ውሎአዳር _ ማሌ ወረዳ በጌራጋዶ እናቶች መንደር

  Рет қаралды 28,265

EBC Entertainment

EBC Entertainment

4 ай бұрын

ውሎአዳር _ ማሌ ወረዳ በጌራጋዶ እናቶች መንደር#EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 112
@ambaselyoutube4415
@ambaselyoutube4415 4 ай бұрын
ከአርቲፊሻል ነገር የፀዱ ናቸው ጤነኞች እንደዚህ አይነት ኑሮ ነው የሚያስፈልገን❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 4 ай бұрын
ደስ የሚለው አማረኛ ቋንቋ ማወቃቸው አማረኛ መግባቢያ ነው🎉🎉❤❤
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 4 ай бұрын
አስኩዬ ዛሬ ደሞ አምሮብሻል የተደረገ ልሽ ሜካፕ 😂😂😂😂❤❤❤ ባንቺ ፕሮግራም እራሱ ኢትዮጵያን አወቅናት ክፉ አይንካሽ ውዴ።
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@user-st4cj4pe3x
@user-st4cj4pe3x 4 ай бұрын
በጣም ድስ ይላሉ ባቺ አየው ስምቼም አላቅም እየን ብሔር🙏🙏👍❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@meram-no8we
@meram-no8we 4 ай бұрын
ሱብሃን አላህ ከ90ናዎቹ በፊትየኛ ሰፈር ኖሮአችን እድህ ነበር ❤❤❤❤
@AlbeshirMohammad
@AlbeshirMohammad 4 ай бұрын
በእውነቱ ጋዘጠኛዋ በገጠሩ የ❤የምትሠራው ሥራ በጣም ትምህርት ሰጪ ነው በርቺ🎉
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@yonyyony4561
@yonyyony4561 4 ай бұрын
​@@askaletesfaye5916እውነት ነው ያገሩን በሀል የሚያከብር ሰው ክቡር ነው ዛሬ ሰውኮ ባህር ማድ ናፋቂ ሆኖ መች አገሩን ያያል
@mekdesmulatu4801
@mekdesmulatu4801 4 ай бұрын
ጋዜጠኛ አስካለ ፈጣሪ ይጠብቅሺ ጀግናነሺ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-pq7si2gw7c
@user-pq7si2gw7c 4 ай бұрын
malle nation my origin. ማሌ ወረዳ ይች ጋዜጠኛ እና አርትስት አልጋይነሽ አልተ ተባረኩ እህቶቼ ይህ የአልጋይነሽ ጥረት ነው ብዙ ሚቀርቡ ነገሮ አሉ
@user-ei3zv5tl1z
@user-ei3zv5tl1z 6 күн бұрын
ማሻአላህ ዘረኝነትን አላህ ያንሳልን ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@azebg328
@azebg328 4 ай бұрын
ጎበዝ ሴት አማረኛዋ ግሩም እርሷም ግሩም ሴት
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 4 ай бұрын
በጣም እኮ ነው ደስ የሚሉት ... ብዙዎች ቆንጆዎች እንግዳ አክባሪ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ እግዚአብሔር ሰላማችንን ይመልስልን:: አስኩዬ እግዚአብሔር ይስጥልን ስራሽን ይባርክ ::
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አሜን
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@endirisabdoutube8298
@endirisabdoutube8298 4 ай бұрын
እንጀራ የማያውቅ ማሃበረሰብም አይጠፋም በዚህ ዘመን ታሪክ ነው
@haiyowallellah5967
@haiyowallellah5967 3 ай бұрын
አስኩዬ እህቴ ብዙ ጊዜ እከታተልሻለሁ ወደ ወሎ ደሴ ጎራ በይ ሩጋ 02 ቀበሌ ህዝቦቿ እግዳ ተቀባይ ናቸዉ እህቴ በርችልኝ❤❤❤❤❤❤
@chfhrthfh4586
@chfhrthfh4586 4 ай бұрын
አራ አስኩ ትነፍቅናለሽ ቶሎቶሎ ነይ❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
በየሳምንቱ አለሁ
@meseretdemise8331
@meseretdemise8331 22 күн бұрын
አስኩዬ የቀስቷ ነገር 😂😂
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 4 ай бұрын
የዚች ሴት ስራ በጣም አድካሚ ነው እደ ሌላው ስራ ተቀባብቶ ቢሮ ውስጥ አይደለም ከገበሬ ጋር ስራ ነው
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-qg1ff9mi8i
@user-qg1ff9mi8i 4 ай бұрын
በጣም አሪፉ ተናጋሪ እገጠርያለች አትመሰልም በጣምደሰይላል ሰላም ላገሪችን
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@meram-no8we
@meram-no8we 4 ай бұрын
ይሄን ፕሮግራም አዘጋጆች ሁላችሁም እናመሰግናለን ❤❤❤የገጠር ልጅ ነኝ አገራችን ሰላም ያውርድልን ወለጋ የልብ ስብራት ሆንሽብኝ አገሬ 💔💔💔
@user-yt5gp3bq6x
@user-yt5gp3bq6x 4 ай бұрын
Yamnabash wallaga basaw Hager diriq ho waf zarash qomaxa
@BetyHeriakos-db4fj
@BetyHeriakos-db4fj 4 ай бұрын
What a blessed , wonderful beautiful people and place. God bless Ethiopian Cultures and people!!❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
Tnx u
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 4 ай бұрын
GOD BLESSED ETHIOPIA & ALL ETHIOPIANS.❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
Tnx u
@mekdesmulatu4801
