamhala6647
@gebrielamhala6647 Жыл бұрын
Pastor Bereket thank you so much!!
@KibruFeye
@KibruFeye Жыл бұрын
ፀጋ ይብዛ ቀስ በረከት ይህን የመጽሐፍ መቅደስ ክፍል አብራራ 1ኛ ቆሮ 15:24-28
@asefawapostolictube210
@asefawapostolictube210 Жыл бұрын
Taberaki Eyesusi ❤
@walelengtezera2551
@walelengtezera2551 Жыл бұрын
ቤኪ እየሱስ ይባርክህ
@AlemuLamboreAlex
@AlemuLamboreAlex Ай бұрын
ቤኪ ተባረክልኝ የእውነት ወንጌል የበራልህ የዘመናችን ጳውሎስ ኢየሱስ ካንተ ጋር ነው በርታ
@XvbVb-xu1lq
@XvbVb-xu1lq Жыл бұрын
እየሱስ በፀጋላይ ፀጋ ይጨምርልህ
@user-qb2fu5bm4s
@user-qb2fu5bm4s Жыл бұрын
ተባረክ
@duyetueh7120
@duyetueh7120 Жыл бұрын
ወንድም❤❤❤❤ ቤክዬ ዘሜንህ በሙሉ ይለምልም ተባሬክ ወንድሞችና ኢህቶቼ በሙሉ ተባሬኩ
@SintayahuZeleka
@SintayahuZeleka 3 ай бұрын
ፓስቴር በራከት እግ/ር ይበርክ
@gebremihiretu51
@gebremihiretu51 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱሰ ፀጋውን ያብዛልህ!!!!!
@temamteamam2741
@temamteamam2741 9 ай бұрын
የእውነት ወንጌል ያሸንፋል እሱም የሐዋርያዊትና የነብያት መሠረቱም አንዱ ኢየሱስ !!!!!!
@GirumburisoGire
@GirumburisoGire 3 ай бұрын
ውድ ቤክ እ/ር ጸጋ ጨምሮ ጨምር ይስጥልን
@TamuTadese-lk8ex
@TamuTadese-lk8ex Жыл бұрын
ተባራክ
@TamuTadese-lk8ex
@TamuTadese-lk8ex Жыл бұрын
ተባራከክ በኪ
@diribadegefa3224
@diribadegefa3224 Жыл бұрын
ሁለትና ሶስት አምላክ ለሚታያችሁ መጽሐፍ ቅዱስ መልስ አለው። “አሁንም እኔ ብቻዬን እኔ እንደ ሆንሁ፥ ከእኔም በቀር አምላክ እንደሌለ እዩ፤ እኔ እገድላለሁ፥ አድንማለሁ፤ እኔ እመታለሁ፥ እፈውስማለሁ፤ ከእጄም የሚያድን የለም።” ዘዳግም 32፥39
@dereman8532
@dereman8532 10 ай бұрын
Bless u more beki
@gospelsingerabenezerthaima3985
@gospelsingerabenezerthaima3985 8 ай бұрын
Amazing bekiy❤❤❤❤❤
@JerryWoriku-yw1iz
@JerryWoriku-yw1iz Жыл бұрын
የሐዋርያት ትምህርት ያሸንፋል
@SintayahuZeleka
@SintayahuZeleka 3 ай бұрын
@almaztamirat8331
@almaztamirat8331 Жыл бұрын
ሰላም ማሰሪያ የመንፈስን አንድነት ለመጠበቅ ትጉ። 3 Endeavouring to keep the unity of the Spirit in the bond of peace. 4 በመጠራታችሁ በአንድ ተስፋ እንደ ተጠራችሁ አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ፤ 4 There is one body, and one Spirit, even as ye are called in one hope of your calling; 5 አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤ 5 One Lord, one faith, one baptism, 6 ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁ
@elofficialtube5858
@elofficialtube5858 11 ай бұрын
Eyesus yibarekih yene abat
@ThomasZ-re4gw
@ThomasZ-re4gw Жыл бұрын
ኢየሱስ ይባርኮት ቄስ በረከት ❤❤❤❤❤❤
@tigesttisfy756
@tigesttisfy756 Жыл бұрын
ቄስ በረከት ጌታየሱስ አብዝቶ ይባርክእ ጸጋውንም ያብዛልእ
@MassalaYaro
@MassalaYaro 3 ай бұрын
machem aygebatim
@kokomomo1743
@kokomomo1743 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤qes beki la barakat huni
@user-xi1sx7st4s
@user-xi1sx7st4s 8 ай бұрын
ጎበዝ ጌታ ይባርክሽ
@Kumeekumit
@Kumeekumit 3 ай бұрын
ዋንድሜ 👍👍👍👍👍👍👍👍
@MatusalElias
@MatusalElias 4 ай бұрын
እባክዎት ቄስ በረከት ደውዬ እንዳውም ኢየሱስ ይባረክዎት እላለሁ ስልክ ቁጥር እንድልኩልኝ በእግዚአብሔር ፍቅር እጠይቃለሁ ፤እርስዎን ስለሰጠን ኢየሱስን እጅግ አርጌ አመሰግናለሁ ፤ስብኩቱ ልክ እንደ ቀድሞ ሐዋሪያትና ነቢያት ነው ፥ይገርማል!
@TizazuApostolic
@TizazuApostolic 5 ай бұрын
ቄስ ቤረከት ኢየሱስ አየባረከ ይባርክ!!!!!!! ያሸንፋል የሐዋርያት ወንጌል
@yididyamaryihun7982
@yididyamaryihun7982 Жыл бұрын
Tebarek wendm beki
@temesgenatanaw3433
@temesgenatanaw3433 5 ай бұрын
ለጥያቄ በቂ መልስ የላቸውም ጥሩ ጥያቄ ነው ያቀረብሽው ። አሁንም እሱ ወደ እራሱ ወደ ውስጡ ይፀልይ ነበር ይባላል? አያናግር ሊጠቃ ሲል እሱ ብቻ ነው የሚናገረው ይህ የከልት አስተምሮት ከባድ ነው። ወልድ ወደ ውስጡ ፀለየ የሚል አልተጻፈም ወደ አባቱ እንጅ።
@eritrea576
@eritrea576 9 ай бұрын
God bless Pastor Berket and Mercy
@user-um6mj1qu9m
@user-um6mj1qu9m Ай бұрын
እየሱስ ለወደደው ነው የሚገለጠው ለነሱ የተገለጠው ስላሴ ለሐዋርያት የታገለው ብቻውን ያለው አንድ አምላክ እኔ በሰላሌ ጉዳይ የሁሉንም እምነት እየሰማው ነው ለማስረዳት ሲይሞክሩ ምንም በቂ ማሰረጃ ጀላቸውም ከእግዚአብሔር ቃል የፈረንጅ ስምና ቲወሎጀ እያሉ የተደናገረ ነገር ነው የሚያወሩት ሐዋርያት አንደኛ የእውነት እምነት
@fatmaFatma-qu5xp
@fatmaFatma-qu5xp 9 ай бұрын
❤❤❤❤☝️☝️☝️☝️
@AfeworkAlbazo
@AfeworkAlbazo 4 ай бұрын
ቤክ የሱስ ይባርክህ♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@zekariasgeneto3330
@zekariasgeneto3330 Жыл бұрын
Be kiristosi wusti hono
@zewudituzeleke8983
@zewudituzeleke8983 Жыл бұрын
በኔ ዉስጥ የምኖረዉ አብ እሱ ስራዉን ይሰራል ማለት አብ በየሱስ ዉስጥ አለ ማለት ነዉ እንጂ ለብቻ አካል አለዉ ማለት ነዉ?
@jarhumbok
@jarhumbok Жыл бұрын
John 15 (ASV) - ዮሃንስ 16: You did not choose me, but I chose you and appointed you to go and bear fruit-fruit that will last. Then the Father will give you whatever you ask in my name.