@mekdesmulatu4801 4 ай бұрын
ሀገራችንን ሰላምያርግልን ውብ የሆነ ባህል ብሄርብሄረሰብ የሚኖርባት ሀገርናት❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@Tube-cn1qw
@Tube-cn1qw 3 ай бұрын
ቡና በሁሉም ብሄር ብሄርሰብ ክብር ናት ❤❤
@አይቅርምአደቅንይሳካል
@አይቅርምአደቅንይሳካል 4 ай бұрын
ሀይቅ መበራት ቢጠፍ ደሴ ህደን የምናሰፍጨ ጉደእኩነን እኛ እናትን አልማደነቅ መነፍገነው የመዳም ቅመምደሙ ገና10ሜሌየን ቤትሳልገዛእያልሸ አትሰቤእደህምይኑራል
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@romangina5121
@romangina5121 Ай бұрын
ጀግና ነሸሸ ሰወድሸሸሸ❤❤❤❤
@HkDig-md9mx
@HkDig-md9mx 4 ай бұрын
ማሻአላህ ያምራል በጣም እዎድሻላሁ ትህትናሽእና እርገታሽ በጠም፡ደስ ይላኛል እንሻ፡አላህ ኢትዮጵያ ስማጣ፡ለይሽ እፋልገላሁ አስኩዬበጠም እዎድሻላሁ ያኔ ቆንጆ አላህ ይጣብቅሽ ውድዋ፡ እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውድድድድድ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@meram-no8we
@meram-no8we 4 ай бұрын
ሰፈሩ ሲያምር ❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-ob5jj9cx4k
@user-ob5jj9cx4k 3 ай бұрын
😂😂 አይ አስካለ ጎበዝ እኮ ናት
@tigistgemeda2243
@tigistgemeda2243 4 ай бұрын
እንኳን ጤናሽ ተመልሱ ለስራ አበቃሽ ኘሮግራምሽ ተመልካች
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@chfhrthfh4586
@chfhrthfh4586 4 ай бұрын
አስኩዬ ያኔ ቆንጆ ስልጤ ዞን ወረደ ስልጢ ቀበሌ አሰኖ ህጂ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
እሺ
@kalu8560
@kalu8560 4 ай бұрын
መንግሥት ትኩረት ይስጣቸው ምስኪን የገጠር ሰው።
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 4 ай бұрын
ደህና ያሉትን የምን መንግሥት ነው
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 4 ай бұрын
​@@workeneshshumet7454መንገድ ይሠራላቸው ወፍጮ ይተከልላቸው ቧቧ ይሠራላቸው ሌላ ግን እዳይናካባቸው😅😅😅
@muslimbookambamravimukku3498
@muslimbookambamravimukku3498 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አስካልዬ በጣም ነዉ የምወድሽ በርች❤❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-cg6gd7ul2m
@user-cg6gd7ul2m 4 ай бұрын
ለምትሰጡኝ አሰተያየት ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ አበርቱኝ
@user-cg6gd7ul2m
@user-cg6gd7ul2m 4 ай бұрын
በርችልን አሰኩ እድሜ ከጤና ይስጥሽ ምንማለት አችላለሁ ባንቺ ጥንካሬ አገር እያወቅንነው
@mekdesfrezewd267
@mekdesfrezewd267 4 ай бұрын
ሃገራችን ልዮናት ስንልበልዮነትነው ልዮነት ውበትነው ግን አንድነን ሃገሬ ልዮነች
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 4 ай бұрын
Welcome back Askal. God give you strength and keep it up ❤️🍀💕💕❤❤❤❤🎉🎉🎉
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@zewditu1735
@zewditu1735 4 ай бұрын
ማሌዎች በጣም ታምራላችሁ❤🎉❤🎉
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@tashomeayele624
@tashomeayele624 4 ай бұрын
አስኩ በጣም አምሮብሻል
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-rc2lk4ef6c
@user-rc2lk4ef6c 4 ай бұрын
አስኪቲ እስከ 🎉ጐበዝ ነች ❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-ct4ou6qn8b
@user-ct4ou6qn8b 4 ай бұрын
የሁሉም ባለ የለያል በጣም የግርማል
@selamademsung5995
@selamademsung5995 4 ай бұрын
❤❤❤እንዴት ደስ ይላል
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@babuabush6590
@babuabush6590 4 ай бұрын
ሃሳብ፣ ቅንብር፣ አቀራረብ አንደኛ!
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ጉንበስ ብያለሁ
@fatumaaebdu5596
@fatumaaebdu5596 4 ай бұрын
ያአላህሲሳዝኑ
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 4 ай бұрын
አብራሽ የምትሠራዋ ሴት ማርናት
@lewtalexx8740
@lewtalexx8740 4 ай бұрын
መንገድና መብራት ወሳኝ ነው
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@mahitube3690
@mahitube3690 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አስኩዬ ስወድሽ የኔ ሳቂታ😍😍
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@ShaluSjfahhi
@ShaluSjfahhi 4 ай бұрын
አስኩየ ወሎ የምታሳይን ቀንናፈቀኝ አላህ ሰላማችነን ይመልስልን