@user-of9dn5ox1z
@user-of9dn5ox1z 6 ай бұрын
ለምሳሌ ራዕይ 5 ሙሉውን ክፍል አንብብ
@apostolic5964
@apostolic5964 Жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️❤️❤️❤️♥️
@TarikuGirmamo
@TarikuGirmamo Ай бұрын
1
@frew8452
@frew8452 9 ай бұрын
ሠላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦዎች የቤኪ ክርክሮዎች መፅሐፍ ቢፃፍ መልክ ነው፡፡
@user-ex3nh8pr8q
@user-ex3nh8pr8q 5 ай бұрын
Bk አውቀት ቸምሮ ቸምሮ ይስጥልኝ
@abmyyaf8128
@abmyyaf8128 11 ай бұрын
Mercye ጥያቄሽ ጥሩ ነው ግን በቅንነት ተረጂ
@CherinetBekele
@CherinetBekele 2 ай бұрын
ፀጋ ያብዛልክ ቀስ በክ
@EyerusalemApo
@EyerusalemApo Жыл бұрын
Tebarek wendmachgn ❤❤❤❤❤❤
@EyerusalemApo
@EyerusalemApo Жыл бұрын
@@tigistudinku6986 Hahahaha Ere bakish Chelema wusti yaleshw anchi Rasish nesh le anchi gena dagimegna lidet yasfeligshal
@zemedkumestifanos
@zemedkumestifanos 10 ай бұрын
ኦጄ እባካችሁ ጥያቄን በጥያቄ እያጠላለፍክ አታምታታ። ግራ በማጋባት ማምለጥ አትሞክር። አምላክ የትም የሁን የሚፀልይ ካለ ፀሎት ተቀባይ አለ። እንደዚህ ከሆነ ጌታ ለምን መፀለይ አሰፈለገው አታምታታ። እኔን ያየ አብን አየ ማለት በመለኮታዊ ባህሪ አንድ መሆናቸውን ለመግለፅ ነው።
@hammoudcell834
@hammoudcell834 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@temesgenatanaw3433
@temesgenatanaw3433 5 ай бұрын
1ቆሮ12÷4--7 አንበው በሙሉ
@user-of9dn5ox1z
@user-of9dn5ox1z 6 ай бұрын
ሴቶች የወንጌል ቃል እውቀት ሳይኖራችሁ አሳቾችን አትረቱምና አትግቡ ኦንላይን ለዚህ ሰው የምትመልሺበት መንገድ አጥጋቢ አይደለም። ስለ አብ፣ወልድና መንፈስ ቅዱስ እንደ መጽሐፍ ቅዱስ ልዩነቱን ንገሪውና ውጪ ያውቀዋል። አውቆ ነው የሳተው የሚያሳስተውም
@natilove-wc4oh
@natilove-wc4oh 2 ай бұрын
የልጅቷ የእውቀት ማነስ መሳሳቷን የሚያሳይ አይደለም። ኢየሱስ ወደ አባቱና ወደ አምላኩ ፀልዮአል። ሰው የሆነው ኢየሱስ ወደ እግዚአብሔር ፀልዮአል። Only Jesus እምነት የስህተት አስተምህሮ የተሰገሰገበት ነው።
@Betelhem-vh7jz
@Betelhem-vh7jz 7 күн бұрын
Eskezare anten alemayete asazenognsl
@user-of9dn5ox1z
@user-of9dn5ox1z 6 ай бұрын
በዙፋኑስ መቀመጥ በሚችል አካል የለም?
@user-xi1sx7st4s
@user-xi1sx7st4s 8 ай бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም ይሄን ሰውየ ለምን አተውትም ሰይጣን ጊዝያችሁን ለምንጠቅ የሚጠቀምበት ሰው እንጂ እሱ እንዲማር አይደለም የሚገባው። እግዚኣብሄር ይገለጥለት።
@selamusamuel7772
@selamusamuel7772 2 ай бұрын
Ewunet elihalehu endih atibel tiyake kefeleki teyik enji
@user-yp5sc2eq5o
@user-yp5sc2eq5o 11 ай бұрын
beki yesus yebarke , igna yemolkutu tekafahoch neni inje ye abe melokoti soyo liji meshekemi ayichilimi, soyo liji ly abi ayigeleximi ,gn abi be wold ly na be hulu bota yigegnali. yesus yibarki wondimi beki
@sobndad3369
@sobndad3369 Жыл бұрын
1,ሰው እንፍጠር እንደመልካችን እንደምሳሌያችን የሚለው እነማንን ነው?? 2,ክርስቶስ ሲጠመቅ አብ ከሰማይ፣ወልድ በስጋ፣መንፈስቅዱስ በእርግብ መልክ ሲገለጥ ሶስትነትን አያሳይምን?? 3,እንግዲህ አህዛብን ሁሉ በአብ፣በወልድ፣በመንፈስቅዱስ ስም እያስተማራችሁ አጥምቁ የሚለው ሀሳብ ታድያ ሶስትነትን ያሳያል። አሁን ወልድ እና መንፈስቅዱስ በእግዛብሔር አካል ወስጥ ብቻ ከሆነ።ወልድ የሚባል አካል እንዴት ሌላ አካል ሆኖ መጣ? እየሱስ ደሞ እኔ እሄዳለሁ አፅናኙን መንፈስ ቅዱስ እልክላችኃለው የሚለውስ ሀሳብ ታድያ ዛሬ በምድሪቱ ላይ ያለው መንፈስቅዱስ አካል አደለምንም?? ደግሞም አብርሃም ቤት በእንግዳ መልክ እግዛብሔር በሄደ ጌዜ ሶስት ሆኖው ነበረ ለአብርሃም የታዩቱ እነሱ እነማን ናቸው?? ዘፍ11:7እና ዘፍ18:2 የወረዱት ሶስት ሰዎች ለአብርሃም የተገለጡት እና ቋንቋ ሊደበላልቁ የወረዱት እነማን ናቸው???? መልሱልኝ አደራ
@user-bb1ty4ud3r
@user-bb1ty4ud3r 11 ай бұрын
Gooftaa yeesus isiin haa eebbisuu!!
@martamarta507
@martamarta507 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@segniarega
@segniarega Жыл бұрын
Only Jesus ayimanot naw Gin
@user-yp5sc2eq5o
@user-yp5sc2eq5o 11 ай бұрын
tady mndino
@selamesayasemu33
@selamesayasemu33 8 ай бұрын
ጥያቄ አብ በኢየሱስ ብቻ ነው ወይ ሚኖረው
@bisrattesfay3767
@bisrattesfay3767 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አንድ ነው አንድም ብቻ ነው።እግዚአብሔር እንዴት በአንድ ጊዜ ሦስት ባህሪያት ያዘ ? "አናውቅም!" መቀበል አለብን። ነብይ፤ካህንከንጉሰ፤ ከእነዚህ ሦስቱ የአጋጣሚ ባህሪያት አንድ አካል ሊሆን ይችላል። አዲስ ኪዳን ባጠቃላይ ኢየሱስን እንደ ነቢይ፣ ካህን እና ንጉስ አድርጎ በሶስት ሚናዎቹ ያሳያል።የነቢይነት አገልግሎትን በሚመለከት፣ ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም ባደረገው የመጀመሪያ ጉብኝት በዮሐንስ ወንጌል (2፡13-22) የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ ቤተ መቅደሱን ሲያጸዳ እንደ ነቢይ ሠርቷል።ኢየሱስ እንደተናገረው “ነቢይ በገዛ አገሩ አይከበርም” (4:44፤ ማቴ. 13:57፤ ማር. 6:4፤ ሉቃስ 4) : 24) በአዲስ ኪዳን የኢየሱስን የሊቀ ካህንነት ሚና የሚገልጸው እና የሚያሰፋው በዋናነት የዕብራውያን መጽሐፍ ነው።ይህም ኢየሱስ ኢቀካህናት በመሆኑ ያንተግባር እየፈጸመ ነዉ፡፡ ኢየሱስ በዮሐንስ 17 ላይ ያቀረበው ጸሎት በተለምዶ የሊቀ ካህናቱ ጸሎት የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል፣ የኢየሱስን የንጉሥነት ሚና በተመለከተ፣ ሰዎች አምስት ሺህዎቹን ሲመገቡ፣ ኢየሱስን በኃይል ንጉሣቸው እንዲሆን ሊያስገድዱት እንደሆነ ተመልክተናል (ዮሐንስ 6፡15)። ኢየሱስ በአህያ ላይ ተቀምጦ በሰሎሞናዊ መንገድ ወደ ከተማይቱ ገባ (12፡12-19፤ 1 ነገሥት 1፡38 ተመልከት)፣ የንጉሣዊው ትህትናው ምሳሌ ነው (ዮሐንስ 12፡14) )
@selamyhundebebe2068
@selamyhundebebe2068 2 ай бұрын
Yemiwdew lije yiha new esunim simut
@hanafawulosi5772
@hanafawulosi5772 Ай бұрын
𝙞𝙮𝙚𝙨𝙪𝙨𝙞 𝙮𝙞𝙗𝙖𝙧𝙠 𝙦𝙚𝙨𝙞 𝙗𝙚𝙠𝙞🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌
@mastewalize
@mastewalize Жыл бұрын
Mercy, "ወደ አባቴ እሄዳለው" ዮሀ14:12 የሚለውን እስቲ ጠይቂው? ኢየሱስ ወደ አባቱ እየተጓዘ, እና ወደ አባቴ አርጋለው ወደ አባቴ እሄዳለው, ... እያለ እየነገረን, ኢየሱስ እራሱ ለራሱ አባት ነው (ኢየሱስ እና አብ አንድ ፐርሰን ብቻ ነው...) እንዴት ይባላል? አንድ ነገር ወደ ሰማይ ሲሄድ, ወደ እራሴ እየተጓዝኩ ነው ሊለን ይችላል እንዴ?