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 4 ай бұрын
አሣይታለች ከሚሤ አሣይታነበር
@user-mf5mo7eh8q
@user-mf5mo7eh8q 4 ай бұрын
♥️♥️♥️❤❤❤❤
@user-vs3su4wh8m
@user-vs3su4wh8m 4 ай бұрын
አይ ግንኮ ቤት ቢሰሩ የሻላል ነበረረ
@user-es3wj1fh4y
@user-es3wj1fh4y 3 ай бұрын
😢😢ወይኔ እንጀራ አይበሉም
@user-qd9hd7wm4n
@user-qd9hd7wm4n 2 ай бұрын
ግን እጀራ የለምደ
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 4 ай бұрын
ይገርማል ኢትዮ ውስጥ ስንት ባህል አለ
@zbuda
@zbuda 4 ай бұрын
ወይኔ ማሩ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
ውብነው
@alain-vw8us
@alain-vw8us 4 ай бұрын
Hi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 4 ай бұрын
አስኩዬ ምስራቅ አካባቢ ሀርጌ ጉርሱም ባቢሌ አሳያን
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 4 ай бұрын
የሚገርም ኑሮ🤔🤔🤔🤔🤔። ሞሠብ የለሣህን ትሪ ጀበና የለሥኒ የታባክ። የኑሮ ዉድነት የማያዉቅህ አለ ኢትዮጵያ ዉሥጥ ሆኖ
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 4 ай бұрын
ደስ ሲሉ በራሳቸው ምርት የሚጠቀሙ ሀገራችን በየ ቦታው ያለው ውበት ሲያምር
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 4 ай бұрын
አትሻብኝ አረ ያስጠላል እነዚህን መንግስት ማሰልጠን አለበት😂ቡና በቶፋ 😂
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 4 ай бұрын
ያምራል ሁሉም እንደ ቤቱ ነው ሚኖረው መረዳት ያለበትን ቢረዱ ጥሩ ነበር
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 4 ай бұрын
Asikuye inkon dena metashi tefiteshi neberi beselam newu
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ አሁን አልጠፋም
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 4 ай бұрын
አመረኛውን እንዴት እንደምትናገረው ትገርማለች
@sumeyaseyed2160
@sumeyaseyed2160 4 ай бұрын
እኔኮ በጉጉትነው እምጠብቅሺ❤❤❤ አስኩ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 4 ай бұрын
አሥኩየምርጥሤት፡እኳንደህናመጣሺ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@soliyanasimegn287
@soliyanasimegn287 4 ай бұрын
ያልተበረዘ ያልተከለሰ ፍቅር የሆኑ ሰዎች
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 4 ай бұрын
አስኩ የሳምንቱ ክፍል ሁለት እና ሶስት ሳትለቂ እየጠበኩ ነበር
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
ተለቆዋል ፈልጊ ይሄን ያገኘሽበት ቦታ አልያ በቴሌግራም ሀይ በይኝ ሊንኩን ልክልሻለሁ
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 4 ай бұрын
@@askaletesfaye5916 እሺ አስኩዬ ፕሮግራምሽን በጣም ስለምወደው ነው
@lewtalexx8740
@lewtalexx8740 4 ай бұрын
ይሄ ቁጭ ብሎ ነው እንግዲህ እርስ በርስ የምንባላው?
@dagitube0572
@dagitube0572 4 ай бұрын
BERCHE JGENA NESHE
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 4 ай бұрын
እኔ ያንቺን ፈንታ ተሳቅቄ ሞትኩ ሰራ ብትቀይሪ ምናለበት
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ድካሜ ስለተሰማችሁ
@user-hc4um5oq6s
@user-hc4um5oq6s 4 ай бұрын
​@@askaletesfaye5916እኔም ከአንቺ ጋር እየተጓስኩ ባግዝሽ ደስስ ይለኛል ፍቃደኛ ከሆንሽ አስኩዬ❤❤
@todtod5393
@todtod5393 4 ай бұрын
i really love this program ,, but this program poor content.. invested a day travel ,, we haven't seen any local at all and their culture , the only thing this program got Qita gagaera !!! finished ,,, is that all this tribe got ??? no locals at all , the assigned lady and asklu on this program finished !!! very poor !!! ugh
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
Tnx u
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 104 МЛН
tom and Jerry 😱🆕 #trending
0:23
Nemi Shorts
Рет қаралды 19 МЛН
This or That 🛍️
0:52
A4
Рет қаралды 7 МЛН
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 2,9 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00
ВОТ как ЖЕНИХ выбирает СЕБЕ невесту 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 4,2 МЛН