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor Жыл бұрын
ሰማይ ምንድነው? መሄድ/መጓዝስ ምንድነው?
@mastewalize
@mastewalize Жыл бұрын
@@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor "ሰማይ" የሰማይ መላእክት እና ሰማያዊቱ ኢየሩሳሌም፣ የእግዚአብሔር ዙፋን፣ ያሉበት መንፈሳዊ አለም ነው። ማረግ ማለት ደግሞ ከፍ ከፍ እያለ ከደመና በላይ መውጣት ማለት ነው። ኢየሱስ ወደ አብ የሄደው ወደ ሰማይ አርጎ ወይም ከፍ ከፍ ብሎ ነው። ኢየሱስ ወደ አብ እንዳረገ እያወቅን, እራሱ ኢየሱስም አብ ነው የምትለኝ ከሆነ ሁለት አቦች ሊሆኑብህ ነው? ወይም እስቲ አስረዳኝ?
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor Жыл бұрын
@@mastewalize ሰማይ ዬት ነው? የእግ/ር ዙፋንስ ምንድነው?
@mastewalize
@mastewalize Жыл бұрын
@@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor "ዙፋን", የእግዚአብሔር የክብሩ መገለጫ የሆነ ስፍራ ነው። "ሰማይ" ኢየሱስ አርጎ የሄደበት እና ዙፋኑ ያለበት ስፍራ ነው። ኢየሱስ ወደ አብ እሄዳለው ብሎ አርጓል ስለዚህ ኢየሱስ ወደ አብ ሄደ ማለት ሲገባን "ኢየሱስ እራሱ አብ ነው፣ ወደራሱ አረገ፣ ምናምን እንዴት እንላለን?
@user-xn6pu9iu7c
@user-xn6pu9iu7c Жыл бұрын
​​​@@mastewalizeዮሐንስ 14÷12 ወደ አባቴ እሄዳለሁ ሚለውን ብቻ ቆርጠህ ለምን ለጠፍከው?መለስ ብለህ (ቁጥር 10) ላይ እኔ የምናገረውን ቃል ከእራሴ አልናገረውም፣በእኔ "የሚኖረው አብ" እርሱ ስራውን ይሰራል ይላል እራሱ ኢየሱስ....ታዲያ ውስጡ ወደሚኖረው አብ ነው ሚሄደው ወይስ መንገስን ነው የሚያመለክተው?ወይስ ሁለት አብ ነው ያለው በሰማይም በኢየሱስ ውስጥም ሚኖር እንዳንተ አረዳድ?
@user-dl8uq1fk1n
@user-dl8uq1fk1n Жыл бұрын
Tadya andi kahone metseley lemin asifelegaw?
@henoktesfaye-so8tl
@henoktesfaye-so8tl Жыл бұрын
ካህን ስለሆነ የክህነት አገልግሎቱን እየፈፀመ
@kingdomvoice1
@kingdomvoice1 Жыл бұрын
ኢሳይያስ 44 6: የእስራኤል ንጉሥ እግዚአብሔር፥ የሚቤዥም የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እኔ ፊተኛ ነኝ እኔም ኋለኛ ነኝ፥ ከእኔ ሌላም አምላክ የለም። ራእይ 1 8: ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ፡ ይላል። የብሉይ ኪዳኑ እግዚብሔር በአዲስ ኪዳን አካል በስጋ የተገለጠው ጌታችን ኢየሱስ ነው፣ እውነቱ ይሄው ነው።
@solelly2000
@solelly2000 3 ай бұрын
Dear bereket, you are trying to uncover the cirtail of unbelief of christianity about God and Jesus. But plwase donot overjudge all believers and make it always clear that God is the father of Jesus the Son and the Holy Spirit is just God working through believers. So no three person but only one God and the Son and His Holy Spirit.
@zekariasgeneto3330
@zekariasgeneto3330 Жыл бұрын
EGR abi bekrstos hono alemin kerasu gar yesteiki neber. Beman wusti hono
@DagiYada
@DagiYada 17 күн бұрын
1ኛ ዮሐንስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው። ²³ ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው።
@tegegnkebede9232
@tegegnkebede9232 Жыл бұрын
ሰውየው ፍልስፍናውናውን ነው የሚያወራው።
@asefawapostolictube210
@asefawapostolictube210 Жыл бұрын
Silase kayeti amitito yawura esu inkahn ka kalu alotami eko
@tesfamichaeltesfazgie2552
@tesfamichaeltesfazgie2552 Жыл бұрын
ተዉ ተዉ ተዉ ይቅርባቹ ይቅርባቹ ጊዜአቹሁን ለወንጌል ተጠቀሙበት ራሣችሁን አድኑ ሠው በሚናገረው ?
@Betelhem-vh7jz
@Betelhem-vh7jz 7 күн бұрын
Eskezare anten alemayete asazenognsl beki ene cheklate gets😅 gebtot nebr
@kiroskebede2068
@kiroskebede2068 Жыл бұрын
kalim siga hone malet min malet new bicha siga malet sew new endatilugn
@user-qq6ix8fh7j
@user-qq6ix8fh7j Жыл бұрын
በመጀመሪያ የማያልቀው የግታ ምሕረት በዘቶላችሁ የልቦናችሁን ዐይኖች ያብራላችሁ እላለሁ ይህን ያልኩበት ብዙ ምክንያት አለኝ በዚህች መስኮት ተናግሬ የማልጨርሰው ስለእናንተ አለኝ በመጀመሪያ ከትዕቢታችሁ ተመለሱ ዝቅም ብላችሁ ተናገሩ ጠማማነታቸሁንም እውቁ በተሰጣችሁም የንሰሀ ጊዜ ተጠቀሙ ግራና ቀኝ እንዳያይ ሽፋን በአይኑ ላይ እንዳለ ፈረስ አትሁኑ አታሳክሩ እንደተጻፈላችሁ እመኑ መቀበላችሁን እመኑ የፊደል ሐዋርያት መሆናችሁን እወቁ የቀነሰም የጨመረም ዋጋ እንዳለው አትርሱ
@user-gp7ur2lu1y
@user-gp7ur2lu1y Жыл бұрын
Geta eyesusyibarkih
@user-uc9xk6nk3o
@user-uc9xk6nk3o 5 ай бұрын
ሰዉነት እንዴት ይጸልያል አንተ ሰዉነት የሚትለዉ ሥጋ ማንነት የለዉም እኮ አብ የለበሰዉ ሥጋ ብቻ ነዉ እያልክ አይደለምን፡፡
@AmlkoteEyesusReligion
@AmlkoteEyesusReligion Жыл бұрын
ቄስ ታምርአየው ከእህት ኢየሩሳሌም ጋር ሲነጋገር ሲንተባተብበት የነበረውን ቀጣዩን ክፍል እስቲ ልቀቁት እውነተኛ ምስክርነን ብላችሁ ካሰባችሁ " እስቲ ትክክለኛ ነኝ ብለህ የምታስብ ከሆነ እስቲ ሁለተኛውን ክፍል ሙሉውን ላከው! በቲክቶክ ላይ ስትንተባተብ ነበር! በሰላም ነው? ቄስ ተብዬው ታምርአየው "
@wagayemengesha4870
@wagayemengesha4870 Жыл бұрын
መልስ ስታጪ ከራስሽ ጋር ኢየሱስን አነፃፀር የክርስቶስ ጠላት አትሁኚ ኢየሱስ ማንነቱ ሲገባሽ የተናገርሽው ትፀየፊዋለሽ ጌታ ኢየሱስ ይርዳሽ
@esaiyasmamo3226
@esaiyasmamo3226 Жыл бұрын
ወንድሜ መጀመሪያ አንተ የምርጫ ክርክር አደረከው ,ሁለተኛ ንግግርህ የብልጠት እንጂ ለመረዳዳት አይደለም, ሶስተኛ አንተ ከመነፈስህ ጋር ስታወራ ትጮሐለህ ወይንስ ለእራስህ ትናገራለህ ? የሚጋጭ ነገር ለራስህ እንዲመችህ ትቀያይረዋለህ ?
@degumachato198
@degumachato198 Жыл бұрын
ስላ ምን ከእሷ ጋራ ታወደድራላ ?
@wagayemengesha4870
@wagayemengesha4870 Жыл бұрын
ለመሆኑ አንቺ ሐጥያትን እንደ ውሃ የምትጠጪ ከየሱስ ጋራ እራስሽን ታነፃፅሪለሽ ለመልስሽም ይቅር ይበልሽ የእውነቱን ወንጌል ያብራልሽ
@diribadegefa3224
@diribadegefa3224 Жыл бұрын
በሰማያት የምትኖር እባታችን ስንል ኢየሱስን አያካትትምን? መልስሽ አዎን ከሆነ በሰማያት የምኖር አንድ አባት ስለሆነ እሱ ኢየሱስ ነው። ካልሆነ ግን ማስረጃ???? እኔ ግን በሰማያት የምኖር አንዱ አባት ኢየሱስ ብዬ አምናላሁ።ከበቂ በላይ ማስረጃ አቀርባለሁ።
@user-xi1sx7st4s
@user-xi1sx7st4s 8 ай бұрын
የዚህ ሰውየ ክርክር፡በትግርኛ እንዲ የሚባል ምሳሌ ትንፈር እምበር ጤል ኢያ ሁለት ሰዎች አንድ ነገር ያዩ እና ፡አንዱ ፍየል ሲል አንዱ ደግሞ ወፍ ነው እያሉ ሲከራከሩ ቆዩ እና መጨረሻ ግን ሲያዩት የቆዩት ነገር ይበራል ፡ከዛ ብኋላ አንደኛው ይሄው በረረ ወፍ ነው፡ሲለው ሁለተኛው ደግሞ ቢበርም ፍየል ነው ብሎት እርፍ ። ይሄ ሰውየ ደግሞ ክርክሩ እንደዛ ነው አትድከሙ ፡ትምህርቱ በጌታ በኢየሱስ ስም ይፍረስ።
@user-of9dn5ox1z
@user-of9dn5ox1z 6 ай бұрын
ይህ ሰውዬ ይቃዣል እውነት የለውም
@tegegnkebede9232
@tegegnkebede9232 Жыл бұрын
ሰውየው ቅዠዠቱን ያወራል።
@user-hd6pu6gz4p
@user-hd6pu6gz4p Жыл бұрын
ተባረክ
@TarikuGirmamo
@TarikuGirmamo Ай бұрын
1
@DawitTadese-tu7wp
@DawitTadese-tu7wp Жыл бұрын
ተባረክ
@seifeegigu2393
@seifeegigu2393 Жыл бұрын
የጸለየው እኛ መጸለይ ስላልቻልን ከእግዚአብሔር ስለተጣላን ምትክ ሊሆንልን እንደመጣ ቢነገራትስ የ እርሱ ጸሎት ለራሱ እንዳልሆነ ይነገራት
مسبح السرير #قصير
00:19
سكتشات وحركات
Рет қаралды 11 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 35 МЛН
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН
Cool Discussion:እግዚአብሔር ለምን እንፍጠር አለ? |ሰላም እና ፓስተር ቤኪ|
28:27
مسبح السرير #قصير
00:19
سكتشات وحركات
Рет қаралды 11 МЛН